📀 ህዝብህን አበዛህ//HIZBIHN ABEZAH//NEW GOSPEL SONGS REMIX ALBUM VOL 1/ @TesfaTv2022 PASTOR TESFAYE GABISO

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 271

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022  2 หลายเดือนก่อน +48

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰቦቼ በዚህ የመዝሙር ቪዲዮ እንደተባረካቹ ተስፋ አደርጋለሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ Share ያድርጉ፡፡
    Contact us with
    +251968101630

    • @asnakemathewos6472
      @asnakemathewos6472 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@TesfaTv2022 ስለ አንተና ስለ ህፃናቱ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ

    • @tesfayegabbisodoyamo8178
      @tesfayegabbisodoyamo8178 2 หลายเดือนก่อน +3

      አንተንና እነዚህን ልጆች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን። እንዴት ደስ እንዳለኝ ደውዬ እገልጽልሃለሁ። ክብሩን የሁላችን አምላክ እግዚአብሔር ይውሰድ!!!

    • @SariSpiros
      @SariSpiros 2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ይብዛላችሁ ኑሮዬ በ ሰደት ለንደን ነው እያንዳንዱ መዝሙራችሁ ይባርካል መጥቼ እስከማያቹ ሰላም ሁኑልኝ

    • @TesamaKebede
      @TesamaKebede หลายเดือนก่อน

      መግባት እችላለወ

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  หลายเดือนก่อน

      @@tesfayegabbisodoyamo8178 በጣም የምናከብርህና የምንወድህ ፓስተር ተስፋዬ እግዚአብሄር ይባርክህ በአንተ አገልግሎት ሙሉ እድሜያችንን ተባርከናል፤ ደዉለህም ደግሞ ስላበረታታኸኝ በጣም አመሰግናለሁ ። በጣም እንወድሃለን ።

  • @tekleengdasew2032
    @tekleengdasew2032 2 หลายเดือนก่อน +16

    ተስፋ እውነትም ተስፉ እደጉልን ነገ ለአለም ተስፋዎች ናችሁ በጌታ ደም ተከልላችሁ እደጉልን❤❤❤❤❤

  • @Elsabet-g3
    @Elsabet-g3 2 หลายเดือนก่อน +19

    እያሸነፈ ዘላለም ኗሪው ኢየሱስ ዘላለማቹን ያሳምርላቹ❤❤❤❤

    • @gracejesus6881
      @gracejesus6881 2 หลายเดือนก่อน

      የዘላለም ፈጣሪ እየሱስ አሜን!😊

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 2 หลายเดือนก่อน +19

    በዚህ ዕድሜአችሁ ከጌታ ኢየሱስ ጋር መሆናችሁ ዕድለኞች ናችሁ ። በዚህ ደስ ይበላችሁ

  • @Haset7866
    @Haset7866 2 หลายเดือนก่อน +25

    God is healing to many disappointed hearts through you tonight ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KasmaMultimedia
    @KasmaMultimedia 2 หลายเดือนก่อน +5

    የድሮ መዝሙር አሁን ላይ ሲዘመር ደስ ይላል

  • @astermulugeta5605
    @astermulugeta5605 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወንድሜ ተስፋ ዘመንህ ይባረክ በቤተክርስቲያን ወሰጥ የተረሱ ዝማሬዎችንና ትውልዶችን ስላስታወስክ የአንተ የተረሳ ነገርህ ይታወስ ብርክ በል

  • @InnocentCoffee-zw3we
    @InnocentCoffee-zw3we 2 หลายเดือนก่อน +6

    የምለው ቃል አጣሁ። የማዳን እጅህን ለእኛ የዘረጋህ ጌታ ኢየሱስ ስም ይክበር። ሃሌሉያ

  • @UmhamadSaif-m6p
    @UmhamadSaif-m6p 2 หลายเดือนก่อน +5

    ህዝብን አበዛ ያገሪቱንም ወሰን አሰፋ የማዳን እጁን ለኛ ዘረጋ 😊😊😊
    ጌታ ይመስገን ድንበራዋ ሰፊ ለደካከሙት መጠለያ ሆነች 😊😊😊😊
    ኦኦ ሀሌ ሉያ ሀሌ ሀሌ ሉያ እያሸነፈ ዘላለም ኑዋሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እሰይ ጌታ በጥበብ በሞገስ በፀጋ ላይ ፀጋ እየጨመረ ሸሽጎ ያሳድጋችሁ ❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም

  • @EyerusWskjira
    @EyerusWskjira 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ .....

