Muluken Melesse, KEREFEDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 365

  • @jjthekid1781
    @jjthekid1781 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሙሉቀን!!!!! ያመንከው መድሐኒዓለም ንፍስህን በአፀደ ገንቱ ከጻድቃንና ከመለአክት ጋር ያኑራት።

  • @zemaethiopia12
    @zemaethiopia12 ปีที่แล้ว +10

    ወይ ሙሙሉቀን መለሰ እንዴት አይነት ምርጥ ሙዙቃ ነው፡፡ከZema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ 8 years ago ኮሜንት ጽፌ ነበር፡፡ አስማት የሆነ ሙዚቃ ፡፡ይሄው ዛሬም ድረስ ባደምጠው አልጠግበው አልሁ፡፡ አለም ፀሀይ ወዳጆ ክብር ይገባሻል፡ሙሉቀን ጤና ይስጥህ፡፡

  • @yohannesberhane3247
    @yohannesberhane3247 4 ปีที่แล้ว +38

    No one, I mean no one period, sings this song better than Muluken Melesse. It never, ever gets old. He's an icon and all time greatest of them all. Thanks for the upload. I have been searching for it for a long, long time now. Much appreciated. From the USA!

    • @muhammedseid1025
      @muhammedseid1025 2 ปีที่แล้ว +1

      ግለፅ ብቻህን ። ባንተ ያምራል

    • @legantegkidan8989
      @legantegkidan8989 ปีที่แล้ว +1

      100% right ✅️

    • @bettytadesse3005
      @bettytadesse3005 ปีที่แล้ว +1

      How you go USA and what is the criteria?

    • @Tube-cb3iu
      @Tube-cb3iu ปีที่แล้ว +2

      የሰራሽኝ በደል ስሩ ከሰደደ ይቅርታሽ ደረሰኝ ምነው ከረፈደ አ ሄሄሄሄ

  • @jordana7775
    @jordana7775 5 ปีที่แล้ว +41

    ከጦር ሰራዊት ቤት ጅምሮ እስከ 24 አመት የስደት ዘመኔ ሁሌም ባዳምጠው ባዳምጠው ምርጥ ዘፈን ሁሌም ሙሉቀን ሰላምክ ይብዛ

    • @anwarr4720
      @anwarr4720 5 ปีที่แล้ว +3

      ስንተኛ ክ/ጦር ውስጥ ነበርክ?

  • @Rickypsychology
    @Rickypsychology 4 ปีที่แล้ว +13

    ይሄ ዘፈን ብቻ ሳይሆን የህይወት ምግብም ጭምር ነው፡፡ የዘፈኖች ሁሉ ቁንጮ ነው፡፡ ክብር ለ ሙሌ እንዲሁም አለም ጸሃይ

  • @mulugetanegash594
    @mulugetanegash594 5 ปีที่แล้ว +55

    ኤሪትራዊ ነኝ ይህ ዘፈን ሲሰማ ዉስጤ ነው የሚነካኝ። በጣም ነኝ የሚወደው።

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 4 ปีที่แล้ว +2

      Me to my brother.

    • @yonasbelayneh9573
      @yonasbelayneh9573 4 ปีที่แล้ว +4

      ደምሕ፡ና፡ዝርሕ፡ገን፡እትሂኦፒአ፡ንሀ!!፡ለዘህ፡ነው፡እመቶደው።

    • @viber907
      @viber907 4 ปีที่แล้ว +4

      ኢትዮጵያዊ ነበርክ 🤗

    • @VintageIsBest
      @VintageIsBest  4 ปีที่แล้ว +1

      Greetings to my brother for enjoying music for what it is….Music
      !
      No trash talking here please.... Just music

  • @yohannesberhane2532
    @yohannesberhane2532 3 ปีที่แล้ว +19

    The greatest Ethiopian musician that ever lived. A gift to the world.

