Seifu on EBS : የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት በሰይፉ ሾው | ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 604

  • @ቲቲነኝስደትየመርርኝ
    @ቲቲነኝስደትየመርርኝ 5 ปีที่แล้ว +554

    እስኪ እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን የምትሉ ልያችሁ ስወዳት♥

  • @jerryeyer5610
    @jerryeyer5610 5 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቆንጆ ጀግና መልካም ትጉ ሴት ነሽ በርቺ ፡፡ ልክ እንደ አንቺ ሥራቸውን የሚወዱ ለሀገር የሚለፉ
    ስለስልጣናቸውና ስለክብራቸው የማይጨነቁ ለሀገርና ለሕዝብ በቅንነት የሚያገለግሉ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛል

  • @ብልፅግናለኢትዮጵያ
    @ብልፅግናለኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +2

    አንተ አንድ ጥያቄ ስትጠይቅ እሳቀቃለሁ ደሞ ምን ሊል ይሁን እያልኩ, በተቻለህ የግል ህይወትን የሚመለከት ጥያቄ በአደባባይ አይጠየቅም ነዉር ነዉ ደግሞም professional መሆን ይጠበቅብሀል, ተባረክ

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 5 ปีที่แล้ว +5

    እናመሠግናለን ሠይፍሻ ሤቶች ተምረው ለውጤት ሢበቁ ደሥ ይለኛል ተምሬ ነበር ግን ሥራ የለኝም አንድ ቀን ሀሣቢ እደሚሣካ ተሥፋ አለኝ

  • @nano2012
    @nano2012 5 ปีที่แล้ว +23

    "ባለትዳር አይደለውም" ያለችን ሴት "መቼ ነው የምትወልጅው?" ብሎ መጠየቅ መሀይምነት ነው::

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 4 ปีที่แล้ว +2

      እንዲህ እኮ ነው የሚያሸማቅቀው እኔ እራሴ ደነገጥኩ

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 4 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ የአጠያየቅ ቅደም ተከተል ትልቅ ስህተት አለ ስለ ግል ህይወቷ መጠየቅ አለባት በዚህ መልኩ ባይሆን ጥሩ ነበር ለምን አላገባሽም ላለካት ፈጣሪ ሲፈቅድ ታገባለች ስልጣንን የሰጣት አምላክ ትዳሩን ደግሞ በጊዜው ይሰጣታል ህይወት በራስ እቅድ ብቻ አፈፃፀም የላትም !

  • @hammatwins6451
    @hammatwins6451 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍርየ በጣም ጎበዝ ንግግርሽ እጅግ የሚያምር አስተዋይ ሴት ነሽ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว +2

    Frehiwot 💕
    you’re Smart Gorgeous and Visionary- Keep Up The Great Work ☑️✅ℹ️

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ስው ነች አስር ሴቶች እንደእስዋ አይነት ቢገኙ ሀገርን ይለውጣሉ:: ለእድገት ለመመንጠቅ ዘወትር እድገት ላይ የምትሰራ:: ሌሎች ባለስልጣናት ወንበር ላይ ሲከባለሉ እስዋ ግን ውጤት አልማ የምትሰራው::ተባረኪልኝ ጎበዝ

  • @kibertinegash4833
    @kibertinegash4833 5 ปีที่แล้ว +1

    wow....gobez enest nesh ketera serategenet eske sira asefetsaminet

  • @hdbeluastgfirullahggtmoham9065
    @hdbeluastgfirullahggtmoham9065 5 ปีที่แล้ว +11

    በጣም አስፈላጊ ሰው ነው ያቀረብክልን ፣ብዙ ትምህርት አግኝተናል ታታሪ ሰራተኛ ነች ፣አንተ ግን ዛሬ ቀልድ ስለቀረብህ ቅር ብሎህ እንዳይሆን እንጂ።

    • @negagenife3760
      @negagenife3760 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ውስጥ ትታሪ ብሔር ማነው? ፍሬ ናት።

