Aselefech Ashene Oldies Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @Nega-21
    @Nega-21 5 ปีที่แล้ว +34

    የድሮ ሙዚቃ ስሰማ በዚያ ዘመንን መኖረ እመኛለሁ!!!

  • @Zemedhun-eo3um
    @Zemedhun-eo3um 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሰለፈች አሸኔ አይደለችም፣ በሰህተት ነው የተጻፈው፣ ዘፋኟ አዳነች ተሰማ ነች። ሊታረም ይገበዋል።

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 10 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤ አይ ዘመን ማንነታችንን ያጠንበት ዘመን ደርስናል 😢😢😢😢😢

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 2 หลายเดือนก่อน +1

    መ/አ ውብሻው ስለሺ ምርጥ አርቲስት ነበረች ! የቀድሞው ክብር ዘበኛ ሙዚቃው በተሰራበት ወቅት ደግሞ ማእከላዊ እዝ ዝነኛ ባንድ ነበር፣ እጅግ ተወዳጅ ወቅት በዘር ተለያይቶ መጋደል፣ እርጉዝና ሕፃን ማረድ የለ፣ ንፁሐንን የታባታችሁ አ/አ አትገቡም ብሎ ማገትና ከአውቶቡስ አውርዶ መረሸን የለ! ፍቅር ሰላምና መዝናናት ብቻ!!

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 4 วันที่ผ่านมา

    እጹብ ድንቅ ዘፈን ፣ የልጅነት ትዝታ ቀስቅሶብኝ እምባ እምባ አለኝ

  • @የታጠቅአሽከር
    @የታጠቅአሽከር 2 ปีที่แล้ว +7

    ያ ደግ ዘመን የልቤ ትዝታ --------

  • @yonasMesfin-g3u
    @yonasMesfin-g3u ปีที่แล้ว +1

    ይህን ሙዚቃ ሳይ በጣም አዝናለሁ አብዛኞቹ በህይወት የሉም

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 ปีที่แล้ว +3

    Thank you, Aselefeth Ashene still lives but how many of the beautiful dancers still live? God bless them.

  • @betselotsarah2148
    @betselotsarah2148 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሔ ዘፈን ባለቤትነቱ የአዳነች ተሰማ ሆኖ በአሰለፈች አሽኔ ስም መፓሰቱ ዬሳዝናሕ።

  • @mickyaynalem705
    @mickyaynalem705 5 ปีที่แล้ว +9

    ምናለ በዚህ ግዜ ተፈጥሬ ቢሆን ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሙዚቃ ።።

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም! በሕይዎት ላላችሁ እንዲሁም በሕይዎት ለሌችሁ የአገር ፍቅር ሰዎች. ኢዮኤል ዮሀንስ . አሰገደች ጭራ ቀረሽ. አበራ ጆሮ. ጌታመሣ ይአበበ . አሰለፈች አሽኔ .ሙናየ . ፍሬዉ ሀይሉ. እንዲሁም ሌሎ ች ወርቅ ስም ለአላችሁ ዘላለማዊ ሠላምታ እና ክብር.

  • @remlalove8526
    @remlalove8526 3 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭ዘመኔን ጠላሁት ይሄንን ስሰማ😘

  • @musbahhammid
    @musbahhammid หลายเดือนก่อน

    አርብ አርብ ማታ ከምሽቱ ከኣራ ሰአት ቡሃላ ትዝታ ወደ ውሃላ ያ ግዜ ምን አለ ተመለሶ ቢመጣ

  • @hasenseid2974
    @hasenseid2974 2 ปีที่แล้ว +2

    ያ ጥሩ ዘመን💚💛❤

  • @danielt5465
    @danielt5465 3 ปีที่แล้ว +2

    Abet Leza! Bahil libs, ergata, sine sireat. Beautiful!

  • @desalegntedla-nx9hy
    @desalegntedla-nx9hy ปีที่แล้ว

    ዘመን የማይሽረው ተወዳጅ ሙዚቃ !!!
    ወርቃማ ዘመን !!!

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ።

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 2 ปีที่แล้ว +1

    የዱሮሰወቻችን ማስታወስ ግድነው የኔ አስተዋይ በርችልኝ እሽ ውድየ በጣም አሪፍ ነው

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 11 หลายเดือนก่อน

    Timeless relapse I wish have a Tangy of your era into this day..