  • @amsaledamena2204
    @amsaledamena2204 8 ปีที่แล้ว +74

    የሙሉቀንን ዘፈኖች ስሰማ ሁሌም ከግር ጥፍሬ እስከ ራስ ፀጉሬ ይነዝረኛል ሙሉቀን እነዚህን ምርጥ ዘፈኖች (ገጣሚዎችንና ዜማ ባለሞያዎችንም ሳልረሳ)ባይዘፍን ኖሮ አሁን ማንን እየሰማሁ እኖር ነበር።

    • @zaklimo33
      @zaklimo33 6 ปีที่แล้ว

      amsale damena

    • @yonasbelayneh9573
      @yonasbelayneh9573 4 ปีที่แล้ว

      መን፡ዋጋ፡ አለው፡ ጰንጥይ ፡ሆነ፡ወላዋየ!!. በክፉ፡ታመመ፡የጵንጠ፡፡ጸሎዳት፡አላዳነወም፡ጠበል፡ሐድ፡በየ፡መኸረ፡ኘበር።ማርያመኘም፡ለምናት፡ከልጃ፡ጋራ፡ታስታርቅሃለች።አስታረቅኘ፡በሎ፡ኸለቡ፤ኸለመናት።

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@yonasbelayneh9573አረ አማርኛ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወልጋዳ

  • @behailuderibe6255
    @behailuderibe6255 3 ปีที่แล้ว +14

    የሚገርም ችሎታ ና ብቃት የተዘጋጀ ዘመን የማይሽረው ድንቅና ውብ እናመሰግናለን ጋሼ ሙሉቀን

  • @girmayani3638
    @girmayani3638 2 ปีที่แล้ว +8

    My reliever from stress and pain a master piece of all time!

  • @abrsh7484
    @abrsh7484 5 ปีที่แล้ว +25

    በቃ ልዩ ስሜት ነው የሚሰማኝ የድሮ ዘፈኖች ሳዳምጥ ስጨነቅ ጊዜ እንደነዚህ አይነት ዘፈኖች እሰማና እረጋጋለው!

  • @HH-cp1bv
    @HH-cp1bv 3 ปีที่แล้ว +7

    What a voice what a lyric, brings me back to my teenage years. Lucky to have had enjoyed this music.

  • @muludessetaw1166
    @muludessetaw1166 2 ปีที่แล้ว +4

    A masterpiece for The generations to come 👏🏿 🙌 ✨ ❤thanks from Israel 🇮🇱 ❤

  • @ኪድ-ዠ8ቈ
    @ኪድ-ዠ8ቈ 7 ปีที่แล้ว +76

    የሙሉቀንን ዘፈኖች ስሰማ ሁሌም ከግር ጥፍሬ እስከ ራስ ፀጉሬ ይነዝረኛል sewdehe eko

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 6 ปีที่แล้ว +1

      kidi የሃበሻ ቆንጆ የእመቤቴ ልጅ wow

    • @fantaunfantaun7478
      @fantaunfantaun7478 6 ปีที่แล้ว +1

      kidi የሃበሻ ቆንጆ የእመቤቴ

    • @Aisha-hu7fv
      @Aisha-hu7fv 6 ปีที่แล้ว

      Leki endane ewnt

    • @mesfinasrat2982
      @mesfinasrat2982 6 ปีที่แล้ว

      kidi የሃበሻ ቆንጆ የእመቤቴ ልጅ ሌላ ነገር ያስመስልብሻል 🙈🙈🙈🙈

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 4 ปีที่แล้ว

      Yes you are right, God bless you.

  • @thjhyfghhu8769
    @thjhyfghhu8769 4 ปีที่แล้ว +18

    ወይ ዘፈን ወይ እርጋታ ጉሩም ነህ ሙሌ

  • @urjiiadem6275
    @urjiiadem6275 4 ปีที่แล้ว +12

    Song of all time

  • @user-yiannisKaravitis
    @user-yiannisKaravitis 5 ปีที่แล้ว +30

    Calm Masterpiece! Fortunately there are excellent bands inspired by Athio music nowadays. In Greece we have Athio festival 7 December 200 meters from my home. I ll tell you news and keep up listening world good music guys

    • @VintageIsBest
      @VintageIsBest  5 ปีที่แล้ว +2

      Cool! We look forward for the updates….