  • @kidikidi6331
    @kidikidi6331 5 ปีที่แล้ว +8

    ስሜ ቅድስት ሰለሞን እባላለዉ 🙄 ከ ናዝሬት ! ሴፍዬ የኔ መላጣ አድናቂህ ነኝ !! እባክህ አስቴር አወቀን እንግዳ አርገህ አቅርብልን እባክህ🙏💚💛❤

  • @bettyethiolove4745
    @bettyethiolove4745 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይ አለባበስሽ ሲያምር በእውነት በነጮች ቁርጥራጭ ስናጌጥ የኛን እየርሳን anyway አለባበሷ ስርአቷ የተመቻችሁ ብቻ ግጩኝ

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ስታምር አለባበሷ ሁሉ ነገሯ
    ደስ የምትል ውብ

  • @etagualemayehu8146
    @etagualemayehu8146 5 ปีที่แล้ว

    ሴፍሻ የፓስታቤቱን አላፊዉን ጋብዝልን እባክህን የምንልከው እቃ እየተዘረፍን ነው በሰው አገር የደከምንበት አደራ አደራ ሰፍሽ በእግዚሐብሄር በጣም ብዙ ግዜ በተደጋጋሚ ነው በጣም ብዙ ሰው ነው የሚማረረው እንደምታደርገው እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው ይህንን መልክት የፃፍኩት በነካ እጅ

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 5 ปีที่แล้ว +93

    😁😁እር ጥያቄ አለኝ ፍሬ ዳታ ቶሎ ቶሎ ያልቃል ኖርማል ካርድም ከስልካችን እንስረቃለን አንዳንዴ እስኪ እውነት ነው የምትሉ በሀሳቤ የምትስማሙ ትክክል ነሽ የምትሉ 😁😁

    • @hdbeluastgfirullahggtmoham9065
      @hdbeluastgfirullahggtmoham9065 5 ปีที่แล้ว +1

      ይህንንኮ መልሳለች የብዙ ሰው ጥያቄ ነው ብላለች ፣ችግሩን ለማስተካከል እየሰራን ነው ብላለች ።

    • @የኢቶጲያልጅ
      @የኢቶጲያልጅ 5 ปีที่แล้ว

      @@hdbeluastgfirullahggtmoham9065 ውይ አለች አልስሗትም እውነቴንኮ ነው ዳታውን ተይው ኖርማል ካርድ ሞልተን ትንሽ ቆይተን ቀሪ ሂሳብ ስንጠይቅ የሞላሽውና የተጠቀምሽው አይመጣጠንም

    • @romanromi6501
      @romanromi6501 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነሽ

  • @kamo9882
    @kamo9882 5 ปีที่แล้ว +3

    Ebakh Seifu yesew personal life lay atzebarq.ydeibral.

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 ปีที่แล้ว +11

    የሰይፉ ፀጉር እሚያድግበትና ኢትዮጵያ እምታድግበት እኔ ከስደት እምመለስበት ቀን ናፈቀኝ

    • @liontesfai3404
      @liontesfai3404 5 ปีที่แล้ว

      ኺኪኪ እንደወጣ(ች) ቀረ(ች)

  • @abdellabakir9917
    @abdellabakir9917 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ በርቺ ..ሰይፍ ግን በቃ አንደኛውኑ ትዳር አገናኝ ኤጀንሲ በለው ..ስለ ስራዎ ስንት ሚጠየቅ ነገር እያለ ወሪት ምናምን እያልክ ከጋዜጠኝነት ወደ መንደር ቡና ጠጡ ወሬ አትውረድ ።

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +48

    ፍርዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ስታወሬ ግን ልክ እንደ ዳታውም ትፍጥኛለሽ

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +128

    የሴቶች ከ ፍ ታ የሚያስደስተው! ሰብስክራይብ! ;)

