ሌባ የሰረከውን አምጣ አዲስ ሲሰርቅ ተያዘ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @txabyssinia1773
    @txabyssinia1773 ปีที่แล้ว +206

    ሚስቱን የሚንከባከብ ባል ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው የሚሰጠው ! ሴቶች እህቶቼ የሚንከባከብ እና የተባረከ ባል ፈጣሪ ባርኮ ይስጠን። አሜን!

  • @siammsiamm6051
    @siammsiamm6051 ปีที่แล้ว +91

    እኔ ሙስሊም ነኝ ሚስትክ ትክክለኛ አማኝ ናት ፈጣሪዋን የምትፈራ ምረጥ ሴት ናት ትግስቷን መልካም ስነመግባሯን ለሰወች ያላትን ክብር በጣም ነዉ የምወድላት ትግስት ከእሷ ተማረኩኝ ሀቀኝነቷ የኔ ቁንጅ❤❤❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ ደምሪኝ ስደት ሰልችቶኛል 😥

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛ

    • @siammsiamm6051
      @siammsiamm6051 ปีที่แล้ว +1

      @@tigitube3 እኔ እኮ ዩትብ አለጠቀምም ዉዶች የእናንተ ሰብሰክራይብ ግን አደረጋችሀልዉ

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว +1

      @@siammsiamm6051 እሺ ማማዬ የኔ ቅን ክበሪልን አንቺ ባትጠቀሚም ለኛ ይጠቅመናል 🙏

    • @yekesimohammed5887
      @yekesimohammed5887 ปีที่แล้ว +1

      ሰህ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว +457

    ፈጣሪ የተባረከና የተቀደሰ ትዳር ልጅ ይስጠን 🙏🤗አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg ปีที่แล้ว +180

    የኔ ውድ ቃል እወነትሽን ነው የሰው ሀቅ ከባድ ነው ወላሂ ሁላችንም የሰውን ሀቅ ጠባቂ ያረገን🙏🙏😍😍

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 ปีที่แล้ว +189

    በፈጣሪ እንደ አዲስ አይነቶችን እና እንደ ቃል አይነቶችን ያብዛልን ኢትዮጵያ ሀገሬ በፀና ታማለች ፈጣሪ አንተ ድረስላት

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว +4

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 ปีที่แล้ว +2

      @@tigitube3 ደምሬሻለሁ ውዴ በሰው ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን የራማው ገናና ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁናችሁ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @deebfam5137
      @deebfam5137 ปีที่แล้ว

      ​@@tigitube3ደመርኩሽ

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      @@deebfam5137 ክበሪልኝ እህታለሜ 🙏

    • @konjitkebede5538
      @konjitkebede5538 ปีที่แล้ว

      @@yeshiabebe6237 ከ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +133

    ቃልዬ የኔ ጨዋ ታማኝ ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ነው ያሣደገሽ 🙏ባባየን ያሣድግላችሑ መድሐኒአለም 🙏

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว +1

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😢

  • @hxhxudyd6598
    @hxhxudyd6598 ปีที่แล้ว +53

    እውነት ቃላት አጠረኝ ተባረኪ እመብርሀን ትጠብቃችሁ👍 😘😘😘😘😘😍😍😍💖💖💖💖

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😢

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 ปีที่แล้ว +71

    ክርስትና ይሄ ነዉ ቃልዬ ታማኝነትሽ በጣም ያስደስታል❤❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤❤❤

    • @Fanioro-ir3td
      @Fanioro-ir3td ปีที่แล้ว +1

      ​@@selamtube1319አንደማመር

  • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
    @ቤተሰብ-ቀ8ጐ ปีที่แล้ว +254

    ቅመሞቼ ክፉ አይክቹ አሜን ብሉ 🙄

  • @tigitube3
    @tigitube3 ปีที่แล้ว +384

    በስደት ያላችሁ እህቶቼ የኔ ከርታቶች የሚወዳችሁ የሚያስደስታችሁ ታማኝ ባል ይስጣችሁ

    • @betishaassefa8600
      @betishaassefa8600 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንን ያርብ

