ETHIOPIA: Old Amharic music collection 1950 -1965, ~ ቆየት ያሉ የአማርኛ ሙዚቃዎች ስብስብ | non-stop |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 337

  • @lambainfotainment
    @lambainfotainment  11 หลายเดือนก่อน +69

    Please LIKE, SHARE and SUBSCRIBE for more ENTERTAINMENT!

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 2 หลายเดือนก่อน +7

    የተባረከ ፈርሀ እግዚአብሔር ያለበት ዘመን አሁን ሰዉ ወደሰይጣንነት የተተቀየረ

  • @amillagebre7666
    @amillagebre7666 26 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you for having the past. It’s so impressive and important for what was going on.

  • @EyobZewdie-nv9zg
    @EyobZewdie-nv9zg 2 หลายเดือนก่อน +4

    የእዉነትና የእወቀት ዘመን

  • @nanotube5390
    @nanotube5390 3 หลายเดือนก่อน +9

    የጥንት የጥዋቱ ትዝአለኝ ሙዚቃን እንዲህ የምትልኩልን ስንት የጥንት ሰዎች እየሰሙ በለቅሶ ትዝታቸውን እያስታወሱ ከልብ የመነጨ ምስጋናቸውን እያቀረቡ በርቱልንይላችኃል ተመችታችሁናል ።

  • @tesfayehaile6163
    @tesfayehaile6163 2 หลายเดือนก่อน +13

    ኢትዮጵያዊ በመሆናችን እጅግ ደስ ሊለን ይገባል። ሁሉን አሟልቶ ውብ አድርጎ እግዚአብሔር ፈጥሮኗል።።የራሳችን ፊደል የተለያዩ ቋንቋ ሃይማኖት፣ ባህል፣ ወግና ልማድ የራሱ ጣዕምና ለዛ ያለዉ ሙዚቃ ያለን ህዝቦች ነን በዚህም ልንኮራ ይገባል።

    • @annetteloquercio3174
      @annetteloquercio3174 8 วันที่ผ่านมา

      Yes I'm hapi I was led to this channel thru yt feed of Ethiopian music from 60's - 70 's.
      Do ppl groups from different regions in Ethiopia have different languages/ alphabet / food and beliefs - from Muslim to christian?

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 6 หลายเดือนก่อน +54

    ሁሉም በግዜው በዘመኑ ውብ ነው ❤አቅራቢው ዘመንሕ ይባረክ

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  6 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን! እግዚያብሄር ያክብርልኝ!

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 2 หลายเดือนก่อน +6

    Love the videos as I left Ethiopia in 1981 triggers a lot of memories

  • @tekaalemlemma795
    @tekaalemlemma795 2 หลายเดือนก่อน +6

    This remained me Sunday music selection on Ethiopian evening radio station. sitting with my family as a child.

  • @temhawato8574
    @temhawato8574 หลายเดือนก่อน +4

    I really thank you to let me listen my favorite music back in 1960s

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 5 หลายเดือนก่อน +31

    በጣም የታዘብኩት የመሬቱ ፅዳት ራሱ ለካ እኛ ተወልደን ነው አገሪቷን ያቆሸሽናት በዛ ዘመን የኖራችሁ መታደል ነው🎉❤

  • @tibletsetekie4209
    @tibletsetekie4209 4 หลายเดือนก่อน +7

    This video is precious, valuable and Ethiopia should keep it in a museum. Did anyone notice the most beautiful umbrellas, why did we stop making those? I have a feeling the whole world would buy it now, it looks so organic. I am keeping this video.

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  4 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you! I’m so glad you enjoyed the video. Those traditional umbrellas are truly beautiful, and I agree-they have such a timeless, organic charm. It would be amazing to see them make a comeback. Thanks for watching and sharing your thoughts!

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 2 หลายเดือนก่อน +1

      Thanks for remind me about the umbrellas. It was manufactured by handicap people. They also produce flashlight batteries. I think the factory was located either around Mekenissa or Lamberet. The Good Old Days.

