اثيوبيا حبيبتي موطني الثاني درة القارة الافريقيه اثيوبيا مهد الجمال ومهبط الحضارات الف تحيه لكل الشعب الاثيوبي الارومو الامهراء التقرنجه وكل قبائيل اثيوبيا بلاد اكسوم تحيه لاهلي واصدقائي في العاصمه اديس ابابا بحي بولي مدآن يلم احبكم
Perfect personality Sweet voices Amazing music sound Beautiful traditional dancing Ethiopian girls are the best and queens of Africa Big respect we love you all guys. From Hargeisa Somaliland
አንተም ቆንጆ
ዘፈኑም ቆንጆ
ፎንቃህም ቆንጆ
ቦታው ቆንጆ
ሀገራችን ውብ ባህላችን ♥️♥️
አይደለም እንዴ???
All good
አቤት። ስታምር ድምፀህ እራሱ ዋውው። ገና አሁን ልወጋ ነው እኔም ደስድድድድ አይለኝም አተን የመስለ ቆጆ ሲነኩብኝ። በቃ ሼፍሻጋ እደውላለሁ። ጆሮ ጌጥ የሚያረግ ውድ ውስጤ ነውው
Beautiful Africans
I love Africa, happy people....Nice song star ⭐️
እኔም ደስ አይለኝም ይህን ክሊፕ አይቶ ያለተመቸው ♥♥♥ምርጥ ስራ ነው በርታ
አይዞሽ ማም
ባንተ ከመጡ እኔም ምንም አልሰማ አንተን የሚመኝም ደስ አይለኝም ቆንጆ ነው በርታ
ኢየሱስ ፈራጅ ነው ማርያም አማላጅ ነት hg
ክክክ
اثيوبيا حبيبتي موطني الثاني درة القارة الافريقيه اثيوبيا مهد الجمال ومهبط الحضارات الف تحيه لكل الشعب الاثيوبي الارومو الامهراء التقرنجه وكل قبائيل اثيوبيا بلاد اكسوم تحيه لاهلي واصدقائي في العاصمه اديس ابابا بحي بولي مدآن يلم احبكم
ዋው ቀሽት ነክ ከነ ሙዚቃህ ሰምተሀል😍
አዊ *አገውኛ* ምርጥ ባህልና ቋንቋ ያላቸው እንቁ ህዝቦች ናቸው ,ከተሞቻቸው ራሱ ውብ ናቸው , ሙዚቃ ላይ ግን እየተሰራበት አይደለም , በርቱልን ።
ዋው ደስ የሚል ዲምፅ አለህ በእውነት ልጇን ደግሞ አጥብቀህ ያምርባችኋል💞
#ለእኔ ደሞ #እናቴን ስንኩ እኔ አለወድም በእናቴ ከመጣ ደስ አይለኝም #እናቴ ለእኔ ግርማይ ነሽ
#Big
#like
#like
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ 👍👍❤❤
Ok.ok
Yinate afkare memye big like
Yinenim simet nw yegeletseshelgn
Ar temechshey mar
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ mix
ውይ ይሄ ልጅ ስወደው
ዘፈኑ ምርጥ ደግሞ ታምራት ደስታን ይመስላል የኔ ቅመም ቀጥልበት
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋውውው ተመቸኛ ገና አሁን ሙዚቃ አይደልም ለአግራቸን ፅሎት እና ዱአነው
ዋውው✔አንተን የሚመኝክ ደስ አይለኝም😊
እንዴት አባክ ታምራለክ😋❤
🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋
Still witching 2022
This song never gets old.......how many people in 2022 will return to listen this song.....
አሪፍ ነው በርታ 👌😘 እናተዬ ልጁ ቆንጅዬ ነገር ነው ወይስ አይኔ ነው 😜😜
አይንሽ ነው ባክሽ እኔ አምራለሁ አ
Matamen Leras new እኔም ገዳይ ነው 😜😜😜
ዋውውው ናይ በሓቂ ጽብቅቲ ስራሕ. So i love Ethiopian music, i am from Eritrean.
ወይ ጣጣዬ ደሞ ካተ ፎቃ ጠገርረኝ ነው ማለት ነው
ዋው ነው ቁጅናክ ድምፅክ እረ ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል ባጠቃላይ በርታልን ያምራል !!!!!
ኮግራ ተለቀቀ ሥጠብቅ ነበር አይገርም እኔም ደሥ አይለኝም 😍😍😍 ፐሥ አድርሡልኝም ካለበት ልጅ አንተን የሚጠጋ ይከፍላል ዋጋ txs bero
Aee ass ላኪልኝ
Wowww muzikaehm arif new melkehm konjo new 👌👌😘😘😘😘
እኔም ደስ አይለኝም እምወደውል ልጅ ሲነኩብኝ ደሰሰሰሰሰስ አይለኝም አሪፍ ስራ ነው በርታ
እኔም የምወዳው ሰው ሲነኩብኝ ደስስስስ አይለኝም በተረፈ አርፍ ነው Bro በሪታ
Enat Agare hi
እሙካዬ የኔ አንበሳ በርቺልኝ እህቴዋ ስወድሽ እኮ ማሬዋ ተስፍሽዬ የኔ ምርጥ አሪፍ ስራ ነው
Betam konjo neh musciwem konjo new 😗😗😗😗
ሁላችሁንም አመሠግናለሁ ወዳጆቼ
TESFAYE ADUGNA berta
Awkhlew tv lay gen yet perogram alastwsem... Music gen arif New ysew music endatzfen yeraskn music New yalbh ketlbet Albem lemserat mukr..
