ብዙ ሰው ይደውላል አጎቶቼ ናቸው ነው የምባለው | በዚህ ሁኔታ መቀጠል አንችልም. . | Habesha couples edition | Selamta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን።
    የልጅ ቶፊቅ ዩቲዩብ ቻናል 👉 / lijtofik
    Follow us on Social media :
    ▶ Telegram : t.me/selamta_1
    ▶ Instagram : / _amaha__
    ▶ Instagram : / selamta_1
    ▶ Tiktok : www.tiktok.com...

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @LijTofik
    @LijTofik 2 ปีที่แล้ว +216

    አሪፍ ጊዜ ነበረን ሰላምታዎች እንግዳችሁ አርጋችሁ ስለጋበዛችሁን እናመሰግናል🙌

    • @user-en4rq5gx1y
      @user-en4rq5gx1y 2 ปีที่แล้ว +14

      አሏህ ሂድያ ይስጥህ

    • @kalkidan1973
      @kalkidan1973 2 ปีที่แล้ว +3

      ግን ማነው ሀይማኖቱን የሚቀይረው ግን ቶፊክ

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d 2 ปีที่แล้ว +3

      በርቱ ቶፊክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

    • @user-ig9oz3yv5w
      @user-ig9oz3yv5w 2 ปีที่แล้ว +14

      ቶፌክ እሮመዳን እየመጣነው ወላሄ ወደአላህ ተመለስ እረተው በሆላ ይቆጨሀል

    • @rozihibaa7017
      @rozihibaa7017 2 ปีที่แล้ว +5

      ataferm antem kerstyan lemehon hasab allek erre ba Allah towfk astewal

  • @seydayesuf221
    @seydayesuf221 2 ปีที่แล้ว +163

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እባካቹ አትሳደቡ ሀይማኖታችንን ማሰደብ ነው መምከር እና የዘነጋውን ነገር ማስታወስ ነው ቶፊቅ ወንድሜ አደራ አሏህን እንዳትክድ ሂወት አጭር ናት😢

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 ปีที่แล้ว +1

      እደዝህ በጨዋ ደብ መምከር ደስ ይላል እኛ

    • @user-yk9nw3yw9w
      @user-yk9nw3yw9w 2 ปีที่แล้ว +1

      መቸይገባዋልይህገገማ

    • @user-qx9tx3mv9d
      @user-qx9tx3mv9d 2 ปีที่แล้ว

      @@user-yk9nw3yw9w አይባልም እህትአላህ መጨረሻውን ያሳምርለት

  • @user-ed5tj2wj6g
    @user-ed5tj2wj6g 2 ปีที่แล้ว +79

    _ኢላሂ አትን ከመካድ አት ጠብቀኝ ያርብ ቅድሜያ ለቶሂዳ ቶፎቅ አላህ ሂዴ ይሰጥህ ፍቅር ከሀይማኖት አይበልጥም አላህ ሂዳ ይሰጥህ_

    • @aloalo8986
      @aloalo8986 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አላሁመ አሚን

  • @zahra-ew6ej
    @zahra-ew6ej 2 ปีที่แล้ว +44

    አሰል እሷ በሀይማኖቷ ጠንካራ ትመስላለች ታሸንፍሀለች አሏህ ይሁንህ ሴቶች ለወንዶች ፈተና ነን አሏህ ቀልብህን ያግራልህ ከዱአ ውጭ ምን እናደርጋለን😭😭

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 2 ปีที่แล้ว +3

      ላላ አያደርገውም

    • @mitsuwagirma6685
      @mitsuwagirma6685 2 ปีที่แล้ว +2

      እረ አትሳሰቺ ወንዶቹ ናቸው ችግር ያለባቸው ውጫዊ ውበት ስለሚማርካቸው ነው

    • @fff2215
      @fff2215 2 ปีที่แล้ว +1

      አያደርገዉም ግን ዱአ እናድርግለት

  • @user-xj8zm1if6n
    @user-xj8zm1if6n 2 ปีที่แล้ว +16

    በፍፁም ከሀይማኖት ጋር ፍቅር አታወዳዴሮ እባካችሁ አደራ በማርያም✝️✝️✝️✝️

  • @selammengstu7420
    @selammengstu7420 2 ปีที่แล้ว +51

    ትዳረም ልጂም ከእግዚአብሔር ነው
    ሰለዚህ ለወድ ብዬ እምነቴን አልክድም ብቻ እግዚአብሔር ልብ ይሰጣችሁ

    • @Madin969
      @Madin969 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሰላምዬ ደምሪኝ ውደ

    • @alemtube8899
      @alemtube8899 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፫ እውነት ነው እምነቴን ከምክድ አንገቴ ይበጠስ

    • @user-xz2ln9iq5s
      @user-xz2ln9iq5s 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 2 ปีที่แล้ว +266

    ሀይማኖቱ በፍቅር አይቀየረም ወንድሜ ቶፊቅ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነትth-cam.com/video/5mlXtUy1eDA/w-d-xo.html

    • @user-hq8cb5ox3k
      @user-hq8cb5ox3k 2 ปีที่แล้ว +15

      ለፍቅር ሃይማኖትሽን አትቀይርም እህቴ ማሪና

    • @sendusendu
      @sendusendu 2 ปีที่แล้ว

      Bnatek slameta adise negne 1000 becha eskimolalgne erdagne gwadi wndemi

    • @user-ov3lq5qz8n
      @user-ov3lq5qz8n 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀቅብለሻል

    • @fafi6898
      @fafi6898 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

  • @betelehem417
    @betelehem417 2 ปีที่แล้ว +22

    መሪና እኔም የባህር ዳር ልጅ ነኝ
    እግዚአብሔር በሰው አትቀይሪው ምንም ነገር ይሁን ፍቅር ከባድ ነው አውቃለሁ ግን ሀይማኖትሽን ያዥ

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u 2 ปีที่แล้ว +215

    ሃይማኖትሽን እንዳትቀይሪ እህት ከፍቅር ሃይማኖት ይቀድማል አደራ

    • @user-uh7te7pd6e
      @user-uh7te7pd6e 2 ปีที่แล้ว +8

      ትክክል

    • @fef1933
      @fef1933 2 ปีที่แล้ว +6

      ሁለታቸውም ተጨማልቀዋል ስው እደት በሀይማኖት ይቀልዳል

    • @habtam1846
      @habtam1846 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ♥♥

    • @user-di2jq4of5p
      @user-di2jq4of5p 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህይምራት

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +84

    መፅሃፍ ቅዱስ አንብቡ ከእምነት የስው ፍቅር አታስቀድሙ ።

    • @user-gu8ss9jx4j
      @user-gu8ss9jx4j 2 ปีที่แล้ว +1

      ብሓቂ

    • @belaysuyum5798
      @belaysuyum5798 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @user-ke5fe8yj2b
      @user-ke5fe8yj2b 2 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ ✅✅✅✅✅

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว +6

      አዎ ማንበብ ይቀድማል ባይብልን ቢያነቡ ኖሮ ሁሉም ክርስቲያኖች ኢስላም ሀቅ እንደሆነ ይቀበሉ ነበር ለምን መሰለሽ ባይብል የማርያም ልጅ ከአምላክ ዘንድ የተላከ ሰው መሆኑን ነው የሚናገረው ክርስቲያኖች እንደምትሉት አይደለም ክርስቲያኖች ከመጽሐፋችሁ ጋር በጣጣም ተቃራኒ ናችሁ እንደውም ከባይብል የምንስማማው እኛ ሙስሊሞች ነን! በተረፈ እሷም ሆነች እሱ ለፍቅር ብሎ ቢቀይሩ ዋጋ የላቸውም ባይጃጃሉ

  • @user-py4hb8mf5p
    @user-py4hb8mf5p 2 ปีที่แล้ว +36

    ማህተቤ ከሚበጠስ አንገቴ ይበጠስ❤️

    • @umured2120
      @umured2120 2 ปีที่แล้ว

      yebataselesh

    • @dhdhhdhdhdhd480
      @dhdhhdhdhdhd480 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ በማህተቤ ቀልድ የለም

  • @ethiopia8672
    @ethiopia8672 2 ปีที่แล้ว +65

    ፍቅርን የስጠ እግዚአብሔር ነው የገለፀበት መንገድም በመስቀል ተሰቅሎ ነውና መስቀልሽን ሳታወልቂ ወዳንች ይጠቅለልልሽ ውዴ ባለ ማዕተቧ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ

