ቅዳሜን ከኛ ጋር || አፍሪጅ ጥብስ ከከርከዴ ጁስ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 253

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 2 ปีที่แล้ว +28

    ውይ እኔስ ሂጂ ሂጂ ነው ያለኝ , ትክክለኛ የእናት መአዛ , ንግግርሽ ራሱ ደስ ሲል በመሀል ፈገግ እያልኩ ቅዳሜዬን ባንቺ ቁርስ ጀምሬያለሁ , እጅሽ ይባረክ , እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ነው የወደድኩሽ የሜሉዬ , የቃልዬ እናት ❤️

    • @mussienugusse6411
      @mussienugusse6411 2 ปีที่แล้ว

      Imaya esss sill qdme ystehi amlka

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +6

      ስላየሺኝ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ

    • @fevengebreyesus1725
      @fevengebreyesus1725 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ejigemoya ❤️

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 2 ปีที่แล้ว +1

      ዋው የተለየ ነው

  • @senait9364
    @senait9364 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነው ይህን የመሰለ ቆንጆ ምሳ ቀለል ያለ አልሽው ቲንሽ ነጭ ጣል አርጊበት የቀረው ጥብስ ላይ እኔ እንድበላው😍

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 2 ปีที่แล้ว +2

    አፉሬንጅ የሱን አሰራር ታሳይናለሽ በአንድ ቪዲዮ እናቴ ታደርግ ነበር ግን አሰራሩን አልችልበትም ሌላው የምትሰራው ድቅድቃ ከተልባና ሚጥሚጣ መሰለኝ ካወቅሽው ታሳይናልሽ የኔእመቤት እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን!

  • @ellinenega7634
    @ellinenega7634 2 ปีที่แล้ว +5

    Oh my l miss this voice my country Ethiopia 🇪🇹 thanks 🙏 for me beautiful mom !!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሉኝ ብሉኝ ይላል looks very yummy 🤤

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ ካንቺ ብዙ እንማራለን ልጆቹ ለካ በእናታቸው ወጥተው ነው ባለሞያ የሆኑት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው❤️

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እንኳን ደህና መጣሽ እጅግ 😍 አወ ቀምመን ስናሳድረው በጣም ቆንጆ ጣእም ይኖረዋል ግን የበርበሬ ፍሬ አፍሪጅ መባሉን አሁን ገና አወኩ በጣም እናመሰግናለን🙏ኢትዬጲያ ከርከዴ መኖሩ ገረመኝ በጣም ጠቃሚ ነው 👍ሸር ላይክ እስከመጨረሻው አይቸዋለሁ በጣም ያስጎመጃል ምግብ ማየትም መስራትም እወዳለሁ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም አይዞሽ የባክግራውንዱ ድምፅ እወደዋለሁ ሀገሬን ያስታውሰኛል 💖💖💖በተለይ የቡናው በጣም ያምራል ትዝታ ይቀሰቅሳል

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እንዴት እንደሚጣፍጥ እጅሽ ይባረክ 👌👌👏👍ሼር❤️🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 ปีที่แล้ว +18

    ሶስተኛ ነኝ እኔ ።መልካም ሰንበት የ ሀገሬ ልጆች

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen 2 ปีที่แล้ว

      መልካም ቅዳሜ ላንችም ሜሉ🙏

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሜሉ መልካም ሰንበት ለአንቺም!!

    • @addisaddis3562
      @addisaddis3562 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ሜሉዬ

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 ปีที่แล้ว +2

    I wish I was there! Betam des yemil welo asayeshign thank you so much!! Konjo des yemityi sew nesh !

