ጌታመሳይ አበበ - የኔ አያል Yene Ayal - Getamesay Abebe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • for more Ethiopian oldies, check out our sister channel:
    / @ethioldies9552

ความคิดเห็น • 57

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +42

    የኔ አያል የኔ አያል አያል የኔ አበባ
    አበባሽ ለምለሜ ሳላይሽ መክረሜ!
    እረኛዬ ድራማ ላይ ሰምቼ መጣሁ

    • @Haymitube605
      @Haymitube605 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ስፈልግ ስፈልግ

  • @Hanan_Hanan390
    @Hanan_Hanan390 3 ปีที่แล้ว +18

    ከእረኛዬ ድራማ እንዴኔ የመጣ

  • @kedrlabso3277
    @kedrlabso3277 ปีที่แล้ว +8

    ለካ አላውቅሽም ነበር ሀገሬ በጣም ያምራል ሁሉም ነገር ጭፈራው ስረአታቸው አለባበሳቸው ሁሉም ነገር 🟢🟡🔴

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 4 ปีที่แล้ว +34

    🙏🙏🙏 የድሮውን ግዜ እግዚአብሔር አምላክ መልስና አምጣና ሀገራችንን 💚💛❤ ባርካት በህይወት የሌሉትን ነፍስ ማርልን ።

    • @futureman202
      @futureman202 2 ปีที่แล้ว +1

      አይ ምንጃር

    • @ደበሌሌንጮ
      @ደበሌሌንጮ 2 ปีที่แล้ว

      @@futureman202
      OLDIES BUT GOODIES 💚💛❤️.

  • @user-nx9mq1cr8s
    @user-nx9mq1cr8s หลายเดือนก่อน

    The gteat alemyehu boreboer. Saddly forgotten. Most of his works are in the archives of ethiopian radio. I could' t understand why no body said about him. He was one of the first to record on shekla. Very pioneer cultural vocalist.thank u gor uploading this very music .

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 3 ปีที่แล้ว +11

    Am here again after watching እረኛዬ part 3......i love this music

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube 8 หลายเดือนก่อน +1

    የ3ኛና 4ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ በ1980ዎቹ መጨረሻ ላይ ቅድመ አያቴ ይሄንን ዘፈን በጣም ይወደው ስለነበረ እሱ ቤት በካሴት ይከፈትና እስክታ እናስነካው ነበር። ትዝታ…

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ደስ ይላል፣ቅድመአያትህን ማየትህ በራሱ ለፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው የሚያሰኝ ነው፣

  • @eyos9562
    @eyos9562 3 ปีที่แล้ว +15

    who is here after watching the movie "eregaye"?

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 7 หลายเดือนก่อน +2

    ያደግ ግዜ እንደቀልድ አለፈ ❤❤❤

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 9 วันที่ผ่านมา

    ስው እስከወዙ በጣም ደስ ይላሉ

  • @genetmessalie6041
    @genetmessalie6041 ปีที่แล้ว +3

    ጌታመሳይ አበበ ሁሉም ስራዎቹ ሙሉ በሙሉ ባህላችንን ይገልፃሉ። ያኔ ልጂ እያለሁ ይኼ ዘፈን ሠርግ ላይ በጣም ይዘፈን ነበር

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታ፡የድሮ፡እኔም፡ካያሌው፡መስፍን፡ጋር፡ሰርቻለሁ፡ጥሩ፡ግዜ፡ነበር፡

  • @user-ht1rm9cs4k
    @user-ht1rm9cs4k 3 ปีที่แล้ว +3

    እርኛዬ ድራማ ነው ይሄን ዘፈን ያስታወሰኝ ....ጌታ ሆይ የድሮውን ዘመን መልስልንና እኛም ያንን ትውልድ እንሰል

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 5 หลายเดือนก่อน

      እረኛዬ ድራማ የቅርብ ጊዜ ነው፣ ይኸ ግን የቆየና ከ40 አመት በፊት አካባቢ በዝነኛው ጌታመሳይ አበበ ፕ/ት መንግስቱ በተገኙበት ለህዝብ ተወካዮችና ባለስልጣናት በብሔራዊ ሸንጎ አዳራሽ ለአብዮት በአል መታሰቢያ ያቀረበው ዝግጅት ነው! የተመልካችና ደስታና ጭብጨባ ይመስጣል! ዘረኝነት የሌለበት ደግ ጊዜ!!
      ይገርማል በዚያ ጊዜ 3000 አማራ አርዶ ችግር የለም መቃብራቸው
      ላይ ዛፍ እተክልላቸዋለሁ የሚል ሰይጣን መሪ የሌለበት ዘመን! ፈጣሪ መልካም ጊዜ ያምጣልን!!

