ቫይታሚን ሲ መቼ እንጠቀም? ጠዋት ወይስ ማታ? / When to use vitamin C serums?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 158

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ሜላት እህታችን በሰላም ነው የጠፋሽው ደህና ከሆንሽ ድምጽሽን ብሰማ ደስ ይለኛል please

  • @haymige3821
    @haymige3821 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉየ እናመሰግናለን እባክሽ የኔ ቆንጆ በእርግዝናየ ማዲያት ወጣብኝ ፊቴ ደረቅ ነዉ ምን ብጠቀም ፊቴ ጥሩ ይሆናል የቀንም ሆነ የማታ ንገሪኝ የኔ ዉብ ?

  • @hilinabruk4917
    @hilinabruk4917 2 ปีที่แล้ว +1

    እዚህ ሀገራችነ ማግኘት አልችልም እስኪ የምታቁ ካላችሁ ጠቁሙኘ ሜልዬ አነችም መላ በይኘ

  • @EdomawitBelayneh
    @EdomawitBelayneh 2 หลายเดือนก่อน

    Dr Reshal vitamin c serum
    Le sensetive skin mkebat yechala?

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን የምወድሽ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @TsigeredaWondatir-qp4iw
    @TsigeredaWondatir-qp4iw ปีที่แล้ว

    አጠቃቀሙ ንገሪን

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልን እህቴ በናትሽ ማዲያትን በምንድነው የምናጠፍው?

  • @lijbetty3561
    @lijbetty3561 11 หลายเดือนก่อน +1

    የ 1000 mgመጠን ያለውን ቫይታሚን ሲ ሁለት ብንወስድ (2000)ብንወስድ የ አንድ(የሁለት ሳምንት ፅንስ ሊያጨናግፍ ይችላል?

  • @hayminotdemlew4253
    @hayminotdemlew4253 3 ปีที่แล้ว +2

    Jar የፊት ክሬም ጥቅም እና ጉዳቱን አሳዉቂን

  • @DesoOSRED
    @DesoOSRED 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፀጉሬ ያለድሜየ ነው የሸሸው ምን አይነት ልጠቀም

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ የኔ የልብአድርስ በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ ከበፊትም ሰብድክራይቤ ነበርሽ ግንደሞ ጠፋተሽብኝ ዛሬ አገኝውሽ ሰብም አረኩሽ❤❤

  • @EmbateTefri
    @EmbateTefri 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሉዬ የዶክተር ራሺይልን ቪታሚን ሲ ነው የምጠቀመው ፊቴን ደግሞ በቀሲል ብቻ ነው የምታጠበው ፊቴ ግን ወዛማ ነው ከቫይታሚን ሲ ጋር ችግር የሌለው ለወዛም ፊት የሚሆን መታጠቢያ ምንድን ነው ፊቴ ላይ ጥቋቁር ነጥብ ስላለ ነው ቫይታሚን ሲ የምጠቀመው ሜሉዬ መልስሽን እጠብቃለው

  • @memomukap3353
    @memomukap3353 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚሉ እናመሰግናለን😍😍😘😘🙏

  • @etsubdesaling5449
    @etsubdesaling5449 2 ปีที่แล้ว +1

    አይን ስር እደሽፍታ አይነት ፍት ምን አይነት ፋይታሚን ብንጠቀም ጥሩ ነዉ

  • @freayele7881
    @freayele7881 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ !አንድ ነገር ልጠይቅሽ ስለ CLARINS ምርቶች ንገሪኝ እባክሽ ።

  • @tigistabera2750
    @tigistabera2750 2 ปีที่แล้ว +3

    ሜሉ vitamin c ማታ ቀን sun screen ብንጠቀም ችግር አለ የግድ cleaners ያስፈልገናል

  • @mehaletmulu1848
    @mehaletmulu1848 2 ปีที่แล้ว

    Meluye zare new betshn yetekelakelkut teru t.t aginchebetalew amesegnalew... Ene yemtekemew L-ascorbic acid new gn be cerave tatebe new yemekebaw mata mata gn ahun sesemash ferahut gena kejemerkut 3kene new lakumew ena lela vitamin c legeza mn temekrignalesh?🙏😍

  • @ShitunehBogale
    @ShitunehBogale ปีที่แล้ว

    Hi endemin alechihu
    and tiyeke alegn......
    1,ejeley betam asifery milikt wotobignal ye vitamin c etiret lihon yichilell??