TESFAYE ADUGNA ባላገሩ አይደል ላይ አይቼሀለሁ ልበል
ምንም ማለት አደል የኔ የኔ ማራኪ የምር በጣም ተመችቶኛል thank you my bero ቺኳ የውሽማዬ የድሮው ፍቅረኛ ትመስላለች
TESFAYE ADUGNA ene bebukule betam wodejewalew berta kezebelay kente entebeqalen jabaadhuu mucaa biyyaa koo 😍😍
ያ,,,,,,,,,ስላም ድስ ሲል ብርታ የኔ ሽብላ ዋውውውውውው♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ድስ አይልኘም
♥♥♥♥♥♥♥
😍😘😘😘yene liyu konjo
ዋውውውውውው ዛጢላውን አያያዛቸው ይመቻል👍👌😘
ማሚ ሁሌም ወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ
انتم اهلنا وجيراننا واحبابنا دوما نفتخر بكم
❤❤❤
Waw Tesfaye betam Yamiral Demo Konjo nehe Breta የጥርስሕ ንቅሳት ይማርካል የጎጃሙ ሸበላ 👍👍👍
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በናቴና በሀገሬ በሀይማኖቴ ለመጣ ቀልድየለም
1,000 👍👍👍👍
Tesye Betam Gobeze Arife Demtsi New Yaleh Berta!!!!!!!!!!!!!!!
ዋው በጣም ያምራል ቃልህ በጣም ያምራል ተሰምቶ የማይዘለቅ ነው በርታ
Wow, I loved this song before everything
ዋው ያገው ሙዚቃ ስወደው ልጁም ማኛ ነው ማቀው ይመስለኛል መቸም አፈቀርኩህ ብየ ሰይፉን አልፈልግም😀
ሀይሚ የብዙየ ልጅ ክክክክ እንደውም ሳትቀደሚ መንገር አለብሽ ማር ክክክ
ተስፋሽ ❤️እኔ ደግሞ አንተን ሲነኩብኝ ደስ አይለኝም 🙈🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ውድ ደሥ አይለኝም ውፍፍፍፍ ♥♥♥
አሪፍ ነው ያአገዎ አለባበስ ውስጤ ነው ቀይ ነበር ውደ አረንጋዴ ለውጣችውታል በጣም ምርት ነው በርታ
ዋውውውው.በጣም.ያምራል.በርታ.ውንድም.ስላም.ለኢትዮጵያ. ይሁን
ኤረ ለማንም ደስ አይልም እሱማ ቆንጆ ነው በርታ
ዋው እኔም ባሌን ሰው ሲመኘው አልውድም
ደስ አይለኘም በጣም አሪፍ ሰራ ነው 😘😘
👏👏👏👏👏👏
እኔም ደስስ አይለኝም ወገኔ ሲነካ አምላኬ ሆይ ሀገሬን ሰላም አውርድላት
ድግል አንች ታውቃለሽ እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም - አንቺንም ሲነኩብን እኛም ደስስ አይለንም። ሀገራችንን እግዚአብሔር ይባርክ!
