🛑 ቬሮኒካ አዳነ ያልጠበኩት ነገር ነው የገጠመኝ አለች || ዋንትያ ወሰነች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 173

  • @Etiopa
    @Etiopa หลายเดือนก่อน +16

    ፍትህ ለሕፃን ላምሮት ፍትህ ለሕፃን ሄቨን ፍትህ ለሐሴት ፍትህ ለሁሉም ሕፃናት 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 หลายเดือนก่อน +18

    ተጋቡ የምር ቢታገዋ ደሰ ይለኛል
    በቃ ይመቻት ሰው ደሰተኛ ሲሆንም መደሰት አለብን
    ማንም አይቸገር ማንም አይታመም🥺
    ለሰው ዘር ሁሉ መልካም ይሁንለት❤🥺🙏

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 หลายเดือนก่อน +16

    ሀበሻ ማለት ከባድ ሰው ነው አንዴ ከረዳህ ሁሌም ስትለምን ማየት ነው የሚደሰተው እኔ በበኩሌ የልጅታ መቀየር ጉብዝናዋ ነው ያየሁት ገበዝ ትልቅ ቦታ ትደርሳለች ገና ።🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @SeneduSena
    @SeneduSena หลายเดือนก่อน +40

    ዛሬ ልደቴ ነው እንኩዋን ተወለድሽ በሉኝ ወንድም እህቶቼ🎉

    • @NegstMeseret
      @NegstMeseret หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉hbd

    • @gudayefeleke7365
      @gudayefeleke7365 หลายเดือนก่อน

      Enkuwan teweledishilgn. Melikam lidet

    • @SelamTilahun-m1e
      @SelamTilahun-m1e หลายเดือนก่อน

      Enkuawn tewaledas 🎉🎉

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน +1

      መልካም ልደት እንክዋን ተወለድሽ

    • @SeneduSena
      @SeneduSena หลายเดือนก่อน

      መልካም ለተመኛችሁልኝ ሁሉ አመሠግናለሁ

  • @SelmonAbebaw
    @SelmonAbebaw หลายเดือนก่อน +9

    አብሳላት ባለችው ጉዳይ እስማማለው❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 หลายเดือนก่อน +5

    እዉነት ነዉ የአሜሪካን የግብርና መሬቶች ቢልጌትስ እየተሻማ እየገዛነዉ እና የግብርና ምርቶችን ደሀዉ ህዝብ ምግብ የሚገዙበት ወልማርርት ሱቅ ዉስጥ ነዉ የሚቀርበው ወንዶች ፈዛዛ የደነዘዘ ሴት የማይፈልጉ ወጣቶች ሁሉም ድክመተ ወሲባዊ ችግር በ20 እድሜያቸው መላ ጠፍቷል ከፍተኛ የጤንነት ችግር ቀዉስበሙሉ ህዝቡላይ።

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 หลายเดือนก่อน +1

    ዕድሜ አትገድቡ ሰው እራሱን ስላዝናና ተው ቤንጃሚን።

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ቢልጌት ያወራሽው ልጅ perfectly you write .
    ሌላው ስለ ELPA ያልከው እኛም አልገባንም።

  • @ToyibaMuhammed
    @ToyibaMuhammed หลายเดือนก่อน +5

    አብሳላት በተናገረችው ጉዳይ እስማማለሁ

  • @EB4931new
    @EB4931new หลายเดือนก่อน +4

    ሀበሻ ሁሉን ነገር ኮፒ ማድረግ ነው ፈጠራ የሚባል ነገር ጭራሽ ጠፍቶብናል

    • @Emamimami
      @Emamimami หลายเดือนก่อน

      Copy አይሻልም ብለህ ነው አሁን እኮ ዶሮ እርባታ ስትጀምር ከአጠገብህ ሸለምጥማጥ እርባታ

  • @Rekikfasil
    @Rekikfasil หลายเดือนก่อน +2

    Benjaye betam arif sew nek beritalign wenidime

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn หลายเดือนก่อน +1

    Welcome benjaye😊😊❤❤

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ሄቨን ፍትህ ስለቀለለ ዛሬ በላምሮት ተደገመ በሀገሬ በድሬ😢😢😢😢😢😢😢😢አሞኛል ፍትህ ፍትህ ተደፍረው በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደሉ😢😢😢😢😢😢😢

