Muluken Melesse - Bergit Agegnesh Woy (በርግጥ አገኘሽ ወይ) 1973 E.C.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025
  • ሙሉቀን መለሠ - በርግጥ አገኘሽ ወይ (1973 E.C./1981 G.C.)
    / mirkuzz

ความคิดเห็น • 72

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz  7 ปีที่แล้ว +4

    For more of Muluken's songs on this channel, click here: th-cam.com/play/PL1pqW7iX7Axis6M2PUSH5VaAWPCnUP0Hm.html

    • @nuchoabe7327
      @nuchoabe7327 4 ปีที่แล้ว +1

      ምርኩዝዬ እናመሠግናለን እንድህ ድክም ስምንምን የሚያረጉ የትዝታ ሙዚቃዘችን ስለምታቀርብልን እፍፍፍ አይ የእኔስ ልብ እንክት ድቅቅ ብሏል አዎ በድሎኚም በርግጥ አገኘህ ወይ እላለሁ አዎ ያንተ ጓዳ ለጊዜውም ቢሆን አግኚተሀል እኔም ሚስኪኒቱ ተበዳይቱ ዛሬም በስደት እንከራተታለሁ አይ የእኔስ ነገር እስኪ የእምዬ ኢትዬጲያ ልጆች በድአችሁ አስቡኚ እኔ ጋር የተሞሸሩት ጓደኞቼ የሁለት የሶስት ልጅ እናት ሆነዋል አሁን ላይ ጥሩ ሚስት ለባሌ ጥሩ እናት ለልጆቼ የምሆንበት ቀን ናፍቆኛል

    • @eliasm9926
      @eliasm9926 2 ปีที่แล้ว

      @@nuchoabe7327 Egziabher keanchi ga yihun👏👏👏

  • @tinsaeayalew4012
    @tinsaeayalew4012 5 ปีที่แล้ว +8

    ደግሜ የማላየውን የልጅነት ጊዜየን ወደኋላ መልሶ በቤተሰቦቸ ቤት በነበረን ቴፕ አን ዘመን አንደገና ሀዘን እንደገና ያ ንጊዜ ናፍቆት ሩቅ ጊዜ

  • @yonathannegash5675
    @yonathannegash5675 2 ปีที่แล้ว

    This is, hands down, my favorite Amharic song of all time!! What a work of art❤❤

  • @umeryasin8534
    @umeryasin8534 4 ปีที่แล้ว +1

    ሙሉዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሌላ ምን እልህ አለሁ ቃላት የለኝም

  • @helinaworku8073
    @helinaworku8073 ปีที่แล้ว +1

    I don't have a word to tell you how much I love you.but your voice is very pain full

  • @eyobmedia5293
    @eyobmedia5293 10 ปีที่แล้ว +4

    I love it
    ሙሉቀን የምርጦ ምርጥ፡

  • @2008skew
    @2008skew 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምወደው ዘፈን በህይዋቴ

  • @kiyakonjoo3281
    @kiyakonjoo3281 7 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምወደው ዘፈን

  • @nancynone293
    @nancynone293 7 ปีที่แล้ว +12

    ውይ ልጅነቴን አስታወሰኝ እኔ ነገር አለሙን ሳላውቅ ሻይ በአንባሽ እየበላሁ እናቴ ስታደምጠው ነገር ትዝ ትዝ ትውስ ትውስ አለኝ

  • @anketsebrehan115
    @anketsebrehan115 4 ปีที่แล้ว +1

    ምን ሊሰራ ነው የአበሻ ዘፈን ውስጥ የፈረንጅ ስዕል የሚገባበት፡፡ ይህንን ያወጣ ሰው በትክክል እራሱን የሚያውቅ አይመስለኝም፡፡ በጣም ያሳዝናል፡፡

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  4 ปีที่แล้ว

      Sehra Gidey ቤተክርስቲያናችን ውስጥ ሳይቀር የፈረንጅ ስዕል እያዬን ስላደግን ይሆናል 😜

    • @anketsebrehan115
      @anketsebrehan115 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Mirkuzz
      ሃሃሃሃ.... የእግዚአብሄር ልጅ የየሱስን ስዕልና የመላእክቶችን ሰዕልና የሰው ስዕል አንድ ይሆናል በለው ነው፡፡ መልስዎ ግን በጣም የብልጥ ሰው አስተሳሰብ ነው፡፡ በጣም አስቆኛል፡፡አመሰግናለሁ፡፡