    • @hayatmoha8802
      @hayatmoha8802 2 ปีที่แล้ว +1

      አያደርገውም😝😝😝😝😝

    • @user-di2jq4of5p
      @user-di2jq4of5p 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @zuzuyoutube3948
      @zuzuyoutube3948 2 ปีที่แล้ว +3

      ግንፈጣሪንማንሰቀለዉ ????? ፈጣሪስሁኖእደትሊሰቀልቻለ???????????? እኛግንየማይቀል የማይገረፍ ሀያልየሆነአምላክነዉያለን

    • @salamst8116
      @salamst8116 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን በሀይማኖታ ትፅና አሜን

    • @user-hr1gb4ik3r
      @user-hr1gb4ik3r 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት የእኔ ቆንጆ ስለዚህ በእግዚአብሔር ትጠየቃለች😍😍🙏🙏🙏👂

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 ปีที่แล้ว +103

    የባህር ዳር ቆንጆ መሪና ታምራላችሁ የመስቀል አምላክ ይርዳችሁ ፈጣሪ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 ปีที่แล้ว +3

      የባህር ዳር ቆንጀ መሪና ታምራላችሁ የመስቀል እምላክ ይርዳችሁ ፈጣሪ

    • @sebletube7525
      @sebletube7525 2 ปีที่แล้ว +2

      ሚሪዬዬዬ 👍👍👍👍👍

    • @user-jl6pm8cj6n
      @user-jl6pm8cj6n 2 ปีที่แล้ว

      ኑኑኑ እንደመር

    • @sebletube7525
      @sebletube7525 2 ปีที่แล้ว

      @@user-jl6pm8cj6n እሽ ነይ ልመልሥ በታማኝነት

    • @user-jl6pm8cj6n
      @user-jl6pm8cj6n 2 ปีที่แล้ว

      @@sebletube7525 እሺ

  • @habtam1846
    @habtam1846 2 ปีที่แล้ว +82

    ከምንም በላይ እምነት ይበልጣል መቸም ለሰው ልጅ አምላኬን አልከዳም 🙏😭💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕ክፍቅራችሁ ምሀል መግባት አችልም ነገር ግን አውቃችሁ ወዳችሁ እምነት ብትቀይሩ ይሻላል ግን አምናችሁበት መሆን አለበት እሽ እናስተውል ሁላችንም🙏♥💒♥🕌♥

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔ ሙሥሊምነኝ ግን ማን ይጠቅማል የሚለዉ ቢቁ ጡሩ 🕌

    • @ledea1236
      @ledea1236 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ማህተቤን ከምበጥስ አገቴ ይበጠስ ምንም ነገር ቢሆን ከክርስቶስ ፊቅር አይበልጥም ።

  • @emulove2096
    @emulove2096 2 ปีที่แล้ว +49

    ወይኔ ቶፊቅ መቸም ሀይማኖትህን እንደማትቀይር ተስፍ አለን

    • @yedawitzema6838
      @yedawitzema6838 2 ปีที่แล้ว +5

      እሷም አትቀይርም

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yedawitzema6838 አወ እሷም አቀይር ይለያል ዘድሮ ክክክክክ ግን አንዳንድ ሙስሊሞች ምን አገባቸው ቆይ እሱነው አዋቂ በራሱ ወይስ እነሱ

    • @meremseid3953
      @meremseid3953 2 ปีที่แล้ว +2

      እሷ ናት ምትቀይረው ጠብቁ

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 2 ปีที่แล้ว

      @@meremseid3953 እኔ እንጃ እሱ ሚቀይር ይመስለኛል መጀመርያ ጅንጀና ሲጀምር የሌላ እምነት ተከታይ መሆናን እያወቀ አደል

    • @taybaandhussaiantube3567
      @taybaandhussaiantube3567 2 ปีที่แล้ว +3

      እሧ ራሧ ናት የምትቀይር አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራት

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 2 ปีที่แล้ว +91

    የኔ ቆንጆ ማህተብሽን አትበጥሺ ከእምነት ውጭ ያለው ሁሉም ፎርጅድ ነው እምነት እንዳትቀይሪ አደራ

    • @leyilaadelil392
      @leyilaadelil392 2 ปีที่แล้ว +1

      Kk kelale tebetesewalech

    • @meazayoutube4345
      @meazayoutube4345 2 ปีที่แล้ว

      @@leyilaadelil392 yzendro tedar zaera tegabtw neg anqero lemitefat bezu alecenqem yezana testekalelalaci

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +1

      @@meazayoutube4345 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

    • @rahmaali5551
      @rahmaali5551 2 ปีที่แล้ว +1

      🙄🙄🤣🤣🤣እረ አላሕ በርዳትና በቀየርች 😥

    • @meazayoutube4345
      @meazayoutube4345 2 ปีที่แล้ว +1

      @@rahmaali5551 ምነው ግብረሶዶምንና ኢሉሚናቲን ብትጠሉ የአለማችን ሀፂያተኛ ሙስሊም ነው

  • @redieteristu9380
    @redieteristu9380 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ውድ በጣም ነው ያደግሽ! ለቁም ነገር ያብቃሽ! ቤተሰብ ደህና ናቸው! እንዲህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል! እንደ እንቁላል ተንከባክበህ ያዛት ጨዋ ያሳደጋት ልዕልት ናት!

  • @user-xs5lz7tz1o
    @user-xs5lz7tz1o 2 ปีที่แล้ว +72

    ፋቅር ከባድ ነዉ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-gt1nf8bp3s
    @user-gt1nf8bp3s 2 ปีที่แล้ว +31

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ብታስቡበት ጥሩ ነዉ

    • @Tube-sc7gz
      @Tube-sc7gz 2 ปีที่แล้ว +2

      ሃይማኖትሽን አስቢበት

    • @Tube-sc7gz
      @Tube-sc7gz 2 ปีที่แล้ว

      @Nati አድርጌሀለሁ

  • @richtube5245
    @richtube5245 2 ปีที่แล้ว +51

    መጨረሻችሁን ማዬት ነፈቀኝ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ግን የሀይማኖት ልዩነት ከባድ ስለዝህ እሰቡበት😒😒😒😒😒😒

    • @user-nf6ur7pi1e
      @user-nf6ur7pi1e 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ የፉራኩን መጨረሻ ነው እዴ 😂😂😂

  • @user-xo8xt7we7h
    @user-xo8xt7we7h 2 ปีที่แล้ว +67

    በእውእነት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ልጅ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ወገኖቸ ግን አድ ነገር ልገራችሁ ቅድሚያ ሀይማኖት ይበልጣል ስለዚህ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው እናም የማህተብሽን ነገር አደራ አምላከ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤

    • @user-vd4wk1vm5t
      @user-vd4wk1vm5t 2 ปีที่แล้ว +9

      ላ አሷ ትሰልማለች አብዘሀኞች ሚስሊምጰሲያገቡ አስልመው ነው ስሐዚህ ጣጣየለውም በስልምናቸው ይዘልቁበታል

    • @eneweyadis1336
      @eneweyadis1336 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-vd4wk1vm5t 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-eh4bp9pj2w
      @user-eh4bp9pj2w 2 ปีที่แล้ว +3

      አሰለመች ምን አለች ዝሮ አንድ ሰው የፈለገውን ሃይማኖት ልይዝ መብት አለው በሰው አንፈርድም መፈረድ ይፈረድብሃል እና ፈጣረ የመጨረሻው ያሳምረላቹሁ ሃይማኖት ፈጣረ ያለውን ይሆናል

    • @user-ul9le4gb5h
      @user-ul9le4gb5h 2 ปีที่แล้ว

      ሰማይና ምድር ፈጠርኩ ያለበት አንድ ቦታ መረጃ ማምጣት አትችይም !!ውሸት ቅጥፈት ነው እንጂ በእናቱ ሆድ ሳለ ሰማይና ምድር አልነበሩም በእናንተ እሳቤ ?21ኛው ክፍለ ዘመን እንዲህ ያለ ፍጡር መኖሩ ይገርማል!!!!!!!!!!