    • @tube2790
      @tube2790 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፫ተወዳጆች እንደማመር ኑ አብረን እንደግ🌹🌹🌹

    • @firehiwotzenabu8420
      @firehiwotzenabu8420 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @ሐይሚራያቲብ
      @ሐይሚራያቲብ ปีที่แล้ว

      አሜን❤😢

    • @tarytary495
      @tarytary495 ปีที่แล้ว

      amen ameb amen❤

  • @tube2790
    @tube2790 ปีที่แล้ว +70

    የቃልዬ አድናቂዎች👍👍👍👍

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 ปีที่แล้ว +40

    አንቴ ልዩ ባል አዲስ እግዚአብሔር ፍቅርን የእንዴ ጅረት ውሃ ያፍስሲ ቤበታችሁ አሜን ትልቅ ትምህርት ነው ፍቅርን መከባበር ያለ ቤተሰብ ኢትዮጵያዊ ተባረኩ

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 ปีที่แล้ว +54

    የኔቆንጆ ፊቷ ተቀየረ ምርጥ ጥንዶች ልጃቹሁን አላህያሳድግላቹሁ😍😍

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

  • @gshhghu4223
    @gshhghu4223 ปีที่แล้ว +14

    ዉይ ቃልዬና አዴሰ ሆዴን በሳቅ ገደላችሁት አሰናጋጂዋ ሰመጣ ምን እዳላት ሰምታችሁል ቃልዬ ሰጫት አላለም ሰልኩን እር ወይኔ😂😂😂 ወይ በሳቅ የሳቄ ምጭ እኮ ናችሁ ማሮቼ ዉድድድድድ ነዉ እማርጋችሁ የዉነት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በዉነት ባባንም እግዚአሔሄር አምላክ በጥበብ ያሳድግላችሁ አሰተዳደጉ ደሞ የኔ ንጉሰ ❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤💘💘💘💘💞💞💞💞💞💋💋💋💋❤❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 ปีที่แล้ว +26

    ውይ ቃል ቃል አጣሁልሽ ጎበዝ ሰፊ እጀራይስጣችሁ በራሳችሁ ቀጥይበት ባልም ሆነ ሚስትም ከነዝህ ተማሩ በጣም አስተማሪነው ። ባል መጥፎ ቢሆን ሚስት 👍 ሚስት መጥፎ ቢኮን ባል እደቃል መሆን አለባት 👍👍👍👍

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว +1

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😢

  • @gghxbvzh8160
    @gghxbvzh8160 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ሴት ወላሂ በጣም ተመስጨ ነበር የሰማሁት እማየ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ኮሜቴ ከደርሳች በጣም ነው እምወዳችሁ ወላሂ ❤❤

  • @lulutube311
    @lulutube311 ปีที่แล้ว +28

    የመዳም ቅመሞች ለኛ ያለነው እኛ ነን እና ሁሌዬም ጠካራ መሆን አለብን በያዳዱ ነገር በራሳችን የምንተማመን ጠካራ መሆን አለብን ጠካሮች ነን ነገም ይቀጥላል ጥንካሬው

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😢

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 ปีที่แล้ว +65

    የኔ ጀግና ሴት ኮራውብሽ ቃልዬ እውነት እመቤቴ በንፁ ገንዘብሽ ያኑርልኝ❤❤❤❤❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว +2

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 ปีที่แล้ว +5

    ማሪያምን እውነተኛ ክርስቲያን ቃሉን የኖረሽ ጅግና❤❤❤

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ ปีที่แล้ว +34

    ቃል የኔማር የኔቆጆ የምርምርጥሴት የሰውሀቅ ምንም አይጠቅም የኔቆጆ ጀግናሴትነሸ

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
    @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ ปีที่แล้ว +9

    ቃልዬ የኔ ውድ እውነትሽን ነው የሰው ሀቅ ይዞህ ነው የሚጠፈው ጭዋ ያሳደገሽ እንደአዲስ አይነት ባል ለሁላችንም ይስጠን የፍቅር ትምሳሌት በጣም ነው የምወዳቹህ ሰላማቹህ ይብዛ❤❤❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 ปีที่แล้ว

      ውዴ ለኔም ቻናል ቤተሰብ እንሁን?? እ?