  • @mekiyayimeryoutube3825
    @mekiyayimeryoutube3825 2 ปีที่แล้ว +4

    ማማየ የአፍርጅ አስራሩን አሳይን ርጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠወት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ አሳያለሁ

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 2 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን እጅዎት ይባረክ የአፍሬጅን አሰራር አሳዮን

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job by the way kerkede it can be boiled and take as a tea with out any sugar for cholesterol, blood pressure as a cold drink best to put hot water and put it in the fridge to coolcheers

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅ ይባረክ ማሚዬ ሁሉም ደስ የሚል አሰራር አቀራረብ ጥሩ ሞያም ተምረናል ይበርቱልን የነ ሜሉ እናት አሁን ሜሉ አልጠፋችም ከመሰረትዋ ተገኘች እድሜ ከጤና ይስጦት መልካም ሰንበት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል በተለይ በባህላዊ አቀራረብሽ ምራቄን ነው የዋጥጉት እድሜና ጤና ይስጥሽ እናት💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉ ነገር የምራል ማሚዬ እጅሽ ይባረክ።

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 2 ปีที่แล้ว +1

    @ የሜሉዬ እና የቃልዬ እናት በጣም ልዩ ነው ይኑርልን እጁትህን ይባረክ 🙏 ድሮ በሜሉዬ ጋ አዳድ ነገር ያሳዩን ነበር

  • @romafesshya2338
    @romafesshya2338 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እጅሽ ይባረክ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ እጅሽ ይባረክ ድምፅሽ ብቻ ምግብ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው። ከርኬዴ ሐገራችን እንዳለ አላውቅም ነበር ። እዚህ እኔ በሙቅ ውሐ እነክረዋለሁ ወይም አፈላዋለሁ ከዛ አጥልዬ ፍሪጅ እከተዋለሁ ። ለችኮላ ጥሩ ነው አማራጭ ነው። ሁሌም አዘውትሪው ማሚዬ ለጤና እጅግ ጠቃሚ ነው 💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷
    የቅመም አዘገጃጀት እንጠብቃለን ወደፊት 👏👍👍👏
    መልካም እለተ ሠንበት አመሰግናለሁ👍👏👏👍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @peace3791
    @peace3791 2 ปีที่แล้ว

    አንቺ ሴትዮ በጣም ተስማምተሽኛል:: ገብዝናሽ በጣም ነው የሚያስታውቀው:: በርቺ ::

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +1

    ማዘርዬ እጅ ይባረክ ሲመቾት የዶሮ ዳቦ አሳዩን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ አሳያለሁ

  • @hwelkema
    @hwelkema 2 ปีที่แล้ว +1

    የሜላት እናት እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን:: በተለይ የከርከዴ መጠጡ:: ከርከዴው ስላለኝ ዛሬውኑ እሞክረዋለሁ:: ሌላው የጥብሱን ሸክላ ከየት ነው ገዛሽው?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      ሞክሪው በጣም ጥሩ ነው። የኔ ከመርካቶ ነው

  • @seblet148
    @seblet148 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም ልዩ ሙያ .....የሜሉ እናት እድሜ ይስፆት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @bekab5162
      @bekab5162 2 ปีที่แล้ว

      Who is Melu? Curious 😁

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Mother may God bless you 💕🙏💕

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅ ይባርክ እናቴ እንዴት እንደምያምር እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ❤🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 2 ปีที่แล้ว

    እንደው ምን ልበል በቃ የተረጋጋ ሄወት እንደዚ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ደርባባ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @sabatesfay9779
    @sabatesfay9779 2 ปีที่แล้ว

    ቡናውና አጣኑ ውስጤ ነው አባክሽ በሁሉ ፕሮግራሞችሽ ላይ ቡና ኣትርሺ

  • @lionessbiruk2979
    @lionessbiruk2979 2 ปีที่แล้ว +3

    Wooow I bet this is gonna be one of the best cooking show🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @yonasmelaku3384
      @yonasmelaku3384 ปีที่แล้ว

      ጥያቄ አለኝ ከምን አይነት አበባ ነው ጁሡ የምትሠሪው

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 2 ปีที่แล้ว +1

    You are great. Thank you for sharing. Be blessed!