    • @ledea1236
      @ledea1236 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h 2 ปีที่แล้ว +18

    የኔ ቆጆች ማሀተብሽ እንዴ እያመረብሽ እንዳትፈቺ ባይሆን ቶፊቅ አንተም መሀተብ እስር ፍቅራቹ መደሀኒአለም ያብዛላቹ❤❤❤

    • @lina8851
      @lina8851 2 ปีที่แล้ว +4

      እህት ለወንድ ብለሽ ሀይማኖትሽን አትቀይሪ ወዳንች ጠቅልይው አሸናፊ መሆን አለብሽ

  • @yemenztades6122
    @yemenztades6122 2 ปีที่แล้ว +42

    አህቴ ፍቅር ከባድነዉ ቢሆንም ግን በሀይማኖትሽ ፆኒ ፀልይ የእዉነቱን እግዚአብሔርየፍቅር አምላክ ይሰጥሻል እመብርሀን እዉነቱ መንገድ ትምራችሁ

    • @eneweyadis1336
      @eneweyadis1336 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔን ህይውት ነው እነሱጋ ያለው ብቻ ይከብዳል

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว +1

      @@rahelmamo6197 ለፍቅር ብለሽ አትቀይሪ እኔ ሙስሊም ነኝ በሀይማኖቴ ቀልድ የለም በፍጹም! ሲሆን ሲሆን ኢየሱስ መልክተኛ መሆኑን በመጽሐፋችሁ ስለሚናገር እናንተ ግን አምላክ ትላላችሁ እውነቱ የቱነው? “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን #የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።”
      - ዮሐንስ 17፥3 አምላክ አይሞትም ተብሎ ተጽፏል እናንተ ለሶስት ቀናት ሞቶ ነበር ትላላችሁ

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      @@ukua3088 *እስኪ የቁርአን ጥቅስ እየነገርኩሽ እኔም ልጠይቅሽ*
      *1*ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ወልደዋለች/ስረቱ መረየም ም 19÷15~36 መሬት ያለዘር ሴት ያለወንድ እንዲት ይቻላል የኛ እናት ግን በድንግልና ጸንሳ በድንግልና መውለዷን ቁራአን ይናገራል ነብይ ሰለሁነነው ካላችሁለምን በእስልምና 124000 ነብይ መጥተዋል ከነዚህ ውስጥ ሙሀመድም ጨምሮ ለምን ድንግል በድንግልና አልተወለዱም ሙሀመድም* *እንኳን እንደማንኛውም ሰውነው ከአሚና እና ከአብደላ ነው የተወለደው*
      *በሉቃስ ወንጌል 1÷34 መልአኩም ቅዱስ ገብርኤል ወደ ድንግል ማርያም መጣ በድንግልና ፀንሰሽ በድንግልና ትወልጃለሽ አላት እሷም ይህ እንዲት ይሁንልኛል አለች ምክንያቱም መሬት ያለ ዘር ሴት ያለወንድ ሰለማይችል*/ *ግንበድንግልና ጸንሳ በድንግልና መውለዷን መጽሀፍ ቅድስም ቁራአንም ይናገራል*
      *2*//
      *ሱረቱ ሊሳህ ም 4÷171* እንሆ *እርሱ መሲህ ነው ይላል*
      *መሲህ ማለት ቅብ ወይም የተቀባ ማለት ነው ቁራአን ግን ይህን አብራርቶ አልገለጸውም*
      *//የዮሀንስ ወንጌል 4÷25// ሳምራዌቷ ሴት ሀጢያቷን ሲነግራት አዎ ክርስቶስ የተባለ መሲህ እንደሚመጣ እናውቃለን አለች ስለዚህ መሲህ ማለት ቁራአን አብራርቶ ካልገለጸው የኛ መጻሀፍ ተቀባይነት አለው ማለትነው*
      *3*//
      *ሱረቱ አልኒሳእ 4÷171 እየሱስ የአላህ መንፈስ ነው ይላል*በመጽሀፍ* *የዮሀንስ ወንጌል 4÷24 እግዚአብሔር መንፈስ ነው* *የሚሰግዱለትም በመንፈስ ነው ይላል*
      *ነብይ ሰለሆነ ነው ከልን ለምን ሌሎች ነብያት አልተባሉም*????
      *4*//
      *ሱረቱ ሊሳህም 4÷171 እየሱስ የአላህ ቃል ነው ይላል** *የዮሀንስ* *1÷1 መጀመርያም ቃል ነበር ያቃልም በእግዚአብሔርም ዘንድ ነበር ይልና የዮሐንስ ወንጌል 1÷14 ቃልም ስጋ ሆነ ይላል ነብይ ሰለሆነ ነው ቃል የተባለ ካልን ለምን ሌሎች ነብያት አልተባሉም መሀመድም ጨምሮ???*
      *5*//
      *ሱረቱ መረየም 19÷14~21 እየሱስ ክርስቶስ ንፁህ ነው ሀጢያትም የለበት ይላል ትክክል ነው 2ኛ ቆሮንጦስ 5÷21 ኢየሱስ ሀጢያት አያውቅም ንፁህ ነበሮ ይላል አይ ነብይ ሰለሆነ ነው ካላችሁ ለምን ሌሎች ነብያት አልተባሉም መሀመድም ጭምር*
      *አዳም ወይም አደም የእስላም ነብይ ነው ነገር ግን ሀጢያት ሰርቷል ይላል ቁራአን ሱረቱ በቁራህ 2÷36 ኢብራሂም ሀጢያት ሰርቷል ሱረቱ አልሰፈፍት37÷142* *ሱረቱ ሱራት 38÷24 አንቢቢው ሱረቱ ሙሀመድ 47÷19 ሙሀመድም ቢሆን ሀጢያት ሰርቷል ይላል እየሱስ የኛ ጌታ ግን ሀጢያት አልሰራም ቁራአን ይመሰክራል ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን*
      *ሱረቱ አልኢምራ 13÷49 ኢየሱስ ሂወትን ፈጥሯል ነብይ ነው ካላችሁ ለምን ሌሎች ነብያት አልፈጠሩም*
      *ሱረቱ አልሚኢዳ 5÷110 እየሱስ ክርስቶስ ገና በህፃንነቱ ተናግሯል ይሄን ሁሉ ቁራአን እየተናገረ ለምን አታምኑም ሱረቱ ኢምራን 3÷49 ኢየሱስ ሁሉን አዋቂ ነው ይላል ልብ ያሰበውን ኩላሊት ያጤነውን ማን ምን እንደሚያስብ ያውቃል*
      *ሱረቱ አልዒምራን 3÷45 በዚህም ሆነ በሚመጣውም አለም የተከበረ ነው ሱረቱ ሊሳህ 4÷158 ወደሰማይ በክብር አርጉል ሙሀመድ ግን መዲናውስጥ ተቀብሮ ነው ያለ በመቀጠል ሱረቱ አልዙሀሩፍ 43÷61 እየሱስ ክርስቶስ ለመፍረድ ይመጣል እርግጥ እየሱስ ነብይ ከሆነ ለምን የመጨረሳው ፍርድ ግዜ ለመፍረድ ይመጣል ለምንስ ሌሎች ለመፍረድ አልመጡም*
      *እናንተም ባታምኑም ቁራአን ግን ያምናል የእኛ ጌታ በእወነት እየሱስ አምላክ ነው*
      *ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን*::::::::

  • @mimiiyaqudsigabrelleja7948
    @mimiiyaqudsigabrelleja7948 2 ปีที่แล้ว +14

    ማርና በማርያም እያሻለሁ ሀይመኖትሽን እንደቀይሪ እውነትኛ ምንገድ ኦርቶዶክስ ነት አደረሽን ከለወቅሽ አበቶችን ጠይቂ

    • @alemakele6048
      @alemakele6048 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በሀይማኖትሽ ፅኑ ሁኝ እግዚአብሄር ይርዳሽ ሀይማኖትሽን እንዳትቀይሪ

  • @user-vz1le9vg1h
    @user-vz1le9vg1h 2 ปีที่แล้ว +21

    በመጀመሪያ ቶፊቅ አድናቂህ ነኝ እመቤቴ ማርያም ወዴ እቅፏ ታስገባህ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መመረጥ መታደል ነዉ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @oumryanoumryan13
      @oumryanoumryan13 2 ปีที่แล้ว +1

      አኡዙቢላ

    • @zahraz838
      @zahraz838 2 ปีที่แล้ว +1

      ምነው አፍሽን ከፈትሽ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀ ሰውን ስላመለክሺ ነው ደንቆሮ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว

      ሀይማኖት ለሀይማኖት ባትነካኩ አሪፍ ነው ይሄ ልጅ የራሱ ፍላጉት ነው ልጅቷም የራሷ ፍላጎት ነው በነሱ የመጣ ሀይማኖታችንን አታሰድቡ የኛዎቹ እናተ የሆነ ነገር ስትሉ እነሱ ዘለው የሙሀመድ እንደዚ ምናምን እያሉ ይሳደባሉ ስለዚ የራሱ ጉዳይ በፈለጉበት እምነት ይሂዱ እናተ ዱአ ማድረግ ነው ከቻላቹ በውስጥ ማውራት አለቀ የሰውንም ሀይማኖት መንካት አልወድም የራሴም ሀይማኖት እንዲነካ አልፈልግምምምምም ብሄር ለብሄር እንደፈለጋቹ ተግማሙ በሀይማኖት ቀልድ የለም :::::::

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 ปีที่แล้ว +14

    ለእምነትሽ ያለሽ ክብር ይለያል መስቀልሽ ይናገራል የኔ ቆንጆ ማሬ ትለያለሽ💖💖💖💖

  • @saedaal4649
    @saedaal4649 2 ปีที่แล้ว +66

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል ጊን እህቴ ክርስትሥን ክዶ ፍቅር የለም እና በምሀተብሽ አትደራደሬ እግዛብሂር በእምነትሽ ያፂናሽ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว +3

      ሰውን ስላመለከች ነው 😂

    • @brktibrhane664
      @brktibrhane664 2 ปีที่แล้ว

      Betkiki

    • @user-xr6qx6oe9h
      @user-xr6qx6oe9h 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንን

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zeynebmd1065 አምላክ እንጂ ሰው አላመለከችም ለአምላክ የሚሳነው የለም ሙሀመዳዊያን አፋችሁን አታሹሉ

    • @redi_tube
      @redi_tube 2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-bx9oq2rl9w አየሱስ አምላክነኝ አላለም ሰዎች ናቸው

  • @user-hp9uy7gz5l
    @user-hp9uy7gz5l 2 ปีที่แล้ว +85

    እህቴ ለወንድ ብለሽ መሀተብሽን እንዳተበጥሽ ቅድማ ለሀይማኖትሽ

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 ปีที่แล้ว

      ሀመኖት የቀዲመል::::

    • @kalikidankalikidantube
      @kalikidankalikidantube 2 ปีที่แล้ว +1

      @@nunuawake3358 እህቴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 ปีที่แล้ว

      በትኪኪል እሱ የጠመቀ::::

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 ปีที่แล้ว

      @@kalikidankalikidantube እሺ እመ ደሬሸለው

    • @user-hr4be5hp2h
      @user-hr4be5hp2h 2 ปีที่แล้ว

      ወይ ቀልድ ኢስላም ማለት ።

  • @meazameaza3571
    @meazameaza3571 2 ปีที่แล้ว +53

    ሐይማኖት ልብስ አደረጋችሁት ስታስጠሉ።ማሪና መጨረሻው ግዜ ላይ ነው ያለነው ይሔ ውበትሽ ይረግፋል መጀመሪያ ሐይማኖት ይቀድማል።ቡሐላ ይቆጭሻል።

  • @user-lq9ro6xy6z
    @user-lq9ro6xy6z 2 ปีที่แล้ว +39

    ትዳር ቀላል አይደለም አላሉም ቶፊቅ 🤣🤣🤣ቆይ ያለ ትዳር አብሮ መተኛት አለ እዴ

    • @user-lp8jq8rr7j
      @user-lp8jq8rr7j 2 ปีที่แล้ว

      ወይ ዘድሮ ያማል ቅኔው

    • @user-lq9ro6xy6z
      @user-lq9ro6xy6z 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-lp8jq8rr7j አይከብድም ግን ሱብሀን አላህ ሀላል ካልሆነ ባል ወይም ሚሥት መተኛት እዴት ነዉ😥

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk

    • @user-kx3pt7rw2k
      @user-kx3pt7rw2k 2 ปีที่แล้ว +1

      ከከከከ ያነጠፉችሁ ነዉ የምትመስሉት ስታወሩ

    • @qwerqwer7947
      @qwerqwer7947 2 ปีที่แล้ว

      ካፊሮች ርካሾች

  • @kedijasiraj2569
    @kedijasiraj2569 2 ปีที่แล้ว +11

    ወድሜ አደራህን እሰልምና በምንም በማንም አይለወጥም አደራ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @eyerusalemnega2004
    @eyerusalemnega2004 2 ปีที่แล้ว +71

    ለእምነቱ ያልሆነ ላንቺ አይሆንሽም ይቅርብሽ ልብ በይ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว

      ቆሻሻ ጋለምታ አቺ ማነሽና ነው???ቆሻሻእደ ክርስታን ቆሻሻና ምቀኛ በምድር ላይ የለም የአረብ ገረድ ሽትቤትሽን እጠበመ አርፈሽ ገልቱ።🤑🤑🤑🤑

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว

      ቆሻሻ ጋለምታ አቺ ማነሽና

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 ปีที่แล้ว +14

    እኔ የሚገርመኛ ሴቶቹ በሚዲያ የሚቀረቡት ፍቅረኛ እያሉ ቤተሰብ የላቸዉም እዴ ሆ

    • @samiram8593
      @samiram8593 2 ปีที่แล้ว

      ኪኪ አርተይ አታሲቂኝ

    • @Asd-gh7xg
      @Asd-gh7xg 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ኮሜቶች የራሳችሁ አሮባችሁ የቶፊቅና የማሪና ጉዳይ የሀገር ጉዳይ አረጋችሁት የራሳችሁን ኖሮ ኑሩ አታሽቃብጡ

    • @titijimmatube8361
      @titijimmatube8361 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว

      ሰውን እንዲያመልክማ አንፈቅድለትም

  • @user-eu2vn1ns2w
    @user-eu2vn1ns2w 2 ปีที่แล้ว +11

    ቶፊቅዬ መጨረሻህን ያሳምርልህ አይ ፍቅር ድሮ እናትና አባቶቻችን ሳይፋቀሩ ሳይተያዩ ተጋብተው በፍቅር በመከባበር 70 😍80 አመት ከዛም በላይ ይኖራሉ አሁን ግን መጀመሪያ ፍቅር 😆😆ብቻ መጨረሻችን ያሳምርልን😁😁

    • @somaiaan3664
      @somaiaan3664 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ትክክል ነው አውነተኛውን ሀይማኖት ትተህ ጀሀነብ እንዳገባ አላህን ፍራ

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

  • @user-ji2nv5dy6q
    @user-ji2nv5dy6q 2 ปีที่แล้ว +65

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ቱኑር⛪⛪👏🌺

    • @eneweyadis1336
      @eneweyadis1336 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ትኑርልን ለሁሉም ቀጥተኛውን እምዬ ኦርቶዶክሰን ይምራው ይመራዋልም ✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌺🌺🌺🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว +3

      @@eneweyadis1336 ቀጥተኛ ቢሆን ኖሮ በመጽሐፋችሁ ይጻፍ ነበር ነቢያት ያስተምሩ ነበር ግን የታለ ያስተማሩት ማስረጃ ስጪኝ እስቲ ቅር ካላለሽ?

    • @eneweyadis1336
      @eneweyadis1336 2 ปีที่แล้ว

      @@ukua3088 የምን ማሰረጃ ?

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      @@eneweyadis1336 ስለ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ነዋ ማስረጃ የምፈልገው ከመጽሐፋችሁ ስጪኝ 81 የኦርቶዶክስ መጽሐፍ አለኝ አየዋለሁ ማስረጃ ስጪኝ

  • @bini8416
    @bini8416 2 ปีที่แล้ว +8

    ለሱ ብለሽ ጌታችንን መዳኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን ሰው ነው እንዳትይ አደራ!!!!!

