“994 ላይ በቀን 2 ሚሊየን ጥሪ እናስተናግዳለን” - ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ (ነፃ ሃሳብ - ለ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @misiganaayele7676
    @misiganaayele7676 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሴት በእውነት ኮርቼብሻለሁ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ጥበብና እውቀት መስተዋል ይስጥሽ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ

  • @hamh3998
    @hamh3998 3 ปีที่แล้ว +7

    ጀግና ቦታዋን የምትመጥን

  • @humbletube4462
    @humbletube4462 3 ปีที่แล้ว +4

    ስለግል ህይወት መጠየቅ የለብህም ነበር ከስራ ውጪ አያገባህም።
    ምርት ታታሪ ሴት ነሽ በርቺ።

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 3 ปีที่แล้ว

    የአንቺን ፈለግ የሚከተሉ ብዙ ፍርዬዎችን እንደምታፈሪ እርግጠኛ ነኝ !!! ውይይታችሁ ግሩም ነበር አድናቆቴን እገልፃለሁ !!

  • @enchewawet
    @enchewawet 3 ปีที่แล้ว +8

    ሰሜነህ በገዛ ቲቪዬስ ለምን የማልፈልገው ማስታወቂያ ይለቀቅብኛል ? ስልኩ ብቻ ሳይሆን ቲቪውም የኔ ነው

  • @benjatizazu5749
    @benjatizazu5749 3 ปีที่แล้ว

    Simeneh The Greatest Jornalist

  • @rebikshukure1121
    @rebikshukure1121 3 ปีที่แล้ว

    Thanks Simeneh

  • @bitewkassie4124
    @bitewkassie4124 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ፍርዬ አንቺ የጀግና ሴቶች ተምሳሌት ነሽ ተቋሙንና ዘመኑን በደንብ ትመጥኛለሽ ታታሪ ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ!

  • @Makuye
    @Makuye 3 ปีที่แล้ว +3

    Simeneh the great.

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 3 ปีที่แล้ว +1

    994 ላይ 50 ጊዜ ደውለህ ምናልባት 5 ጊዜ ከተገኙ ያንም አያነሱት ወይ በእንግሊዝኛ ሰርቪስ ካልሆነ አይነሳም 2 ሚሊየን ቢደወል የምታስተናግዱት 80,000 አይሞላም ከዚያ ውጭ ግን የአጭር text SMS በጣም ያሳፍራል ሰው ሳይፈልግ ሲጀመር Broadcast መደረግ የለበትም አስተካክሉ እባካችሁ። ቴሌኮም በአገልግሎቱ እየወረደ ነው የሄደው እንጅ አልተሻሻለም

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner876 3 ปีที่แล้ว +1

    Great Fire i am proud of you. wow

  • @samsonderesse7808
    @samsonderesse7808 3 ปีที่แล้ว +3

    ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ በተግባር ሽ ሁሉ አምላክ ይኑር

  • @nolawi8490
    @nolawi8490 3 ปีที่แล้ว

    በይ ደግሞ 4% and 7% hardship ጨመርኩ ብለሽ ያውም ታክስ ለሚወስደው የቤት ክራይ አስጨምሪብን...እናንተ እርስ በራሳችሁ ስትጨማመሩ (ማኔጅመንቱ ማለቴ ነው) እታች ያለው ሰራተኛ በኑሮ መከራውን ይበላል, የሚገርመው ጨመርን ብላችሁ ስታወሩ ትንሽ እንኳን አታፍሩም!!!

  • @dawitgmariam8303
    @dawitgmariam8303 3 ปีที่แล้ว

    የሞባይል አገልግሎት በቴሌቪዥን ማስታወቂያ መንገር አይከብድም ?ስንት የሚረብሸን ነገር በፌስቡክ ስናይ እየዋልን ?

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 ปีที่แล้ว +2

    Excellent?? Stop sending Ad plsssssssss

  • @yomfisseha
    @yomfisseha 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሰልቸት ብቻ አይደለም፤ አስር ግዜ ጥሬው እየጮኸ የስልኬን ባትሪ🔋 ጨረሳችሁቢኝ!!! እንቅልፍም ነሳችሁን!!!

