“የኢትዮ ቴሌኮም ስራ ሲም ካርድ ከመሸጥ ቀፎ መመዝገብ ሆኖ ነበር “ - ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ (ነፃ ሃሳብ - ሐ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 208

  • @Myen0912
    @Myen0912 3 ปีที่แล้ว +6

    ጀግና ሴት ነሽ።
    በዛው ላይ ወጣት እና ቆንጆ።
    በአንቺ ዕድሜ ያሉት ሰለወንድ እና ጥፍር ቀለም ነው ህልማቸዉ።

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 3 ปีที่แล้ว +37

    ስሜነህ ምን አይነት ጥያቄ ነው ሳያገቡ ሳይወልዱ የሚመሩ ስኬታማ የሆኑ ሰዎች ብዙ ናቸው በኦርቶዶክስ እምነት እንኳን ጳጳሳት ሊቀነጳጳሳ ምምዕኖቿን የሚመሩት ዋናው መስፈሩት ሳያገቡና በቅድስና ተጠብቀው በመኖር ነው ይሄ ከዚህ ጋር ይገናኛል እያልኩ ሳይሆን ስኬታማ ሁኖ መምራት ይቻላል ለማለት ያህል ነው ሴት ልጅ ጠንካራና ውጤታማ ስትሆን ለምንድነው ድክመት የምንለውን እየፈለግን ለማሸማቀቅ የምንፈልገው በቃ ይች ጀግና ሴት የራሷ አላማ ስላላት ይሆናል ስለግል ህይወቷ እኛ ምን አገባን ክብርት አበበች ጎበና ማደጎ ስታሳድግ መውለድ አልተጠበቀባትም

    • @tigistzeray8047
      @tigistzeray8047 3 ปีที่แล้ว

      ኖኖ ተሳስተሻል ጳጳስ ኤጲስ ለመሁን ያገባ ባለትዳር መሁን እዳለበት ቅዱስ ቃሉ ይናገራል ሌላው ግን ብቻውን እየኑረ ውጤታማ እሚሁን ሰው በትክክል አል

    • @romanfreed9745
      @romanfreed9745 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tigistzeray8047 በማታውቂው ነገር አትከራከሪ መፅሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብቢ እነ ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያት ሲመረጡ ልጅ ትዳር የላቸውም ትዳራቸው ኑሯቸው ክርስቶስ ብቻ ነው ጳጳሳት የሐዋርያት ምትክ ተምሳሌት ናቸው ልትከተሉኝ ብትወዱ ሁሉንም ጥላችሁ ተከሉኝ እያለ ክርስቶስ ብዙዎችን ነግሯቸዋል አስተምሯቸዋል ክርክር ሀጢያት መሆኑን ስለማቅ አልከራከርም ነገር ግን ለምትጠየቁት ሁሉ ለመልስ የተዘጋጃችሁ ሁኑ ስለሚል ለመመለስ ያህል ነው ኦርቶዶክስ በባህልና በልማድ ሳይሆን ህግ የምትሰራው እያንዳንዱ ክንውነን ከመፅሐፍ ቅዱስ ነው

    • @syid244
      @syid244 3 ปีที่แล้ว

    • @tigistzeray8047
      @tigistzeray8047 3 ปีที่แล้ว

      @@romanfreed9745 ለምን ጥቅሱን ከነምእራፎ እና ቁጥሩን አልሰጥሽም የኔ ቆንጆ ሁሉም ቃሉ አንድ ነው እና እራሱ ጳውሎስ የጻፈውን ነው የደገምኩት

    • @romanfreed9745
      @romanfreed9745 3 ปีที่แล้ว

      @@tigistzeray8047 እኔ ጥቅስ እየጠቃቀስሁ በእግዚአብሔር ቃል ላይ አልዘባበትም ሪፈረንስ ከፈለግሽና ለማወቅ ከጓጓሽ የማቲዎስ ወንጌልን የሉቃስ ወንጌልን የዮሐንስ ወንጌልን በደንብ አድርገሽ አንቢብያቸው በዚህ መሀል እንጅ እውቀት የሚገኘው በመጥቀስ ምዕራፍ ቁጥር በማወቅ አይደለም ክርክር ሐጢያት መሆኑን ደግሞ የጳውሎስ መልዕክትን አንብቢ ታገኝዋለሽ

  • @thankyougodtariqua5551
    @thankyougodtariqua5551 3 ปีที่แล้ว +1

    ይቺን ድንቅ ሴት አለማድነቅ ያማል ግን እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን የህይወት ምክር እንድታገኝ ባደርግ ደስ ይለኛል ለሷ ትልቅ ክብር አለኝ ጀግና ነሽ