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 ปีที่แล้ว +29

    ስታምሩ ለእኛማ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን ከስደት መልስ አሜን በሉ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛ

    • @SomliSomli-zx4qs
      @SomliSomli-zx4qs ปีที่แล้ว +1

      አሜን አአሜን😮😮😢

    • @SomliSomli-zx4qs
      @SomliSomli-zx4qs ปีที่แล้ว +1

      ​@@FATLMAJEMAL😢😅😅

    • @s.b8187
      @s.b8187 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

    • @mekyim2425
      @mekyim2425 ปีที่แล้ว +1

      abo lenem felgilgn

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 ปีที่แล้ว +14

    ዉይ ፍቅራችሁ ደስ ሲል በማርያም 😢❤❤❤የኔዉዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ከርታታ እውነት እኔ ቃልዬን ስታሰቃዩዋት ማየት ያመኛል እኔ ልሳቀቅልሽ ስጦታው ይገባታል 💙

  • @tigitube3
    @tigitube3 ปีที่แล้ว +67

    እንደዚህ ስረአት ያለው ቪዲዮ ስሩልን እግዚአብሔር ያክብርህ ሚስትህን ስለምታከብር

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ ปีที่แล้ว +20

    የኔ ውዶች በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በስደት ያላችሁ እህቶች እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱ ይስጣችሁ

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ልባም የእግዚአብሔር ሴት ትክክል ሌሎች ከዚህ ብዙ እንማራለን ባል የራሱ ያልሆነ ነገርን በስራው ደሀ እስለቅሶ ገንዘብ ንብረት ይዞ ሲመጣ እንዲህ ሀይ ማለት ይገባል ቃል እንደስምሽ ሀቀኛ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረብሽ እጅግ መልካም ሴት

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube ปีที่แล้ว +8

    ቃልየ ታማኝነሽ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እኔ የሆኑ ክርስቲያን ጎረቤቶች ነበሩኝ የሆኑ አጭበርባሪ የሌባ አይነደረቅ እናም በቃ ምንም ፈጣሪያቸዉን አይፈሩ እልነበረ እናም አችንና ሁለት ጓደኞቸን ሳይ ለካስ ታማኝም አለ እላለሁ አላህ ይጨምርላችሁ ለአጭበርባሪወችም ልቦና ይስጣቸዉ

    • @Amharavkjgg
      @Amharavkjgg ปีที่แล้ว +1

      ወሬ ክርስቲኖች ትላለች እንዴ ክርስትና በእናንተ አይነት ሰው አይገለፅም እራስሽን እንደ ፆድቅ ትቆጥሪያለሽ እንዴ ደፋር

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว +3

      ማጭበርበርም ሆነ መታመን በእምነት አይደለም የሙስሊም ሌባ ሞልቷል የክርስቲያንም አለ ሁሉን ነገር ከሀይማኖት ጋር አታገናኙት

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 ปีที่แล้ว +2

      ማጭበርበር ሀይማኖት አለውዴ እናቴ እንደዛማ ካልን መርካቶ ብዙ ሀቀኛ ሚሊየን እየማለ የሚዘርፍ አለኮ ኸረ አንዳንድ ሰዎች እራሳሁን ክንፍ አለን አላቹ።ማንም ንጹህ ቢኖር ተነሰቶ ይውገራት