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 ปีที่แล้ว +4

    It's a WOUNDERFUL LIFE. Thank you for making us apart of your guest. Emama...💚💛❤💚💛❤💚💛❤💐💚💛❤💚💛❤💚💛❤💐

  • @nadiarefiat8511
    @nadiarefiat8511 2 ปีที่แล้ว

    Yummy yummy delicious thank you for sharing your recipes can you please show me what kind of spices do you use 💕💕💕💕💕💕🌺🌺🌺🌺

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣሽ የሜልየ እናት👍👍👏❤️👌

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 2 ปีที่แล้ว

    የሜሉ እናት እንኳን ደና መጡ ስላካፈሉን ሞያ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጦት
    ከርከዴዉን ትንሽ ቢያፈለለት ይበልጥ ጥሩ ነዉ

  • @addisababa3158
    @addisababa3158 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባልሙያ ስመጣ ውድ አገራችን I can't wait to eat all the beautiful food. It makes my memory of my family.

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲያዩት ራሱ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ እመቤት

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 2 ปีที่แล้ว +1

    የሜሉ እናት እጅ ይባርክ🙏 የሆነ ቀን ከጎንሽ ቁጭ ስል ታዬኝ ማማዬ😀

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሺአላህ ጸድት ያሉ ባለሙያ አላህ እረጂም እድሜ ይሰጥሁ

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 2 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ የሃበሻ እናት እጆት ይባረክ ማዘር ሙያ እና ውበት ግን እንዴት ነው ከቤተሰቡ ነው እንዴ

  • @ternofinland
    @ternofinland 2 ปีที่แล้ว

    እውቀት ለማጋራት... ትክክለኛ ስሙ አፍሬጅ ሳይሆን አፍሬንጅ ነው የምንጠቀመውም ለጥሬ ስጋ እና ለጥብስ ማባያ አብሮ ይቀርባል እንጂ የማብሰያ ማጣፈጫ አይደለም:: ከምግብ ጋር አብሮ አይበስልም:: ስጋውን ደግሞ በዘይት ከመጥበስ: ብቻውን እንደቀመምሽው ጠብሰሽ ሊወጣ ሲል ቅቤ ወይንም የመረጥሽውን ዘይት ብታስነኪው ቆንጆ ይሆንልሻል::: የቅመም አዘገጃጀትሽ በጣም አሪፍ ነው:: በርቺ እህቴ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      Amesegnalew betam

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስ ይላል እናታችን እናመስግናለን

  • @danaitdani236
    @danaitdani236 ปีที่แล้ว

    mitserut hulu betam nw des yemilew bzum temryalew thank u ejachu yibarek.gin and tiyakie alegn kerkede ezi adiss yet yigegnal plz

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Wede atlas akebabi ariti yemibal suk west ale

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ልዩ ነው አገርቤትን እያስታወሱን ነው እጅ ይባርክ እናታችን

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 ปีที่แล้ว +1

    እጀወት ይባረክ እናቴ

  • @betelhem3889
    @betelhem3889 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Motherye💕💕

  • @user-hf9jn9zm2f
    @user-hf9jn9zm2f 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል በሀገር ሁሉም ያምራል እናመሰግናለን እናታችን 👍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ በጣም እኔም

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ውድድድድድድ ነው ያረኩሽ የእናት ወዝ ያለሽ እርጋታሽ ረ፣ጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @nefisashemsu1899
    @nefisashemsu1899 2 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል በርቱ ጎመዝ ኖት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 2 ปีที่แล้ว

    ማማየ ፅድት ያልሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ረጅም እድሜ ተመኝሁልሽ

  • @mudis7458
    @mudis7458 2 ปีที่แล้ว

    የነ ሜላት እናት አቀራረብሽ አሰራርሸ በጣም ደሰ ይላል ብዙ ሙያ እንማራለን እናመሰግናለን

  • @seada2199
    @seada2199 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ዴና መጣሽ ማሚየ❤❤

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 2 ปีที่แล้ว

    betam gobez newot mami bertu bertu biyalew egnam muya eyetemarin new Meli berso weta new gobez balemuya yehonechiw??? gin teftalech yet hedech??

