Muluken Melesse @Washington DC አምልኮ የተሰበረ ማንነት(ሕይወት) ይፈልጋል !!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 196

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ እየሱስ እኛ ቤት ይከበራል ይነግሳል ይታመናል ይሰበካል ይፈውሳል!!!!!

  • @johnfrezerbali3142
    @johnfrezerbali3142 4 ปีที่แล้ว +40

    ስለጌታ ግላዊ ዝናውን እና ክብሩን የናቀ ሰው ዘመኑ ይባረክ

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 8 หลายเดือนก่อน

      ዝና እና ገንዘብ የሰይጣን ማታለያ መንገድ እንጅ ትልቅ ነገር አይደለም ።

  • @የአብስራእንዳልካቸው
    @የአብስራእንዳልካቸው 6 ปีที่แล้ว +48

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ማንም የእግዚአብሄር ፍጡር ሲታመም ማየት ያስጨንቀኛል የምታመልከው እምላክ ጨርሶ ይማርህ መታደል ነው በእግዚአብሔር እጅ ተይዞ በሽታውን ሳያስታውስ እራሱን አምላኩን ሲያመሰግን በማየቴ ደስ አለኝ በምህረት እጆቹ ይዳብስህ

    • @penilteklehaimanot7777
      @penilteklehaimanot7777 6 ปีที่แล้ว +3

      የአብስራ እንዳልካቸው God bless you

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 5 ปีที่แล้ว +1

      የአብስራ እንዳልካቸው amen yenea konjo

    • @henoktesfazgi225
      @henoktesfazgi225 9 หลายเดือนก่อน +2

      "እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን..." ብሎ አስተያየቱን መጀመር አስፈላጊነቱ ምንድነው?

    • @bizunehnigussie8795
      @bizunehnigussie8795 8 หลายเดือนก่อน

      @@henoktesfazgi225 መመጻድቅ መሆኑ ነው

    • @SamiZesolomon
      @SamiZesolomon 8 หลายเดือนก่อน +1

      የምንወርሰው ምድርን አይደለም ስለዚህ መሞት ወይም አፈር መቅመስ የግድ ነው። ዛሬ በድንግዚግዝ መስታዎት አየነው ኋላ ግን ኢየሱስን ፊት ለፊት እናየዋለን። ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና።

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 6 ปีที่แล้ว +30

    በጣም የምንወድህ ወንድማችን ሙሉቀን ጌታ ብርክ ያርግህ ይፈውስህ ♥

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 6 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር አባታችን ሆይ (ጳውሎስ እንዳለው ቢኖር ለናንተ ብሞት ለእኔ ጥቅሜ)እባክህን ሙሉቀን መለሰን ለእኛ ይጠቅመናልና ፈውስልን ።

  • @tigistnegatetesema
    @tigistnegatetesema 8 หลายเดือนก่อน +3

    ደሥ የሚለዉ ነገር ወደዘላለማዊ ቤትህ ነዉ የሔድከዉ ታድለሐል የሞተልሕን እየሱስ ታየዋለሕ እየሱስ ያድናል እየሱስ ብቻ ሕይወት ነዉ የዘላለም ቤት የሰራልን

  • @מסרטבדאדא
    @מסרטבדאדא 6 ปีที่แล้ว +34

    ዋዉ ዋዉ በጣም የምንወድህ ውድ ወንድማችን ዘማሪ ሙሉቀን እኔ እንዲህ ስታገለግል በማየቴ የተስማኝ ደስታ ወደር የለውም . አንተ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ሁነህ እኛን ስታፅናና የሚገርም ነው ይህ የፀሎታችን መልስ ነው.እስራኤል ሀገር መጥተህ በነበረበት ጌዜ እግዚአብሄር በአንተ ተጠቅሟ ብዙወቻችንን ባረከን እኔ አይረሳኝም . አሁንም ለዘላለም ለበረከት ሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !! አብራችሁ ያላችሁት ሁሉ በብዙ ተባረኩ!!🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እኔ አፌን አልከፍትም ለአለም ክብር እዘምራለሁ ለእግዚያብሄር!!! እሰይ ተባረክ ሙሉቀን ገና ትዘምርለታለህ

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
    @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 6 ปีที่แล้ว +9

    እንኩዋንም ጌታን ተከተልከው እንኩዋንም አመለከው።
    በዚህ ሁኔታ ላይ ሆነ ለእሱ መዘመርና የእርሱን መምጣት መናገር ጌታ ፀጋውን አንዝቶልሀልና በርታ ወንድሜ እንኩዋንም ከአለም አመነጥክ

