(ለትውስታ) ጦቢያ በፕ/ር መስፍን ቤት - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • ጦቢያ በፕ/ር መስፍን ቤት - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ
    Tobiya Poetic Jazz - Enqutatash at Prof. Mesfin Weldemariam House
    #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 131

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 ปีที่แล้ว +9

    የኢትዮያዊነት ምልክት ፕሮፌሰር መስፍን
    ነፍስዎትን በገነት ያኑርልን

  • @helenaki18
    @helenaki18 3 ปีที่แล้ว +16

    R.I.P Professor Mesfin 🙏 much respect Eritrean daughter ❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +30

    እድለኞች ናችሁ በህይወት እያሉ ሄዳችሁ ማየታችሁ?? ፕ/ር መስፍን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን🙏🏾🖤😭

  • @kassalisa746
    @kassalisa746 3 ปีที่แล้ว +2

    Nebs ymar Professor Mesfn . Srawot, mkrot, tmrtowt en melkam srawot lezelalem ynoral ,Ethiopia atresawotm 💚💛❤

  • @bethelhailemariam8806
    @bethelhailemariam8806 3 ปีที่แล้ว +14

    What a great loss for my beloved country and genuine Ethiopians😭😭😭😭😭😭
    R.I.P.😭😭😭

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 3 ปีที่แล้ว +12

    ነፍስዎን በገነት ያርግልን አባታችን

  • @konjolukcy5654
    @konjolukcy5654 3 ปีที่แล้ว +7

    Amen amen amen

  • @user-oi4rb7fx2f
    @user-oi4rb7fx2f 3 ปีที่แล้ว +13

    ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነው ያጣችው !!!💚💛❤️

  • @Ethio20245
    @Ethio20245 3 ปีที่แล้ว +26

    ዛሬ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው አጣሽ!!ልብ ሰባሪ ዜና እረፍት ነው!!😭😭
    ውዱ አባታችን፣ የእውነተኛ ኢትዬጵያውያን ኩራት ነፍስዎን በአፀደ ገነት ያኑርልን! ቤተሰቦቻችዎንም አብዝቶ መፅናናቱን ይስጥልን!
    ይብላኝልን ለእኛ እርስ በርሳችን ስንጠላለፉ እራሳችን ፈርሰን አገራችንን ለማፍረስ እንቅልፍ አጥተን እድሜያችንን ለምንፈጀው እንጂ እርሶ በሰሩት አኩሪ ስራ እና የአቋም ፅናትዎ በአገር ወዳድ ኢትዮጵያን ልብ ውስጥ ለዘላለም ነዋሪ ነዎት!!!

  • @temesgenassaye1447
    @temesgenassaye1447 3 ปีที่แล้ว +8

    i love profeser mesifn woldemariam. i promise to my self to read all professor mesfns book

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮፎስር መስፍን 18 ቀን ነበር የቀራቸው ለማረፍ የኔ አባት የኔ ሀገር ወዳድ የኛ ጀግና በጣም ነው ሌቤ የተሰበረው እድለኛ ናቸው አብረው ያሳለፉት እግዚአብሔር ይስጣችሁ የአባታችንም ነፍስ በደጋጎች አባቾች በአብርሃምና በይሳቅ አጠገብ ያሳርፍልን:: የኔ እመቤት ምስራቅ በጣም ታድለሻል ለመጨረሻ ሰዓት አብረሽ ማሳለፍሽ ዋው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን ለታላቁ ፕርፌሰር መሥፍን ወልደማርያም ምርቃት ። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን። ቲቪ ወርልድ ትልቅ ምሥጋና ይድረሳችሁ ።መልካም ዐዲስ ዐመት ይሁንላችሁ ።

  • @felekefeleke2211
    @felekefeleke2211 3 ปีที่แล้ว +20

    ኢትዮጵያውያን መካሪ ሽማግሌ ተቆጭ ሀቀኛ ተቆርቋሪ ታጋይ አባትና ወንድም ዜጋችን አጣንነብስ ነብስ ይማር

  • @amanueltmuhzun8653
    @amanueltmuhzun8653 3 ปีที่แล้ว +2

    May the courageous soul of Prof Mesfin Woldemariam Rest In Peace. He preached enthusiastically for unity and progress to the whole of Ethiopia.

