Muluken Melesse - Baynish Lilefibet (ባይንሽ ልለፍበት) 1973 E.C.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz  7 ปีที่แล้ว +21

    For more of Muluken's songs on this channel, click here: th-cam.com/play/PL1pqW7iX7Axis6M2PUSH5VaAWPCnUP0Hm.html

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +5

      mirkuze can.i rent your channal for live video posting ?

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +3

      you have more thsn 58k subs csn i rent your channal for gospel dxpantion purpose !

    • @mebratuwonde
      @mebratuwonde 2 หลายเดือนก่อน

      ነፍሥሕን በገነት ያኑራት !!!

    • @YordiBerish
      @YordiBerish หลายเดือนก่อน

      😊😊 0:40 ​@@pcpc5242

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 20 วันที่ผ่านมา +2

    በፊደል መሀል አንተን ስንመለከት!!!!የማላቅህ ግን የምናፍቅህ የማፈቅርህ❤❤❤

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 2 ปีที่แล้ว +19

    የድሮዋ ኢትዮጵያ ትናፍቃለች !

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn 6 หลายเดือนก่อน +7

    ትዝታን ከአእምሮ ማጥፋት አይቻለም እና ወደኋላ መለሠኝ።እውነቴ ነዋ !

  • @meronali7923
    @meronali7923 ปีที่แล้ว +12

    ያልተወለድኩበት ያ ዘመን የእውነት ምን ይመስል እንደነበር ሳስበው ይደንቀኛል።
    ሁሉም ነገር በአባቶቻችንና በእናቶቻችን ጊዜ ቀረ አሁንማ ምን አለና ብልጭልጭ ብቻ።
    ፈጣሪ የእውነት ምህረትን ልኮልን የፍቅር አመታትን ብንኖር ተመኘሁ።

  • @eyobkidane8768
    @eyobkidane8768 2 ปีที่แล้ว +18

    በምይዘው ብዕር በነጬ ወረቀት
    በፊደሉ መሀል አንቺን ስመለከት
    Amazing

    • @0276Jerry
      @0276Jerry 17 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

  • @kinetibebu2657
    @kinetibebu2657 2 ปีที่แล้ว +16

    ዘመን የማይሽረው እፁብ ድንቅ ስራ የማይሰለች ድንቅ ጥበብ ሁሌ አዳምጠዋለሁ ሁሌ ድንቅ ።

  • @q2sen158
    @q2sen158 4 หลายเดือนก่อน +4

    I always remember this music at my high school Addis Ketema, I swear I listened this music probably more than 1000 times

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn 4 หลายเดือนก่อน +3

    እውነቴ ነው ይሕን ሙዚቃ ሥሠማ ትዝታዬ በአእምሮዬ ይገላበጣል ።ትዝታን ከአእምሮ እንዴት መፋቅ ይቻላል !!!!!!

    • @0276Jerry
      @0276Jerry 17 วันที่ผ่านมา

      መልካም ትዝታ ነው ትርፋችን❤️❤️🙏🙏

    • @0276Jerry
      @0276Jerry 17 วันที่ผ่านมา

      መልካም ትዝታ ነው ትርፋችን❤️❤️🙏🙏

  • @rihanamohammed8904
    @rihanamohammed8904 2 ปีที่แล้ว +5

    ብሰማው ብሰማው ብሰማው...,........ብሰማው.....የማልጠግበው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fitseethio
    @fitseethio 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሙሉቀን ልዩ ድምፃዊ እኳ ነህ .... በቃ አትሰለችም Legendary 👌

  • @fikernur8648
    @fikernur8648 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤አሁን ይሔም ከሌላው ጋ ሙዚቃ ብቻ ተብሎ ነው የሚጠራው ???

  • @ghermaialemayehu6441
    @ghermaialemayehu6441 5 หลายเดือนก่อน +2

    I was a third-year philosophy major student at Addis Ababa University! A whole lot of memories flood in my heart.

  • @ZerihunBekele-lw1nu
    @ZerihunBekele-lw1nu ปีที่แล้ว +5

    This is truly the true love song, indeed. The beloved Muluken Melese is the greatest singer of all time. I listen to this music, "Bayinish Lilefibet", "Yene Konjo," and "Nigerign Minew?" every day, at Kakuma Refugee Camp, drowning myself into deep ocean of my good days' memories.

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  ปีที่แล้ว

      @Zerihun, he is still alive unless you’ve new information from today?

