Ethiopian Music : Teref Kasahun (Demo'Na) ጠረፍ ካሳሁን (ደሞ'ና) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.พ. 2020
  • Ethiopian Music : Teref Kasahun (Demo'Na) ጠረፍ ካሳሁን (ደሞ'ና) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- minewshewa?igsh...
    Subscribe :- th-cam.com/users/MinewShewaTu...
    #minewshewatube #TerefKasahun #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 1K

  • @shewangizawtsidu7523
    @shewangizawtsidu7523 3 ปีที่แล้ว +136

    i dont know why it still didnt get millions of views...the music, the lyrics everything is cool....best contemporary and soul music

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 3 ปีที่แล้ว +3

      I agree!

    • @pubg__gangs519
      @pubg__gangs519 3 ปีที่แล้ว +2

      Awo lk nh lemden nw?????
      Yemran nw ena endzi zefen temechtogh ayakm

    • @shewangizawtsidu7523
      @shewangizawtsidu7523 3 ปีที่แล้ว +1

      @@pubg__gangs519 yemir enem algebagnim....betam new yewededkut

    • @pubg__gangs519
      @pubg__gangs519 3 ปีที่แล้ว

      @@shewangizawtsidu7523thisis ma music type i like this type of music jemachew kawetaw zefen ehe be videom be zemam mibltew ylm
      Yaw gn ageru ethio nw yemigebaw ayageghim😞

    • @samitru3351
      @samitru3351 3 ปีที่แล้ว +2

      I agree with you ! Its legend music !

  • @natnaelwodajo3841
    @natnaelwodajo3841 4 ปีที่แล้ว +131

    እዚ ሃገር ሙዚቃ ሳይሆን ሆይሆይታ እንደሚወደድ ነው ባንቺ የተረዳሁት 30 ሚሊዮን view ይገባው ነበር!!

  • @ashenafig.michael7076
    @ashenafig.michael7076 ปีที่แล้ว +16

    This is the most underrated music I've ever listened.
    It deserves a number of awards.

  • @negashbirrmeji6679
    @negashbirrmeji6679 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ትውልድ ሙዚቃ አያውቅም ብል ማጋነን አይሆንብኝም 👌👌👌
    በስንት ፍለጋ ነው ያገኘሁት
    Ebs ላይ አይቼው ደንግጬ ነው
    አንባሰል መሰለኝ ካልተሳሳትኩ

  • @yaphetb5717
    @yaphetb5717 3 ปีที่แล้ว +49

    I don't understand why it doesn't have million views it is amazing music with such incredible clip

  • @adee212
    @adee212 4 ปีที่แล้ว +246

    ጥሎብኝ
    ገራገር
    ገዳም
    ና ደሞ የሁላቹም ምርጥ ስራ ነው ሀገራዊ ቃና አለው በርቱ##
    ጄሪንም/ በቅርቡ እንጠብቃለን

    • @musetadele2691
      @musetadele2691 4 ปีที่แล้ว +1

      Bezi hasabe esmamalew

    • @user-qk7gl5uv3u
      @user-qk7gl5uv3u 4 ปีที่แล้ว +3

      ማን እንደ ገራገር

    • @adee212
      @adee212 4 ปีที่แล้ว

      @@musetadele2691 👌👌👍👍

    • @adee212
      @adee212 4 ปีที่แล้ว

      @@user-qk7gl5uv3u 100%👍👌👌

    • @daamhaanaaphone6189
      @daamhaanaaphone6189 4 ปีที่แล้ว

      @@musetadele2691 beyer baredaa jabadhuu lubuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahiberawiTube
    @MahiberawiTube 3 ปีที่แล้ว +2

    frankly speaking የዚህ ሙዚቃ በደንብ አለመታየት የራሴ የሆነ ያክል ነዉ የቆጨኝ!

  • @Woman544
    @Woman544 4 ปีที่แล้ว +347

    እንደ ስራው ማማር ተመልካች ያንሰዋል ፣እኔ በጣም ወድጀዋለሁ እስኪ እንደኔ የተመቸው

    • @haniwill521
      @haniwill521 4 ปีที่แล้ว +3

      The timing is Not good. The whole production is very good, but her Voice is Not much as well. !!

    • @mahletlulsegedyifru3465
      @mahletlulsegedyifru3465 4 ปีที่แล้ว +4

      @@haniwill521 What do you mean? Her voice is incredible. have you seen her live performance on Seifu's show?

