ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እሱዋን የምጠብቅ አያንቀላፋም ተመቸችኝ። ስደተኛ ብሆንም ሀገሬ ሁልም ውስጤ ነሺ ለዘላለም ኑርልኝ 🇪🇹❤️💋Nice 👍👍👍👍👍
זה שיר יפה מאוד זה התרבות אתיופיה
ዋው የሚያምር ሙዚቃ በርታልን ጎጥ ብሄር እየለዩ ከሚዘፍኑ ዘፋኞች መካለል የኛ ኢትዮጲያ የሚል ሲገኝ እንደት ደስ ይላል ሁሌም ኢትዮጲያ ትቅደም አቦ ይመችህ
ተስፍሽ ምርጥ ስራ ነው አቤት ደሌዋ አቤት ወጋቡዋ ወዘተ ሰልችተኝ ነበር ሰላም ለሀገራችን 💪💚💛❤
😃😃😃😃😃
@@እሙየየነቴነፍቂ አንቺስ አልሰለቻሽም
@@zizuebirahim2292 እር ኮሜትሺ ተመችቶኝ ነው
ይመችሽ ምርጤ
@@zizuebirahim2292 እሺ ውድ ወገኔ
wow ደስሲል የኔ የኔ ከሚል የኛ የሚል አርቲስት ከምንም በላይ ያስደስታ እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ያድልክ ፈጣሪ የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያ ትቅደም💞💞💞💞💞
ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል ነዉ ወንድሜ ሠላም ፍቅር ጤና ይብዛልክ ኢትዮጲያ ትቅደም
በጣም የኔ ከማለት የኛ ሢባል ሢሣይ ይገኛል
ዋው ለሀገር ሲዘፈን እደት ያስደስታልኢትዮጵያየ የጠላሽ ይጠላኢትዮጵያ ትውደም የሚልሽ ይወድማልኢትዮጵያ እናቲ ለዘላለም ትኖራለች
ምርጥ ሥራነው የኔ ቆጆ ሥወድህ ከምርጥ ድምጽ ላይ ውበት 😍😍😍😍😍 ኢትዮጲያ ትቅደም👍👍👍👍👍👍👍
የሚገርም ድምፅ ነዉ ተስፋሽ በትክክለኛው ወቅት እና ጊዜ የተዘፈነ ምርጥ ዘፈን
ተስፍሽ ምርጥ ስራ ነዉ እስኪ ማነዉ እንደ እኔ ሙዚቃዉ የመሰጠዉ ላይክ ያደርግ ደጋግሜ ብሰማዉ ከይሰለቸኝም ኢትዮጵያ ሀገራችንና ወገኖቻችን ከክፉ ነገር አምላክ ይጠብቅል !! 💚💛❤🙏
ዋው ደስ የሚል ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛💓💕💖💖💖
የኔ ቆንጆ በረታ አይዞህ እሽ አመት ኑረልኝ።
ዋው አተ ልጅ ስራወችህ በሙሉ ምርጥ ናአቸውየአሁኑ ደሞ ለየት ይላል አቦ ሰላምህ ይብዛ
የገጠር ልጆች የት ናችሁ ገጠር ውስጤ ነው❤
አለን 😘😘😘😘😘
ስሙንም. ልጁንም. መልሱልም. በህግ. አምላክ. 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
አለን
Alenlshe😍😍😍
አለን አለን ሀገራችን ሰላም ያረግልን
እናትና ሀገር በማንም በምንም አይቀየር እምየ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹💚💛❤👌
ሀግርችንስላምይዉርደለት
ዋዉ አንጀቴን ሰፍሰፍ አደረገው:: ምርጥ ሙዚቃ ነው እውነትም ቅኔ ናት::
የሀገሬ ሰው ውበቱኢትዮጲያ ትቅደም ማለቱ ድንቅ ስራ በርታልን አቦ
እውነት ነው ቅኔ ናት ሠላምህ ይብዛ ተስፍዬ
ዋውውውው ፈጣሪ ሆይ እባክህን እትዮጵያ በሀገራችን እና ለህዝቦች ጠብቅልኝ ክፋን ጣልልን!!!!!!!!!!!