    • @Tes-qe1jc
      @Tes-qe1jc 5 ปีที่แล้ว +3

      I watched "Ethiopiques: Revolt of the Soul (2017)" documentary last week. I'll tell you what, Ethiopian music would've been doomed if not for Francis Falceto's effort. Ethiopia owes him. He made it recognized throughout Europe and all over the world. I recommend you to watch the documentary. And as an Ethiopian, thank you for your taste in Muluken's music.

    • @VintageIsBest
      @VintageIsBest  5 ปีที่แล้ว +3

      Agree. Francis did a great job compiling, remastering 60s and 70s Ethiopian music and made it globally accessible. Everyone should try to watch the documentary, which I believe is now is owned by HBO?..

    • @yibeltal06
      @yibeltal06 4 ปีที่แล้ว +3

      yeah watched that documentary man we owe francis alot!

    • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
      @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 4 ปีที่แล้ว

      True

  • @tessemaabate5896
    @tessemaabate5896 7 ปีที่แล้ว +21

    ሙሉቀን ስራዎች ዘመን ተሻጋሪ ናቸዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @solomonwogayehu6437
    @solomonwogayehu6437 6 ปีที่แล้ว +15

    Muluken's music always reminds me of my childhood friends and the times we spent together. Of course, it is also one of the best music that makes you listen again and again all the time.

  • @lovemusic8470
    @lovemusic8470 8 ปีที่แล้ว +47

    Music is international I can't stop listening that music long live muluken from Eritrea

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 5 ปีที่แล้ว +2

      We are one people already

    • @fromafricatotheworld
      @fromafricatotheworld 3 ปีที่แล้ว +2

      I am from Eritrea too but I would not call this is international song. To me this is like a home song.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว

      lol may be your crossed of the offshore and you consider this song international as it is in your backyard lol what a fathom statement..

  • @anatoli6564
    @anatoli6564 5 ปีที่แล้ว +13

    This music is a masterpiece.....you realy got a good taste of music if you like this!!
    Much love mule💚💛❤

  • @millionbutterfly2
    @millionbutterfly2 6 ปีที่แล้ว +21

    Timeless song! Respect to the legend!

  • @teddyassefa7048
    @teddyassefa7048 8 ปีที่แล้ว +16

    Timeless and priceless. What a great song and what a great singer.

  • @danielalemu3029
    @danielalemu3029 6 ปีที่แล้ว +6

    Muller music talent at its finest.... this music is master piece. Wow

  • @omexhabeshawi6337
    @omexhabeshawi6337 6 ปีที่แล้ว +32

    I love Amharic music😭😢🙏 from Eritrea 👍

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 4 ปีที่แล้ว +4

    ዘመን የማይሽረው ምርጥ ዘፈን ልክ እንደ ፍቅር ልስልስ ያለ ዘፈን ፍቅር አይቀናም አይፈራም ብቻ ባጠቃላይ ልብን መንፈስን ማራኪ ነው 👏👏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @HawiBefikadu
    @HawiBefikadu 8 หลายเดือนก่อน +1

    An artist who ever lived on the soil of Ethiopia!!#1❤️❤️👍👍❤️❤️RIP!

  • @tsiontehone5202
    @tsiontehone5202 2 หลายเดือนก่อน

    This comment will be here after I die. This music will surpass every generation and live on. A master piece!

  • @abelabebe3117
    @abelabebe3117 5 ปีที่แล้ว +9

    እደሌሎች ዘፈኖች ሳይሆን አንድ ኃያል የሆነ ወረት የማይሽረው ጣዕም አለው።

  • @1melkt
    @1melkt 6 ปีที่แล้ว +20

    A master piece for generations to come

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 5 ปีที่แล้ว +12

    ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ!!