    • @azariasmikias8844
      @azariasmikias8844 4 ปีที่แล้ว +4

      @@haniwill521 she have an amazing, beautiful and unique voice i now why do you say that because we are listing same type of voice but she s a unique girl and we need to appricate her

    • @AquaticLyrics
      @AquaticLyrics 4 ปีที่แล้ว

      me

    • @alelignmayo4221
      @alelignmayo4221 3 ปีที่แล้ว

      like

  • @user-oz9if3mp8c
    @user-oz9if3mp8c 4 ปีที่แล้ว +146

    አሪፍ ነው በግዜ ብዛት ሲለመድ ደስ ይላል, ለየት ያለ ስለሆነ,በርቺ ኪያዬ,ብዙ መስራት ትችያለሽ,በራስሽ ሙድ,ነው,የሰራሽው,አንድዋንም ጉደኛችሁን,አበረታትዋትና,ትስራ❤️❤️

  • @yosefmolla7381
    @yosefmolla7381 4 ปีที่แล้ว +43

    ባልጠበኩት እጅግ ከፍ ባለ ስራ !!! ይህን ለመተቸት በጣም ይከብዳል !!! ምርጥ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 4 ปีที่แล้ว

      ሰገጤዎቹ እየተቹ ነው

  • @hag-wig9815
    @hag-wig9815 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚደንቅ ዘፈን ነው 👌ጭራሽ ከዚህ በፊት ያልተሰራ ይዘት ያለው ድንቅ ስራ....ሰው እኮ አሽቋላጭ ነው አንድ ዳሌዋ ወይ የወተት ኮዳዋ የምታሳይ ሴት ብትኖር አይኑን በልጥጦ 10ሚሊየን ተመልካች ይኖር ነበር.....እውነት የሚደንቅ ስራ ነው
    ዋሽንት
    ማሲንቆ
    ክራር
    ውዝዋዜ
    አልባሳት
    ቅንብር
    ዋውውውው❤️❤️❤️

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ የተሟላ ስራ አድርሰሽናል !ግዴታሽንም ተወጥተሻል ..ተመልካች መኖር ያለመኖር የየሰዉ አምለካከት ነው ..! ለምሳሌ ይሄንን ዘፈን እስከ ክሊፑ ተመልካች የሚጠበቀው ያክል አለመኖሩ ..እኛ ኢትዮጵያውያን ምን ያክል ጥራት ያለው ዘፈን እደማናውቅ ትልቅቅ ማሳያ ነው!! አቺ ግን በርቺ ችሎታሽ እስከጥግ ነው !!!!!👏👏👏👏

  • @rominanega9086
    @rominanega9086 4 ปีที่แล้ว +48

    ድምፅሽ እና ክልፑ በጣም ገራሚ ነው አቤት ሀገሬ ውብ እኮ ነች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @tube9207
      @tube9207 4 ปีที่แล้ว

      Betam

  • @dibekulu4340
    @dibekulu4340 4 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ ኢትዮጽያዊ ስራ
    ጥሩልኝ ያንን ሠው መድኃኒት ቀማሚ
    ይገኝ እንደሆነ ልቤን አስታማሚ
    ይቀሰቅሰኛል በናፍቆት ተሰቃየው
    ባልበላም እጠግባለውገላ አይንህን ሳየው
    መምጣት ካልተመቸው እኔ ስንገላታ
    ይላክልኝ መገን የፍቅር ጠብታ
    ሌላ አይደለም ሌላ የሚማታ መብረቅ
    አይንህ ካይኔ ሲጋጭ ልቤ ሚሰነጠቅ
    ........

  • @user-oj6kf6oj8j
    @user-oj6kf6oj8j 2 ปีที่แล้ว +2

    ባሁን ግዜ የ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ተቃራኒ ነው እየሆነ ያለው ሆይ ሆይታ እና የለብለብ ስራ ብዙ እይታ ያገኛል እንዲህ አይነት ለየት ያለህ ጥበብ ግን አይታይም አዝናለው

  • @gutemagna8351
    @gutemagna8351 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚበላ ድምፅ😍😍