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 3 ปีที่แล้ว +12

    እዲት ለባም የሁንሽ ደስ እምትይ ጥሩ ልብ የታደልሽ ጀግና ሴት ነሽ የእናትሽ ልጂ ነሽ ክብር ለጌታ ደስ ብሉኛል ፍርይ የኔ ውብ😘😍😘

  • @yemindaterefuaminda6830
    @yemindaterefuaminda6830 3 ปีที่แล้ว +5

    ፍርዬ የኔ ቆንጆ ብዙ እንቁ ከሚባሉ አንቺ ለብዙ ሰዎች እናት የሆንሽ ከመልካምም መልካም የሆንሽ ነሽ እና እግዝያብሔር ከዚህም በላይ የሆነ ጥበብ እንዲሰጥሽ እመኛለሁ ፡፡

  • @mdahmad9252
    @mdahmad9252 3 ปีที่แล้ว +23

    ለዝች ምርጥ ኢትዮጵያዊት ጀግና ኢህተችን አለህ ኢዲሜ እነ ጤና ይስጥልን

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 3 ปีที่แล้ว

    ደስ በሚል ራሱን የገፀችው ሰው እኛ መሥራት ያለብን በዚህ ሳዓት አደንቃታለው ጠንካራ እህቲ በርችልኝ የበለጠ ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 3 ปีที่แล้ว +3

    ለሁሉም ግዜ አለው ! ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው። ደግሞም በዚህ ወቅት እግዚአብሔር ለምትሰሪበት ቦታ መርጦሻል !! ይህንንም በብቃት እየተውጣሽ ነው !! ደግሞም ይረዳሻል !! እኔማ ልጄ ነው የምትመስይኝ ፍርዬ እኮራብሻለሁሁሁሁሁ!!!

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 3 ปีที่แล้ว +4

    ቅዱስ እግዚአብሔርን ያከበርሽ አንቺ የተከበርሽ ነሽ!!!ቅዱስ እግዚአብሔር አላማሽን፣እቅድሽን፣ጤናሽን እና ሁሉነገርሽን ይባርክ።አሜን።

  • @meseretassefa793
    @meseretassefa793 3 ปีที่แล้ว +15

    Simeneh, journalism is different from activism. Be respectful, courteous, ask follow up questions do not just interrupt while she is addressing the questions. Watch your tone of speech also. Don’t ever mess with personal life and choice of your guests. Probably you need to apologize for doing that to this smart, beautiful and intelligent lady.

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ነው የምወድሽ ስሜነህ ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ ትንሽ መልሷን ሳትጨርስ ወደ ሌላ ጥያቄ የምታረገዉ ነገር ደስ አይም ስምህን በጣም ነው የምወደዉ 👍

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 ปีที่แล้ว +9

    ፍሬህይወት እናመሰግናለን ኑሪልን!👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @salemlealem4436
    @salemlealem4436 3 ปีที่แล้ว +3

    I have seen a great paradigm shift in the established leadership concept of Africa. Very humble ,open and bold. Great lady! Proud of you once again and may the Lord give you success !

  • @tadesseasfaw841
    @tadesseasfaw841 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ:ድንቅ:የሆነ:ቃለምልልስ:ነው።እግዚአብሔርን:
    የሚፈራ:ምን:ጊዜም: የትም:ቦታ:ሥራው:የታቃና:ነው
    ።አሁንም:የምታመልኪውና:ያመንሽው:አምላክ:ያበርታሽ።

  • @tekalignbirhanu4585
    @tekalignbirhanu4585 3 ปีที่แล้ว +10

    She is very active and role model for most of the people; I want to be part of Ethiotelecom and work with ፍሬሕይወት

  • @rahelyohannes8991
    @rahelyohannes8991 3 ปีที่แล้ว +9

    Thank you for interviewing this dynamic woman. All Ethio telcom Employees should feel privilaged to work with her. Rahel , From Virginia

  • @mohammedsultanale7631
    @mohammedsultanale7631 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ልበ ሙሉ ሴት በዚህ ሰሀት በዚ ዘመን ለእህቶቼ ሴት ልጅ መስራት እደሚችሉ እውቀት አቅም እዳላቸው ጠንካራ እደሆኑ ያሳየች ውብ ሴት ነች የምወድሽ ፍርዬ በርቺ በተለይ አደንቅልሻለው ውብ አለባበስሽ በተለይ ድሪያ ጓገራው ይለያል