  • @myviews7902
    @myviews7902 4 ปีที่แล้ว +17

    የሰራሽኝ በደል ሥሩ ከሰደደ
    ይቅርታሽ ደረስኝ ምነው ከረፈደ
    ይቅርታሽ ደረስኝ ምነው ከረፈደ
    ምነው ከረፈደ
    ለይቅርታው ጊዜ አልዘገየሽም ወይ
    ያፈቀረ ጊዜው አይረዝምበትም ወይ
    ያፈቀረ ጊዜው አይረዝምበትም ወይ
    አይረዝምበትም ወይ
    ምነው አልነገርሺኝ ለጥፋትሽ ምክንያት
    ሆነሽ በደልኛ ጣል ጣል አድርገሺኝ
    ዛሬ ከተሰማሽ እኔን የሰራሺኝ
    ዛሬ ከተሰማሽ እኔን የሰራሺኝ
    እኔን የሰራሺኝ
    ልክ እንደቸልታሽ እንደኩያሽ በደል
    ምነው አልነገርሺኝ ለጥፋትሽ ምክንያት
    ምነው አልነገርሺኝ ለጥፋትሽ ምክንያት
    ለጥፋትሽ ምክንያት
    ሰው በበጋ በቀን ፀሐይ ከወጣለት
    ይቀዘቅዘዋል ይበርደዋል እንዴት
    ይቀዘቅዘዋል ይበርደዋል እንዴት
    ይበርደዋል እንዴት
    ከዛሬ ከነገ አዬ ሲጠብቅሽ ልቤ
    ከዛሬ ከነገ አዬ ሲጠብቅሽ ልቤ
    ትመጣለች ብዬ ወስኜ በሀሳቤ
    ትመጣለች ብዬ ወስኜ በሀሳቤ
    አልረፈደብሽም አዬ አልዘገየሽም ወይ
    አልረፈደብሽም አዬ አልዘገየሽም ወይ
    ለወደደ ጊዜ ፋታ ይሰጣል ወይ
    ለወደደ ጊዜ ፋታ ይሰጣል ወይ
    በጨዋታ መሀል አዬ ጣልቃ በቁምነገር
    በጨዋታ መሀል አዬ ጣልቃ በቁምነገር
    ስምሽን እየጠሩ ቢያወሩ ምን ነበር
    ስምሽን እየጠሩ ቢያወሩ ምን ነበር
    ለጥቂት ደቂቃ አዬ የራቅሺኝ እንደሆን
    ለጥቂት ደቂቃ አዬ የራቅሺኝ እንደሆን
    ማነው የሚያስጥለኝ ከሀሳብ ከሰቀቀን
    ማነው የሚያስጥለኝ ከሀሳብ ከሰቀቀን
    ይህንን ጠብቆ አዬ አክብሮ የቆየሽን
    ይህንን ጠብቆ አዬ አክብሮ የቆየሽን
    ምነው አስረፈድሽው ያዝሽው ቃልሽን
    ምነው አስረፈድሽው ያዝሽው ቃልሽን
    ቀኑ ሲረዝምብሽ አዬ እኔን ካላየሽኝ
    ቀኑ ሲረዝምብሽ አዬ እኔን ካላየሽኝ
    ጭንቀት ሲበዛብሽ ለኔ ካልነገርሽኝ
    ጭንቀት ሲበዛብሽ ለኔ ካልነገርሽኝ
    ይህን የሚያዋየኝ አዬ ያሁሉ አንደበትሽ
    ይህን የሚያዋየኝ አዬ ያሁሉ አንደበትሽ
    ዛሬ ለይቅርታው ምነው ዘገየሽ
    ዛሬ ለይቅርታው ምነው ረፈደብሽ
    ኦሆኦሆኦሆሆ
    ውውውውው

    • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
      @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 4 ปีที่แล้ว +3

      ዘር ሳይጠያየቁ የሚፈቃቀሩበት መልካም ዘመን ነበር አፍቅረውም ተፈቅረውም ያለፉበት ውይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የጥንቱን ሰላምሽን ይመልስልሽ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @mulugetaembiale9600
    @mulugetaembiale9600 3 ปีที่แล้ว +7

    a song that I can't get enough of listening...