    • @zinegnawyeshambel8383
      @zinegnawyeshambel8383 3 ปีที่แล้ว

      @@Mirkuzz 😁😁😁

  • @tameratgebermariam2351
    @tameratgebermariam2351 4 ปีที่แล้ว

    Wow nice 👌 best Ethiopia song

  • @eyobawoke2862
    @eyobawoke2862 5 ปีที่แล้ว

    Nostalgia at it's finest
    The song took me back to my childhood times

  • @yeassablij7529
    @yeassablij7529 4 ปีที่แล้ว +2

    Timeless Music 😍

  • @samuelabate7877
    @samuelabate7877 10 ปีที่แล้ว +2

    i like it. tnx our legend Mulie

  • @amanuelwoldemariam3589
    @amanuelwoldemariam3589 8 ปีที่แล้ว +4

    Best music by best muscian

  • @nuchoabe7327
    @nuchoabe7327 4 ปีที่แล้ว

    በርግጥ አገኘህ ወይ M አዎ አንተ በድለህም ተደስተህ ይሆናል ነገር ግን እኔ አንተው እንደሰበርከው ሳይጠገን ቀርቷል እነዛን ምርጥ ጊዜያቶች እና ምርጥ ቤተሰብ ፣ጓደኞችህ ፣ሚዜወቻችን ብሎም እነዚያ ምርጥ ጎረቤቶቻችን እንደዚያ ሲያለቅሱ ሲንሰቀሰቁ ተለየኸኚ ነገር ግን ሁሌም ለእኔ ያለውን በተስፋ እጠብቃለሁ ምንም እንኳን ጓደኞቼ የልጆች እናት ቢሆኑም እኔም ስደትን በሀሳብ እና በትዝታ እገፋዋለሁ ሀገር እንዳልገባ ፈራሁ አይ ህይወት እስኪ አንተ ታውቃለህ ፈጣሪ

    • @nuui5771
      @nuui5771 4 ปีที่แล้ว

      ልክ የኔን ሂወቴ ነው የፅፍሽልኝ ልክ እደኔ ኡ ኡኡ አሁንስ በስደት አለም 8 አመት ልጨርስ ነው ሂወቴ እደት እደምመራት አላቅም ሀገሬ ገብቸ የልጅነት ፍቅሬን አጥቸ መኖር አልችልም በሱ ምክኒያት ከሀገር ወጣሁ እሱን ለማስተማር ብየ በሱ ምክኒያት በሰሁ ሀገር እከራተታለሁ ተላያይተናል ዱአ አርጉልኝ እድመለስ ወደኔ ያለሱ ሂወት ባዶ ናት ኡ ኡ ኡ ማሜ አፈቅርሀለሁ እስከመጨረሻ የልጅነቴ ሁሉን ያየሁብህ ውድ ክፉህን አልስማ ማማዋ ሂወቴ

    • @yared5540
      @yared5540 4 ปีที่แล้ว

      Ayzoh eht. Metarek kalebachu ahunm lesu lbsh kft kehone bibedlshim teykiw. Kalhone Lela fikregna lemeyaz mokre. Anchi belbsh eskaskemetshiw dres esu selam ayagegnm.

    • @yared5540
      @yared5540 4 ปีที่แล้ว

      @@nuui5771 alah hasabsh yasakalsh eht

    • @Truth9573-l6n
      @Truth9573-l6n 8 หลายเดือนก่อน

      ayzosh hulum lebego new

  • @Sinke24
    @Sinke24 7 ปีที่แล้ว +3

    This is gold

  • @tizukonjo1227
    @tizukonjo1227 9 ปีที่แล้ว +2

    wowwwww nice tizita music

    • @amanuelnedaw2040
      @amanuelnedaw2040 9 ปีที่แล้ว +1

      AFTER U SAID nice tizita music i am enjoying it

  • @ramzi4420
    @ramzi4420 13 ปีที่แล้ว +4

    why i wish bad for you, let me accept as if i am wrong... love song. great man Muluqan Meles.long live, ever green voice.

  • @AgarMedia
    @AgarMedia 10 ปีที่แล้ว +11

    I want the Instrument in the beginning to be played on my funeral.