  • @silas8349
    @silas8349 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ የእግዚአብሔር ሰራዊት ነው ጋሻ መከታው ጌታ የሆነለት

  • @demismariam969
    @demismariam969 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ በልጅነት የዘመርነውን በድጋሚ በአዲሱ ትውልድ ሲዘመር ሰማነው እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ቃላት አጠረኝ
    በአጠቃላይ ዘመናችሁ ይባረክ🙏😍

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 2 หลายเดือนก่อน +4

    በትውልድ ላይ መስራታችሁ ትልቅ ራዕይ ነው ተባረኩ! ❤️❤️❤️❤️❤️በተለይ ደግሞ የአሁን ትውልድ የማያውቀውን የድሮ መዝሙሮች አሰማችሁን ተባረኩ!

  • @MimiBibo-ie1yb
    @MimiBibo-ie1yb หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ የእግዚአብሔር የመንግስት ልጆች እዉነት በነገር ሁሉ በመከናወን ተባረኩ በጌታ በኢየሱስ ስም!!! አሜን ❤❤❤❤❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 2 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለጌታ ይሁት ጌታ አምላክ በጥባብ በሞገስ ያሳድጋቹ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @hannaeskinder8543
    @hannaeskinder8543 2 หลายเดือนก่อน +5

    ትውልድኑ የድሮ መዝሙሮችን ስለምታስተምሩና በነሱ ውስጥም ጌታ ለቤተክርስተያን ድሮ ኮሚንዝምን ያሻገረን መዝሙር ለአሁኑ ዘመን ስለሚያስፈልገን ተስፉን ይሄን ራእይ ሰጥቶ ስላስነሳህ ጌታ ዘር ማን ዘርህን ሁሉ ይባርክህ። ሁላችሁንም ጌታየሱስ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @betelehemkebede1136
    @betelehemkebede1136 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቤ/ክ ተስፋ አላት በነገር ሁሉ በጌታ ብቻ እደጉ በጌታ ላይ ከማደግ ዘመናችሁ ይጠበቅ፡፡

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 2 หลายเดือนก่อน +3

    የቤተክርስቲን ተስፋሆች ለምልሙ

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ኢየሱስ ያስፋችሁ ተስፍሽ ዘመንህ አገልግሎትህ ይስፋ በዘርህ ምናምቴ አይገኝ❤❤

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተን ስላየሁ ደስብሎኛል ጌታ ይመስገን በቃ። እያሸነፋችሁ ትኖራላችሁ የሸነፈልን ኢየሱስ ስላለ።

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 2 หลายเดือนก่อน +2

    የማልጅች ናችው አበት እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ምኛኛ አምላክ ነው ✝️🛐💯💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hiruttilahun2932
    @hiruttilahun2932 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ጌታ ሆይ ፊትኽን የሚፈልጉ በምስጋና በቤትህ የሚዘምሩ የሚኖሩልህ ትውልድ አብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 2 หลายเดือนก่อน +5

    Seytan aletesekaletem tesfa wendeme ante buruk neh .

  • @ritaba7836
    @ritaba7836 2 หลายเดือนก่อน +3

    Esiy amen getachin eyseus yemasgen ❤❤❤❤❤ellllltabaraku yene konjo chi

  • @mekdimaki7966
    @mekdimaki7966 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብርክ በሉ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 2 หลายเดือนก่อน +2

    መታደል ነው ! ❤❤❤

  • @Hiwottoga-f4q
    @Hiwottoga-f4q หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ትዉልድ አለዉ በብዙ ተባረኩ ስፉ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ ለጠላት ስጋት ሀኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ተስፉ

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን ጌታ ይመስገን እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ ! ተባረኩ !

