ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thanks for having me
ወንድም በጣም ነው የምታምሩት በርታ ቤተሰብህ ሁኛለሁ
Subscribe badergeh des yilegn neber gen kante fekr endayizegn feraw endet eko endemetamer hahaha
ሁሁሁሁሁ በጣምምምም ነዉ ምወድክ የኔ አማላይ ትረፍ ያዶታክ
ቆይ እዘምታለው ያልከው ልጅነካ ማለት የማዘር ልጅ ተናገር 😂❤
ኧክስ ያዲ ባኖድንከ😂😂😂
ሁለቱም ቆንጅዬ ናቸው ወንዱ አማላይ ሁሉ ነገሩ ሲያምር ሴቷም እንደዛው በተለይ ከለሯ ኡፍ እንዴት እንደሚያምር
@@tube-us2ic ቅናታም ልቅም ያለች ቆንጆ ናት
@@tube-us2ic ውበት እንደ ተመልካቹ ነው ለኔ ሁሉም ሴት የራሱ የሆነ ውበት አለው ብዬ ነው የማምነው እንግዲህ መብትሽ እንደፈለግሽ ማመን
😂😂 እረ ከረሏ የኔ ናት
@@Beluna798 እኔማ አርጅቻለው መድረኩ የወጣቶች ነው ክክክክ
እንዴ መሻፈድ💀
ሁለቱም wow ናቸው❤ የልጁ እርጋታ ደሞ የሌለ ነው❤
Shay new weys wsky new
juntawa koy
Hi endte nes kngow
እንደ #ነነዌ ሰዋች በፍፁም ልባችን ለሀገራችን #እንፀልይ/እንማልድ፣ምህረት ይቅርታን እንለምን ።🙏 ያኔ #ኢትዮጵያ #ታሸንፍለች💚💛❤ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን። #ከተመቻችሁ #ቤቴን #ጎብኙልኝ🙏
መልካቸዉ እርጋታቸዉ ሁለቱም ሲምሩ 💕 "
ዳኒ አያትክ ሰላም ናቸው ስወዳችሁ እኮ 😍😍😍
ዋው ደስ ይላሉ ልጁ በጣም እረጋ ያለ እና ቆንጅዬ ነው ❤
🙃🙃🙃🙃🙃🙃 ቱ ትዳር በገባያ እንኳን እንደዚህ እወረደ ቦታተገናኝተው ይቅር እና ስንት ተሰቃይተው ውጅ ታስገቡ ይቀየራሉ ወይጉ መገን ባህላችን ሞቶ ተቀበረ
physically, they both are cute. በጣም ተሸኮረመሙ 💕
ምንድነው ከስህራት የወጣ ቅጣት ግልሙትናነው ልጆችን መጠጥ እያጠጣቹ
አይ መግማት መግማማት 😭😭😭
😂
አሉ እማማ ዝናሽ
ክክክክ ኮመቶች እድሜ ለናተ
Yanchin Afish new engi enesu clean nachew
😂😂❤❤ልጅታ የኔ ጎራዳ ተምራለቹ.