  • @hawltabey928
    @hawltabey928 5 ปีที่แล้ว +45

    ሠይፉ ግን የራሥህን ፀጉር መልጠህ የኛንም ልብ አትምለጠው ኮሜንት አንብብ ና የተጠየካቸው ሠዎች አቅርብልን

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 ปีที่แล้ว +33

    እስኪ መሰረት መብራቴ ትቅረብ የምትሉ Like አድርጉ ሰይፉ እይልን 😥

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 4 ปีที่แล้ว

    መሰረቅማ በጣም ይሰረቃል
    ኢርዮ ቴሌኮምን በተመለከተ ግን በጣም ህዝብ የሚማረርባቸው ብዙ ስርቆቶች አሉ ካርድ ተሞልቶ ሰው ሳይጠቀምበት ያልቃል ይህ መቼም የሚቀረፍ ችግር አይመስለኝም በወሬ ደረጃ ብዙ ይሰማል ግን ተግባር ላይ የላችሁም እባካችሁ ህዝቡን አስቡለት የሞላውን ካርድ እራሱ ይጠቀምበት እናንተ በላባችሁ ያገኛችሁትን ተጠቀሙበት ከሰረቃችሁም በአግባቡ ስረቁ አይን ያወጣ ስርቆት ግን ከመደበር አልፎ ያበሣጫል !! እናመሰግናለን !

  • @asefafeyisa207
    @asefafeyisa207 5 ปีที่แล้ว +2

    wow amazing girl. god bless u!

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 5 ปีที่แล้ว +133

    ዛሬ እድለወርቅን ጠብቄ ነበር ባባን አለምሰገድን ከሶስት አንዱን

    • @Hanihani-lw8sw
      @Hanihani-lw8sw 5 ปีที่แล้ว

      አይወዱም

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว

      እባባ እና አለም ስገድን እኔም ለፍልፈ ስለችኝ እፍ ሴፉ አይስማም

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +29

    ሴፍዬ ተናፍቀሃል የኔ መላጣ ስወድህ እኮ እስኪ የሴፍሻ አድናቂዎች 👉👍💕ፍሬ። እባክሽ ለ ኢቲዮጵያ። ህዝብ የካርድ አስታየት አርጊላቸው😃😂

    • @lijinet
      @lijinet 5 ปีที่แล้ว

      kkkk

  • @Myen0912
    @Myen0912 5 ปีที่แล้ว +7

    ወጣት ትልቅ አላፊነት
    ደሰ ይላል ❤️

  • @Gantana844
    @Gantana844 4 ปีที่แล้ว

    When I saw her face she was kind of familiar. I knew why when she mentioned she is from BelAir. Come to Monaliza or Ensaro for coffee ! Am proud of my Yesefer Lij !

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 ปีที่แล้ว

    The GENIUS and BEAUTIFUL ETHIOPIAN, Frehewoet!!!!!!

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @0135827
    @0135827 5 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ጉድ ነው ገና ከመቀመጧ ኣላገባሽም አይዞሽ ብሎ ጥያቄ, ቅሌታም ሽምግሌ ! She is young beautiful and successful, that’s an offensive Q to all single women out there.

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 ปีที่แล้ว +20

    ደህና ደር ሰይፉ ።በንቅልፍ ቀልድ የለም

    • @mrvip3923
      @mrvip3923 5 ปีที่แล้ว

      Eeo J4 🙈🙈🙈🙈

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 5 ปีที่แล้ว +4

    Siefu balege eko neheh, serious, you shouldn't touch some private issues of people. Edeg enegi seifu!!!!

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 ปีที่แล้ว +8

    እስቲ የሴፉ አድናቂዎች ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው 🌷😗👍

  • @yegetakids7952
    @yegetakids7952 5 ปีที่แล้ว +50

    you have to ask about her JOb sometimes you make people uncomfortable by asking personal question i know u are comedian but try to be also ethical.

    • @andromedia9649
      @andromedia9649 4 ปีที่แล้ว

      Stfu bro

    • @painkillerO8
      @painkillerO8 4 ปีที่แล้ว

      she is a public figure, no limit for question lol

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 ปีที่แล้ว +2

    #ስታምር አለባበሷ እዲክ ነዉ #የሴት ልጅ አለባበስ ፡፡ዉብ ናት👌♥

  • @muftuhaturo4266
    @muftuhaturo4266 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ጉብዝና በረቺ ፍረዬ ጀግና ሴት

