ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዱባይ ለምትኖሩ መዝሙር መስራት ለምትፈልጉ የተዋህዶ ልጆች በታች ባለው የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ በመግባት መመዝገብ ትችላላችሁ t.me/haddisstudioለበለጠ መረጃ 0985023778
እዳው እናተ ፍቅር የሆናቹህ በተሠቦች ሥወዳቹህ የኔ ምርጦች ፍቅራቹህን አላህ ይጨምርላቹህ
ኧረ ኑ እኔ ቃልን ባገኛት ደሥ ይለኛል ከኔ ህይወትጋ ይመሳሰላል ባገኛት ዱባይነኝ ከተመቻቹ ቁጥሬን ሰጣቸዋለው
ፍጣሪ በስም ይገላግልሽ ቃልየ በጣም ፈታኝ እና አስተማሪ ነው አድስ ምርጥ ሰው በእውነት ብያለሁቃል እና እዮባ እናተ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁአቦ💚💛❤🙏🙏🙏🙏
እሽ
ቃልዬ የኔ ቅመም
ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለማነው እንደኔ አዲስ ያሳዘነው 👍👈
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
Aselekesegn enji gerasigaba
በጣም ግራ ገባው ለማን ይሁን
@@betitube1185 ውዴ ደምሪኝ
@@meheretadefris8903 ውዴ ደምሪኝ
አቤት የአድስ ትህትና እርጋታ ዉ የተዋህዶ ልጆች ማለት እንደዚህ ነዉ!!!!!አስተማርነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ!!!
አሜን አሜን አሜን
Uffff betam ❤
@@kalekidandesta9641 ደምሪኝበናትሽ
እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Amen amen amen
ቃልይ እና ሐድስን የሚውድ በላይክ ስብስክራይብም አድርጉኛ ሀባይብ
እሺ ነኝ
@@gedam.youtube8866 ደምሪኝበናትሽ
ወላሂ ደግሜ ደግሜ እያየሁ ሀ ሆደ ቆሰለ የኢላህ አቦ ነፈ አመት ኑሩልኝ በደሰታ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🇪🇹
ማነው የቃልየን ሳቅ እንደኔ የሚወዲላት
በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ
እኔ🌹🌿🌹🌿💕
Ineee Munitti negn sakwan endagud yemiwodew
እኔ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💝💝💝💝💝
ወይኔአዲስ ግራገባው እኮ ሲያሳዝንንን ምርጥልጅ ምርጥ ቤተሰብ ዘራቹ ይባረክ
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ምሪጥ ትወነወ በረቱ
ውዴ ደምሪኝ
ማርያም አዲስ አሳዘነኝ የኔ ቆንጆ ግራ ገባው እኔን አይዞህ ለወንድሙም ለብሚስቱም ያለው ክብር ገራሚ ነዉ ❤
እንኳን ለገናፆም በሰላም አደረሳችሁ🥀
Amen Amen Amen😍🙏🙏🙏
እኳን አብሮ አደረሰን ከናን ወድሜ
Amen
አሜን ከናንዬዬ
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን ከነአን ሓወይ
የኔ አባት ኡፍፍፍ ምን አለ ወንድ ሁሉ እንደአዲስ አስተዋይ ቢሆን ገራሚ ሰው ነህ ጌታ
ለጾመ ነብያት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም የጾም ግዜ ይሁንልን
አሜንአሜን አአሜን ማሬ ❤
@@tube-bp7ew እሺ የኔማር
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤
@@ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ ውዴ ደምሪኝ
@@mekdesbeyene8372 ውዴ ደምሪኝ
ወላሂ አሁን ሶስተኛየነው ታይተው የማይጠገቡ ቤተሠብ አድስ የኔ ሚስኪን ትክክለኛ አመለካከት ተባረክ ሁላችንም አላህ እደዝህ የቤተሰብ ፍቅር ይስጠን
ወላሂ ምተስቀኑ ቤተሰብ ናችሁ አለህ ፍቅር ይጨምርለችሁ 🥰🥰🥰🙌 ቃልዬ የሳቄ ምንጭ ነሽ ፈገግታዬ 💋💋❤️ስወደችሁኮ በጥፊ አላለችም 😅🥰🤭😅
እውነት ቃል ካባድ ፕራንክ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንደበትህ ቁጥብ መሆንህ በትእግስት አለፍክ አዘንኩልህ አዲስ ፍቅር ናችሁ በርቱ መልካምነታችሁ ዘወትር ይቀጥል
ድስስስስ ይላል