  • @tsigegizaw1705
    @tsigegizaw1705 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የኢትዮጵያ ትልቅ ስው አታለች እግዚአብሔር ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርል

  • @megenudegeneh2477
    @megenudegeneh2477 3 ปีที่แล้ว +1

    ምሥራቅ እምዬ ኢትዮጵያን በአንቺ እመስላታለሁ !
    ደግሞም በእግዚአብሔር እርዳታና በጥረታችን ኢትዮጵያን እንመልሣታለን
    በርቺ አይዞሽ

  • @flipflop524
    @flipflop524 3 ปีที่แล้ว +2

    "አንተም ቢስሚላሂ በል እኔም በስመ አብ ልበል" ታላቅ ሠው ነፍስ ይማር

  • @wasiebimrew5395
    @wasiebimrew5395 3 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስ ይማር ፕሮፌሰር አረፉ እንጅ አልሞቱም ምክንያቱም ለሐገር ብዙ ሰርተዋል

  • @azebkifle4714
    @azebkifle4714 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ይገርማል የመጨረሻው የእኝህ ታላቅ አባት የስንብት አዲስ አመት አብራችሁ በማሳለፋችሁ በጣም እድለኞች ናችሁ። ሲታዩ ፍፁም ጤናማ እና ጠንካራ ይመስሉ ነበር በጣም ያሳዝናል። ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን። በመልካም ስራቸው ትውልድ ሁሌ ሲዘክራቸው ይኖልራል። እኔ ገና ከአሁኑ ናፍቀውኛል።

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 3 ปีที่แล้ว +1

    RIP Prof. Mesfin You are Bigger than Big to show for the people how we were with muslim Thank you God Bless your soul and give you heaven!!

  • @ruthkebede4159
    @ruthkebede4159 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher Amlak Nebsachewn be kidusan ategeb yasarifew Amen

  • @alemayehugemechu1147
    @alemayehugemechu1147 3 ปีที่แล้ว +21

    he was the founder of human right ESEMEGU and activist of/for democracy in Ethiopia in all time

  • @AdventureEthio1
    @AdventureEthio1 3 ปีที่แล้ว +3

    R.I.P professor! We all learned a lot from him. He will be missed! A genuine icon of our time...! His legacy will be remaining with the coming generation R.I.P his soul

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 ปีที่แล้ว +10

    ነፍስ የማርልን

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 3 ปีที่แล้ว +3

    ቅስም ሰባሪ ከባድ ዜና እረፍት እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በዐፀደ ገነት ያኑርልን
    እውነትም እግዚአብሔር ሆይ ኢትዯዺያን ጠብቃት ህዙቦቿን ልቦና ስጠን አተው ድረስልን

  • @arayaferede1298
    @arayaferede1298 3 ปีที่แล้ว +10

    ነብስ ይማር

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 3 ปีที่แล้ว +1

    በእኔ እድሜ እንኳን በኢትዮጵያ ችን የነበረው የአብሮነት የፍቅር የመተሳሰቡን ነገር ሳስበው እጅግ ልቤ በሀዘን ይመታል
    በዚያን ጊዜ በሬ በስድሳ እና ሰባ ብር እየተገዛ ቅርጫ ይከፋፈል ነበር አይ ጊዜ እግዚአብሔር አሁንም ኢትዮጵያን ይጠብቅልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን አሜን።

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት: ለእውነት: ኖረው: ያለፉት
    ፕሮፌስር: መስፍን: የመጨረሻ
    መጽሐፍ "ዛሬም እንደ ትናንት"
    እናም: በሁሉም: ኢትዮጵያን: ልቦና
    ዛሬም እንደ ትናንትና ይኖራሉ::

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha6277 3 ปีที่แล้ว +2

    ነፍሳቸውን በገነት ያድርግልን ልውል ሕግዛብሄር

  • @ex5261
    @ex5261 3 ปีที่แล้ว +3

    ከሞመታቸው በፌት ይህን ቃለመጠይቅ በማቅፘባችሁ በጥም ደስ ይለል

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว +4

    Abye Mesfine 😭💔Yeberhamu Selase Nefsone Bastde Arayam Yasareflen """"""""🙏🏾🙏🏾🙏🏾"""""""""
    R 💐💐 I 💐💐P 💐💐
    You are genuine Person
    With Ethiopianizm !
    We Gonna miss you 😘