አሜን(3)
ውስጤ የሆነ ልጅ ኧረ ጠፋብን በጣም የት ሄደ በእግዚአብሔር
ፈጣሪ ኣንድነት ፍቅር ድስታ ክምታስቡ እድሜ ይስጠን ሃግራችን መድሃኒኣለም ይጠብቅልን
ዋዉውውውውው ያምራል ሁለ ለሰት ከመዘፈን ለገርሄ ግድ ይላል በርታ
ዋዉዉ የወታትነትክን ዘመን ፈታሪ ይባርክልህ በርታልን።
ተስፍሻ የኔ አደኛ ምርጥ ስራ ነው አንተም ኮንጆ ድምፅሕም ዘፈኖችክ ሁሉ ውስጤ ናቸው👍 ለሀገራችን ሰላምን ያውርድላት 💚💛❤
wow👍በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው!!💚💛❤👏
ምርጥ ዘፍን ምርጥ ድምፅ በርታ
እዴት አባቱ ያምራል አቦ ሰላምክ ይብዛ
ዋው በጣም ምርጥ ነው ቀጥልበት)👍👍👍👍👍
ሰላም ለምየ ኢትዩጵያ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ በጣም ጥሩስራነው ጠክር
በቃ በጣም ተመቾቶኛል ያምራል ❤❤❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
ዋው ሀሪፍ ነው ማሬዋ ማርየ ዳሌሸ ምናናምን ወዘተ ..... እሚባል ነገር ሠልችቶኝ ነበር ምርጥ ዘፈን ነው ቀጥልበት
ዋው ዋው 🇪🇹 በጣም ሃሪፍ ስራ እግዚአብሔር ለእናት ሀገራችንን ፍቅርና ሰላሙን ያውርድልን🇪🇹💚💛❤
የሸ
ስጋየንም እንኩ አጥንቴንም እንኩበምንም በምንም እትዮፒያንን አትንኩማኛ ነው♥♥
Wow wow beautiful Ethiopia hagrayyyyyyyyyyyy
የሀገሬ ሰው ኩራቱኢትዮጵያ ትቅደም ማለቱ👌💚💛❤✊
ሀገሬን እናቴን እምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤️
woww Arif Muzica Berta Wendmachn
ዋው ምርጥ ሰራ ነው በርታ ተሰፍሺ
ዋው ጥሩ ሥራ ነው በርታ
ምርጥ ሙዚቃ ነው😍😍💋
Hadtoch my deyar thanks all of you ethopiya tim
Waww shabel alebet betam yameral konjo sera new bateshi dalishe selechiton neber
You just sing amazingly. You have a lovely voice. I liked😚❤❤❤
ለህርገራችን ሰላም ጤና ፍቅር ያድለን
ደጋግሜ አዳመጥሁት እግዚአብሄር ይባርክህ
ዋው ደስ ይላል በርታ ወንድማችን
ወይ እናቴ አገሬ እዲት እደናፈቀችኝ 👍👍👍👍👍👍👍እስኪ አገራችሁን የምትወዱ
ስላም ስላም ልሀግራችን አቤት ውበት😍😍😍❤❤❤🇧🇯🇧🇯💋💋
Wow nice music keep going bro 🇪🇹🇪🇹
የኔ ኬክ ስወድህኮ ዘፈኖችህ ዉስጤናቸዉ
እኔም በጣም የሚመቸኝ ድምፃዊ ነው ቅላፂው ልዩ ነው 😍😍😍
ዋው በጣም ነው ደስ ይላል
ይሄ ልጅ በጠም ነው የምወደዉ አቤት ድምፅ ይመችሽ ብራ ዘፈኖችህ በሙሉ ለአሌን የዞሩታል
ስወድክ በርታ ያምርብሀል
Wowwwwww 😍😍 😍 happy New year all for Ethiopian people 2012🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘💘💘💘betam arife sira new wuda beretalen
Wawwww betam arif naw bezih ketlbet betam temchtehgal tesfsh 100%
ምርጥ ስራ ነው ከሁሉም የተለየ
ዋውያምራል ምንምአይወጣልህም በርታልን
እኔ ምለው ድምፅ ውበትም ታድለሀል የገሬ ልጅ ከክፍ ይጠብቅህ
የሀገሬ ሰው ውበቱ ኢትዮጵያ ትቀደም ማለቱ ዋው 💚💛❤
ስወድክ ልክ የአክስቴን ልጅ በስመአብ አሪፍ ስራ ነው ይመችክ😍😍😍😍😍Good work good result💚💛💟
ዋውውው!! ምርጥ ስራነው ብርታ
መርጥ ስራ ነው በርታ
Wow baxam das yilal das biloyal wandim nuriln baxam arif sira naw barta adinaqih nayi inkan adarsachu laa adis amat
ትስፍሽ የኔ አንደኛ ስወድህ ሰላምህ ይብዛልኝ እስኪ አገሩን የሚወድ የሚናፍቅ ላይክ በሉ እኔስ ስፍስፍ አለ ሆዴ በናፍቆት
💚💛❤ሰላም ለሀገራችን እምየለየዋህ ህዝቦቿ ፍቅር ያውርድልን
ምርጥየ በጣም አሪፍ ነው በርታ👍
💚💛❤💚💛❤💞💞💞💞💞💞💞ሀገሬ ሁሌም ሰላም ፍቅር አድት ያድለን በርታ ልን ወድማችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💞💞
ስለኢቶጲያ የሚጨነቅ የሚያነሳት ተሚያወድሳት ጉራጌ አማራ ወላይታ ናቸው
The best one ever my bro!!