  • @የሸዋሉልመንግስቱ
    @የሸዋሉልመንግስቱ 3 ปีที่แล้ว

    አንኳን .አብሮ.አደረሰን.ሜሉ.
    እናመሠግናለን.ለመረጃሽ...

  • @mulugetbirhane6666
    @mulugetbirhane6666 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እንዴት ነሽ ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነዉ ፊቴ በጣም ወዛምና ማዲያት አፍንጫዬ ላይ አለብኝ ምን ልጠቀም ሰን እስክሪን ምን አይነት ልጠቀም እባክሽ እርጂኝ ዉዴ

  • @sinkedemeke148
    @sinkedemeke148 2 ปีที่แล้ว

    amesgenalewu tebareke pls fete ayene ser betam teshebshebuwal betchemare min letekem lemesake enkuwan eyetesakeku newu pls negergi

  • @amentube9488
    @amentube9488 2 ปีที่แล้ว

    Hyaluronic acid new face serum yegezawet tekakere neger fite laye ale laza new metekem yefelekt ebakshe negeregni

  • @halimahussin3059
    @halimahussin3059 2 ปีที่แล้ว

    Selezihe ke suremu laysun screen enekeba

  • @emu4696
    @emu4696 2 ปีที่แล้ว

    Vitamin c dr rashel cremu shifita yatefal? Damo orjinalu ba min yitawekal ehit ebakish malishilgn

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 3 ปีที่แล้ว

    Elastalift 4x brighting vitming c anit aging face serm yeml የሚል ገዛሁ ምንትይኛለሽ እደገና ደግሞfade crem የሚለወን አንዱን ጧት አንዱን ማታ ብጠቀመው እባከሽ ንገሪኝ

  • @etsubetsub5174
    @etsubetsub5174 2 ปีที่แล้ว

    Endet neshe melaty ene ande teyke lteykeshe nber vitamin C etekmalew ena matamata new ymetkemwe fiten tatbe vitamin c ketkebaw behala fite derk selhon elayley vacilin ederbbetalew ena endi beketl cheger aymetabgnem melshilgne?

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 2 ปีที่แล้ว

    melat selam neshe aydel tefteshal just checking on you

  • @Angel-xe4qv
    @Angel-xe4qv 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሜላት ሳምንት ሙሉ ቫይታሚን ሲ ኦየተከምኩ አንዱን ቀን በመሀል ቫይታሚን ኤ መተከም ይቻላል???

  • @bethelhembekele2773
    @bethelhembekele2773 3 ปีที่แล้ว

    Tnx yene kongo gebtognal

  • @ehitneshdagnew1488
    @ehitneshdagnew1488 ปีที่แล้ว

    Sele Dr rashel ngrin eski

  • @munatube2662
    @munatube2662 2 ปีที่แล้ว

    Ehete betam gobez nesh semonun betese hugn videocheshn betam eyayew nwe betam gobez selehonesh batetefi

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ፊቴ ደረቅ ነው ለደረቅ ፊት የሚሆን ንገሪን

  • @ሀዩቲሀዩቲ
    @ሀዩቲሀዩቲ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም እህቴ እኔ ስስቅ ጉጬ ላይ ይሸበሸባል በግራ ጎኔ ያለው

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @foziyaibrahim1748
    @foziyaibrahim1748 3 ปีที่แล้ว

    bekedemiya enamesagenalen konjo anchi mesachiw temehert betam teru ena takami new milu konjo , milu weda ena metakamaw vitamin c, advanced vitamin new endat tayewaleshe konjo? kechaleshe betenagerign des yelagnale weda
    advanced clinicals vitamin c serum anti aging milaw new konjo

  • @martawubayehu5614
    @martawubayehu5614 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለ Combnition skin type የሚሆን moisturizing ምንድነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      Aveeno

    • @martawubayehu5614
      @martawubayehu5614 3 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ ግን እሱን ተቀብቸ sunsreen ስቀባ ጥብቅ የማለት ነገር አለው ችግር አለውይ ?