    • @behayilutesfaye3413
      @behayilutesfaye3413 5 หลายเดือนก่อน

      Nice to hear that bro

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 11 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴን የማስታውስበት ነብሷን ይማረው 😢

  • @hailuwm7260
    @hailuwm7260 11 หลายเดือนก่อน +2

    የሙሉቀን ስራዎች በጥቅል ቛንቛ ሙዚቃ ብሎ መጥራት ለኔ ይቸግረኛል

  • @finalcall2047
    @finalcall2047 6 ปีที่แล้ว +16

    ምንም ጊዜ ሰምቼው የማልጠግበው የሙሉቀን ዜማ፤ ክረምትን ያስተውሰኛል።

  • @tewodrosheru4097
    @tewodrosheru4097 7 ปีที่แล้ว +56

    ለዚህ ሙዚቃ ቃል የለኝም፡፡

    • @meronabebe5916
      @meronabebe5916 6 ปีที่แล้ว +1

      Me too

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

      ene alegni " muluqen " biyewalewu " muluqen " esemawalewu " muluqen " newu muluqen muluqen muluqen mulqen muluqen muluqen muluqen muluqen

    • @yoneszeyne4739
      @yoneszeyne4739 ปีที่แล้ว

      💯

    • @Lemma-jd7dt
      @Lemma-jd7dt 7 หลายเดือนก่อน

      P0

    • @0276Jerry
      @0276Jerry 17 วันที่ผ่านมา

      Meeee tooooo❤❤❤❤

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመን ወደኋላ ቢመለስ ምናለ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abdusalah8380
    @abdusalah8380 5 ปีที่แล้ว +20

    ሰፈራችን ውስጥ ቀይ ባህር የሚል ሻሂ ቤት ነበር የምንሰማውአራዳ አቡኔ ገበያ አካባቢ

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

      tihirtbetachin axegeb nifxxoo shayibet nebber , nazret atse gelawdeous gonni , , , yihe zefen hulle yikeffettall liju gin nifixxaam.silehone exza shayibet gebche allaqqimm , , , nifxo shayi bet ke 19 81 eske 1983

  • @ETHIOPIANISM13
    @ETHIOPIANISM13 ปีที่แล้ว +5

    ለዘላለም ተላላፊ ሙዚቃ !

  • @senayzeben7754
    @senayzeben7754 5 ปีที่แล้ว +15

    እውነት እንኳን ሙዚቃ ኖረልን !! በሙዚቃ እንደመታከም ህይወትን እንደ ማስቀጠል ምን ትልቅ የሂወት ትእድልት ኣለ ??? መዝፈንን ካልቀረ እንደ ሙሉቀን ከውስጥ ከኣንጀት ነው እንጂ !!!!! ኧረ የዛሬዎቹ ዘፋኞች ቅጥል ይበሉና በገንዘባችን ተቃጠልን ጎበዝ ! ዛሬ ዛሬ እንኳን ከዚች ኣለም ሊያቃጥሉን ከወጡትና ከባሻገር ከማናቀው ኣለም መንፈሳችን ሊያክሙ ከመጡ ምጡቅ ዘፋኞች እስከ ማለት ነው የደረስኩኝ ።

  • @eliastadesse1792
    @eliastadesse1792 5 หลายเดือนก่อน +1

    መቼም የማይሰለቸኝ ዘፈን በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ ❤❤❤

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 2 ปีที่แล้ว +11

    ስሞት ይህንን ሙዚቃ እረሳው ይሆናል!!!!

  • @tewodrosdagnachew8216
    @tewodrosdagnachew8216 4 ปีที่แล้ว +20

    Listening this old voice refresh my mind and heart!!!Long live mule

  • @ወርቅጥየTube
    @ወርቅጥየTube หลายเดือนก่อน

    መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ነዉ ❤

  • @felawemusic8697
    @felawemusic8697 4 ปีที่แล้ว +12

    ሙዚቃ መስማት ያቆምኩት ከአንተ በዋላ ነው😊❤️

  • @hiwot2352
    @hiwot2352 6 ปีที่แล้ว +18

    Muluken melese, mesfin abebe and asenakech worku's music takes me back to my mom ...it takes me back home and childhood. Thanks for uploading

  • @ተባለእንዴ-ዸ4ጘ
    @ተባለእንዴ-ዸ4ጘ 4 ปีที่แล้ว +4

    ሙሉቀን ከሰው ባህሪ ወቶ ወደ ዘላለማዊ የኪን መንፈሰ ከተሻገረባቸው ከብዙ ሙዚቃውቹ ውሰጥ አንዱ ቢጠቀሰ ይህ ባይንሽ ልለፍበት ነው

  • @mebratuwonde
    @mebratuwonde 20 วันที่ผ่านมา

    Nebsun yimarew sira aymotm sew gin yimotal,zemen ayshrew muluken !!!