  • @antenehmichael5621
    @antenehmichael5621 8 หลายเดือนก่อน +3

    Yes He will come back soon አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።
    ፳፩ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን። ራእይ 22፡ 20-21

  • @ኢየሱስብቻያድናል
    @ኢየሱስብቻያድናል 6 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን ሙልቀን ጌታ ኢየሱስ የልብክን ቅንነት ይመለከታል ጌታ ኢየሱስ ዳግም ያስነሳካል የያስከው አያሳፍርም። እንወድካለን ጌታ ይማርክ እንፀልይልካለን።

  • @samarmatta3835
    @samarmatta3835 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የእንደገና አምላክ ይብዛልህ ወንድሜ ሙሉቀን አሜን...

  • @sadwer4147
    @sadwer4147 6 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይበርክህ ጸጋውን የብዘልክ ጌታ በምህረቱ የስብህ ይመርህ ይፈውስ ደስ የምል መልህክት ነው

  • @asmamawbiru1342
    @asmamawbiru1342 8 หลายเดือนก่อน

    It's amazing grace bless be the name of the lord.you are a living witness of Jesus.

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +4

    ሙሉዬ ጌታ እየሱስ ክረስቶስ ፈፅሞ ይማርህ
    ተባረክ የአበቴ ልጅ

  • @AbiTemesgen
    @AbiTemesgen 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንንንንንን........ና እየሰስ❤❤❤

  • @ኑወደህይዋትምንጭኢዬሱስያ
    @ኑወደህይዋትምንጭኢዬሱስያ 6 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢያሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዋንድማችን ሙሉቀን መለስ እንወድሃለን በጌታ ፍቅር በእውነት በጣም ምዋድህ አና መከብርህ ወንድሜ ዘመንህ ይባርክ

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 6 ปีที่แล้ว +1

    Geta yibariki Gash Muluken melse Egzihabiher yifewusih esh tebarek

  • @asterdagfu5513
    @asterdagfu5513 6 ปีที่แล้ว +5

    We Love mulkane God bless you more and more

  • @helamogebre7126
    @helamogebre7126 6 ปีที่แล้ว

    amen amen geta yiberikeh mushurew simata andegna honeh enditegegn geta eyesus yirdak Mulu!!

  • @bekeles7128
    @bekeles7128 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you Jesus !

  • @ናትናኤልኃይሉ
    @ናትናኤልኃይሉ 6 ปีที่แล้ว

    Tebarek muluken we love you. You lived what you are called for. Tebareken.

  • @EyobNiche
    @EyobNiche 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Maranata!
    Geta hoy tollo na!

  • @AkliluAyele-ie3xf
    @AkliluAyele-ie3xf 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤❤amen

  • @heranesibhatu5739
    @heranesibhatu5739 6 ปีที่แล้ว +3

    God bless Muluken

  • @imanekuma4797
    @imanekuma4797 6 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeeen
    Gooftaadha YESUS nuyi irraatti
    Geta naw esu bane laye
    Dacha Eebbifama

  • @abeltsehay3117
    @abeltsehay3117 2 ปีที่แล้ว +1

    Gbu epic. ... betam muluken talented naw

  • @mimiabebe7115
    @mimiabebe7115 6 ปีที่แล้ว +6

    GBU JESUS name

  • @fireart3077
    @fireart3077 6 ปีที่แล้ว +3

    He is a great brother . Bewnnet kibrun yetale yeyesus agelgay. Ewnetecgha barya. God bless you muluken.

  • @tigisduresa1737
    @tigisduresa1737 6 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeen be fitu liwidaq lisgadilet haleluya

  • @eyerusalemyigetliji206
    @eyerusalemyigetliji206 6 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuu amen amen amen amen amen amen amen zamanachu yibaraki tabarakuuuuuuuuuuuuu

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 6 ปีที่แล้ว +1

    Igzabher yimarhi muluken

  • @atinafuyite836
    @atinafuyite836 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen wode liju ensebesebalen

  • @እየሱስያድናል-ቘ9ገ
    @እየሱስያድናል-ቘ9ገ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ያባቴ ብሩካን ተባረኩ

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 6 ปีที่แล้ว +1

    HodachuHun gizutt, Hodachu Ayigizachu, benefisim besigam yigodanalina Eyemetenachu bilu, EgiziAbiher Libona yisitihi, yimarihim. Amen.