  • @misganaworku3653
    @misganaworku3653 3 ปีที่แล้ว

    Enkuan Abro aderesen Meluye..... yegnbare ena yegunche color andaynet aydelem...mnlarg...esti mefthe kalew ngerign melu. Amesegnalew🙏

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ሚኒራል ሰንስክሪን በየቀኑ መጠቀም አለብሽ ፀሀይ ፊትን ያበላሻል ለፀሀይ የምትጋለጪ ከሆነ ጥላ ወይም ኮፍያ ተጠቀሚ በተጨማሪ ማታ ላይ ቫይታሚን ኤ ተጠቀሚ ( ከመጀመርሽ በፊት ግን ስለ ቫይታሚን ኤ የሰራሁት ቪዲዮ አለ አጠቃቀሙን ከዛ ላይ እይው)

    • @misganaworku3653
      @misganaworku3653 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 Eshi meluye yalshgnn adergalew ...tebareki

  • @romanhiluf1005
    @romanhiluf1005 3 ปีที่แล้ว

    thanks yene wed

  • @Aberos556
    @Aberos556 3 ปีที่แล้ว +1

    How about la roche-posay vitamin c serum ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      It’s Ascorbic acid so there are better vitamin c serums on the market like the one I mentioned on the video .

    • @Aberos556
      @Aberos556 3 ปีที่แล้ว

      Thank you very much beautiful 😍 God bless you 🙏 salaweki bezu gezahu

  • @ermiaseaberham8022
    @ermiaseaberham8022 3 ปีที่แล้ว

    Hi melat are u ok tafsh betam

  • @mekueluyoh4242
    @mekueluyoh4242 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ሜሉ
    እኔ የ Dr.Greve ምርት የሆነውን serum ነው ምጠቀመው እና አብሬ የማታም የጠዋትም ክሬም አለው አብሬ እጠቀመዋለው
    እባክሽ ጥሩ መሆኑንና እለመሆኑን ለሌላውም ሰው ስለሚጠቅም ብታስረጂኝ ለምትሰጪን information ሁሉ እናመሰግናለን ተባረኪ 🥰

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ምርቱ ካለሽ በላዩ ላይ የተፃፈውን (ingredients) ንገሪኝ

    • @mekueluyoh4242
      @mekueluyoh4242 3 ปีที่แล้ว

      ስእላም ሜሉ
      ይኸው ingredients
      Aqua, Ascorbyl Glucoside, Propanediol, Panthenol, PEG-40 Hydrogenated Castor Oil, Sodium Hyaluronate, Tocopheryl Acetate, Glycerin, Allantoin, Hippophae Rhamnoides Fruit Juice, Citrus Grandis Fruit Extract, Sodium Citrate, Sodium Hydroxide, Xanthan Gum, Citric Acid, Tetrasodium Iminodisuccinate, Ethylhexylglycerin, Phenoxyethanol, Sodium Benzoate, Potassium Sorbate, Parfum.

  • @ermiaseaberham8022
    @ermiaseaberham8022 3 ปีที่แล้ว

    Melatyia endat nash betam tfash miss u

  • @hayatnesro6513
    @hayatnesro6513 3 ปีที่แล้ว

    Mekeresh betam Teru neber
    Gen yasayeshen vitamin ochuhe betam wede nachew even Amazon lay erasu wed nachew meluya wgawe kenes Yale arife meteyewen betasayen mar

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ቫይታሚን ሲ ብዙውን ግዜ ውድ ነው ምክንያቱም ብቻውን መሰራት አይችልም ምርቱን stable ለማድረግ ሲባል የተለያዩ antioxidants ይጨመርበታል the Ordinary ግን ውድ አይደለም

    • @hayatnesro6513
      @hayatnesro6513 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 ordinary Tetrahexyldecyl Asc orabte le Ken Ken and drunk elephant vitamin c let Mata Mata ordy order aregewalew Ena beyekenu betekemew cheger yelewem adel

  • @memomukap3353
    @memomukap3353 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮኦ አደረሰን🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጥቋቁር ነጠብጣብ ችላ በማለቴ ከአንገቴ ወደ ፌቴ መጣ ምን ትመክሪኛለሽ ብዙስዎች አይጠፋም ይሉኛል እምታውቂው ከለ እህቴ አባክሽን