  • @WendwesenGezaheng
    @WendwesenGezaheng 3 ปีที่แล้ว +20

    እረ ክብር ስጣት፣ የፈለከውን ያክል በሰውነት ብትቀልብህ ፣ አንጋፋ ሞያ ያላት አንጋፋ ድርጅት የምትመራ ሴት ናት። እንዴት እንዴት ነው የሚያደርግህ? ይሄ እኮ ሃርድ ቶክ አደለም። 😡

  • @laureatetsegayegebremedhin5425
    @laureatetsegayegebremedhin5425 3 ปีที่แล้ว +1

    እራስ ወዳድነት አግብቶ ወልዶ ፍቅርን ማጣጣም እንጂ ሙሉ ህይወትን ሙሉ ጊዜን ለህዝብ አገልግሎት መስጠት እራስ ወዳድነት አይደለም። ቀድሞ ተገር እንደ ክብርቷ ዓይነት ብቁ አንስት ምን ዓይነት ተባዕት ጋር አቻዊ ጋብቻ ሊኖር ይቻላል? ብዙ ተባዕቶች እኮ የማከብርህ አስቸጋሪወች ናችሁ። በጣም። ብዙ ነገር ይጎድላችኋል ሲነግሯችሁ አትሰሙም። የእኔም ምርጫ የክብርቷ ነው። በቋቋንቋም አንግባባም። ልጅ ላልከው የማህበረሰቡ ልጆች ልጆቻችን ናቸው። ሚሊዮን ወላጅ አልባ ልጆች አሉን እነሱን ማሳደግ በፍቅር። ነፃነት ከፀጋ ጋር ከሙለ ብቃት ጋር። ማግባት መብት ነው አለማግባትም መብት ነው። እርግጥ ነው። ጋብቻ ቅዱስ ነው የልብ ሲገኝ። ካልተመጣጠነ ጋብቻ ባሉም ልጅ ልጁም ልጅ ሁለት ልጅ ከማሳደግ ነፃነት በስንት ጣሙ። ይበርቱ ክብርት። ብዙወች አለን። ብቻወትን አይደሉም። ሌላ ትዳር መመስረት ዕውቀት የሚመስላቸው አሉ ይገርመኛል። በጣም። ሰው ሆኖ መፈጠርን የማያውቁ ናቸው። ሰውነት ማህበራዊነት ነው። በሰውነት ውስጥ ጥበቡም ማህበራዊነቱም አለ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @bezatamerat4221
    @bezatamerat4221 3 ปีที่แล้ว +5

    ጀግኒት እንኮራብሻለን በርቺልን።

  • @unitedethiopia3826
    @unitedethiopia3826 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow! ምን አይነት አስደናቂ ሴት ናት🤔 እጅግ በጣም የምታኮራ:ለሴት እህቶቻችን ትልቅ አርአያ መሆን የምትችል ኩሩ ኢትዮጵያዊት ናት:: ስሜነህ ! ጥሩ መሪ ለመሆን ትዳር መያዝ እና ልጅ መውለድ ከመቼ ወዲህ ነው መስፈርት የሆነው? ያላገባ ወንድን ተመሳሳይ ጥያቄ ጥይቀህ አታውቅም:: ይኼ የግል ጉዳይዋ ነው:: አንተ ምን አስጨነቀህ? በቃ ይኼ ጭብጨባ አሰከረህ ማለት ነው? የኢትዮጵያዊነት ጨዋነቷ ይዟት ነው እንጂ ልክ ልክህን ትነግርህ ነበር:: ባደጉ ሀገሮች እንደዚህ አይነት ጥያቄ የሚጠይቅ ጋዜጠኛ ውርደት ነው የሚከናነበው:: ለካ ቢከፍቱህ ተልባ ነገር ነህ::

  • @selamawitbelete2873
    @selamawitbelete2873 3 ปีที่แล้ว +4

    we proud of you...you make our company great that is because you just CAN!!!