እኛ ሰፈር ቆንጆ የዳጉሳ አረቂ አለላችሁ እኛን ከምታቃጥሉ በዚያ ተቃጠሉ
😂😂😂😂ታዳ ለምን እሪሰዎ አይቀመቅሙትም 😅😅😅😅😅
እረ ይህ ልጅ የኡስታዝ ኻሊድ ወንድም ነው መሰል👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ሁለቱም ምርጥ ናቸው ልጁ ግን ዘና ረጋ ያለ ነገሩ ገዳይ ነው
ወወ ሲያምሩ ልጅቷ ከለሯ በጣም ታምራለች ወንዱም ጥንቅሽ ነው ብትጣበሱ በጣም ደስ ይላልል
የጉራጌ ሸበላ አያት ደና ናት 😍😍😍
ወይኔ ጉዴ😲😲😲 ቆይ ቆይ ባሌ የማያዉቀዉ ወንድም አለዉ ልበል😲 ወረቢ ቁርጥ ሀላሌን የሚመሥለዉ ሣዬዉ ደነገጥኩ ወላህ☝️🤔🤔🤔 ባይሆን የኔ ፍንጢታም ነዉ ጥርሱ💜
ተበላሺ እሱኮ ነዉ 😂😞😞
@@ያአሏህያለአተማንምየለኚ ላ ሙስተሂል😂😂😂 ሙቼ ነዋ😂😂
@@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ አይይ ኢክሩ እረ ተይዉ 😂😂 ከፍቶኚ ነበር አሳቅሺኚ ሁቢ
@@ያአሏህያለአተማንምየለኚ ከራማዬን ነዉ እኮ የገፈፍሺዉ😂 ታዉቆሻል ግን😣 የኔ ዉብ ሣቂልኝ 🌺💜በጭንቀት ራሣችን ሊፈነዳ ነዉ መቼም🤕
@@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ ልግፈፍሺ ብየኮ ነዉ ታሳክቶልኛል .😂😂😂😂🙆 ወላሂ እዉነት ነዉ ሁቢ ያገራችን ነገር በጣም አሳስቦናል አሏህ ሰላም ይመልስልን ሁቢ 😘
እማማ ዝናሽ ነኝ ውራጌ ነሕ እንዴ? ቆንጆ ልጅ, ድግሪ ጭነሐል?
ነው ጉራጌ
Liju kora yale new yesua fegegta siyamr😂
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ woww man You are very cute
አወይ ጊዜ ከቶ ወደት እየሄድን ነው !
እኔም ግራ ገባኝ ወይ ዘንድሮ
እሄ ቻናል ግን ጥሩ አይደለም ሰለ ዝሙት ሁሉም ነገር መተዋወቁ ጥሩ ሳለ
@@mebrhitgebrehawya7254 ትክክል
ቆንጆ የጉራጌ ሸበላ💋💋💋ኧሰኸኒ ማዘርክ ሰላም ናቸው ቲክ ቶክ ላይ አይቻችሁ ነው
እዋይ ተሸኮረመሙብንኮ😂😂ሁለቱም ያምራሉ ይሄ መርካማ ስወደው😜
Hi endte nes Nardi
Nardi lanchi Ene alehu
Selwkes Gen Des blugal
@@sweetman5249 ere wegn eyaseben😂😂
@@abeld7017 min atefahu ? Mist eyefelegiku new.
ልጁ ቆንጆ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ልጅቷ በጣምታምራለች ፈግታዋ እሱኳን ተከድኖ ይብሰል እናቀዋለን ሲያደርቀንነው ሚውለው😂😂❤❤❤
😏😏
ታዳ እሡሥ ምን ይወጣለታል ይበልጣታል በመልክ ወንዲልጂ እኮነዉ መዋቢያ አልተጠቀመ
ቤተሰብ የላችሁም እንዴ
Kkk
እኔ ሊያሳብዱኝ ነው እዚህ ቢት የሚመጡት ወዶች እደት ነው ነገሩ ታምራላችሁ
yewendu confidence wooooow
ልጅ ያምራል😌😌🙄 እንገናኝ የሚል ሳታረጉላቸው😂😂😂😂😂ያይን ሸዋርም ጡሩ ነበር
😂😂
🤣🤣🤣🤣
እኔ የሚገርመኝ ሀይማኖተኛ ይላሉ በቁጣ ተቀምጣ ጨምላቃ ጋጠወጥ ደሞ ሀይማኖተኛ ትላለች
ጉርድርድ ያልሽ ቆጆ ነገር ነሽ ጓራድዬ ክክክ