  • @srdinbe3315
    @srdinbe3315 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እኮ

  • @zemenayteklie752
    @zemenayteklie752 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉየ እንዴት ነሽ dr rashel vitamin c hayaluronic acid ተጠቅሜ ግዴታ መታጠብ ያለብኝ be facial cleanser ነው ወይስ tnx ሜሉ

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @haftomteklehaymanot9416
    @haftomteklehaymanot9416 3 ปีที่แล้ว

    Selam betam amesegenalewu sile hulum 4 year new lije fitun tsehaye atekorewu ye lijoch sunscreen metekem ichilalewu inde pls melese sechign amesegenalewu

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      አዎ ለልጆች በጣም የሚመከረው አቪኖ ሚኒራል ሰንክሪን ነው 100 % ሚኒራል ነው የሚለው ግን ነጭ መሆኑ አይቀርም እና በ Aveeno ብራንድ tinted mineral sunscreen ካገፕሽ ሞክሪ እሱ አይነጣም kids ይላል

    • @haftomteklehaymanot9416
      @haftomteklehaymanot9416 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 melu betam amesegenalewu be lijoch sunscreen video beseri le bezu inatoch yetekimal biye asibalewu berichi gobez jegnit

  • @ayanomar3703
    @ayanomar3703 3 ปีที่แล้ว

    Dear sis where can I get I'm in adis abab

  • @Hanifkadir622
    @Hanifkadir622 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing

  • @azebwerede3058
    @azebwerede3058 ปีที่แล้ว

    What about Dr. Rashel bit. C serum...is it a good one

  • @munamohammedmunamohammed7598
    @munamohammedmunamohammed7598 2 ปีที่แล้ว

    wow fitsh betam yamral

  • @betigirma5973
    @betigirma5973 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ ሰን እስክሪን ተቀብቼ በላዩ ላይ ፖውደር መቀባት እችላለው?እና ደሞ ከለሬ ጥቁር ነው እና ምን አይነት ሰን እስክሪን ልጠቀም እያነጣኝ ተቸገርኩ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      አዎ ፖውደርም ሆነ ሜካፕ በሰንስክሪን ላይ መደረብ ይቻላል ግን ነጭ የማይሆን ሚኒራል ሰንስክሪን ቲንትድ ይባላል በ ጎልድ እና ብሮንዝ ( በቆዳችን ከለር ) የተሰራ ነው ግን አ. አ ከሆነ ያለሽው ይሄን ምርት አታገኝም ማንም የሚያስመጣ እንደሌለ ነው የማውቀው ስለዚህ ውጭ ቤተሰብ ዘመድ ካለሽ አስመጪ Colorscience tinted mineral sunscreen SPF 50 የሚባለውቆንጆ ነው

    • @betigirma5973
      @betigirma5973 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 ปีที่แล้ว

    የኛ፣መልካም፣እህት፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣እግዝያብሔር፣ዘመንሽንሙሉ፣ይባርክልን፣አሜን

  • @hayatjemal5525
    @hayatjemal5525 3 ปีที่แล้ว

    Banchi lay Sewu mesiyalhu TEBAREKI❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiaseaberham8022
    @ermiaseaberham8022 3 ปีที่แล้ว

    Melatyia moring yilshwe oily face yihonal

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ይሆናል mineral sunscreen መጠቀም ግን አለብሽ

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን በየቀኑ ነው የምንጠቀመዉ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      አስኮርቢክ አሲድ ከበዛ ቆዳን ያስቆጣል ሌሎቹን ግን በየቀኑ መጠቀም ይቻላል

  • @kalkidanabebe252
    @kalkidanabebe252 2 ปีที่แล้ว

    Tea tree face klineser and dr rashel serm betngine

  • @ayeledemissre7182
    @ayeledemissre7182 3 ปีที่แล้ว

    Sun screen summer lay naw metkem yaleben aydel winter lay antkmewem aydel?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      አይ ሰንስክሪን በሰመርም በዊንተርም ሁልግዜ ነው መጠቀም ያለብን ቀን ሲሆን የፀሀይ ጨረር የሚታይ ባይኖርም ያለው ብርሀን እራሱ ቆዳን የማስረጀት አቅም አለው