  • @GetuTesfaye-kb1ks
    @GetuTesfaye-kb1ks 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይ! ሙሉቀን ምንም የምለው የለም ሙሉ ነው!

  • @belewassefaenzabo655
    @belewassefaenzabo655 2 ปีที่แล้ว +3

    Muluken doesn't have equal. He is an all time greatest.

  • @mekdestiru9285
    @mekdestiru9285 6 ปีที่แล้ว +12

    ሁሌም እንደ አዲስ ነው♥

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሙሉቀን መለሰ ስወደው 3:09

  • @Alemseged_Haile
    @Alemseged_Haile 6 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር እንዴት እደምወደው🥰🥰🥲🥲

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

    Alimottem !!
    ALIMOTIM !!
    ALIMOTIM !!
    BE HUWET ENORALEWU
    YE GETAYEN MADAN !! GENA AWERALEWU !!

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤አልፈህ ም 💝አክባሪክ ነኝ 🥲ነብስህን ሰላም ያሳርፍልን 🥲🙏

  • @yohannesdesta6954
    @yohannesdesta6954 3 หลายเดือนก่อน

    ምስጋና አቅርቧል የእግዚአብሔርም ድካም አይቶታል ።💙🌿💙🌿💙🌿💙🌿🙏🏿✔️

  • @NebiyuTadege-lg5kw
    @NebiyuTadege-lg5kw 8 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር የሙሉቀን ዘፈን ሁሉም ገራሚ ናቸው ይሄን ዘፈን የማውቀው 1983ነው ዘፈኑ የወጣው 1973ይሄ ማለት እኔን 1አመት ይበልጠኛል ይገርማል ሌላው ከጃንጥላ በላይ የሚለው ገራሚ ነው አዬ ጊዜ ።

  • @tibebeadinew
    @tibebeadinew 6 ปีที่แล้ว +10

    Something in it that took my soul away ... Thanks Mule, lovable ever.

  • @holyjustice1
    @holyjustice1 2 ปีที่แล้ว +3

    music is my only hope. without music I am nothing.

  • @tigistwoldekirkos3720
    @tigistwoldekirkos3720 16 วันที่ผ่านมา

    I love love love this music ❤❤❤

  • @teddyhalleluya9458
    @teddyhalleluya9458 7 ปีที่แล้ว +40

    ጴንጤዎችዬ እወዳችኋለዉ ግን ሙሉቀንን ሰረቃችሁን! ዘረፋችሁን! በቃ ምን ልበል???? አቦ የጃችሁን ይስጣቹ!!!!!!

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +7

      Thewodros Melaku amen

    • @sefyaayalew4262
      @sefyaayalew4262 7 ปีที่แล้ว +3

      Thewodros Melaku ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @ሽኮሪናሽኮሪና
      @ሽኮሪናሽኮሪና 7 ปีที่แล้ว +3

      Sefya Ayalew ክክክክክክክክክ

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  7 ปีที่แล้ว +5

      ትግስት ከናዝሬት , lol Tigi አንቺ የዕብድ ገላጋይ :)

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +5

      Mirkuzz
      kkkkkkkkkkkkkkkk በሳቅ ገደልከኝ ምርኩዜ

  • @eshetuabera3984
    @eshetuabera3984 3 ปีที่แล้ว +5

    ሙሉቀን ለአንዲት ደቂቃም የማይሰለች የዘመን ተሸጋሪ ሙዚቃ ባለቤት ነው፡፡

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 6 ปีที่แล้ว +4

    Athens,Greece 197...Those were innocent... mighty good time with Muluken .

  • @HaileHluf
    @HaileHluf หลายเดือนก่อน

    ለሙዚቋ የተፈጠረ ሰው

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 4 ปีที่แล้ว +4

    ሙሉዬ ብሰማህም አይሰለቼኝም ኡፍፍፍፍፍ

  • @tarekegngebreyesus
    @tarekegngebreyesus 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazingly remarkable which is not forgettable. Thanks, Muluken for all your lovely and breathtaking songs.

