ETHIOPIA: ደስ ይለል አርቲስቶቻችን...ለአዲስ አመት በዓል ...Ethiopian artist...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024
  • ሁሉም አርቲስቶች በጋራ በብፅዋን አባቶች ፊት አሩንጓዴ ቢጫ እና ቀይ ……ያቀረቡት..........መልካም በዓል 2012
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ความคิดเห็น • 837

  • @habteworkasaminw5067
    @habteworkasaminw5067 5 ปีที่แล้ว +571

    ወይኔ ወረብ ብሶቴን ቀሰቀሳችሁብኝ እንደው እመቤቴ ማርያም የምለምንሽ ነገር ቢኖር በሰላም ወደ ሀገሬ ገብቼ እንደ ድሮዬ በፍቅር እቤተ ክርስቲያንን የማገለግል ሰው አድርጊኝ

  • @ወለተሰላሴየድንግልልጅ
    @ወለተሰላሴየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +177

    እግዚአብሔር ሆይ በሰደት ያሉ ልጆችህን ለዚህ ክብር አብቃን

  • @ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ
    @ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ 5 ปีที่แล้ว +290

    ውይ ምን መታደል ነው በሀገር ተቀምጦ ሁሌም ቤቴክርስታን መህድ እመቤቴ ኣይ ልምናዬን ስሚኝ ሀገሬ ገብቻ ቤቴክርሲታን ኤጄ ቅዲሴ ገብቼ ንሳሀ ገብቼ ፀበሉን ጠጥቻ እፊቱ ቆሜ ፀሎት አርጌ እመቤቴ አደራሽን ምኞቴን አሳኪልኛ

    • @belayneshasechalwasechslw3857
      @belayneshasechalwasechslw3857 5 ปีที่แล้ว +1

      Tasakalesh amen

    • @ጥረወርቅየማርያምልጅእግዚ
      @ጥረወርቅየማርያምልጅእግዚ 5 ปีที่แล้ว +2

      ያሳካልሽ እሶ ትርዳን ለሀገራችን ታብቃን እኔም የዛሬ 8 አመት ወረብ አይይይ እረዳ

    • @lawganedrashyoutb6169
      @lawganedrashyoutb6169 5 ปีที่แล้ว

      Kara.dero

    • @ቃልቃል-ጐ5ጠ
      @ቃልቃል-ጐ5ጠ 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደስ ይላል የጸለይሽው እህቴ እመቤቴ አሳባችን ታሙላልንና ለልስሀ ይብቃን አሜን እውነት አስለቀሽኝ

    • @genetkonjo5074
      @genetkonjo5074 5 ปีที่แล้ว

      ውይ ፀሎትሽ በጣም ደስ ይላል. ትክክል ብለሻል. ኡፉፉፉፉፉ. የሰው ሀገር. አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው. ፈጣሪ ያሳካልሽ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +176

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ እልልልልልልልልል መታደል ነው የተዋህዶ ፍሬ መሆን መልካም አድስ አመት

    • @teshome6351
      @teshome6351 5 ปีที่แล้ว

      አቤት ውበት እግዚአብሔር ይመስገን
      ቃልወት ያሰማልን

    • @bzuneshkoshoury3285
      @bzuneshkoshoury3285 5 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @haymiyetwhdolije5711
    @haymiyetwhdolije5711 5 ปีที่แล้ว +99

    በእውነቱ ፈጣሪ በቤቱ ያጽናችሁ ተባርኩልኝ እኔም ለደጅ ያብቃኝፈጣሪ ከ5ወር በሃላ ሀገሬ እገባለሁ በጸሎታችሁ አሥቡኝ የተዋህዶ ልጆች

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ከ 6ወር በኃላ ልገባ ነው በ 9አመቴ እሙ እግዚአብሔር ያሳካልን ያስብነውን

    • @ጥረወርቅየማርያምልጅእግዚ
      @ጥረወርቅየማርያምልጅእግዚ 5 ปีที่แล้ว +1

      እመቤቴ እናቴ ትርዳሽ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ታስገባሽ ማማዬ ውዴ እህቴ

    • @fatama1233
      @fatama1233 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ለአገራችን ታብቃን

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 3 ปีที่แล้ว

      Zimara Meliakitini Yasemalini

  • @ህይወትየድንግልማርያምልጅ
    @ህይወትየድንግልማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +67