Waw Mekdi endet endemtamri wudidid yet new magegnsh selamta erdugn
ወኔ ጊዴ ማሻ አለሃ ሲተሚሩ ያሚሪቆጂዬዎቺ ነቹ ❤❤❤❤❤❤
ምንድን ነው እንደዚ በመቀነት እንዳይሄድያረግሺው ታጠቢለሽ እንዴ ጎደኛዬ ምርጥ ነው
I feel sorry for their families. Ayeeee🙈
ወጣቱን ምድነው ግን የምታስተምሯቸው በጌታ አሁን ይሄ አግባብ ነው ዘመናዊነት መሆኑ ነው በፈጠራችሁ ወጣት ልጆች ገደል አትክተቷቸው
Leule arif gize nbr thank you
You're beautiful
ታምራላቹ ተጋቡ
Meki ergatashi des Yolandas👌👌
Tamralchiu ❤😍🥰betlhy esiu ergataw😍👌
wtf kiss ከማንም ጋር ልታደርግ ትችላለህ😳
ልጁ ጉራው ዘጊ ነው ሴት ጠይቄ ተከልክዬ አላውቅም ብሎ ስንት ሴት ሲባል 1 አይልም?በዛ ላይ መልኬ ቆንጆ ነው የሚል ወንድ ደስ አይልም።
ክክክክክክ
በትምህርትም በገንዘብም ከሚስቴ እበልጣለው እንጂ አልበለጥም ያለውስ ልጅቶ መሮጥ ነበረባት😂😂😂
ተመሳሰጡብን ሆይ ለማዳም ቅመሞች እያሠባቹ
ልጁ ቆጆ ነዉ😂❤
እኔ እምለው ሳይተዋወቁነው እዚህእሚመጡት ወይስ አልገባኝም ይህፕሮግራም
ከመጡ ብዋላ ነው ሚተዋወቁት
እኔ ግን ኮሜንታተሮች ግርም ትላላቹህ አሁን ልጅቱ አለባበሱዋ ምኑ ነው ሚደብር እስኪ በውጩ አለም ሂዱ በፓንት እኮ ነው ሚኬድ ከሙቀቱ የተነሳ ከዚህም የተነሳ ማንም እሴትን ልጅ ቀና ብለህ አታያትም እኛ ሀገር ግን እሴት ልጅ እንደፈለገች የማትሆንበት ነው እናም ያልበላን ባናክ ጥሩ ነው
እኛ ሰለውጩ አለም ምን አገባን ሰው እደባህሉ ነው
@@workjob8682 ትክክል
Endeh eyalesh new ager ayemanot yatefashew ye wochun eyeteketelesh letfa alesh minew beqa alebabeshu le Ethiopia ayemetenim aleqe
ሰው እነደባህሉ ነው ያልሽው ልጅ በጣም ደግፍሻለሁ እሷን ተያት ያው ስለሆነች ነው
Ye lijtwa fegegta🥰🥰
ጊዜ የሚሰጥ ገንዘቡን ከሚሰጥ ይበልጣል። ልክ ነሽ።
ትምህርታችሁ ላይ ብታተኩሩ አይሻልም የምን መጣደፍ ነው የት ለመድረስ ነው አቤት የመጨረሻው ዘመን ገና ብዙ እናያለን እድሜ ይስጠን ብቻ
Shut up
@@yz6298 ቅንዝራም ትውልድ
😂😂😂😂😂
መጀመሪና ለሀገርህ ዝመት 🇪🇹💔😥
ጨምላቆች ከነ ፕሮግራም አዘጋጆቹ ገሀነም ግቡ እሺ
አፋንጫዋን የት ደብቃት ነው 🙄🙄
ይህ ፕሮግራም በርግጥ ከዘረኝነት ይሻላል እንጂ ትርጉም የለውም ።አስተማሪ አይደለም ።
ጨዋታው ግን ያለ አልኮል መሆን አይችልም
በ sanitizer አይሻልም
ስራማ ጉራጌ ሆነህ አልወድም ብትለኝ ይገርመኝ ነበር ዳኒ
2 ተኛ ዙር መቅረብ አለባቸው 🙎🙎🙎🙎
ሀይማኖተኛ ሳትሆኚ ሀይማኖቶኛ መፈለግ አታፍሪም ፈሪሀ እግዚአብሄር ቢኖርሽማ ኖሮ እንደዚህ አትለብሺም ነበር ቅንድብ አትቀጥይም ነበር
ትክክል የኛ ሀገረ ክረሢታኖች እደት እደሜያምረ አለባበሣቸው
Lakeso ley asmesye nw telale a?