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 3 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት የተባርከ ግዚ ክፈት የሊለበት ቅን ነገር የሚአሰብበ የሰዉ ክፈት የሊለበት መልሱ ያምጣልን እግዚአብሔር ሰዉ ለሰዉ የሚተሳሰብበት አቤት አሁን ያለንበትን አይቶ ይቅር ይለን ይሆን እሱ ባለቤቱ የአለም መድአኒት ያፀዳን በስራች ለማኛዉ እናመሰግናለን ወድማች ትንሸ ቡታዋችን ጠቀሰ ጠቀሰ ብታርግ ኖሮ ጥሩ ነበር

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  3 หลายเดือนก่อน

      ስለገቢ አስተያየቱ አመሰግናለሁ! ለወደፊቱ አስተካክላለሁ!

  • @lemabekele
    @lemabekele 5 หลายเดือนก่อน +19

    ይህ ዓይነት የሙዝቃ ማስታወሻ ልብን በሀሴት ይሞላል ይልመድባቹሀ። እናመሠግናለን!!!!!

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ስለወደዱት አመሰግናለሁ።

  • @bx5831
    @bx5831 3 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ይሄነን ኮሌክሽን ዉድ ጊዜህን ከቤተሰብህና ከራስህ ቀንሰህ ይሄነን የወርቃማ ዘመን እንድናስታውስ ስላደረግኸን።በግሌ ቃላት የለኝም።

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  3 หลายเดือนก่อน

      እግዚያብሄር ያክብርልኝ!

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 2 หลายเดือนก่อน +6

    ደጉ ጌዜ የዋህ ሕዝብ የነበረበት ዘመን የኔ አባት ።ቮልሰዋገን ነበረው በዚያ ዘመን ውዶዋ እናቴ ኢትዬጲያ አገሬ ለዘላለም ንሪልን !!!!!!!!!

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 หลายเดือนก่อน +4

    አለም ወደፊት እኛ ወደ ኋላ መቅረታችን ይገርመኛል! የድሮ ዘፈኖችንን ስሰማ ሀዘን
    እና ደስታ ይፈራረቁብኛል

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  21 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው! እኔም ምን ያክል እርቀት ወደኋላ እንደተጓዝን ሳስበው ይገርመኛል!!

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 6 หลายเดือนก่อน +16

    The time machine.. .the real roller coaster, especially for those of us who are over 70's, is a wistful melancholy. Nostalgia is sometimes bigger than life itself. God bless you , Whoever uploaded this🙏🤲

  • @Maghreb-5
    @Maghreb-5 2 หลายเดือนก่อน +4

    La musique Amharic ancienne est extraordinaire de Casablanca

  • @AhmedEbrahim-k9j
    @AhmedEbrahim-k9j 27 วันที่ผ่านมา +2

    ደጉ ዘመን አላህ ይመልሰው ያን ዘመን ዘረኝነት የለለበት ሰው መሆን ብቻ እሚታይበት

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 6 หลายเดือนก่อน +17

    What a nice memory ❤ we missed . I really appreciate you who owns this channel. Thank you

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  6 หลายเดือนก่อน

      It's my pleasure!

    • @redeatfitsum4684
      @redeatfitsum4684 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@lambainfotainmentU make my day!❤ U connected us to our past! ተባረክልኝ!

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 3 หลายเดือนก่อน +8

    ከ1950-1970 በሁሉም ዘርፍ እንደ እርሻ ልማት፣ ትምህርት፣ኢንዱስትሪ፣ ስነ ጽሁፍ፣ ሙዚቃ.... የነበረውን መነሳሳትና አፈጻጸም ስናነብ አገራችን ቁሉቁል እንደሄደችና በገዛ ልጆችዋ የተቀበረች መሆንዋን እንገነዘባለን።እጅግ ልብ የሚሰብር።

  • @АбелАмануел
    @АбелАмануел 28 วันที่ผ่านมา +3

    Betam tarikawi new❤❤❤.

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  21 วันที่ผ่านมา +1

      ስለወደዱት አመሰግናለሁ!

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел 9 วันที่ผ่านมา +1

      Betam ameseginalehu, ke RUSSIA ❤❤❤.

  • @meazi01
    @meazi01 6 หลายเดือนก่อน +22

    ብዙ ዘፈን አድማጭ አይደለውም ግን በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ እና ብዙ ትዝታ ያንን ዘመን የሚያስመኝ የሰላሙ ዘመን

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  6 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው! እግዚያብሄር አገራችንን ይጠብቅልን!

