Some people may feel that Meg Whitman, the CEO of HP, is the most brilliat CEO ever. Others may feel that Jeff Bezos, the founder and CEO of Amazon, is the most brilliat CEO ever. but as developing country Ethiopian Telecom sector CEO, She is Most brilliant CEO. [bro she is leading African oldest telecom sector]
I am so amazed that Telecom have finally found such brilliant CEO. The future of this industry is in good hands. I am so proud that our females proved that they are as clever as their male counterparts.
Great to start digitalization in very limited services. I think a lot in linking digitalization services in major sectors including the whole payment system to have a centrally regulated system is urgently needed to intervene in the country bottleneck of unfair taxation.
እንዳው መብራት ሐይሎችም ይህንን አስገራሚ ኢንተርቪው ቢያዩ እና ቢማሩበት መልካም ነበር ። ውሀ ልማቶችንም ጨምሮ ማለቴ ነው ። ሐገሬ ግን ሰላምሽ ይብዛ እንደነ ፍርህወት አይነቶችን ያብዛልሽ እላለው ። መልካም አዲስ አመት !!!!
እጅግ እጅግ በጣም ወርቅ የሆነ ጥያቄና መልስ ለጥሩ ጥያቄ ከበቂ በላይ የሆነ አርኪ ምላሽ የተስጠበት ነው
-ተመኘሁ በጣም ተመኘሁ
-ለሃገሬ ጥበብ ተመኘሁ
-መልካም ስው ተመኘሁ
-ፍሬዋን ጥበቧን ተመኘሁ
-እድገቷን ከፍተዋን ተመኘሁ
-በሁሉም ቦታ ፍሬዋን ተመኘሁ
-አንድነቷን ህብረቷን ተመኘሁ
-ለሃገሬ እንዲህ አይነት መልካም ዜና ተመኘሁ
-አረ አሁንም ለሃገሬ መልካሟን ደግሜ ደጋግሜ ተመኘሁ
የቴሌ አገልግሎት እዲህ በዝርዝር ባይነገርኳ በጣም የሚደነቅ ነው አይምሯችሁ ይባረክ በብዙ። መብራት ሀይልና የውሀ ልማት ሌሎችም ለህዝብ አገልግሎት የሚሰጡ እራሳቸውንና አሰራራቸውን ዞር ብለው አይተው ህዝብን ባይበድሉ ሙስናን ከውስጣቸው ቢያስወግዱ መልካም ነው።
ሙሰና የሚጠፋዉ አቀኛ ደሞዝ ሰትከፍል ነዉ
Frehiewt is amazing, smart, energetic and industrious. I wish her and her team more success.
Proud of you my CEO.well explained.👏👏👏👌👌👌🙏🙏🙏
ሹመትን ያዳብርክብርት ሚኒስትር ወ/ሪት ፍሬ ሒወት ታምሩ በትክክለኛው ቦታ ትክክለኛ መሪ ነው ያስቀመጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ🙏🙏🙏🙏በዚህ አጋጣሚ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ምርጥ ፕሮግራም እና ምርት ጋዜጠኛ ነው ይሔ ዉድ ወንድማችን ገና ብዙ ይጠበቅብካል ጠንክር አላህ ሐገራችንንና ህዝቧን በበረከቱ ይይልን
እጅግ በጣም አሪፍ ኢንተርቪው ነው:: በጣም የሚያኮራና በውቀት የተሟላ ጥያቄና መልስ ነው::
We proud of you Ferea keep it up and happy new year for all Ethiopia people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
This confidence is the result of having holistic understanding of what one is doing and the willingness to be committed to execute the plan.
You are a role model for other senior Executives. Keep it up Frei.
A kind of Open Public Lecture about Digital Transformation and Telecom Services , Very Great interview !!!