  • @rahelmakroya1233
    @rahelmakroya1233 4 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው የኔ ቆንጆ በርች የሰው ልጅ ምንጊዜም ተስፋ አስቆራጭ ነው ባንዴ ያደገ የለም አየወደቀ አየተነሳ ነው ያንድን ሰው ሥራ ከሌላ ሰው ጋር ማወዳዳር ሳይሆን ከራስ ጋር ማወዳደር ነው ፍክክር ከራስ ጋር ነው መሆን ያለበት ከሰው ጋር አይደለም እኔ በጣም ተመችቶኛል ከዚ በላይ መስራት ትችያለሽ ብቻ ጠንካራ ተስፋ ማትቆርት ሴት ሁኝ የኔ ምርጥ ሁላቹም ምርጥ ድምፅ አላቹ በርቱ

  • @ethioazegtiktok5255
    @ethioazegtiktok5255 4 ปีที่แล้ว +9

    የኔ እህት ለዚ ስራሽ ምን ያህል መስዋትነት እንደከፈልሽ አውቃለው ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ

    • @birhananbese4809
      @birhananbese4809 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ ስለዘመረች ነው ቀሪ ዘመኗ ሚባረከው ወይስ አገሬን ጠብቅልኝ ስላለች

  • @msn2429
    @msn2429 3 ปีที่แล้ว

    የምር በድሜዬ ብዙ ዘፈን ሰምቻለሁ የብዙ ታዋቂዎችን ግን እደዚ ምርጥ አላዳመጥኩም እስከድምጽ

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja 4 ปีที่แล้ว +8

    I can't stop listening to this Music "Yilkelgnal" "ይልክልኛል" "ይልክልኛል" "ይልክልኛል" "ይልክልኛል"…

    • @Blue-21
      @Blue-21 4 ปีที่แล้ว

      Me too betam i just can't stop listening .. love the song love her love everything

  • @betigfekadu7243
    @betigfekadu7243 4 ปีที่แล้ว +33

    ምርጥ ሥራ መረዋ ድምፅሽን ናፍቆኝ ነበር በጉጉት ሲጠብቃት የነበረ ማነው እደኔ?

  • @yaredmolla4112
    @yaredmolla4112 ปีที่แล้ว +3

    This music video deserves more views, awards and every other recognition. It is perfection 👌

  • @fanomedia1912
    @fanomedia1912 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ቅላጼ እንዴት እንደወድድኩላት ይህን ዜማ

  • @user-qh2js9sv6l
    @user-qh2js9sv6l 3 ปีที่แล้ว

    Wow ምርጥ ስራ ነው በተለይ ለኔ የሩዉቅ ፍቅር ለያዘው .fokaye baki tolo na .ጥሩልኝ ያንን ሰው

  • @bena3871
    @bena3871 4 ปีที่แล้ว +67

    ሲያምር ደግሞም ያለ ሜካፐ ጥርት ያለ ውበት እስቲ ተማሪ ሪቾ ከዚ👍

  • @kalkinkaleab1584
    @kalkinkaleab1584 4 ปีที่แล้ว +16

    ገራሚ ስራ ነው በጣም ነው የወደድኩት ....
    ዙሩ ከሯል ::
    Wish you luck

  • @musehiluf4984
    @musehiluf4984 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ቆንጆ ስራ ኪያዬ ውድድድድ

  • @abugela4656
    @abugela4656 3 ปีที่แล้ว

    ጠረፍ ምርጥ ተሰርቷል ግን
    ተመልከቻ የለውም
    አሪፍ ዘፈን ነው

  • @user-cn1ee9mi7x
    @user-cn1ee9mi7x 4 ปีที่แล้ว +81

    ዋዉ ጀግና ጠክሪ ከሜካፕ የጸዳች የተፈጥሮ አካሎን ያሳየች ምርጥ አርቲስት ነሺ ልክ እደሳያት ደምሴ

  • @ayineyemetoreya8307
    @ayineyemetoreya8307 4 ปีที่แล้ว +10

    ለየት ያለ ስራ ነው ብዙም ያልተለመደ❤👍ደስ ይላል

  • @Devid-di1kp
    @Devid-di1kp ปีที่แล้ว +1

    የድምፅሽ ከለር በጣም ደስ ይላል ❤🥰🥰🥰
    በርቺልን ካንቺ ብዙ ስራ እንጠብቃለን 🎼🎸

  • @abeldesalegn7359
    @abeldesalegn7359 4 ปีที่แล้ว

    ምን ልበልሽ ....... በቃ ምርጥ ❤️❤️❤️👍👍👌👌

  • @sharondaniel4548
    @sharondaniel4548 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል ድምፅሽ እንዲ ሚያምር አይመስለኝም ነበር wow