  • @yohannesdk4332
    @yohannesdk4332 8 ปีที่แล้ว +37

    ሙሉቀን መለሰ ተጫወተዉ ብቻ አይደለም ሰቀለዉ ጭምር እንጂ ። ማንም ድምጻዉያን ነን እያለ የሚያላዝንበትን የሚያሳፍር ስራ ነዉ ።

    • @abrshamfisehaye508
      @abrshamfisehaye508 7 ปีที่แล้ว +1

      mekeregna hezb gen yehe zefen baynor men ehon neber yelal esun ye lebonawen ayen enkeftelet engedi ye wegencen ayne lebonam yabralachew

    • @endashawelala2938
      @endashawelala2938 6 ปีที่แล้ว

      +Abrsham Fisehaye this is a country who cones from the beginning of the creation of human being

    • @yohannesdk4332
      @yohannesdk4332 5 ปีที่แล้ว +1

      ዛሬም ቢሆን ዮሐንስ ነኝ ከፓሪስ

    • @sisayqurichosisayquricho7933
      @sisayqurichosisayquricho7933 5 ปีที่แล้ว

      Wow muluken

  • @haamaan5349
    @haamaan5349 5 ปีที่แล้ว +7

    Old is gold he took me very far back to my hometown

  • @kassahunhailesillasie7629
    @kassahunhailesillasie7629 4 ปีที่แล้ว +7

    Beautiful song all the time!😍😍

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 3 ปีที่แล้ว +3

    Oh mon dieu quelle est belle voie !! Merci, merci 🙏🇪🇹🌞👼🗼🇨🇵👍😘😡

    • @salpalDoc
      @salpalDoc ปีที่แล้ว +1

      Absolument!

  • @alemzebib1375
    @alemzebib1375 5 ปีที่แล้ว +8

    When I listen this music it took me to the memory lane with my sweet heart to Debrezeit.

  • @desalegntedla154
    @desalegntedla154 3 ปีที่แล้ว +5

    I love this music too much 💓💖💖

  • @alemayehugirma7315
    @alemayehugirma7315 6 ปีที่แล้ว +6

    ይህ ሙዚቃ ስመማ ውሰጤ በትካዜ ይዋጣል 100%

  • @blacklionmedia2296
    @blacklionmedia2296 3 ปีที่แล้ว +3

    ሙሉቀን /ቀኑን መሉ/ ብትደመጥ የማትሰለች
    ዘመን አይሽሬ ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ

  • @tamratzegeye2988
    @tamratzegeye2988 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘመን አይሽሬና እስከአሁን ያለው ትውልድ ደጋግሞ የሚሠማው ድንቅ ሙዚቃወች

  • @እኔልሁንዳህና
    @እኔልሁንዳህና 6 ปีที่แล้ว +14

    ዋው አንደኛ ምርጨዬ መቼም ብሆን ዘመን የማይሽራው፡ምን ብዬ ልግለፀው ቃላቶች ያጥሩኛል።

  • @senayzeben7754
    @senayzeben7754 5 ปีที่แล้ว +23

    ከኢትዮጵያ ዘፋኞች ምርጡ ጥራ ብባል ሙሉቀንን የሚያክለ የለም ። ኣንዳንድ ሰዎች ጥላሁንን ሲያስቀድሙ ሳይ ኣንጀቴን ቅጠል ይላል ።ጥላሁን ምርጥ ኣደለም ማለቴ ሳይሆን የእውነት ሙዚቃ መንፈስ ታድሳለች ተብሎ ከተባለ መንፈስህን ይዞ የሚኖግደው ታድያ እንደ ሙሉቀን ይኖር ይሆን እላለሁ ። በቴዲ ኣፍሮ ሰው ሲደነቅ ሳይ የወያኔ ሴራ ነው እላለሁ ። በሉ ብሉኝ ። ምድረ ጥርሳም።የእውነት ግን እንደ ሙሉውን የኣማርኛ ዘፋኝ የማደንቀውና መንፈሴን ማሳጅ የማርግበት ከቶ የለም። ኣይ የኔ ነገር ኣንድ ካላከልክ የግድ ከተባልኩኝ ኤፍሬም ታምሩን እታሻበታለሁኝ ።