Asfaw Tibebu አሜንንንንን
ዋው በጣም ደስ ይላል
@@ድግልአንችታውቃለሽእናቴኑk
Good armour
My broo..Congrats ..betamm desyilal berchiiii
ኣማርኛ ምስጤ ነው ደስኣይለኝም በርታ ኣይዞሽ
በሀገሬ በኢትዪጲያ ሲመጡ ደስ አይለኝም ሀገሬን እወዳት አለሁ ሀገሬ ዙሬ መግቢያቤቴ ሀናት ሁሊየም ስላም ትሁን ሀገሬ
ልጆ ሲምራ😍😍😍😍😍
😍😍😍😍I LOVE this song😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
WO so beautiful🙃🌹🍇😍😘💃❤🏃💚👌
Ename alewudeme hagerane senekwubege selame 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Waww desayilgm. .....😘😘😘
ዋው እኔም ደስ አይለኝም ቆንጆ በሌላ ስራ እንጠብቅሀለን በርታ
ወይኔ ሙዙቆቹሁ ሁላ ሲያምሩ በጣም አሪፉ ነው ወንድም ቀጥልበት
yamangest mulu ,kojo
አቤት አቤት አቤት አንተ ልጅ ልቤን ስርቀሀዋል ውይ ጉድ ስውድህ ሁሉ ንግርህን ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ የኔ ቆንጆ
Wwaaww betam yamrali berta👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
አረ እኔም ደስስስስ አይለኝም በጭራሽ። በተረፈ። በርታ
እንዴ ቆንጆ በአገውኛም መጣህለን በርታ ጥሩ ስራ ነው።
Btam des zbl srah I from ery but l love amharic music ere like habuna
ሀደ
Seiemabeyan
Fhhjitbid
ያገሬ ልጅ ቆንጆ ነህ እባክህ አሪፍ ነው
አሪፍ ነው ምንም አይልም ይመችህ ነብሴ
ዪዲት ከ ናዝሬት
የኔ ማር lol ኮሜንትሽ ውስጤ ናቸው ቅመም እኮ ነሽ ሁሉም ቦታ ልዩ ነሽ 😍😘😘
+jimin love thank you yene mar😘
Era eye leji betam konjiyee betam yemiwadahu❣
በጣም ጥሩ ስራነው አድናቂህነኝ ወይ እደት እደምታምር በተለይ ውቅራትህ። ግን ደስ ባይልህ ይወጣልሀል ክክክ
ደስ ይላል ምርጥነው ወንድማችን ይመችክ አቦ ምቾቴነክ
Wow konjo lij arife sera new ♥
🎷 Love ethio music
from mogadishu somalia
Wow 😳 eskewota begugut tebkew nbr clipun eskay, Konjo sra new brta, enem des aylegnm ke sew gar sayh
I am soamli
I love ethiopain music 🧡👈🇪🇹
Ene abaten senikut des ayelegem 💞abate yene konjo betam new mewedek
እኔም ደስ አይለኝም
ለማንኛውም አሪፍ ስራ ነው በርታ
አይ አገው ሙዚቃ ውሰጤ ነው ፍቅርማ ይዘፈንለታል ይተረክለታል ይወደሰለታል እሱ የት እንደገባ ሳናውቅ ቀረን ድምፅህ ዋው ነው በርታልን
ሄለንበርሄ
Betam arefi naw bereta tesefaye adugna betam nw mewedeh i love you my king
Wow aref👌👌👌 bes aylegem
Wow betam des ylal ለመዝፈን ያሰባችሁ ወይም እስከዛሬ የዘፈናቹ ዝምብላቹ ከምትበጣጠሱብን ከዚ ቆንጅዬ ተማሩ። comenten aytew like saylu syalfu ደስ አይለኝም ።
I lovee u ❤❤❤❤
ዋው 👌👍👍👍👍👍👍
ዋውውውው ምርጥ ስራ ይመችክ የኔ አንደኛ
አቤት ድምፅህ ዋው ብያለሁ
Enem des ayelegnm tigraye rayan agew welon yeminkabegn😍❤ berta
ወይኔ ድምፅህ ሲያምር👌👌🇪🇹🇪🇹
Nice nw berta 👏👏👏👏
Woww
Nice
#I like♥♥♥♥♥
wow wow batme yamrli konijw nake በጣማ ደሰ ይላል በረተ ያገረ ልጅ በጣማ ተፋህ batme nawe sentbekh yanbre nic
Wow desi yelal amazing music new 💃💃💃💃💃💃💃
Mahita Abiti is the best way
This is Awesome 😎 ✊️✊️🇪🇹
ploye nice job z audition so perfect yemech babaye
Perfect personality
Sweet voices
Amazing music sound
Beautiful traditional dancing
Ethiopian girls are the best and queens of Africa
Big respect we love you all guys.
From Hargeisa Somaliland
0
አንደኛ የኔ ወንድም
አሪፍነው በረታ ♥♥♥
Wooow new😍😍
እኔም ሲበዛ ደስ አይለኝ የኔ ብቻ ሁን የልቤ ጓደኛ ውይይይይይ ወይኔ መራራቅ ጉድ አፈላ ዋው!! ነው ሙዚቃው
ርዕሱ የኢትዮጵያ ቢሆን ኖሮ አቤትትትትት እንዴት
እንደሚያምር ከግጥሙ ጋር።
በርታ በጣም ያምራል
ዋዉ አሪፍ ነዉ እናመስግናለን ሆፕ
የኔ ወለባ በጣም ነው ደስ ሚለው እኔም ደስ አይለኝም
እኔም ሰው ሲነካኝም ስነካም ደስስስስስ አይለኝም ሙት
ምርጥ ነው
ገባ ገባ በሉ አሪፍ ስራ ነው በርታ እኔም ደስ አይለኝም
Tesefesh yene liyu yene batihon yekochegn naber liyu ♥♥♥♥
Ethiopia woww
wowow merit new👌👏❤❤❤❤
ደስ አይለኝም ዋውውው😍😘😘😘😍
Woooow
😍😍😍😍😍😍😍
😘😘😘😘😘😘
❤❤❤❤💕
Konjo
New👍👍👍👍👍👍
የኔ ቆንጆ እንዴት የምታምር ልጅ ነክ
Perfect 👍👍👏👏