  • @bezaalegaw2282
    @bezaalegaw2282 ปีที่แล้ว

    እግሪን ይቆረጥመኛል ምንልጠቀም

  • @Ermias52
    @Ermias52 2 ปีที่แล้ว

    Nice info

  • @helymaru1930
    @helymaru1930 3 ปีที่แล้ว

    hi selam new feten blakhead scrap tekebech lewet alametam betam tekorebegn fete seweld new madeyat yewetaw pleas mene lekeba ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ስክራቡን ተይው ለብላክ ሄድ
      ሬትኖል መጠቀም ትችያለሽ ለማድያትም ይሆናል ግን ጡት የምታጠቢ ከሆነ አትጠቀሚ ስለ black head ቪድዮ አለኝ እይው

  • @sholayemommy8295
    @sholayemommy8295 ปีที่แล้ว

    ለምን ምስሉን አታአሳይም

  • @bethelhembekele2773
    @bethelhembekele2773 3 ปีที่แล้ว

    Hi melu fiten exfolat adrge cerave renewing vit c serum metekem chgr alew?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      አዎ ችግር አለው Cerave vitamin C ማለት አስኮርቢክ አሲድ ነው ስለዚህ exfoliate ሳታደርጊ ለማታ ብቻ ተጠቀሚው

  • @Hanifkadir622
    @Hanifkadir622 3 ปีที่แล้ว +1

    Cerave vitamin c for oil skin maxaqam yichalal

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      Cerave vitamin C የማታ ነው እና ተጠቅመሽው የማታውቂ ከሆነ ትንሽ ቦታ ላይ ከጆሮሽ ጀርባ ሞክሪው ለአንዳንድ ሰው አይስማማም

    • @Hanifkadir622
      @Hanifkadir622 3 ปีที่แล้ว

      Ok thanks

    • @hageretube6095
      @hageretube6095 2 ปีที่แล้ว

      Jorachin lay sinmokur min yihonal tiru kalhone?

  • @kidistasefa8488
    @kidistasefa8488 3 ปีที่แล้ว

    Facetheory regina c30 serum ማታ ነው የምንጠቀመው በሆነ አጋጣሚ ሳንጠቀመው ብንቀርስ የሚያመጣው ጉዳት የለም

  • @addisaddis5350
    @addisaddis5350 3 ปีที่แล้ว

    Is it ok if I take vitamin c tablet instead? Thank you

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      Instead of taking vitamin c tablet or capsule it’s much better to eat antioxidant rich fruits like grapes and vegetables like broccoli and bell peppers

  • @asnakechruhama5455
    @asnakechruhama5455 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    ሜሉ ለጠቋቁር ነጣጥብ ሬትኖል መጠቀም ይሻላል ወይስ ቫይታሚን ሲ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ሬትኖል ይበልጥ ወደ ቆዳ ውስጥ የመግባት አቅም ስላለው በጣም ውጤታማ ነው

    • @asnakechruhama5455
      @asnakechruhama5455 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 አመሰግናለሁ

    • @اموعباسانشالله
      @اموعباسانشالله 3 ปีที่แล้ว

      ሬትኖር ምድነው ባረበኛ

    • @asnakechruhama5455
      @asnakechruhama5455 3 ปีที่แล้ว

      ሜሉ እንዴት ነሽ ዓይኔ ስር በጣም ቆዳዬ ተሸበሸበብኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል አመሰግናለሁ

    • @hsjnddn1444
      @hsjnddn1444 3 ปีที่แล้ว

      @@اموعباسانشالله ፎቶውን አሳያቸው

  • @hellaaddis8797
    @hellaaddis8797 2 ปีที่แล้ว

    10Q ሜሉ አይናችን ስር መቀባትስ እንችላለን?