  • @selamlehulom9526
    @selamlehulom9526 6 ปีที่แล้ว +8

    እንደኔው አምእሮ እንደኔው ሰውነት አንችም ፍቀጂልኝ ልመላለስበት ዋ

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 4 ปีที่แล้ว +3

    Ye Ethiopia Musika negus muluken melsse

  • @buzeybuzey5579
    @buzeybuzey5579 7 ปีที่แล้ว +6

    ዋው.ትዝታ..አለብኝ

  • @asratwoldegiorgis3768
    @asratwoldegiorgis3768 3 หลายเดือนก่อน +1

    we miss you muluken R.I.P

  • @elias6207
    @elias6207 5 ปีที่แล้ว +7

    ፍቀጅልኝና ባይንሽ ልለፍበት የሚገርም ሀሳብ ለዛ ባለው የአዘፋፈን ብቃት ሌላ እንዳይደግመው የተሰራ ድንቅ ዘፋኝ

    • @ggss9406
      @ggss9406 5 ปีที่แล้ว

      ...soothing vocalist

  • @mmrr322
    @mmrr322 ปีที่แล้ว

    Musica endzeh end ayer westh yegebal yegermal zemn yemayesherew ❤

  • @ruthaile1047
    @ruthaile1047 7 ปีที่แล้ว +8

    ምርኩዛችን! ሰላም ሰላምነው በቃ እሁድን በትዝታ አሰጀመርከኝ ማለት ነው፡)
    ይመችህ መልካም የሰንበት ቀን ይሁንልህ!!

  • @azebmoges1991
    @azebmoges1991 3 หลายเดือนก่อน

    No comment at all. Just enjoy the music.❤

  • @haregnahome5046
    @haregnahome5046 5 ปีที่แล้ว +3

    my Best Muluken Melese😍😍

  • @እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን
    @እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን 5 ปีที่แล้ว +2

    ስወድህ ሙሌ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ

  • @asheberbefkadu9448
    @asheberbefkadu9448 7 ปีที่แล้ว +5

    Muluken at his best ።

  • @ETHIOPIANISM13
    @ETHIOPIANISM13 3 ปีที่แล้ว +2

    እድልህ ሆኖ በአሪፍ ቅጂ ሙዚቃ መስራት በምችልበት ሰዓት ጠፋክ ሙሉቀን ዘፈንክ በሁሉም የሙዚቃ ወዳጅ ውስጥ ነው ነገር ግን ያንተ የህይወት ጎዳና ቁልቁል ሆነ በስተመጨረሻ ........

  • @aishamohammed4103
    @aishamohammed4103 7 ปีที่แล้ว +4

    Wow how he was a great singer

  • @EdenEden-r1t
    @EdenEden-r1t ปีที่แล้ว

    ልመላለስብት...........❤

  • @firewfikadu4522
    @firewfikadu4522 4 ปีที่แล้ว +1

    mule i wish you long life.

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y 7 ปีที่แล้ว +4

    አይ ዘፈን ምርጥ

  • @asfawtassew8071
    @asfawtassew8071 6 ปีที่แล้ว +2

    Thanks. Mulken long live

  • @solotefera8782
    @solotefera8782 ปีที่แล้ว

    ,አዎ በአገራችን ያልተለመደ ።ቢሆንም።ግጥሙን፡ያዋሱሁን።በጣም አመሠግናለሁ ።

    • @solotefera8782
      @solotefera8782 ปีที่แล้ว

      አለም ጸሀይ ወዳጆ ፡ከልቤ ሁሌምአመሠግንሻለሁ ለሙሉቀን ለሠጠሸው ግጥም።

  • @ዜድወሎየዋከመርሳ
    @ዜድወሎየዋከመርሳ 5 ปีที่แล้ว +23

    ተኝተህ ስትውል በታጠፈ አጀቴ ማን ከልክሎህ ያውቃ ንገረኝ በሞቴ

  • @Berhan-z6t
    @Berhan-z6t 3 หลายเดือนก่อน

    Timeless

  • @solotefera8782
    @solotefera8782 2 หลายเดือนก่อน

    ለቴዲ አጋሪው። ግጥምሸን ። አውቃለሁ በጭንቅ አማላጆ የተመመ ሣይድን አይንጋ ለሊቲ ።እንደሚሆንብሸ። ዛሬ ላይ አውቃለሁ ክብርት አለም ጸሀይ ወዳጆ።

  • @nebiyubelay3525
    @nebiyubelay3525 7 ปีที่แล้ว +3

    he was amazing

  • @yosephgebregzabher4791
    @yosephgebregzabher4791 2 ปีที่แล้ว

    This is one of the best hints of our Muluken.Thx and well done

  • @hanikarleto8766
    @hanikarleto8766 6 ปีที่แล้ว +1

    Be hiwat zemeni e dzi muziqa yemwedw yelim

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  6 ปีที่แล้ว

      Hani Karleto , it's a classic from the legend

  • @taumulioevyou1035
    @taumulioevyou1035 7 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር ውድድ

  • @kokobehailu6992
    @kokobehailu6992 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @Alexand188
    @Alexand188 ปีที่แล้ว