  • @HD-wl1ev
    @HD-wl1ev 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለው ሰይፉ አንተጋ የሚመጡ ታዋቂዎች በሙሉ ፌስቡክ ትጠቀማላቹ ሲባሉ በፍፁም የሚሉት ነገር አይገብኝም።

  • @halimabah1214
    @halimabah1214 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ትያለሽ ጎበዝ በርቻ

  • @good4all7813
    @good4all7813 ปีที่แล้ว

    Eseyyyy dess yebelsh yene konjooo ❤

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ የሴት ጀግና ነሽ

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 5 ปีที่แล้ว +25

    አለባበስሽን ወድጀዋለሁ እንድህ ሰዉነታቸዉን ሰተር የሚያደርጉት ይቅረቡ

  • @footballhighlight4993
    @footballhighlight4993 5 ปีที่แล้ว

    fere yene konjo...betammm new menewodesh.. ..Tele meseraten yewodedekut anchi semerign new

  • @buratube266
    @buratube266 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tigistabebe7111
    @tigistabebe7111 4 ปีที่แล้ว +2

    I crying 😭 and she is the beautiful woman

  • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
    @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 ปีที่แล้ว +1

    i like u'r confedanse thanks. Good. Job my sweet

  • @MoMo-ii6bc
    @MoMo-ii6bc 5 ปีที่แล้ว

    ስይፉሻ እንኳን ደህና መጣህ ሀቢቢ ፕሮግራምህ ሱስ ሆነብኝ በርታ (ETC) well come

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ
    @ወለተወልድየማርያምልጀ 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥይ አለምሰገድን እና ታሪኩ ባባን አቅርብልን ሰይፍሻ

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትል

  • @አጋዉአጋዉ
    @አጋዉአጋዉ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ ከሆነ በጣም ጎበዝ አማራር ናት በርጪልን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 ปีที่แล้ว

      ፈሣም አድርባይ አፈንዳጅ

  • @haymanottewabe5801
    @haymanottewabe5801 5 ปีที่แล้ว

    Ere Seyifisha please please ye Firiyen silk betam Ethio telecom goditognal esuan agibiche gilgil libel

  • @mohgijfugii9261
    @mohgijfugii9261 5 ปีที่แล้ว

    Wow seti jagina nuriln enodishalani qatiyubati

  • @ሳሪየማርያምልጅነኝ
    @ሳሪየማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +11

    ደስ ትያለሽ ኮንፊደንስሽ ሳላደንቅአላልፍም

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 5 ปีที่แล้ว

      Endet des yelal enem alagebahum sera becha but soon geta yerdagnal

  • @patypaty2653
    @patypaty2653 5 ปีที่แล้ว +85

    እኔን መቼ ነው የምታቀርበኝ በማዳም ቤት ፅዳት ጎበዝ ነኝ

    • @ummestiqun7829
      @ummestiqun7829 5 ปีที่แล้ว +1

      Ena ebeltsahelhu be megebm gobez negn😂😂😂

    • @najetgashaw9019
      @najetgashaw9019 5 ปีที่แล้ว +3

      ክክክክክክክክ በጣም ጎበዝነሽ ማለትነው ውድ

    • @patypaty2653
      @patypaty2653 5 ปีที่แล้ว +1

      @@najetgashaw9019 አወ ግን ማንም አይሸልመኝም

    • @የዲቲቅምጥል
      @የዲቲቅምጥል 5 ปีที่แล้ว +5

      @@patypaty2653 እኔም እንዳችው ነኝ ማዳሜ ትሸልመኛለች እነሱ ባይሸልሙኝ ግን እምትሸልመኝ ዮኒፎርም ነው😂😂😂

    • @patypaty2653
      @patypaty2653 5 ปีที่แล้ว

      @@የዲቲቅምጥል ክክክክክክ ሀያቴ ያንችው ጥሩ ነው የኔዋ መሪ ውል ነውክክክክ

  • @azozrostm8141
    @azozrostm8141 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፊየ እድሜህ ሲጨምር ወጣትና ሼባ መለየት አቃተህ

  • @Semutre3456
    @Semutre3456 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ጀግና ሴት የሴት ልከ