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @etalem3581
    @etalem3581 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🙏

  • @WudaseEthiopia-wi5li
    @WudaseEthiopia-wi5li หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤በጣም ጎበዝ ነህ አንዱን ታሪክ ከሌላው ጋር የምታገናኝበት መንገድ በተጨማሪም የምትሰጣቸው አስተያየቶች በሳል ናቸው🙏 እናመሰግናለን።

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለው

  • @KaliRr-dw1un
    @KaliRr-dw1un หลายเดือนก่อน

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ተመልከተን ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ እባክህን ራራልን 😢😢😢😢
    ኧረ እንደበደላችን ብዛት አትቁጠርብን
    በይቅርታህ እዘንልን ልጆቻችንን ከሰብአዊ አውሬዎች ጠብቅልን 😢😢😢😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 หลายเดือนก่อน +2

    ሴትየዋ የምትኖረው ፈረጅህ አገር ነው እንቅስቃሴ እያረገች ስለ ሆነ ምንም ችግር የለውም

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery หลายเดือนก่อน +1

    selam benjamn🎉zare letweldachu bemulu enkuan tweldachu🎉🎉🎉

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน

      የጠፋ ሰው ሰላም

  • @rossross6520
    @rossross6520 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ቤንጃ በሀገር ቀልድ የለም ❤❤🎉🎉🎉 ትርፉ ሀገር የለንም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 หลายเดือนก่อน

    እኔ 100%በአብሳላት ሃሳብ እስማማለሁ ትክክል ናት

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሰህ ቤጃችን መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ❤ፈጣሪ የተሻለ አመት ያርህልን🙏❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน +1

      እንክዋን አብሮ አደረሰን አመሰግናለው

  • @Better-g4i
    @Better-g4i หลายเดือนก่อน +1

    አብሳላት ልክናት እኛ ምንማረግ እንችለን የበላይ አካል ካልተከላከለ 😢

  • @saraabraham7039
    @saraabraham7039 หลายเดือนก่อน +1

    አሜሪካ ያሉ ሰዎች ጥቁር መነፅር ቤት ውስጥ አይነስውር ይመስል

  • @taddessegmichael367
    @taddessegmichael367 หลายเดือนก่อน +1

    HAPPY BIRTHDAY EVERYBODY

  • @kidistabera1980
    @kidistabera1980 หลายเดือนก่อน +1

    የመንገድ ላይ መብራት አይቀንሱም የመንገድ መብራት ፍጆታ ነው የሚጭነው👈👈👈👈👈👈👈👈

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij หลายเดือนก่อน

    አብሳላት የምትለዉ 100% እዉነት ነዉ ❤ጆሮ ያለዉ ይስማ

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 หลายเดือนก่อน

    ይግቡና ይገላግሉን እኛ መቼም ሰላም ሆነን አናውቅ ወደፊትም አንሆንም ለለውጥ ይግቡ

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu หลายเดือนก่อน

    ነፍስሽን በአፀደገነት ያኑርው ላምሮት😢😢😢

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 หลายเดือนก่อน

    ፉውንዴሽን ያደረገችው for me the same ! prettier girl after hair salon ማንኛውም ሴት ፀጉራን ስትሰራ ታምራለች የፊትዋ ውበት is the same ❤

  • @MahiMahi-kp8rh
    @MahiMahi-kp8rh หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ በዋንትያ ጉዳይ በጣም ምርጥ እንዴ ለምን ተቀየረች ነው የሚያስመስልባቸው የሄቨን እናት እግዚአብሄር ይሁናት ትንሽ መፅናናት ከታየባት ችግር ነው በጣም ነው የምታሳዝነኝ

  • @arditube7340
    @arditube7340 หลายเดือนก่อน +1

    አብሳላት👌👌👌👌👌❤❤❤👌👌👌100% እስማማለሁ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 หลายเดือนก่อน

    The girl she talk about bill all she tell the truth GOD BLESS her.