    በስመአም ወረባው እንዴት ደስ ይላላ እመብርሀን በቤቷ ታጽናችሁ እረጅም እድሜና ጤና ትስጣችሁ ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 5 ปีที่แล้ว +88

    *ፍትህ ለቤቴክርስትያናችን* ፤ 💒👈
    *ኦርቶዶክስ 🕂ተዋህዶ* 💒👈
    _ፍቅር ናት_ ✔
    _ህይወት ናት_ ✔
    _ሰላም ናት_ ✔
    _ውበት ናት_ ✔
    *ሁሉ ነገር ናት* ። ♥♥👍

    • @younatanyoun4874
      @younatanyoun4874 5 ปีที่แล้ว +2

      Elelelelelelele lelelelelelElelElEl zmaryo.melak Yasemaln

    • @shaikzahra6304
      @shaikzahra6304 5 ปีที่แล้ว +1

      ቀለህይ ቃለህይዉትያሰማልንእኛንምለደሙለስጋዉያብቃንከሰዉአገርአዉጡቶ

    • @shaikzahra6304
      @shaikzahra6304 5 ปีที่แล้ว +1

      አህቶቼለአጌሬአዲበቃኝበፁሎቶችዉአስብኝ

    • @maslgahmad1909
      @maslgahmad1909 5 ปีที่แล้ว +1

      ፈትህ የቤትክረሰተያናችን

  • @etartmedia
    @etartmedia  5 ปีที่แล้ว +18

    ውድ የ et art media ቤተሰቦች ቻናላችን በ2012 ዓ.ም ለእናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ፕሮግራሞችን ወደናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ከናንተ የሚጠበቀው የ et art media ቤተሰብ መሆን ብቻ ነው። ሰብስክራይብ ያላረጋችሁ አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ። ሀሳባችን ከተመቻችሁ like አርጉን ይስተካከል የምትሉት ነገር ካለ ኮሜንት አርጉልን። ይቅረብ የምትሉት ፕሮግራም ካለ ንገሩን። እናመሠግናለን።

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 3 ปีที่แล้ว

      ET ART MEDIA YETEBAREKACHEHOO .YE ORTODOX TEWAHEDO LEGE MEHONE MEMERETE NEWE TEBAREKELEGE WEDO WENDEM SELAMEHE YEBEZA BE ENANTE PROGRAMME GETERE WESTE GEDAME MEHEDE EFELGALHOO GEZEWE SEDERESE ENGEREHALHOO....MEDHANIYALEME YEREDAGE...

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 ปีที่แล้ว +45

    እግዚአብሔር ኑሮ አችሁን ይባርከዉ የተባረከ ዘመን ያድርግልን 🙏🙏👏👏💚💛💓💚💛💕💚💛💖💚💛💝💚💛💞💚💛💜💖💗💙💜💜💜💜💜💒💒

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም
    @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም 5 ปีที่แล้ว +9

    ኡፍፍፍፍፍ ናፈቀኝ ይህ ወረብ በስመአብ እንዴት ደስ ትላላቹ እልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን 👏👏👏👏💚💛❤
    በተፈጥሮ ውበታቹ እንዴት እንደ ምታምሩ

  • @የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ
    @የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ 5 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ ስታምሩ የተዋህዶ ልጅ መሆን እዲ ነው መመረጤ ነው ጌታ የአገልግሎት ዘመናቹሁን ጌታ ይባርክላቹሁ

    • @ayeleshtamasgnyoutube6580
      @ayeleshtamasgnyoutube6580 5 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር ይመሥገን እዚህ ላደረሠን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Sanysany-y2t
    @Sanysany-y2t 5 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ደስ ስትሉ በተክልየ እ/ር እድሚያቹን ያርዝመው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ጌታ ሆይ ሃይማኖታችን ጠብቅልን

  • @yabsratesfa9442
    @yabsratesfa9442 5 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርከው አቤት ስታምሩ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ውበቴ የዘላለም ህይወቴ!!