    • @King-tm9yu
      @King-tm9yu 4 ปีที่แล้ว

      አምስቱ ኮከቦች
      ኤፍሬም ታምሩ
      አስቴር አወቀ
      ጥላሁን ገሰሰ
      ሙሉቀን መለሰ
      ቴዎድሮስ ታደሰ
      እርግጠኛ ነኝ እነዚህን በደረጃ ልታስቀምጧቸውና ልታበላልጧቸው ይከብዳችኋል።
      ቴዎድሮስ አፍሮ በእኔ እይታ እነዝህ ጋር ለመድረስ ብዙ ጊዜ መወለድ አለበት ለዚያውም ከቻለ

    • @yitbarekmelaku4440
      @yitbarekmelaku4440 4 ปีที่แล้ว

      Ofcourse

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 4 ปีที่แล้ว

      You are right person, thanks man from my hert.

    • @yibeltal06
      @yibeltal06 4 ปีที่แล้ว

      muluken is the best for me too

  • @mubarek09041985
    @mubarek09041985 4 ปีที่แล้ว +2

    My brother used to listen to this song, I don't understand it at all it was just before 1991. What a memory ❣️🎉❣️

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 3 ปีที่แล้ว +14

    Wow quel moment je suis fier d'être ethiopàn merci, beaucoup 🇪🇹🙏😘😭❤️💋💪🗼🇨🇵👍🌞🌞💐👼

  • @ሳሚአራዳ
    @ሳሚአራዳ 8 ปีที่แล้ว +75

    ግዜ ማይሽረው ምርጥ ስራ !!

  • @mamematip2331
    @mamematip2331 6 ปีที่แล้ว +10

    My ever best single Ethiopian Music (Habib Dawued) this track brought all the good old day memories of what I had with you !

  • @mootummaaali5817
    @mootummaaali5817 10 ปีที่แล้ว +10

    The best musician and the best music before he changed his course of internal thinking.Due to this, for more than many years Mulluken Mellesse make himself disappeared from the face, the ears and the eyes of millions of Ethiopian music lovers and from the spirit and from the material music world itself.

    • @colfaxwireless
      @colfaxwireless 10 ปีที่แล้ว +1

      Absolutely right!

    • @fraolpic
      @fraolpic 5 หลายเดือนก่อน

      9 years 😮

  • @daor91
    @daor91 3 ปีที่แล้ว +4

    ዘመን የማይሽረዉ ዘፈን 🇪🇹🇪🇹

  • @yohanesdesta8719
    @yohanesdesta8719 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዛቤሔር ጤና ይስጥህ ።ያንት ዘፈን
    ናፍቆት ሐዘን ፍቅር ስደተኝነት ።ያስረሳኝል
    ምስጋና አቀርባልሁ ።ውድ የአልም ቤተስብ 🙏🙏🙏🙏🎶🎶🎶💝💝💕💘👍🌘

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 4 ปีที่แล้ว +3

    ሙሉቀን እንደተወደደ ጴንጤ መሆኑ ቅር ቢለኝም የምንግዜም አንደኛዬ ነው

  • @merig627
    @merig627 8 ปีที่แล้ว +16

    Simply timeless !

  • @meseretbarakat2490
    @meseretbarakat2490 5 ปีที่แล้ว +27

    Manew andane 2019 yamiyadametew 🖐😃

  • @mgt8195
    @mgt8195 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow! Mule is always Best

  • @bt.437
    @bt.437 3 หลายเดือนก่อน

    God Bless Mama Ethiopia Can't wait to Move there!!❤

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 2 ปีที่แล้ว +3

    Absolutely Amazing

  • @hailutimerga4065
    @hailutimerga4065 5 ปีที่แล้ว +6

    thank you for your amazing work which flourish joy inside me while i hear unbelievable songs of You.