  • @bizuayehuaseffa4193
    @bizuayehuaseffa4193 3 ปีที่แล้ว +16

    ጋዜጠኛ ምነው ወንድማችን እንግዳህን ጥያቄ ጠይቀህ ለመልሱ አስጨርሳት :: ይህቺን ሰው አለማድነቅ ... በጣም ጎበዝ ነሽ እንዳንቺ ያለን ብዙ ሴቶች ያብዛልን:: 🙏🙏🙏👌

  • @mesfinmekonnen6102
    @mesfinmekonnen6102 3 ปีที่แล้ว +1

    የምትደነቅና ታታሪ ማህበረሰቡን ለማገልገል ቆርጣ የተነሳች ውድ የምንኮራባት እህታችን ወደፊት ብዙ የምንጠብቃት ነች፣

  • @kasahunioha5226
    @kasahunioha5226 3 ปีที่แล้ว +12

    She is really hero for country

  • @abiydemilew7320
    @abiydemilew7320 3 ปีที่แล้ว +4

    ስሜነህ ጥሩ ጋዜጠኛ ነው። ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን ይዞ ይቀርባል። አንድ አንዴ ግን ለጠየቀው ጥያቄ መልስ ሲሰጥ አያስጨርስም።

    • @tedrostube15
      @tedrostube15 3 ปีที่แล้ว

      Ewnatun new meles mesatut eko esu kaweraw Lela wech sehon new meyasechanekachew ewnat mewetat selalebet lek new

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 3 ปีที่แล้ว +2

    She is sharp minded and actionable! Keep up your good work

  • @PastorFekadeTesema
    @PastorFekadeTesema 3 ปีที่แล้ว +4

    ስሜነህ እባክህ ሰዎች መልሳቸውን እንዲጨርሱ ጠብቃቸው እንጂ አንተም እኩል አታውራ። ደግሞም በባህላችን ያላገባችን ሴት ስለ አለማግባቷ በአደባባይ መነሳት የለበትም።
    ፍርዬን ግን በራስ መተማመኗን ሳይ የበለጠ አደንቅኳት። ጥበብ የሰጠኝን አመላክ ማለቷ ደግሞ መተማመኗ ከየት እንደሆነም ገባኝ። ለዚህም ነው የተሳካላት። ተከናወኝ።

  • @siiftiif9209
    @siiftiif9209 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ሴት ነኝ ግን አንቺ የተለየሽ ሴት ነሽ ፡፡ስወድሽ

  • @mohammedzemzem9050
    @mohammedzemzem9050 หลายเดือนก่อน

    ስሜነህ እጅግ የምወድህና የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ በድጋሚ ወደ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ጎራ በልና አዲሷን እና ወጣቷን ሥራ አስፈፃሚ ኢንተርቪው አድርግልን የቀድሞውን ሥራ አስፈፃሚ ኢንተርቪው በማድረግህ ብዙ ደንበኞችን አንቅተሃል ነገር ግን በዕጣ አወጣጥ ዙሪያ ብዙ የተድበሰበሰ አሠራር አለ ይህ የእኔ አስተያየት ብቻ አይደለም በድርጅቱ የፌስቡክ ገፅ ላይ ግባና አስተያየት አንብብ ሪፎርም የሚያስፈልገው ተቋም ነው ብዙ ደንበኞች እየሸሹ ነው ስውር መዋቅር ያለ ይመስለኛል

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 ปีที่แล้ว +9

    She’s amazing smart, we Ethiopian should have to leat her work, for her country Ethiopia we need, knowledge person like her , so I am proud of her , she is clearly like waters We love her ❤️🇪🇹❤️🥰🙏

  • @ahmeddhayab8907
    @ahmeddhayab8907 3 ปีที่แล้ว +1

    Firehewot she is hero did great for her country 🇪🇹🇪🇹🙏

  • @girmayifru8866
    @girmayifru8866 3 ปีที่แล้ว +17

    እኝህ ስው በእድሜያቸው ወጣት የሚባሉ ናቸው:: የሚመሩት ድርጅትና ሃላፊነት "አንቱ" እየተባሉ ቢጠሩ የጋዜጠኛውንም ሆነ የሚወክለውንም የዜና ተቋም ከፍታና "ጨዋነት" አያሳይ ይሆን??!! ኢትዮጵያዊ ጨዋነታችን ተሟጦ አልቆ ይሆን??

    • @ኢትዬጵያሀገሪ
      @ኢትዬጵያሀገሪ 3 ปีที่แล้ว

      ፈቃድ ጠይቆ ነው ግን በስራዋ አንቱም ያንሳታል ለዛ ነው አዲመቻቸው

  • @ሚኪኤለሀይለ
    @ሚኪኤለሀይለ 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የ ኢትዮ ቴሌ ሠራተኛ አይደለሁም ግን ኤጀንሲ የሚባለው ድርጅት ስም ሲነሳ ያመኛል ።ስሜነህ የድሆች ጉልበት ጠበቃ! ሆነሀል እና እ/ር እድሜ ይስጥህ።

  • @mimimekonnen6114
    @mimimekonnen6114 3 ปีที่แล้ว +22

    You need to give her a chance to respond. Please make your question short to the the point. Thank you!