  • @zemzemabedoshifa6484
    @zemzemabedoshifa6484 3 ปีที่แล้ว

    Melu tefasheben beselam nw

  • @markostarekegn5153
    @markostarekegn5153 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ጠዋት ጠዋት ጥርሴ ይደማብኛል።አንዳንዴ ደግሞ ምላሴ በሚነካው ጊዜ ይደማብኛል።መፍትሔው ምን ሊሆን ይችላል።

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሉ እኔ ቆዳዬ ኦይሊ እስኪን ነው ምንም አልጠቀምም ፊቴ ጥርት ያለ ነው ግን አይኔ ስር ፊቴ እየተሰበሰበ ነው ምን ልጠቀም እድሜዬ26 ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ወዛም ፊትም ቢሆን ያለሽ ከታጠብሽ በኃላ oil free moisturizer መቀባት አለብሽ ስለ ወዛም ፊት የሰራሁት ቪድዮ አለ እይው

    • @netsanetnetsanet6557
      @netsanetnetsanet6557 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @faida4911
    @faida4911 2 ปีที่แล้ว

    የቀኑን ተጠቅሜ የማታውን ባልጠቀመው ችግር አለው ደግሞ በመሀል ውዱዕ (ስለ ምታጠብ)በሰላት እና በታጠብኩ ቁጥር መቀባት አለብኝ??

  • @hsjnddn1444
    @hsjnddn1444 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ሜሉ
    አዲስ ቤተሰብ ነኝ የተወሰኑ ቪዲዮችሽን ለማየት ሞክሪያለሁ ግን የቱን ይዥ የቱን እንደምተው ግራ ሲገባኝ ጥያቄ ልጠይቅ? ትመልሽልኛለሽ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ። እስካሁን ስላላወኩሽ ብዙ ነገር ቀረብኝ።
    እድሜየ 34 ነው ፊቴ የተበላሸው ገና በሃያአምስት ገደማ ነው። ማዲያት አለኝ ብጉር ይወጣል በተለይ አይኔ ዙሪያውን ጠቁሯል አብጧል ተሸብሽቧልም የተወሰኑ ክሬሞች ለመጠቀም ሞክሪያለሁ ጭራጭ ቆዳየን እያሳሳ ይባስ እየተሸበሸበ መጣ። አንገቴ ሁላ ቀጫጭን መስመር አለው በዛ ላይ ደረቅ እንዳልለው በሳሙና ካልታጠብኩ ወዛም ይመስላል
    በሳሙና ከታጠብኩ ደግሞ ይፈገፈጋል ይሰነጣጠቃል በርግጥ አሁን ላይ እንደ በፊቱ ወዛም አይደለም እናም ምን ብጠቀም የተሻለ ነው? በቅደም ተከተል ለማታና ለቀን የሚሆን በተለይ ለአይኔና ለማዲያቱ የሚሆን መላ ካለሽ ብትነግሪኝ? እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈለው አመሰግናለሁ🙏💕

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 ปีที่แล้ว

    አረ ሜላትን ካየሁ ቆየው። ሰላም ናት?

  • @elsayemane2796
    @elsayemane2796 2 ปีที่แล้ว

    ምነው ጠፋቭ?

  • @fereats2351
    @fereats2351 3 ปีที่แล้ว

    Sun Screen ቀን ተጠቅመን ግዴታ ማታ መታጠብ አለብን ወይስ ችግር የለውም? አመሰግናለሁ እህቴ።

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +2

      ማታ መታጠብ አለበት

    • @rinarina8664
      @rinarina8664 ปีที่แล้ว

      ​@@melatdemessie808I have ascorbyl glucoside solution 12% gezche neber legna fit arif new metakiw neger kale negerign fite saygeshlet🥺😄 meliye

  • @hageretube6095
    @hageretube6095 2 ปีที่แล้ว

    Vitamine c serum ketekban behala cream ankbam?

  • @ፊርዶስእናመሀመድ
    @ፊርዶስእናመሀመድ 3 ปีที่แล้ว

    እህት እኔ HYALURoNIC ACID 60 ሪያል ገዝቼ ነበር አጠቃቀሙን አላቅም ምን ትመክሪኛለሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      በመጀመሪያ ምንም ሽታ አለመኖሩን እርግጠኛ መሆን አለብሽ ምክንያቱም ሽታ ( fragrance) ካለው ለቆዳ በጣም መጥፎ ነው fragrance free ማለት አለበት
      1. ማታ ፊትሽን መታጠብ
      2. እርጥብ እንዳለ hyaluronic acid መቀባት
      3. ወድያው ምንም ሽታ የሌለው ወፈር ያለ የፊት ክሬም መቀባት
      ቪድዮም ሰርቼበታለሁ

    • @ፊርዶስእናመሀመድ
      @ፊርዶስእናመሀመድ 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 የኔ ውብ በጣም አመሠግናለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እድሠጥሽ ተመኘሁልሽ

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 2 ปีที่แล้ว

    Beselam new melat tefaash

  • @suzisuzi8558
    @suzisuzi8558 ปีที่แล้ว

    አረ ሜሉ በጣም ጠፋሽ በሰላም ነው ?

