Awtar Tv - Teref Kassahun (Kiya) Mare ጠረፍ ካሳሁን (ኪያ) ማሬ - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2021
  • Awtar Tv - Teref Kasahun (Kiya) Mare ጠረፍ ካሳሁን (ኪያ) ማሬ - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
    #awtarTv #kiya #Ethiopia
    Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work. Download Awtar app: awtar-website.s3.ap-south-1.a... us on:-Facebook - / twi. . - / awtarmultimedia
  • เพลง

ความคิดเห็น • 345

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +74

    ይቺልጅ እንዴችሎታዋ አለመደነቋ ሁሌም ይገርመኛል ኪያዬ ከምር ትችያለሽ💚💚💚

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 ปีที่แล้ว +156

    ዛሬ ደስ ብሎኛል እስኪ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ 👍 ዘፈኑ ደሞ ለባሌ የተዘፈነ ነዉ ሚመስለዉ 🙏🏻 ጠረፍዬ ይመችሽ 👌🇪🇹

  • @hswetyyy339
    @hswetyyy339 2 ปีที่แล้ว +89

    አንዳንድ ኮመንቶች ህህህ ስለ ኢትዮጵያ ዘፍናለች ከጓደኞቿ ጋር ኪያ አገር ወዳድ ናት ግን ህይወት ይቀጥላል ስራዋ እንጀራዋ ስለሆነ መስራት አለባት ደሞ ስራውን ከተሰራ ቆይቶል ገንዘብ ወቶበታል መለቀቅ አለበት።ኪያ ትችያለሽ በርች በብዙ ገና ገና ብዙ እንጠብቃል

    • @hswetyyy339
      @hswetyyy339 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Nejat197 እኮ ከመለቀቁ ያየሁቸውን ነው የተናገርኩት ተረጋጊ

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ዉዴ

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 2 ปีที่แล้ว +173

    why I'm feeling she is so underrated

    • @mikiasshmelash
      @mikiasshmelash 2 ปีที่แล้ว +6

      It’s about time

    • @gotaofiidhaabatu
      @gotaofiidhaabatu 2 ปีที่แล้ว +9

      Same here! May be it is the timing. Last time she released on first arrival of covid and now also we are in the middle of war. Just may be!

    • @solomonaraya3596
      @solomonaraya3596 2 ปีที่แล้ว +4

      I really felt she is and was under rated after watching Her Frank biography on - th-cam.com/video/WdD1xbfp1pE/w-d-xo.html

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698 2 ปีที่แล้ว +3

      I do feel the same, Amazing talent

    • @user-hl9rs3jh1q
      @user-hl9rs3jh1q 2 ปีที่แล้ว +2

      So true. Especially her first song. I mean it was dope!

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +89

    በጣም ምርጥ
    ክሊፕ100
    ዜማ100
    አለባበስ100
    ድምፅ100
    ዋዉ ብያለዉ 💚💛❤ሰላም ለሀገሬ ልጆች

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +23

    ዋዉዉዉዉ ከጠበኩት በላይ ነዉ ኪያዬ 💚💛❤ሰላም ለሀገሬ ዘና ፈታ በሉ

    • @world123
      @world123 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Y9NYfXVKuew/w-d-xo.html

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 2 ปีที่แล้ว +13

    ኪያ ምርጥ ድምጽ ነው ያላት
    በተለይ “ደሞና” ❤

  • @yordanosdemeke6940
    @yordanosdemeke6940 2 ปีที่แล้ว +7

    Wowww ኪዮየ ድምፅሽ እርጋታው ቦታው ቀረፃው ሁሉ ነገሩ ውብ ነው ትችያለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @masiketema6086
    @masiketema6086 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ቆጆ አሪፍ ስራ ነዉ በተለይ እደሌሎቹ ለዉበት ብለሽ ያላወለቅሽዉ መሥቀልሽ በጣም ልዩ ነዉ💓💓💓💓💓💓👌👌👌👌👌👌👌

  • @jemumidiya2047
    @jemumidiya2047 2 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ፍቅርና አንድነት ለህዝቦቿ ፈጣሪ ይላክልን "💚

  • @Abrelo_info
    @Abrelo_info 2 ปีที่แล้ว +2

    Wawww uuuuuuuffffffffffffffff ke tornet zefen nesta awetashen tnx arifff zefen mare

  • @befikertizeta9482
    @befikertizeta9482 2 ปีที่แล้ว +5

    why isn't any one talking about this song. I love it, it's so perfect!

  • @mahi2011ful
    @mahi2011ful 2 ปีที่แล้ว +3

    ያንቺን ስኬት ያሳየኝ...ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ...