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 ปีที่แล้ว

      ለሚዘርፋን ነጋዴዎች ፈጣሪ ልቦና ይሰጠቸው

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 ปีที่แล้ว

      Negade leba neew

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 ปีที่แล้ว +22

    ውይ ፍቅራችሁ ደስ ሲል በማርያም😢❤❤❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ❤

  • @saras6084
    @saras6084 ปีที่แล้ว +2

    ቃልየዋ የኔ የዋህ አድስ የስራህን ብድር አለብሽ በእዉነት ፈጣሪ ከዚህም በላይ ፀጋዉን ፍቅሩን በረከቱን ያድላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማር ቃሊ እስከዛሬ ብዙ ፖራክ ስከታተላችሁ ኖሬያለሁ በጨዋታችሁ ላይ መሀላ ስትምል ሰምቼ አላውቅም ነበር አሁን ግን ያለማመኗ ብዛት እስኪ ማርያምን በል ስትል ሰማሁ ሁሊዬም የምር ስትል ደስ ትለኛለች የኔ ማር እዳው ትለያለሽኮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ቃልዬ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሴት፣ሚስት።ነሽ በዚህዉ ቀጥይ❤❤❤❤ እኔ ራሱ ደንግጫለዉ አድስ አላየሁም ሲል😂😂😂😂😂😂

  • @ttyy6198
    @ttyy6198 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ደስ ይላን በውነት እደዚህ አይነት ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን❤❤❤❤❤🎉🎉
    ቃልየ የኔ ምስኪን አሳዘንሽኝ😂😂

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ ስደት ሰልችቶኛል 😥

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛላችሁ ቃልዬ ፈጣሪ በእምነትሽ ያፅናሽ ጀግና ነሽ አርአያ ነሽ አሸንፈሻል

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ ስደት ሰልችቶኛል 😥

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ ปีที่แล้ว +46

    የኔ ውዶች ደስስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ስወዳችሁ❤ ባባየን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

  • @lulutube311
    @lulutube311 ปีที่แล้ว +16

    ቃልዬ አድናቂሺ ነኚ የሰው ገዘብ ወዳድ በዝቷል ሀገራችን ሠርቶ ተማግኘት ሠርቆ ማግኘት የበለጠበት ትውልድ በዝቷል😢

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😪

    • @rakuae7634
      @rakuae7634 ปีที่แล้ว

      ​@@tigitube3 እሺ በሪቺ

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 ปีที่แล้ว +7

    የእውነት የምትገርሙ ጥንዶች ናችሁ ስታስቀኑ በቃ ባል ማለት ይሄ ነው ቃልዬ ይገባሻል የኔ መልካም ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 ปีที่แล้ว +6

    የሰዉ እቃ መጥፊያ ነዉ ሚሆንህ👌ቃልዬ የእዉነት ቃል የለኝም የኔ ዉድ❤❤

  • @hanawerku
    @hanawerku ปีที่แล้ว +12

    ቃልየ ለምነትሽ ታማኝ በጣም ታማኝ ቤተሰብ ያሳደገሽ ጭዋ ሲት ነሽ እስቴ የቃልየ ታማኝነት ያደሰታችሁ

  • @hgfdtfff5558
    @hgfdtfff5558 ปีที่แล้ว +12

    ልጅ አስተዳደግ ይልሃል እደቃልዬ እናትና አባት😢💋💋💋❤💋💋ተባረኪ❤❤የኔ ጨዋ❤

  • @seidtubee
    @seidtubee ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጎበዝናት የምር ዋው ሳላደቃት አላልፍም ትግስቶ እራሱ

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😪

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +13

    አሰላሙ አለይኩም👉ብዙ ሰዉ ስታዉቅ
    ብዙ ነገር ትማርበታለህ
    አንዱ ፍቅር ያስተምራል
    አንዱ ደግም ጥላቻን ያስተምራል ሌላኛዉ ደግሞ
    ጭካኔን ያስተምራል ግን ሁሉንም ትማርበታለህ ።ፕሮባይል ተጭናቹ ግቡ 🌹🌹

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

  • @iridjjdjjs5592
    @iridjjdjjs5592 ปีที่แล้ว +17

    የሰው ብር እየሰረቁ ለጤና የኔ ውድ ቃልየ😂

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ ቃልየ በትክክል የሰው ገንዘብ አይጠቅምም

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 ปีที่แล้ว +9

    እውነትሽን ነው ቃል የሰው ሀቅ ከባድ ነው❤❤❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😪

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ልቧ ቀጥ አለማለቱ እኔማ ሽንቴ ሊያመልጠኝ ነበር 😂😂😂😂😂

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😢

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 ปีที่แล้ว +7

    Wawwwww you are absolutely super brilliant and very honest couples. So I have to say just keep up both of you honour and honesty.