  • @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ
    @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ 5 ปีที่แล้ว +23

    ዝማሪ ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ነው እምታምሩት በዚህ ስአት ቤተ ክረስቲያናችን ይህ ነው የሚያስፈልጋት እግዛአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ አሜን (3)

  • @New-k4
    @New-k4 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል እባካችሁ ብዙ እናንተን አርአያ የምያደርጉ ስላሉ እንደዚህ አይነት ጥሩ ነገር አሳዩን
    በተረፈ 👍

  • @mareyemaryamelje7796
    @mareyemaryamelje7796 5 ปีที่แล้ว +32

    የተዋህዶ ልጅ መሆን እንዴት መታደል ነው እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰሜን በቤቱ ያፅናችሁ።

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 ปีที่แล้ว +18

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ከዚህ ርኩሰት ከበዛበት አለም መርጦ ስሙን እንድትጠሩ የፈቀደላችሁ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን እኔን

  • @የድንግልስጦታ-ገ5ነ
    @የድንግልስጦታ-ገ5ነ 5 ปีที่แล้ว +39

    እግዚአብሔር ሆይ ሃይማኖታችንን ጠብቅልን ስያምሩ ፈጣሪ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን ያድላቹ ከቤቱ ያኑራቹ እመብርሃን አትለያቹ ተዋሕዶ በመሆኔ እኮራለዉ

  • @ቅዱስግወርጊስአባቴ
    @ቅዱስግወርጊስአባቴ 5 ปีที่แล้ว +35

    አቤት ውበታችን ኦርቶዶክስ እምነታችን
    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እመቤቴ ማርያም ሆይ ልመናየን ስምኝ ነጠላ ለብሶ ቤተክርስትያን መሄድ እጣን ጥሱ እፍፍ እንዴት እንደናፈቀኝ 😢😢😢😢😢

  • @net1161
    @net1161 5 ปีที่แล้ว +20

    እልልልልልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ ክብር ተመስገን
    እንዴት ነው የምታምሩ ውበት ሲለካ ኦርቶዶክስ ነው ለካ እልልልልልልልልልልልልልልልል አምላኬ ሆይ ከስዴት መልስ እንዳገለልህ አርዳኝ አምላክ ሆይ
    እንቁ የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያጽናችሁ

  • @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ
    @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ 5 ปีที่แล้ว +3

    በምን ቃል ልግለፃቸው እህቶች
    እኛም ከ ስደት መለስ ለዚህ ክብር ማእርግ ያብቃን

  • @hebronmedia-4330
    @hebronmedia-4330 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ በስመአብ ቃላት ነው የያጠረኝ እንዚን ድንቅ ልጆች በዚህ በኩሉ በማየቴ ተባረኩልኝ ጸጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች!!!

  • @hbalemayehu7692
    @hbalemayehu7692 5 ปีที่แล้ว +3

    ዉጭም ዉስጥም ያላቹህ ዎገኖቼ በዚህ መንፈሳዊ ቅናት ያደረባቹህ እግዚአብሔር እንደምኞታቹህ እምነታቹህን ጠባቂ እና ፈጣሪንም አገልጋይ ያድርጋቹህ!

    • @fatama1233
      @fatama1233 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @rozateka5865
    @rozateka5865 5 ปีที่แล้ว +24

    እልልልልልልልልልል የኡነት በጣም ደስ ስትሉ ቃለ ሂወት ዝማሪ
    መላአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @alisaleh8559
      @alisaleh8559 5 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልል

  • @ሀብትሺነኝየእናቴናፋቂ
    @ሀብትሺነኝየእናቴናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +29

    እግዜአቤሄር ይጨምረላችሁ ስታምሮ በዝሁ ይልመድባችሀ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ
    @እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ 5 ปีที่แล้ว +25

    *ወይኔ ዉበት እግዚአብሄር ሰላማችሁን ያብዛዉ እደተ ደስስስ ትላላችሁ እዉነት ለመናገር የቤተ ክርስቲያን አገልግሎቱ በጣም ተስማምቶአችሁ አል እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናችሁ ማመን ቃተኝ በተለይ አንዳንዶቹን እደት ነዉ ያመረችሁት ታስቀናላችሁ*

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 3 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ያፅናቹ እግዚአብሔር በአመሰገናቹሁ አፋቹሁ ዘፈን ከመዝፈን ይሰውረን በቤቱ ያፅናን

  • @ብርቱኳንገዛኢየድንግልማር
    @ብርቱኳንገዛኢየድንግልማር 4 ปีที่แล้ว +4

    ተመስገን እልልልል መታደል ነው የተከበራቹ የተዋህዶ ልጆች እኛም በስደት ያለን በሰላም ወደ ኣገራችን ገብተን ቤተክርስትያናችን የምናገለግልበት ግዘ ስጠን ለእንደዚ ያብቃን።

