ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Memhir endet senebetu keremu. ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶወን ስሰማ ሰዎች እንስ ይሉብኛል ማለት በአመለካከት ማለቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
Our country is emptying in real people. I thanks my God who initiated you for our truth 🙏
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
Thank you so much ❤❤❤
እጅግ ጠቃሚና መሰረታዊ ትምህርት እየሰጡን በመሆኑ እናመሰግናለን። ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ለማድረግ፣ Please Subscribe, like & Share
I have great respect for you!!!.
1. ሥልጣን ወደ ኢትዮጵያውያን የውጨ2. የትምህርቱ ሥርዓት ኢትዮጵያዊ ማድረግ3.መንፈሳዊና ማሕበራዊ እንዲመለሱ እንዲተገበሩ4. ግፈኞችን ለይቶ ለፍትህ ማቅረብ5. ጥገኝነትን በሉአላዊነት እና በአንድነት መቃወም6. የራሳችን የሆነ መልካም የሆነ ነገር መሥራትይህን ለማድረግ የአማራን ተጋድሎ በላይ መሠረት የሚመሩትን መደገፍበአድ የማያመልክ አግዚአብሔርን የሚወደውን መደገፍሕዝባዊ አንድነትን: ሰብአዊነት ፍትህ እግዚአብሔርን ማመንን መደገፍ።በቤተ እምነት ውስጥ የተሰገሰገ ጠላት መለየት። ይህን የሚደግፉ ባለሀብቶች መለየት።ማን ያርገው?
We love you 💚💛❤️🙏 God bless you
መምህር ልክ ነው እኔ አሁን ተምሪ አለሁ ግን ምንም አይገባኝ መማር እራሱ ❤❤❤❤
እንኳን ደሕና መጡ
ያ በስደስተኛ ወር በ66 የፈነደው አብዮት - በቤተክርስቲያን ላይ ዘመቻ ጀመረ ፣ ወደ ህይወት ዛፍ፣ የሚወስደው መንገዶች ሁሉ፣ ሗላ ቀር ብሎ ደመደመ ና ወደ ህይወት ዛፍ የሚወስደውን ሁሉ ከመላው አገራችን ላይ አያስፈልግም ብሎ አወጀ።- ከዚያም አብዮትና የአብዮት ትምህርት ቤቶችን ከፍቶ፣ መልካምንና ክፉውን ከሚያሳየው ዳቢሎስ እንድንበላ ካዘዘው ዛፍ ተመጋቢ እንድንሆን በኛ ላይ ደፋብኝ። ይኸው ውጤቱ እስካሁን አልተቋረጠ ም
መምህር እንኮን መጢልን
እውነት ነው መምህር
Edam tena yesetot memer akberotalew
💚💛❤🤝👏
ኮነሬሉ ከሰው ጋር አድጋል ብሎ ደፏሮ ለመናገር አያሰደፍርም
ማን ያርገው?አንተ የምትሰማው። ትግራውያውያን። ኦሮሞዋዉያን ራስን መቀየር ነጻ አውጪ የሚለው። ለጥፋት አለመተባበር። ለእውነት መዋጋት። ማሰብ መወያየት ከሚረዳ ጋር። በዚህ ሀሳብ መብዛት። ተቋም መሆን። መታገል። በእውነት ያሉትን ማገዝ።
Memhir endet senebetu keremu. ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶወን ስሰማ ሰዎች እንስ ይሉብኛል ማለት በአመለካከት ማለቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
Our country is emptying in real people. I thanks my God who initiated you for our truth 🙏
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
Thank you so much ❤❤❤
እጅግ ጠቃሚና መሰረታዊ ትምህርት እየሰጡን በመሆኑ እናመሰግናለን። ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ለማድረግ፣
Please Subscribe, like & Share
I have great respect for you!!!.
1. ሥልጣን ወደ ኢትዮጵያውያን የውጨ
2. የትምህርቱ ሥርዓት ኢትዮጵያዊ ማድረግ
3.መንፈሳዊና ማሕበራዊ እንዲመለሱ እንዲተገበሩ
4. ግፈኞችን ለይቶ ለፍትህ ማቅረብ
5. ጥገኝነትን በሉአላዊነት እና በአንድነት መቃወም
6. የራሳችን የሆነ መልካም የሆነ ነገር መሥራት
ይህን ለማድረግ
የአማራን ተጋድሎ በላይ መሠረት የሚመሩትን መደገፍ
በአድ የማያመልክ አግዚአብሔርን የሚወደውን መደገፍ
ሕዝባዊ አንድነትን: ሰብአዊነት ፍትህ እግዚአብሔርን ማመንን መደገፍ።
በቤተ እምነት ውስጥ የተሰገሰገ ጠላት መለየት። ይህን የሚደግፉ ባለሀብቶች መለየት።
ማን ያርገው?
We love you 💚💛❤️🙏 God bless you
መምህር ልክ ነው እኔ አሁን ተምሪ አለሁ ግን ምንም አይገባኝ መማር እራሱ ❤❤❤❤
እንኳን ደሕና መጡ
ያ በስደስተኛ ወር በ66 የፈነደው አብዮት
- በቤተክርስቲያን ላይ ዘመቻ ጀመረ ፣ ወደ ህይወት ዛፍ፣ የሚወስደው መንገዶች ሁሉ፣ ሗላ ቀር ብሎ ደመደመ ና ወደ ህይወት ዛፍ የሚወስደውን ሁሉ ከመላው አገራችን ላይ አያስፈልግም ብሎ አወጀ።
- ከዚያም አብዮትና የአብዮት ትምህርት ቤቶችን ከፍቶ፣ መልካምንና ክፉውን ከሚያሳየው ዳቢሎስ እንድንበላ ካዘዘው ዛፍ ተመጋቢ እንድንሆን በኛ ላይ ደፋብኝ።
ይኸው ውጤቱ እስካሁን አልተቋረጠ ም
መምህር እንኮን መጢልን
እውነት ነው መምህር
Edam tena yesetot memer akberotalew
💚💛❤🤝👏
ኮነሬሉ ከሰው ጋር አድጋል ብሎ ደፏሮ ለመናገር አያሰደፍርም
ማን ያርገው?
አንተ የምትሰማው። ትግራውያውያን። ኦሮሞዋዉያን ራስን መቀየር ነጻ አውጪ የሚለው።
ለጥፋት አለመተባበር። ለእውነት መዋጋት።
ማሰብ መወያየት ከሚረዳ ጋር። በዚህ ሀሳብ መብዛት። ተቋም መሆን። መታገል። በእውነት ያሉትን ማገዝ።