  • @ratelbawdi807
    @ratelbawdi807 4 ปีที่แล้ว +41

    ወይ የዘንድሮ ዘፈን ለማንኛውም ክሊፑ ቆንጆ ነው ግጥምና ዜማ ምንም አልተመቸኝ ምኑም ሣይገባኝ አለቀ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 ปีที่แล้ว

      Betikikil. Hulgze anid ayinet chiferalay focuse lemin yadergalu. Dansu lay le welaytigna, oromigna.....dance masgebat yichilalu. Zemenawi zefagn honew hulgize anid ayinet yetelemede eskiskista dance bicha ydebral 80 + bher balebet ager

    • @munamohammed3334
      @munamohammed3334 4 ปีที่แล้ว +1

      ደግሞ ማየት ነዋ ለመረዳት

    • @musehiluf4984
      @musehiluf4984 4 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ወደፊትም አይገባህም

  • @frahwotabasha5390
    @frahwotabasha5390 4 ปีที่แล้ว

    ለየት ያለ ይመችሽ ኪያዬ

  • @rahelborenatube1216
    @rahelborenatube1216 4 ปีที่แล้ว

    ለየት ያለ ነገር ነው ግን ጥሩ ነው ኪያ

  • @holyholy1829
    @holyholy1829 3 ปีที่แล้ว +7

    i like it this music.this music deserved more than 20 million views

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 4 ปีที่แล้ว +23

    now this is music, this is art, this is how you sell your product...this is how you make people see what is in you than your make up...bravo!!! love it......

  • @ehitefekade9527
    @ehitefekade9527 4 ปีที่แล้ว +1

    ለየት ያለ ስራ ስለሆነ ደስ ይላል ቀስ እያለ እንደ ወራጅ ውሃ የሚገባ ሙዚቃ ነው እኔ ወድጄዋለሁ

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ወድጀዋለሁ ሁሉ ነገር ያምራል በጣም እንደተለፋበት ያስታውቃል

  • @anaanna843
    @anaanna843 4 ปีที่แล้ว +23

    ቪድዮ ክሊፑ እንከን የለውም በጣም ጎበዝ ነች❤

  • @mulualemabate3193
    @mulualemabate3193 4 ปีที่แล้ว +4

    I can feel this music will be loved day after day. Great music Teref. You did it with deep feeling and passion.

  • @merrypam9300
    @merrypam9300 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰኪ እንደኔ የተመቸው 👍👍👍👍😍

  • @helenberhe7072
    @helenberhe7072 4 ปีที่แล้ว +7

    I loved it !!!!you have amazing talent and different vocal !!!can't wait your Album girl

  • @tub9960
    @tub9960 4 ปีที่แล้ว +49

    ማነው እንደኔ ሙዚቃ ዉን ሳያዳምጥ ኮመንት የፃፈ 👍👌

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 19 วันที่ผ่านมา

    The girl's voice is gold that never gets tired. the clip is captivating ኪያዬ😘😘❤

  • @yonasbana9429
    @yonasbana9429 4 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነው በጣም መሳጭ ክሊፑ ያበደ ኢትዮጵያዊ የሆነ ነው እናመሠግናለን ጠረፍየ

  • @senaamanaman9990
    @senaamanaman9990 4 ปีที่แล้ว +7

    አሪፍ ስራ ነው ያለሜካፕ ጥሩ ነው ምናምን የምትሉ እንኳን ለስራ ትቤት ስንሄድ በአቅማችን ተቀባብተን ነበር አይብዛ እንጂ ምን ችግር አለው

  • @YTSEthio
    @YTSEthio 4 ปีที่แล้ว +6

    Amazing voice, Cool outfit , no distraction keep it up. 😍😍😍

  • @yordeyoyo1627
    @yordeyoyo1627 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስራ ነው በርቺ ኪያዬ

  • @hannatapada3258
    @hannatapada3258 4 ปีที่แล้ว

    እኔን የገባኝ መጨረሻ ላይ ና ደሞ ና ደሞ. የምትለዋ ብቻ ናት ግን ክሊፑ ምርጥ ነው ።በርቺ ።

  • @liyagraphics6513
    @liyagraphics6513 4 ปีที่แล้ว +5

    New single of the year I loved it !