    • @reham5077
      @reham5077 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰዉማ ነዉ 😉😉

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 ปีที่แล้ว

      እሱማ የታወቀነው

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i 2 ปีที่แล้ว

      እባይብልሺ ላይ ሰዉ ነኚ ይላልኮ

    • @rutatube3635
      @rutatube3635 2 ปีที่แล้ว +1

      ሌቱ ስብሃት ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው እማ ካላመናቹበት ዝም ብትሉ መልካም ነው የሃይማኖት ስተት በስጋ ብቻ ሳይሆን በነብስም ያስጠይቃል

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሪና ማህተብሽን አጥብቂ💒🙏😭

  • @abdimustefa7632
    @abdimustefa7632 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀቢቢ ባይብሏን እንድታነብ እና እንድትጠይቅ ብቻ አድርጋት ኢንሻ አላህ ራሱ ባይብል ወደ እስልምና ይመራታል አላህ ሂዳያ ይስጣት አንተንም አላህ በእስልምናህ ያጽናህ ሃያሉ አምላካችን አላህ ይጠብቅህ

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 2 ปีที่แล้ว +40

    ሃይማኖት አንዲት ናት እሷም እምዬ ተዋህዶ ተዋህዶ የጥንትናት የመሰረቱ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @imanhassan9617
      @imanhassan9617 2 ปีที่แล้ว +1

      ደፋር ሁሉም የእራሱ አንድ ነው ብሎ ነው እሚያስበው

    • @Aberash-hd1uz
      @Aberash-hd1uz 2 ปีที่แล้ว

      @@imanhassan9617 ያስብ እንጅ ትክክለኛዋ ግን ተዋህዶ ብቻ ናት

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 2 ปีที่แล้ว +8

    ሴት ልጅ ልብ የላትም እሷ ናት የምትሄደው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
    የቤተስብ አስተዳደግ ጉድለት ነው

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว +2

      ጥሩ ነዋ ሰውን ከምታመልክ 1አላህን ታምልክ

  • @user-id1mo7uw8z
    @user-id1mo7uw8z 2 ปีที่แล้ว +22

    ክርስታኖችፀልዩላትእግዛአብሔር፣እዳግዛት

  • @alemmidatube6451
    @alemmidatube6451 2 ปีที่แล้ว +8

    ያረቢ መጨረሻየን አሳምረው።ፖራንክ መስሎ ነበር🙆

  • @mesfinamde7853
    @mesfinamde7853 2 ปีที่แล้ว +22

    በክፍት አትውሰዱትና እምነታቹ ሰለማይፈቅድ በሁለታችሁም ቦታ ብትለያዬ ታተርፍላቹ

  • @abebaabeba7208
    @abebaabeba7208 2 ปีที่แล้ว +23

    አሏህ ቀጥተኛዉንና ትክክለኛዉን መንገድ ያሲዛችሁ ያረብ

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 2 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህያረብ

    • @dohaqatar546
      @dohaqatar546 2 ปีที่แล้ว

      አበባ መልሺልኝ

  • @mesimesimengsti5630
    @mesimesimengsti5630 2 ปีที่แล้ว +91

    በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ፍቅር ከሀይማኖት አይበልጥም አደራ ክርሽን እዳትበጥሽ እሰቢበት

    • @gfg4073
      @gfg4073 2 ปีที่แล้ว +9

      ትክክል ማተባን መበጠስ የለባትም

    • @meyiramawol5993
      @meyiramawol5993 2 ปีที่แล้ว +9

      ክር ምድነው እራሱን የማያድን አጠልጥላችሁ አኡዙቢላ

    • @bacaagalanaa5438
      @bacaagalanaa5438 2 ปีที่แล้ว +1

      Aye kirr wenze ayashagrachum. Zmblachu atboterfu

    • @user-te9he4rx7y
      @user-te9he4rx7y 2 ปีที่แล้ว +4

      @@meyiramawol5993 አይባልም! ያመኑበት እስከሆነ ድረስ ድንበር እንዳናልፍ እምነታችን አስተምሮናል።

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i 2 ปีที่แล้ว +1

      @@meyiramawol5993 😆😆😆 አታርግብኚ ነዉ

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu 2 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያኢላሂ ቶፊቅ ወንድሜ አላህ ሂዳያውን ይወፍቅህ የዘወትር ዱአየ ነው

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 ปีที่แล้ว

      ማሪ ሀይማኑትሺን እዱትቀይሬ እሱን ወደ ክሪስቱን አምጫው

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u 2 ปีที่แล้ว +26

    ወደ ኦርቶዶክስ ሁኑ አደራ😘👌

    • @txm8826
      @txm8826 2 ปีที่แล้ว

      😆😆😆

    • @zeharazuzu5627
      @zeharazuzu5627 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ሊሰራለት ከእስልምና ዉጪ ወደዉጪ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @redi_tube
      @redi_tube 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ሰበብ አድርጎ ኢስላምን ይወፍቃት በዚህ አለም ከባዱ ክስረት መስሊም አለመሆን ነው

    • @sadaabdallah8840
      @sadaabdallah8840 2 ปีที่แล้ว

      @@zeharazuzu5627 ትክክል

  • @user-yo4sp2jt6f
    @user-yo4sp2jt6f 2 ปีที่แล้ว +39

    ፍቅር ያብዛላችሁ እህቴ ሀይማኖትሽን አደራ ማተብሽን ጠብቅ አድርጊ

    • @fekadkz8094
      @fekadkz8094 2 ปีที่แล้ว

      እረክሣለች እኮ መጵሀፉም እሚለዉ ሥጋቸዉን መብላት ይሻላል ከግኑኝነት ከባድ ነዉ ፍቅር ያልቃል የግዜ ጉዳይ ነዉ

  • @kalteub2268
    @kalteub2268 2 ปีที่แล้ว +87

    እህቴ መሀተብሽን አጥብቀሽ እሰሪ በ80ጥምቀት ልጅነትሽን እዳትቀይሪ ሀይማኖት ሀይማኖት ነው ሀይማኖትሽን ለፍቅር እዳትቀይሪ አደራ በሀይማኖትሽ ደካማ ከሆንሽ አባቶችን ጠይቂ ።

    • @wdfddd5700
      @wdfddd5700 2 ปีที่แล้ว +2

      ከ80ጥምቀትበፊትምንነበረች

    • @wdfddd5700
      @wdfddd5700 2 ปีที่แล้ว +2

      ከ80ጥምቀትበፊትምንነበረች

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 2 ปีที่แล้ว +3

      @@wdfddd5700 ye egziyabher lij neberech be bluy kidanm be 80 ken setoch meswaet be smachew yikerb neber,islam nat lemalet new ayidel islmna yemetaw eyesus krstos karege ke 600 amet buhala new slezi ewunetaw ayikeyerm

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ መሀተብሽን እጥብቀሽ እስሪ በ80ጥምቀት ልጅነትሽን እዳትቀይሪ. ሀይማኖት. ሀይማኖት. ነው. ሀይማኖትሽን ለፍቅር. እዳትቀይሪ. እደራ በሀይማኖትሽ ደካማ ካሆንሽ እባቶችን ጠይቀ

    • @wdfddd5700
      @wdfddd5700 2 ปีที่แล้ว +3

      ወላሂ የሁላችንም ፈጣሪ አንድ አላህ ብቻ ነው አላህቀጥተኛውን መገድ እናተንም ይምራችሁ እንኛንም ልባችንን አላህ ያስተካክልልን እህቴ

  • @hani7083
    @hani7083 2 ปีที่แล้ว +10

    አች መስቀል አሳስረሽ እጅ መስቀል ፈተሽ እዳተጅ

  • @Tsedi20112
    @Tsedi20112 2 ปีที่แล้ว +14

    እህቴ ልንገርሽ እኔ የልጆቼ አባት ካላንቺ ሞቼ እገኛለው ብሎ ስለሚ አልልሽም አንቺ እንደፈለግሽ ብሎ አገባኝ እንዳይከፋኝ እራሱ ሲሰግድ ተደብቆ ነበር ከዛማ ልክ ሁለተኛ ልጄን እንዳረገዝኩ ደጅ ደጅ አበዛ እቤት ውስጥም ያሰቃየኝ ጀመር መጨረሻ ላይ እኔ እያለው ውጭ ሌላ ሴት ማስረገዙን ሰማው እናም አባረርኩት ብቻዬን ልጆቼን አሳድኩ ማሪና እንዳትሸወጂ ፍቅር ይቀዘቅዛል ስለዚህ ሃይማኖት እንዳትቀይሪ እባክሽ እህቴ

    • @Amharavkjgg
      @Amharavkjgg 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል

  • @destaabata4949
    @destaabata4949 2 ปีที่แล้ว +10

    ፍቅር ከበድ ነው ነገር ግን ቶፍቅ አንድ ነገር ልንገርህ ሁሉም የልፋል "አሳልማት" የሰው ልጅ ሁሉ ተሰሰች ነው ከሁሉ ግን ከስሳት የተማለሳ ነው ።