እንኳን ደህና መጣቹሁ ምርጦቸ. እነዚህ ቤተሰቦች. ማነው እንደኔ በፍቅር የሚወዳቸው እና ቭዶ እስከሚለቁ በጉጉት የሚጠብቃቸው ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ቃልየ እመብርሃን በሰላም ትቅረብሽ
በቅንነት ደምሪኝ
በቅንነት እንደማመር
ይወደሙቹንገርደሰይሎኛል
Betam nw yasakg bewnte😄😄😄😄abo yemchachu
@@ffkfkh9680 ውዴ ደምሪኝ
ዋው አድስዬ በጣም መልካም ሰው ነህ የእውነት ቢሆን እንኳ የመታችው ወድሞችህ ፊት አልመታሀትም አልገለመጥካትም እነሱ ከወጡ በሗላ በትህትና ለምን መታሽው አልክይሔ ነው ሰው ማለት ይሔ ነው ባል ማለት ሚዛናዊነገር ነው የሰጠኸው ጎበዝ ትምርት ነው ለሁላችንም
ወይ አዲስ በጣም ደስ የሚል ነግርነው ያደረከውፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏
ዬኔ ወንድም ቢሆን ሚስቱን ነበረ ዬሚመታት አዲስ ግን ለሚስቱ ክብር አለዉ
ክክክክክክ
አዲስ ወድሜ ፍትሀዊ የሆነ ዳኝነት ያላዳላ ሙስቱንም የሚወድ ወድሙንም የሚወድ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው
Demerige mari
በጣም
ውይ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ማልቀሴ እፋ😭😭 ነገሩ አዲስ ሲሆን የነበርው ነገር ነው ያስለቀሰኝ በጣም ምርጥ ወንድም ነህ በእውነት መጨረሻ ላይ አሳቁኝ ወይኔ 😁😁😁😁
🌹 ፀባይሽ 🌹 ዉበትሽሣቅና ፈገግታሽ ሁሉ ተደማምሮአልወጣ ብሎኛል ልቤ ዉስጥ ተቀብሮወሏሂ ብዬ አምልልሻለዉከነፍሴ አብላጬ በጣም ወድሻለዉ♥♥♥♥እወድሻለሁ ♥♥♥♥ቃል ዬማር
😍
የኒ ማር ፈጣሪ ውድድ ያድርግሽ የሱ ይበልጣልና የኔ ቅን ውድድድ
ነይማ ወዴ እኔ ቤት ሱሜያ
ክክክክክተይጅ
Enim betam new emwedat yemr
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና ፆም አደረሳችው አደረሰን በሰላም ያስጀመረን በሰላም ያስጨርሰን እግዚአብሔር 🙏🙏
አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን እህታችን
Amen amen 🙏 amen 🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@@bezidani7105 ውዴ ደምሪኝ
ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ከናተጋራ ይሁን ለኛም እግዚአብሔር ይድህ ያለ ትዳር ቤተሰብ ይስጠን የመዳም ቅመሞች
የእዉነት ትምሕረት ያለዉ ፕራክ ነዉ እፍፍፍፍፍ ቃላት የለኝም ለናንተ ቤተሰቦች😍😘
እህቴ በቅንነት እንደማመር
@@tube-bp7ew ነኝ
@@betitube1185 ነኝ እመጣለሁ
አድስ እውነት በጣም አስተዋይ ነህ እወንድሞችህ ፊት አለማሳጣት ያደረከው ነገር ብዙወቹን ያስተምራል በርቱ
ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ አይለያቹህ 🥰🥰🥰🥰
እምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችሁ ቃል እድለኛ ነሺ ከዚህ ቤተሰብ በመቀላቀልሽ
ቆይ ልይ ቅመሞች ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
አሚን 🥰
አሚን
አሚንን
እኳን በሰላም መጣቹ ተወዳጆች ሲቀጥል ማርያም አዲስ ሳላደንቅህ አላልፍም በጣም ትህትና እግዚሐብሔር ይጨምርልህ በተረፈ በጣም ሀይለኛ ፕራክ ነዉ 🤣🤣🤣🤣
ሚስኪን አድስ ያሳዘናች እስኪ👍👍👍አሳዩኝኝ
ፍልቅልቅ ያለች ልጅ ነች ስወዳት በሰላም ይገላግልሽ
ወይኔ አዲስዬ እርግዝና አለባት አለ 😍😍😍😍መዳኒአያለም ይጠብቃቹ
እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ነው ደስ ምትሉት የገረመኝ ደስ ያለኝ የሐዲስ ሚስቱን አክባሪነቱ ሁላቹንም ፈጣሪ ያክብራቹ
በዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩ ግን አዲስ እግዚያብሔር እረዳህ ከባድ ነዉ ወደማንኛዉ ያደላል ብየ ነፍሴ ተጨነቀች ወደ ሁለቱም ሲሆን ደስስስ አለኝ ዉይ ግን እደዚህ ባታረጉ ባይ ነኝ እና በተረፈ በርቱልን👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️❣️❣️
ዋው ሐዲስ ምርጥ ባል ነክ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃሁ መቼም አይለያቹ እውነት በጣም ነው የምወዳቹ 🥰🥰🥰🥰🥰 አቦ ኑሩልኝ ያኑራቹ