ፍሬ ቅመም ነሽ ኢትዮ.ጺያ አንቺ ስላለሻት ታድለናል 👏👏🙏
A VERY DECENT, HARD WORK AND WISE WOMEN! KEEP FORWARDING, IGNORE THOSE WHO BARK ON YOU AND YOUR COMPANY
ክብርት ፍሬህይወት ከጅማሬሽ በብዙ ሞገስና ጥበብ የተሞላው አገልግሎትሽ በዕውቀትም የመጠቅሽ እንደሆነ አይተናል በተለይ እጅግ ውስብስብ ና ሥራዎችን መመዘን ና ማድነቅ መገረም ባቃተው ትውልድ መካከል ይህን ትልቅ አደራ ተሽክመሽ ሀገርን ያህል ሽክም በድፍረት ና በዕውቀት በብዙ ትዕግሥት ልትሽከሚና ልታገለግሊ ጀምረህ በዚህ አጭር ጊዜ ድንቅ የሆኑ ፈጠራዎችን በድፍረት መሥራትሽ ለትውልድ የሚተርፍ ሥራ የሠራሽ ድንቅ ጀግና ቆንጆ ኢትዮጵያ ነሽ።
መጪው ትውልድ ና የተረዱሽ ክበሪልን እንልሻለን ፍርዬ ❤❤❤❤❤❤
አረ ማቃጠር!
@@wendem739 ወንድሜ ማድነቅና ምስጋና በተሻለ ልቀት የተሠሩና የሠሩ ስዎችን ማመስገን ና ማድነቅ መገረም እንደ መልካም ዘር እንደ ከበሩ ማዕድናት ካልተንከባከብከው ና ካልጠበከው ይጠፋል ይደርቃል ፈጥነህ ካላወቅህው ልታድነው አትችልም ችግርህን አውቀዋለሁ ከሳማነት ና ከዝገት የሚመጣ ነው ወንድሜ
Great progress!!
Thank you so much for good news!
Wise daughter of Ethiopia!!
ተባረክልን አንደ መሪያችን ጀግና ነሽ 🙏🙏🙏❤️❤️🇪🇹🇪🇹
ጀግና ነሽ!!! በርችልን።
በጣም እናመስግናለን ጀግና መሪ ነሽ ።ምናለ ውሃና መብራትሃይልም እንዳንቺ የሚቀይሩልን ቦሾሙ እንላለን ውድ ሴት ነሽ
ቢሾሙ የሚለዉ አይሰራም ባለቤትነት 1% ወሰደዉ እንደራሳቸዉ ንብረት የሚሰሩ CEO ነዉ የምንፈልገዉ የምትፈልገዉ ሹመት ቁጭ ብለህ በዝብዠ እሰከምትሻር ማለት ነዉ ፍሬ ልጅ ሰለሆነች ጫዋታዉ ሰላልገባት ነዉ
Great job Ms. Frehiwot. Great public lecture about Digital Transformation in Ethiopia. Excited what the future holds for Ethiopia!
አለቃየ በመሆንሽ ኩራት ይሰማኛል። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ምቾቴ እንዲቀጥል።
Well explained my CEO , proud of you ❤
ጠንካራ ለቦታው የምትመጥን እንስት በርች!
Friyee, we Ethiopian proud on your hard work and success!
Happy new year with all your beloved ones!
Bitty (6 kilo)
By the way Thnkes so much The Heroes Ethiopian people prime menester Dr Abiy Ahemed and then Long life For you.
ብድሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ አንዳንድ ደንበኞች ተበድረው ያለመመለሥ ጉዳይ በተለያየ መንገድ አለና እሱንሥ እንዴት ይታያል ድርጅቱን አንዳይጎዱት ምን ታሥቧል ?
በተረፈ ፍርዬ ጤናና ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይቸርሽ ❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነዉ አይመልሰ ሁለተኛ ብድር አይሰጠዉም በሺህ ብር ቢገመት አይሻልም በሚሊዬን ተበድሮ ከሚጠፋ
Good job Fre, keep it up the great work ,this is glimmer of hope for Ethiopia
You are great administration
እንኳን አደረሳችሁ ፋናዎች ክብርት ፍሬህይወት እንኳን አደረሰሽ 2016 አዲስ አመት የምንግዜም ምርጥ ጀግኒት በርችልን ፍጣሪ ያበረታሽ
ጀግኒት የሚባል አማርኛ የለም።
proud am with Team of ethio telecom 🎉
Don’t look bad comments you do very amazing job I am proud of you and vision We need young leader for our country in every sector
ፈገግታዋ ያላትን አቅም እና ብቃት የሚያሳይ ።ተወዳጅ ቆንጅዬ።
Waw!so much intersting!!
Thanks a lot!!!