  • @user-yx9ph5gs8e
    @user-yx9ph5gs8e 2 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ግን እህቴ መሬና አደራሽን በማህተብሽን እዳትዳራደር ፍቅር ከሀይማኖት አይበልጥም ፍቅር የምጀምረው መጀመርያ ከሃይማኖት ነው።

    • @user-bm2uw7sg2y
      @user-bm2uw7sg2y 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነዉ

    • @user-pt3qh4rx3g
      @user-pt3qh4rx3g 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍

    • @smyelesh3249
      @smyelesh3249 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል እግዚአብሔር ፍቅር ነው

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 2 ปีที่แล้ว +1

      አይ እህቴ የታወቀነው ሴትነችእምትቀይርው እኛ ሴቶች ያለቦታችነውፍቅርእምንጀምርው

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 2 ปีที่แล้ว +6

    ምነም መሰለት አድለም ፈቅር ሌላ ሀይማኑት ሌላ ቶፌከዬ ትጠመቃላችው ሜሰትህ በጣም ታምራለችይ ሰጦታህ ነት

    • @redi_tube
      @redi_tube 2 ปีที่แล้ว

      አተሳሳች ብዙ ሰው የሚሳሳተው ለሚወደውሰው አካል ነው

  • @richtube5245
    @richtube5245 2 ปีที่แล้ว +15

    ከሸቃላነት ወጥቸ መቸነዉ ፍቅረኛ ኑሮኝ ሚድያ ወጥቸ ከሰዉ እኩል የምሆነዉ
    የማዳም ቅመሞች የት ናችሁ ያለናንተ ደስ አይለኝም ኑ እንመካከር😍😍😍😃😃😃ቅናት ገደለኝ

    • @merimoia9195
      @merimoia9195 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-qr7zd8vl1v
      @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว

      ልክ እደኔ አይዞን ያልፋል🙄😂😂

  • @user-xr6qx6oe9h
    @user-xr6qx6oe9h 2 ปีที่แล้ว +56

    ቶፊቅ ክርስትና ይጠመቃል ❤️❤️🤐

    • @bahrayoutube1463
      @bahrayoutube1463 2 ปีที่แล้ว +1

      አያርግልሽ

    • @meremseid3953
      @meremseid3953 2 ปีที่แล้ว +2

      እሷ ትቀይርለች ጠብቁ

    • @user-qf5ld6ek1s
      @user-qf5ld6ek1s 2 ปีที่แล้ว +4

      ጠብቂ ክክክ ትሰልማለች

    • @monaalzghoul3383
      @monaalzghoul3383 2 ปีที่แล้ว

      @@user-qf5ld6ek1s sijemer tkeyralech ykeyral atkerakeru bekrbu tsemalachhu gn fkrachewu gn ayketlm manchochum bikeyru betam kebad newu egziyabhear kendezih aynet fkr ytebken

    • @user-op6wb8wk8i
      @user-op6wb8wk8i 2 ปีที่แล้ว

      አሰክሺኝ ከማቼ ጀምሮ ነዉ😂😂😂

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 ปีที่แล้ว +29

    ቶፊቅ ክርስቲያን ሊሆን ነው ስሙንም ተናገረ ናታን ደስ እሚል ስም ነው ✋ ጥሩ አድርገሀል ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ፍቅሩን ያብዛላችሁ ማሪና ኮሜተረች አትጫጩ 🤣🤣🤣🤣

    • @user-te9he4rx7y
      @user-te9he4rx7y 2 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁😁😁😁በህልምሽ ነው?

    • @almaahmad1229
      @almaahmad1229 2 ปีที่แล้ว

      ምነዉ በሰለም ነዉ

    • @sadiqjemal2215
      @sadiqjemal2215 2 ปีที่แล้ว

      dreaming 😄 Insha Allah bzu sewoch woda islimina yamtu nawo Insha Allah Mareanam temtalch Allah yemrtate yarbeee

  • @semirayesuf5101
    @semirayesuf5101 2 ปีที่แล้ว +11

    አላህ ይምራት ወንደሜ ቶፋቅ ከእሥልምና እምነት ወጭ ያለዉ ሀይማኖት ተቀባይነት የለወም አደራ አደራ አደራ ሰዉ ከማምለክ አላህ ይጠብቅህ እሶን ወደእሰልምና አጀር ታገኛለህ አላህ ይምራት

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 2 ปีที่แล้ว +2

      በመጀመርያ የሰው ሐይማኖት አክብሪ ከዛ የሰው ትወጃለሽ ስለዚህ የሰው ሐይማኖት አትሳደቢ ገባሽ ምንም ያምልክ ምን አገባሽ ሁሉም የፈለገውን ሐይማኖት መከተል ይችላል ።እኔ ግን የማንንም ሐይማኖት ተሳድቤም ጠልቼም አላቅም ምክንያቱም የግል ሐይማኖቴን በጣም ስለምወድ ። ለማንኛውም አቺንና መሰሎችሽን ከደዚህ አይነት ሐሳብ ፈጣሪ ይገፅታችሁ።

    • @user-jc3oy4yi9y
      @user-jc3oy4yi9y 2 ปีที่แล้ว +2

      ይገርማል ትናትና የመጣ
      ሙሀመድ የፈጠረዉ
      የዉሸት እምነት ይዘሸ ክርሰትናን ታንቃሽሻለሸ

    • @user-jc3oy4yi9y
      @user-jc3oy4yi9y 2 ปีที่แล้ว +1

      ይገርማል ትናትና የመጣ
      ሙሀመድ የፈጠረዉ
      የዉሸት እምነት ይዘሸ ክርሰትናን ታንቃሽሻለሸ

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 2 ปีที่แล้ว +5

    ተዋሕዶን እምነትሽን ጠብቂቂቂቂቂቂቂ።።።።።።።።👈👈👈👈👈👈

  • @tigiberuk8107
    @tigiberuk8107 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁለታችሁም ቆንጆወች ናችሁ ሰለ ሀይማኖታችሁ ደግሞ ተመካክራችሁ ፈጣሪ ወደ መረጠላችሁ መግባት ነዉ ያለባችሁ በተረፈ ታምራላችሁ ሰዉ ምንም ቢል ምን ከራሳችሁ ሀሳብ ዉጭ እዳትጨነቁ

  • @user-tz2es5gc4l
    @user-tz2es5gc4l 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ሁሉም ነገር ፈጣሪ በፈቀደው ነው እሚሆነው ክርስቲያንንም ሙስሊምንም አድ ፈጣሪ ነው የፈጠረን ስለዚ የምትሣደቡ ኮሜተሮች እያሠባችሁበት በሠው ፋቅር ጣልቃ መግባት ይህ እራሱ አድ ሀፂያት ነው

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 2 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ መጀመሪያየ ምንም ይሁን መጨረሻየን አሳምርልኝ ቶፊቅ አላህ ሂድያ ይስጥህ ወደልቦናህ ይመልስህ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ለእምነቱ ግድየማይሰጠው ፍቅሩም አደጋላይነው ግንአንድ ቀንየገባህ ቀን ትፀፀታለህ

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 ปีที่แล้ว +76

    እህቴ አደራ ሀይማኖትሽን እዳቀይሪ አደራ ከፍቅርሽ እምነተሽን አሥቀድሚ የስጋ ኑሮ አችንን ስናሥ የነፍሳችንን እዳናጣ አደራ እህቴ

    • @ermias8994
      @ermias8994 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/_Egx7MZ9S18/w-d-xo.html

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว +1

      ሲጀመር ሁለታቸውም ሊሸቅሉ ነው ሊቀይሩ አይደለም ቢቀይሩም ዋጋውወን ያገኛሉ ለፍቅር ብሎ ሀይማኖት መቀየር ጅልነት ነው

    • @user-eh4bp9pj2w
      @user-eh4bp9pj2w 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል መጨረሻው ያሳምረላቸው አደራሽን እህቴ ያአገትሽን እንዳትበጭሽው በፈጠረሽ የስጋ ንሮ ለግዜው ነው የነብስ ግን የዘላለም ሕይወት አለው ግን በሃይማኖት መፈረድ ከባድ ነው ሁሉም በየ ሃይማኖቱ ክብር አለው እና ዝሮ ፈጣረ መጨረሻው ያሳምረላቹሁ ፈጣረረረረረ