    • @almekteb7722
      @almekteb7722 3 ปีที่แล้ว

      "ትንታነ ጥያቄ" ማለት የጥያቄውን ጊዜ ከመልሱ ጊዜ በላይ በመውሰድ መላሹን ማቋረጥና የቃላት ብዛትን ለማሸነፍ መላሹ ሲያወራ አው አው አው ማለት ነው
      የስሜነ ሙያዊ ፍልስፍና የኔ አይደለም 😀😀

  • @nebilbank885
    @nebilbank885 3 ปีที่แล้ว

    ስሜነህ ምርጥ ደስ በሚል ሁኔታ ነው የጠየክልን ስሜ ጀግናዬ

  • @bitewkassie4124
    @bitewkassie4124 3 ปีที่แล้ว +7

    ፍርዬ ፈፅሞ ራስ ወዳድ አይደለሽም ይልቁንም ለሰው ደስታ የምትኖሪ ሴት ነሽ

  • @GHaile
    @GHaile 3 ปีที่แล้ว +7

    Honestly, can't stop being charmed by her excellence and simplicity.

  • @henock6
    @henock6 3 ปีที่แล้ว +4

    This is a very wise lady 🙏🙏🙏

  • @ketemaassefa8441
    @ketemaassefa8441 3 ปีที่แล้ว +7

    Keep up ,our heroine lady,you are the shining star for all Ethiopian.bravo...God bless you.

  • @elenit3899
    @elenit3899 3 ปีที่แล้ว +2

    You are such a brave person! Good personality - wish you all the best.

  • @salemlealem4436
    @salemlealem4436 3 ปีที่แล้ว +3

    I'm proud of her , true Ethiopian! berchi

  • @yeabsiradebebe1008
    @yeabsiradebebe1008 3 ปีที่แล้ว +9

    እረ መብራት ሃይልን ጨምረሽ ብትዢ ደስተኛ ነኝ!!!

  • @yordanosshiferaw573
    @yordanosshiferaw573 3 ปีที่แล้ว

    Firie, are a very impressive public servant; you are not near any selfishness at all. You are doing the right thing for the success of your country. The question is very awkward in the first place.

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ጀግና ለብዙወች አርያ የምትሆን ድንቅ ፈረአ እግዚአቤሔር ያላት
    ምርጥ ልበ ቅን መልካም ሴት ነች እግዚአቤሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽንም ያሳምርልን ፍርዬ ፈገግታሽ እርጋታሽ እራሱ ለሰው ልጅ ትልቅ ክብር እዳለሽ ያስታውቃል
    ተቺወች እና ነቃፊወች መቼም አይጠፉም አደለም ላቺ ስለዚ አቺ በርቺልን የነገዋ የኢትዮጵያ ምሳሌ እደምትሆኚ ተስፋ አለኝ
    ስሜነ በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ጀግና ጠካራ ሴት ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @picoman4502
    @picoman4502 3 ปีที่แล้ว +3

    Such a wonderful woman, I wish u all the best 👍 keep it up.

  • @MekonnenTeklemariyam
    @MekonnenTeklemariyam 3 หลายเดือนก่อน

    ስሜኘህ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ ሰው አግኝተሃል

  • @eastafricalifestyle9752
    @eastafricalifestyle9752 3 ปีที่แล้ว +11

    What kind of questions is that about her personal life?? She’s very brilliant @Walta 👎👎👎you should apologize

  • @eyerusalamyitbarek2203
    @eyerusalamyitbarek2203 3 ปีที่แล้ว +1

    Ferehiwot, you are really CEO❤❤❤
    Dear journalist, am so shamed of you while you asking, framing the questions about her personal life in that manner.

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 3 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት ጥይቄ ነው የምትጠይቃት የግል ህይወቶ የራሷ ብቻ ነው :: አንድ ኩባንይ ለመምራት እንዳንተ አይነት ደነዝ ሳይሆን እንደሷ አይነት ስማርት መሆን በቂ ነው ::

  • @naizgiyemane8861
    @naizgiyemane8861 3 ปีที่แล้ว +5

    Beautiful inside and out!!

