የትንሣኤ ጉዞ ከኢየሩሳሌም እስከ ጆርዳን በቀርሜሎስ አስገራሚ ጉዞ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 มี.ค. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @nebiyouzerie9475
    @nebiyouzerie9475 3 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ ዓመት በቀርሜሎስ አስጎብኚ ድርጅት በኩል ከአምስት ቤተሰቤ ጋር ወደ ግብጽ ሔጄ ነበር በህይወቴ ከተደስትኩባቸውና ከተባረኩባቸው ጉብኝቶች በሙሉ ልቤ ውስጥ የቀረ ትልቅ ቦታና ጊዜ ነበር። ወ/ሮ አመለወርቅ ከትህትናዋ ጋር ለስራዋ ክብር ያላት መሆኗን ስላየሁ ለምን አመስጋኝ እና ስኬታማ እንደሆነች ለመገንዘብ ችያለሁ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ደግሜ ብሄድም ደስ ይለኛል።

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ቅብዐ ቅዱሱን ባገኘው እየሩሳሌም በሰላም ኑ ፋሲካን ሀገሬ ነኝ ሁሌም ጎሎጎታ ይናፍቀኛል

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ቨሰላም መጡ👍

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይርዳን ወየው ምን ልበልብቻ ፈጣሪ ይፍቀድ

  • @japyhanademisse9160
    @japyhanademisse9160 3 หลายเดือนก่อน

    ወ/ሮ አመለ እናመሠግናለን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 3 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yemesegen melkame zana emebetachen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @user-jc7hv8lp5g
    @user-jc7hv8lp5g 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 3 หลายเดือนก่อน

    G evening Dr.Rodas, from Toronto

  • @japyhanademisse9160
    @japyhanademisse9160 3 หลายเดือนก่อน

    እሺ እንኳን በሠላም መጣሸ

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደኅና መጡ ❤።

  • @Solomon_meressa
    @Solomon_meressa 3 หลายเดือนก่อน

    I get 9/10 ma teacher

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 3 หลายเดือนก่อน

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታሪክም አለ

  • @zer13567
    @zer13567 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም

  • @sofiz787
    @sofiz787 3 หลายเดือนก่อน

    እባክዎትን ቅባቅዱስ አገኝ ይሆን እህቴ አይሲ ውስጥ ወር ሊሞላት ነው በመቤቴ በሚወዷት ልለምኖት

  • @yakob730
    @yakob730 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር በመብረሀን ለበላዬሰብ በተለመነች በድንግል ማርያም ቅባቅዱሷን ትልክልኝ ዘንዳ ተማፅኜሀለው ልጄ ታማብኝ በህክምና ላይ ነው ያለችው እና እባክ መምህሬ መልሱን እጠብቃለሁኝ።

  • @belayshegaw7152
    @belayshegaw7152 3 หลายเดือนก่อน

    ለተከበርከው መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ጥበቡን፣እውቀቱንና ፀጋውን ይስጥህ እያልኩ አንድ ጥያቄ እንድትመልስልኝ ከይቅርታ ጋር ላስቸግርህ ተገደድኩ፤ ይኸውም ትምህርተ ሃይማኖት ለሰንበት ትምህርት ቤት እያስተማርኩ እያለሁ በሥነ ፍጥነት ትምህርት ላይ በሃያው ዓለማት ውስጥ ፕላኔቶች ስላልተዘረዘሩ ማለትም በአክሲማሮስ መጽሐፍ ውስጥም ስላላገአሁ ምድባቸው ከየት ነው የይተኛው ዕለትስ ፍጥረት ናቸው? ሌሎች የቤተክርስቲያን መጽሐፍት መረጃዎችስ አሉ?

  • @japyhanademisse9160
    @japyhanademisse9160 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነው