መስቀል በገነንዳ ከታዋቂ እና ተወዳጅ አርቲስቶች ጋር ልዩ የመስቀል ፕሮግራም

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 ปีที่แล้ว +170

    በወንጌሉ የአመናቹ በሙሉ እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳቹ አደረሰን ሀገራችን ሰላም ያርግልን እንደኔ እናቱና ሀገሩ የናፈቀው አፅናኑኝ

    • @መቅድየዋሎዋጢባራም
      @መቅድየዋሎዋጢባራም 6 ปีที่แล้ว +2

      lehowlume giza alew
      አሜን አሜን አሜን
      የኔ ውድ አይዞን ሁሉም ያልፏል

    • @SUNSHINE-hg5oz
      @SUNSHINE-hg5oz 6 ปีที่แล้ว +1

      lehowlume giza alew አይዞሽ ማር ሁላችንም ናፍቆናል ሰላም ለሀገራችን

    • @አመተገብርኤል
      @አመተገብርኤል 6 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳንቺ ነኝ ማሬ የአመቱ ሰው ይበለን
      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

    • @የስደትስንቄድንግልእናቴ
      @የስደትስንቄድንግልእናቴ 6 ปีที่แล้ว

      lehowlume giza alew አሜን እኳን አብሮ አደርሰን አይዞነ ♥♥♥

    • @bobthechimpanzee9097
      @bobthechimpanzee9097 6 ปีที่แล้ว

  • @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
    @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ 6 ปีที่แล้ว +81

    ከጉራጌዮች ደስ የሚለኝ ነገራቸው የኢትዮጵያ ዋና ቋንቋ የሆነውን አማርኛ ከልጅ እስኪ ሽማግሌ ጠንቅቀው ያውቃሉ ብቻ ሁሉ ነገራቸው ደስ ይላል

  • @martamarta2901
    @martamarta2901 6 ปีที่แล้ว +37

    ኣቤት ጉራጌዎችና የጉራጌ ባህል ስወድ
    ከ ጎንደር 💚💛❤️

  • @LeoMessi-lf3mk
    @LeoMessi-lf3mk 6 ปีที่แล้ว +72

    ዋው ጉራጌዎች በጣም ደስ ትላላቹ
    ኤርትራዊ ነኝ እንደዚህ እንደሆናችሁ ኣላቅም ነበር ባህላቹም ኣንድነታቹም ፍቅራቹም ደስ ይላል የሰራ ሰዎች ናቸውም
    መልካም በኣል
    እግዝኣብሔር ይባርካቹ
    *OneLove ፍቅር ያሸንፋል*

  • @jtube3698
    @jtube3698 6 ปีที่แล้ว +110

    ባህላችን እኮ እንዴት ደስ እንደሚል አገራችንን ስላም ያርግልን

  • @ችዬውልኑር
    @ችዬውልኑር 6 ปีที่แล้ว +5

    ነብዩ ሰ.አ ወ ሚታረደው እስሳ ባላዋ አታሳዩት ስታርዱት ደሞ አታሰቃዩ ብለዋል የኛ ነብይ ሁሉንም ነግረውና የሚገርመው ተማስ። ለብዙ ሰአት ነብስን ስታስጨንቃት ነበር የሁሉም ነብስ እኩል ነው በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ቀልድህ ገደብ ይኑረው በሚቀለድና በማይቀለድ ነገር እወቅ በሬው አሳዘነኝ የእውነት እዲ መሆን የለበትም በተረፈ ይመቻቹ

  • @rozamulugata4326
    @rozamulugata4326 6 ปีที่แล้ว +133

    እውነት ነው የጉራጌ ልጂ ስራ እጂ ለወሬ ጊዜ የለውም ምንጊዜም አላማና ስራ የሌለው ህዝብን ከህዝብ ስውን ከስው ያባላል እደ ጉራጌ ስራ ቢስሩ ሀገር ስላም በሆነች እኛክ ስራ ፈቶች የራሳቸው ኑሮ ሲያስጠላቸው እና ተስፋ ሲቆርጡ የሌላውንም ተስፋ ያጨልማሉ የሌሎችን ህይወት ይቀጥፋሉ

  • @ritahwayek2629
    @ritahwayek2629 6 ปีที่แล้ว +13

    ለመላው የክርስትና እመነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አቦ ጉራጌ እውነት ፍቅር ናችሁ ስታምሩ ቦታው እራሱ ሰላም አለው

  • @ሰላምፍቅርስወድህልኑር
    @ሰላምፍቅርስወድህልኑር 6 ปีที่แล้ว +20

    ማየት ማመን ነው እና ሁሉም ሄዶ ይይ በጣም ብዙ ያልታዬ ባህል አሉ እነሱም መታየት አለባቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥♥♥

  • @imbeauty4261
    @imbeauty4261 6 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ነዉ እኔ ጉራጌ አደለሁም ግን ጉራጌ ሰዉ አክባሪ ስራ ወዳጅ ናቸዉ ጠካራና ጎበዝ ናቸዉ። ቸርነትስ ብትሉ እስካሁን በመጥፎ ስማቸዉ ያልተነሳ ጉራጌ ናቸዉ ደስ የሚለዉ ኢትዮጵያዊ ናቸዉ ሁሉም የሰዉ ዘር ሀገር ጎሳ ሳንመርጥ ተከባብረን ተዋደን እንኑር ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ልጆቿን ይባርክ አሚን

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 6 ปีที่แล้ว +15

    አይ ጉራጌ የአ.አ ድምቀቶች♥♥♥ ታታርኦች። ውድድድድድ ኑሩልኝ ምርጦች!!!!!!!!!!!!!።።

  • @የድንግልማርያምልጅነ-አ7ሠ
    @የድንግልማርያምልጅነ-አ7ሠ 6 ปีที่แล้ว +18

    ቶሚዬ የኔ ምርጥ😃😃😃😃😃በሂወቴ እንደ አሸንዳና የጉራጌ ባህል የምወደው ደስ የሚለኝ ባህል የለም😍😍one love ኢትዮጲያ💚💛💝

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 6 ปีที่แล้ว +17

    ዎው ባህላችን ደስ ሲል በጣም ያምራል ኢትዮጵያዊ ስለሆኩ ደስ ብሎኛል

  • @sooomsmmmo474
    @sooomsmmmo474 4 ปีที่แล้ว +19

    ጉራጌ ማለት በጣም የተመረቀ ፉጡር ነው
    እኔ አማራ ነኝ ግን በጣም ደስ ሚሉ ቢኔር ማን እንደጉራጌ😍

  • @ትግስትእናትዋንናፋቂ
    @ትግስትእናትዋንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว +12

    የኢትዮጵያ ባህል ኩራታችን ነው በጣም ደስ ይላል የከርሞ ሰው ይበለን

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 6 ปีที่แล้ว +13

    ሞላልኝ ሲያሳዝን የኔ ጌታ እንደ ደሳለኝ አይነት የሰዉ ችግር የሚገባቸዉ ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛሏልን 🙏🏾

  • @መሲነኝጉራጌዋ
    @መሲነኝጉራጌዋ 6 ปีที่แล้ว +27

    የተንቢ የተንቢ መቼም እኛ ጉራጌዎች አስቀድመን ምናውቀው ጉራጌነታችን ሳይሆን ኢትዮጵያዊነታችን ነው በማንነታችን የማንደራደር ከማንም ፍቅር ፈጥረን የምንኖር ሰው ነን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹😘😘😘

    • @metsijeme3144
      @metsijeme3144 6 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እውነት ነው አንዴ አክብሬ አይቻለው በጣም ደስ ይላል ከስደትም መልስ አንድ ቀን አከብራለው እ/ር ፍቃድ ፍቅር ናቹ ውድድድድ💚💛❤👍

    • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
      @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 6 ปีที่แล้ว

      እም

    • @AddisGK
      @AddisGK 4 ปีที่แล้ว

      MESIYE TEFASH YINE MERKAMA

    • @helenworku2970
      @helenworku2970 3 ปีที่แล้ว

      Amen🥰🥰

  • @ኢማንአወልነኝኢማንየአወል
    @ኢማንአወልነኝኢማንየአወል 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ይምሬ ነው እውነት ጉራጌ ለዘላለም ትኑር በመጀመሪያ ሀገሬንን ዜጎችን ፈጣሪይ ይጠብቅልኝ ለሀገሬ ልጆች በሙሉ እውዳችዋለሁ ከእኔ የበለጠ ፈጣሪ ውድድድድድድ ያድርጋቹ

  • @ሰላምፍቅርስወድህልኑር
    @ሰላምፍቅርስወድህልኑር 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም ያምራል ሀገሬ የጉራጌ ህዝብ ሰው አክባሪ ነው በስራ ታታሪ መሆኑን ማንም ያውቃል እና ደስስስ ይላል♥♥♥

  • @hawaroba8588
    @hawaroba8588 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እንኳን አደረሳችሁ ሁሉም የክርስትና እምነት ተከታዮች በጣም ደስ ይላል የጉርጌ ባህል አርቲስቶች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁኝ በተለይ ቶማስ በጣም አዝናናሀኝ ይመችህ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 6 ปีที่แล้ว +30

    ሁፍፍፍ ልጁ አሳዘነኝ ማርያምን እኛም ስደተኞች ምን ይዘን እያልን ነው ዘመናችንን በስደት ያከረመን

  • @ፍቅርክነውየጎዳኝ
    @ፍቅርክነውየጎዳኝ 6 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ለመስቀል በሀል አደረሰን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች. ዋው ጉራጌ አይደለሁም ግን ባህላቸው የስራ ጥንካሬ አቸው ለለውጥ ያላቸው ተነሳሽነት በጣም አደንቃለሁ ጥሩዎች ብንሄን ኖሮ እሩቅ ሳንሄድ ከወገናችን ከጉራጌ ብዙ ነገር መማርና መለወጥ እንችላለን. ውይ ቆጮና አይብ ክትፎ እንዳማረኝ ሀገሬ ለመግባት ሁለት ወር ቀርቶኛል አምላክ ፍቃዱ ከሆነ