    • @adg9112
      @adg9112 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል
      እማምላክ ትርዳት

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 ปีที่แล้ว +16

    ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየኝ ማነው ቅድሚያ ለሐይማኖት ቦታ እንስጥ ወደፍቅር ገመግባታችን በፊት ማሰብ ያስፈልጋል

  • @user-cf9md3xk7m
    @user-cf9md3xk7m 2 ปีที่แล้ว +10

    መጀመሪያ ከፍቅር ሐይማኖት ይቀድማል በሐይማኖት አትቀልዱ ጭራሽ ፍሽን ጨርቅ አታርጉት

  • @user-id3zf1gf7y
    @user-id3zf1gf7y 2 ปีที่แล้ว +32

    አረ ኮሚነታተረሮች እናተ በቃ ማፍታት ማጋባት የኛ ሀሣብ ይሁን አላችሁሳ እራሣችሁን ሂወት በጎዳ እያጨማለቃችሁ በሰዉ ሂወት ጥልቅ

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሻል ሰው የራሱን ህይዎት ሳያውቅ ለነሱ ስቃያቸውን ይበላሎ

    • @nerdetube1638
      @nerdetube1638 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍

  • @hdhdhhxhdhd9443
    @hdhdhhxhdhd9443 2 ปีที่แล้ว +3

    ቶፌቅ አላህን ፡ፍራ እሮመዳን እየመጣ ነው ወዴ፡አላህ ተመለሰ

  • @Betesebmediaa
    @Betesebmediaa 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ ቶፊቅ storage አላለም story ለማለት😂😂😂😂😂

  • @user-yj6rm6fm9z
    @user-yj6rm6fm9z 2 ปีที่แล้ว +1

    አደራ አላህየ መጨረሻየን አሳምረልኝ ይህን ብቻ ነው ማለት እምችለው

  • @kiyatube2620
    @kiyatube2620 2 ปีที่แล้ว +12

    ማህተቤ ከምበጠስ አንገቴ ትበጠስ እህቴ የኔ ባለ ማህተብ በማህተብሽ እዳትደራደር አደራሽን አጥብቅው ማህተብሽን

    • @ruthzegeye5023
      @ruthzegeye5023 2 ปีที่แล้ว

      Ene be desta nw ybteskut egzabher ymsgn

    • @user-lo8vm8zf3m
      @user-lo8vm8zf3m 2 ปีที่แล้ว

      @@ruthzegeye5023 ለምን

    • @ruthzegeye5023
      @ruthzegeye5023 2 ปีที่แล้ว

      @@user-lo8vm8zf3m protestant slhonku

  • @hanantube3937
    @hanantube3937 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እስዋ ወይ እኔ አላለም ምን አይነት ደነዝ ልጅ ነህ ይሄ እኮ ዱንያ ነው እስዋ ከጀሀነም እሳት ምታድንህ መሰለህ ከንቱ

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 2 ปีที่แล้ว +29

    ፍቅርኝ ስትጀምር ከእም ነትህ ጀምር ይላል ቃሉ አደራ ለወድ ብለሽ እዳትቀየሪ ስምሽ ደሞ ሞሪና የቅድስት ሞሪና ስም ይዘሽ እዳት ቀየሪ ሀይማኖት ቀይረሽ በህይወትሽ ደስተኛ አትሆኝም የክርስቶስን ፍቅር ለወድ ብለሽ አትተይ አደራ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ปีที่แล้ว +3

      ፋቅር ያልቃል ነገ ጥሎዋት ነው የሚሄደው በዚህ ደረጃ ለወንድ መሰዋትነት መክፈል ነውር ነው ገና ትውውቅ ሲጀመር ማነው ማነች መባባል ያስፈልጋል እመኑኝ ወደ አንድ እምነት ቢጠቃለሉም ቤተሰብ አይፈቅድም ጣልቃም ይገባል ለምሳሌ እኔ ከእምነቴ ውጭ ሌላ ሰው ጋር ጋብቻ ብፈፅም አንተም በሀይማኖትህ እኔም በሀይማኖቴ ተባብለን ቢሆን ቤተሰብ ማህበረሰብ ተቀባይነት አላገኝም እምነቴንም ቤተሰቤንም መካድ አለብኝ ነገ ታያላችሁ አብረው አይቀጥሉም ተነካክታና እረክሳ ይተዋታል እምነት በማንም በምንም አይለወጥም ወንድ ምድራዊ ነው እምነት ሰማያዊ ነው

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o 2 ปีที่แล้ว

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 በጣም ትክክል ነገ ጥሏት ነዉ እሚሄደዉ ለምሳሌ በኛ ሀገር በገጠር አካባቢ በእምነት አይጨነቁም እናት አባት ከፈቀደ ይሰጣል ለምሳለ እኔ ለሙስሊም እዳገባ አድርገዉኝ ነበር ወሎ የነኝ እና እኔም እቢ ብየ ቀረሁ በእም ነቴ አልደራ ደርም አልኩ ከዚያ ወደ ስደት መጣሁ ስለ እም ነቴ በጣም አወኩ በእም ነቴ ፀናሁ አሁን ቤተሰቦቸ በጣም ደስተኛ ናቸዉ ምክኒያቱም በእም ነቴ ስለፀናሁ በቤተሰብ ሲዳሩ ለእም ነት አይጨነቁም ሙስሉምም ክርስቲያኑም እኮን ማግባት ፍቅረኛዋ የሌላ ኦም ነት ተከታይ ከሆነች ግንኙነት ጋላት ተቀይራለች በጣም ያሳዝናል

  • @user-yz5ch4uf3d
    @user-yz5ch4uf3d 2 ปีที่แล้ว +17

    ማራና የኔ ቆጆ ፍቅር ጡሩ ነገር ነው ግን ከክርሰቶስ ፍቅር የሚበልጥ ፍቅር የለም የመጀመርያውም የመጨረሻውም ፍቅር ክርሰቶስ ነው እናም በጩራሽ ሀይማኖትሽን እዳትቀይሪ

    • @user-jl7ty3so3b
      @user-jl7ty3so3b 2 ปีที่แล้ว

      ውሸታም እየሱስ ሰው ነው ምርጥ የአላህ ነብይ

    • @user-bi4hk9iz1d
      @user-bi4hk9iz1d 2 ปีที่แล้ว

      @@user-jl7ty3so3b ኣንች እንዴ
      ቶፊቅና ማሪና በምነታቹ ጹኑ

    • @user-bi4hk9iz1d
      @user-bi4hk9iz1d 2 ปีที่แล้ว

      @@user-jl7ty3so3b ማሪና እምነትሽ እንዳትቀይሪ

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey1494 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ማለት ኣንድ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ማለትም ፍቅር ነው ፍቅር እምነት ይጀምራ ✝️🕊ልዩ ሽልማቴ ኦርተደክስ ተዋሕዶ ሃይማኖቴ ⛪️

  • @ycyy5088
    @ycyy5088 2 ปีที่แล้ว +13

    በሂደት በሂደት አትበሉ ነገን መኖራችንን በምን እርግጠኞች ነን አላህ ሳይቀድማችሁ ቀድማችሁ ወደ እሱ ዙሩ አላህ ሂዲያውን ይስጣችሁ

  • @user-in5ld3xi1o
    @user-in5ld3xi1o 2 ปีที่แล้ว +14

    አደራ እህቴ መሀተብሽን እዳበጥሽ

  • @ziz9687
    @ziz9687 2 ปีที่แล้ว +86

    ወላሂ ለፍቅር ብላቹህ ሀይሟኖታቹህን የምትቀይሩ ሙስሊሞች አላህን ፍሩ ሀይማኖት ቀልድ አይደለም አላህን ፍሩ

    • @hayatyoutub991
      @hayatyoutub991 2 ปีที่แล้ว +4

      ጠብቂይለያያሉ

    • @user-nv7er2cv7i
      @user-nv7er2cv7i 2 ปีที่แล้ว +5

      @@hayatyoutub991 ቤተሰብም አይፈቅድም የሧ እዴት ሙስሊም መሆኑን እያወቀች
      ኖርማል ጎደኛ ችግር የለውም ግን እዲዚህ
      የፍቅር ግንኙነት ከባድነው በጊዜ ይቋጫል ብዬ ተስፋ አረጋለው።