  • @haattmahmam8847
    @haattmahmam8847 3 ปีที่แล้ว

    ፊቴ፡ወዛማ፣፡ነው፡ምንም፡፡አያችልም፡እድሜ፡42፡ነወ፡ግን፡50እመሰላለው

  • @selamkiros3220
    @selamkiros3220 3 ปีที่แล้ว

    ሜልየ እንዴትነሽ እኔ ኦርዲነር"10/,ተጠቅሜ ፍቴ ለይ ሽፋ አለቡኝ የመጀመሪያ ቀን ምን ላርግ የኔ ቆንጆ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ኦርድነሪ በጣም ብዙ ምርት ነው ያለው ምንድነው አንቺ የተጠቀምሽው ?

    • @selamkiros3220
      @selamkiros3220 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 niacinamide 10/zinc1

    • @selamkiros3220
      @selamkiros3220 3 ปีที่แล้ว

      እና ሜልየ ፍቴ ኦይሊ ነው የማታ ሞሽተራዝ ክሬም ምን አይነት ልጠቀም የኔ እመቤት በጣም ነዉ የማመሰግንሽ

  • @loveone3581
    @loveone3581 2 ปีที่แล้ว

    ብልቴ አካባቢ ለምጥ ወቱብኝ ነበር ብጠቀመው እችላለው

  • @loveone3581
    @loveone3581 2 ปีที่แล้ว

    ለስኳር ህመም ያለባቸው ሰውች ቡጠቀሙት ችግር አለው

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 ปีที่แล้ว

    ሚሴንጀር ላይ ቴክስት አድርጌልሽ ነበር አልመለሽልኝም ፈልጌሽ ነበር

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      እሺ ምንድነው የጠየቅሽኝ?

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 ስለማድያት ነበር ግራ ስለገባኝ ነው ቁትሬን ልላክልሽ

  • @raeyyohannes4735
    @raeyyohannes4735 3 ปีที่แล้ว

    Melu tefiteshal

  • @selaminamoges5987
    @selaminamoges5987 3 ปีที่แล้ว

    Melu inidet nesh last time teyikesh bezaw tefaw
    Ine mitekemew lar roche posay
    Pure vitamin c10 serum
    Anti rides anti oxydant yemil new mitekemew
    Ina degimo melu Yihen tekebiche teritnion metekem ichilalew wey wedishaleshalew meluye

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      La Roche posay vitamin c ማለት Ascorbic acid ነው ለማታ ብቻ የሚሆን ማለት ነው እና በራሱ ቆዳን የማስቆጣት አቅም አለው ስለዚህ ከ tretinoin ( vitamin A ) ጋር አብሮ መጠቀም ከባድ የቆዳ መቆጣት ያመጣል
      አንቺ ግን tretinoin ከየት አመጣሽ ? በሀኪም ትእዛዝ ብቻ ነው እኮ የሚገፕው ወይስ ሬትኖል ማለትሽ ነው?

    • @selaminamoges5987
      @selaminamoges5987 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 meluye ine Dr azoling akume new Ina degimo Dubai bekelalu yigengal

    • @selaminamoges5987
      @selaminamoges5987 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 teritnion betam effective new lewitun ayichebetalew betam tiru new gin mejemeria lay yirebishal

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      @@selaminamoges5987 በትክክለኛው አጠቃቀም ከተጠቀምሽው tretinoin safe ነው እና ከ vitamin A group tretinoin ነው ጠንካራ እና አሜሪካን ሀገር ያለሽ መስሎኝ ነው ያለ ሀኪም ትእዛዝ አይገኝም ያልኩሽ እና effective ነው በርግጥ ግን ጠዋት mineral sunscreen መጠቀም እንዳለብሽ አትርሺ

  • @misrakzewdie5978
    @misrakzewdie5978 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ መልካም አዲስ ዓመት እንዲሆንልሽ እመኝልሻለሁ!!!