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 ปีที่แล้ว +1

    ቃልየ የኔ ቆንጆ ተባራኪ ልክነሽ የሰው ሀቅ ጥሩ አይደለም ልጃችሁ በጥበብ ይደግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @TedrosGirmay-m5c
    @TedrosGirmay-m5c ปีที่แล้ว +3

    እውነት እላችዋሎህ በዚ ዘመን እንደ ቃልየ የመሰለች ጭዋ ፈጣሪዋን የምትፈራ ሃገራችን ያብዛልን አሜን

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😪

  • @የማርያምልጁነኝባለማህተብ
    @የማርያምልጁነኝባለማህተብ ปีที่แล้ว +2

    ቃልየ የኔ ዉድ የሰዉ ገንዘብ ተገኝቶም አይጠቅም እንኳን ተሰርቆ ሞቸ አድራታለሁ እንጂ የሰዉ ገንዘብ አልሻም

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 ปีที่แล้ว +4

    ቃሊዬ ፍቅር በጣም ነዉ ምዉድሽ ስነ ሰአትሽ አድስ የኔ አስተዋይ አላህ ይጣቢቃቹዉ❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😢

    • @munesamuna9787
      @munesamuna9787 ปีที่แล้ว

      @@tigitube3 አደራኩሽ ዉዴ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነሽ እውነት ቃልዬ አደነኩሽ የኔ ዉድ አንዳንዱ ቢሆን ወድቆ ነው ያገኘሀው ብሎ ይዞ ለመሄድ ይጥራል የሚገርም ስብህና እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ አዲስ ዛሬ ፕራንኩ ተሳክቶልሃል 🙏🥰

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 ปีที่แล้ว +14

    ግፍህ እኮ ዉይ ቃልየ የኔ ፍቅ😢❤❤❤እኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

  • @mihiretabiye9463
    @mihiretabiye9463 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ደግሞ 1ወር ብንበላለጥ ይመስለኛ ተከታትለን ነው የወለድነው

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 ปีที่แล้ว +3

    የቃልየ ፊት ልውጥጥ ሲል እደት እዳሳዘነችኝ በዝሁ አጋጣሚ ሳላደቅሺ አላልፍም የስው ገዘብ ያው የስው ነው አላህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤❤❤

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 ปีที่แล้ว

    በእውነት ከባድ ነው እውነቷን ነው የሰው ሃቅ ይከብዳል ያለፉበት ነገር ብላ ነው ኧረ ቃልዬየኔ ምስጊን የሰው ብር እየሰረቁ ለጤና አለች ክክክክ ጀግና ነሽ ቃልዬበእውነት አድናቂሽነኝ እኔ ልሸማቀቅልሽ የኔ ውድእህት

  • @sadiabebeabebe3653
    @sadiabebeabebe3653 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ቃልዬ ትለያለሽ ዬኔ ኩሩ እደት እዳሣዘሽኝ ሥቅቅቅ አለሽ የኔውድ በተረፈ እግዚ አብሄር በደሥታ ያኑራችሁ ባባዬም እድግ ይበላለችሁ ሥወዳችሁ 🙏🙏❤❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

    • @ketemahailu
      @ketemahailu ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 ปีที่แล้ว +1

    ምናለበት ሁላችንም እንደናንተ እንደቃልየ ታማኝ ያድርገን ታማኝ ብንሁን ሊባ ባልነበር ተባረኩልኝ አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ እውነት መጥፍያ ነው የሚሆንክ የሰው ነገር