የኔ ምርጥ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን
Merci
Wowww new tesfishi berta wedme
ዋው. ደሥሢል
አሚንንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈
Woww betam des yelal berta 💚 💛 ❤
ደስ ዝብል ዘፋን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሰወድክ ባባዬ
Nice song gobezi berita
ምርጥ ስራ ነው ስታምር
ደስ ስትል ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ነው 👍👍👍💚💛❤
እግዚአብሔር ወገኖቻችን እና ኢትዮጵያን ጠብቅልን 🙏🙏🙏
wow amizing song dear i like it
በርታ ያምራል
አሪፍ ስራ ነው በርታ 👍❤
የሀገሬ ሰው ውበቱ ኢትዩጵያ ትቅደም ማለቱ ዋውውውው
ዋውበርታ
በጣም የሚያምር ስራ ከምርጥ ልጅ ጋ
Waw tesfshi zefenochih des ylalu ketlbet
ዋው 👍👍👍👍
አረ ድንግል ሆይ ሀገራችን ሰላም ያረግልን
ወዳጆቼ ስለ ሰጣችሁኝ አስተያየት ከልብ አመሠግናለሁ !
Yami yemer betam konjo sera
ሀገሬን ሀገሬን እምየን አዴራ እናቱን የሚወድ እኔ ውድድድድድድድድድ
ዋውውውውውው
ያአሪፍ ነው
እንደኔ ያለጥፍታቸው የታስሮ አማሮች እስረኞች ይፈቱ እሚል አብይ የስልጥን ዘመንህ ጥቂት ይሆኑ አማራን በላሀው
አዳይ ይብላሽና ምንአርጎበላቸው አፍር ብይና ይፍቱ ማለትሽ አሪፍነው አብይ በላቸውየምትይውስህተትነው አብቾ የፍቅርመምህርነው እዳንችያለው ድንጋይ እራስ ፍቅር የማይገባው በዘርና በሀይማኖት በግጥና በዘርነት የሚቀባጥር ስው መታስር ሲያንስው ነው እርስ በራሳቸው በስልጣን የተባሉትን የት አምተሽ አብይ ላይ ትቆሊላለሽ ምድር ማህይም ድንጋይ ጭንቅላት አብቾ ለዘላለም ይኑር ❤👌 እምየ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹👌 ዘርኝ ነት ይውዴም 👎👎👎👎
አብይን ይዘሽ ገደል ጊቢ
አብይን ይዘሽ ገደል ግቢ
በጣም ተመችቶኛል ፈጣሪ ይስጥህ
1ኛ በምለው ታመችቶኛል
I like ethopiya song but I'm nepali
Love Nepal 🇳🇵 from Syria 🇸🇾🇳🇵💗🇸🇾
Tnx bro for loving ethiopia
እየን ልጅ ስወደው በፎቃ ነው አሪፍ ስራ ነው በርታ ማሮችየ ሰብስክራይብ አርጉኝ ላርጋችሁ
መጥቻለሁ ።ጎራ በይ
እሺ አችም ጎራ በይ
@@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ ብያለሁ ውድ
@@KidameTube እኔም ብያለሁ ❤
Aderekuski 😍
Sewodeh Eko
woww betma des yelal
ዋው በጣም ሀሪፍነው
Wow nice music keep
እሱዋን የምጠብቅ አያንቀላፋም ተመቸችኝ።