እሱ ያምራል እሷ አነጋገሯ ያስጠላል እሱ ደስ ይላል
ቆይ ለመሳከር ነው ምንድን ነው😊
በርቱ ቆንጆ ዝግጅት ነዉ ነገርግን የቀረበዉ የዉስኪ ጠርሙስ ውስጡ ምንም ሊይዝ ይችላል ቢሆንም ግን በኔ ግምት መጠጡ አያስተምርም የልጅችን ዝግጅት ያበላሸብኝ መጠጡ ነዉ
ወንዲ ቆንጆ አማላይ ነው
እንደው ግን 18 አመት ሆኖአቸዎ በጣም እኩ ነው የሚገርመው በዚ እድሚያቸው ሻት🤔🤔🤔
አቤት የወንዱ ማማር እህህህህ
Wow wow betam yemigerm video new
ይቦንሳታል
stamr ye tseyem konjo fegegetawa dmo woooow..😍
ወይ መግማማት እግዚዮ አገሬን ከጁንታ ላላቅ ወይስ ከእንደናተ አይነት አገር አጥፊ ማፈሪያ ወይ አለመታደል በሉ ስከሩና በዛው ኦኦኦኦኦኦ
ምን ከጀሰጉሽ ኤጭ
ልጂ በጣም እስማርት የሆነ ልጂ ነው እሷ ግን ምንም የራሷ የሆነ ነገር የላትም ከፀጉሯ ጀምሮ አርቲፊሻል ነው በዛው ላይ አለባበሷ አሁን እንዲህ ለብሰሽ ፈረሀ እግዚያብሄር ያለው ስትይ አታፍሪም ከአለባበስ ይጀምራል
Ewntsen new sara
Liju gena 15 amtu nw ere guddddd
Afnachawn mndnew asre yemenekakaw are mnsheee new gen melk andega kemr wow!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!😚😚😚😚😚
Yenea maro❤❤ temechachihugn❤❤
Sitamiru mari nachu yemir 👌
This is so awkward 😳😅😬
እኔምለው ኢትዮጵያ ለሴት ልብስ መሸጡን አቁሟል እንደ ??
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወላሂ ምርጥጥጥ ኮሜት ወይኔ የሚሸልምሽ ይጥፋ
😂😂😂😂
@@zekiyatemam7901 ሽልማቲ ሙስሊም እህቶቸ ናቸው እራቁታቸውን የማይታዩ ድንቅ እህቶቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!
@@ethiopiafirst9993 አሚንንንን አንቺም አላህ ይጠብቅሽ
@@zekiyatemam7901 አሚን ያረብ ውድቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሜሰን ግሪንውድን መስለህኝ ተደፍቼ ነበር
@@anberbr4489 🙄🙄ያስቃል
ምንአለይሄ አመድ ባይኖረ ታምሪነበረ ቆጆውንሁሉ ጉድሠራው
I love her smile?
Edimeyachew alideresem 😂😂😂
hetsan kemohonachew lela.. cherash alechol enditetu mederegu betam yanadedal.. azegajochu metaser alebachew...
Both are beautiful.I like the girl smile and she so decent.. tetabesu
ቆይ ቅምቀማ ለምን ታቀርባላቹ😎
እኔ ብሆን አንዱንም ጥያቄ አልመልስም ይሄን ጠርሙስ ጠጥቼ ሳልጨርስ
Wow 2 batam kojo nahoiwa
Lijitua betam tamiralech❤❤
የገራችን ጉዳዩ ወዴት እየሔደ ነዉ ወገን እኝሕ ወጣቶች የሚያደርጉት ነገር ስህተት ነዉ አልልም ግን አብኛ ጌዜ ጣል ጣል የሚያደርጉት እንግሊዘኛ ንግግር ባኖረዉ እና ባሕላችንን ያማከለ ቢሖን ጥሩ ነዉ ። እንግሊዘኛ ለመናገር ከሖነ ሙሉዉን በእንግሊዘኛ ቢቀርብ ወይም አቅራቢዎቹ ይሕን አንደመመሪያ ብታወጡ ጥሩ ነዉ። እግሊዘኛ መናገር አንደኛዉ የባርነት መገለጫ መሖኑን መርሳት የለብንም። አነዳንዴ በአበሻ አልባሳት ተለብሶ ቢቀርብ ጥሩ ነዉ።
አማረኛሽን;አስተካክይ:፣እንሞላቀቅ:እያላችሁ:ቆንቆውን:አታጣሚው:ወንድ;፣ልጅ;ጎበዝ
ሁለታችሁም ቆጁየ ናችሁ ፍቅሩንያብዛላችሁ
አልጋም አዘጋጅ ከሰከሩ 🙄
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እንኳንም፡አሥታወሻቼው😂😂😂😂😂
@@TT-lz3sz አየሽ ሳይኮሎጅ ስላጠናዉ ተከታዩን አቃለሁ ሰላጣ ነዉ
Weynee des yemilu nachew beteley eswa saltegbat new hula video yalekew
ቀልዱን ትታችሁ የቺኳን ስልክ አምጡ😡
ክክክክክ
😂😂😂😋
እርጋታቸው😘😘😘😘😘😘😘😘😘
አሱ ሲያምር እሷ ከረሏ
ማፈሪያዎች ወጣቱ ስለ ሀገር ይጨነቃል እናንተ.........