  • @zahraalghamdi
    @zahraalghamdi ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ ነው እኛ ፈታ የሚያደርገንጂ የበቀደሙን አይነት ቪዲዮ እዳትደግሙት❤❤❤❤

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx ปีที่แล้ว +6

    ❤❤❤❤❤ዋው ማር ነሽ እኮ ቃል የ የሴቶች ዓሪያ ካንች ቡዙ ትምህርትን ተማርኩኝ❤❤❤❤❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

    • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
      @FkriAemlakeysAelewoHelefa ปีที่แล้ว

      የምክክር ነዉ ኣንቺ ሞኞ

  • @YohanaAlemshet
    @YohanaAlemshet ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይይይይ እኔ ልሳቀቅ የኔ ማር ........የኔ ሀቀኛ መድሀኒያለም ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq ปีที่แล้ว +7

    _በጣም ነዉ ምወዳችሁ ኣዲስዬ&ቃልዬ❤️😍 እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹ ይባርክ🥰🥰_

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ሎተሪ የሰዎች ገንዘብ እጂ በልፊት የተገኘ የራስ ሀቅ አይደለም ለዛነው በኢስላም የማይፈቀደው❤
    ጎበዝ ቃል❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye ปีที่แล้ว +5

    ዎይኔ ቃልዬ በጣም ነው የደነገጠችሁ 💔🥺🥰🥰እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏🙏❤️❤️

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😢

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ባለ ትዳሮች ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችውንም ከዚ በላይ ያሳምርላችው ታምራላችው

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 ปีที่แล้ว +8

    ልክነው የሰው ሀቅ የቃስያመጣልእና በራስ ጥሮ ማገኘት ትልቅነገርነው ሰላምፍቅር ለእምየ ሀገራችን ፍትህ ለተገፉ ህዝቦቻችን

  • @Ali-u4j7u
    @Ali-u4j7u ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፍቅራቺዉን ይጨምርላቺዉ በጣም ልዩ ናቺዉ ቃልየ የኔ የዋህ ትክክለኛ ክርስቲያን

  • @zየበረ
    @zየበረ ปีที่แล้ว +3

    ቃልየ የእዉነት በጣም ጥሩ ሴት ነሽ አላህ የጨምርልሽ

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😢

  • @አሰኒተዋህዶ
    @አሰኒተዋህዶ ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ቃልዬ ዉይይይ አሸማቀቃት እኮ😥
    ጥሩ ትምህረት ነዉ አድስ ተባርኩ ልጃችሁንም ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላችሁ🙏❣️

  • @samritube5541
    @samritube5541 ปีที่แล้ว +17

    አድስና ቃል ስውዳችሁ❤ የምተወዳቸው👍

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ብሆን ጠዬ ነበር ምሮጠው 😂😂😂 ቃልዬ በድርሽን እንደምትመልሺ ተስፋ አረጋለው ❤ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላቹ🙏

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص ปีที่แล้ว +3

    ቃልየ የኔ ጨዋ ሴት የእውት በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ አምላክ ዘመናችሁ ሁሉ የፍቅር የደስታ ያርግላችሁ ❤❤❤❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ ስደት ሰልችቶኛል 😥

    • @سبحانالله-ط4م5ص
      @سبحانالله-ط4م5ص ปีที่แล้ว

      @@tigitube3 እሽ አይዞሽ በርቺ ሁሉም ያልፋል እህቴ የስደተኞች አምላክ እግዝአብሄር አይጥለንም

  • @witnessgirma6483
    @witnessgirma6483 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እንቁ ጨዋ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ።ምርጥ ሚስት ለፈጣሪዋም ለባልዋና ሀሠወች ታማኝ ሚስት ነው ያገባከው❤❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +4

    በስደት ያላችሁ እህቶቼ ፍቅር ፣ደስት መተሳሰብ የሞላበት እና የተደላደለ ትዳር ይስጣችሁ እህቶቸ ውለዱ ውለዱክበዱ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 ปีที่แล้ว