    • @konjokonjo6473
      @konjokonjo6473 6 ปีที่แล้ว

      Good Live le andebetsh gedeb yenursh bakesh

  • @እናቴንእወዳታለው
    @እናቴንእወዳታለው 6 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ መልካም ነው ጌታ ጨርሶ ይማርክ ለሱ ምን ይሳነዋል እሱ ይድረስልክ

  • @betelemiyagetalijimanoreem7453
    @betelemiyagetalijimanoreem7453 6 ปีที่แล้ว +2

    Maranata Eyasusi tolo na. Eyasusi yimaxali yamiti mata qani asibani Eyasusi!!!!!!!!
    Tabarakuuuuuu

  • @genetberecha1271
    @genetberecha1271 6 ปีที่แล้ว

    Egziabeher yimarih !!! Gash Milken melese

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
    @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 6 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንዴሜ እ/ር ይፈውስህ እ/ር ይችላል ተባረካኝ

  • @damenejinga4493
    @damenejinga4493 6 ปีที่แล้ว +14

    የእየሱስ መሆን በቅ ነው

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 6 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ የተባረክ ነህ

  • @konjokonjo6473
    @konjokonjo6473 6 ปีที่แล้ว

    Geta yefewesek ye eyesus jegna. Dink zemare hallelujah 🎙🎙🎙🎙🎧🎧🎧🎧🎹🎹

  • @rutebegata9772
    @rutebegata9772 6 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤናን ይስጥህ ጨርሶ ይማርክ ዘመንክን ያለምልመው

  • @gfgghhgg6748
    @gfgghhgg6748 6 ปีที่แล้ว

    geta yesus zemahin yibarki geta yefewuse biruk sew!!

  • @salamsalami2795
    @salamsalami2795 6 ปีที่แล้ว +3

    Good bless you

  • @mammam7630
    @mammam7630 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ በእውነት የምገርም ፍቅር ነው ወንድሜ ሙሉቀን ጌታ ይረዳሀል
    እሱ አያሳፍርም ተሽሎህ እንደምናይህ ተስፋ እናደርጋለን እግዚአብሔር እየፈተነህ ነው
    በፈተና የምፀና የፃናቱን ዋጋ ያገኛል
    በክርስቶስ እየሱስ ያመነ ቢሞት እንኳን ህያው ነው::

  • @teddymarkos7987
    @teddymarkos7987 ปีที่แล้ว

    Amazing mazumur meskernatu Hulu endet dase yelale min aynat sawo naw eyarja yale

  • @dawitkingcr7736
    @dawitkingcr7736 2 ปีที่แล้ว

    thank you lord what an amazing song i am crying now when i am listing the song and the word of god with presence of the lord be
    blessed man of god muluken melesse

  • @reskyazennich6206
    @reskyazennich6206 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን

  • @mahderyasin8412
    @mahderyasin8412 6 ปีที่แล้ว +2

    yena weddd ante lga betsely yeshalal ante menfesk tenkara new sentochachn leglaga edma yezen mulu tenent aginten westachn menfesachn tegodtual ewnet gbton yegtan mannent endate meredat endnchl yerdan mule antenm yakoyeln nurelg mule komeh lmzemr yabkah 😍😍

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 6 ปีที่แล้ว

    Legendary Muluken Melesse May the lord God Bless u man! Its really nice to see u singing again, U are blessed to be here.

  • @bokretesfayshow8890
    @bokretesfayshow8890 6 ปีที่แล้ว +1

    Waww tebarek

  • @fishoac3828
    @fishoac3828 6 ปีที่แล้ว +2

    Gash muleken melese E/r yimarih!!

  • @abigiyasamrawit9716
    @abigiyasamrawit9716 6 ปีที่แล้ว +5

    #Yewudi ejochu yedasehe yefewesehe fewesehem yesena yehune begeta beyesuse sem amennnñnn we loved u so much sty blessed all times!!!

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 6 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more

  • @ጌታማልከምነውለኔጌታማልከ
    @ጌታማልከምነውለኔጌታማልከ 6 ปีที่แล้ว +1

    wowo good bless you

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 6 ปีที่แล้ว

    Tebarek, Egzeabehre meherete yadergelehe bezhe des bemile demtsehe degmo denehe degami endenayehe.

  • @ተሙፍቃዱወንጂሸዋ
    @ተሙፍቃዱወንጂሸዋ 6 ปีที่แล้ว

    አይዞክ እግዝአብህኤር ይፈውስአል እና እንደ ልጅ እግዝአብህኤርን ታገለግላለክ

  • @hermelaabiy9033
    @hermelaabiy9033 ปีที่แล้ว

    Metadelh begeta mehonh wendme tebarek

  • @እማወድሻሎኑርልኝለዘለዓለ
    @እማወድሻሎኑርልኝለዘለዓለ 6 ปีที่แล้ว

    Wwww geta eyasus ye fawusek mademachen muluken

  • @foryou4761
    @foryou4761 8 หลายเดือนก่อน

    Men neber beshetaw Muluken Melese

  • @abdigemta3317
    @abdigemta3317 3 ปีที่แล้ว

    Eyesus yimetal,Yetegeletelih Egzabher ymesgen!