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠረፍዬ ድምጽሽን በጣም ከሚወዱት እና ካንቺ ብዙ ከሚጠብቁት ነኝ በርቺልን

  • @abelworld9267
    @abelworld9267 2 ปีที่แล้ว +18

    This is the perfect fusion of masinko and modern music

  • @mathewosamanuel7687
    @mathewosamanuel7687 2 ปีที่แล้ว +9

    የመስቀልሽ ውበት ይመርካል፣ዘፈንሽን ለመስማት ገብቼ ለመስቀልሽ ተንበርክኬ ወጣሁ፣እስኪ እንደኔ በመስቀሏ የተማረካችሁ አመስግኗት🙏🙏‼

  • @selamawittafesse4247
    @selamawittafesse4247 2 ปีที่แล้ว +5

    ጠረፍዬ ለመንፈስም ጭምር የሚሆን ሙዚቃ ነው የሰራሽው! በርቺ! ይቅናሽ!

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 ปีที่แล้ว +5

    Love it ማሬ። ነጩ አለባበስሽ ከልብስ ስፌት መኪናው ጋ ያለው ዋውውው ነው አምሮብሻል

  • @harmilatasew7527
    @harmilatasew7527 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ነው የስማውት ኪያ ትችያለሽ አሪፍ ስራ ነው በርች

  • @ptube3984
    @ptube3984 2 ปีที่แล้ว +21

    Your voice flavor is something special, I love the way you act, the way you talk, the way you behave, I Wish your dreams come true!!!!

  • @alexanderfantaye5901
    @alexanderfantaye5901 2 ปีที่แล้ว +3

    She is very talented. He voice has Unique color. She only needed one right song to prove it and this is it. Cheers to the music arranger. Very clean and sweet arrangement.

  • @Kaltsega
    @Kaltsega 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ የሆነ ልብ ውስጥ ግብት የሚል የድምጽ ቃና አለሽ በተለይ ደሞና ሚለውን ስራሽን በጣም ነው ምወድልሽ ❤️ቀጣይ በበለጠ ስራ እንደምትከሰች ተስፍ አለኝ ያሁኑ ክሊፑ ብዙም አልተሰራበትም ግን ይመችሽ😉😘😘

    • @pethiopiatube4965
      @pethiopiatube4965 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @world123
      @world123 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Y9NYfXVKuew/w-d-xo.html
      Wat do you think

    • @Kaltsega
      @Kaltsega 2 ปีที่แล้ว

      @@world123 ልጄ🤪😘

  • @hiwitube8378
    @hiwitube8378 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ፍቅርና አንድነት ለህዝቦቿ ፈጣሪ ይላክልን "💚💛❤

    • @sehenyee
      @sehenyee 2 ปีที่แล้ว

      ህውይ አለሽ ግን

    • @hiwitube8378
      @hiwitube8378 2 ปีที่แล้ว

      @@sehenyee alehulesh yenewa

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ግሩም ስራ፡ ተውኔቱ፣ ቦታው ኧረ ሁሉ ነገር ድንቅ ነው።

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 8 หลายเดือนก่อน

    የክሊፑ አንዱ ምርጥነት የባልየዉን ወይም የተፈቃሪዉን መልክ አለማሳየቱ ነዉ። ምክንያቱም ሁሉም የየራሱንን ቆንጆ ይስልበታል። ሁሉም ዘፈኖች የዚህን አይነት ዘዴ ቢጠቀሙ ተመልካቹ ለራሱ ወይም ለራሷ የተዘፈነ አድርጎ ይወስደዋል።

  • @kkd2528
    @kkd2528 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነሽ

  • @KororFXelitepro
    @KororFXelitepro 2 ปีที่แล้ว +7

    i am watching from Somalia, really amazing song for families........ i love ethopian.

  • @andromedia9649
    @andromedia9649 2 ปีที่แล้ว +11

    i'm in love with this song wow
    Greeting from sweden ( im ethiopian btw)

  • @Selamawittesfaye-yt1jq
    @Selamawittesfaye-yt1jq 4 หลายเดือนก่อน

    Betam betammm Arif zefen eko new gen bezu sew altayewm😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @eladeneladen8095
    @eladeneladen8095 2 ปีที่แล้ว +17

    አሁን ማር ሳይሆን የሚያስፈልገን ሰላም ነው ሀገሬ ጥላቶችሽ ከእግርሽ ስር ይጣልልሽ አሜን፫

    • @kerya5102
      @kerya5102 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣👌

    • @fffgftyhgjj8533
      @fffgftyhgjj8533 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      እየተጣሉ ነዉ 😁🙏