  • @endashawelala2938
    @endashawelala2938 6 ปีที่แล้ว +11

    a song for every generation not ever last

  • @robalebedasso2095
    @robalebedasso2095 6 ปีที่แล้ว +2

    Best of best !!! I like muluken melese & number one singer with meaningful and interesting voice!!!

  • @maryamawithabeshawa5916
    @maryamawithabeshawa5916 8 ปีที่แล้ว +12

    ሙሉቀን ውስጤ ነው በተለይ ይሄ ዘፈኑ :-* :-* :-* :-*

  • @tigistmesfen9768
    @tigistmesfen9768 7 ปีที่แล้ว +4

    Yena 1 neke hulam betam betam ewedealewu erejime edemana tenane yesetike 🙏🙏🙏🙏

  • @SamsungTab-z3w
    @SamsungTab-z3w 3 หลายเดือนก่อน

    እሄን ሙዝቃ ስሰማ ፍቅሬን ያልተረዳችኝ ልጅ ሳስባት አለቅሳለሁ ፡

  • @merig627
    @merig627 6 ปีที่แล้ว +7

    Truly timeless !

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 5 ปีที่แล้ว +7

    ሰው ሙዚቃ የሚያዳምጠው ለመዝናናት ነው ፣የሙሉ ቀን ግን ሀዘን ፣ትካዜና ከንቱ መሆኔን ነው የምረዳበት

  • @Niyu1234
    @Niyu1234 4 ปีที่แล้ว +1

    yehe music le bale gabzkut balbet bota selam huneligne

  • @esiikendergebreegzhibher2712
    @esiikendergebreegzhibher2712 7 ปีที่แล้ว +6

    great song & amazing voice

  • @AsdfgAsdfg-sy7hm
    @AsdfgAsdfg-sy7hm 7 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የምወደው ዘፈን

  • @የማርያምናርዶስየስማእቷወ
    @የማርያምናርዶስየስማእቷወ 4 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ዘፋኝ ሙሌ

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 3 ปีที่แล้ว +1

    Lemindinew gin yediro musikawoch endezi liben ket argewit emba bicha endikedimegn yemyaregut enanit bicha zifenu abo

  • @amsaledamena2204
    @amsaledamena2204 7 ปีที่แล้ว +178

    ግርም ይለኛል ከድሮ ጀምሮ ይህን ዘፈን ስሰማው ኖሬያለሁ ግን ምን ዋጋ አለው ጠዋት 4ጊዜ ሰምቼው ማታ ስደግመው እንደ አዲስ ውስጤ በደስታ ይሞላል።

    • @danilove444
      @danilove444 6 ปีที่แล้ว +2

      amsale damena I fill the same I have a nice memory

    • @weyinumyloveimissumywife6975
      @weyinumyloveimissumywife6975 6 ปีที่แล้ว +1

      Ya

    • @mmuluget
      @mmuluget 6 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @alemsema9914
      @alemsema9914 6 ปีที่แล้ว +1

      Really I was in elementary school but this remind me my child hood and I feel and want to cry every time I listen the song .

    • @tigisttekele2487
      @tigisttekele2487 6 ปีที่แล้ว

      @@alemsema9914 😍

  • @SamsungTab-z3w
    @SamsungTab-z3w 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሄን ዘፍን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል ፡

  • @johnrevolution5300
    @johnrevolution5300 7 ปีที่แล้ว +3

    I don't think no one sing like you in Ethiopia music life...Why walk away this .....?????

  • @bt.437
    @bt.437 5 หลายเดือนก่อน

    I Love this 😢❤

  • @zeed7938
    @zeed7938 2 หลายเดือนก่อน +1

    classic

  • @burtelaka3706
    @burtelaka3706 8 ปีที่แล้ว +20

    የድሮ የጥንት የጠዋት እንዴት ያምራል

  • @asmamawbaye4897
    @asmamawbaye4897 5 ปีที่แล้ว +3

    Listning this music today 25:2019 in the day Christmas. Oh God took me to my mother house listening it early morning before ten years

  • @rasdarma1
    @rasdarma1 4 ปีที่แล้ว +2

    I loved this song ❤❤❤

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 ปีที่แล้ว +1

    Il a pas pris un ride toujours émouvant émotionnel , résistible persistance tout simplement une démodé able ❤💗🛖🎧😔🎶💗🔥👍

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 6 ปีที่แล้ว +1

    What in Ethiopia call modern music, the old is better than the new. On the other hand, today's cultural music is better than the old. Just my opinion.