  • @zortebo
    @zortebo 6 ปีที่แล้ว +10

    በአሉ፣ ቀልዱ፣ ጨዋታው፣ሁሉ ነገር መልካም ሆኖ ሳለ…እንሰሳው ላይ የሚደረገው ግርግርና እንግልት ግን ለማየት ደስ የሚያሰኝ አልነበረም። ትንሽ ከባህላችንና ከምናከብረው ክብረበአል ጋር ፈፅሞ የማይሄድ ስለሆነ ሌላ ጊዜ ቢታሰብበት መልካም ነው። በተረፈ መልካም መስቀል!!

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw6371 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይ እንዴት ደስስ ሲል አካባቢው ለምለም ነው ለ2012 መጣቼ አከብራለው የጉራጌ እህቶቼ እንድትቀበሉኝ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ መድኃኔዓለም

  • @ሠላምእለኪድንግል
    @ሠላምእለኪድንግል 6 ปีที่แล้ว +21

    ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሰቸሁ መልካም አመትባል ይሁንላቸሁ ማሮች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 6 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እያየሁት እዳያልቅብኝ የሳሳሁለት ፖረግራም ዝግጀት ቢኖረ የመጀመረያው ይህ ነው አባ ጉራጌ ሠላማችሁን ይብዛ በጣም ደስስስስ የሚል አዝናኝ አስተማሪ ፕረግራም ነው በጣም ከልብ ነው ምናመሰግነው ///ኢታገሱ በጣም ነው ምናመሰግነው በጉት ምናፍቀው ነበረ ስሊሳየሽኝ አመሰግናለሁ ሁላችሁም ውድድድ ነው ማረጋችሁ።

  • @tegsttgest5657
    @tegsttgest5657 6 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ፫

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 6 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ የኢትዮጵያ የጉራጌ ልጅ መሆኔ ደ.....ስ ይለኛል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

  • @ቅድስትአርሴማደጓእና-ጨ4ረ
    @ቅድስትአርሴማደጓእና-ጨ4ረ 6 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ትገርማላችሁ እናንተ ኮመንት የምትሰጡት አረ በጌታ እስኪ የሰው ሞራል አትንኩ በእውነት እስኪ እንቻቻል እንወደድ በነገራችላይ ሀገሩ በጣም ያምራል

  • @pricewatcherethiopia3332
    @pricewatcherethiopia3332 4 ปีที่แล้ว

    የሀገር ባህል ልብስ ብትለብሱ ግንጥል ጌጥ አይሆንም ነበር እንደው ለእነሱ ክብር እንኳን ያኛውን አለባበስ ደስ ይላል ግን ትደርሱበታላችሁ በተለይ ሴቶች ። በአጠቃላይ ግን ሀሳባችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ጘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ጘ 5 ปีที่แล้ว +4

    ቶም ስወድህ እኮ እኔ ጉራጌ ነኝ በጉራጌነቴ እኮራለሁ ነገር ግን ከምንም ከማንም በላይ ሀገሬ ኢትዮጵያ አስቀድማለሁ በኢትዮጵያ አልደራደርም

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 3 ปีที่แล้ว

    መስቀል ቢያልፍም በጣም ጀግኒት ነሽ እበት መለቅለቅ ከተማ ከገብ እደነዉር ነው የሚታየዉ በጣም እናመሰግናለን ባህላችን መረሳትየለበትም ስላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 6 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያዊነታችን ውበታችን ልዩነታችን ድምቀታችን ውቢቷ ሀገር ኢትዮጵያ የሁሉም ውብ ህዝቦቿ ብቻ እና ብቻ ነች ። ኢትዮጵያ ሀገራቺን በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር !

  • @yonimesiiyonimesii6512
    @yonimesiiyonimesii6512 6 ปีที่แล้ว +2

    መልካም የመስቀል በአል ይሁንላቺው ያገሬ ልጆቺ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አገራቺንን ሰላም ያርግልን ቆሬ ፍጣሪር ያጥፋቹ ንፁ ኦሮሞን ያኑርልን

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 6 ปีที่แล้ว +15

    እንኩአን ም ኢትዮጵያ ዊ ሆንኩ መልካም በዓል ለሁላችንም

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 ปีที่แล้ว +1

    ከኔ በጎደለ መድኃኒአለም ይምላው አለ አባባ ሲመርቁ በጣም ደስ የሚል ምርቃት ነው እናመሰግናለን

  • @መቅድየዋሎዋጢባራም
    @መቅድየዋሎዋጢባራም 6 ปีที่แล้ว +37

    ዋውውውው በስደት ያለነውንም ላገራሽን ያብቃን ያመት ሰው ይበለን

    • @alipppalippp5138
      @alipppalippp5138 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜንአሜን እህታለም