  • @adonailordofGod
    @adonailordofGod ปีที่แล้ว

    በጣም ጤናማ አሰራር ነው ማዘር እጅሽ ይባረክ የከርከዴ ቅጠሉን ግን ከየት ማግኘት እችላለሁ ይሆን?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Ariti yemibal suk atlas akebabi

    • @adonailordofGod
      @adonailordofGod ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲምር እናመሰግናለን💚💛❤

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 2 ปีที่แล้ว

    Oh my Gooidness. It's morning here in America and I am already hungry and I want to eat this Tibis. How do you make Afrige.?
    Could you one day show us how to make it, please. God bless.

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      I will show it soon

    • @eyerusalemsolomon9954
      @eyerusalemsolomon9954 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ejigemoya Eshi Thank you so much. God bless you.

  • @ellinenega7634
    @ellinenega7634 2 ปีที่แล้ว

    Wow I love it enatye you are blessed mom l love ❤️ your home 🏡 beautiful great job 👏 God bless you all your lovely family mom!!!

  • @LIZ91317
    @LIZ91317 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful Ethiopian👌

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 2 ปีที่แล้ว

    Abo tiru setezoro nesh yene derebaba hulemenash ke migebe aserare esteakerareb esete buna seremoniwe work newe 😘😘😘😘

  • @yonasberhane7635
    @yonasberhane7635 2 ปีที่แล้ว +1

    I wish I was there, peace and prosperity for Ethiopia .

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 2 ปีที่แล้ว

    ጥብስሽ ማሻ አላህ ነው ብል አፊያ ብያለው በጣም ያስጎመጃል

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 2 ปีที่แล้ว

    Enate it's really helping and interesting video but try to make it short please

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ወደታች እናመሰግናለንውድምርጥ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @bezawitasmerom8964
    @bezawitasmerom8964 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ሙያ እየተማርኩ ነው፣በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ።ለጁስ የተጠቀምሽው የምን አበባ ነው?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      ከርከዴ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም በሀገር ያምራል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 ปีที่แล้ว

    እማ ❤️ሁሉ ነገርሽ ደስ ትይኛለሽ 😍አጠገብሽ በሆንኩኝ ደስ ባለኝ በርቺልኝ የኔ እመቤት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @hekeramnesra1949
    @hekeramnesra1949 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam eyte new mesetew yebtebetesew

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow Thank you mom God blessed you 🥰❤️🥰❤️🙏🙏🙏

  • @0911347938
    @0911347938 ปีที่แล้ว

    ከርከዴ ከየት እናገኛለን በጣም የምወደው

  • @samranegash6319
    @samranegash6319 2 ปีที่แล้ว

    ye kaleye ena yemulu enat ejot yebherk betame yamerhale

  • @bezahabeshawit
    @bezahabeshawit 2 ปีที่แล้ว

    አይ ምያ ሲያምር ማሚዬ እናታችቤት ያለሁ ነው የመስለኝ ኑሪኝ ሁላችሁን እኔ ነኝ የቀደምኩት ማሚዬ እጂሺ ይባርክ ልዩ ምያ ነው ያለሺ የቃልዬ ና የሜሉ እናት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @mediyegetalij5714
    @mediyegetalij5714 2 ปีที่แล้ว

    Endet yetebarekech bale moya enat nat, tebarekilin, betam konjo aserar megeb new emokerewalew.enamesegenalen❤❤🙏🙏😘😘

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      Enem betam amesegenalew

  • @amytk6095
    @amytk6095 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማሚዬ❤❤

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq 2 ปีที่แล้ว

    Thank you God bless you 🙏 💖

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 ปีที่แล้ว

    እጆትን ይባርክልን ያስጎመጃል የእናት ሙያ ልዪ ነው በርቱልን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 ปีที่แล้ว

    Betam konjo video more and more year to come

  • @biniyamtemesgen1532
    @biniyamtemesgen1532 ปีที่แล้ว

    የከርከዴ ቅጠል ይት ነዉ የሚገኘዉ

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 2 ปีที่แล้ว

    ኣመሰግናለው ኣሪፍ ነው

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 2 ปีที่แล้ว

    I mis mama Ethiopa💚💛❤🙏🙏👍🏻👍🏻

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ማዘርየምርጥስራ በርቱ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 2 ปีที่แล้ว