  • @yimerkmekonnen1287
    @yimerkmekonnen1287 3 ปีที่แล้ว +43

    ይሄኔ የማይረባ ሀሜት ወሬ ቢሆን ኖሮ 100 ሺ ሰው ያየው ነበር።

    • @ethiopiahagre3502
      @ethiopiahagre3502 3 ปีที่แล้ว +1

      ውነት ነው

    • @mengistutilahun6000
      @mengistutilahun6000 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰይጣን እኮ ነው እየተጫወተብን ያለው። ጥሩ ነገር አስጠላን። እግዚወ ያስብላል

    • @tameruzegeye3666
      @tameruzegeye3666 3 ปีที่แล้ว +3

      ወንድሜ በጣም ያሣዝናል ምክር የሚሰጥ እና ጠቃሚ ነገር በኢትየጵያዊያን ዘንድ አይወደድም! ሀሜትና ስደብ ነው የሚወደው ይህ ትልቅ ዝቅጠት ነው

  • @mulugetaassefa
    @mulugetaassefa 3 ปีที่แล้ว

    Mirkatiwon yikebelilin.Amen.Nefs yimarlin abatachin Hailemariam.yihn melkam mastawesha yakoyachihulnin enameseg'nalen.ahun talak waga alew.

  • @caterinabettioni9667
    @caterinabettioni9667 3 ปีที่แล้ว +2

    They are all Legends there is history to be learned I hope this video will be a teaching tools love & pace 👏🏽👏🏽👍🏽❤️

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም ያስዝናል ፕሮፍ የኢትዮጵያን መጨረሻ ሳያዩ ምነው ትተውን ሾለኩ ማን ይቆርቆርላት እንግዲህ
    እርስዎስ ሩጫዎን ጨርሰው በሰላም ሄዱ ለእኛ ይብላኝ እንጂ:: ነፍስዎን በገነት ያኑራት::

  • @mheritneguisse2093
    @mheritneguisse2093 3 ปีที่แล้ว +1

    እድለኛ ነሽ እኚህን ትልቅ ኢትዮጵያዊ የአገር ቅርስ የሆኑትን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም በዚህ መልኩ አብረሽ በማሳለፍሽ ተባረኪ

  • @saragirma3927
    @saragirma3927 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen 🙏🏼 Rip professor 😭😭😭😭😭😭

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 3 ปีที่แล้ว

    የአባታችንን ነፍስ ይማር

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 3 ปีที่แล้ว +13

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ

  • @bethlehemeyob7495
    @bethlehemeyob7495 3 ปีที่แล้ว +3

    R. I. P what a great Man!!!!

  • @samsonabuye1031
    @samsonabuye1031 3 ปีที่แล้ว +8

    ታላቅ ሰው ፕሮፈሰር ወልደየስ ነብስ ይማር

  • @dbded7599
    @dbded7599 3 ปีที่แล้ว +2

    we lost our legnd . RIP professor Mesfen

  • @temamahmed7609
    @temamahmed7609 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopia 1st

  • @senaybezena8238
    @senaybezena8238 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ አድባር
    ነፍስ ይማር
    ክቡር ፕሮፌሰር

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባት የኔ ሐያት የምትወዷት ሐገርሖትን በቃልሖት ይሑንልን ይሰማልን ኦኦኦ እንወድሐለን ታቃለሕ ነፍስ በገነት ለእናት ሐገሬ ልጅ

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t 3 ปีที่แล้ว

    እርቀት ጠብቁ ትልልቅ አባቶቻችን እናቶቻችንን እንጠብቅ መድሀኒት እስከሚገኝ ከራሻ ።

  • @reahaldemble2659
    @reahaldemble2659 3 ปีที่แล้ว +1

    Nebis yimar🙏
    Enante gin meteyekachu melkam hono sale bezih becorona seat mask satadergu himemtegna sew bet megbatachu betam betam sihitet new bezih lay beoxgyn yemitenefisu endet atitenekekum esachew wichi aywetum coronan sew new yametabachew betam yasazinal ahunim leleloch tetenkeku.