  • @martawubayehu5614
    @martawubayehu5614 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ፌት Combination skin type ይመስለኛል Aveeno መጠቀም እችላለሑ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ላይት አረንጓዴ በቤዢ ከለር ያለውን ተጠቀሚ

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 2 ปีที่แล้ว

    😍🥰🥰🥰

  • @senayitseifu8932
    @senayitseifu8932 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ ምክሮችሽ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ በተለይ ለኛ ሴቶች የኔ ፊት ደረቅ ነዉ በሳሙና ከታጠብኩ በኅላ ፊቴ ነጫጭ ነገር ይሆናል አፊጫዬ ላይ ደሞ ጥቋቁር ነገር አለዉ ማድያት ደግም በርግዝናነዉ የወጣብኝ ጉጬ ላይ ትንሽ አለብኝ እባክሽ ምን መጠቀም እዳለብኝ እርጅኝ እድሜዬ 34 ነዉ ምክርሽን ጠብቃለዉ አመሰግናለዉ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ሳሙና አትጠቀሚ ጭራሽ የፊት መታጠቢያዎች አሉ
      Cerave
      La Roche posay
      Cetaphil መርጠሽ ማታ ብቻ ታጠቢ እና ምንም ሽታ የሌለው የፊት ክሬም ፊትሽ እርጥብ እንዳለ ተቀቢው
      ስለ ደረቅ ቆዳ ቪድዮ አለኝ እይው
      ለማድያቱ የምታጠቢ ከሆነ ቫይታሚን ሲ ብቻ ተጠቀሚ

    • @senayitseifu8932
      @senayitseifu8932 3 ปีที่แล้ว

      አላጠባም አመሰግናለዉ

  • @romadubai9889
    @romadubai9889 3 ปีที่แล้ว

    ማታ ማታ ሁልግዜ ብንጠቀምስ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      L - ascorbic acid ከሆነ በየቀኑ መጠቀም ብዙ ነው አንድ ቀን አልፎ አንድ ቀን የተሻለ ነው ሌሎቹን ግን በየቀኑ መጠቀም ይቻላል

    • @romadubai9889
      @romadubai9889 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 እሺ ተባረኪ

  • @saronyegeta2251
    @saronyegeta2251 2 ปีที่แล้ว

    sis ከይቅርታ ጋር ግን እኮ ያንቺም ቆዳ ደረቅ ያለ

  • @helenasmerom5807
    @helenasmerom5807 3 ปีที่แล้ว

    Can we use the vitamin C daytime and nighttime or once a day?

  • @leylatube8441
    @leylatube8441 2 ปีที่แล้ว

    ስስስ

  • @ፊርዶስእናመሀመድ
    @ፊርዶስእናመሀመድ 3 ปีที่แล้ว

    ቫይታሚን E መቸ እንጠቀም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ቫይታሚን E ብቻውን ምንም ጥቅም የለውም ከቫይታሚን ሲ ጋር አብሮ ያለውን ተጠቀሚ
      ክሬሙም ቢሆን ሽታ ስላለው ጥሩ አይደለም ሽታ የሌለውን ካገፕሽ እንደ ሞይስቸራይዘር ማታ ብቻ መቀባት ትችያለሽ

  • @sosinaberket3416
    @sosinaberket3416 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜሊዬ ማዲዲያት አለብኝ በትንሹ እና የ Ordinary ምርት ገዛሁ vitamin c,
    , Alpha arbutin ,Niacinamide.azelaic ,hyllaluronic ,moisturizing ሁሉን አንድ ምርት ነው የገዛሁት ማታ ነው ምጠቀመው ሁሉንም ከሞስቸራይዝ እና ሰንስኪሪን ጠዋት ነው ምጥቀመው እና ምጠይቅሽ ነገር የትኛው ከየትኛው መቀላቀል እደሌለበት ብትጽፊልኝ ከይቅርታ ጋር

    • @hiwihiwi9387
      @hiwihiwi9387 2 ปีที่แล้ว

      hi konjo selme new vitamin C madatune atfalishi weyi?pls melshiligne betame techegrkugne feta teblashi

  • @birabirositamir9198
    @birabirositamir9198 ปีที่แล้ว

    Thank you