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 2 หลายเดือนก่อน +6

    እምዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ ዞሮ መግቢዬ ለዘላለም ኑሪልን እማምላክ ትጠብቅሽ እናት ኢትዮጵያ ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KINFEASNAKE
    @KINFEASNAKE 6 หลายเดือนก่อน +18

    በመጀመሪያ ከልብ አመሰግናለሁ። እዲህ አይነት ሀሳብ አመጥተ ሰርተ አዘጋዥተህ ማቅረብ ያንን ዘመን ትውልድ መልካምነት ስነምግባር የሚገልፅ ያዘመን ተርስቶ እዳይቀርና ለዚህም ተውልድ ትምህርት የሚሀን ነው።

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  6 หลายเดือนก่อน +1

      ስለወደዱት አመሰግናለሁ! እውነት ነው!

    • @tillybinkieking7258
      @tillybinkieking7258 5 หลายเดือนก่อน +2

      How nice for you to realise all the effort put in for us to enjoy this. Video and Music and Singers. x

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  4 หลายเดือนก่อน

      Thanks!

  • @MintesnotGeta
    @MintesnotGeta 6 หลายเดือนก่อน +34

    ሀገር ማለት ሰው ነው ሰው ማለት ሀገር ነው ። ብሄር መንጋ የለ ኢትዮጵያ ብቻ፤ ይብላኝ ለልጆቼ እኔስ መሄጃዬ ደርሷል። ልጅ ሳገኝ ደስ እንዳላለኝ ሁሉ ለምን ወለድኳቸው እላለሁ። ሁሉን ለፈጣሪ ሰጠሁ።

    • @NigussieYetagesu
      @NigussieYetagesu 4 หลายเดือนก่อน +1

      Betame tekekel wendeme

    • @NigussieYetagesu
      @NigussieYetagesu 4 หลายเดือนก่อน +1

      Gotegnoch derashachhu yitfa

    • @mantegboshwedajoyeshanew
      @mantegboshwedajoyeshanew 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው እውነት ብለሻል።መቼም የሚያስጠላ ግዜ ነው ከፊታችን ያለው።

    • @TadesseMetekia
      @TadesseMetekia หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ያ በሰላምና በፍቅር ያሳለፍሁት ውብ ዘመን ትዝ ብሎኝ አምባዬን መቆጣጠር አልቻልሁም።

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 16 วันที่ผ่านมา

      ትክክል እኔም​@@TadesseMetekia

  • @DesalegnABENET
    @DesalegnABENET 29 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም አስደሳች ና ጣዕም ያላቸው ዘመን የማይሽራቸው ሥራዎች ናቸው ! በጣም አመሰግናለሁ ላቀረባችሁልን !

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  21 วันที่ผ่านมา

      ስለወደዱት አመሰግናለሁ!

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 5 หลายเดือนก่อน +12

    በዛ ዘመን በተፈጠርኩ ብዬ ተመኘሁ🎉

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  4 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ...... ያስመኛል!

  • @zelalemgatachew2987
    @zelalemgatachew2987 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም አመሰግናለሁ ደስ የሚሉ የሚያረጋጉ ሙዚቃዎች ናቸው ። What a remarkable collection, truly vintage.

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት አመሰግናለሁ!

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሁሉም ሰውም ሙዚቃውም ያምራል አቤት ትዝታ የአአ ነኝ ከስደት ራሻ 😢😢😢

  • @nouiismael2696
    @nouiismael2696 6 หลายเดือนก่อน +20

    በጣም ደስ የሚል እና ልብ የሚነካ ማስታወሻ ነው ። የዘፋኞቹ ስም ቢጠቀስ ታሪካዊነቱ የበለጠ ይሆን ነበር።

    • @tillybinkieking7258
      @tillybinkieking7258 5 หลายเดือนก่อน

      I also would like to see the names of the songs and singers in English. Sorry, I do not understand Ethiopian. :D

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 4 หลายเดือนก่อน

      የመጀመሪያ አካባቢ አያሌው መስፍን ይባላል በሕይወት አለ የወልዲያ ተወላጅ ነው። ዓለማየሁ እሸቴም የተካተተ ይመስለኛል

  • @woldeabteshome9352
    @woldeabteshome9352 5 หลายเดือนก่อน +4

    You linked the past generation with the present. Keep it up

  • @HayteHayte-e8t
    @HayteHayte-e8t 6 หลายเดือนก่อน +14

    አ አበባ ድሮ በጣም ሥልጣኔ ነበራት

  • @BirhanuGetachew-vm8if
    @BirhanuGetachew-vm8if 6 หลายเดือนก่อน +23

    አይውውዋኣኣ የድሮዋ ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ።

  • @BiraraReda
    @BiraraReda 4 หลายเดือนก่อน +5

    ላምባዎች እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ከነወዟ ለትውልድ ማስተላለፍ ቀላል አይደለም ተባረኩ

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን! አመሰግናለሁ!