  • @ሰላምፍቅርስወድህልኑር
    @ሰላምፍቅርስወድህልኑር 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን በጣም በጣም ጥሩ እንደዚህ ነው መታየት ያለበት ብዙ ባህሎች አሉ እና አርቲስቶች እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን በርቱ የጉራጌ ህዝብ እንግዳ ሲመጣ የተንቢ ብሎ ነው የሚቀበሉት ♥♥♥♥

  • @ቲቲፍቅርቲቲፍቅር
    @ቲቲፍቅርቲቲፍቅር 6 ปีที่แล้ว +3

    ቶምዬ የኔ ጣፋጭ ሥወድክ እኮ እደው ኤሄን እብድነትክ እኮነው ሚያሣብደኝ የሆንክ ፍቅር ነገር ና ይታገሡዬ ያገሬልጅ ጉራጌ በመሆኔ በጣም ኩራት ይሠማኝል እዲሁም ሚኪ ሁላቹም አገራችን ባህላችን ገብታቹ ሠለጎበኛቹልን በጣም እናመሠግናለው መሢ ጉራጌዋ ጉመር ይቱዬ በርችልኝ የተንቢ ባሁም

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 ปีที่แล้ว

    ምስኪን ሞላልኝ መጀመርያ ላይ በጣም አሳዝነከኝ ነበር ነገር ግን ደሳለኝ ስለረዳክና ምትወዳቸው ቤተሰቦችክ ጋር በመገናኘትክ ደስ ብሎኛል

  • @ሳራየድንግልማሪያምወዳጅ
    @ሳራየድንግልማሪያምወዳጅ 6 ปีที่แล้ว +33

    ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ቶም ባታስቀኝም ዉስጤ ነክ😂😂😂😂😂😂😂😆😆😆😆😆😆

  • @malicamohamed4737
    @malicamohamed4737 6 ปีที่แล้ว +1

    ቶሚ የኔ ምርጥ ኮሜዲያን ነህ ።በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ።ምርጥ የአራዳ ልጅ ይመችህ።

  • @hmccelltube758
    @hmccelltube758 6 ปีที่แล้ว +4

    ባህልልልል አሪፍ ነው ቶሚ ካልተመቻሹ አትዩ ምርጥ ልጅ ነው በራሱ ሚተማመን

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳቹ ለመላው የክርስትና እምነት ተከተታዮች በሙሉ ።እኔ ግን ቶማስ እና ልጅ ያሬድ አይመቸኝም ወከለቲስ በጣም እውድሀለሁ

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 6 ปีที่แล้ว +12

    ይታገሱ ስወድሽ ሁላችሁንም በጣም ዉድድድድ እንደዚ ድብሏልቅልቅ በሉ ዘረኝነት ከስሩ ይነቀልልን ይቺን ትንሿን እድሜያችንን ተዋደን እግዚአብሔር ሚወደዉን ነገር ብቻ ሰርተን እንለፍ ወገኖቼ 💚💛❤️

  • @abelreta582
    @abelreta582 6 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ደሥ የሚል የጉራጌ ቢህላቸው ህብረታቸው ሥራ ወዳድነታቸው ለእግዳ ያላቸው ክብርና ፍቅር እኔ ሚኪም በጣም እናመሠግናለን ክሩውን ባንድነት ማለት ነው ግን እኔን ያሥለቀሰኝ እንደዝያ ጥሮግሮ ሌቴቀን እየሠራ ብሩ የተሠረቀበት ሥለ እውነት አሥነባኝ በቃ ማቀው መሠለኝ ዘመዴ ነገር ሰው እንደዝያ ደፋቀና ብሎ ሠርቶ ከእኩዮቹ ሥቀር እዝያ ቤቴሰብ ስጨነቅ እንም አብረያቸው አነባው እናቱ አሣዘኑኝ በውነት ጨነቅኝ ያ ዕቁብ ሠብሳቢውን ፈጣሪ ሊከለት እኔም ተነፈስኩኝ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 ปีที่แล้ว +13

    ጉራጌ መሆን መታደል ነው ላይክ

  • @edendaniel6235
    @edendaniel6235 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምናመሰግነው በጣም ነው ምታምሩት ቶሚዬ ፈታ ነው ያደረከኝ ግን የሞላልኝ ታሪክ አስለቀሰኝ የኔ ምስኪን የአመት ሰው ይበለን ኑሩልን።

  • @ahmadalkhatib8800
    @ahmadalkhatib8800 6 ปีที่แล้ว +3

    የጉራጌ እናት ሁሌም የግዳ ዋሻናት ይታገሡ ኮራሁብሽ ያየመሠለ ያገና ውብ ሠፈር ሥለአሥጎበኘሻቸው

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 6 ปีที่แล้ว +2

    ቶሚ ምርጥ ልጅ እንኳን አደረሣቹ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @redwanmahbobwan3926
    @redwanmahbobwan3926 6 ปีที่แล้ว +34

    የተንቢ መላው የኢትዮጲያ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል አመት ባል በሰላም አደረሳቹ ባሉን የሰላም ያንድነት የፍቅር ዘረኝነትይ ወድሞ አንድነትን የሚጠናከርበት አመት ባል ይሁን ኢትዮጲያ ትለምልም!!!!!!