God bless you abundantly
❤❤❤❤abbaan Advance maalif barbaachisee gurriis Eegumsaa yaadachuun Eegumsaa dhoksaa Tole
ባገባት ደስ ይለኛል።
የግድ ማግባት የለብህም ጥሩ ጓደኝነት ከትዳር ይበልጣል;እያበበች ያለችን ጽጌረዳ ቀጥፎ ለራሱ/የራሱ ለማድረግ የማይመኝ የለም
@@yenebecha7099ፀገረዳ የቆረጥሻት ትሞታለች
ይህ ከሚሆን አልቸ ጋብቻ የኤሌትሪክ ኃይልን CEO ሆነህ ማንነትህን አሳይ ከዛ ትመጥናታለህ ሳትቀጥፋት እያበበች ብዙ ፍሬ ታፈራለች
am proud of you frie keep up the good work
Strong Lady❤ waww i like it ✅ yene Gobez👏
በጣም ጎበዝ እና አርዓያ ምትሆኝ CEO ነሽ። ግን እንደ ደንበኛ Unlimited ላይ በትልቁ ይሰረቃል። በቃ አስተካክሉ። በገንዘባችን ስንጠቀምና በUnlimited ዳታ ስንጠቀም ፍጥነቱ ጭራሹን አይገናኝም።
❤❤Sewra maatii gurriis ifaa beektootaa
ፍሬህይወት እኔ በግሌ የማደንቃትና የያዘችው ሁሉ የሚሳካላት ብርቱ የስራ ሰው ነች።እየመራችው ያለው መ/ቤት ከጅምሩ በጣም የወደቀና አሁን ግን ይህ ነው የማይባል እመርታ የታየበት ግዙፍና ለሴቶች እህቶቻችን icon መሆን የቻለችና inspireየማድረግ አቅሟን ያሳየችበት ነውና በጣም ልትደነቅ ይገባል።
እኔ በግሌ አንእስት አንበሳ ነች ብላት አላጋነንኩም።
❤❤❤
መስሪያ ቤታችንን ብቁ ተፉካካሪ ማድረግሽ ትልቅ ስኬትሽ ነው ረጅም ዕድሜ ነው የምመኝልሽ
❤❤beekaa hin yaadain eegii Ijji marii qabeenyaa gurriis Eegumsaa yaada walittii qabaa Firihiwoot Taammiruu yaadii argii
Good GoB A jornelest Thanks.
❤❤❤❤❤❤❤ ዋው ድንቅ መሪ ነሽ ኮርተናል ❤❤❤❤❤❤❤
ዳዊትን አለማድነቅ ያስቸግራል ። ምሳሌ የሚሆን ጋዜጠኛ ነው ።
❤❤qabeenyaa garsiisuuf malee barsiiisuuf qaalidha Durgoo Si dhageeffachuun koo Dr Nerve lij Iyyaasuu injifannoo
❤❤Hojiin ministeera barnootaa fi Eegumsaa Dhoksaa Hope that ilmaaniin Beekumsii Eegumsaa Duutiis 😊
በእውቀት በጥበብ የተሞላ ማብራሪያ :Amazing and briliant leader
የመብራት ሀይል ሀላፊ አለው ካለው በነካ እጃችሁ
የሀይል እጥረት ሊያጋጥም ይችላል ግን ….
ዘራፊ እንጅ የለውም ! በእርግጥ ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል ግን በጣም የተወሳሰበ ችግር ያለበት መስሪያቤት ይመስለኛል መብራት ኃይል !
MEBRAT HAILOCHNA WEHA LEMATOCH YETEZREKREKE SRACHUN ASTEKAKLU .
BE SMART & EFFECTIVE LIKE THIS YOUNG LADY.
በጣም ጥሩ ለውጥ አለ።ኢትዮ ቴሌኮም ለይ
Excellent Speech my CEO 😍😍😍
May God help u ,
Fire betam yezemenu mirte tenkara set nat.
🙏🙏🙏👌👌👍👍👍እንዳንቺ ስማርት ታታሪ ለአገራቸው የሚሰሩ አመራሮች በሁሉም የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ቢኖሩ ህዝብም አገራችንም የት ይደርሱ ነበር። የህዝብሮ እሮሮ የበዛበት የሌባ ስብስብ የመብራት ሀይል ስራ አሰኪያጅ የት ነው ያለው?
የሀይል እጥረት ሊያጋጥም ይችላል ግን ….
ዘራፊ እንጅ የለውም ! በእርግጥ ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል ግን በጣም የተወሳሰበ ችግር ያለበት መስሪያቤት ይመስለኛል መብራት ኃይል !