  • @mahitesfaye6294
    @mahitesfaye6294 3 ปีที่แล้ว +6

    Am single & professionl !! Ya, I do have tons care for myself , I listen myself, honor my success & failure with respect !! Being single should not be portraited as lonely& bad luck! We can be happy, successful and rich with social life !! Being single is much better than being a r/ship with a wrong person as the saying goes. I sip my tea, lying on my bed , scheduling what book should I read today ....ya...I do what I love the most, my own time & without needing anyone's validation ....!! We are happy! I am happy!
    NOT everybody is destined to be married !! That shouldn't be taken as parameter for life fulfilment! The point is give her a break!

    • @TinsuOli
      @TinsuOli 3 ปีที่แล้ว

      Exactly

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 3 ปีที่แล้ว +1

    ይችን ሴት አደንቃታለሁ እሷ ኢትዮቴሌኮምን መምራት ከጀመረች ጀምሮ ምርጥ ለውጦች አይቻለሁ በርች ጀግናዬ ለኔ ጀግና ነሽ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገለግሎት ነው እንጅ መሪ ተብየው መሪ የሚስፈልገው ሁኖ ሳለ ጭራሽ በየደረጃው የሚስቀምጦቸው ሀላፊዎች ተረኝነት በሚመስል መልኩ ለዛውም በሀይማኖት ተመሳሳይ የሆኑ መሪዎች ያሉበት ሰርተው የሚያሰሩ ቢሆኑ መልካም ነበር ግን ጭራሽ አጨማልቀው ድርጅቱን ጣሉት መንግሰትም ተመችቶታል መሰለኝ ዝም ብሎ ነገረስራቸውን ሁሉ ያያቸዋል

  • @adanechmarthaberhanu1319
    @adanechmarthaberhanu1319 3 ปีที่แล้ว +3

    አይገርምህም ነፃ መሆኗ እንደውም የበለጠ ውጤታማ እንድትሆን አድርጓታል ብዬ አስባለሁ besides she don't have to explain her personal life.

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘንሽን ይባርክ ክርስትና ፡ በፅድቅ ፡መስራት ነው

  • @MoNaba369
    @MoNaba369 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Fre

  • @mesaykassa7555
    @mesaykassa7555 3 ปีที่แล้ว +5

    Very intelligent, beautiful, humble and passionate leader! She's a great role model for our daughters! Keep up the good work.

  • @tinebebekebede1677
    @tinebebekebede1677 3 ปีที่แล้ว

    Don, t Ask again Zero Value Question; her personal life is Personal; it doesn’t improve our network coverage, please admire her strength & share it; actually, it is beyond strength she is doing extra miles WOW! My Super star! Queen! GOD bless you Simeneh for hosting .

  • @good4all7813
    @good4all7813 ปีที่แล้ว

    Yene JEGNA nesh my Sis 💖 EGZIHABER YERDASH YENE EHET!! ❤

  • @melattesfaye5081
    @melattesfaye5081 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ምልልሱን በመገረም ነበር ስከታተል የቆየሁት ፍርዬ በጣም አደንቅሻለው
    አንተ ግን በጣም ወጣ ያለ ነገር ነው ሚታይብህ ማለቴ ቆይ በልጅነትህ ጠይቀሀት እንቢ ብላክ ነበር እንዴ እንደዛ አስመሰለብህ እኮ

  • @abrish-s
    @abrish-s 3 ปีที่แล้ว +5

    She is smart. I hate why he asking about her personal life like marriage. To lead, not to be necessarily married.

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይዘሪት ፍሬሕይወት ከ4 አመት በፊት ባልሳሳት ባለትዳር ነበረች አልሆነም ቀረ ገላገላት በቃ ብቻዋን መሆን ከፈለገች መብቷ ነው😁😁 አንበሳ ሴት በርቺ

  • @ትንሳኤቲዩብ
    @ትንሳኤቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    አቶ ስሜነህ በጣም እንወድሀለን አሁን ደግምህ የምትጠይቅልን ነገር አለ ለጥሪ ማሳመሪያ ተብሎ መዝሙርና ዘፈን ለድርጅቱ ሰተናል ነገር ግን ከደንበኞቻችን ላይ የሚቆረጠው ገንዘብ አልደረሰንም ሌብነቱ አለ ማጭበርበሩ አለ ገብረ ማርያም ሊሊሴ ትምህርት ቤት አጠገብ ያለው የቴሌ መስሪያ ቤት አደጋ ሌብነት እየተካሄደ ነው ሰው በለፋበት ቁጭ ብለው ሌብነቱን እያጧጧፉ ነው

  • @akliluhabte3178
    @akliluhabte3178 3 ปีที่แล้ว +1

    Now I know why I like Weyzerit Frehiwot,just for the record I will make sure she will be Weyzero...with the help of God...!