  • @ashenafiengda8989
    @ashenafiengda8989 3 ปีที่แล้ว +31

    ነብስ ይማር ፕሮፌሰር መስፍን : ላመኑበት አላማ በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንዴት መታገል እንደሚቻል ያስተማሩ ሙህር: ወንድም ወንድሙን ካላረደ ወይም ካልገደለ የታገሉ ለማይመስላቸው ሙህራን ከፕሮፌሰር ትምህርት ቢወስዱ እላለሁ::🟩🟨🟥☮️🙏🏾

  • @memeereda9411
    @memeereda9411 3 ปีที่แล้ว +3

    R.I.P Profeser Mesfin great person.

  • @meklitbogale2313
    @meklitbogale2313 3 ปีที่แล้ว

    ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ ማርያም እግዚአብሔር ነብሶትን በአጸደ ገነት ያኑርልን! እንደው ይከፋል ያጎላል እንዲህ ያለን የሀገር ሀብት ማጣት! የኢትዬጵያን ትንሳኤ ሳያዩት እንደከፋዎት መሆኑ ቅር ይላል! እንግዲህ አምላክ የወደደውን አደረገ

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 3 ปีที่แล้ว +1

    የሀገሬ ዋርካ አባቴ ነፍሶትን ይማር።

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 3 ปีที่แล้ว +4

    May you Rest In Peace, it is a big shoe to replace.

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ የአባታችን የፕሮፈሰርን ነፍስ አደራ በገነት አኑርልን

  • @bekeledemelash4439
    @bekeledemelash4439 3 ปีที่แล้ว

    I still do not know what race my friends are in the 70s and 80s but I can mention their name. Hoya Hoye and Enqutatash were my favorite holydays. We were so busy drawing flowers using a color that was made from a colorful powder sometimes extracts from flowers. I really missed that atmosphere.

  • @user-jk7tt3ud1z
    @user-jk7tt3ud1z 3 ปีที่แล้ว

    የፕሮፌሰርን እድሜ ይስጠን ። እግዚአብሔርን አምነው ነው ያረፉት ። የአባታችንን ነብስ ይማር ። እሳቸው ሀገራቸውን አገልግለው ነው ያረፉት ። ሰው ከነክብሩ ሲሞት ደስ ይላል። ስልጡን አባት።

  • @mheritneguisse2093
    @mheritneguisse2093 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት ከልቤ ነው ምስጋናዬ ኦባንግ ሜቶ ዘመንህ ይባርክ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን። መልካሙ ፍቅር ያሸንፍል ነፍስሖት በገነት እናት ሐገሬ አትረሳሖትም ነፍስ ይማር

  • @meronasefa3728
    @meronasefa3728 3 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 3 ปีที่แล้ว +7

    R.I.P to the late deceased legend Prof Mesfin.

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว +1

    Professor. Mesfine W/ Mariam ! Hule Geze Enastwesotalen Enwedotalen !!

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 3 ปีที่แล้ว

    Very educational and very helpful information to everyone of us who has a chance to listen.
    Thank you so much !
    May Hod help us all🙏🏾

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Pro mesfen has got all the respect from true ethiopian

  • @berahnuberkebalcha4359
    @berahnuberkebalcha4359 3 ปีที่แล้ว

    የኘሮፌሰር መስፍን የዓድሜ ልክ ተማሪ በመሆኔ ዕድለኛ ነኝ። ዩኒቨርስቲ ያስተምሩኝ ሰለነበር ስመረቅ ያበቃ መስሎኝ ነበረ። የበለጠው የሳቸው ትምህርት ለካ የሕወት ክህሎት ነበረና ሁልጊዜም እንድንማር አድርገውኛል። አሳቸው ቢያልፉም ሀሳባቸውና አስተያየታቸው ሐውልትም መጽሐፍም ሆኖ ይኖራል። ነብሳቸው በሰላም ትረፍ።