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 6 ปีที่แล้ว +6

    Muluken is timeless Artist Almighty King Bless you.

  • @taeratsega4707
    @taeratsega4707 8 ปีที่แล้ว +4

    nice song with a nice voice I like it

  • @henokalex3836
    @henokalex3836 4 ปีที่แล้ว +1

    the best of all time.........mule

  • @urjiiadem6275
    @urjiiadem6275 4 ปีที่แล้ว +1

    Best of all time

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 5 ปีที่แล้ว +1

    በወዳጁ ሙሉቀን መለሰ ያለምንም ጥርጣሩ በጣም አስደናቂ አርትስት እንደሆንክ አትጠራጠር እግዚአብሔር ይባርክህ ዘ ግሬትተስት ሙሉቀን መለሰ በርታ ወንድማችን።

  • @bazawitezanbaemw8668
    @bazawitezanbaemw8668 8 ปีที่แล้ว +2

    alwkim barsa tefat athuki eshe labdela min .......... alchalkum selane magodathi
    ......
    ufffffff yalnta ena bado ngi tawkalhi

    • @samirabilal2463
      @samirabilal2463 8 ปีที่แล้ว

      bezi ayizosh yikerta teyikew ene tebedeyem yikerta teyike hejalew kewededesh yiker yileshal

  • @kedjia
    @kedjia 2 ปีที่แล้ว

    Betam des yemile music new😍😍😍😍👌👌👌

  • @wegayehlema4629
    @wegayehlema4629 3 ปีที่แล้ว +2

    ም ነው ከረፈደ ይቅርታሽ ደረሰኝ ። ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ሙሉቀን መለሰ የሙዚቃ ንጉስ

  • @rahelkidane2175
    @rahelkidane2175 8 ปีที่แล้ว +7

    Wow unbelievable beautiful

  • @nunusega6062
    @nunusega6062 7 ปีที่แล้ว +4

    this is my favorite music thank you

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው ปีที่แล้ว +1

    Heart ❤

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว +6

    ሙሌ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልክ ወንድሜ🙏💘

  • @egzaberfekrnaw7734
    @egzaberfekrnaw7734 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ ሚል ለስለስ ያለ ዘፈን

  • @firewkebede8675
    @firewkebede8675 4 ปีที่แล้ว

    Gize yemaishirew zefen new.Wondime yemitiwodew fetari edmena tena yistih

  • @seifudebebe1528
    @seifudebebe1528 5 ปีที่แล้ว +3

    true this is a song for long time to come,

  • @zemaethiopia12
    @zemaethiopia12 9 ปีที่แล้ว +6

    HOW MUCH HE WAS GFFEEN HIS VOCAL

  • @ወገንንቃ
    @ወገንንቃ 6 ปีที่แล้ว +5

    ሙዚቃ እንደዚህ ይጣፍጣል እንዴ ያውም እንደ ወይን እየቆየ ሲሄድ እየጣመ ነው ደሞ እኔ ክራሬን ይዤ ሳንጎራጉረው ዋው....

  • @yordanosseyoum7060
    @yordanosseyoum7060 6 ปีที่แล้ว +2

    I love Mulokan my always favorite.

  • @workalemahudegene9469
    @workalemahudegene9469 8 ปีที่แล้ว +6

    nostalgia ,,,,what can I do ? I want to stop that train JM

    • @mmuluget
      @mmuluget 6 ปีที่แล้ว

      I feel you, man!

    • @muludessetaw1166
      @muludessetaw1166 6 ปีที่แล้ว

      You can't stop it but you enjoy with

  • @workinehnigussie6842
    @workinehnigussie6842 8 ปีที่แล้ว +2

    I can't hear without tear