  • @fekertam
    @fekertam 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይላል ትላንት ነውና አንመልሰውም ዛሬ ትላንት እንዳይሆንብን እንጠቀምበት የአካባቢው ፅዳት በራሱ ሲያስገርም ሙዚቃው ም

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሙዚቃው በጣም ደስ ያሰኛል።የድሮ ግዜ ሁሉ ነገር ደስ ይላል።

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 3 หลายเดือนก่อน +2

    አያችሁልኝ አገራችን እንዴት ንፁሕ እንደነበረች

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም እናመሰግናለን። አራተኛ ክፍል ከነበርኩበት ጊዜ ጀምሮ የማስትሬት ትምህርት እስከጨረስኩበት አመት የነበረው ዘመን ነው።

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 หลายเดือนก่อน +2

    እስቲ የጌታቸው ካሳን ሌላ እና የተስፋዬ በላይ ሚኒሊክ ወስናቸው አድርሰን

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  21 วันที่ผ่านมา

      እሺ! በሚቀጥለው ስራ ላይ ለማካተት እሞክራለሁ!

  • @ashenafitegegn2560
    @ashenafitegegn2560 2 หลายเดือนก่อน +2

    Really i thank you this memorial video and music❤

  • @ex5261
    @ex5261 6 หลายเดือนก่อน +25

    በጣም ደስ ይላል ለሜቀጥለው ትውልድ እንዴቆይ ብታደርጉ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tillybinkieking7258
    @tillybinkieking7258 5 หลายเดือนก่อน +4

    Fanastic. Such a pleasure. I am sure I have this music singer on tape.

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  5 หลายเดือนก่อน

      Thanks! You are lucky to have it. Save it in a safe place.... it is a treasure!

  • @yitbarekilala3715
    @yitbarekilala3715 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያመለጠን ዘመን በተበላ ዘመን የምንኖረው

  • @aschalewahmedin8278
    @aschalewahmedin8278 6 หลายเดือนก่อน +11

    Nice collection music

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 6 หลายเดือนก่อน +22

    እድሜ ይስጥህ አብዝቶ ከዚህ በላይ ምርቃት የለም በለ ቻናሉ።❤

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን! አመሰግናለሁ! አብሮ ይስጠን!!!

  • @reshidnuri7376
    @reshidnuri7376 6 หลายเดือนก่อน +7

    በምተ የሚቀና ትውልድ ተፈጥሯል ።ሀገሬ የተማሩና ለስልጣን የሚቦጫረቁ ግን የማያውቁ ልጆሽ ህዝብሽንና አንቺን እያደሙ ነው!
    ምን ይደረግ ትያለሽ?

  • @yidnekachewsalilew5795
    @yidnekachewsalilew5795 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከዛሬ 100 አመት በኃላ ደግሞ እኔ ባላውቅም የሚሆነውን በጥሩ ወይም በመጥፎ የኛን ታሪክ መጭው ትውልድ እንዲሁ ድንቅ እያለው ያየዋል

    • @sisaytsegaye242
      @sisaytsegaye242 20 วันที่ผ่านมา

      eeeeeee no yegna mechem deg ayhonim kentu tesfa new

  • @fekertam
    @fekertam 5 หลายเดือนก่อน +9

    ወደ ሗላ ያደገች ኢትዮጵያ እንዴት ያሳዝናል ይህ የልብ ስብራት ነው

    • @fekertam
      @fekertam 3 หลายเดือนก่อน +2

      እጅግ ልብ ይሰብራል የገዛ ልጆቿ ገደሏት 😭😭😭

    • @JesikaFischer-ip4nr
      @JesikaFischer-ip4nr 2 หลายเดือนก่อน +1

      Awo, beteley Ato Aby mohamed ena bltgna😭😭😭😭😭😭

  • @GualEri13
    @GualEri13 6 หลายเดือนก่อน +17

    Simplicity !! I want to go back to twentieth century. Lovely era. 🙏

  • @zerachew
    @zerachew 6 หลายเดือนก่อน +6

    ታላቅ ምስጋና 🙏 ለዚህ ፔጅ አዘጋጅ 👌

  • @הימנותמספין
    @הימנותמספין 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ደጉ ያያቶቻችን ዘመን ተባረክ አቦ ሲያስደስት

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 6 หลายเดือนก่อน +16

    በደጉ ጊዜ ነበራ !