  • @user-it1se5hf4u
    @user-it1se5hf4u 4 ปีที่แล้ว +8

    Wow that’s very nice I love it 😍 ❤️❤️❤️ soooo Beautiful

  • @MariMari-iq9kb
    @MariMari-iq9kb 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው በርቺ👌👌👌👌

  • @dagiman6853
    @dagiman6853 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነዉ ኪያ

  • @blackpearl3216
    @blackpearl3216 3 ปีที่แล้ว +3

    This video deserves more views

  • @hamerethiopia4558
    @hamerethiopia4558 3 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful girl +amazing voice +amazing clip wow 😘

  • @kindyeayele2739
    @kindyeayele2739 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ሥራነው ብዙ ተስፍ አለሽ

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ስራ ነው

  • @user-rd8if5ul3n
    @user-rd8if5ul3n 4 ปีที่แล้ว +4

    ሜሪ አርሚዴን ተካሽልን ..😘🥰 እናመሰግናለን 🙏

  • @mesi1676
    @mesi1676 4 ปีที่แล้ว +4

    wow endena yetmchew eysemaewet nw andega 👌👌 l love it

  • @Maki-or4rj
    @Maki-or4rj 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነች ጠረፍየ በርቺ

  • @aderagewayelign9789
    @aderagewayelign9789 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ ጥሩ ሙዚቃ ነው

  • @starboy1715
    @starboy1715 4 ปีที่แล้ว +11

    Good luck my sister 👌😍

  • @unitytube8067
    @unitytube8067 4 ปีที่แล้ว +22

    ምርጥ ስራ ነው እስኪ እንደ እኔ የተመቸው ላይክ ይግጨኝ

  • @user-qm4vi9ym4b
    @user-qm4vi9ym4b 4 ปีที่แล้ว

    ኮመንት ሰጥቸ አላውቅም ግን ምርጥ ነው የምር

  • @mamushjw3562
    @mamushjw3562 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ዜማ ነው ምናለባት የተለቀቀበት ግዜው ትኩረት ነፍጎታል እንድ ነገር ግን እልሻላው - ምርጥ ስራ ነው በጠም

  • @adu_22
    @adu_22 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow Beautiful 😍
    The lyrics the video and your voice,
    everything was on point 👌

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 4 ปีที่แล้ว +13

    አራፍ ነው የምር ላስተዋለ ሰው የሁላችሁም መልእክት አዘል ነው በርቱ😍😍😍

    • @tmtm7437
      @tmtm7437 4 ปีที่แล้ว

      fikir

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja 4 ปีที่แล้ว

    1ኛ ጠረፏ የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ

  • @user-em2pq2cx1p
    @user-em2pq2cx1p 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል አቤት ድምፅ

  • @yohannssisay7788
    @yohannssisay7788 4 ปีที่แล้ว +6

    የተደከመበት ውብ ስራ ነው:: ኢትዮጵያዊ ቃና: የሙዚቃ ጥማት የሚቆርጥ

  • @tayea2891
    @tayea2891 4 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ስራ: በርች እህት! Kudos to all who contributed - love the arrangement, videography, choreography, her smoky voice, everything sooooooo..... much!!!!!!

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውው ገራሚ ስራ ❤❤❤❤👈👌

  • @melsewtilahun5743
    @melsewtilahun5743 3 ปีที่แล้ว

    Arif Sira Nw Berchi...!!

  • @Ezzeinege
    @Ezzeinege 4 ปีที่แล้ว +16

    I can never get enough of the washint&masinko extraordinary sound. On repeat RIP my ears.

  • @user-ip5km1fh1s
    @user-ip5km1fh1s 4 ปีที่แล้ว +126

    አምላካችን ሆይ በዚ ምድር ላይ ዘረኝነትና ኮሮና ን አጥፋልን 🙏

    • @user-gk2tk2cv5h
      @user-gk2tk2cv5h 4 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን. ማማዬ

    • @selamyenatwalij6878
      @selamyenatwalij6878 4 ปีที่แล้ว

      Amen ense betam ferawu yhi korena mibali germen geba alu wunet new gn ?

    • @samiwaldeeloy4
      @samiwaldeeloy4 4 ปีที่แล้ว

      ዕረ ሲስቱ ኮሮና ቢራ ምን አረገሽ

    • @mekdesbekele4695
      @mekdesbekele4695 4 ปีที่แล้ว

      ke korona befit gin mejemriya zeregnenet yewdem

  • @mokasham1
    @mokasham1 4 ปีที่แล้ว

    Ye ewunet arif sira! berchi teref!