    • @Tube-sl6go
      @Tube-sl6go 6 ปีที่แล้ว

      Redwan mahbob wan የተንቢ = ማለት ምንማለትነዉ ማር

    • @redwanmahbobwan3926
      @redwanmahbobwan3926 6 ปีที่แล้ว

      @@Tube-sl6go በጉራጌ ባህል የተንቢ ማለት ትርጉሙ ብዙ ነው ግን በትንሹ ልተርጉምልሽ
      ይምጣብኝ ቤት የእግዛቤር ነው ግቡ ቤት ያፈራውን ብሉልኝ ጠጡልኝ ...........

    • @እሙየእመብረሀንልጅ
      @እሙየእመብረሀንልጅ 6 ปีที่แล้ว +1

      ሬድዬ ብያ የተን thanku

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ጠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ጠ 6 ปีที่แล้ว +2

    ኧር በማርያም በሬው አሳዘነኝ አንገላታችሁት እኮ ለማንኛውም እንኳን አደርሳችሁ ደግሞ ኮመንታቶች የኔ ውዶች ስድብ ይቅርባችሁ እሽ ምርጦች

  • @ኑዘናእንበል-ቨ4ሐ
    @ኑዘናእንበል-ቨ4ሐ 6 ปีที่แล้ว +91

    አቦ ጉራጌ😍😘የኢተገሡ መለሠ አድናቂ ነኝ😍

  • @netsinetsi4394
    @netsinetsi4394 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሣችሁ የከርሞ ሰው ይበለን ቶሚየ ምችትት ይበልክ በጣም ታዝናናኛለህ ወው የጉራጌ ባህል በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ኢቲዮጲያለዘላለምትኑረአሃ
    @ኢቲዮጲያለዘላለምትኑረአሃ 6 ปีที่แล้ว +3

    ጉራጌ፡አረፋና፡መስቀል ያለን ሁሉ ይዘን ቤተሰቦቻችን ለማየት በጣም ጥረት እናደረጋለን፡እናት አባቶቻችን መኪና እየዘፈኑ ሲመጣ ልጄ በዚህ መኪና ነዉ የመጣዉ ወጥተን እንቀበላቸዉ፡ ይላሉ ልክ ሲያዩን እኛም ወላጆቻንን የደስታ እባ፡እጠጣለን እወዳቹሃወሁ አገረ ኢትዮ

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 6 ปีที่แล้ว

    ወኔ እውነት በጣም አስለቅስኝ ማጣት ለማንም አልመኛም በጣም ታምርላችሁ እኛም ሚመጣው አመት ከቤተ ስቤቻችን ለማክበር ይብቃን በስደት ይላችሁ ሀገርችንም ስላም ይርግልን

    • @metsijeme3144
      @metsijeme3144 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ከስደት መልስ ሰብሰብ ብለን እናከብራለን አይዞሽ ማር❤❤❤

  • @fikirtesfayeassefa9759
    @fikirtesfayeassefa9759 6 ปีที่แล้ว +14

    ባህሉ በጣም ያምራል ሴቶቹ ግን ታዘብኳችሁ ጎመን መስራት አታቁም ዱቄት ብትሆን አንደኛ

  • @kalam9651
    @kalam9651 6 ปีที่แล้ว

    ይታገሱዬ በጣም ነው ምወድሺ የጉራጌ
    ሴቶች እንቁነሺ ከቃቄወደወት ቀጥሎ
    ሁላችሁም። የኢትዮጵያ ምርጥ አርቲስቶች።
    እናመስግናለን። ኑሮአችን። ባህላችን ስለያችሁልን
    የተንቢ ብያለሁ
    እውነት ታርክነውና

  • @kidistnikolakido7036
    @kidistnikolakido7036 6 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳቹ ውድ የሀገሬ ልጆች

    • @seifeamekonnen4011
      @seifeamekonnen4011 6 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብር አደረሰን ሀንቾ

  • @helenyohans2834
    @helenyohans2834 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል ይትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በባህልሽ የማታፍሪ።እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 ปีที่แล้ว +6

    መስቀል በዓል ደስ ይላል እንኳን አደረሠን የአመቱ ሠላም ያድርሰን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ 6 ปีที่แล้ว