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว

      ግም

    • @ziz9687
      @ziz9687 2 ปีที่แล้ว +1

      @@adanchetesfaye285 ስድብን ምን አመጣው ሀይማኖት አልተሳደብኩ ሰው አልተሳደብኩ ያአች ስድብ ምድነው ስድቡ ወዳች ይዙርልኝ ሆሆሆ አናግሮ አናጋሪን ያዝልን ያረብ

    • @hayatyoutub991
      @hayatyoutub991 2 ปีที่แล้ว +3

      @@adanchetesfaye285 ግምአይባልምግምየሆነነውየራሱንሚያወራውፍግ

  • @genitebege3195
    @genitebege3195 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል እምነትም አንዲት ነች እሱዋም እምየ ኦርቱወዶክስ ነች ምድረ አህዛብ እየመረረሺ ዋጭው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vv9jj4se8q
    @user-vv9jj4se8q 2 ปีที่แล้ว +9

    ፍቅር እዳለ ህኖ በሃይማኖትሽ ጽኒ እህቴ
    ከሃይማኖት ክደት ከሰይጣን ስተት ይሰውረን አምላከ ቅዱሳን አሜን ፫

  • @user-gs5zr3zf7p
    @user-gs5zr3zf7p 2 ปีที่แล้ว +7

    ታምሩ ነበር ግን ላሁን ነው ማለት ወደፊት ልጅ ሲመጣ ቤተስብ ስታፈሩ አስቸጋሪ ነው የተለያየ እምንት ኖሮችሁ በትዳር አብሮ መዝለቅ ከባድ ነው እሱ ይርዳችሁ

  • @saratalahon8079
    @saratalahon8079 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅር በሀይማኖ አይቀየርም ውዶቸ

  • @sssz8838
    @sssz8838 2 ปีที่แล้ว +53

    ልብ አሻፈረን ሲል አይን የታወራል ።አላህ ይሁንህ

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 ปีที่แล้ว +22

    ልጂ ቶፊቅ ወደ ክርስትና እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ 🥰

    • @ermias8994
      @ermias8994 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/_Egx7MZ9S18/w-d-xo.html

    • @user-ep3ev7uq7b
      @user-ep3ev7uq7b 2 ปีที่แล้ว +1

      እ 😭😭😭😭😭😭

    • @amiratube6888
      @amiratube6888 2 ปีที่แล้ว +1

      አኡዙቢላህ

    • @sadikabdujebar6234
      @sadikabdujebar6234 2 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀😀😀

    • @user-tt3ir4mf6p
      @user-tt3ir4mf6p 2 ปีที่แล้ว +1

      ውስዱልን አፈልገውም 😅😅እድህ ዝርክርክ ያለ ሙስሊም መጣ ህድ አይደቅም

  • @abanoubtube8150
    @abanoubtube8150 2 ปีที่แล้ว +9

    እህታችን ከብርሀን ወደ ጨለማ እንዳይሆንብሽ ልብስ እንጅ ሀይማኖት አይቀየርም እምነትሽን አጥብቂ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰው ከማምለክ አንድ አላህን ብታመልክ ይበልጣል

  • @benezementube2119
    @benezementube2119 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሪና ቆንጆ መስቀልሽ ያምራል ለአፍታም እንኳ እንዳታወልቂ
    ቶፊቅ ተጠመቅ እና አንድ ሁኑ በጣም ታምራላቹ🙏🙏

  • @brtukanyedengiije2434
    @brtukanyedengiije2434 2 ปีที่แล้ว +9

    የአውነት ደስ ትላላቹ ሁሉም በፈጣሪ ነው የሚሆነው ትጉና ጸልዪ አይለያቹ🙏

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀይማኖት አንዲት ናት የውም ተዋህዶ እመኒባት እዳትሆኝ ባዶ
    አደራ ቅዱሳን የተጋደሉላት በ80 ያገኘሻት ጥምቀትሽን እዳትቀይሪ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว

      ሰውን ስላመለክሺ ነው ደንቆሮ

    • @user-jc3oy4yi9y
      @user-jc3oy4yi9y 2 ปีที่แล้ว

      @@zeynebmd1065 ዝም በይ አህዛብ ይሁዳ
      እኛ በድንግልና የተወለደዉን አየሱስን ነዉ የምናመልከዉ እንደዉ የአንች አላህ የት ነዉ ያለዉ ምንሰ ይመሰላል የሌለ ይኑር ይሙት የማይታወቅ ከምላክ ነዉ አላህ አሸ ጥቁር ድንጋይ አምላኪ ነሸ

  • @zahraz838
    @zahraz838 2 ปีที่แล้ว +5

    ተዋህዶን አደራ ማሪየ ማተብሽን አደራ❤❤❤🙏

  • @amenkonjo3445
    @amenkonjo3445 2 ปีที่แล้ว +1

    አይማኖትሽን እዳትቀይሪ ሁሉም አላፊ ነው እምነት እምነት ነው አንገትሽ ላይ እራሱ መስቀሉ ሲያምር

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 ปีที่แล้ว +8

    🥰🥰ፍቀር ከእምነት ይጀመራል 🥰 ስለዚህ ሠለእምነታቹ አሠቡቡት !!

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 2 ปีที่แล้ว +2

    ደሞ በጣም ቆንጆ ነሽ 😘😘😘😘😘

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว +2

    አረሰዎች እነዚ ልጆች ታዳጊዎች ናቸው ከመስደብና ከመቀፍ በምክር መልኩ አስተያየታቹን ብትፅፍ ደስ ይላል ነገርጰግን መራገም እራሱ የተረገማቹ ነቹ ስድብም ሆነ ነቃፉ ማንነም አያስተካክልም ወይም አያርምም ስለዚ ተረጋጉ ❤❤❤❤

    • @user-hr4be5hp2h
      @user-hr4be5hp2h 2 ปีที่แล้ว

      ስታስጠላ ወራሜ ነህ ኦኬ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว

      @@user-hr4be5hp2h ግም ሽርጣም 😁😁😁😁😁🕸🕸🕸🕸🕸🕸🕷🕷እናተ ማለት እደዚ ናቺ ኢልቢስ ሹጣም

  • @user-nj7mi3ft9q
    @user-nj7mi3ft9q 2 ปีที่แล้ว +2

    አላሁመ ኢኒ አሳአሉከ ኹሰነን ካቲም አላህ መጨረሻችነን ያሳምርልን

    • @taibaashkan9065
      @taibaashkan9065 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረበል አለሚን 🙏 የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና አላህ ካቲማችንን ያሳምርልን ያ ኡኽቲ🌷🌹

    • @kamalunsma8593
      @kamalunsma8593 2 ปีที่แล้ว

      አሚን መጨረሻችነን ያሳምርልን እህት ነጃት

    • @kamalunsma8593
      @kamalunsma8593 2 ปีที่แล้ว

      @@taibaashkan9065 አሚን ጦይባዬ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +5

    ልጂቷ ቆንጆ ነች ትንሽ ትንቀለቀላልች እንጂ
    እስኪ እንደማመር ቅን ሰዎች

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቆጆ እንደማመር

  • @user-ic8mn5hd7n
    @user-ic8mn5hd7n 2 ปีที่แล้ว +2

    አሥልማት እስከዛሬ ባደረካቸው ነገሮች ተፀፅተሕ ተመለሥ ቶብት

    • @tirongotirongo9390
      @tirongotirongo9390 2 ปีที่แล้ว

      ዝም በይ ወሬኛ

    • @tugtfuyf2210
      @tugtfuyf2210 2 ปีที่แล้ว

      ዝም በይ ካፊር

    • @tirongotirongo9390
      @tirongotirongo9390 2 ปีที่แล้ว +2

      @@tugtfuyf2210 ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ
      ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልል

  • @user-eq4ps7vj5l
    @user-eq4ps7vj5l 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ከእምነት አይበልጥም

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ለኛ በለው የሞተው ግን ለጣላቱ ፍቅር ያስተምህራል ና ድስ ይላል ፍቅር እምነትሽ ግን በደብ እውቅ ከኦርቶደክስ ተዋህዶ አንድ ናት እምነት ና

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 2 ปีที่แล้ว +11

    ዱአ አድረጉለት ለወድማችን

  • @menberbayuhbayuh180
    @menberbayuhbayuh180 2 ปีที่แล้ว +38

    ሲጀመር ሐይማኖት የላቸውም ዮቱብ ነው እውቅናና ብር በልጦባቸው በየሚዲያው ይንዘላዘላሉ