    Thanks mamii

  • @Abeross4574
    @Abeross4574 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሠላም ማሻላ ተባረክ አረህማን ዋዉዉዉ አላህይባርክልሽ

  • @mekdeswolde8809
    @mekdeswolde8809 2 ปีที่แล้ว

    እባክዎ የአፍሪጅ አሰራር አሳዪን ❤️❤️❤️

  • @sanutamene3557
    @sanutamene3557 2 ปีที่แล้ว

    አክስቴን ነው የመሰልሽኝ ውድድ ነው የማደርግሽ ልምን እንደሆነ አለውቅም እጅሽ ይባረክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 ปีที่แล้ว

    Betam des yemeteye enat yekaleye and muluye 😄❤️❤️🙏

  • @duratube
    @duratube 2 ปีที่แล้ว

    Angenga neng mazer enkon dehna metu

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan dena koyachehugn

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 ปีที่แล้ว

    እናት አለሜ ሰላምሽ ይብዛ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ካንቺ ብዙ እንማራለን ከርከዴው የት ይገኛል ???

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ። supermarket ይገኛል

  • @nefisashemsu1899
    @nefisashemsu1899 2 ปีที่แล้ว +1

    ገና ብዙ እጠብቃለን ከእርሶ

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ከርከዴውን የት ነው ማገኘው እማ እኔ ሳውዲ ነኝ ለደም ግፊት አሪፍ ነው ተብዪ ላባቴ ላስገዛለት ፈልጌ ነበር የገዛሽበትን ቦታ ብትነግሪኝ ብዙ ጥቅም አለው እኛ እዚ እንጠቀመዋለን።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ወደ አትላስ አከባቢ አሪቲ የሚባል ቤት ነው የምገዛው ግን supermarket ይገኛል

    • @user-vi2bo7gp9s
      @user-vi2bo7gp9s 2 ปีที่แล้ว

      ሳኡዲ ከሆንሽ ሁሉም ቦታ አለ በተለይ አጣራ ቦታ

  • @lesesahelemichael367
    @lesesahelemichael367 2 ปีที่แล้ว

    🤩 love you mommy and melya

  • @zebebalalemeda9675
    @zebebalalemeda9675 2 ปีที่แล้ว

    Waw botaw megebu akrarebo hulum yamrar bertu entachen👍🏻😍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 ปีที่แล้ว

    የዘመናዊት እናት ከርክሙን ኢትዮጵያ የት ይሽጣል አመሰግናለሁ

  • @Grmahair
    @Grmahair 2 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏 mommy

  • @merryjon2586
    @merryjon2586 2 ปีที่แล้ว

    ከርከዴ ምንድነው?

  • @mandeferotigeset3024
    @mandeferotigeset3024 ปีที่แล้ว

    Metetune yete yegegnale

  • @user-pd1gb7zi4s
    @user-pd1gb7zi4s 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ማባአሏህ
    አበባው ግን ምንድነው?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      ከርከዴ

  • @taddykonjo5158
    @taddykonjo5158 2 ปีที่แล้ว

    wowማማየ

  • @hayutitube2175
    @hayutitube2175 2 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ

  • @igayehewue7eu843
    @igayehewue7eu843 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያምረው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ

  • @user-ck8om7rr3s
    @user-ck8om7rr3s 2 ปีที่แล้ว

    ውይ አችን በፍቅር ነው እማይሽ ሁሌም የኔ እናት በች እምሠሪው ሁሉ ያምራል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

    • @user-ck8om7rr3s
      @user-ck8om7rr3s 2 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya ምንም አይደል እናት 💔💔🥰🌷

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 2 ปีที่แล้ว

    እጅ ይባርክ ማማዬ

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 2 ปีที่แล้ว +1

    እጆትን ይባርከው