ስደተኛ ብሆንም ሀገሬ ሁልም ውስጤ ነሺ
ለዘላለም ኑርልኝ 🇪🇹❤️💋
Nice 👍👍👍👍👍
זה שיר יפה מאוד זה התרבות אתיופיה
ዋው የሚያምር ሙዚቃ በርታልን ጎጥ ብሄር እየለዩ ከሚዘፍኑ ዘፋኞች መካለል የኛ ኢትዮጲያ የሚል ሲገኝ እንደት ደስ ይላል ሁሌም ኢትዮጲያ ትቅደም አቦ ይመችህ
ተስፍሽ ምርጥ ስራ ነው አቤት ደሌዋ አቤት ወጋቡዋ ወዘተ ሰልችተኝ ነበር ሰላም ለሀገራችን 💪💚💛❤
😃😃😃😃😃
@@እሙየየነቴነፍቂ አንቺስ አልሰለቻሽም
@@zizuebirahim2292 እር ኮሜትሺ ተመችቶኝ ነው
ይመችሽ ምርጤ
@@zizuebirahim2292 እሺ ውድ ወገኔ
wow ደስሲል የኔ የኔ ከሚል የኛ የሚል አርቲስት ከምንም በላይ ያስደስታ እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ያድልክ ፈጣሪ የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያ ትቅደም💞💞💞💞💞
ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል ነዉ ወንድሜ ሠላም ፍቅር ጤና ይብዛልክ ኢትዮጲያ ትቅደም
በጣም የኔ ከማለት የኛ ሢባል ሢሣይ ይገኛል
ዋው ለሀገር ሲዘፈን እደት ያስደስታል
ኢትዮጵያየ የጠላሽ ይጠላ
ኢትዮጵያ ትውደም የሚልሽ ይወድማል
ኢትዮጵያ እናቲ ለዘላለም ትኖራለች
ምርጥ ሥራነው የኔ ቆጆ ሥወድህ ከምርጥ ድምጽ ላይ ውበት 😍😍😍😍😍 ኢትዮጲያ ትቅደም👍👍👍👍👍👍👍
የሚገርም ድምፅ ነዉ ተስፋሽ በትክክለኛው ወቅት እና ጊዜ የተዘፈነ ምርጥ ዘፈን
ተስፍሽ ምርጥ ስራ ነዉ እስኪ ማነዉ እንደ እኔ ሙዚቃዉ የመሰጠዉ ላይክ ያደርግ ደጋግሜ ብሰማዉ ከይሰለቸኝም ኢትዮጵያ ሀገራችንና ወገኖቻችን ከክፉ ነገር አምላክ ይጠብቅል !! 💚💛❤🙏
ዋው ደስ የሚል ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛💓💕💖💖💖
የኔ ቆንጆ በረታ አይዞህ እሽ አመት ኑረልኝ።
ዋው አተ ልጅ ስራወችህ በሙሉ ምርጥ ናአቸው
የአሁኑ ደሞ ለየት ይላል አቦ ሰላምህ ይብዛ
የገጠር ልጆች የት ናችሁ ገጠር ውስጤ ነው❤
አለን 😘😘😘😘😘
ስሙንም. ልጁንም. መልሱልም. በህግ. አምላክ. 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
አለን
Alenlshe😍😍😍
አለን አለን ሀገራችን ሰላም ያረግልን
እናትና ሀገር በማንም በምንም አይቀየር እምየ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹💚💛❤👌
ሀግርችንስላምይዉርደለት
ዋዉ አንጀቴን ሰፍሰፍ አደረገው:: ምርጥ ሙዚቃ ነው እውነትም ቅኔ ናት::
የሀገሬ ሰው ውበቱ
ኢትዮጲያ ትቅደም ማለቱ ድንቅ ስራ በርታልን አቦ
እውነት ነው ቅኔ ናት ሠላምህ ይብዛ ተስፍዬ
ዋውውውው ፈጣሪ ሆይ እባክህን እትዮጵያ በሀገራችን እና ለህዝቦች ጠብቅልኝ ክፋን ጣልልን!!!!!!!!!!!