ወይኔ ስወደዉ ልጁን ጉራጌ ነዉ ደሞ
😂🤣
ጉራጌ ባይሆንስ ሰውን በሰውነቱ ውደጂ
እማማ ዝናሽ አሰለምደዉኝ ነዉ
@@kiyukiyukiyu1363 አወ ጉረጌዎች ከዘረኝነት ነፀ ነቻው ስረ ይወዳሉ
@@kiyukiyukiyu1363 ጁታ ቢሆንስ ማጣራት አለብን ስንጣበስ
Anchi koy la enatsh enagrlshalw
sher likes her like sher like sher like
Enante banoru bemin enedeber neber bertu gena bikkkkk satelu gin ere minishaaa new bakacuuu
🙃🙃🙃🙃👈 ቱ እምየ ሀገሬ ኢያየ እንደልጅነቴ ድርሻየን ስጭኝና ልዉጣ እኔ 🐃ጋር አልኖርም በቃኝ😐😐😐😐😐
እንደዛ ኣይነት ልብሲ ለብሳ ሃይማኖትኛ አላለችም ጅዝባ😒😒😒😒
እንዴ እህቱ አትመስልም
Thanks for having me
ወንድም በጣም ነው የምታምሩት በርታ ቤተሰብህ ሁኛለሁ
Subscribe badergeh des yilegn neber gen kante fekr endayizegn feraw endet eko endemetamer hahaha
ሁሁሁሁሁ በጣምምምም ነዉ ምወድክ የኔ አማላይ ትረፍ ያዶታክ
ቆይ እዘምታለው ያልከው ልጅነካ ማለት የማዘር ልጅ ተናገር 😂❤
ኧክስ ያዲ ባኖድንከ😂😂😂
ሁለቱም ቆንጅዬ ናቸው ወንዱ አማላይ ሁሉ ነገሩ ሲያምር ሴቷም እንደዛው በተለይ ከለሯ ኡፍ እንዴት እንደሚያምር
@@tube-us2ic ቅናታም ልቅም ያለች ቆንጆ ናት
@@tube-us2ic ውበት እንደ ተመልካቹ ነው ለኔ ሁሉም ሴት የራሱ የሆነ ውበት አለው ብዬ ነው የማምነው እንግዲህ መብትሽ እንደፈለግሽ ማመን
😂😂 እረ ከረሏ የኔ ናት
@@Beluna798 እኔማ አርጅቻለው መድረኩ የወጣቶች ነው ክክክክ
እንዴ መሻፈድ💀
ሁለቱም wow ናቸው❤ የልጁ እርጋታ ደሞ የሌለ ነው❤
Shay new weys wsky new
juntawa koy
Hi endte nes kngow
እንደ #ነነዌ ሰዋች በፍፁም ልባችን ለሀገራችን #እንፀልይ/እንማልድ፣ምህረት ይቅርታን እንለምን ።🙏 ያኔ #ኢትዮጵያ #ታሸንፍለች💚💛❤ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን። #ከተመቻችሁ #ቤቴን #ጎብኙልኝ🙏
መልካቸዉ እርጋታቸዉ ሁለቱም ሲምሩ 💕 "
ዳኒ አያትክ ሰላም ናቸው ስወዳችሁ እኮ 😍😍😍
ዋው ደስ ይላሉ ልጁ በጣም እረጋ ያለ እና ቆንጅዬ ነው ❤
🙃🙃🙃🙃🙃🙃 ቱ ትዳር በገባያ እንኳን እንደዚህ እወረደ ቦታተገናኝተው ይቅር እና ስንት ተሰቃይተው ውጅ ታስገቡ ይቀየራሉ ወይጉ መገን ባህላችን ሞቶ ተቀበረ
physically, they both are cute. በጣም ተሸኮረመሙ 💕
ምንድነው ከስህራት የወጣ ቅጣት ግልሙትናነው ልጆችን መጠጥ እያጠጣቹ
አይ መግማት መግማማት 😭😭😭
😂
😂
አሉ እማማ ዝናሽ
ክክክክ ኮመቶች እድሜ ለናተ
Yanchin Afish new engi enesu clean nachew
😂😂❤❤ልጅታ የኔ ጎራዳ ተምራለቹ.