    ጉራጌ ሁሉም ነገሩ ደስ ይለኛል በተለይ በመስቀል በአል ዋው ባህላቸው ለየት ያለ ነገር ነው.ድስ ይላል ዋው

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y 6 ปีที่แล้ว +331

    ኮመንቶች ቶማስ ስጠላው ምናምን እያላቹ አትቀበዣሩ አለማየት ትችላላቹ ምንድነው የሰው ሞራል መስበር አዝግ ሁላ

    • @ዊንታዊንታ-አ5ቀ
      @ዊንታዊንታ-አ5ቀ 6 ปีที่แล้ว +5

      Roza ሩዝ ልክ ነው ቁጭ ብለው ካጣጣሙ በኃላ ይቦተረፋሉ

    • @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
      @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 6 ปีที่แล้ว +3

      ማርያምን በጣም እኔ ውስጤ ነው

    • @heymanotgeremew7296
      @heymanotgeremew7296 6 ปีที่แล้ว

      Tomiya ewnet neta sew new abeshawyan sew mamat lmdobn new 😍😍😍

    • @yoni4926
      @yoni4926 6 ปีที่แล้ว +7

      ዝም አትያቼውም እሱ ቢወዱትም ቢጠሉትም ሀገሩ ላይ ቁጭ ብሎ ወፍራም እንጀራውን እያበሰለ ነው በአካውንቲግ ድግሪ አለው እሱን ሚንቁት ግን ከ8ተኛ ክፍል አቋርጠው አረብ ሀገር ሄደው ማዳም ፣ ማዳም እያሉ ሰው ሲተርቡ ትንሽ አይሰቀጥጣቼውም

    • @طلال305-ف2ظ
      @طلال305-ف2ظ 6 ปีที่แล้ว

      አዝግም አንተ ነህ ለሰው ስተቱን መንገር ያስፈልጋል

  • @ሰርካለምየድንግልልጅ
    @ሰርካለምየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ የምር ቶማስ ደግሞ እንዴት እንደምወድህ ወይ በሳቅ

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 6 ปีที่แล้ว +12

    ኡፍ ቦታው እንዴት ያምራል

  • @zahraahmed2365
    @zahraahmed2365 ปีที่แล้ว

    ይታገሱ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ ቶም ተንጠልጥለ በግ ከእንቅልፍ ተነስተህ መጨረሻ ንጉሥ ሆንክባቸው የተንቢ በዩ እንመህኖ

  • @ዜድነኝየኮልፌዋ
    @ዜድነኝየኮልፌዋ 6 ปีที่แล้ว +20

    ጉራጌዎች ውስጤ ናችሁ ውድድድድድድድ
    ቆጮ አምሮኛል

  • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
    @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 ปีที่แล้ว

    ይታገሱየ ስወድሽ ማሬ የኔ ባለሙያ ኩሩ የጉራጌ ልጅ እፍፍ አባቶች ምርቃታቸው ደስ ሲል አባቶን አስታወሳችሁ።

  • @goodnessisforsalf.6259
    @goodnessisforsalf.6259 6 ปีที่แล้ว +23

    በኡነት ጉራጌሬ እወድሻለው ስልጤ ነኝ ♥

    • @kadijashushi8826
      @kadijashushi8826 5 ปีที่แล้ว +1

      ስልጤ

    • @ሀዩቲየጉሪጊልጅ
      @ሀዩቲየጉሪጊልጅ 3 ปีที่แล้ว

      እና ጉራጊ እና ስልጢ ምን የለይዉል ምንም አይለይዉም እሺ በምንም ነገር አንለያይም እኔም ስልጢ በጣም ነው የምዉድው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋🌹🌹

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰን : ሁላችንንም እኛ በሰውሀገር ብንሆንም እናንተን እያየን: እንደሰታለን በድጋሜ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰን

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ወለድ ነኝ ጉራጌን በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ አረንጋደው እደት ያምራል መንፈሥን ያድሣል ባል ፈልጉልኝ ምርጥ ጊራጌ

  • @የወሎልጅነኝያውምየደሴያን
    @የወሎልጅነኝያውምየደሴያን 6 ปีที่แล้ว +26

    ጎመን አሰራር እንኳንም ተማርኩ ምን አልባት እኳን ጉራጌ ያገባሁ እደሁ ይጠቅመኛል ዘና አደረጋችሁኝ

  • @zeniyemuleyelje3661
    @zeniyemuleyelje3661 6 ปีที่แล้ว

    wooooow በጣም ደስ ትላላቹ ሁላቹም ይቴ ባህላችንን ለእኛም ለነሱም ለህዝቡ በማሳየትሽ የምር ይበልጥ ወደድኩሽ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይባርካት ሰላምን ያድለን ብሔር ከብሔር የሚያጋጩትንም ፈጣሪ ልቦና ስጣቸው ፍቅርን ብዝት አድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ
    @ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ 6 ปีที่แล้ว +68

    kkkkk ቶማስ ይመችክ ዉስጤ ነክ😁😁😁 በኢትዬጵያ የጉራጌ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል

    • @ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ
      @ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ 6 ปีที่แล้ว