  • @tikurfert7665
    @tikurfert7665 3 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔርን የ መትፈራ መልካም አስትዳደ አንደበትዋ ጨዋ የ ጨዋ ልጅ ማንትዋ በ ሰራርት የተቀረፅ የ ሰርዓት ጥግ ያላተ ጀግና ሴት ተባረኪ

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe788 3 ปีที่แล้ว

    Simeneh befit sirat neberew zare tinsh sirat atabign tiyake teyiko ayasichersatim sile gel hiwotuam min asifelege esua gin betam gobez nat confidence tig dires new❤️

  • @yonasteshome1139
    @yonasteshome1139 3 ปีที่แล้ว +1

    Humble woman....

  • @abdukemal2078
    @abdukemal2078 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚዲያ ሥነምግባር ይጠበቅ። የግል ጓደኛውን የሚጠይቅ አስመሰለበት

  • @zebibaabdela9633
    @zebibaabdela9633 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጅግና በርች!!!!!!!!

  • @YeMaryam-yeMedye
    @YeMaryam-yeMedye หลายเดือนก่อน

    Firyeeeeee yene jegnaaaa.yanchii alemagbat minew asechenekachew..gid endenesu meremetmet alebish..zim beyachew..jegna nesh manem set anchin atakelem

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 10 หลายเดือนก่อน

    አንዳንዴ ስሜነህ ጠይቀህ አስጨርስ ሀሳባቸውን እስኪጨርሱ ጠብቅ አከብርሀለሁ

  • @AM-dc5hd
    @AM-dc5hd 3 ปีที่แล้ว +1

    Gobezi firiye anchi betam gobezi neshi.habesha yeseti lijin siket yemikotirewu agibito bemewuled bicha newu.

  • @fikrealembayissa4522
    @fikrealembayissa4522 ปีที่แล้ว

    She is very beautiful and brilliant in Ethiopia women leadership history.

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 3 ปีที่แล้ว

    ስሜነህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ግን አንድ ጊዜ ትንሽ ተናድጄብህ ነበር:: ፖለቲከኞችን ስትጠይቅ ጠብ የሚያጭር አላስፈላጊ ጥያቄ አትጠይቅ ለምሳሌ "አዲስ አበባ የማን ናት?" አይነት:: በተረፈ thanks.

  • @yacobbeyene7607
    @yacobbeyene7607 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነትም እንደገለጸችዉም ታላቁ ጌታ ሞገስ ጥበብ ና ችሎታም የሰጣት ለመሆኑ በቀላሉ የሚታወቅ በመሆኑ ሁሉንም በትክክለኛዉ ጊዜ ይፈጽምላታል። ስለዚህ መተማመንሽና መልስ ለመሥጠት ስለአሳየሽዉ ጨዋነት ለብዙዎች አርዐያ ያደርግሻልና በርቺ እላለሁ።

  • @sileshia9828
    @sileshia9828 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ስሜነህ ጥያቄዎችህጥሩ ናቸው በባህላችን መሰረት እርሶ ብትል ጥሩ ነው በእድሜ ልጅ ልትሆን ትችላለች ግን የኢትዩጵያን ሕዝብ ነው የምትወክለው ትውልዱንም ለማስተማር ይሄ ቢለመድ። አመሰግናለሁ።

  • @ewi3400
    @ewi3400 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ፍርዬ የኩባንያውን ቤት አልባ ሰራተኞች ቤት ኖሯቸው ተረጋግተው መስራት እንዲችሉ አስችዪ፤ ትችዪማለሽና፨

  • @kibromhaddis-cf8br
    @kibromhaddis-cf8br ปีที่แล้ว

    direct digital payment for workers specially for ጥበቃ first security then management

  • @himaxpresstaxandfinancesln9076
    @himaxpresstaxandfinancesln9076 3 ปีที่แล้ว +3

    I just love this girl

  • @tomasdegefa730
    @tomasdegefa730 3 ปีที่แล้ว +1

    የግል ህይወትዋ እኮ ነዉ ምን አገባህ ብታገባ ባትወልድ
    የግል አስተሳሰብዋ ቢሆንስ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @abaymeseret9683
    @abaymeseret9683 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጀግና ሴት ናት ለኔ ሴቷ አብይ ናት

  • @nebiyatzd6471
    @nebiyatzd6471 3 ปีที่แล้ว +2

    ምንሼ ነው አስጨርሳት እንጅ

  • @bazikkoncepts974
    @bazikkoncepts974 3 ปีที่แล้ว +2

    Her privacy should be left to her....being young and unmarried have nothing with her position and leadership style.....Smeneh, u should be ashamed to ask such kind of personal question....
    Just Being old and and married doesn't give power to lead others...

