ኑ ቀለል ያለ ሳንቡሳ ላሳያችሁ | ለቁርስ ለመክሰስ ልዩ አማራጭ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 11 หลายเดือนก่อน +3

    ምርዬ ፕሮግራሙ ሙሉ እንዲሆን ሲቦካ የተጠቀማቹትን ሊንኩ ከስር ፃፌ ጨው ስኳር እርሾ ትንሽ ቂቤ ትንሽ ወተት ብለሽ ፃፌው ሙሉ ይሆን ሌላ ግዜ ብላቹ ትረሱታላቹ ምናልባት ሰው ሊፈልገው ይችላል ግን ይቅርታ🙏

  • @AdugenitAddisAbaba
    @AdugenitAddisAbaba 10 หลายเดือนก่อน +1

    Order ለማድረግ በምን ስልክ እናገኝሻለን ?

  • @ba7359
    @ba7359 11 หลายเดือนก่อน +3

    እናታችን መድሃንያለም የድንግል ልጅ እድሜ ከጤና ይስጥልን እናመሱግናልን እንወድሻለን !!!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  11 หลายเดือนก่อน

      Amesegnalew

  • @almazhaile-mariam2936
    @almazhaile-mariam2936 10 หลายเดือนก่อน +1

    Oh yemereye enat enqwan des alcheu betam yamer neber yetebarekeche lej nat enam yemtersha leisten mestet kebad new betacheum betam yamral lesergu degemo yadersen ene Germne ager new yemnorew enem mereye yemlat leg alchege esuam letedar edemwa dersoal degesu betam qelbeche yale new mechem balmuya nesh egege tebareku❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  10 หลายเดือนก่อน

      Betam enamesgnalen yene ehet anchim lijeshen lemedar yabkash

  • @directeroffice
    @directeroffice 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላማቹ ይብዛ ማዘርዬ ና ምርዬ ❤❤❤

  • @selam_6677
    @selam_6677 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @genethabtzgi5814
    @genethabtzgi5814 11 หลายเดือนก่อน +6

    ስሩና ብሉ ብልችኃል እቦቦካኩን ካላወቅቅን እንድዴት በተረፈእጅጅ ይባርክ መልካም ርስተማሪ ነሽ❤😂❤❤🙏🙏🙏

  • @samriedani1910
    @samriedani1910 11 หลายเดือนก่อน

    Sewodshe yenenat edeme ke tena gar yesteshe yene bertu set ❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናት አለሜ እንኳን ደህና መጡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደህናናችው ምርየ ❤እጀወት ይባረክ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  11 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️

  • @AstuTefe
    @AstuTefe 10 หลายเดือนก่อน

    Bedabo patra bihon endet nw se'atun mannage mnaregw

  • @edenkidane7813
    @edenkidane7813 10 หลายเดือนก่อน +1

    Berbere felige neber telefonsh laklin

  • @fafi...9375
    @fafi...9375 11 หลายเดือนก่อน +2

    በአረበኛ ፈጢራ ይባላል

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላማቹ ይብዛ ማዘርዬ ና ምርዬ ከምር የዛሬው ቪዲዮ ለኔ ነው ለት/ቤት ቁርስ ለለውጥ አሪፍ ነው እጅዎ ይባረኩ❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  11 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 11 หลายเดือนก่อน +3

    እጅጌ ሰላም ነው ጨጨብሳ እናአነባበሮ አሳያን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  11 หลายเดือนก่อน +1

      Eshi asayalew

  • @make7170
    @make7170 10 หลายเดือนก่อน

    Hi Egegy , How can I order food ?

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 11 หลายเดือนก่อน

    እናትና ልጅ ሠላምታዬ ይድረሳችሁ፡፡ የሜላትን የፈጠራ ሙያ አድንቄ ሳላበቃ የእናንተ ተተካ፡፡ አሁንም ከመላ ቤተሰቡ ጋር ፈጣሪ በጤናና በደስታ ያኑራችሁ፡፡

  • @Hala-pk5yx
    @Hala-pk5yx 10 หลายเดือนก่อน

    ሳንቡሳ ???? ወይሰ 🍞 ዳቦ ተባረኪ ማማዪ እንሞክራለን

  • @yousufabdulhussain9352
    @yousufabdulhussain9352 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @bibiabraham3507
    @bibiabraham3507 11 หลายเดือนก่อน

    Egna gar (France ) be chocolate weyem be tefach jam kehone "Beignet" ( pronunced as " begné") enelewalen

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 11 หลายเดือนก่อน

    ችዝ አፍቃሪዋ ልጅ ደናነሽ የዛሬ ቁርስ ጥግብ ብያለሁ ፍቅር ነው የማረጋችሁ እናንተ በርቱልን እኛም አለን🍓🍓🍓🍓3!

  • @lamerotali5903
    @lamerotali5903 11 หลายเดือนก่อน

    እረ መቼ ነው የምንቀምሰው? በርበሬዬ ደረሰ?

  • @muluworkzeleke239
    @muluworkzeleke239 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ኢሄማ መሞከር አለበትማሚ👍🙏

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 10 หลายเดือนก่อน

    እጀግ አቦካኩን ብታሳይን

  • @muluworkzeleke239
    @muluworkzeleke239 11 หลายเดือนก่อน

    ይመቻችሁ

  • @Kremixtube
    @Kremixtube 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ እጅሽን ይባርከው❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  11 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @nebatabdosh6502
    @nebatabdosh6502 11 หลายเดือนก่อน

    Minale ye dabo abokakun beziawm bitasayu

  • @ayeshafatima1770
    @ayeshafatima1770 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤

  • @tjj269
    @tjj269 11 หลายเดือนก่อน

    Yummy ❤

  • @Blacky_love702
    @Blacky_love702 11 หลายเดือนก่อน

    Edima ke tena gar yesitish yene enat

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  11 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  11 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️