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድምና እህት ተቀባብለው የሚዘፍኑት እህቶቻችን በስደት ላይ ያሉትን ይደቅንብኛል ብዙም ያሳዝናል.. እንደሃገር ጠንካራ መሆን አቅቶን እህቶቻችንን ለስደት ሰዋን..ይህ ያስለቅሳል..

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  5 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው! እኔም ደጋግሜ ነው የምሰማው... ልብ ይሰብራል!!

  • @rettamogeslemma3595
    @rettamogeslemma3595 5 หลายเดือนก่อน +3

    Old is Gold!!

  • @احمدخالد-ض6ب7غ
    @احمدخالد-ض6ب7غ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ምነበር በዝህ ዘመን ኑሬበሆን

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  5 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ያስመኛል!

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 6 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው ዘመን የማይረሳቸው የማይሰለቹ ድንቅ ዘፈኖች ዋው

  • @BahreNeGash
    @BahreNeGash 6 หลายเดือนก่อน +6

    Great ❤️ collection.
    Thanks for sharing.
    Keep up the good work.
    Cheers from Asmara. 👍

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 6 หลายเดือนก่อน +5

    እንካን፡ተወለድኩ፡በዚ፡ዘበን፡

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  6 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ያስብላል! ያስቀናል!

  • @mrdacusthenavigator4989
    @mrdacusthenavigator4989 6 หลายเดือนก่อน +9

    I'm loving this music so much. Keep it up! Doing it for the culture indeed.

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 6 หลายเดือนก่อน +11

    ባጣም ወድጀዋለሁ። እንኳን አፕሎድ አረከው። በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው። የድሮው እንዳይረሳና እንዳይጠፋ ማረግ ትልቅ ቁምነገር ነው። እነ ሀገር ወዳዱን ተሰፋየገብሬን፤ ጥርስ የማያስከድነውን ደርባባው አቡኔን፤ እና የትም የማይገኙ ሌሎችንም አስደመጥከን።

  • @DekaAli-tf1gq
    @DekaAli-tf1gq 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም በጣም ነው የምናመሠግነው እድሜ ይሥጥልን ሠላምህ ብዝትዐይበልልህ

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን! እግዚአብሄር ያክብርልኝ!

  • @DekaAli-tf1gq
    @DekaAli-tf1gq 5 หลายเดือนก่อน +5

    የሐዘመን በጣም ፍቅር እና ሀብትም በሽበሽ የነበረ ጊዜ ነው አንድም አጢአት ያል በዛበት የሠላም ግዜ የፍቅር ግዜ እኔ እንኳን የደረሥኩበት ፍቅር ብቻ ነው

  • @henokerassa7656
    @henokerassa7656 6 หลายเดือนก่อน +11

    ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል በማለት ሰለሞን ቀድሞ ተናግሮታል

  • @dagnachewmengesha5115
    @dagnachewmengesha5115 6 หลายเดือนก่อน +19

    አዎ በጣም ጥሩ መልካም ዘመን ነበረ በጣም ይናፍቃል

  • @mmekonnn3823
    @mmekonnn3823 6 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ወርቃማው ዘመን !

    • @aschalewdesta3414
      @aschalewdesta3414 5 หลายเดือนก่อน

      Lerso lihon yichilal. Le lelaw gin ye barnet, betachinet, chikona...wezeta neber. Sew teweldo badegebet ke mereto teneklo chisegna, lefto arsona arbito balabatun kene betesebu yemikelebibet zemen lerso ye dil le lelaw gin ye mekera zemen neber. Dagim layimeles gedel gebtoal ya sirat.

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 2 หลายเดือนก่อน

      አልተወለድክ ይሆናል። አንተ ያየኸው የገዳዮቹን፣ የፋሽሰቶቹን፣
      የዘረኞችን፣ ባንዲራዋ እንዳይውለበለብ ያደረጉና አገር አፍራሾችን ነው።

  • @getukersema4586
    @getukersema4586 4 หลายเดือนก่อน +3

    እባክህ አታስለቅሰኝ በእናትህ

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 5 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥና በትዝታ ወደሁዋላ የሚወስድ ነዉ የሚቻል ከሆነ አመተ ምህረቱንና የድምፃዉያን ስም ብትፅፉ ጥሩ ነበር::

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  5 หลายเดือนก่อน +2

      አመሰግናለሁ ስለገንቢ አስተያየቶት። በሚቀጥለው ስራዬ ላይ አስተካክላለሁ!