  • @haimanotw.rufael9752
    @haimanotw.rufael9752 6 ปีที่แล้ว +2

    Tebark

  • @elisaelisa8601
    @elisaelisa8601 6 ปีที่แล้ว

    እ/ር ይማርህ ተባረክ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 6 ปีที่แล้ว

    May God bless you my brother!

  • @yenenashtedasa7559
    @yenenashtedasa7559 6 ปีที่แล้ว

    uuuuuuuuuuuuuuu uuuuuuuffffff
    Eyesuss Geta New Amen awo geta New tabaraki geta ba hulu tikile New
    Geta melkam New Geta yebariki

  • @sisaywolde2804
    @sisaywolde2804 ปีที่แล้ว

    Amen wondeme mule

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 6 ปีที่แล้ว +1

    የማርቆስ ወንጌል።ምዕራፍ 16; 15-18
    እንዲህም አላቸው ፤ "ወደ አለም ሂዱና ስበኩ፣ ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። የሚያምኑትም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉዋቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በእዲስ ልሳንም ይናገራሉ፤ እባቦችን በእጃቸው ይይዛሉ፤ የሚገድል መርዝ ቢጠጡ እንኩዋን አይጎዳቸዉም፤ እጃቸውንም በህመምተኞች ላይ ይጭናሉ : እነርሱም ይፈወሳሉ። "

  • @mikillove2461
    @mikillove2461 6 ปีที่แล้ว +1

    wow !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tebarekmathwos-nl8ce
    @tebarekmathwos-nl8ce 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @NewGenerationtube
    @NewGenerationtube 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @adamstinger2496
    @adamstinger2496 2 ปีที่แล้ว

    Mr. Muluken Melesse, wish you from the bottom of my heart that you will become healthy again and sing new music like before for Ethiopian people, but not for brain washer, leave that brain washers church.

  • @marfiyasolmon6158
    @marfiyasolmon6158 3 ปีที่แล้ว

    የዘላለም አምላክ ይባርክህ

  • @da-luz-vaz-47
    @da-luz-vaz-47 8 หลายเดือนก่อน

    I wish I could saved him cr😢😢😢😢😢😢😢😢
    😢😢😢😢😢
    😢😢😢😢
    😢😢😢
    😢😢
    😢

  • @mewuldtades
    @mewuldtades 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይፈውስህ

  • @berukabeba5329
    @berukabeba5329 6 ปีที่แล้ว

    🙏Egzebhr amlake yereda geta Eysus fesimo yefwosh🙌

    • @berukabeba5329
      @berukabeba5329 6 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameenn 🙏🙏Ameen

    • @teresapaolo7299
      @teresapaolo7299 6 ปีที่แล้ว

      እባክህ ወደ እግዚአብሔር ሰው ነብይ ኤርሚያስ ይሂዱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእሳቸው ይሠራል ፡ በጣሊያን ነው የሚኖረው ወደ እዚህ ለመሄድ እየተዘጋጀ ነህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ኢድመና ጠና ይስጣቹ እግዚአብሔር መልካም ነው ተባርኩ።

  • @mehaletassefa5389
    @mehaletassefa5389 6 ปีที่แล้ว +2

    enkuwanm ye tigray lij honkugn! ortodox tewahdo hono mefeter, ortodox tewahdo hono memote!!! temesgen fetari✔

    • @asfawtibebu6402
      @asfawtibebu6402 6 ปีที่แล้ว +1

      senait በዚህ ጨረቃ እምልልሀለው - you didn't have to born in tigray to be tewahdo orthodox, I am glad you were born. Be blessed, Senait.