  • @AbeneBerhanu
    @AbeneBerhanu 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tabrku yen lejojochi❤God bless you

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 2 หลายเดือนก่อน +4

    ልጅ እያለው እንደዝህ ነበርኩኝ
    ምን አለ በዛው በቀጠልኩኝ😪😪😪

    • @agerneshhusseinofficial9907
      @agerneshhusseinofficial9907 2 หลายเดือนก่อน

      Same feeling😢😢😢

    • @DestayehDerse
      @DestayehDerse 2 หลายเดือนก่อน

      አሁንም አልረገደም አራስን ማቅናትና ወደስፋቺን መመለስ ነዉ ጌታ በደጅ ነዉ!❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይበረክች ዘመነቹ ይበረክ❤❤❤

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሃሌሉያ❤🎉

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልል በትክክል ሕዝብን አበዛ❤❤❤❤ ተባረኩ ወድ ልጆች ክብር ለእርሱ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @motivationword4340
    @motivationword4340 2 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you all.
    Thank you lord for giving us these children and kibord player

  • @zinash4672
    @zinash4672 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሃሌለሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜንጌታ ይመሰገን ጌታ ይባርችሀ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AgfGdy
    @AgfGdy หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ,ይመሰገን,አሜን,ታበረኩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AgfGdy
      @AgfGdy หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዲቦራገነትዳንኤልካባሞ
    @ዲቦራገነትዳንኤልካባሞ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይጠብቀችሁ በቤ ቱ ዛምንች ይልቅ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hanichomeressa
    @hanichomeressa 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንአሜንንንንን ተባረኩ ብሩካን

  • @SabaKebedeAshu
    @SabaKebedeAshu 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Tebrky🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesratZewde
    @MesratZewde 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen.tabaaraku 5:24

  • @heratomurad5459
    @heratomurad5459 หลายเดือนก่อน +1

    የዳነ ህዘብ እያበዘ ያለዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእነዝህ ህፃናት ላይ ዘር እየዘራችሁ ያለችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 2 หลายเดือนก่อน +2

    Uuuuu uuuuuuuuffffeee Egziabher abzito yibarkachu ❤❤❤❤❤

  • @Sool-yq4us
    @Sool-yq4us 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትንብታዊ ማዝሙር ❤️❤️🙏

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 2 หลายเดือนก่อน +2

    AMENNNNNN HALELUJAHHHH AMENNNNN HZBNA BEZA........

  • @almzteka1001
    @almzteka1001 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @ዲቦራገነትዳንኤልካባሞ
    @ዲቦራገነትዳንኤልካባሞ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን ጌታ ይመስገን

  • @Filiyagezu
    @Filiyagezu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuufffff❤Bereke belulenge

  • @Firew-87
    @Firew-87 2 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you 🙏🙏 keep going 💯 with this generation 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜያቸው በጌታ ቤት ይለቅ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ☺️ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayelechkuma2005
    @ayelechkuma2005 2 หลายเดือนก่อน

    Amen ameni teberaku be buzu😍😍❤️❤️❤️

  • @eshetuashango9047
    @eshetuashango9047 2 หลายเดือนก่อน +1

    We have Ethiopia good generation

  • @HfI-c5b
    @HfI-c5b 2 หลายเดือนก่อน +1

    𝚠𝚘𝚠 𝚠𝚘𝚠 ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍𝚠𝚘𝚠

  • @misrakaragaw1549
    @misrakaragaw1549 2 หลายเดือนก่อน +1

    I am really appreciate the vision🙏🏼🙏🏼🙏🏼Thank you for this big vision God bless you. My God bless you abundantly the new generation. Tebareku♥️♥️🙌🙌🙌

  • @meski3756
    @meski3756 2 หลายเดือนก่อน +1

    This is what needs our new generation,such blessing 🙏 🙌

  • @emntwada6711
    @emntwada6711 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንን እሰይ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TsionGebretsadik
    @TsionGebretsadik 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen.🙏
    God bless you all abundantly.
    Tesfa TV Ministry.💕👍

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 8 วันที่ผ่านมา

    HALELUJAHHH ende ZEMENACHU..............

