"የለበስኩት ልብስ 50 አመት አብሮኝ የኖረ ነው" አሰለፈች አሽኔ ልዩ ቆታ በሻይ ሰዓት በቅዳሜን ከሰዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @dgjfhjgjfjg606
    @dgjfhjgjfjg606 4 ปีที่แล้ว +5

    ዉብ፡ሃገሬ እውነተኛ ፡እነት፡እግዚአብሔር እረጂም፡እድሜ፡ይስጥልን💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟ሀገሬ፡እናቴ፡ሰላምሽ፡ብዝት፡ይበልኘ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว +4

    ማማዬ እድሜና ጤና ይስጦት እዴት ያምራሉ የኔ እናት 😍😍😍😍

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 ปีที่แล้ว +5

    እወድሻለሁኝ እትዬ አሰለፈች አሽኔ ። ውብ ባህሏን አክባሪ ። አስለቀስሽኝ። ኢትዮጵያ ዬ እግዚአብሔር ከክፉ አሳቢዎች ይጠብቅሽ።

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +2

    የአሁኖቹ አርቲስቶችማ በቲፖዞ ነው የድሮዎቹን የሀገር ባለውለታዎችን እረስተዋቸዋል ፣ እትዬ አሰረፍ ምርጥ ዘመን የማይሽራት እባካችሁ ይቺን ደርባባ እመቤት ስለ ሀገር የተናገረችውን ልብ ብላችሁ ስሙ እናመሰግናለን ዮኒ እና ፀዲ።

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ማማዬ እድሜ ና ጤና ይሰጦት እንዴት ያምራሉ 🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 4 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ በረከት ስጦታ ናችሁ የጥበብ እናቶች አባቶች ክብር ሁሌም ለእናንተ ይገባል
    እትዬ አስለፈች አሽኔ
    ክብር ይገባል ድንቅዬ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊያን ናችሁ ሁሌም
    50 47 አመት የለው የሀገራችን የሐበሻ ልብስ መልበስ ማጌጥ ማለት የስራውን ጥንካሬ ይገልጻል በሀገራችን በሐበሻ ልብስ ላይ አሻራ ለጣሉ እድገት ትልቅ ተፅእኖ ለፈጠሩ ትልቅ ባለሙያ የዚህ ስራ ፈጣሪ ናችሁ
    ክብር ለሀገራችን ሸማኔዎች በሙሉ መደነቅ ሁሌም ያለባችሁ ናችሁ
    ማጉን ድሩን ጥልፉን አሳምረው በአንድነት አዋህዶ ለሚሰሩ በሙሉ የኢትዮጵያ ልጆች ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን ውድናችሁ ክብር ለሚገባው ክብር ሁሌም
    የሚደነቅ ጥልፉ ካባ ነው እጅግ ምርጥ ድንቅ ነው ወበቱ ከላባሹም ከልብሱም ነው ፀጋው ከእትዬ አስለፍ ነው
    እትዬ አስለፍ የሀገር ፍቅር ትዝታ ዜማው
    ስላም እካ ዜማው
    ላይ ከጋሼ ጥላሁን ጋር ለካስ እትዬ አስለፍ አሽኔ ነበርሽ ይህንን ምርጥ ዜማው ተፈቃሪ ሆነሽ የተጫወትሽ እጅግ ድንቅ ነው የእኛ ምርጥ
    ምርጥ የፍቅር ዜማ ነው የጋሼ ጥላሁን አቀፋው
    ፍቅር ምንዳነው ምርጥ ድንቅ ዜማነው
    እድሜ ጤና ፍቅር ለእትዬ አሰለፈች አሽኔ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብርቅዬ ድንቅዬ ኢትዮጵያዊት
    ደስ የሚለው ሀገር ፍቅር የባህል አዳራሽ በአል ድንቅ ነው ደስ የሚለው ድክም በሳቅ አፋችሁን በመጠጥ ቁቅ እንዳላችሁ ምርመራ ሲደረግ ድንቅ ደስ የሚል ነው አባታው ፍቅር ይህ ነው ክብር ለሚገባው ክብር ሁሌም ምርጥ ፕሮግራም ነው
    ኢትዮጵያ ጠላቶች ይውደሙ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 ปีที่แล้ว +1

    Big respect Artist Aselfech I wish you long life .