በመላው አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
አሚንንንንንን
አሚንንንን እህትውይ
አሚንንን
አሚንንንንን🍒🍒🍒🍒📚
@@fatoomabdu1483 ውዴ ደምሪኝ
ከአሁን በኋላ ቃልዬን ጠርጥራት እሺ አዲሰ ምክንያቱብ ከዚህ በላይ ልትፈትንሕ ትችላለች በወድሞችህ ላይ ክክክክክክ down down prank🙄🙄🙄😍😍🌿🌿🌿🌿🌿 ቃልዬ👍👍👍
ወይኔ አዲስ እዴት እደሚያሳዝን 😂😂😂ዉይ ቃልየ አንቺ የምታነሽዉ ፖራንክ የእዉነት ትልቅ ትምህርት አለዉ😘😘❤️
እህቴ በቅንነት ሱብስክራይቭ አድርጊኝ
@@tube-bp7ew ደምሪኝ በቅንነት
ማርያምን በጣም ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
Amen kefu aynkachu
_ማይ ፈረስት ፕራንክ ዩ አለ አቤሎ ከምር በሳቅ ሙትትትትትት አልኩት 😆😆😆😆😆😆😆እፍፍፍፍፍ። ግን ግን ሐዲስ አሳዘነኝ ከምር 💔😢😢_
ምርጥ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር አይለያቹ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ
ሞስኪን አዲስ እንዲህ አይነት በቤተሰብ መካከል ከባድ ፕራንክ ነውና ቢቀር ባይ ነኝ
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስወዳ ችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤😘
ወይ ቃልዬ
ወይ ሚስኪን አሳዘነኝ አዲስ ትምህርት ያለው ፕራንክ ነው ደስ የምትሉ ቤተሠቦች ከዚህ በላይ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ
ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፍቅር ደስታ ይጨምራላችሁ
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
አሜን
ቃልዬ እንደዚህ ያለ ፕራክ አትስሪ ፣ወይ አዲስ አሳዘነኝ በተረፈ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ❤❤❤
I love this family BABA is very nice husband and great brother 👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከምር እጂግ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አዲስ ቃል አቤል ኢዮብ ሁላችሁም በእውነት ቀናሁ በፍቅራችሁ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ደስታና ፍቅርን ያብዛላችሁ 💚💚💚💐🌹🌹🌻🌻🌻
ሰላማችሁ ይብዛ ሐዲስ የእግዚአብሔር ሰው ክበርልን
@@betitube1185 እሺ ውዴ
ውይይ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ማሮች ኣዲስዬ ትህትናህ እግዚአብሔር ይባርክህ በኡነት ከናንተ ብዙ ነው የምማረው ❤
አድስን አለማድነቅ አይቻልም ሚስቱን እወድሙ ፊት እንዳይናገር ሲሄድለት ምርጥ ወንድም ምርጥ ባል ነህ የምር አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ትክክል ነው
ወንድ ልጅ እንዲህ ነው ሊሆን የሚገባው ለሚስቱ ትልቅ ክብር ሊኖረው ይገባል በጣም ኮርቼብሀለሁ አዲስዬ ቃልዬ እና እዮባ ደግሞ ትወና ሚችላችሁ የለም ጎበዞች ምርጥ እና አስተማሪ አዝናኝ ፕራንክ
መግቢያውን እንዳላየ ሰው ማርያምን እኔ ከአዲስ ጋር በጭንቀት ልሞት ቃልዬ ሰራሽለት እስክትወልጂ አንቺን ማንም ፕራንክ ስለማያረግሽ በደንብ ስሪላቸው አዲስ አለማዳላትህ ጥሩ ነው በተረፈ ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደማመር በቅንነት
መልካም ቤተስብ አዴስ እዴት እዳሳዘነኝ ቃልዩ የኔ ሳቂታ እዴት እድምወዳችሁ ወልድሽ ለማቀፍ ያብቃሽ
ወይኔ ቃል ግን😂😂😂 ነገረኛ ብትሆኚ ሲያምርብሽ😂😂
Hahahaha 🤣🤣🤣
ውይ ደስስ የምትሉ ፍቅራችውን እግዚአብሄር ያብዛው
እነደማመር በቅንነት Tary
ሁሉም ሰው የእራሱ የሆነ እንግሊዘኛ አለው ለካ ማይ ፈርስት ፕራንክ ዩ አላለም አቤላ 😂😂😂ደስ የሚል ቤተሰብ ስወዳችሁ ሐድስ ግን አሳዘነኝ😂😂😂
እነዚህ ምርጥ ቤተሰቦች በሳቅም በፍቅርም ሊጨርሱን ነው። ቃልዬ ፕራንክ የግልሽ ነው ማንም እንዳንቺ የተስሳካለት አላየሁም!