@@alemasfaw8179
ወንድሜ CEO እኳ አፈኛ ጋዜጠኛ ነዉ የተማረ አይደለም
Thanks a journalist Ethiopian.
Ministers fayyaa congratulation deemsis DrAbiyyii Ahmed Dubbisi Dubbisi hojiin
❤HarkiisTokkummaa&Qalbiin qabeenya manaa namuu cichinee waliin hojjachuu malee biyyaa Gumaa barannaa of Caqasii guyyaannis Gaaddisaa du'a beeknee Hafnee jeequmsaan injifannoo gadaammeessaanis sciences nafa 😊
Loved our manager ❤
You know what you are doing and working skillful and wisdom full woman
Be blessed 1:08:56
በኢትዮ ቴሌኮም ደስተኛ ነኝ ድግሞም በአፍሪካ ታሪክ የመጀመሪያ ትክክለኛ አፍሪካዊ ቴሌኮም ኩራታችን ነው ። ግን ሁለት ጥያቄዎች
1ኛ 994ጥሪ ለምን ቀረ?
2ኛ, ወ/ሪት ፍሬህይወት ለምን ወይዘሪት አላልክም? FBC 🙏❤️💐
❤DJbout jibbii ifaa osoo beeknee Eegiif gumaadha jechama dubarttoonnii Qalbiinis waraanaaf gurruma wal'ansaa 😊
Some people may feel that Meg Whitman, the CEO of HP, is the most brilliat CEO ever. Others may feel that Jeff Bezos, the founder and CEO of Amazon, is the most brilliat CEO ever. but as developing country Ethiopian Telecom sector CEO, She is Most brilliant CEO. [bro she is leading African oldest telecom sector]
ፈረሰህን ያዝ የጠቀሰካቸዉ CEOዎች ጋራ በፍፁም አትፎካከርም በእወቀት ሳይሆን በክፍያ የጠቀሰካቸዉ በሙሉ ባለቤቶች ናቸዉ። የኛዎቹ ባለቤትነት አይሰጣቸዉም በደሞዝ ነዉ የሚሰሩት እቺም ሰትሸመግል የገባትና ወይ ለቃ ትሄዳለች ወይ ከሰራ ሰትባረር በድህነት ትኖራለች
ምሳሌ የአየር መንገድ CEO አየር መንገዳችንን አንደኛ አረገ ተሰደቦ ተዋርዶ ተባረረ እንግዲህ ገንዘብ ባይኖረዉ ኖሮ ምን ይወጠዉ ነበር
ሜየር እና የመዕድን ሚኒሰተር ኡማ እሱም ተፈንግሏል
አርከበ እቁባይ የኢንዱሰትሪያል ፓርክ አባት የት እንደደረሰ አይታወቅም
ብዙዎቹ ወድቀዉ የቀሩ አሉ ለሐገር ሲደክሙ ሰለዚህ በጨበታ የምታሰሯትን ሴትዬ ከነጮቹ ጋራ ባታወዳድሯት
❤❤hawaasaa says go back gurriis Eegumsaa kanaf hin yaadin ni argaa mootummaan qabeenyaa wal'ansaa dhugaa
❤❤hoojiin gaafa dhufee Dugdaa Caqasii
Namni gaafa dhufee harkii Eegumsaa caqasuun hojii dhalootaa Walumaan garaan dhorkaa osoo deemnee Horaa deebanaa bulchiinsa lafaatiin hamtuurraa Rabbiin isin haatiksuu hinaaffaan haqa
ጀግና እኮ ነሽ።
የአንድ አገር ህዝብ የሚኖረው በአለው አቅምና በአለው ሀብት ነው። እድገት በቀስታና ከህንዝብ ተቀዳሚ ፍላጎት ጋር በተጣጣመ መልኩ መሆን አለበት። ተበድሮ መብላት ይቻላል ግን ችግሩ ከየት መጥቶ ይከፈላል ነው። ከኢትዮጵያ አየር መንገድ በመማር ተበድሮ ወይም በዱቤ ከመግዛት ፈንታ 40% ደንበኛ (28 ሚሊዮን) ለሳፋሪኮም መሸጡ በየወሩ ብር እየተሰበሰበ በዶላር ለመክፈል የተደረገ ውል የሀገርን ጥቅም አሳልፎ የሸጠ ውል ነው። የረጅም ግዜው እዳ ለትውልድ የሚተርፍ እዳ ነወ። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ውሰጥ ለሚሰራው ስራ $254 ሚሊዮን ከአለም ባንክ ተበድሯል። ለምን እነሱ ለእኛ ተበደሩ። ከገቡበት ወደኋላ ማለቱ ቢቸግርም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ይማሩ። competition የገራችንን የውጪ ምንዛሬ በሚያስከፍለን መልኩ መሆኑ በጣም አሰቃቂ ድርጊት ነው። ለማንኛውም የአለፈ አልፏል ይህን የጀመሩትን እዳ ውስጥ መግባት ማቆም አለቦት።
Tebarekey
ፍርዬ❤❤❤
ቴሌ ብዙ ነገር ይጠበቅበታል ከ ሳፋርጎም ጋር ፍክክር ውስጥ በመግባቱ ማለት ነው ።
Wow 👌 🎉
I am so amazed that Telecom have finally found such brilliant CEO. The future of this industry is in good hands. I am so proud that our females proved that they are as clever as their male counterparts.