  • @meskerembekele2480
    @meskerembekele2480 6 ปีที่แล้ว

    Migerm new yegeta sira ye eyesus fikir zim ayasegnm eko tebarki wendemachm

  • @alemashemo9205
    @alemashemo9205 6 ปีที่แล้ว

    Muluye geta yimarih

  • @misganabizuneh
    @misganabizuneh 6 ปีที่แล้ว

    wow you are blessed

  • @Lidiya-t9l
    @Lidiya-t9l 8 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnn❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @nebawotrekek785
    @nebawotrekek785 6 ปีที่แล้ว

    ሞት ቢሆን በጌታ ከሆነ ሁለተኛ ይሞትም አንዴ እሱን ያመናነ እንድካለን የምህረት እጅ ዘርጋልህ

  • @almibafatarilebetsanaalmib244
    @almibafatarilebetsanaalmib244 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏 🙏

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 6 ปีที่แล้ว

    GBU more und more

  • @birukshawul8782
    @birukshawul8782 2 ปีที่แล้ว

    aye Muluken minem alamarebeh

  • @mesketemyasin6242
    @mesketemyasin6242 6 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 6 ปีที่แล้ว

    Geta Yesus fewisoun yabza amen tebarek

  • @tashukhan1387
    @tashukhan1387 6 ปีที่แล้ว

    Geta yibarekik yegeta saw

  • @elsaelsa566
    @elsaelsa566 6 ปีที่แล้ว

    Abetu geta hoy behimem wust honor anten mesbek metadel nw. Yesimu hayil berso lay yihun

  • @nigestieaubraham
    @nigestieaubraham 6 ปีที่แล้ว +2

    Dear Akore Zema you tuber,
    Thank you for showing this wonderful, beloved singer!.
    Please please please, get in touch with Muluken or his family and tell them that there is an alternative natural healing for the sugar and other health problems he might have. Please contact me by replying to this comment. I hope you take this seriously!!!!

  • @abomas2457
    @abomas2457 6 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን

  • @ayeleermiyas5663
    @ayeleermiyas5663 2 ปีที่แล้ว

    Your Conversion Story by itself speaks volumes about JESUS CHRIST! You yourself were once the cheery on the ice for the Ethiopian Music but you have disdain all that fame and glory for his name sake. May Jesus Bless you abundantly!

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 3 ปีที่แล้ว

    Aaammmeeennnn

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @kinina5615
    @kinina5615 6 ปีที่แล้ว

    Amen.amen +

  • @naddy6205
    @naddy6205 ปีที่แล้ว

    ይሒ ሰውዬ ድምፁ ለዘፈን ነው የተሰጠው

  • @feworelove7791
    @feworelove7791 6 ปีที่แล้ว +5

    Abte betm edlgne nh ye eysuse mehone metdle nw geta abzetoe yebrkehe zemnhe hulu yebarke wedddd

  • @raheladane9232
    @raheladane9232 6 ปีที่แล้ว +1

    Mulu meliktu bedersen baykuaret

  • @user-mg1ct3eq8x
    @user-mg1ct3eq8x 6 ปีที่แล้ว +2

    ባይብል በደንብ አንብብ ፓስተር ሙሉ ቀን። መቅደላዊት ማርያም ሳትሆን የማርታና የአላዛር እህት ማርያም ናት፦
    ዮሐንስ 12 (John)
    2፤ በዚያም እራት አደረጉለት፤ ማርታም ታገለግል ነበር፤ አልዓዛር ግን ከእርሱ ጋር ከተቀመጡት አንዱ ነበረ።
    3፤ ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ።
    4፤ ነገር ግን ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ አሳልፎ ሊሰጠው ያለው የስምዖን ልጅ የአስቆሮቱ ይሁዳ።
    5፤ ይህ ሽቱ ለሦስት መቶ ዲናር ተሽጦ ለድሆች ያልተሰጠ ስለ ምን ነው? አለ።
    አላህ ምህርቱን ይስጥህ። የንስሃ ሰው ያርግህ። አሚን ያ ረቢ
    ወሒድ የንጽጽር ማህደር
    telegram.me/Wahidcom

    • @munahami8691
      @munahami8691 6 ปีที่แล้ว

      Wahid tube ወሒድ ቱብ የዮሐንስ ወንጌል 12
      1፤ ከፋሲካም በፊት በስድስተኛው ቀን ኢየሱስ ከሙታን ያስነሣው አልዓዛር ወደ ነበረበት ወደ ቢታንያ መጣ።
      2፤ በዚያም እራት አደረጉለት፤ ማርታም ታገለግል ነበር፤ አልዓዛር ግን ከእርሱ ጋር ከተቀመጡት አንዱ ነበረ።
      3፤ ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ።

    • @forgospel8540
      @forgospel8540 6 ปีที่แล้ว

      3፤ ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ።
      መቅደላዊት ማርያም NAT

    • @ruthash9516
      @ruthash9516 6 ปีที่แล้ว

      there are more than one Mary's in the Bible. He is right.

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 5 ปีที่แล้ว

      Abeat defret lerasesh anbibi mejemerya yawekesh meslosh eko new