እንካን ለገና ፆም አደረሰችሁ💞
ልጅ ግን ለሰው ስሜት ይጠነቀቃል ለሚስቱም ለወንድሙም 👌👌👌 አድስ ግን ነገረኛ ሆነሻል ወንድ ልጅ በጥፊ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍
nice family እንኳን ለገና ፆም አደረሳችሁ ፐሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ በመሆን አበረታቱን የተለያዩ ዝማሬዎችን ታገኛላችሁ
ወይእናተ ፍቅርየሆናችሁቤተሰቦች 🥰❤ቃል ተሳክቶልሻልውደ
😍😍😍😍😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹ስወዳችሁኮ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንዲህ በፍቅር ያኑራችሁ
ትንሽ ሁኖ ፈታኝ ነበር አዲስ አይዛህ ❤️ ሁላችንም አይለያቹ ታምራላቹ ❤️👏❤️
በጠም የምዎደቹ ቤተሰቦች ጌታ ይጠብቀቹ 👍👍👍👍👍👍
Qalye wedshalew gn ke wendme alasbeltshm
በቅንነት ደምሩኝ
ደንነ ፂጌ ከልታገቡ አይሆንም ክክክ
ባል የእግዚአብሔር ስጦታ መሆኑን በናተ ኣየሁ ኣድስየ ኣሳዘነኝ ፍቅራችሁ እስከወዲያኛው ክፉ ኣይንካው
ሰላም ውዶችዬ ኢዮባና ቃልዬ ግን ተንኮለቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለድነት ፆም በሰላም አደረሰቹ አደረሰን ፈጣሪ አምላካችን በሰላምና በፍቅር ያስፋፅምልን
ወይኔ በሣቅ 🤣🤣🤣ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚
የኔ ወንድም በጣም ነው ያሳዘነኝ ወዴት ይሁን ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም የድግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ይባርካቹ
ተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ፆመ ነብያትበሰላም በጤና አደረሳችሁ ፆሙንየሰላምየጤናየፍቅርየአድነት አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግንል ⛪️🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen enkune abero adarsen
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏😻
Amen 🙏
ክክክክ አቤት የቃል ተንኮል አድሰዬ ምርጥ ሰው ነህ አሰተዋይ ፍቅራችሁን ያብዛው እግዚአብሔር አምላክ
አዲስ ሚዛናዊ ነው የሆነው ታምራላችሁ ፍቅራቹ የዘላለም ይሁን❤❤❤❤❤❤👌👌
አረጋሽ እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
@@tube-bp7ew እሺ🙏🙏🙏
በደንብነዉ የሚያስደረገምዉ አለች ቃል 😂😂😂😂ምርጥ ቤተሰብ
እኔ በጣም ነዉ የምውዳቹ ሳያቹ እቀናለዉ እግዜያብሄር የጠብቃቹ
ሰርኬ በቅንነት ደምሪኝ
ወይኔ የአዲስ ሁኔታ እንባዬ ነው ያመጣው. ሲያሳዝን ተጨናነቀ
የምር ሐዲሰ አሳዘነኝ 😊እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ ፍቅር ይሆኑ ቤተሰብ
እነደማመር በቅንነት ፍቅርተ
ውይይይይ አዲስዬ አሳዘነኝ ማርያምን ሁላችንም አንደበታችን ክፉ ነገር ከመናገር እግዚአብሔር ይጠብቀን ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም
የኔ ወድቹ በጣም ታምራላችሁ እንኳን በሰላም መጣቹ 😄😄😄😄😄👍👍👍💔💔💔❤❤❤
ወይኔ አዲዬ የኔ ምስኪን የኔ የዋህ እውነት ትዕግስትህ አለማድነቅ አይቻልም ይጨምርልህ አባቴ
ፍቅር ናችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ደስ ስትሉ
Omg እውነት እንዴት እንዳሳዘነኝ አዲስ እውነት በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ በሁለቱም መካከል ያደረከው ነገር ለማረጋጋት የሞከርከው አደነኩክ እውነት አንዳንዱ ወንዶች ለሚስቱ ወግኖ ወንድሙን ሊያስቀይም ይችላል ግን በጣም ከባድ ፕራንክ ነበርኤረ ቃል እና እዮባ አቤላ አልተቻላችሁም ተሳክቶላችዋል 🥰🥰
በጣም ደስ የሚል ፕራክ ነው ዋው አዲስ
እነደማመር እህቴ
ውይ እኔ እንደዚህ አይነት ፕራንክ በጣምነው የሚያሰጨንቀኝ ማለት ውንድምም ያውም የናተ ውንድማማችነት ዋው መመስትም ምርጥ ሚስት እና ለማን ይታገዛል አይከብድም
በፍቅር የተሞላ ቤተሠብ😍😍 ይባርካችሁ.አይለያችሁ🙏💕❤💓💞❤💓👍👍👍
አድስዬ ምስኪን እግዚአብሔር ይባርክህ ታድለክ ጎበዝ ነክ ፀጋዉን ያብዛልክ
የምወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ ፍቅራችሁ ብዝትትትትት ይበልላችሁ ትናፍቃላችሁ ቃልዬ በሰላም ሁለት ታድርግሺ እማዬ
በጣም ደስ ይላል አዲስ በእውነት ፀባይህን ያዝልቅልህ