  • @demekegebeyehu8104
    @demekegebeyehu8104 3 หลายเดือนก่อน +3

    Nice ...work.....

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 5 หลายเดือนก่อน +4

    I’m jealous of the time I haven’t leaved, so sad a country just change to nothing because ethnic politics

    • @aschalewdesta3414
      @aschalewdesta3414 5 หลายเดือนก่อน

      Realy? Jealous of what? Are you jealius of those( slaves) who follow barefoot the lord on the mule? Operation, poverty, disease or war?

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 4 หลายเดือนก่อน

      😤😤😤😤😤🐕🐕🐕🐕🐕​@@aschalewdesta3414

    • @melkamuat6590
      @melkamuat6590 หลายเดือนก่อน

      @@aschalewdesta3414 You're just pitty guy. You dont know how the World has gone through. That time's right is wrong now but also today's right is wrong at that time's culture and moral status.

    • @eyobyat
      @eyobyat หลายเดือนก่อน

      ​@@aschalewdesta3414​, Thank you for noticing that, it is good to watch how it was and in a nation with 86+ languages and dialects and 3 language groups song choice lacks diversity still i enjoyed the music, but now to make a total appreciation of the time shows how backward our thinking is and how our path lead to todays disaster.

  • @TeseSafari
    @TeseSafari 6 หลายเดือนก่อน +9

    አቦ ተመቸኸኝ !💚💛❤

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 4 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ነው የደርባባው አቡኑ ዘፈን እንዲህ ይጣፍጣል። ከሱ ዘፈኖች ሁለት ያህል ጨምርበት። ለምሳሌ-- "ወረደ ይሉኛል አስመራ ነገዴ፣ ወረደ ይሉኛል መተማ ነገዴ፣ ቀረጡት ይሉኛል ምር አዘነ ሆዴ" የሚለውን

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  4 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ! እጨምራለሁ

  • @EKRAM-r9v
    @EKRAM-r9v 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብዘሀኛው ሞተዋል😢😢😢 ጌታየ ሆይ ሙቸ አፈር በሆክ ጊዜ አተ ማረኝ😢😢😢😢😢

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከምንም በላይ የአራዳ ልጅ ሚለው ዘፈን መልእክቱ ለኔ ልዩ ነው ግን ዘፋኙ ማነው ባለ ዩቱበሩን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @MyD1010
      @MyD1010 3 หลายเดือนก่อน

      ከተማ መኮንን ናቸው

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም በሃገር ነው የሚለው የጥላሁን ዘፈን ከ1965 በሁዋላ ነው የተዘፈነው....ስብስቡ ግን አሪፍ ነው..

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  5 หลายเดือนก่อน +1

      ስለገንቢ አስተያየቱ አመሰግናለሁ ... አስተካክላለሁ!

  • @ajamomohammed8146
    @ajamomohammed8146 5 หลายเดือนก่อน +3

    Best memories. Thank you for uploading these amazing classic songs.

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  5 หลายเดือนก่อน +1

      You're welcome. Glad you like them!

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 4 หลายเดือนก่อน +3

    Well done, thank you. My only comment is don't mix 1970s and 80s with the oldies of 1950s and 60s. Continue your effort.

  • @zelekebeyene9336
    @zelekebeyene9336 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምው ሰው በዚህ ዘመን ነበረ እአትበሉኝ

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 3 หลายเดือนก่อน +2

    The best 💚 💛 ❤️

  • @MesfinKahsay
    @MesfinKahsay 6 หลายเดือนก่อน +4

    Nice collection thanks Sir.

  • @ማርኮታኬ
    @ማርኮታኬ หลายเดือนก่อน +1

    የዚህ ዘመን ትውልዶች. በጨነገፍን ጥሩ ነበርን አተላ ትውልዶች

  • @binikebe2704
    @binikebe2704 5 หลายเดือนก่อน +2

    አዘጋጁን እናመሰግናለን የያነውን ህይወት በሙዚቃ እንድናይ በማድረግህ::

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  5 หลายเดือนก่อน

      እግዚያብሄር ያክብርልኝ!