  • @genetkonjo5074
    @genetkonjo5074 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እስቲ. ፈጣሪ 2012 ሀገራችንን. ኢትዮጲያ ሠላም ያርግልን አሜን አሜን ........💚💛❤

  • @adebabaygoshe5779
    @adebabaygoshe5779 5 ปีที่แล้ว +9

    መታደል አምላኬ እኔንም እንዲህ እዳመሰግን እድዘምረ ያንተ ፍቃድ ይሁን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @cellphonica2579
    @cellphonica2579 5 ปีที่แล้ว +5

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ እልልልልልልል መታደል ነው ተዋህዶ ፍሬ መሆን
    ደስ ስንል እኮ ተዋህዶን ለዘላለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretayele3378
    @meseretayele3378 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እንደዚህ አይነት ወረብ ማየት ናፍቆኝ ነበር እዚህ በውጭ አለም እምትኖሩ መዘምራኖች ለእናንተ ትልቅ ትምህርት ነው እነሱ በስንት ግዜ አጥንተው ነው ይሄን የመሰለ ወረብ ያሳዩን አስቡበት

  • @tigistmhalet9804
    @tigistmhalet9804 5 ปีที่แล้ว +33

    እግዛቤህር ሀይማኖታቺንን የጠብቅልን

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዴት ይጥማል ዝማሬ መላዕክትን ለአርቲሰቶቻችን ያሰማልኝ።በቤታችሁ እንዲያፀናችሁ እመአምላክ ከልጇ ጋር አለሁ ይበላቸው።

  • @addseketemaw5549
    @addseketemaw5549 5 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልእግዛብር ይባርካችሁ ወይኔ ስታምሩ የተዋህዶን ውበት የሚክል የትም አይገኝ
    ጌታሆይ ህዝብህንና ርስህትን ጠብቅ

  • @elsaroukoz6772
    @elsaroukoz6772 5 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት በጣም ነው ደስ ያለኝ በቤቱ ያፅናቹ 😍😍😍😍

  • @mophone1658
    @mophone1658 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱያፅናችሁ:በርቱ:ሴጣንን;በዚህ ነዉ መዋጋት:ታድላችሁ!ስታምሩ!!ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስተመግስትን:ያውርስልን!!!!!!!

  • @መቅዲየድንግልማርያም-ሰ2ቐ
    @መቅዲየድንግልማርያም-ሰ2ቐ 5 ปีที่แล้ว +2

    በስማም ስታምሩ እንቁ የተዋህዶ ልጆች ድንግል ማርያም ሁሌም በቤቷ ታፅናችሁ በስደት ያለነውንም ለዚህ ክብር ታብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @ካስችየማርያምልጅቁጥር2
    @ካስችየማርያምልጅቁጥር2 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችን ይጠብቅልን ውብ እምነት ተዋህዶ ናት

  • @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ
    @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ 5 ปีที่แล้ว +5

    እርቶዶክስ አቤት ዉበት መመርጥ እኮነው
    መራገጥ የለ መጮሁ የለ
    በስነስርአት እግዚአብሔር ማምለክ ብቻ
    የኛ ቤት ውበት ተመልከቱ

  • @መቅዲነኝያባቴልጂ
    @መቅዲነኝያባቴልጂ 3 ปีที่แล้ว

    እፉፉፉፉፉ እዴት ደስ ይላል ቀጌታ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 5 ปีที่แล้ว +8

    እንደዝህ አረዓያ ስትሆኑ ደስ ይላል ራቁትና ሜካፕ ተለቅልቃችሁ ሂዩማን ሄር ስትቆጥሩ ከመዋል ይህ ነው ታላቅነት በቤቱ ያጽናችሁ

  • @Tube-kq8kl
    @Tube-kq8kl 5 ปีที่แล้ว +1

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ እመቤቴ ማርያም አደረሰን ለደጁ አብቂን የስደት ልጆችሽን

  • @Amany1213
    @Amany1213 5 ปีที่แล้ว +1

    አርቲስቶቻችን እንዲህ ደስ እዳሰኛቹን በሂወታቹ የአምላክ እናት ከልጅዋ ጋር ደስ ታሰኛቹ

  • @zed295
    @zed295 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቹሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @melleseabera5966
    @melleseabera5966 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ተባረኩ