    I'm in love with someone ❤ crazy 🤪

  • @alemayehuabebe511
    @alemayehuabebe511 8 หลายเดือนก่อน

    Alemtsehay wedajo lyrics, on rhythm the late artist sirak abebe ( biherawy tiatir )

  • @abdulmalkfahdluca1518
    @abdulmalkfahdluca1518 6 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢በልብህ ማህደር ፃፈኝ ልዋልበት

  • @helenh6930
    @helenh6930 5 ปีที่แล้ว +1

    ONE OF MY FAVERT SONG

  • @elsabirhanu9308
    @elsabirhanu9308 6 ปีที่แล้ว +1

    Mule zefnochahn hulu ewdachwalw enate hulem zefanochan tezafn neber besua yetnas betam zefnochahn betam wedachwalw

  • @biniyamshiferaw2668
    @biniyamshiferaw2668 4 ปีที่แล้ว +1

    Bante zemen hulu bamarebet ande menore metadel neber zare hulu weshet behonebet kemenore ....

  • @saratasew6389
    @saratasew6389 7 ปีที่แล้ว +8

    እናቴ በጣም ነበር የምትወደው ሁሌ የሙሉቀንን ዘፈን ታንጎራጉራለች እኔም ወደድኩት ዋው ምን ዋጋ አለው ፕሮቴስታንቶች ሙሌን ዘረፉን

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว

      enatishi etejim edme yiyuu , tebareki anchimm

    • @danielteshome6149
      @danielteshome6149 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ለእናቴን የተዘፈነ መስሎ ይሰማኛል ......

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 2 ปีที่แล้ว

    ምርኩዛችን አመሰግንሀለሁ

  • @eyobeman8522
    @eyobeman8522 ปีที่แล้ว

    To my gitl M ❤😂

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

    gaadissee worqalemahu

  • @SaumiSaumi-jq9uv
    @SaumiSaumi-jq9uv 7 หลายเดือนก่อน

    I love this

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

    saq saqim yilegnal
    siqo laysiq xirse
    emba emba yilegnal
    emba ket abatuu
    derqual kerexituu
    wow
    mot bayinor

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 2 ปีที่แล้ว

    The legend man!!!!

  • @betealasfaw5141
    @betealasfaw5141 2 ปีที่แล้ว

    The best singer ever ended

  • @BirhanuEndalamaw
    @BirhanuEndalamaw 6 หลายเดือนก่อน

    Nefsh beselam tref

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 ปีที่แล้ว

    Respect 👍 ❤😊

  • @EndaleDejenu
    @EndaleDejenu 8 หลายเดือนก่อน

    ምን ያረጋ ወይኔ

  • @KasaTeshome-ig6fx
    @KasaTeshome-ig6fx 2 หลายเดือนก่อน

    yelejenat Tezeta Almaz Beqele Lanhi yun

  • @saniethaile2637
    @saniethaile2637 7 ปีที่แล้ว +2

    ነበረ ሙልየ

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha ปีที่แล้ว +1

    ግን እንደ ድሮ ሚዚቃ አለ?

  • @cher2129
    @cher2129 6 ปีที่แล้ว +1

    HE Was what a great Musician???

  • @eyayukebe2010
    @eyayukebe2010 11 หลายเดือนก่อน

    ሙሉቀን እዲጠላ አታሩጉ ነጋዴወች እባካችሁ
    ዘፈን ከ30ዓመት በላይ የሕዝብ ነው ።ለዘያውም አለማዊ የሆነ ዘፋኝ አውርደን ለመጠቀም መከልከል ነውር ነው።

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  11 หลายเดือนก่อน

      ችግሩ ከTH-cam ነው : እኛ እንዲወርድ ወይም እንዳይወርድ የማድረግ አቅም የለንም : ነጋዴዎችም አይደለንም : እንደርስዎ ሙዚቃ አፍቃሪዎች እንጂ ... cheers!

    • @tewahdo_1221
      @tewahdo_1221 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Mirkuzzይመችህ ወንድሜ

    • @ዚዙኒብራስ
      @ዚዙኒብራስ 4 หลายเดือนก่อน

      ልጅ ካማረህ አምጠህ ውለድ
      የሰው ልጅ የሰው ነው የህዝብ ቡሎ ነገር የለም😂😂😂

  • @newilaxx3613
    @newilaxx3613 ปีที่แล้ว

    Tnxs mulken♥️♥️

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 2 ปีที่แล้ว

    Libe yisheberal!!!!

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

    muluqen abitewu jorjo gebre amnuel saqbesaq

  • @kahsaytafere6025
    @kahsaytafere6025 2 ปีที่แล้ว

    ወንዱ አብርሀ ካርቱም