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሪ አላህ ይጠብቅሽ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 ปีที่แล้ว +1

    ከልቤ የምወዳትና የማከብራት ወ/ሮ አሰለፈች አሽኔ አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልሽ በሉልኝ።
    የድሮ ቲያትሮችን መልሶ አስታውሶ መስራቱ ላይ ለምን አይታሰብበትም?

  • @Yemi.Ethiopiawit
    @Yemi.Ethiopiawit 4 ปีที่แล้ว +1

    Edme Ena Tena Yistlegn ENATACHIN!😍♥️😍♥️😍😍 Nurilegn Konjowa ENAT!!🥰🥰🥰

  • @christianec3454
    @christianec3454 4 ปีที่แล้ว +3

    እደሜ እና ጤና ይሰቶት አይ ዉበት

  • @kamilgeto7832
    @kamilgeto7832 4 ปีที่แล้ว

    Aselfeche.....old is gold

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 ปีที่แล้ว

    She is beautiful 👍🏾🌺🇪🇹

  • @R.A52
    @R.A52 4 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ ይስጦት ዘፈኑ አደለም ለተሰደደ ባገሩም ላላ አጀት ያላውሳል

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት አለባበሰ ኢትዬጰያዊነት ብቻውን ውበት ነው ኢትዬጰያዊነቴ ክብሬ ኩራቴ ትህትናየ ሰላሜ ማነው እኔደእኔ በኢትዬጰያዊነቱ የሚኮራ 👍

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @የEthiopia
    @የEthiopia 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ትላለች 💚💛❤️

  • @molla27
    @molla27 4 ปีที่แล้ว +1

    ውብ ሀገሬ ውብ ሀገሬ ውብ ሀገሬ ብትኖሪ ነው መከበሬ 😭😭😭😭😭😍😍😍😍

  • @Gize-degu
    @Gize-degu 4 ปีที่แล้ว +1

    እትዬ አሰለፍ
    ለመሆኑ ሳሚና ነቢዩ አሉ ወይ ? የልጅነት ጎደኞቼ ነበሩ

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 4 ปีที่แล้ว +4

    አቤት አለባበስ ለምንድነው ግን የሚያምርባቸው ? የአሁኖቹ ግን ምንም ቢለብሱ አያምርባቸውም።

  • @brookgirma329
    @brookgirma329 4 ปีที่แล้ว

    Selam ato dengego Ze Arada, i saw your text. are you her kids friend? please let me know what is your name if you don"t mind. W/o Aselef edmena tena yistishe. we love you. Ethiopia lezelalem Tinur!!!

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አዲስ ዮቱበር መሆን እንቅልፍ ማጣት እኮ ነው ባካቹ ሰንት ሰው ስብሰክራይብ አደርገኝ አላደረገኝ እያሉ ከዚህ ሁሉ እስቲ ሞቅ ያለ ሰብስክራይብ አድርጎኝና በሰላም እንደሰው ልተኝበት

    • @anchialem1929
      @anchialem1929 4 ปีที่แล้ว

      ተይው እህት ላይሞላ አለም አትቸገሪ ግን እኔ አድርጌሻለሁ

  • @alemtaye3269
    @alemtaye3269 4 ปีที่แล้ว

    Konjeye

  • @EthioVines
    @EthioVines 4 ปีที่แล้ว

    🇪🇹 ይሄን እያነበባቹ ላላቹ፣ አቦ ሰላማቹን ያብዛው። በዚህ አጋጣሚ ዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ በፍቅር አብረን አንሳቅ፡፡ እወዳችኋለሁ 🇪🇹

  • @naniyedegelleje1330
    @naniyedegelleje1330 4 ปีที่แล้ว

    Abet gerema moges setamer derebaba

  • @senasena1886
    @senasena1886 4 ปีที่แล้ว

    Edmena tana yestish ye ne qonjo

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 4 ปีที่แล้ว

    ኑ ሰብስክራይብ እንደራረግ ያገሬ ልጆች

  • @ekramyusuf1081
    @ekramyusuf1081 4 ปีที่แล้ว

    J

  • @qimemtube165
    @qimemtube165 4 ปีที่แล้ว

    ከ subscribe አድርጉኝ ጥያቄ ለመገላገል እስኪ subscribe አድርጉኝ😂😍