  • @rahelyohannes8991
    @rahelyohannes8991 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Semeneh. for this. This interview means so much to all Ethiopian women. She is role model for all Ethiopian women. Rahe for Virgina

  • @tew3368
    @tew3368 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ጎበዝ ቀጥይ

  • @MyBless123
    @MyBless123 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜሪካ የምንኖር በማናውቀው ከሚገባው በላይ በስልክና text ግራ ገብቶናል እዚህም interview ብታረግ

    • @enchewawet
      @enchewawet 3 ปีที่แล้ว

      ለ ጁምዐ ማለትሽ ነው ? ለኢድ በአረፉ ደርሶናል እየተጠቀምን ነው

  • @abdulahijemal8922
    @abdulahijemal8922 3 ปีที่แล้ว +1

    long life

  • @FBelay
    @FBelay 3 ปีที่แล้ว +2

    @5:28 ትርፍ ከፍለው ከሆነ ይቅርታ አለች፤ ትርፍ ለተከፈለ ገንዘብ ይቅርታ አይሰራም። ያለአግባብ የሚከፈለው የአቅርቦት ዋጋ ቢያንስ 500% ቅናሽ መደረግ አለበት::

  • @biruktensay6516
    @biruktensay6516 3 ปีที่แล้ว +1

    የግል ጉዳይ መጠየቅ አልነበረብክም

  • @sefakemaltube8197
    @sefakemaltube8197 3 ปีที่แล้ว +3

    ለሙስሊሙ በአል ለምን ፓኬጅ አይታደልም ጠይቅልኝ ስሜ

  • @natticoblanko6343
    @natticoblanko6343 3 ปีที่แล้ว

    ፍርዬ የኔ ቆንጆ, Single ነኝ... For ur information

  • @ethiosaqbesaq
    @ethiosaqbesaq 3 ปีที่แล้ว

    ወሬ/ት ፍሬህይወት ትክክልነሽ ለ SMS አገልግሎት ትልቁ ችግር የsystem platform ነው systemu ከተስተካከለ ህገወጦችን ለመቆጣጠር እድል ይሠጣል ነገር ግን በሚድያ ማሥታወቂያ ተሠርቶ ተጠቃሚው አውቆ OK ብሎ የተመዘገበበትን አገልግሎት ፓርትነሩ ብዙ ኢንቨስት ያደረገበትን ነገር መዘጋቱም ትክክል አይደለም

  • @birhanudeneke7900
    @birhanudeneke7900 3 ปีที่แล้ว

    ፍሪ ቆንጆ ለኔ ሁልግዜ 1ኛ ነሽ በርቺ ግን ግን ግን እስከመቼ ወይዘሪት በምትመሪው ድርጅት ውጤታማ ነሽ የወይዘሪቱን ነገር አስቢበት ፍሬ

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 3 ปีที่แล้ว +1

    994 ይጠራል እንጂ ይነሳል ወይ

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 3 ปีที่แล้ว

    አንዳድ ወሳኝ ሰራተኞች ሄደው ልምድ ቀስመው እንዲመጡ የማድረግ ስትራቴጂም ቢኖር አሪፍ ነው:: እንደ ስለላ::

  • @ferniture1386
    @ferniture1386 3 ปีที่แล้ว

    Dr.Abiy alseram beye yemlew tellen bicha new bettam zerafi tekuam mallet tele new eskalteshete deres mechem bihon ayshashalem 994 dewleh asteyayet keseteh block yemiaderg ambagenen derejit fetsemo dehan yalagenazebe men lebelek wuyyyyyyy

  • @ferniture1386
    @ferniture1386 3 ปีที่แล้ว

    Addis tele bijemer ende juntaw badoshen new yemtkeri ewnet serategnochesh becha enji dembegnochesh 10% aynorem 10%mikerew yetele serategnoch beteseboch becha nachew

  • @buramak2969
    @buramak2969 3 ปีที่แล้ว

    እረ ጌቾ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 3 ปีที่แล้ว

    አንቺ ደግሞ ብቃት የሌለሽ በዘርሽ ስልጣን የተሰጠሽ 999 ጥቅል ለመሙላት በ889 ሞባይል ባንኪንግ ለመጠቀም ሌሊት 6ሰአት መነሳት የሚያሰፈልግበትን ሁኔታ success ነው ብለሽ ካሰብሽ እብድ መሆን አለብሽ

  • @amsaluayalew8293
    @amsaluayalew8293 3 ปีที่แล้ว

    እርበናትሽ የተሽከምሽውን ጸጉር ቀንሽው በቲሊ ብር ነው የገዛሽው ቢሆንም ቀንሽው አዳነች አብቤ ቦታ እየሸጠች ጡት አሳድጋ ተሽከመች አንችጸጉ አይሲቶች

  • @almazdegu6881
    @almazdegu6881 3 ปีที่แล้ว

    እንዴ አንተ በኤሌትሪክ የሚሰራ መኪና ስላለህ ቴሌ ለብቻ ቤትህ ይግጠምልህ እንዴ ጋጠ ወጥ የሆነ ጥያቄ ነውነውረኛ