  • @hbalemayehu7692
    @hbalemayehu7692 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ እንዴት እንደምታምሩ! ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹአን አምላኬ ጠብቅልኝ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 5 ปีที่แล้ว +10

    የተዋህዶ ልጆች በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

    • @etartmedia
      @etartmedia  5 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @saal5723
      @saal5723 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ደስስትሉኦርቶዶክስለዘላለምትኑርዝማሬመላእክትያሰማልን

  • @SaraSara-dc2ry
    @SaraSara-dc2ry 5 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ተዋህዶ ለዘላዓለም ትኑር እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ በዚሁ ይልመድባችሁ

  • @thestar2137
    @thestar2137 4 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ የኛ እንቁዎች የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ድንግል ጥላ ከለላ ትሁናችሁ።

  • @almazbirhane6348
    @almazbirhane6348 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑሩ

  • @AliAhmed-un9yf
    @AliAhmed-un9yf 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ስታምሩ የእመብረሐን ልጆች ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመናቹን አብዝቶ ይባርክላቹ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልኝ በቤቱ ያፅናችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @gedibodytube8418
    @gedibodytube8418 5 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ በርቱ ደስ የሚል ወረብ አቤት ዝማሬ እናተም ዝማሬ መልዕክትን ያስማልን

  • @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
    @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ 5 ปีที่แล้ว

    Uuufff እንዴት ደስ ትላላቹ ቀነው አገሬ በሆንኩ ብዬ ተባረኩ ብሩክ ሁኑ ዘመናቹ ይባረክ እናመሰግናለን ግን አይኔ ተንከራተተ ሸውትን እና መስን በመፈለግ የተሉ ቲጂ ካለች አይታጡም ብዬ ነው

  • @z_amen87
    @z_amen87 ปีที่แล้ว

    እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንኩ በጣም ነው ደስስ የምትሉት ዝመሬ መላክትን ያሠማልን

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 5 ปีที่แล้ว

    ከብርና ምሰጋና ስለዚሁ ጥበብ ለሰጠ ለልኡል እግዚአብሔር ይድረሰው የእመአምላክ አማላጀነት የቁድሳን መልአከ ት ተራዳኢነት አይለያቹ .እንዴት መታደል ነው በመዝሙር ማመሰገን በርቱ ቀጥሉበት ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @dagitesma5034
    @dagitesma5034 5 ปีที่แล้ว +38

    ናርዶሥ አዳነ ድሮ አዋሳ ገብርኤል እሣት የላሠች ወርብ ትወርብ ነበር ደርሶ ምን እንዲ ፓውድራም እንዳረጋት ባላቅም እፀህይወት እምውድላት እዚጋ ነው እኮ ጽናፅል ግን ወደጎን ቢልማመዱ ትንሽ ይቀላቸው ነበር በጣም ያኮራል እግዚአብሄርን ለማገልገል ምንም ቦታ ብትሆን ሥትመለሥ ውበትህ ይጨምራል :: ተባረኩልን ያገልግሎት ዘመናቹ በቤቱ ይፅና

    • @amesaleamesale2596
      @amesaleamesale2596 5 ปีที่แล้ว +1

      ስማ የስው ልጅ ልብ ነው እጂ ፓውደሩ አይደልም ማየት የለብህም ነጠላ የለበስ ሁሉ በልብ ከርስቲያን ነው ማለት አይደልም እሽ ቆንጆ

    • @dagitesma5034
      @dagitesma5034 5 ปีที่แล้ว

      @@amesaleamesale2596 enam dero yenberchebetn nw yalkut demo ankfkwatem ግን ፍትህ ለፆታዬ

    • @teztawortawu681
      @teztawortawu681 4 ปีที่แล้ว

      @@dagitesma5034
      ፍትህ ለፆታዬ እረ በሳቅ😃😃😃

    • @dagitesma5034
      @dagitesma5034 4 ปีที่แล้ว

      @@teztawortawu681 😂enda yemran eko nw seman makolamt alchelm yegid derznwan metsaf albign enda?😁

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ ይልመድባችሁ በቤቱ ያጽናችሁ እንዲህ አንድ ስንሆን ቤተክርስቲያናችን እናስከብራለን።