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 หลายเดือนก่อน

    ቤንጆ እንኳን ተከሰት ግን የነፃነት ፕሮግራም በጣም አዝናናኝ😂😂😂

  • @aregashgebere
    @aregashgebere หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት ላምሮት ሔቨን ሐሴት አረ የፍትህ ያለ😢😢

  • @yibeltaltesfaye9294
    @yibeltaltesfaye9294 หลายเดือนก่อน

    እረ ይባላል ቤንጃ

  • @neba1034
    @neba1034 หลายเดือนก่อน

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሆይ በቅይ በለን መስማትም አመመኝ ፍትህን አውርድ ለህፃናቶች 😢😢

  • @kebernsh208
    @kebernsh208 หลายเดือนก่อน

    አረ ከዚህ ኬሜት ውስጥ ያላችሁ ሰወች በስማም እንዴት ነው ደስ የምትሉት ስተት እንኳ ቢኖር የሰጣችሁት ስርአት ያለው መልስ እንዴት ደስ እዳለኝ ልክ እደፔጁ ባለቤት ረጋ ያለ ከስተመር ነው ያለ ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @SofiaGetachew-q8i
    @SofiaGetachew-q8i หลายเดือนก่อน

    I agreed with Absalat on this matter.

  • @yayneabebalema1716
    @yayneabebalema1716 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው የመንገድንም መብራት እኛን ሊያስከፍሉን ነው

  • @HassenYesuf-vj8bx
    @HassenYesuf-vj8bx หลายเดือนก่อน

    ELPA የሚጨምረው 30%ነው

  • @abebabenn9437
    @abebabenn9437 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday 🎂

  • @Habtam837
    @Habtam837 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለህፃናት😢😢😢😢😢😢😢

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 หลายเดือนก่อน

    እኔ የማይገባኝ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የሚለው ነው።
    እውን በሰላም ነው ወይስ በትግል ነው የደረስነው?? በየቀኑ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነገር እየሰማን።
    ነጉላ ማለት ግን ንፍጣም ማለት መሰለኝ

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน +1

      መቸስ በሰላም ማለቱ ሳይችል አይቀርም

  • @Mizerbrhane
    @Mizerbrhane หลายเดือนก่อน

    ስነስርአት ገራሚ ነው በንጃ 👍👍👍

  • @yaredsintayehu2256
    @yaredsintayehu2256 หลายเดือนก่อน +1

    #benja 🎉

  • @fatumasirajmamafatumasiraj4059
    @fatumasirajmamafatumasiraj4059 หลายเดือนก่อน

    አወልክነው፡የደሴመኪናነው
    ያውምማሺላየየሚባልመኪናነው
    የዚነትሙሐባዘፈንውነቱነው
    የተባለው፡እንደውከበልሰትል፡ከነበለችውእየተባለነበር

  • @EB4931new
    @EB4931new หลายเดือนก่อน +2

    አረ ቤንጃ አጣራ መጀመሪያ አፋቸው ውስጥ ጫት ሳይሆን ቡና ነው ያለው; የሀገሩን ስም ረሳሁት እንጂ ከቤት ሙሽራ ሲወጣ አፋቸው ውስጥ የተቆላ ቡና ይይዛሉ ይሄ የሀገሩ ባሀል ነው (የሀገሩን ስም እርግጠኛ ሳልሆን መፃፍ ስላልፈለኩ ነው) ፕሊስ ሳታጣሩ በግምት አታውሩ

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ከሆነ አጣርቼ በሚቀጥለው ቪድዮ አቀርባለው

    • @DayeDKassa
      @DayeDKassa หลายเดือนก่อน

      ​borena

  • @TesfaBjj
    @TesfaBjj หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለህፃናት 😭😭😭

  • @FantuGete
    @FantuGete หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @kalidrashid7220
    @kalidrashid7220 หลายเดือนก่อน

    Ye Dire lejoch Benjame yemacheh

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው የሚሰቀጥጥህ ቤንጃሚን??? በተጽኖ ባልተጻፈ ሕግ የኖሩት እናቶቻችን ቢጨፍሩ ቢደንሱ ለምንድነው የሚሰደቡት??? በጣም አዝናለሁ።