  • @waffiki
    @waffiki 7 ปีที่แล้ว +14

    it is so nice when the young Ethiopian appreciate the old music and musician.
    our singers, dancers all were so well trained and talented.

  • @user-xz4ts6mg9z
    @user-xz4ts6mg9z 3 ปีที่แล้ว +2

    እረኛዬ ድራማ ላይ ሠምቼ ከች አልኩ

  • @natesolomon1276
    @natesolomon1276 2 ปีที่แล้ว +1

    When we were Real Ethiopians

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 ปีที่แล้ว +1

    The Good Old days of and the Talented Musicians , Dancing out of compassion and genuine interest

  • @KidistFeseha-rf9wq
    @KidistFeseha-rf9wq 10 หลายเดือนก่อน +1

    My mom name is አያል ena how I love this music 💛

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 5 ปีที่แล้ว +6

    When the government invest in its people... beautiful era grateful we have these image to preserve..the purists live on forever

    • @bisab5644
      @bisab5644 3 ปีที่แล้ว

      kkkkkk....were you high at that time or you just woke up? keldegna!!!

    • @Black-lioness
      @Black-lioness ปีที่แล้ว

      @@bisab5644lol @barbarians

  • @misirben3240
    @misirben3240 7 ปีที่แล้ว +10

    ነፍስ ይማር ካለህ ሆብዬ እመጣለሁ ሆብዬ ፖስትልን

  • @abeb2342
    @abeb2342 2 ปีที่แล้ว +1

    የህብረት ትርኢት አሰጋጆች አዝገው ነው ልጅነታችንን ያስጨረሱን .

  • @tilethio
    @tilethio 2 ปีที่แล้ว +1

    This particular song sets a standard for the later coming traditional songs. Sadly most of the traditional song since are below the standards of Geta Mesay.

  • @girumkiros7927
    @girumkiros7927 3 ปีที่แล้ว +3

    eregnayeeeeeeeeeeee ayal yene abeba

  • @user-bc2kg9du6e
    @user-bc2kg9du6e 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsonabuye2283
    @samsonabuye2283 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia Amhara culture wawwww

  • @mikione9037
    @mikione9037 3 ปีที่แล้ว +2

    እረኛዬ

  • @YeGetamirt
    @YeGetamirt 2 ปีที่แล้ว +1

    Degu zemen temeliso bimeta yemil hulu 👍👍☝️

  • @empireet403
    @empireet403 2 ปีที่แล้ว

    እናምር ነበር አኮ😔

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ድሮ እዴት ደስ እደሚል

  • @metypiano
    @metypiano 8 ปีที่แล้ว +1

    talake ye tibabe sew neberu ARTIST getamesay abebe '' NEBISE YEMARELEN

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 หลายเดือนก่อน

    💪💚💛♥️

  • @ukrainevsrussialive2669
    @ukrainevsrussialive2669 ปีที่แล้ว

    ጎንደር ❤️

  • @MrTsega2
    @MrTsega2 10 ปีที่แล้ว +4

    Sensational

  • @alexabebe1566
    @alexabebe1566 8 ปีที่แล้ว +3

    nebse yimar tezta tezta

  • @julianasam5668
    @julianasam5668 3 ปีที่แล้ว

    Yene ayal yene ayal

  • @endalemabretu8558
    @endalemabretu8558 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ሁሌ የድሮ ላይ ነው በፍጹም ተመልሶ አይመጣም የፈሰሰ ውሃ አይታፈስ

  • @awekehaile5075
    @awekehaile5075 2 ปีที่แล้ว

    waw yedero zefene betam new yemewedew

  • @corporatekaizen3000
    @corporatekaizen3000 8 ปีที่แล้ว +1

    Rest in pece etye bekelech egezer yasenachu

  • @wwduaya2875
    @wwduaya2875 3 ปีที่แล้ว

    አደኛ...................

  • @tekalgndiriba6511
    @tekalgndiriba6511 ปีที่แล้ว

    Timeless

  • @RawDWT
    @RawDWT 6 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful!

  • @queen_konjo
    @queen_konjo ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @getachewmohammed9439
    @getachewmohammed9439 8 ปีที่แล้ว +1

    mirt tizita

  • @adyame4735
    @adyame4735 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ዜጋውች

  • @atnafudemamu8061
    @atnafudemamu8061 8 ปีที่แล้ว

    R.I.P

  • @fatheryimer4668
    @fatheryimer4668 ปีที่แล้ว

    ኔት ወርካችሁ አይመችም

  • @amanuelsisay4912
    @amanuelsisay4912 3 ปีที่แล้ว +1

    Ende ene Ma nw ke eregnaye Drama aytot yemeta

    • @endalemera25
      @endalemera25 ปีที่แล้ว

      የድሮዎቹን ሳዳምጥ ዕንባ ይቀድመኛል