  • @tesfayesenay
    @tesfayesenay 5 ปีที่แล้ว +1

    eski yalot keri hisabin akiribilin? please

  • @hiatomar4539
    @hiatomar4539 4 ปีที่แล้ว +2

    እረ ሠይፉ ልትገባ ነው እኮ ኮረና ነው ነብሴ ራቅ በል እሥኪ

  • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
    @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 5 ปีที่แล้ว +3

    እፀ ሂወት አበበን አቅረብልኝ ሰይፍሻ ደሞ እንኳን ደስ አለህ ሶሰተኛ ልጄህን ስላቀፍህ ቬሮኒካን እንኳን ማሪያም በሽልማቷ አወጣችሽ በልልኝ በተፈ እዳችሁዋለሁ ሰይፍሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻ

  • @ሳአድወሎየዋ
    @ሳአድወሎየዋ 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ በቃህ ተዋቂወችን መፈልፈል ተው ዘወር በልና ከ ሀረብ ሀገር ፈልፈል አርገንማ ጉድ ያለው ቃለምልልስ አለን

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፍሽዬ መስርት መብራቴን ጋብዝልን😎😎

  • @lijnato7980
    @lijnato7980 5 ปีที่แล้ว +1

    we appreciate

  • @amenmaranata3681
    @amenmaranata3681 5 ปีที่แล้ว +28

    ኢትዮ ለሚኖሩ ሰዎች በፕሮግራም ተደርጎ አንዳንዴ ነጻ ኢንተርኔት ቢሰጣችው እላለው እመስግናለው🙏. እድሉ ባትሰጡኝም መናገሬ አላቆምም😛

    • @sfsarsafrw2593
      @sfsarsafrw2593 5 ปีที่แล้ว +1

      አላባባ በሽን ወድጀለሻለሁ እደዚህነው መልበሥ

    • @yagezewdu6566
      @yagezewdu6566 5 ปีที่แล้ว +4

      እድሜሽ ደርሶ ትሞቻታለሽ ጂ ባቺ ዘመን ኢትዮ ቴሌኮም ነፃ መቸም አይሰጥም

    • @Haymanotsavedbygrace
      @Haymanotsavedbygrace 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ

    • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
      @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkk

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 5 ปีที่แล้ว +6

    አለመሰገድ ወይም እድል ወርቅ መቼ ነው የምታቀርበው

  • @maddnahswaleh8723
    @maddnahswaleh8723 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፍየ ታዋቂ ሰወቺን አታብዛ ወደኞ ኮሜት ግራብለህ ደዉልና ሰለሰራ ጠይቀን ቅቅቅቅቅ

  • @kalyednkal8037
    @kalyednkal8037 5 ปีที่แล้ว +48

    ሰይፋ ተውውውውው ግን አለመሰገድን ,ሙላለም ታደሰን ሳያትን እና አመለሰትን አቅርብልን ኡኡኡኡኡ 😯😯😯

  • @yonaswondosen9252
    @yonaswondosen9252 2 ปีที่แล้ว

    frist lady beyshalawu

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว +13

    አቦ አለምሰገድ አለምሰገድ አትበሉ በቃ አይፈልግም በግዶ ያቅርበዉ እንዴ ሰይፍይ የኔ አስቂኝ

  • @saramohamedosman823
    @saramohamedosman823 5 ปีที่แล้ว

    wow you are very matured women, 10 ende anchey aynet Ethiopia benorat bezu wetet enayalen such a beautiful strong successful!!! we are very lucky to have you God bless you you will be the next PM of ETHIOPIA

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 4 ปีที่แล้ว

    ከአርቲስቶች ወጣ ብሎ ፖለቲከኞችን ከወረዳ ጅምሮ አስተማሪዎችን መልካም ሞዴል አባ ውራዎችን እማ ውራዎችን እንጅነሮችን ሙሰኞችን በየ ሰፈሩ የተረሱ ሰዎችን መምህራንን የህክምና ባለሞያዎችን ማቅረቡ በአርቲስቶች የተሰላቸውን ሚድያ ያድሰዋል ብዙ ትምህርትም ይቀሰምበታል !