  • @girmademissie9747
    @girmademissie9747 3 ปีที่แล้ว +8

    "ነፍስ ይማር" ፕሮፌሰር
    እድሜ ጠገቡ ውድ የኢትዬጵያ ውድ ልጅ ምትክ የለሽ ሰው: ዛሬ ላለመንቃት ቢያሸልቡም ግን ሥራዎ አያንቀላፋም
    አስተማሪነቱን ይቀጥላል
    በሕይወት እያሉ በአካል ለማግኘት
    እድል ባላገኝም ግን በአድናቂነት
    እቀጥላለሁ
    ሰው በአካል ቢለይም ሥራው ከዘመናት በላይ ይኖራልና::
    Our legend Rest In Peace
    Well lived
    መቅደስና ዘሰማያት እህቶቼ በመልካም አባታችሁ ምግባር ኮራ ብላችሁ ተፅናኑ::
    የሰው ልጅ ዕጣ ፋንታ ሞት ለማንም አይቀርም አባታችሁ ትልቅ ሰው ስለሆኑ በስሩት ስራ ከመቃብር በላይ ነውና ተባረኩ
    እውነተኛ የኢትዮጵያ አባት ናቸው
    ነፍስ ይማር

  • @mohammedhamid3559
    @mohammedhamid3559 3 ปีที่แล้ว +5

    Nebse Yimar

  • @abedegoule7782
    @abedegoule7782 3 ปีที่แล้ว

    Egziabhier Yestish!!!

  • @fekadu9122
    @fekadu9122 3 ปีที่แล้ว

    Amazing memoreal views

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭💔💔 Abate Yehenen Keman Enagegnlen ? Zare Warkachen Tekorkeryachen Wedekuben ! Gene Fekadu Yefetari Newe
    Menem Malet Anchelem ! Hulu Beresu Hone 🙏🏾

  • @derejekabtu8089
    @derejekabtu8089 3 ปีที่แล้ว

    Tnx betam mesrakye

    • @haregewienmismaku4537
      @haregewienmismaku4537 3 ปีที่แล้ว

      It was a great presentation. Ethiopia lost a precious icon, an outstanding historian, teacher & professor. Let God be with his soul.

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሶትን ይማረው! 🙏

  • @BeAr-tx5zv
    @BeAr-tx5zv 3 ปีที่แล้ว

    am proud of you lady!!!

  • @danielwondimu6542
    @danielwondimu6542 3 ปีที่แล้ว

    it was nics program

  • @solomonalem587
    @solomonalem587 3 ปีที่แล้ว

    kemazen wiche men elalew . . . . . behiywote aemero sikeber ayew !!!!!!!! prof good buy

  • @dussebrun9420
    @dussebrun9420 3 ปีที่แล้ว +7

    Nebse yimare abatachin p/r

    • @melathabthyimer8853
      @melathabthyimer8853 3 ปีที่แล้ว

      Great person, loved his country and his people. He’s going to be missed by all Ethiopians. Our hearts goes to his family.

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 3 ปีที่แล้ว +2

    These people are amazing! We lost our exceptional Professor.

  • @tewodroszemene8466
    @tewodroszemene8466 3 ปีที่แล้ว

    ምስራቅ ፈጣሪ ያክብርሽ።

  • @teddyhaile1991
    @teddyhaile1991 3 ปีที่แล้ว

    "ነፍስ ይማር" ፕሮፌሰር

  • @dessalegnbefekadu7371
    @dessalegnbefekadu7371 3 ปีที่แล้ว +2

    Author Nebiyou , I wish you hsd talked a lot about the LEGACY of the man you went to eulogize. You didn't gather about his impacting life and also his writings about our society and its people. I hope you will come back loading your self about the MAN.

  • @mfiseha1
    @mfiseha1 3 ปีที่แล้ว +3

    ነብስ ይማር ፕሮፌሰር መስፍን እድለኞች ናችሁ በህይወት እያሉ ሄዳችሁ ማየታችሁ

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว +1

    Mote Enkwan Chekeno
    Wesedo Kemysekere
    Menale Degagune Dagmgna Befetere ?
    😭💔😭💔😭💔

  • @memeereda9411
    @memeereda9411 3 ปีที่แล้ว +4

    Ethiopion Legand rest in peace.