  • @samientertainment7847
    @samientertainment7847 3 ปีที่แล้ว +7

    የግሏን ጥያቄ መጠየቅ ትክክል አይመስለኝም ብዙ የሄድክ አልመሰለህም
    ሁሉም የሚጠይቀው ማግባቷን ነው እናንተ ጋዜጠኞች አጋቢዎች ሆናችሁ እንዴ

    • @ethiohabesha7069
      @ethiohabesha7069 3 ปีที่แล้ว

      ምናልባት ከዚ በፊት ሰይፉ ላይ ቀርባ ጭራሽ አላገባሁም ስላለች ባለትዳር እንደነበረች ከሚያውቁ ሰዎች ለማነሳ ጥራቄ ምላሽ ለማግኘት ይመስለኛል ስሜነህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው

    • @bazikkoncepts974
      @bazikkoncepts974 3 ปีที่แล้ว

      Her privacy should be left to her....ከጋዜጠኛው ማይጠበቅ ጥያቄ ነው...

  • @makipeace4419
    @makipeace4419 3 ปีที่แล้ว +1

    i think he has personal issue with her. poor questions, shameful

  • @tiktak8605
    @tiktak8605 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ

  • @aynalemhaddis174
    @aynalemhaddis174 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ. ስማርት. ነሽ

  • @abebewolde7864
    @abebewolde7864 3 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful

  • @nebilbank885
    @nebilbank885 3 ปีที่แล้ว

    ኮመንት ላይ አንተን የወቀሱህ ምኑንም ስለማያውቁት ነው አንተ ግን ጀግና ነህ ጥግ ድረስ ተከራከርል በርታልን

  • @Lula2090
    @Lula2090 3 ปีที่แล้ว

    She is Amazing. Yemeuedesh seu neu uelege agebi yemelush leraseshem geze sechi frye

  • @nunudenboualaw4243
    @nunudenboualaw4243 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber yibarksh wedeh

  • @bgmyosef4545
    @bgmyosef4545 หลายเดือนก่อน

    ከኤጀንሲ ባለቤቶች ጋር የጥቅም ቁርኝት ያለው ማኔጅመንት በተለይ ሶርሲንግ ላይ ያሉት ሀላፊዎች ዋናዎቹ የጥቅም ተዋናዮች ናቸው

  • @meleseteshalewenbago8399
    @meleseteshalewenbago8399 3 ปีที่แล้ว +2

    አቦ እሄ ጋዜጠኛ boss ሆነባት እኮ

  • @memeselmone8841
    @memeselmone8841 3 ปีที่แล้ว +4

    Long question make it short don’t confuse her

  • @nunudenboualaw4243
    @nunudenboualaw4243 3 ปีที่แล้ว

    Fere wedeh berchi don't giveup

  • @dagimgirma8835
    @dagimgirma8835 3 ปีที่แล้ว

    ፍሬ ስታወራ ኮንፊደንሷ ምን ያስታውሰኛል በደንብ አጥንቼ ፈተና ሰገባ ያለውን moment ያስታውሰኛል

  • @SaraB-sx6rx
    @SaraB-sx6rx 3 ปีที่แล้ว +3

    The journalist keep on interrupting her... could you let her finish answering your questions? Omg so unprofessional. And the question about her personal choice/life is so uncalled for. You wouldn't have asked the same question if that was a man. She's young and she has time to get settled whenever she wants to. Her martial status has nothing to do with her leadership.

  • @tkassaadal3203
    @tkassaadal3203 3 ปีที่แล้ว +4

    14:14 What?? i don't believe this guy asked this stereotypical question. Semeneh you have to applogize in public for this non sense demonizing question. She doesn't need to try this hard to justfy. Come on !! #Walta needs to appologize for airing this content #sexism. We aspire to see more strong women like her regardless of their marital status. Shame on you Semeneh🤔🤔🤔

  • @nunudenboualaw4243
    @nunudenboualaw4243 3 ปีที่แล้ว

    O my God ferenena semeneh biyefersen bemayete betam des desdesdes blognal mirt sewoch nachew bertu bertu