  • @liontesfai3404
    @liontesfai3404 5 ปีที่แล้ว +1

    Nice and lovley lady ደስ ያላላችሁ ሰዎች መጥፎ ኮሜንተሮች ደደብና ደንቆሮዎች ናችሁ ትበልጣችኋለች ድንጋይ ራስ ሁላ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 ปีที่แล้ว

      አፈንዳጅ ማፈሪያ ተላላኪ አሽቃባጭ ሰው ሲያስጠላኝ

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว

    Seyfsha please karebager sndewul bizi eyehone kezam santimachinen eyekoretubn aschegronal so ebakh teyklan 🙏🏻🇲🇱💘

  • @ትንሳኤቲዩብ
    @ትንሳኤቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ቴሌ ለጥሪ ማሳመሪያ ተብሎ ከዘማርያንና ከዘፋኞች ከተቀበለ በኃላ ገንዘብ የማይከፍል አጭበርባሪ ድርጅት ነው ሰይፉ ጠይቅልን ትልቅነትህን ለማወቅ ቅሬታችንን ጠይቅልን

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው እንኳን ሚዲያ ሰማልሽ ይንጋጋልሻል ለዚያውም የተማርሽ

  • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም
    @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም 5 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ አለክ ሰይፍሻ በጌታ ጨምረክ ውለድ ፈጣሪ ያድግልክ !!

    • @rebiatmohammednasir7035
      @rebiatmohammednasir7035 5 ปีที่แล้ว

      ሰይፉ ለልብሱ የሰጠከው አሰተያየት አልተመቸኝም የበዓል ብቻ አይደለም የሚለብሰው ለክትም ይሆናል አሺ

  • @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ
    @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ 5 ปีที่แล้ว +51

    ግን ለምን ድነው ሰይፋ ለይ የሚቀርብት ሴቶች ፀጉራቸውን አስሬ የሚነኩት እነሱ ለነኩትእኔ ተሳቅቄ ሞትኩ ሰይፋ እንደው በምትወደው አለም ሰገድን አቅርብልን ወይስ ኮሜት አታነበም

  • @girmabekele5486
    @girmabekele5486 5 ปีที่แล้ว

    yaltegelegelnbet anteykm abet wushet internet yewer askeflachu wer mulu zegtachihu atawkum? tele weba yezegochun dem metach new.

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 4 ปีที่แล้ว

    እንዴ አላገባሁም🙈🙈🙆🙆🙆 አግብተሽው የነበረው አቶ.......? አሁን ኒውዝላንድ ትምህርት ላይ ያለው ባልሽስ ጉድ ፈላ ና ጉድህን ስማ ወንድሜ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +3

    *በስመአብ እግራ እስክ ፊቶ ቀይ ነች ሜካብ አድልም ውይ ስታምር እርጋም ያልች ነች ኖሬልን !*

    • @tigehabesawit7489
      @tigehabesawit7489 5 ปีที่แล้ว +1

      በምን አይንሽ ነው ያየሻት በናትሽ ኧረ አንዳይነት ነች ወሬኛ

    • @selamdarwish5927
      @selamdarwish5927 5 ปีที่แล้ว +1

      @@tigehabesawit7489 😃😃😃 በእንቅልፍ ልቧ ነው ያየቻት😊

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ቀይ ናት ያልታያችሁ እናንተ ሳትሆኑ አትቀሩም ክክክ

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 5 ปีที่แล้ว

    Betam wedshalew lmn alwkem gn!!Gn slk keteta Ethiopia mdwel altchalm lmn??