      @NuTi Habeshan hahaha ምነዉ ቅናት ይመስላል አሁንም ቢሆን በጉራጌነተ ኩራት ይሰማኛል ጉራጌ ዘረኛ አይደለም ንፁህ ኢትዬፕያዊ ነዉ ሲጀመር ኸዝብ ለምን ይጋጫል ወረኛ

    • @ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ
      @ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ 6 ปีที่แล้ว +1

      @NuTi Habeshan እኮ እደዛ ነዉ ሚባለዉ 👍👌👌 ጉራጌ ሰርቶ ለፍቶ አዲሪ ነዉ ከኔም ጭምር ለማንኛዉም አመሰግናለዉ

    • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
      @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 6 ปีที่แล้ว

      😘😍

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 6 ปีที่แล้ว +1

      እፍፍፍፍይይይእፍፍፍይይ ቶም ቆሰልኩ እኮቅቅቅቅቅ

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል ደቡብ ውበታችን ኣረንጓዴያችን ነው ኣይ ሞያ የጎመን ክትፎ ስጠይቂ ያኣረስ ምግብ ኣሠርታሽ ነበር ።ቶማስ ፕሮግራሙን ድምቅ ኣድርገሀዋል ያራዳ ልጅ ይተናነሳል ።

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 6 ปีที่แล้ว +14

    ዋው። አገራችን ሲያም በጣም ነፈቀኝ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 4 ปีที่แล้ว

    ጉራጌ ኢትዮጵያን ይወዳታል ኢትዮጽያዬ እማምዬ አይዞሽ ጠላትሽን የሚደመስስ ከላይ ያዝልሻል

  • @ፍቅርነውጎጃም
    @ፍቅርነውጎጃም 6 ปีที่แล้ว +8

    መስከርም የምር በጣም አረፍተዋናይነሽ ስወድሽ

  • @wegneshgermwu6378
    @wegneshgermwu6378 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ማለት ስያንሰው እጅግ በጣም የሚያምር ባህል እንድናይ ስላደረጋቹን ከልብ አመሰግናለው ያምራል ቀጥሉበት♣

  • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
    @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 ปีที่แล้ว +19

    ጉራጌዎች ስወዳችሁ እኔ አማራ ነኝ እሚቀበለኝ ካለ ለመስቀል እመጣለሁ ።

  • @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
    @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 6 ปีที่แล้ว

    ታድላችሁ በጣም ደስ ይላል ባህላችንኛ አንድነታን ከአመት አመት አይለየኝ የከርሞ ሰው ይበለን

  • @hayatvip9908
    @hayatvip9908 6 ปีที่แล้ว +59

    ኮመንታሮች እስኪ በበሀሉ እንኳን ጥሩ ነገር ኮምቱ የሰው ሞራን አትንኩ

  • @abge5258
    @abge5258 4 ปีที่แล้ว

    ያየሁት በዚህ አመት ነው ግን በጣም ነው ያስቀናቹህን በርቱ በጣም እንወዳቹሀለን ሁላቹህሙ ኢትዮጵያዊ መልካችን ድምቀታችን እርስ በርሳችን ያለን ፍቅር ስንፋቀር ምን ያህል እንደሚያምር በማይረሳ ታሪክ አስተምራችሁናል አሳይታችሁናል::

  • @lovedgurage1390
    @lovedgurage1390 6 ปีที่แล้ว +28

    ጉራጌ ፍቅር

  • @AlamAlam-js2jw
    @AlamAlam-js2jw 6 ปีที่แล้ว

    ይታገሥ እጅግ በጣም ነው የማደንቅሽ ምችት ይበልሽ የኔ ቀበጥ የምወድሽ ምንም መሆን ትቺያለሽ እኮ
    ያኺኸማ ግሬድ ኤነ የባህለታ ይለፋ ቃር ጃድ ቤ የግዝኺ ጏታ

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
    @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ አጀቴን በላኝ ወንድሜ የተዘረፈው ኡፍፍ ለፍተህ ለፍተህ አይዞህ

  • @alfoah7431
    @alfoah7431 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አዴረሰን በአሉ የሰላም የጤና ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ያመት ሰው ይበለን ስታምሩ ምችት ይበላችሁ ባህላችን እዴት ያምራል

  • @ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
    @ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ 6 ปีที่แล้ว +37

    ውቢቷ ሀገሬ 💔በጉራጌ ዞን የወለኔ ልጅ ነኝ💔አይ ስደት አሁንስ ኤጭ😭 ይመቻቹ ውዶች ሚቀጥለው አረፋ እኔም ሀገሬ ነኝ ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ውዶች!!!