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 6 หลายเดือนก่อน +18

    ለአዘጋጁ:-የምታሳያቸው የዱሮ የዶክመንታሪ ፊልሞች ከጣሊያን ወረራ በፊት የተቀረፁ ሲሆን የምትጫውታቸው ሙዚቃዎች ግንበኢትዮጵያ በ1960ዎቹ የተዘፈኑ ናቸው:: ስለ ምርጥ የዱሮ ሙዚቃዎችህ Thank you. ግን ተመልካች እና አድማጭ እንዳይደናገር ለወደፊት የቪዲዮ ምስሎችን እና ሙዚቃዎችን ስታገናኝ ጥንቃቄ ውሰድ!

    • @SamsonTeklu-r6n
      @SamsonTeklu-r6n 6 หลายเดือนก่อน +1

      not everything but some of it that you are seeing on this archive site, the absolute fact,
      this documentary film and the music reflected on the early stage of Addis Abeba, it is not before the inventions of Italian!
      I am now a 67 years old man.
      I have become abel to recall many beautiful old memories,
      I know recalling the past an inevitable part of life! and looking at the past,
      we could have a better perspective that can help us towards not to reapt on our mistakes again and again!

    • @tediabegaz8031
      @tediabegaz8031 6 หลายเดือนก่อน

      @@SamsonTeklu-r6n I’m close to your age too and I enjoy those golden-age timeless songs! But playing songs from singers such as Tamrat Molla and showing documentary film before Tamrat was borne doesn’t make sense. Also, I know for sure, those black and white films were recorded by Europeans around or before the 1928 (Ethiopia calendar) 2nd Italian invasion. I saw those film clips on a documentary produced about that war.

    • @SamsonTeklu-r6n
      @SamsonTeklu-r6n 6 หลายเดือนก่อน +1

      @tediabegaz803
      If you forgive me,
      I did not mention everything that happened to that documentary film. It wasn't before the Italian fascist invasions,
      but some of the things which I personally have experienced playing like the teaser ball game,the volkswagen car which my father used to drive ,the king H,selase theatre, the bellbalt wide trouser when James browns funky music was a hit,even the asfalt Roads, all this invent has happened during in the beginning of the 60th,except what appears on the black and white pictures I would totally agree with your suggestions!
      I apologise for my inconvenience in the English language . maybe that is the reason why you missed understanding me!

    • @tediabegaz8031
      @tediabegaz8031 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@SamsonTeklu-r6n No worries, we seem to share the same memories.
      I enjoy listening to those beautiful songs and they are almost part of my daily diet.They inject peace and tranquility in to my soul.
      My thanks for the good conversation!

    • @SamsonTeklu-r6n
      @SamsonTeklu-r6n 6 หลายเดือนก่อน +2

      @tediabegaz8031 Thanks again, and I appreciate your kind response!
      take good care of yourself and bye for now!

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 6 หลายเดือนก่อน +4

    Ethiopian are great.

  • @gabriel-kp7dy
    @gabriel-kp7dy 5 หลายเดือนก่อน +2

    This is Thank you good All days

  • @kassumangiste1757
    @kassumangiste1757 4 หลายเดือนก่อน +3

    nice

  • @mesfinmengistu-fb7ko
    @mesfinmengistu-fb7ko 5 หลายเดือนก่อน +2

    tebarek wondime , baxam wodenal ., berta

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  5 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት በጣም አመሰግናለሁ!

  • @JesikaFischer-ip4nr
    @JesikaFischer-ip4nr 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ay zemen alefe😢 yhew ezih deresn😮

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 4 วันที่ผ่านมา +1

    {የኔ ውብ ዓይናማ}2 ካንቺ ጉዳይ አለኝ ~ነይ 'ማ! ነይማ! 💚💛♥️😋😅

    • @shiferawliben9713
      @shiferawliben9713 4 วันที่ผ่านมา +1

      {አይቸ ታዝቤ አትኩሬ ባስበው}2 ~ ልብሽ አይገኝም የደሮ _ወተት ነው 😊😅🤣

  • @meronalex2219
    @meronalex2219 5 หลายเดือนก่อน +1

    በአብዛኛው ሰምቻቸው አላውቅም ግን ገራሚ ነው ሰዎቹ ቢኖሩ ተመኘሁ

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  5 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው! ያስመኛል!!