  • @BikkiMana
    @BikkiMana 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ኤግዚያብሔር ለጥብብ እና ሞግስ ጋር ይድስድግች ❤❤❤❤❤

  • @tamerataklilu
    @tamerataklilu 2 หลายเดือนก่อน +1

    በለው የሚገርም ትውልድ መጣ

  • @annaanna1886
    @annaanna1886 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤

  • @hawidesalegn9743
    @hawidesalegn9743 2 หลายเดือนก่อน

    Hallelujah 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤ ውድድድድድድድድ

  • @Edu-Eyesusi-wodaj
    @Edu-Eyesusi-wodaj 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amennn🎉😢😢❤❤❤Tebarekuuu❤❤😂

  • @fikertesfaye2877
    @fikertesfaye2877 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen

  • @habtamuyacobyasin9584
    @habtamuyacobyasin9584 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen God bless you All🎉🎉🎉

  • @AnuAnu-iv2lx
    @AnuAnu-iv2lx 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉wooooooowww🎉❤🎉🎉🎉🎉

  • @AsmaAsma-p2z8j
    @AsmaAsma-p2z8j 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabariku 😇😇😇😇😇😇😇😇😇✝️🙏🙏🙏🙏

  • @csahi2400
    @csahi2400 2 หลายเดือนก่อน

    Amennnnn 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tabarku

  • @abirahamitede
    @abirahamitede 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 God bless you guys ❤❤❤❤

  • @CalmStage
    @CalmStage 24 วันที่ผ่านมา

    TESFA TV, thank you so much for nurturing this incredible new generation of talent. It surely takes a great deal of patience and wisdom to help these kids realize their full potential!

  • @TsegayeYoseph-g4s
    @TsegayeYoseph-g4s 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dink lijoch...zemenachihu yibarak

  • @AbushiTamru
    @AbushiTamru 2 หลายเดือนก่อน

    Fexar yibarkachiw tebarkenal

  • @tsehayalyu5531
    @tsehayalyu5531 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen bless more and more

  • @yetmendale4930
    @yetmendale4930 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanbatogetu4210
    @sanbatogetu4210 2 หลายเดือนก่อน +1

    Stay blessed our bright future!

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k หลายเดือนก่อน

    Geta Eyesus yasadigachu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirsitbeyene9592
    @tirsitbeyene9592 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku

  • @abbyabbe4203
    @abbyabbe4203 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ጌታ ይባርክ ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር አምላክ ዘመነቹሁን ይባራካችሁ❤❤❤❤ ተስብሽ ጌታ ኢየሱስ ጨራሶ ይባረካህ

  • @burtukanburtukan3339
    @burtukanburtukan3339 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @MisretaBadebo
    @MisretaBadebo 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @David-q3q4n
    @David-q3q4n 2 หลายเดือนก่อน +1

    Be tadagy lijochi laye yemeseru wow tebareku

  • @zewdugonte7331
    @zewdugonte7331 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Elelelele

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 2 หลายเดือนก่อน

    amen amen ameneiiiiiiiiiiiii❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TejeTigst
    @TejeTigst 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል

  • @WeynsiteabebeWeyni
    @WeynsiteabebeWeyni 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜንንንንን❤❤❤❤❤

  • @TesheShimelis-he3kf
    @TesheShimelis-he3kf หลายเดือนก่อน

    ተባርካቹ ቅሩ❤❤❤❤❤

  • @MeselechGirma-m7c
    @MeselechGirma-m7c 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመነቹ ብሩ ይሁን በኢየሱስም ❤❤❤❤❤

  • @KebeneAbdisa-z8r
    @KebeneAbdisa-z8r 20 วันที่ผ่านมา +1

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @servantofgoddanielgetachew8346
    @servantofgoddanielgetachew8346 2 หลายเดือนก่อน +1

    YES!

  • @tesfukiyya1046
    @tesfukiyya1046 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareku🥰😍

  • @fanayayco1779
    @fanayayco1779 2 หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️አሜን አሜን አሜን ታባራኩ 😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️💗💗💗♥️♥️♥️

  • @TekuGemede
    @TekuGemede หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ጌታይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @bemnetseya3701
    @bemnetseya3701 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል ሃሌሉያ ብዙልን ዘመናችዉ በቤቱ ይለቅ ❤❤❤

  • @Bete-b5i
    @Bete-b5i 2 หลายเดือนก่อน

    God is healing to many disappointed hearts through you tonight ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