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 3 ปีที่แล้ว

    Seifu plz degmo ende sumale sew syawra ekul atwra atlist interview streg le tetyskeochunm gize setachew madamet lemed

  • @tadebacha1630
    @tadebacha1630 2 ปีที่แล้ว

    ሴፉ አለሽ ስትላት አስደነገጥከኝ የትኛው እንደሆነ ያለው አልገባኝም ነበር በኀላግን እራስህ መልሱን መለስክልኝ አመሠግናለሁ ግንየፍሬ አድናቂነኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @argawtamiru7185
    @argawtamiru7185 2 ปีที่แล้ว

    ተመችተሽኛል

  • @yinebebmezgebe9506
    @yinebebmezgebe9506 5 ปีที่แล้ว

    Ere seyfuye please ALEMSEGED TESFAYE interview argilin. 🙏 please please

  • @hussenzeyinu2149
    @hussenzeyinu2149 3 ปีที่แล้ว

    ebakih seifisha be semen afar zone connection keteza 4wor hunonal ina lefiriye nigerilin

  • @alemayehuabegaz4557
    @alemayehuabegaz4557 2 ปีที่แล้ว

    መቼ ይሆን በልክህ ሰወችን የምታቀርበው
    ሁልጊዜ ቁብነገር ሲወራ ፌዝና ቀልድ ታበዛለህ በተለይ የመትጠይቀውና የሚመለስልህ መልስ ከአቅምህ በላይ ሲሆን ያ የንትን ሠፈርህን ፌዝ ታመጣለህ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 ปีที่แล้ว

    አቤት እዚህ ላይ የሚተራመሰው የአድርባይ ስብስብና ብዛት ይገርማል ለካስ ኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ የማይመጣው ህዝቡ ሁሉ አድርባይ ስለሆነ ነው ወይ አለመታደል እሄ መቼስ እርግማን ካልሆነ በስተቀር ሌላ ምን ሊባል ይችላል

  • @BETESEB1972
    @BETESEB1972 5 ปีที่แล้ว +6

    ቴለኮም 50 ብር ዳታ ተከፍቶ ሳንጠቀም እንዳለው ገንዘቡ ሙልጭ አደረገው ይወስደዋል እባካቹ አስተካክሉት ።

  • @tilahunzagaye7986
    @tilahunzagaye7986 5 ปีที่แล้ว

    የኢቲዮጵያ ፖስታ ኣገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ ስኪያጅ ክቡር ኣቶ ግደይን ጋብዝልን ፡፡

  • @HaniHani-mm6ds
    @HaniHani-mm6ds 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፍየ ጥያቄ ልጠይቅህ እድለወረቅ ጥልነህክ? አቅርብልን በማለት አመታቶችን አስቆጠርን !

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ፣እባክህ ጥያቄህን እያስተካከልክ አቅርብ፣ሰው የሚያሳቅቅ ጥያቄ አትሞክር!!!

  • @oneafrica5363
    @oneafrica5363 5 ปีที่แล้ว

    Gobeze halafinete beste betam yekebedale , berchi tiru tidar yestesh ....

  • @Londonuk2285
    @Londonuk2285 5 ปีที่แล้ว +3

    Plz sayat damsse akrbelin beanatu lelmene ke Eritrea 🇪🇷

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 5 ปีที่แล้ว +3

    ለምን ይዋሻል
    ሠይፉ ሚስቴን ያገኘኋት በፌስ ቡክ ነው ይልና ፌስቡክ ግን የለኝም ይላል
    አንድ የቴሌኮም ሥራ አስኪያጅ ፌስ ቡክ አልጠቀምም ትልሃለች
    ፌስቡክን እየተጠቀማችሁ ለምን እንደምትፈሩት አይገባኝም

  • @adugnawtakele9550
    @adugnawtakele9550 5 ปีที่แล้ว

    ede fire internet bemezegatu kalitemarerachuh eko ,chigr ale malete new??????????

  • @fekadushewa1460
    @fekadushewa1460 5 ปีที่แล้ว

    ምንም ቢሆን ምን ። አዲስ የቴሌ ኮም ድርጅት ሲመጣ የመጀመሪያ በጎ ፍቃደኛ ቻው ባይ ነኝ ።

  • @akassi6174
    @akassi6174 4 ปีที่แล้ว +2

    I would never go on this show, seifu zertach he is obsessed with people’s age and their marriage status 💙

    • @sammaher6174
      @sammaher6174 4 ปีที่แล้ว

      I agree. He’s always after their age specially if they look younger.

  • @aadezo4607
    @aadezo4607 4 ปีที่แล้ว

    Tidar gedache hone ende in Ethiopia ?