  • @ErmiasKebede-d6g
    @ErmiasKebede-d6g 6 หลายเดือนก่อน +4

    Tanks

  • @getachewayetaged2370
    @getachewayetaged2370 6 หลายเดือนก่อน +3

    great great great respect for the producer

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 6 หลายเดือนก่อน +5

    የልጅነቴ ትዝታ በጉሪዲንግ ቴፕ በሸክላ፣ በሬዲዮ የሰማኋቸው አይረሴዎቹ። ይህም እነሱ ሲከፍቱ እንጂ እኔን ማን አስነክቶኝ

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም፡ትዝታ፡አለኝ፡የጥሩ፡ግዜ፡🇨🇵አሁን፡በፍረሳይ፡አገር፡ትዝታን፡አቅፌ፡አለሁ፡❤️

    • @Rahel-x5j
      @Rahel-x5j 6 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ አህቴ አንድ ጀኔሪሽን ነን ማለት ሁሉም ያልፋል አንድ ቀን ለውዴቷ ሀገርሽ ያበቃሻል

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም የያኔው ትውልድ ነኝ....ሁለት ምጣድ የሚያክል ቴፕ አንዱ ከሌላው እያውጠነጠነ (tape machine) በሚያጫውተው እየሰማሁ ያደገበት ትዝታዎች ናቸው። ሸክላ ትንሽ ቆየት ብሎ በ1962 ነው የመጣው። ሰይፉ ዮሐንስ የኔ አይኮን ነበር። ነፍሱ በገነት ትኑርና። ዕድሜ ዘልዛላ እነሆ አለን እስከ አሁን። ተመስገን!!

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@Ganebo-n4p ልክ፡ነህ፡ሽክላ፡ስመጣም፡ልጆች፡አይፈቀድልንም፡እድንነካ፡ቴለብዝን፡ጥቁርና፡ነጩ፡ትዝ፡ይለኛል፡ሳይመንት፡የምባል፡ፍልም፡ምክሰኛ፡ዘፍን፡ጥላሁንማአሙድ፡ሰይፉ፡የሀንስ፡አለማየሁ፡እሸቴ፡ያገር፡በሀል፡ዘፈን፡ስተላለፍ፡ተደብቀን፡ነበር፡የምናየው፡አወ፡ጥሩ፡የወጣትነታችንም፡ግዜ፡እሳልፈናል፡ባገራችን፡ፍቅር፡ነበረን፡ሰላም፡ሁንልኝ፡ባለህበት፡አገር፡

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@eleniboulotte1591 አመሰግናለሁ የኔ እህት። ላንቺም ሰላሙን ሁሉ እመኛለሁ። ለንደን ብቅ ካልሽ አለርት አርጊን ሻይ ቡና እንላለን በሽማግሌዎች ወግ🙏🤲

  • @eshetuzewdu2836
    @eshetuzewdu2836 6 หลายเดือนก่อน +4

    Great Thanks!

  • @samuelgetaneh8954
    @samuelgetaneh8954 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም በሀገር ነው የሚለው ዘፈን የተዘፈነበት ወቅት ስህተት ነው ይታረም

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  21 วันที่ผ่านมา

      እሺ፣ አመሰግናለሁ ስለእርማቱ!

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምስኪን፡ሰይፉ፡የሀንስ፡ገነት፡ንር፡ለዘላለም፡ስቱ፡🙏

  • @yohannes4534
    @yohannes4534 6 หลายเดือนก่อน +2

    Very good upload. Thanks a lot!

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  6 หลายเดือนก่อน

      Thanks for listening. Glad you enjoyed it!

  • @antsol5363
    @antsol5363 2 หลายเดือนก่อน +1

    💚Thank you!!

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 6 หลายเดือนก่อน +4

    THANK YOU!
    libraries and museums throughout the country, even historical collections of artifacts
    at the palaces have been vandalized, looted and irretrievably destroyed in the last 30-40 years
    by the vulgar and ignorant traitors assuming top leadership and causing a sort of "dark age"
    [in a failed state scenario] The only way to save the audio and video relics of Ethiopian history and precious memorabilia like this - so as to safely pass it for posterity - is by way of every nook and crannies of individual rescue efforts like this. Keep up the good work and hopefully others may follow your tracks.

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  6 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you! Preserving Ethiopia's rich history is crucial. Your support means a lot. Together, we can make a difference! 🙏