    በሰመአብ እንደ ሌብነት የምጠላው የለም እኔም ጥሎብኝ አልወድም ከምስርቅ ብሞት እመርጣለሁ የሠው ገንዘብ እኮ ይዞ ነው የሚጠፋው ያለፋነበት ለማን አይጠቅምም ቃልዬ የኔ መልካም ጎበዝ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው እኔ መጀመሪያም አድስ ይሄን እንደማታደርግ አምንበታለሁ ቀጥሉበት😍🥰 love you more 😍🥰

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 ปีที่แล้ว +12

    የምታምሩ ጥንዶች ናቹ አላህ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹ❤❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😪

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የሰው ነገር መጥፊያ ነው ሚሆነነው ተባሪኪ ቃል።

  • @-4587
    @-4587 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ ቃልየ ርጋታሽ ደስ ስትየ እንዳቺ ረጋ ያልኩ ሰው ያርገኝ❤

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 ปีที่แล้ว

      እኔንም

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😢

    • @shewitmedia
      @shewitmedia ปีที่แล้ว

      አሜንወይኒቾ❤

    • @-4587
      @-4587 ปีที่แล้ว

      @@shewitmedia ሸዊተይ ማዓረይ ንስኪ ዳኣ ርግዕቲ ርጌኦ እንድክ❤

    • @shewitmedia
      @shewitmedia ปีที่แล้ว

      @@-4587 አረብማርያምኪ ኣነስ ርግዕቲ ክክክ ኣይተስሕቅኒስከ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 ปีที่แล้ว +1

    አይ እግዚአብሄርየ እንደአዲስ አይነት ባሎች ይብዙልን ቃልየ እግዚአብሄር ሲፈጥርሽ ታደይ ብሎነው እስክመጨረሻውፍቅራችሁ እስከምትጃጁ ድረስ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 ปีที่แล้ว +10

    የኔዉድ መልሳ ሰጠችው አድር አዲስ መልስህ ስጣት የምትሉ በላይክ

  • @weyni7527
    @weyni7527 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ንፁህ የእግዚአብሔር ሰው ቃልየ ራሴን እንዳይ አደረግሽኝ የምር የሰው ሀቅ የሰው ነው 🎉🎉🎉😂❤❤❤😊

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ የኔ ጨዋ ትክክል ብለሻል ሁሉም እንዳቺ ቢሆን

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😢

  • @ሪች1
    @ሪች1 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እዴት እዳሳቃቹኝ ወይ ቃልዬ የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወዳቹ ወይ ትግስቷ ቃልዬ የምር አሳዘነችኝ እባዬ መጣ የምር

  • @GizeTube5500
    @GizeTube5500 ปีที่แล้ว +3

    አዲስ የሌባ አክት አላሳየህም ግን ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል እኔም ነበርኩ በእለቱ ሰኩሪቴ ላይ ነበርኩ ስትወጡ አይቻችሗለዉ ሆቴላችንን ስለተጠቀማችሑ እናመሰግናለን

    • @christinatube760
      @christinatube760 ปีที่แล้ว

      ውዴ ለኔም ቻናል ቤተሰብ እንሁን?? እ?

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 ปีที่แล้ว +1

    የምወዳቹሁ በእዉነት ፍቅራቹ ያስቀናል ልዑል እግዚአብሔር ብዝት ያድረግላችሁ❤❤❤❤ አዲስዬ እና ቃልዬ በእዉነት በጣም ደስ ትላላችዉ ❤❤❤❤ቃልዬ የሰዉ ወርቅ አያድምቅ እዉነትዋ ነዉ አይስፈልግም የሰዉ ንብረት😂😂😂😂 ጥሩ ትምህት ነዉ ሚስትወችዬ ባላቹ ሰርቆ ስያመጣ አትቀበሉ 😂😂😂😂😂😂