አዲስ አሳዘነኝ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች💖
ወይ ትግስት አዲስ መታደልህ ቃል እድለኛነሽ የመጀመሪያ ኮሜንት ስሰጦቹ
ሐዲስ ኣንደኛ የምር ልባም👍😍
Yenawdochi
በለው ውይ ቃል ልጅሽም እንዳች ተንኮለኛ እንዳይሆን ተይ ተንኮል አታብዥ 😁😁 በተርፍ ውድድድ ነው የማድረጋቹ 💘♥️♥️♥️♥️♥️
በጣም ደስስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ 😍😍😍
ደምሪኝ ውደ
ሐዲስ ወድማችን ትክክል ነዉ ያደርገዉ በእዉነት ለሚስትህ ያለህን ክብር አሳይተሀል ምስጋና ይገባሀል እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻህን ያሳምርዉ ቃልየ እግዚአብሔርን አመስግኝ
ሚስኪን አድስ እንደት እንዳሳዘነኝ አቦ ይመቻችሁ ፍቅር የሆናችሁ በተሰቦች 👍👍👍👍
😂😂
አዲስ አንደኛ ውይ ግን እንኳንም ቀልድ ሆነ ለአዲስ ላይክ 👍👍
አድስ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
ውይ ቃል በፈጣሪ ችሎታ አዲስየ የኔ ትህቱህ ፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛው ውድድ
Demerige mariye
በዱባይ ለምትኖሩ መዝሙር መስራት ለምትፈልጉ የተዋህዶ ልጆች በታች ባለው የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ በመግባት መመዝገብ ትችላላችሁ t.me/haddisstudio
ለበለጠ መረጃ 0985023778
እዳው እናተ ፍቅር የሆናቹህ በተሠቦች ሥወዳቹህ የኔ ምርጦች ፍቅራቹህን አላህ ይጨምርላቹህ
ኧረ ኑ እኔ ቃልን ባገኛት ደሥ ይለኛል ከኔ ህይወትጋ ይመሳሰላል ባገኛት ዱባይነኝ ከተመቻቹ ቁጥሬን ሰጣቸዋለው
ፍጣሪ በስም ይገላግልሽ ቃልየ በጣም ፈታኝ እና አስተማሪ ነው አድስ ምርጥ ሰው በእውነት ብያለሁ
ቃል እና እዮባ እናተ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አቦ💚💛❤🙏🙏🙏🙏
እሽ
ቃልዬ የኔ ቅመም
ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ
ማነው እንደኔ አዲስ ያሳዘነው 👍👈
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
Aselekesegn enji gerasigaba
በጣም ግራ ገባው ለማን ይሁን
@@betitube1185 ውዴ ደምሪኝ
@@meheretadefris8903 ውዴ ደምሪኝ
አቤት የአድስ ትህትና እርጋታ ዉ የተዋህዶ ልጆች ማለት እንደዚህ ነዉ!!!!!አስተማርነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ!!!
አሜን አሜን አሜን
Uffff betam ❤
@@kalekidandesta9641 ደምሪኝበናትሽ
እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Amen amen amen
ቃልይ እና ሐድስን የሚውድ በላይክ ስብስክራይብም አድርጉኛ ሀባይብ
እሺ ነኝ
@@gedam.youtube8866 ደምሪኝበናትሽ
ወላሂ ደግሜ ደግሜ እያየሁ ሀ
ሆደ ቆሰለ የኢላህ አቦ ነፈ አመት ኑሩልኝ በደሰታ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🇪🇹
ማነው የቃልየን ሳቅ እንደኔ የሚወዲላት
በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ
እኔ🌹🌿🌹🌿💕
Ineee Munitti negn sakwan endagud yemiwodew
እኔ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💝💝💝💝💝
ወይኔአዲስ ግራገባው እኮ ሲያሳዝንንን ምርጥልጅ ምርጥ ቤተሰብ ዘራቹ ይባረክ
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ምሪጥ ትወነወ በረቱ
ውዴ ደምሪኝ
ማርያም አዲስ አሳዘነኝ የኔ ቆንጆ ግራ ገባው እኔን አይዞህ ለወንድሙም ለብሚስቱም ያለው ክብር ገራሚ ነዉ ❤
እንኳን ለገናፆም በሰላም አደረሳችሁ🥀
Amen Amen Amen😍🙏🙏🙏
እኳን አብሮ አደረሰን ከናን ወድሜ
Amen
አሜን ከናንዬዬ
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን ከነአን ሓወይ
የኔ አባት ኡፍፍፍ ምን አለ ወንድ ሁሉ እንደአዲስ አስተዋይ ቢሆን ገራሚ ሰው ነህ ጌታ
ለጾመ ነብያት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
መልካም የጾም ግዜ ይሁንልን
አሜንአሜን አአሜን ማሬ ❤
@@tube-bp7ew እሺ የኔማር
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤
@@ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ ውዴ ደምሪኝ
@@mekdesbeyene8372 ውዴ ደምሪኝ