የኔ ጥያቄ ይሄን ያህል በኔ ግዜ አተረፍኩ ቅብርጥሲዬ ትላለች ግን እወነተኛ CEO ብትሆን 1% ከትርፍ መጋራት ይገባኛል ትል ነበር እንቢ ካሉ ጠላቸዉ የሚከፍሉ ጋ ትሄድ ነበር
አሁንም ጥበብ ይጨምርልሽ
ለዚህ ሀገር ለውጥ ከሚያመጡ አመራሮች አንዱ ነሽ በርቺ ጀግና
Eegumsaa Nageenyii Qalamni fi hojiin gahadha gzx Answers
she should be our next pm
ጀግና ሴት ነሽ
በጣም ውድድድ የማረጋት ሴት።ረጅም ዕድሜ ተመኘኹልሽ።
Have a good night Ethiopia.
❤gzx ittisa gurriis Eegumsaa no Answers
❤😂❤Nageenyaa kanaaf namni riqicha daandii haqaa firraafi Biyyaaf Sodaan Dirqamaa Seerrii Niyyaa Biyyaaf ni eegnaa
ከኢቶባ ባለስልጣን ከአየር ምንገዱ ለጥቆ እሲን ነው እማደንቀው
Well done, my CEO.
FANO Fano Fano fano fano fano fano fano
I make a decision , love u,smart
ቴሌ ስርቆት ቀንሷል በዚሁ መቀጠል አለበት አዎ ሰርቆ መክበር ጥሩ ሊሆን ይችላል ግን እባካችሁ የሚሰረቁ ብዙ ባለ ሀብቶች ስላሉ የ10 5 15 20 ላይ አትስረቂ ቴሌዎች !
አቦ ፍርዬ ያልሽን አልገባንም አስተምሪን❤❤
Great to start digitalization in very limited services. I think a lot in linking digitalization services in major sectors including the whole payment system to have a centrally regulated system is urgently needed to intervene in the country bottleneck of unfair taxation.
GOOD!
የተለያዩ የቴክኖሎጂ አግልግሎቶችን ፕሮሞት በምምታደርጉ ወቅት እገረመንገዳችሁን ለ6ወር የሚቆይ በአነሰተኛ ዋጋ ኢንቴርነት እንዲጠቀም ማዶረግ ቢቻል ደብኛን የበለጠ ለመሳብና ወደ ነባር አግልግሎት መግባት ይችላል።
Icciitiin mirga dhageeffachuu Chancellors officials said Bultiinis waraanaaf Dhaabbata telecommunications company ❤❤❤❤Competition Eegumsaa qofaan😊
❤❤Addee Says mandisni humni barnootaa irkoodha Addee Addee zinnaash Tayyachow odeeffaannoogurriis zinnaash dugdaa Caqasiif Eegumsaa Essentially
❤❤osoo namni dhageeffatuu dubbaachuu baatee? Maaltu sitti dhagayamee Firi Firi hiree Bultiinis ilmaaniin
Hero
👏👏👏
Hi
ቅመም ናት። እንኳን አደርሳችሁ።
❤❤gzx Daawwitii=iccittiin gurriis Eegumsaa Qalbiinis waraanaa qabeenyaa Cuba and defense secretary generation of listening dhibeen
From EEU Coming Soon
ድንቅ አኩሪ በራስ መተማመን... ከላይሽ ላይ ያሉ እንከፎች ደሞ ቢወርዱልሽ የት ታደርሽን እንደነበር አይጠፋንም!