እኛ ሰፈር ቆንጆ የዳጉሳ አረቂ አለላችሁ እኛን ከምታቃጥሉ በዚያ ተቃጠሉ
😂😂😂😂ታዳ ለምን እሪሰዎ አይቀመቅሙትም 😅😅😅😅😅
እረ ይህ ልጅ የኡስታዝ ኻሊድ ወንድም ነው መሰል👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ሁለቱም ምርጥ ናቸው ልጁ ግን ዘና ረጋ ያለ ነገሩ ገዳይ ነው
ወወ ሲያምሩ ልጅቷ ከለሯ በጣም ታምራለች ወንዱም ጥንቅሽ ነው ብትጣበሱ በጣም ደስ ይላልል
የጉራጌ ሸበላ አያት ደና ናት 😍😍😍
ወይኔ ጉዴ😲😲😲 ቆይ ቆይ ባሌ የማያዉቀዉ ወንድም አለዉ ልበል😲 ወረቢ ቁርጥ ሀላሌን የሚመሥለዉ ሣዬዉ ደነገጥኩ ወላህ☝️🤔🤔🤔 ባይሆን የኔ ፍንጢታም ነዉ ጥርሱ💜
ተበላሺ እሱኮ ነዉ 😂😞😞
@@ያአሏህያለአተማንምየለኚ ላ ሙስተሂል😂😂😂 ሙቼ ነዋ😂😂
@@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ አይይ ኢክሩ እረ ተይዉ 😂😂 ከፍቶኚ ነበር አሳቅሺኚ ሁቢ
@@ያአሏህያለአተማንምየለኚ ከራማዬን ነዉ እኮ የገፈፍሺዉ😂 ታዉቆሻል ግን😣
የኔ ዉብ ሣቂልኝ 🌺💜በጭንቀት ራሣችን ሊፈነዳ ነዉ መቼም🤕
@@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ ልግፈፍሺ ብየኮ ነዉ ታሳክቶልኛል .😂😂😂😂🙆 ወላሂ እዉነት ነዉ ሁቢ ያገራችን ነገር በጣም አሳስቦናል አሏህ ሰላም ይመልስልን ሁቢ 😘
እማማ ዝናሽ ነኝ ውራጌ ነሕ እንዴ? ቆንጆ ልጅ, ድግሪ ጭነሐል?
ነው ጉራጌ
Liju kora yale new yesua fegegta siyamr😂
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ woww man You are very cute
አወይ ጊዜ ከቶ ወደት እየሄድን ነው !
እኔም ግራ ገባኝ ወይ ዘንድሮ
እሄ ቻናል ግን ጥሩ አይደለም ሰለ ዝሙት ሁሉም ነገር መተዋወቁ ጥሩ ሳለ
@@mebrhitgebrehawya7254 ትክክል
ቆንጆ የጉራጌ ሸበላ💋💋💋ኧሰኸኒ ማዘርክ ሰላም ናቸው ቲክ ቶክ ላይ አይቻችሁ ነው
እዋይ ተሸኮረመሙብንኮ😂😂ሁለቱም ያምራሉ ይሄ መርካማ ስወደው😜
Hi endte nes Nardi
Nardi lanchi Ene alehu
Selwkes Gen Des blugal
@@sweetman5249 ere wegn eyaseben😂😂
@@abeld7017 min atefahu ? Mist eyefelegiku new.