    • @mesayteshome394
      @mesayteshome394 2 ปีที่แล้ว

      በዚ ሰአት ብዙ ዘፈን ወጥቷል የኪያ ዘፈን ብቻ የይደለም ወቅቱን ያልጠበቀው

  • @cookieee9231
    @cookieee9231 2 ปีที่แล้ว +6

    Can't stop listening your songs 🔥🔥

  • @garedewyilma940
    @garedewyilma940 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ሥራ ነው ኪያ። በርቺ እህቴ።

  • @dagmawitgonfa9924
    @dagmawitgonfa9924 2 ปีที่แล้ว +1

    woww berechi yene gobez ...........betammm des yelale

  • @RasEthiopia
    @RasEthiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሯ

  • @nahommekuria251
    @nahommekuria251 2 ปีที่แล้ว +7

    i am proud of you kiya extra ordinary singer.

  • @user-oj6kf6oj8j
    @user-oj6kf6oj8j 2 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅሽ ለየት ይልብኛል በጣም ነው ምወድሽ

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ነወ

  • @bettyelias6598
    @bettyelias6598 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጠረፍ በዚሁ ቀጥይ

  • @yabuendalk8199
    @yabuendalk8199 2 ปีที่แล้ว +3

    ጠረፍ ካሳሁን ምርጥ ስራ😍😍😍😍

  • @user-jc8fm9jk7p
    @user-jc8fm9jk7p 2 ปีที่แล้ว +1

    እደዚህ ነው ድምጿ በጣም ለዛ አለው በርቺ

  • @amanuelview
    @amanuelview 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሸጋ ስራ ነው ኪዩቱ።

  • @alexmarieterrier4419
    @alexmarieterrier4419 2 ปีที่แล้ว +4

    C'est très jolie! J'aime beaucoup.💞
    Depuis Djibouti, Somalis republic of Djibouti 🇩🇯

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ልስልስ ያለ ዜማ ነው ኪያ

  • @jemumidiya2047
    @jemumidiya2047 2 ปีที่แล้ว +9

    our voice flavor is something special, I love the way you act, the way you talk, the way you behave, I Wish your dreams come true!!!!

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው ኪያዬ

  • @MegaGobeze
    @MegaGobeze 2 ปีที่แล้ว +6

    Beautiful voice greatly composed I love it!

  • @user-vq9sg7um2r
    @user-vq9sg7um2r 3 หลายเดือนก่อน

    Wowwwww kiya andanya neshi ❤

  • @wisegethio6087
    @wisegethio6087 2 ปีที่แล้ว +4

    ረጋ ያለ ስራ 👏🏽👏🏽 አዲስ concept እረጅሙን ደቂቃ ሞዴሎቹን በ slow mo ከሚያዝጉን
    አሪፍ ስራ ነው

  • @hannayohannes3771
    @hannayohannes3771 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ምርጥ ስራ ነው

  • @haddishgebremedhin3122
    @haddishgebremedhin3122 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ዘፈን።ወድጄዋለሁ።

  • @robelwondimagegnehu4201
    @robelwondimagegnehu4201 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነዉ ኪዩ

  • @jds7669
    @jds7669 2 ปีที่แล้ว +1

    ክፉ መካሪም አለ አለ ሙሉ ገበየሁ ይሄ አይነፋም

  • @nazrawityilmamelese8451
    @nazrawityilmamelese8451 2 ปีที่แล้ว +4

    It's a wonderful 🤩😍 everything were perfect experiencing ethiopian lady with her culture 💕👏🥰🥰 i love it

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠረፈየ ምረጥ ስራነው በረች መልካም እድል አለባበስ አንደኝ

  • @mekdesgetenet4026
    @mekdesgetenet4026 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ

  • @efforttube6777
    @efforttube6777 2 ปีที่แล้ว +10

    💚💛❤so lovely work✅✅✅

    • @world123
      @world123 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Y9NYfXVKuew/w-d-xo.html

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪያዬ ጎበዝ በርቺ ❤️❤️

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ👍👌

  • @mintesnottesfaye6522
    @mintesnottesfaye6522 2 ปีที่แล้ว +2

    deserves millions of views☺

  • @sabasalahdin5353
    @sabasalahdin5353 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow yena konjo betam arife sera. Berchilen wedededede new maregeshe. ❤️❤️❤️❤️

  • @monee6661
    @monee6661 2 ปีที่แล้ว +1

    Arif kezkez yale music 👏👏👏

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹

  • @vjcdbgkfg5945
    @vjcdbgkfg5945 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙም ሀይደለም የመጀመርያው ይበልጣል