  • @redi6035
    @redi6035 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ ነው ኪያ

  • @ysvf2071
    @ysvf2071 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ያምራል ኢትዮጵያዊናትን ያንፃባሪቃል

  • @fyametafeyameta2446
    @fyametafeyameta2446 4 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ስራ ነው

  • @girmaworku3189
    @girmaworku3189 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመችቶኛል አሪፍ ስራ ነው

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ጊዜ የማያልፍበት, የተደከመበት, የታሰበበት ስራ ስለሆነ እናመሰግናለን.

  • @IStyle714
    @IStyle714 4 ปีที่แล้ว +41

    🚫 makeup 🚫 human hair Teref you’re beautiful 😍 great example for female artists out there 👏🙌

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 4 ปีที่แล้ว +37

    ሠላም ይህን በምታነቡ ላይ ሁሉ ይሁን
    በዚ ምሽት ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣቹ
    እኛዎች ተለያይተውም አልተቻሉም አሪፍ ስራ ነው በርቺ
    ጋደኞች እናንተ ደሞ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ

    • @eyutie4167
      @eyutie4167 3 ปีที่แล้ว

      Gen altlayaym

  • @andy-nf9ji
    @andy-nf9ji 4 ปีที่แล้ว +2

    Incredibly good

  • @fiker_te_mariam9612
    @fiker_te_mariam9612 2 ปีที่แล้ว +2

    under rated!!

  • @amenmeron-zl3ii7bw4b
    @amenmeron-zl3ii7bw4b 4 ปีที่แล้ว +16

    ተባረኪ : አቦ
    ተፈጥሯዊዉነትሽ : ዉበትሽ : እንዳለ ...
    የድምፅሽ : ቀለሙ : ከፍታዉ : ላይማ : ኦኦ
    የሚያምር : ድምፅ : ወሙዚቃ !! 😘😍

  • @bontubelachew3004
    @bontubelachew3004 4 ปีที่แล้ว +4

    The sound of your voice sounds like Maritu, beautiful clip well organised but very few words we heard from the song (repeating the same word).

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 2 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ነሽ ኪያዬ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @eyabell7712
    @eyabell7712 3 ปีที่แล้ว

    Gerami sra nw terefua big respect🙏

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 4 ปีที่แล้ว +3

    እሪክርድ ስብርሻል ቁጥር 1አንድ ነው ለዛውም ያለድቂት ዋውውውውውውውውው Amazing

  • @user-ov9vu6re2k
    @user-ov9vu6re2k 4 ปีที่แล้ว +58

    የካሌብ ህልፈት ግን አያዛዝንም ለዚ ከንቱ አለም ልፋታችንሥ አአያሣዝንም

    • @keyotube5003
      @keyotube5003 4 ปีที่แล้ว

      Sony A ካሌብ ማነው

    • @danadana7885
      @danadana7885 4 ปีที่แล้ว

      በጣም አሳዝኖኛል

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 ปีที่แล้ว

      ማነው አረ ቶሎንገሩኝ

    • @user-ov9vu6re2k
      @user-ov9vu6re2k 4 ปีที่แล้ว

      @@hayathussine602 coment lay yalewn link techagniw

    • @user-ov9vu6re2k
      @user-ov9vu6re2k 4 ปีที่แล้ว

      Wey demo miki show post adrgotal

  • @ethiozumba7970
    @ethiozumba7970 4 ปีที่แล้ว +1

    ከጠበኩት በላይ ነው ዋውውውው

  • @ethiosistersantipodefootju1104
    @ethiosistersantipodefootju1104 4 ปีที่แล้ว +2

    The music so amazing I really love it unique beautiful clips and her voice so cool love everything 😘😘

  • @hiruthirut5378
    @hiruthirut5378 4 ปีที่แล้ว +304

    ይቺን ቀበጥ እደኔ የሚወዳት እስቲ like like like

  • @kidu715
    @kidu715 4 ปีที่แล้ว +20

    የእኛዎቹ አንድ ላይ ሲዘፍኑ ማየት ማነዉ እንደኔ የናፈቀዉ

  • @yordanosbirara5008
    @yordanosbirara5008 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice music over this year andegna

  • @gotaofiidhaabatu
    @gotaofiidhaabatu 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል!!!!

  • @yejegnitlij8222
    @yejegnitlij8222 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ድምፅ 🤩
    አቤት ቅላፄ 🔥
    አቤት ዉብት 👸🏻
    አቤት ቀርፃ 📷🎬
    አቤት ሀገራዊ ዉበት 🇪🇹❤️
    1ኛ ነው 💪🏻💪🏻👸🏻