  • @hemuseliesh3180
    @hemuseliesh3180 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቅድስት አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ለአባቶቻችን እድሜና ጤናውን ፀጋውን አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናቹ ታምራላቹ

  • @ሸዊየሀበሻልጅ
    @ሸዊየሀበሻልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለእህቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
    አቤት ያለ ቻብስቲክ ስታምሩ የምር

  • @ruthazoya8537
    @ruthazoya8537 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ! ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባሩኩ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 5 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልል 🌻🌹ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች 💚💛❤💒 እረጅም እድሜ ለ አባቶች እና ለ እንቁ አርቲስቶቻችን 😇😘😘😘

    • @hannasalam672
      @hannasalam672 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @gfd51
    @gfd51 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ሀረገወይንየገብርኤልልጅ
    @ሀረገወይንየገብርኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ዉይ ወረብ ዉስጤ ነዉ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛላችሁ

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በቤቱያፅናችሁ ይልመድባችሁ ተዋህዶ ለዘላለምትኑር በጣምደስይላል

  • @ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ
    @ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚ አብሔር ይክበር ይመስገን የሱ ያደረን ክርስትና ስጦታናት ዉበት ናት ለዚ ክብር ስለመረጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @astergirma9990
    @astergirma9990 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መታደል ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ሊያጠፏት የሚሯሯጡ ሁሉ ይጠፋሉ በደም የተነከረ እጃቸውን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሱ

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ሲል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 5 ปีที่แล้ว +1

    አስቀናቹኝ አቤት ተዋህዶ ያረገኝ ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን እኔንም ለዚህ ፀጋ አብቃኝ ጌታ

  • @agunuo5118
    @agunuo5118 5 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ እናቴ አዛኔቷ ኦኛንም በሥደት ያለነዉን ልጆችሺን በሰላም ለሀገራችን አብቅተሺን ለዚህ ክብር አብቅን ለንሰሀ አብቅን እመብርሀን

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መታደል 😍እባክህ አምላኬ እዳመሰግን ልቤን በቃልህ እሰረዉ 😢🙏

  • @efrataefrata7951
    @efrataefrata7951 5 ปีที่แล้ว +10

    ውይ እመቤቴ ለደጂሺ አብቂነ እናቴ ላንች እሚሳንሺ ነገር የለም ከስደት መልሺን ኦርቶዶክ ሀይማኖታችን ጠብቂልነ አሜን በሉ

  • @adanechsiyum694
    @adanechsiyum694 2 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በጣም ነዉ የምታምሩት እሱ በቤቱ ያፅናቹ

  • @ቅድስትእራያ
    @ቅድስትእራያ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስስስ ሲሉ ኦርቶዶክስ መሆንኮ መታደል ነዉ ላባቶቻችን ለህቶቻችን ለወድሞቻችን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏💘💘💘💘💘

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
    @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለአርቲስቶቻችን ዝማሬ መለላእክት ያሰማልን ለአባቶቻችንም እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን ተዋህዶም ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 5 ปีที่แล้ว +7

    እሰይ እልልልልልልል በቤቱ ያፀናችሁ እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @soliyana6111
    @soliyana6111 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ። በቤቱ ያጽናችሁ።

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 5 ปีที่แล้ว +49

    እግዜብሄር ክበር ተሠስገን ኦሮቶዶክስ ስለሆንኩ

    • @vanguekuwait224
      @vanguekuwait224 5 ปีที่แล้ว

      Egziabiar bebiato yatinchue egziabiar ymesgene

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 3 ปีที่แล้ว

      Egiziabihar Edima yisitilini Abatochachin

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 3 ปีที่แล้ว

      Egiziabihar ETHIOPIAN YITEBIKILINI

  • @vhvvvg8151
    @vhvvvg8151 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይይይይይ የሰንበት ተማሪዎቹ እህት ወንድሞች እንዴት እደናፈቁኝ ወይ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር💒💒🔔🎤💚💛💗አትንኩ ስነኩን እነበዛለን

  • @selam9266
    @selam9266 5 ปีที่แล้ว +2

    ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክልን

  • @fire4640
    @fire4640 4 ปีที่แล้ว +1

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ ስስቴ ለዘላለም ኑሪልኝ እማምላክ በሰላም ለቅድስት ሀገሬ አብቂኝና በቤተ መቅደስሽ እንዳገለግል እርጂኝ