ወላሂ አሁን ሶስተኛየነው ታይተው የማይጠገቡ ቤተሠብ አድስ የኔ ሚስኪን ትክክለኛ አመለካከት ተባረክ ሁላችንም አላህ እደዝህ የቤተሰብ ፍቅር ይስጠን
ወላሂ ምተስቀኑ ቤተሰብ ናችሁ አለህ ፍቅር ይጨምርለችሁ 🥰🥰🥰🙌 ቃልዬ የሳቄ ምንጭ ነሽ ፈገግታዬ 💋💋❤️
ስወደችሁኮ በጥፊ አላለችም 😅🥰🤭😅
እውነት ቃል ካባድ ፕራንክ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንደበትህ ቁጥብ መሆንህ በትእግስት አለፍክ አዘንኩልህ አዲስ ፍቅር ናችሁ በርቱ መልካምነታችሁ ዘወትር ይቀጥል
ድስስስስ ይላል
እንኳን ደህና መጣቹሁ ምርጦቸ. እነዚህ ቤተሰቦች. ማነው እንደኔ በፍቅር የሚወዳቸው እና ቭዶ እስከሚለቁ በጉጉት የሚጠብቃቸው ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ቃልየ እመብርሃን በሰላም ትቅረብሽ
በቅንነት ደምሪኝ
በቅንነት እንደማመር
ይወደሙቹንገርደሰይሎኛል
Betam nw yasakg bewnte😄😄😄😄abo yemchachu
@@ffkfkh9680 ውዴ ደምሪኝ
ዋው አድስዬ በጣም መልካም ሰው ነህ የእውነት ቢሆን እንኳ የመታችው ወድሞችህ ፊት አልመታሀትም አልገለመጥካትም እነሱ ከወጡ በሗላ በትህትና ለምን መታሽው አልክይሔ ነው ሰው ማለት ይሔ ነው ባል ማለት ሚዛናዊነገር ነው የሰጠኸው ጎበዝ ትምርት ነው ለሁላችንም
ወይ አዲስ በጣም ደስ የሚል ነግርነው ያደረከው
ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏
ዬኔ ወንድም ቢሆን ሚስቱን ነበረ ዬሚመታት አዲስ ግን ለሚስቱ ክብር አለዉ
ዬኔ ወንድም ቢሆን ሚስቱን ነበረ ዬሚመታት አዲስ ግን ለሚስቱ ክብር አለዉ
ክክክክክክ
አዲስ ወድሜ ፍትሀዊ የሆነ ዳኝነት ያላዳላ ሙስቱንም የሚወድ ወድሙንም የሚወድ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው
Demerige mari
በጣም
ውይ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ማልቀሴ እፋ😭😭 ነገሩ አዲስ ሲሆን የነበርው ነገር ነው ያስለቀሰኝ በጣም ምርጥ ወንድም ነህ በእውነት መጨረሻ ላይ አሳቁኝ ወይኔ 😁😁😁😁
🌹 ፀባይሽ
🌹 ዉበትሽ
ሣቅና ፈገግታሽ ሁሉ ተደማምሮ
አልወጣ ብሎኛል ልቤ ዉስጥ ተቀብሮ
ወሏሂ ብዬ አምልልሻለዉ
ከነፍሴ አብላጬ በጣም ወድሻለዉ
♥♥♥♥እወድሻለሁ ♥♥♥♥ቃል ዬማር
😍
የኒ ማር ፈጣሪ ውድድ ያድርግሽ የሱ ይበልጣልና የኔ ቅን ውድድድ
ነይማ ወዴ እኔ ቤት ሱሜያ
ክክክክክተይጅ
Enim betam new emwedat yemr
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና ፆም አደረሳችው አደረሰን በሰላም ያስጀመረን በሰላም ያስጨርሰን እግዚአብሔር 🙏🙏
አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን እህታችን
Amen amen 🙏 amen 🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@@bezidani7105 ውዴ ደምሪኝ
ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ከናተጋራ ይሁን ለኛም እግዚአብሔር ይድህ ያለ ትዳር ቤተሰብ ይስጠን የመዳም ቅመሞች
የእዉነት ትምሕረት ያለዉ ፕራክ ነዉ እፍፍፍፍፍ ቃላት የለኝም ለናንተ ቤተሰቦች😍😘
በቅንነት ደምሪኝ
እህቴ በቅንነት እንደማመር
@@tube-bp7ew ነኝ
@@betitube1185 ነኝ እመጣለሁ
በጣም
አድስ እውነት በጣም አስተዋይ ነህ እወንድሞችህ ፊት አለማሳጣት ያደረከው ነገር ብዙወቹን ያስተምራል በርቱ
ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ አይለያቹህ 🥰🥰🥰🥰
እምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችሁ ቃል እድለኛ ነሺ ከዚህ ቤተሰብ በመቀላቀልሽ
ቆይ ልይ ቅመሞች ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
አሚን 🥰
አሚን
አሚንን
አሚን
አሚን
እኳን በሰላም መጣቹ ተወዳጆች ሲቀጥል ማርያም አዲስ ሳላደንቅህ አላልፍም በጣም ትህትና እግዚሐብሔር ይጨምርልህ በተረፈ በጣም ሀይለኛ ፕራክ ነዉ 🤣🤣🤣🤣
ሚስኪን አድስ ያሳዘናች እስኪ👍👍👍አሳዩኝኝ
ፍልቅልቅ ያለች ልጅ ነች ስወዳት በሰላም ይገላግልሽ
ወይኔ አዲስዬ እርግዝና አለባት አለ 😍😍😍😍መዳኒአያለም ይጠብቃቹ
እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ነው ደስ ምትሉት የገረመኝ ደስ ያለኝ የሐዲስ ሚስቱን አክባሪነቱ ሁላቹንም ፈጣሪ ያክብራቹ
በዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩ ግን አዲስ እግዚያብሔር እረዳህ ከባድ ነዉ ወደማንኛዉ ያደላል ብየ ነፍሴ ተጨነቀች ወደ ሁለቱም ሲሆን ደስስስ አለኝ ዉይ ግን እደዚህ ባታረጉ ባይ ነኝ እና በተረፈ በርቱልን👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️❣️❣️
ዋው ሐዲስ ምርጥ ባል ነክ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃሁ መቼም አይለያቹ እውነት በጣም ነው የምወዳቹ 🥰🥰🥰🥰🥰 አቦ ኑሩልኝ ያኑራቹ
በመላው አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
አሚንንንንንን
አሚንንንን እህትውይ
አሚንንን
አሚንንንንን🍒🍒🍒🍒📚
@@fatoomabdu1483 ውዴ ደምሪኝ
ከአሁን በኋላ ቃልዬን ጠርጥራት እሺ አዲሰ ምክንያቱብ ከዚህ በላይ ልትፈትንሕ ትችላለች በወድሞችህ ላይ ክክክክክክ down down prank🙄🙄🙄😍😍🌿🌿🌿🌿🌿 ቃልዬ👍👍👍
ወይኔ አዲስ እዴት እደሚያሳዝን 😂😂😂ዉይ ቃልየ አንቺ የምታነሽዉ ፖራንክ የእዉነት ትልቅ ትምህርት አለዉ😘😘❤️
እህቴ በቅንነት ሱብስክራይቭ አድርጊኝ
@@tube-bp7ew ደምሪኝ በቅንነት
ማርያምን በጣም ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
Amen kefu aynkachu
_ማይ ፈረስት ፕራንክ ዩ አለ አቤሎ ከምር በሳቅ ሙትትትትትት አልኩት 😆😆😆😆😆😆😆እፍፍፍፍፍ። ግን ግን ሐዲስ አሳዘነኝ ከምር 💔😢😢_
ምርጥ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር አይለያቹ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ
ሞስኪን አዲስ እንዲህ አይነት በቤተሰብ መካከል ከባድ ፕራንክ ነውና ቢቀር ባይ ነኝ
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስወዳ ችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤😘
ወይ ቃልዬ
ወይ ሚስኪን አሳዘነኝ አዲስ ትምህርት ያለው ፕራንክ ነው ደስ የምትሉ ቤተሠቦች ከዚህ በላይ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ
ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፍቅር ደስታ ይጨምራላችሁ
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
አሜን
ቃልዬ እንደዚህ ያለ ፕራክ አትስሪ ፣ወይ አዲስ አሳዘነኝ በተረፈ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ❤❤❤
I love this family BABA is very nice husband and great brother 👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከምር እጂግ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አዲስ ቃል አቤል ኢዮብ ሁላችሁም በእውነት ቀናሁ በፍቅራችሁ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ደስታና ፍቅርን ያብዛላችሁ 💚💚💚💐🌹🌹🌻🌻🌻
ሰላማችሁ ይብዛ ሐዲስ የእግዚአብሔር ሰው ክበርልን
በቅንነት ደምሪኝ
@@betitube1185 እሺ ውዴ
ውይይ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ማሮች ኣዲስዬ ትህትናህ እግዚአብሔር ይባርክህ በኡነት ከናንተ ብዙ ነው የምማረው ❤
አድስን አለማድነቅ አይቻልም ሚስቱን እወድሙ ፊት እንዳይናገር ሲሄድለት ምርጥ ወንድም ምርጥ ባል ነህ የምር አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ትክክል ነው
ወንድ ልጅ እንዲህ ነው ሊሆን የሚገባው ለሚስቱ ትልቅ ክብር ሊኖረው ይገባል በጣም ኮርቼብሀለሁ አዲስዬ ቃልዬ እና እዮባ ደግሞ ትወና ሚችላችሁ የለም ጎበዞች ምርጥ እና አስተማሪ አዝናኝ ፕራንክ
መግቢያውን እንዳላየ ሰው ማርያምን እኔ ከአዲስ ጋር በጭንቀት ልሞት ቃልዬ ሰራሽለት እስክትወልጂ አንቺን ማንም ፕራንክ ስለማያረግሽ በደንብ ስሪላቸው አዲስ አለማዳላትህ ጥሩ ነው በተረፈ ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደማመር በቅንነት
መልካም ቤተስብ አዴስ እዴት እዳሳዘነኝ
ቃልዩ የኔ ሳቂታ እዴት እድምወዳችሁ ወልድሽ ለማቀፍ ያብቃሽ
ወይኔ ቃል ግን😂😂😂 ነገረኛ ብትሆኚ ሲያምርብሽ😂😂
Hahahaha 🤣🤣🤣
ውይ ደስስ የምትሉ ፍቅራችውን እግዚአብሄር ያብዛው
እነደማመር በቅንነት Tary
ሁሉም ሰው የእራሱ የሆነ እንግሊዘኛ አለው ለካ ማይ ፈርስት ፕራንክ ዩ አላለም አቤላ 😂😂😂
ደስ የሚል ቤተሰብ ስወዳችሁ ሐድስ ግን አሳዘነኝ😂😂😂
እነዚህ ምርጥ ቤተሰቦች በሳቅም በፍቅርም ሊጨርሱን ነው። ቃልዬ ፕራንክ የግልሽ ነው ማንም እንዳንቺ የተስሳካለት አላየሁም!