  • @taddessegmichael367
    @taddessegmichael367 หลายเดือนก่อน

    Enkon tewldesh

  • @DayeDKassa
    @DayeDKassa หลายเดือนก่อน +1

    Absalat #1

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew หลายเดือนก่อน

    ❤በርታልን ወንድማችን

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 หลายเดือนก่อน +1

    በእንግሊዘኛ ሊቀዝንብን 😂😂😂😂አረ ኡ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 หลายเดือนก่อน

    ሉጆች ያለን ቤተሰብ ያለን በምጥ እየፀለይን ነው የሞት ጥላ እንዲገፈፋ ከምድሪቷላይ

  • @ማኪዬነኝ
    @ማኪዬነኝ หลายเดือนก่อน

    እንዴ ማቲ በቲቪ ሊታይ ነው ግና አሜሪካ ከመግባቱ በወሩ😅😅😅😅😮

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ግን በጤና ነው ፖለቲካ አበዛህሳ ጥሩ ነው

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi หลายเดือนก่อน

    I'M WITH ABSALAT ABOUT BILLGET IN ETHIOPIA!!!!!!!

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 หลายเดือนก่อน

    ቤንጃ ትዩብ ስምህ ግን ማነው ስንት ጊዜ ስከታተልህ ስምህን ማወቅ የለብንም🤔

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน +1

      ብንያም ነው

    • @bazawitalmeamen4643
      @bazawitalmeamen4643 หลายเดือนก่อน

      @@benjatube2 🙏🙏🙏🙏 በጣም ምርጥ አቀራረብህ እርጋትህ ሀሳብ ምሰጥበት መንገድ ሁሉ ነገርህ 😍 ለዛ ነው የጠየቅነው ስለመለስክ🙏

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቤንጃዬ እንኳን ደናመጣክ

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb หลายเดือนก่อน

    Are semonun altchalkem mashalh

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @awegeny6875
    @awegeny6875 หลายเดือนก่อน +1

    My birthday is actually not yet but you just can tell me happy birthday in advance, no problem 😅.

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน +1

      መልካም ልደት

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ፍትህ ፍትህ አብይ ጠራርጎ በልቶታል ፍትህ ፣

  • @EmeEmu-h4v
    @EmeEmu-h4v หลายเดือนก่อน

    GMO የሚባለው ነገር በጣም መጥፎ ነው የሱን ምግብ እየበላሁ እኔ ሴቷ ጺም እያበቀልኩ ነው 😂

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 หลายเดือนก่อน

    ቬሮኒካ ዘፈኗ ምንም አያምርም ጥሩ ነበር ቅንብሩ ግን ሲሰማ ብዙም አያስደስትም

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 หลายเดือนก่อน

    ድጋሚ በወንድ እንዳትጎዳ በማሰብ ነው።

  • @fsenaemuti
    @fsenaemuti หลายเดือนก่อน

    Chat aydelem benja be borena
    Buna beqbe ygorsalu esu new

  • @jemalyasin5649
    @jemalyasin5649 หลายเดือนก่อน

    Absalat fkrsm dereselat sedeb jemeralch

  • @SkeletonDudorito
    @SkeletonDudorito หลายเดือนก่อน

    አረ ወይኔ ገደለኝ ማብሪያ ማጥፊያ የቴዲ አፍሮ ያለው

  • @sihinabay1045
    @sihinabay1045 หลายเดือนก่อน

    Yehe endayhon eko new scientist Tewolde G/egziabher tekerakro endayefetsem asamino yetezega file argot nber yalfew! Ahun bado meda tegegne yehenin hizb techawotubet!

  • @awetkidu3941
    @awetkidu3941 หลายเดือนก่อน

    Kerestos mehretun yamtalen❤🙏 wedochye ebakachun le lejochachen entseley 😢🙏😢

  • @SameeraKebede
    @SameeraKebede หลายเดือนก่อน

    Kemotache selkune setota legadajawa

  • @Abdi-ns9ed
    @Abdi-ns9ed หลายเดือนก่อน

    Ewnetun new menem watader yelem

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i หลายเดือนก่อน

    እውነት ም ፈረሶች

  • @rahelwerkusahle4832
    @rahelwerkusahle4832 หลายเดือนก่อน

    Yoni magna gn 🇬🇧 erasu be kuankuachew yanten yahel alkorum yesu english gn 💣 new ende

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @yemifaben1520
    @yemifaben1520 หลายเดือนก่อน

    Benja le agazi tube dims hunew yegebabet teftual

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga หลายเดือนก่อน

    ere ende edemayachen enhun

  • @QachaaQufaa
    @QachaaQufaa หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m หลายเดือนก่อน

    Nagula mendeno 😅?