ልጁ ቆንጆ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ልጅቷ በጣምታምራለች ፈግታዋ እሱኳን ተከድኖ ይብሰል እናቀዋለን ሲያደርቀንነው ሚውለው😂😂❤❤❤
😏😏
ታዳ እሡሥ ምን ይወጣለታል ይበልጣታል በመልክ ወንዲልጂ እኮነዉ መዋቢያ አልተጠቀመ
ቤተሰብ የላችሁም እንዴ
Kkk
እኔ ሊያሳብዱኝ ነው እዚህ ቢት የሚመጡት ወዶች እደት ነው ነገሩ ታምራላችሁ
yewendu confidence wooooow
ልጅ ያምራል😌😌🙄 እንገናኝ የሚል ሳታረጉላቸው😂😂😂😂😂ያይን ሸዋርም ጡሩ ነበር
😂😂
🤣🤣🤣🤣
እኔ የሚገርመኝ ሀይማኖተኛ ይላሉ በቁጣ ተቀምጣ ጨምላቃ ጋጠወጥ ደሞ ሀይማኖተኛ ትላለች
ጉርድርድ ያልሽ ቆጆ ነገር ነሽ ጓራድዬ ክክክ
Waw Mekdi endet endemtamri wudidid yet new magegnsh selamta erdugn
ወኔ ጊዴ ማሻ አለሃ ሲተሚሩ ያሚሪቆጂዬዎቺ ነቹ ❤❤❤❤❤❤
ምንድን ነው እንደዚ በመቀነት እንዳይሄድያረግሺው ታጠቢለሽ እንዴ ጎደኛዬ ምርጥ ነው
I feel sorry for their families. Ayeeee🙈
ወጣቱን ምድነው ግን የምታስተምሯቸው በጌታ አሁን ይሄ አግባብ ነው ዘመናዊነት መሆኑ ነው በፈጠራችሁ ወጣት ልጆች ገደል አትክተቷቸው
Leule arif gize nbr thank you
You're beautiful
ታምራላቹ ተጋቡ
Meki ergatashi des Yolandas👌👌
Hi endte nes kngow
Tamralchiu ❤😍🥰betlhy esiu ergataw😍👌
wtf kiss ከማንም ጋር ልታደርግ ትችላለህ😳
ልጁ ጉራው ዘጊ ነው ሴት ጠይቄ ተከልክዬ አላውቅም ብሎ ስንት ሴት ሲባል 1 አይልም?
በዛ ላይ መልኬ ቆንጆ ነው የሚል ወንድ ደስ አይልም።
ክክክክክክ
በትምህርትም በገንዘብም ከሚስቴ እበልጣለው እንጂ አልበለጥም ያለውስ ልጅቶ መሮጥ ነበረባት😂😂😂
ተመሳሰጡብን ሆይ ለማዳም ቅመሞች እያሠባቹ
ልጁ ቆጆ ነዉ😂❤
እኔ እምለው ሳይተዋወቁነው እዚህእሚመጡት ወይስ አልገባኝም ይህፕሮግራም
ከመጡ ብዋላ ነው ሚተዋወቁት
እኔ ግን ኮሜንታተሮች ግርም ትላላቹህ አሁን ልጅቱ አለባበሱዋ ምኑ ነው ሚደብር እስኪ በውጩ አለም ሂዱ በፓንት እኮ ነው ሚኬድ ከሙቀቱ የተነሳ ከዚህም የተነሳ ማንም እሴትን ልጅ ቀና ብለህ አታያትም እኛ ሀገር ግን እሴት ልጅ እንደፈለገች የማትሆንበት ነው እናም ያልበላን ባናክ ጥሩ ነው
እኛ ሰለውጩ አለም ምን አገባን ሰው እደባህሉ ነው
@@workjob8682 ትክክል
Endeh eyalesh new ager ayemanot yatefashew ye wochun eyeteketelesh letfa alesh minew beqa alebabeshu le Ethiopia ayemetenim aleqe
ሰው እነደባህሉ ነው ያልሽው ልጅ በጣም ደግፍሻለሁ እሷን ተያት ያው ስለሆነች ነው
Ye lijtwa fegegta🥰🥰
ጊዜ የሚሰጥ ገንዘቡን ከሚሰጥ ይበልጣል። ልክ ነሽ።
ትምህርታችሁ ላይ ብታተኩሩ አይሻልም የምን መጣደፍ ነው የት ለመድረስ ነው አቤት የመጨረሻው ዘመን ገና ብዙ እናያለን እድሜ ይስጠን ብቻ