  • @ቋንቋየነሽደግልመግባቢየየ
    @ቋንቋየነሽደግልመግባቢየየ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ስታምሩ ፈጣሪይ ይባርካችሁ ዝማሪየ መላክን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @asoupiamarhawi6405
    @asoupiamarhawi6405 5 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልል ኤግዚያብሔር አምላክ ይመስገን የተዋህዶ ልጆች አንዴት ደስ ይላል

  • @ብርቴየቅዱስጊዮርጊስ-ኈ3ቈ
    @ብርቴየቅዱስጊዮርጊስ-ኈ3ቈ 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ እንዴት ደስስስ ይላል በእግዚአብሔር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ አሜን፫

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 3 ปีที่แล้ว +1

    በዘመናችሁ ሁሉ ደስተኛ ናችሁ ወዶና ፈቅዶ ስለመረጣችሁ ከዚህ በላይ ፀጋው ይብዛላችሁ ,,

  • @saraguragawe1741
    @saraguragawe1741 3 ปีที่แล้ว

    ብርቱልኝ የኔ እንቁ እንዴት ነዉ የሜያምሩት ኦሮቶዶክሰ ተዋህዶ ዉበት አለዉ በቤቱ ያፅናቹ እህቶቼ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
    @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    በቤቱ ያፅናችሁ እንዴት ታምራላችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @የድንግልማርያምልጅነኝአን
    @የድንግልማርያምልጅነኝአን 5 ปีที่แล้ว +1

    እንባዬም ትዝታዬም ነው የመጣው በወረብ ላይ ቅኝት አወርድ ነበር ከሶስቱ መሀል ነበር ምቆመው ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @martamangistu5170
    @martamangistu5170 5 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እመቤቴ በስደት ያለን እኛንም ሃስቢን ለቅድስ ሃገራችን አብቂን እናቴ አደራ👐👐

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችዉ እህቶች ዉንድሞች ፀጋዉን ያብዛላችዉ

  • @minojhgfg8695
    @minojhgfg8695 5 ปีที่แล้ว +9

    ዉብ እኮናቹ ያለቀይስር ያለዱቄት ያለፈረስ ጮራ ሳትቀጥሉ ሳትልቀለቁ ዉብ ዉብ ናቹ በዚች ዉብ በሆነችዋ እምነታቹ እግዚአብሔር ያፀናቸ ሰለተዋህዶ እምነታችን ዝም መለት ዬለብንም እምነት ቢቻ አይደለችም አገርም ጭምር ናት እምነታችን መጠበቅ አለብን 😊😊😊👍👍👏👏👏👏👏🙏🙏

    • @meseretz496
      @meseretz496 5 ปีที่แล้ว

      God says he needs our heart ❤️ not our hair and make up. Please focus inside not outside. Just say 🤔

    • @vipcell4041
      @vipcell4041 3 ปีที่แล้ว

      Elllllllllllllllelllllllllllllllelllllllllllll

  • @zinashtesfye6646
    @zinashtesfye6646 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ደስ ሲል ፈጣሪዬ እኔንም በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ ደጅህ እድቆም መታደል እኮነው ወደፈጣሪ መመለስ እመቤቴ ትጠብቃቹ

  • @amentube6132
    @amentube6132 5 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭እናተዬ ደስታም ያስለቅሳል እንዴ? ሲያምሩ የእድሜ ዘመናችሁን ይባርክልን ።

  • @freweinifisseha4657
    @freweinifisseha4657 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን በእውነቱ ፊታቸው እንደብርሃን ያበራል በቤቱ ያኑራቹሁ አሜን፣ ደጅህ ናፈቀኝ አምላኬ ከስደት መልሰኝ እመብርሃን በሰላም ለሃገራችን ታብቃን

  • @emuser8917
    @emuser8917 5 ปีที่แล้ว +2

    እፍ ምንኛ መታደል ነው ተዋህዶ መሆን እልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችው

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በእውነት በእውነት ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ አለባበሳችን በራሡ ምስክር ነው ክርስቶስ ይወዳችኋል መታደል ነው

  • @መክሊትየሳምሪሰጦታ
    @መክሊትየሳምሪሰጦታ 5 ปีที่แล้ว +1

    እዴት ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ ጸጋውን ያብዛላቹ