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር አባታችን😭😭 ኢትዮጵያ ዛሬ የአገር ዋርካዋን የታሪክ መዝገቦን አጣች

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 3 ปีที่แล้ว

    We Ethiopian's lost today a champion of human rights fighter, a real son of Ethiopian , our father you are a legend of Ethiopian we never forget your bravery struggle against dictators, dividers with backward's and criminal, robbery master Tplf gangs.

  • @emebetabebawe8778
    @emebetabebawe8778 3 ปีที่แล้ว

    Abate egzabehare nefsoten begenet yanorelegi😭😭😭

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹ዲሞክራሲ እራሱ እንደእርስዎ ነፃ አልወጣም! ነብስ ይማር ፕሮፌሰር🇪🇹

  • @abdukkk2708
    @abdukkk2708 3 ปีที่แล้ว

    Betaaaam des yemil weyeyet ena telek kumneger yalew sebeseb new 10q

  • @samsonbekele9951
    @samsonbekele9951 3 ปีที่แล้ว

    የሀገር ዋርካ የሀገር ተቆርቋሪ ዛሬ ሀገሬ አጣችህ ። እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ነፍስህን በዕፅደ ገነት ከቅዱሳን ማህበር ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @kelemkelem3098
    @kelemkelem3098 3 ปีที่แล้ว +2

    nefs yimar abatachin

  • @lw440
    @lw440 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቅ ክፍተት ይፈጥራል የፕሮፌሰር ማለፍ ነብሳቸዉን በዐፀደ ገነት ያኑርልን። ሀዘናችን ጥልቅ ነዉ። ፕረፌሰር የቤተሰቦቻቸዉ ሳይሆኑ የኢትዬጵያ ሕዝብ ናቸዉ።

  • @elshadis.w.wodifeten5817
    @elshadis.w.wodifeten5817 3 ปีที่แล้ว

    MY YOUR SOUL REST IN PEACE.

  • @seyoumakele4814
    @seyoumakele4814 3 ปีที่แล้ว

    Res In Peace, Professor MW!

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከሞት አይቀርም

  • @addis1395
    @addis1395 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ያነሳችሁት ዘንድሮ ነው? ለማንኛውም ትልቅ ታሪካዊ ዝግጅት ነው

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 3 ปีที่แล้ว

    Professer mesfene nebsotene yemare ersio bezu asetemrwulena kegna yemitebkwu yasetemarunene betegebre masayete ena huleme professer mesfenene eyastawesne bego sera , andenete ,selamen serate be yazem mengede metegebre new

  • @zenebechbogale6093
    @zenebechbogale6093 3 ปีที่แล้ว

    ህይወታችን ሁሉ ለምን ትካዜ፣ ኃዘን፣ስጋት ሆነ? ማነው የኛ መመዝበር፣ መሰደድ፣ መከፋፈል፣ መጣላት፣ ኃላፊው ማን ነው?

  • @edyb4354
    @edyb4354 3 ปีที่แล้ว

    Rip

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 ปีที่แล้ว

    Arts Tv. በጣም ታሪካዊ ስራ ሰርታችሆል
    በቁማቸው ስላከበራችኃቸው አሁን በሞታቸው አትቆጩም እግዚአብሄር ያክብራችሁ

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 3 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማርልን ላባታችን ፕ/ር መስፍን መቼም የሚወዷት ኢትዮጵያ ከጅቦች እጅ ተላቃ አይተው! ለሚወዱት መሪ ለመሰከሩለት የአብይ መንግስት አደራዎን አስረክበው ተማምነውበታልና እሱም አያሳፍርዎትም፨ {ሞት አይቀርም ስም አይቀበርም ጥሩ ሥራ ይገዝፋል ይኖራል ዘላለም።

  • @mularmaru8221
    @mularmaru8221 3 ปีที่แล้ว

    የኘሮፌሰሩ ሞት ራስ ዳሽን mountain የፈረሰ ያክል ነው የተሰማኝ

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 3 ปีที่แล้ว

    የበሰለ አነጋገር ሲጥም ምን ዋጋ አለው