Shut up
@@yz6298 ቅንዝራም ትውልድ
😂😂😂😂😂
መጀመሪና ለሀገርህ ዝመት 🇪🇹💔😥
ጨምላቆች ከነ ፕሮግራም አዘጋጆቹ ገሀነም ግቡ እሺ
አፋንጫዋን የት ደብቃት ነው 🙄🙄
ይህ ፕሮግራም በርግጥ ከዘረኝነት ይሻላል እንጂ ትርጉም የለውም ።አስተማሪ አይደለም ።
ጨዋታው ግን ያለ አልኮል መሆን አይችልም
በ sanitizer አይሻልም
ስራማ ጉራጌ ሆነህ አልወድም ብትለኝ ይገርመኝ ነበር ዳኒ
2 ተኛ ዙር መቅረብ አለባቸው 🙎🙎🙎🙎
ሀይማኖተኛ ሳትሆኚ ሀይማኖቶኛ መፈለግ አታፍሪም ፈሪሀ እግዚአብሄር ቢኖርሽማ ኖሮ እንደዚህ አትለብሺም ነበር ቅንድብ አትቀጥይም ነበር
ትክክል የኛ ሀገረ ክረሢታኖች እደት እደሜያምረ አለባበሣቸው
Lakeso ley asmesye nw telale a?
እሱ ያምራል እሷ አነጋገሯ ያስጠላል እሱ ደስ ይላል
ቆይ ለመሳከር ነው ምንድን ነው😊
በርቱ ቆንጆ ዝግጅት ነዉ
ነገርግን የቀረበዉ የዉስኪ ጠርሙስ ውስጡ ምንም ሊይዝ ይችላል ቢሆንም ግን በኔ ግምት መጠጡ አያስተምርም
የልጅችን ዝግጅት ያበላሸብኝ መጠጡ ነዉ
ወንዲ ቆንጆ አማላይ ነው
እንደው ግን 18 አመት ሆኖአቸዎ በጣም እኩ ነው የሚገርመው በዚ እድሚያቸው ሻት🤔🤔🤔
አቤት የወንዱ ማማር እህህህህ
Wow wow betam yemigerm video new
ይቦንሳታል
stamr ye tseyem konjo fegegetawa dmo woooow..😍
ወይ መግማማት እግዚዮ አገሬን ከጁንታ ላላቅ ወይስ ከእንደናተ አይነት አገር አጥፊ ማፈሪያ ወይ አለመታደል በሉ ስከሩና በዛው ኦኦኦኦኦኦ
ምን ከጀሰጉሽ ኤጭ
ልጂ በጣም እስማርት የሆነ ልጂ ነው እሷ ግን ምንም የራሷ የሆነ ነገር የላትም ከፀጉሯ ጀምሮ አርቲፊሻል ነው በዛው ላይ አለባበሷ አሁን እንዲህ ለብሰሽ ፈረሀ እግዚያብሄር ያለው ስትይ አታፍሪም ከአለባበስ ይጀምራል
Ewntsen new sara
Liju gena 15 amtu nw ere guddddd
Afnachawn mndnew asre yemenekakaw are mnsheee new gen melk andega kemr wow!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!😚😚😚😚😚
Yenea maro❤❤ temechachihugn❤❤
Sitamiru mari nachu yemir 👌
This is so awkward 😳😅😬
እኔምለው ኢትዮጵያ ለሴት ልብስ መሸጡን አቁሟል እንደ ??
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወላሂ ምርጥጥጥ ኮሜት ወይኔ የሚሸልምሽ ይጥፋ
😂😂😂😂
@@zekiyatemam7901
ሽልማቲ ሙስሊም እህቶቸ ናቸው እራቁታቸውን የማይታዩ ድንቅ እህቶቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!
@@ethiopiafirst9993 አሚንንንን አንቺም አላህ ይጠብቅሽ
@@zekiyatemam7901
አሚን ያረብ ውድቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