  • @birukgetu6129
    @birukgetu6129 2 ปีที่แล้ว

    ኪያየ የኔ ጣፋጭ እውይ ሰወድሽኮ!!!!!!❤❤❤

  • @4killodaily
    @4killodaily 2 ปีที่แล้ว +19

    ስራዎችሽ ሀገረኛ ቀለም ያላቸው ናቸው ቀጥይበት

  • @efratam7995
    @efratam7995 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ስራ ነው

  • @Happen131
    @Happen131 2 ปีที่แล้ว +5

    Unique, I loved it. go on `mare`

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ❤

  • @user-cp3ck2zj4s
    @user-cp3ck2zj4s 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo Good job

  • @kenmanny6745
    @kenmanny6745 2 ปีที่แล้ว +3

    Don't know the meaning of the song but can tell its a love song . been on repeat for the past days . 🥰

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 2 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ስራ ነው የጅማዋ ያባጅፋር ልጅ አሁን ካለው ሁኔታ አንፃር ትንሽ ጊዜ ብጠብቂ የበለጠ እይታ እንደሚኖርሽ አልጠራጠርም ምክንያቱም ሀሪፍ ነገር ነው

  • @azebgetnet2926
    @azebgetnet2926 2 ปีที่แล้ว +3

    OMG, amazing voice ❤️

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 2 ปีที่แล้ว +5

    Can't stop listening this song 💖

  • @zrak7022
    @zrak7022 2 ปีที่แล้ว

    yabede ❤️

  • @fema8811
    @fema8811 11 หลายเดือนก่อน

    yes, wow, boom boom , so excellent

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +7

    ኪያየ ምርጥ ስራ ነው ስወድሽ እኔም ልብስ እየተኮስኩ ነው ባንች ሙዚቃ ተመሥጨ ቢቃጠል ማዳም ወገቤን ነው የምትለኝ😀😀😀

  • @studioo6908
    @studioo6908 2 ปีที่แล้ว

    በርቺልኝ ምርጥ ነሽ💯💯

  • @zmen3742
    @zmen3742 2 ปีที่แล้ว

    Ene yegeremgne eskahun view million alemgbatu nw...

  • @musesisay4677
    @musesisay4677 2 ปีที่แล้ว +2

    1 degna new 💚💛❤

  • @user-ho5dv5vx2k
    @user-ho5dv5vx2k 2 ปีที่แล้ว

    መሰቀልሺ ሲያምረ

  • @sipara8333
    @sipara8333 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ድምፅሽን ስወደው በርችልኝ ምርጥ ስራ ነው

  • @dimetrosemawayew455
    @dimetrosemawayew455 2 ปีที่แล้ว +2

    Wowww amazing music thank you Kiyu

  • @asboaltrading9892
    @asboaltrading9892 2 ปีที่แล้ว

    desssssssssssss yilal abo

  • @buraburee
    @buraburee 2 ปีที่แล้ว +5

    Your voice is unique! I love it! 💕💕💕

  • @user-um9vr9hd2g
    @user-um9vr9hd2g 2 ปีที่แล้ว +1

    የምትሰሪያቸው ክሊፖች በጣም ነው ምወዳቸው

  • @sosina8042
    @sosina8042 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅሽን በጣም ነው ምወደው!

  • @tsegina
    @tsegina 2 ปีที่แล้ว +1

    everything is perfectly put together. O my, I luv z house!

  • @tsegazeab19
    @tsegazeab19 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅመሜ ምርጥ ስራ 😍😘

  • @saradeto5284
    @saradeto5284 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠረፍዬ የኔ ዉድ ስወድሽ እኮ!!

  • @mullerdada
    @mullerdada 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ዘፈን

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 2 หลายเดือนก่อน

    ኪያዬ ቀና አስተሳሰብ ያላት አርቲስት ነች የጥበብ ልጅ።

  • @yosufjed3713
    @yosufjed3713 2 ปีที่แล้ว +1

    Berchi

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በርቺ

  • @Natanleldeta
    @Natanleldeta 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ሥራ ነው በርቺልን 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-gc7zu7gi8y
    @user-gc7zu7gi8y 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው 😍

  • @immigration2009
    @immigration2009 2 ปีที่แล้ว

    I love the song ❤️ ግን ትንሽ ስጋት
    አለኝ ቶሎ እንዳልሰለቸው

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 2 ปีที่แล้ว +1

    እስካሁን የትነበርሽ አንች ወርቅ ድምፅ ዋው!

  • @girumatlabachew9423
    @girumatlabachew9423 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው በርቺ

  • @danielkassa5196
    @danielkassa5196 ปีที่แล้ว +1

    Am having hard time to understand why it is so underrated. Am not sure if it’s just me

  • @tsegazeab19
    @tsegazeab19 2 ปีที่แล้ว +2

    Ur unique kiyu, i love ur tone color 😘😍