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 ปีที่แล้ว +3

    ምርጦች ናችህ አዲስና ቃል በቃ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቹህ እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጥብቃችህ ❤❤🙏🙏🙏

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ዉብ ሴት ነሽ ትክክል ብለሻል የሰዉ ገንዘብ አይጠቅምም እኔ እራሱ ተሳቀቅሁ ፕራንክ መሆኑን እያወኩት
    ብቻ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርጦች😍😍

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ውድ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ ተባረኪ ጤናሽን ይስጥሽ ፡ክበሪልኝ፡ኑሪልኝ፡ሴት የላከው ወንድ ጅብ አይፈራም የሚባል ተረት አለ አንች ግን መካሪ፡አስተዋይ፡ደግ፡ሩህሩህ፡ ኖነሽ ቀጥይበት ደግነቱን❤❤❤❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว +1

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

    • @Lidet-pi1nb
      @Lidet-pi1nb ปีที่แล้ว

      ጅብ 😂😂😂😂😂 ሞት አይፈራምነው

    • @Mekdes-yq8mh
      @Mekdes-yq8mh ปีที่แล้ว

      ቃልየ ስወድሽ ተባረኪ

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ቃልዬ ሴት ልጅ እኮ እንካን ተሰታትመልሳ ልትሰጠው ቀርቶ ለስራ ለራሱ ሲገዛ ታኮርፋለች መልሳ አትሰጠውም እግዚአብሔር ከአይፎን በላይ ሌላ ነገር ይስጥሽ ተባረኪ

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
    @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅ ሞትሁ ስጫት አላለም ወይኔ ቃልዬ የኔ ምስኪን😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤👌

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 ปีที่แล้ว

    የእዉነት ቃልዬ የኔ ትሁት ጐበዝ ነሽ በረቺ አዲስ የተባረከ ሴት ነወ የሰጠሕ ፈጣሪ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እምነታችሁን እስከመጨረሸው ያዝልቃው አዲስ እና ቃልዬ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እውነት ነው የሰው ሃቅ ይዞ ነው የሚጠፋ

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😪

  • @sisay27badechi17
    @sisay27badechi17 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ቃልዬ ስታሳዝን አዲ በጣም ተሳክቶልሀል ይህ ነው ታማኝነት ታምራላቹ

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😢

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart ปีที่แล้ว +6

    ልባም ሴት ማን ላገኛት ይችላል h
    ከየት ትገኛለች እርስዋን የፈጠረው ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ሁሉም ሰው የተፈጠረው በእግዚአብሔር ነገር ግን በዚ ዘመን እንዴ አንቺ መልካም ሴት አላየውም ❤ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይጠበቅ እወዳቸዋለሁ ሙሉ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን😢😢

  • @אלשדיידמוז
    @אלשדיידמוז ปีที่แล้ว

    እውነት ቃልየ ደሰ ሰትይ የእግዜብሔር ሰው ነሸ ሰውድሸ እግዜብሔርርጀም እድሜ ይሰጣችሁ ❤❤❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ ስደት ሰልችቶኛል 😥

  • @liwamk8909
    @liwamk8909 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው ምወዳችሁ ❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏽

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ የኔውድ ስወድሽ እኮ እኳን ደስአለሽ ❤❤❤❤❤❤❤ አዲስ የስራህን ይስጥህ ቃልዬ እዳለቂው በፕራኳ ተከተይው

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha ปีที่แล้ว +5

    እኔ ራሱ የዉሸት መሆኑን አዉቄ እዴት እደደነገጥኩኝ በቃ የኡነት እስከሚመስለኝ ድረስ

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😢

  • @hashim7147
    @hashim7147 ปีที่แล้ว +2

    ቃልየ ኩሩ ኢትዮጵያዊት እውነት ቃልየለኝም ልገልፅሽ እወድሻለሁ የሰውሀቅ ከሆነ ምንምይሁን ያው የሰውነው አድዬ እዳተባልየለም

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ የሰዉ ሀገር ሰለቸኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😢