  • @zemeramilaketneyasemalenea2699
    @zemeramilaketneyasemalenea2699 6 ปีที่แล้ว

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 6 ปีที่แล้ว +78

    እስቲ የጉራጌ ልጅ የሆናችሁ ለሚመጣው አመት ጉራጌ ለመስቀል ጋብዙኝ በናታችሁ

  • @gegema3753
    @gegema3753 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ የእናት ሃገር በጣም ናፍቆኛል እግዚአብሔር ለሃገራችን ያብቃን እንጂ በሚቀጥለው መስቀል ገጠር ነው ማከብረው

  • @onedayathome6342
    @onedayathome6342 6 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ይላል ክክክክክክክ።
    በሬው ሲታረድ ግን ኣብረውኝ የነበሩ ፈረንጆች ማመን ኣቃታቸው ።ክክክክክ .የጉራጌ ባህል ደስ ሲል,,,,

  • @እማዬናፈቅሽኝ
    @እማዬናፈቅሽኝ 6 ปีที่แล้ว

    ጉራጌ ባህላችሁ ሲያምር እንኳን አደረሳችሁ የሀገር ልጆች

  • @maretaaschalew4519
    @maretaaschalew4519 6 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ እንደው ጉራጌ ሆኜ አንድ ቀን ግን ገጠር ገብቼ ሳላውቅ መኖሬ ያናድደኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ሀገሬ የዛሬ አመት ስገባ መስቀልን እዛ ባሳልፍ ደስ ይለኛል

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 6 ปีที่แล้ว

      ከፈለግሽ እኔ እወስድሻለው

    • @maretaaschalew4519
      @maretaaschalew4519 6 ปีที่แล้ว

      @@ፅጌረዳኢቱብ በጣም ደስ ይለኛል

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 6 ปีที่แล้ว

      @@maretaaschalew4519 የዛሬ አመት አብረን እንሄዳለን ቆጆ

    • @maretaaschalew4519
      @maretaaschalew4519 6 ปีที่แล้ว

      @@ፅጌረዳኢቱብ እሺ እናትዬ ለጊዜው ፌስቡክ ወይ በዋትሳፕ የማገኝሽን ቁጥር ልላክልሽ ወይ ላኪልኝ .

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 6 ปีที่แล้ว

      @@maretaaschalew4519 0548114894

  • @mftube6530
    @mftube6530 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ደስ ትላላቹህ እናንተን ባደርገኝ ብየ ተመኘሁ ለምን እንደሆነ ታውቃላቹህ እኛን አሳውቃቹህ እናንተም የማታውቁትን አውቃቹሁ በጥቅሉ አርቲስት መሆን አሪፍ ነው ብዙ ድካም ቢኖረውም 😍😍😍😍😍

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 ปีที่แล้ว +4

    ወሰወሳችኝ ወይኔ አገሬ
    ወይ ይታገሱ መለሰ የኔ የመስቀል ዝግጅት
    የዛሬው አያርገውና 😢ምንም ማድገረግ😳 አይታልም ያምራል አገሬ❤

  • @SultanSultan-rp8zm
    @SultanSultan-rp8zm 6 ปีที่แล้ว

    ይትዬ ባህላችንን እንደዚ ለፍተሽ ለማቅረብ ከጎንሽ ያሉት አጋሮችሽ ተዋንያኖች ካሜራ ባለሙያዎችን ሁላቹንም በጉራጌ ልጆች ስም እናመሠግናቹዋለን ሲቀጥል ይቲዬ ዋው beautiful ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ
    @ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ 6 ปีที่แล้ว +8

    እኔ...እደቶማስ...ፈታእደሚያርገኝ....ሰውን...ለማዝናናት...የሚጥርውነገር....ሀበሻ...ማሳቅ....ተራራን....ደልድሎ....ሜዳማርግ...ይቀላል..አቦሰላምህይብዛ...ላመቱበሰላም...ያድርስህ..

  • @Slipy_blox
    @Slipy_blox 6 ปีที่แล้ว

    Gin programu arif new etagesu enamesegnalen betnshum bihon yegenedra nafkot yetetabeke hema epehm

  • @nejatali9327
    @nejatali9327 6 ปีที่แล้ว +34

    እውነት የጉራጌ ባህል በጣምያምራል

    • @lijinet
      @lijinet 6 ปีที่แล้ว

      Thank you sis I'm Gurage too😀

    • @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
      @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 6 ปีที่แล้ว +1

      @@lijinet ሀሀሀ ማንን ለማስቀናት ነው ባልሆን ይቆጨይ ነበር ግን ምን ያረጋ ኦርጅናሏ ብሆን ነበር ጥሩ

    • @lijinet
      @lijinet 6 ปีที่แล้ว

      @@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ Orginalu demo yetu naw Lol inem orginal naigne iko

    • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
      @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 ปีที่แล้ว +1

      እውነት እኔ አማራ ነኝ ግን ባሌ የሀዋሳ ልጅ ነው እና ለመስቀል ደቡብ እንሄድ ነበር ባህላቸው ተመሳሳይ ነው በጣም ያምራል።

    • @lijinet
      @lijinet 6 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ ነኝ የክርስቶስ ተከታይ arif naw hulachinem ye Adam zer nan lamaniyawem channale lay Tedameru pls🤳🏻