  • @MM-sk5bz
    @MM-sk5bz 2 ปีที่แล้ว +2

    Simply timeless, graceful and soothing.

  • @hasenseid2974
    @hasenseid2974 2 ปีที่แล้ว +1

    የድሮ ሙዝቃ መልዕክት ልዮ ነው

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዛ ዘመን ፍቅሮ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +4

    ወርቅ የሆነ ዘመን ምን አለ ተመልሶ ቢመጣ

  • @desalegntedla-nx9hy
    @desalegntedla-nx9hy ปีที่แล้ว

    ወርቃማውን ዘመን በድንቅ ውዝዋዜ !!

  • @yonasgebre1250
    @yonasgebre1250 5 หลายเดือนก่อน

    የድሮ ሙዚቃ በጣም አሪፍ ነው

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 5 หลายเดือนก่อน

    Lomi biwerewri Full Ethiopia.❤❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 2 ปีที่แล้ว

    Thank you ❤️.

  • @Tadese-hd2gh
    @Tadese-hd2gh 3 หลายเดือนก่อน

    ወርቃማው ጊዜ አለፈ

  • @mekonnenayele5644
    @mekonnenayele5644 10 หลายเดือนก่อน +1

    The siger is not Aselefech Ashine Adanech Tessema.

  • @TadesseAraya
    @TadesseAraya 2 ปีที่แล้ว

    Thanks !!!!

  • @chaltualemu3885
    @chaltualemu3885 3 ปีที่แล้ว +2

    Timeless music ❤❤

  • @kulleejidda9115
    @kulleejidda9115 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለንተ ይሁን የልቤ ትዝታ 💔

  • @EndalkAshenafi-y7z
    @EndalkAshenafi-y7z 9 หลายเดือนก่อน

    አቤት ደስ ስትሉ

  • @jhhu9460
    @jhhu9460 6 ปีที่แล้ว +4

    ayi yihey mot bayinor mn alebet

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow one of the best.

  • @ersomafeworki9600
    @ersomafeworki9600 4 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው።

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 2 ปีที่แล้ว

    Ethio Nuri Lezelam Thank you so much 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @surafelwondimu2340
    @surafelwondimu2340 ปีที่แล้ว

    This singer is Adanech Tessema.

  • @megabitaddisu347
    @megabitaddisu347 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ አምላኬ ሆይ እንዴት ነው የሚያምሩት እጄን አፌ ላይ ጭኛለሁ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 5 หลายเดือนก่อน +1

    Lomi bwerewr dertuin meahut.

  • @JustfomaYoutube
    @JustfomaYoutube 6 หลายเดือนก่อน

    Ndet yamralu❤

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 ปีที่แล้ว

    የወቅቱ ዳንስ እንዲህ ነበር

  • @טסרהסימון
    @טסרהסימון 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fekaduteklemariam9417
    @fekaduteklemariam9417 10 ปีที่แล้ว +14

    This is ADANECH TESEMA not ASSELEFECH

    • @Janhoy723
      @Janhoy723 5 ปีที่แล้ว

      Fekadu Teklemariam -Yes, indeed.

    • @biniyamahmed5916
      @biniyamahmed5916 4 ปีที่แล้ว

      ሙናዬ መንበሩ

  • @samsonbelay6138
    @samsonbelay6138 4 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ለናንተ !

  • @ersomafeworki9600
    @ersomafeworki9600 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለምወድሽ""

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 4 ปีที่แล้ว +1

    zemene qezqaza , moma & dada

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 4 ปีที่แล้ว +1

    gramma & grandda

  • @aradamedia8997
    @aradamedia8997 3 ปีที่แล้ว

    Like gechewat

  • @bederyaseid4106
    @bederyaseid4106 6 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @yemanemergia8632
    @yemanemergia8632 5 ปีที่แล้ว

    yes

    • @endalemera25
      @endalemera25 2 ปีที่แล้ว

      ምናለ ይህ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ።

  • @snaapsnaap5277
    @snaapsnaap5277 6 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ጠፍ አሁንማ አይይይ

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እኔ ከድሜ በስተቀር ዛሬም ያዉ ነኝ። ባንበዛም አለን።