እንካን ለገና ፆም አደረሰችሁ💞
ልጅ ግን ለሰው ስሜት ይጠነቀቃል ለሚስቱም ለወንድሙም 👌👌👌 አድስ ግን ነገረኛ ሆነሻል ወንድ ልጅ በጥፊ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍
nice family እንኳን ለገና ፆም አደረሳችሁ ፐሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ በመሆን አበረታቱን የተለያዩ ዝማሬዎችን ታገኛላችሁ
ወይእናተ ፍቅርየሆናችሁቤተሰቦች 🥰❤ቃል ተሳክቶልሻልውደ
😍😍😍😍😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹ስወዳችሁኮ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንዲህ በፍቅር ያኑራችሁ
ትንሽ ሁኖ ፈታኝ ነበር አዲስ አይዛህ ❤️ ሁላችንም አይለያቹ ታምራላቹ ❤️👏❤️
በጠም የምዎደቹ ቤተሰቦች ጌታ ይጠብቀቹ 👍👍👍👍👍👍
Qalye wedshalew gn ke wendme alasbeltshm
በቅንነት ደምሩኝ
ደንነ ፂጌ ከልታገቡ አይሆንም ክክክ
ባል የእግዚአብሔር ስጦታ መሆኑን በናተ ኣየሁ ኣድስየ ኣሳዘነኝ ፍቅራችሁ እስከወዲያኛው ክፉ ኣይንካው
ሰላም ውዶችዬ ኢዮባና ቃልዬ ግን ተንኮለቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለድነት ፆም በሰላም አደረሰቹ አደረሰን ፈጣሪ አምላካችን በሰላምና በፍቅር ያስፋፅምልን
ወይኔ በሣቅ 🤣🤣🤣ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚
የኔ ወንድም በጣም ነው ያሳዘነኝ ወዴት ይሁን ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም የድግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ይባርካቹ
ተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ፆመ ነብያት
በሰላም በጤና አደረሳችሁ ፆሙን
የሰላም
የጤና
የፍቅር
የአድነት አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግንል ⛪️🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen enkune abero adarsen
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏😻
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
ክክክክ አቤት የቃል ተንኮል አድሰዬ ምርጥ ሰው ነህ አሰተዋይ ፍቅራችሁን ያብዛው እግዚአብሔር አምላክ
አዲስ ሚዛናዊ ነው የሆነው ታምራላችሁ ፍቅራቹ የዘላለም ይሁን❤❤❤❤❤❤👌👌
አረጋሽ እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
@@tube-bp7ew እሺ🙏🙏🙏
በደንብነዉ የሚያስደረገምዉ አለች ቃል 😂😂😂😂ምርጥ ቤተሰብ
እኔ በጣም ነዉ የምውዳቹ ሳያቹ እቀናለዉ እግዜያብሄር የጠብቃቹ
ሰርኬ በቅንነት ደምሪኝ
ወይኔ የአዲስ ሁኔታ እንባዬ ነው ያመጣው. ሲያሳዝን ተጨናነቀ
የምር ሐዲሰ አሳዘነኝ 😊እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ ፍቅር ይሆኑ ቤተሰብ
እነደማመር በቅንነት ፍቅርተ
ውይይይይ አዲስዬ አሳዘነኝ ማርያምን ሁላችንም አንደበታችን ክፉ ነገር ከመናገር እግዚአብሔር ይጠብቀን ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም
የኔ ወድቹ በጣም ታምራላችሁ እንኳን በሰላም መጣቹ 😄😄😄😄😄👍👍👍💔💔💔❤❤❤
በቅንነት ደምሩኝ
ወይኔ አዲዬ የኔ ምስኪን የኔ የዋህ እውነት ትዕግስትህ አለማድነቅ አይቻልም ይጨምርልህ አባቴ
ፍቅር ናችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ደስ ስትሉ
Omg እውነት እንዴት እንዳሳዘነኝ አዲስ እውነት በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ በሁለቱም መካከል ያደረከው ነገር ለማረጋጋት የሞከርከው አደነኩክ እውነት አንዳንዱ ወንዶች ለሚስቱ ወግኖ ወንድሙን ሊያስቀይም ይችላል ግን በጣም ከባድ ፕራንክ ነበር
ኤረ ቃል እና እዮባ አቤላ አልተቻላችሁም ተሳክቶላችዋል 🥰🥰
በጣም ደስ የሚል ፕራክ ነው ዋው አዲስ
እነደማመር እህቴ
ውይ እኔ እንደዚህ አይነት ፕራንክ በጣምነው የሚያሰጨንቀኝ ማለት ውንድምም ያውም የናተ ውንድማማችነት ዋው መመስትም ምርጥ ሚስት እና ለማን ይታገዛል አይከብድም
በፍቅር የተሞላ ቤተሠብ😍😍 ይባርካችሁ.አይለያችሁ🙏💕❤💓💞❤💓👍👍👍
አድስዬ ምስኪን እግዚአብሔር ይባርክህ ታድለክ ጎበዝ ነክ ፀጋዉን ያብዛልክ
የምወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ ፍቅራችሁ ብዝትትትትት ይበልላችሁ ትናፍቃላችሁ
ቃልዬ በሰላም ሁለት ታድርግሺ እማዬ