አሜን(3)
ውስጤ የሆነ ልጅ ኧረ ጠፋብን በጣም የት ሄደ በእግዚአብሔር
ፈጣሪ ኣንድነት ፍቅር ድስታ ክምታስቡ እድሜ ይስጠን ሃግራችን መድሃኒኣለም ይጠብቅልን
ዋዉውውውውው ያምራል ሁለ ለሰት ከመዘፈን ለገርሄ ግድ ይላል በርታ
ዋዉዉ የወታትነትክን ዘመን ፈታሪ ይባርክልህ በርታልን።
ተስፍሻ የኔ አደኛ ምርጥ ስራ ነው አንተም ኮንጆ ድምፅሕም ዘፈኖችክ ሁሉ ውስጤ ናቸው👍 ለሀገራችን ሰላምን ያውርድላት 💚💛❤
wow👍በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው!!💚💛❤👏
ምርጥ ዘፍን ምርጥ ድምፅ በርታ
እዴት አባቱ ያምራል አቦ ሰላምክ ይብዛ
ዋው በጣም ምርጥ ነው ቀጥልበት)👍👍👍👍👍
ሰላም ለምየ ኢትዩጵያ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ በጣም ጥሩስራነው ጠክር
በቃ በጣም ተመቾቶኛል ያምራል ❤❤❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
ዋው ሀሪፍ ነው ማሬዋ ማርየ ዳሌሸ ምናናምን ወዘተ ..... እሚባል ነገር ሠልችቶኝ ነበር ምርጥ ዘፈን ነው ቀጥልበት
ዋው ዋው 🇪🇹 በጣም ሃሪፍ ስራ እግዚአብሔር ለእናት ሀገራችንን ፍቅርና ሰላሙን ያውርድልን🇪🇹💚💛❤
የሸ
ስጋየንም እንኩ አጥንቴንም እንኩ
በምንም በምንም እትዮፒያንን አትንኩ
ማኛ ነው♥♥
Wow wow beautiful Ethiopia hagrayyyyyyyyyyyy
የሀገሬ ሰው ኩራቱ
ኢትዮጵያ ትቅደም ማለቱ👌💚💛❤✊
ሀገሬን እናቴን እምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤️
woww Arif Muzica Berta Wendmachn
ዋው ምርጥ ሰራ ነው በርታ ተሰፍሺ
ዋው ጥሩ ሥራ ነው በርታ
ምርጥ ሙዚቃ ነው😍😍💋
Hadtoch my deyar thanks all of you ethopiya tim
Waww shabel alebet betam yameral konjo sera new bateshi dalishe selechiton neber
You just sing amazingly. You have a lovely voice. I liked😚❤❤❤
ለህርገራችን ሰላም ጤና ፍቅር ያድለን
ደጋግሜ አዳመጥሁት እግዚአብሄር ይባርክህ
ዋው ደስ ይላል በርታ ወንድማችን
ወይ እናቴ አገሬ እዲት እደናፈቀችኝ 👍👍👍👍👍👍👍እስኪ አገራችሁን የምትወዱ
ስላም ስላም ልሀግራችን አቤት ውበት😍😍😍❤❤❤🇧🇯🇧🇯💋💋
Wow nice music keep going bro 🇪🇹🇪🇹
የኔ ኬክ ስወድህኮ ዘፈኖችህ ዉስጤናቸዉ
እኔም በጣም የሚመቸኝ ድምፃዊ ነው ቅላፂው ልዩ ነው 😍😍😍
ዋው በጣም ነው ደስ ይላል
ይሄ ልጅ በጠም ነው የምወደዉ አቤት ድምፅ ይመችሽ ብራ ዘፈኖችህ በሙሉ ለአሌን የዞሩታል
ስወድክ በርታ ያምርብሀል
Wowwwwww 😍😍 😍 happy New year all for Ethiopian people 2012🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘💘💘💘betam arife sira new wuda beretalen
Wawwww betam arif naw bezih ketlbet betam temchtehgal tesfsh 100%
ምርጥ ስራ ነው ከሁሉም የተለየ
ዋውያምራል ምንምአይወጣልህም በርታልን
እኔ ምለው ድምፅ ውበትም ታድለሀል የገሬ ልጅ ከክፍ ይጠብቅህ