  • @tewodrostilahun1668
    @tewodrostilahun1668 7 ปีที่แล้ว +2

    mule the best and the legend
    man

  • @tedyman2577
    @tedyman2577 9 ปีที่แล้ว +3

    yemir muluken gerami zefagh nek

  • @oscaroscar9850
    @oscaroscar9850 6 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ዛፍንWaWoooo

  • @drabiyahemedagreatleader5300
    @drabiyahemedagreatleader5300 8 ปีที่แล้ว

    ምርጥ፡ሠው፡😍😍😍

  • @yibeltalyideg9380
    @yibeltalyideg9380 9 ปีที่แล้ว

    WOW INTERSTING MUSIC I AM YOUR FUN
    GOD BLESS YOU

  • @Fikr-xb8ug
    @Fikr-xb8ug 2 หลายเดือนก่อน +1

    😞😞😞😞

  • @betybetyy9065
    @betybetyy9065 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወደው

  • @endalkgeremew4124
    @endalkgeremew4124 8 ปีที่แล้ว

    AWESOME MULIE.

  • @brookteshome7803
    @brookteshome7803 7 ปีที่แล้ว

    When I been childhood I listen this music woow

  • @gemechutura8807
    @gemechutura8807 9 ปีที่แล้ว

    long live for u mule!!!

  • @የአብስራየድንግልማሪያምል
    @የአብስራየድንግልማሪያምል 7 ปีที่แล้ว

    i like this song

  • @hanaabermarri4724
    @hanaabermarri4724 8 ปีที่แล้ว

    ufffffffffff ወይኔ

  • @oorcell5899
    @oorcell5899 8 ปีที่แล้ว +2

    wow

  • @eyayouasheber6416
    @eyayouasheber6416 9 ปีที่แล้ว +1

    4ever u r z best

  • @TheMrFunnyBoy10
    @TheMrFunnyBoy10 8 ปีที่แล้ว

    i like tizita song betam

  • @men6040
    @men6040 11 ปีที่แล้ว

    I dedicated this to mr sami....

  • @mohammedhussen6316
    @mohammedhussen6316 7 ปีที่แล้ว +1

    SAW BEDL HADO ////

  • @amanueltemesgen9409
    @amanueltemesgen9409 7 หลายเดือนก่อน

    ታይምለስ ክላሲክ

  • @engdawebist253
    @engdawebist253 6 ปีที่แล้ว

    በርግጥ አገኘሽ ወይ

  • @ሰለሁሉምነግርእግዚአ-ጀ8ቘ
    @ሰለሁሉምነግርእግዚአ-ጀ8ቘ 8 ปีที่แล้ว +2

    #ilike__this__song

  • @solomonbekele4514
    @solomonbekele4514 9 ปีที่แล้ว +2

    ZEMEN TESHAGARI telek zefagn

  • @millionbiru8727
    @millionbiru8727 ปีที่แล้ว

    ቅንብር ዳዊት ይፍሩ ከድህላክ ባንድ

  • @BT-dk3ku
    @BT-dk3ku 7 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @DanaDana-lc1ym
    @DanaDana-lc1ym 7 ปีที่แล้ว

    😘❤️❤️🤦🏽‍♀️

  • @sure1705
    @sure1705 8 ปีที่แล้ว +8

    you must lost your mind posting white people on video that was a classic song

  • @kalkidanyohannes1735
    @kalkidanyohannes1735 7 ปีที่แล้ว

    there is no its own video????????

  • @Melat597
    @Melat597 7 ปีที่แล้ว

    Yeletefkachew photowoch aytemum yerasachen sewe new mayet yemenefelegew ke hagerachen musika gara 🙄

    • @wasihunyimam6355
      @wasihunyimam6355 6 ปีที่แล้ว

      Rahel Desta ምን ችግር አለው

  • @hannagorge1956
    @hannagorge1956 8 ปีที่แล้ว

    zelalem. nurelgne

  • @kibromgebre1796
    @kibromgebre1796 8 ปีที่แล้ว

    gin lyrics'u instead of "Agegnesh" - "Agegneh" adelem mehon yalebet? just asking.

    • @endod8708
      @endod8708 8 ปีที่แล้ว

      no agegnesh ylugnal as they are "telling me that you have found someone"

  • @asegidmasresha9597
    @asegidmasresha9597 2 ปีที่แล้ว

    I am not resesist , why your pictures white people you should post black pictures because I believe black people song ok or African song.

  • @eyayouasheber6416
    @eyayouasheber6416 9 ปีที่แล้ว +1

    4ever u r z best