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳንም በሰላም ምትክ እውነት ደክሞኝ እንቅልፌን ሳንቀላፋ ነው የቀስቀስከኝ አሳከኝ ❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน

      ሰላም እንክዋን ደህና ቆዩኝ

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭

  • @mesayzegeye
    @mesayzegeye หลายเดือนก่อน

    ወንድም ቤንጃ ስለሙሽሮቹ አንድ እርማት ልስጥ በቦረና በዓል ሙሽራሁ ሙሽሪትን ይዞ ሲወጣ የተፈጨ ቡና በማር ተደርጐ በአፋቸሁ እንዲይዙ ይደረጋል እናም ሙሽሮቹ የያዙት እሱን እንጂ ጫት አይደለም በሚቀጥለሁ ስራ ላይ እርምት እንስትሰጥበት በትህትናንእጠይቃለሁ።

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው በሚቀጥለው ቩድዮ እርምት እሰጣለው

  • @amanueltesfaye4659
    @amanueltesfaye4659 หลายเดือนก่อน

    Seteyewa real aydelum filter effect newww

  • @Abdi-ns9ed
    @Abdi-ns9ed หลายเดือนก่อน

    Yoni ye during englizage eya Tanager ya nejibal koy isti englizage esu Richa new ye minageraw

  • @HagereĶurate-f1k
    @HagereĶurate-f1k หลายเดือนก่อน +1

    benjan yemiti wedu like gicunyi

  • @tsionabreha6415
    @tsionabreha6415 หลายเดือนก่อน

    ያንተ ልደት መቼ ነው????????????ቤንጃ

  • @masialemu
    @masialemu หลายเดือนก่อน

    እኛም አልገባንም😂

  • @sabamengesha9547
    @sabamengesha9547 หลายเดือนก่อน

    She is right Bill gates the richest person in the world . Dr Abiy must be think twice before he made any decision this is serious matter .No one like to successful Ethiopia including Egypt

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 หลายเดือนก่อน

    Feteh endemeta Abey seltanun melkek albet esu kemeta jemro new yehe hula gef bEthiopia lay eytftseme yalew

  • @girmashimelis
    @girmashimelis หลายเดือนก่อน

    400 እጥፍ ነው 400% የጠቅላዩን ሂሳብ አመጣኸው እኮ 300*400=120,000 ነው

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน +1

      ምን ላርግ 400 ፐርሰንት ማለቴ ነው አመሰግናለው

  • @MeseluSema-e4x
    @MeseluSema-e4x หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fasilaragaw9422
    @fasilaragaw9422 หลายเดือนก่อน

    ጫት እየቃሙ ነው ያልከው ሙሽሮች እየቃሙ አደለም በባህላቸው ከቤት ሲወጣ ቡና በቂቤ እንደዚ ይይዛሉ

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 หลายเดือนก่อน

    Zare lidete nw

    • @benjatube2
      @benjatube2  หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት

    • @kurkuraw5866
      @kurkuraw5866 หลายเดือนก่อน

      @@benjatube2 tilik sew akbarie neh hulem beteseb negn

  • @temesgenbeshawured5861
    @temesgenbeshawured5861 18 วันที่ผ่านมา

    Abo 1 br Teleyaleh eko lemanegnawem gebtonal kegebachew.......?!😎😎😎😎

  • @taddessegmichael367
    @taddessegmichael367 หลายเดือนก่อน

    MANEW ADDIS AMET BAAL YEETHIOPIA BECHA YDERGEW SEGETENEH

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 หลายเดือนก่อน +3

    ነጉላ አለ 😂😂😂እኔግን ይህ ልጅ ሚሳደባቸው ቃላቆች ካማርኛ መዝገበ ቃላት መሆንኡለበት ወይስ የቆሎ ተማሪ ነበ እስኪ ጠይቅልኝ ቤንጃ😂