የሀገሬ ሰው ውበቱ ኢትዮጵያ ትቀደም ማለቱ ዋው 💚💛❤
ስወድክ ልክ የአክስቴን ልጅ በስመአብ
አሪፍ ስራ ነው ይመችክ😍😍😍😍😍
Good work good result💚💛💟
ዋውውው!! ምርጥ ስራነው ብርታ
መርጥ ስራ ነው በርታ
Wow baxam das yilal das biloyal wandim nuriln baxam arif sira naw barta adinaqih nayi inkan adarsachu laa adis amat
ትስፍሽ የኔ አንደኛ ስወድህ
ሰላምህ ይብዛልኝ
እስኪ አገሩን የሚወድ የሚናፍቅ ላይክ በሉ እኔስ ስፍስፍ አለ ሆዴ በናፍቆት
💚💛❤ሰላም ለሀገራችን እምየ
ለየዋህ ህዝቦቿ ፍቅር ያውርድልን
ምርጥየ በጣም አሪፍ ነው በርታ👍
💚💛❤💚💛❤💞💞💞💞💞💞💞ሀገሬ ሁሌም ሰላም ፍቅር አድት ያድለን በርታ ልን ወድማችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💞💞
ስለኢቶጲያ የሚጨነቅ የሚያነሳት ተሚያወድሳት ጉራጌ አማራ ወላይታ ናቸው
The best one ever my bro!!
የኔ ምርጥ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን
Merci
Wowww new tesfishi berta wedme
ዋው. ደሥሢል
አሚንንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈
Woww betam des yelal berta 💚 💛 ❤
ደስ ዝብል ዘፋን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሰወድክ ባባዬ
Nice song gobezi berita
ምርጥ ስራ ነው ስታምር
ደስ ስትል ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ነው 👍👍👍💚💛❤
እግዚአብሔር ወገኖቻችን እና ኢትዮጵያን ጠብቅልን 🙏🙏🙏
wow amizing song dear i like it
በርታ ያምራል
አሪፍ ስራ ነው በርታ 👍❤
የሀገሬ ሰው ውበቱ
ኢትዩጵያ ትቅደም ማለቱ ዋውውውው
ዋውበርታ
በጣም የሚያምር ስራ ከምርጥ ልጅ ጋ
Waw tesfshi zefenochih des ylalu ketlbet
ዋው 👍👍👍👍
አረ ድንግል ሆይ ሀገራችን ሰላም ያረግልን
ወዳጆቼ ስለ ሰጣችሁኝ አስተያየት ከልብ አመሠግናለሁ !
Yami yemer betam konjo sera
ሀገሬን ሀገሬን እምየን አዴራ እናቱን የሚወድ እኔ ውድድድድድድድድድ
ዋውውውውውው
ያአሪፍ ነው
እንደኔ ያለጥፍታቸው የታስሮ አማሮች እስረኞች ይፈቱ እሚል አብይ የስልጥን ዘመንህ ጥቂት ይሆኑ አማራን በላሀው
አዳይ ይብላሽና ምንአርጎበላቸው አፍር ብይና ይፍቱ ማለትሽ አሪፍነው አብይ በላቸውየምትይውስህተትነው አብቾ የፍቅርመምህርነው እዳንችያለው ድንጋይ እራስ ፍቅር የማይገባው በዘርና በሀይማኖት በግጥና በዘርነት የሚቀባጥር ስው መታስር ሲያንስው ነው እርስ በራሳቸው በስልጣን የተባሉትን የት አምተሽ አብይ ላይ ትቆሊላለሽ ምድር ማህይም ድንጋይ ጭንቅላት አብቾ ለዘላለም ይኑር ❤👌 እምየ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹👌 ዘርኝ ነት ይውዴም 👎👎👎👎
አብይን ይዘሽ ገደል ጊቢ
አብይን ይዘሽ ገደል ግቢ
በጣም ተመችቶኛል ፈጣሪ ይስጥህ
1ኛ በምለው ታመችቶኛል
I like ethopiya song but I'm nepali
Love Nepal 🇳🇵 from Syria 🇸🇾
🇳🇵💗🇸🇾