በጭራሽ ከእናንተ ጋራ የደም ችግር አለብን በጭራሽ በአጋዚ ያለቁትን ወንድሞቻችንን በፍፁም አንረሳም😡 We will never forget our brothers got killed by AGAME Banda Wayane in amhara Bahir Dar.
Really timely yager lij I proud u!!! Wow What An Emotional Songs alekeblem/ Keep It On You Touch My Heart Deeply Absolutely Brilliant $ It Was An Example For All.
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ስወደቹሁ ኑሩልኝ ኢትዬጲያዊነቴ ኩራቴ💚💛💞💚💛💞💚💛💞💋💋💋
ያው አማራ ባልወንም ውስጤ ናቹ ምክንያቱም ሁሌም ኢትዮጵያዊነትን ስለምትሰብኩ ።
Ethiopia'wi negn yemil hulu wogenachin new wondmye
Ewnet bilehal wondme....Ethiopia First
@UpFront Feedback
ኣይ ኣንተ ሙዚቃው ሳትሰማ ነው እንዴ ኮመንት ያደረከው እንዳንተ ሓሳብ የያዙ ባዶ ቆፎዎች ነው እኮ ኣልቀበልም ያለው
ሀይህህህህህህህባህሌባህሌባይሆንይቆጨኝነበርበልበርታእዲሜናጤናይስጥህ
Ruhama Alazar @ ደካማ ሙዚቃ ደስታንና ስሚትን መግለጫ እንጂ ሌላ ምን አለው ዘረኛ ኮልካሌ ከብት ነሽ
አማራ ባልወለድም ውስጤ ናቹ ሀገር አክባሪ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አቦ ሳላማቹ ይብዛ ፡
Mirt Ethiopiawey neshe abo baleshebit selameshe yebza
Amen
አሚንንን
Amen Abro Yabzaln tinachnen
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እኔ፡የትግራይ ፡ተወላጅ፡ነኝ፡ እንዳሁኑ፡አያርገውና፡ አማራ፡መለት፡ለኔ፡የጎኔ፡አጥንት፡ማለት፡ነው።አይዟችሁ፡ወደነበርንበት፡እንመለሳለን ።እድሜ፡ለፖለቲከኞች።
በትክክል በውነት እኔራሱ እማዝነው በዘርከፋፈሉን ለስልጣን ብለው የአንድ እናት የአንድ አባት አልነበርንእግዚአብሔር አምላክ አንድያድርገን ወደነበርንበት ይመልሰእንጅ
Wey yene Geta Nebsen enkit angeh wesedikat
ተስፍ አለን እግዚአብሔር ያድርግል
fetari yakal
በጭራሽ ከእናንተ ጋራ የደም ችግር አለብን በጭራሽ በአጋዚ ያለቁትን ወንድሞቻችንን በፍፁም አንረሳም😡 We will never forget our brothers got killed by AGAME Banda Wayane in amhara Bahir Dar.
አማራ♥ ለኢትዮጵያ ያለው ፍቅር ይለያል አየተገደለኳ ምንም አይመሰለው ከብር ለአማራወች ሚስኪን ፍቅር ናችሁ
Tkekel
Zeme belachehu stkebatru hulum ande new yegetmun meleket be ketu semut
Ye getmun meleket gebtuwachuwal gin?🤔
እኔ ሙስሊም ነኝ ለመላው የክርስት አምነት በሙ አኳን አደረሳች የባዩ በተሰቦች ክርስትያ ናቸው መልካም በአል
እማዪ ሂወቴ Urur ሮመዳን ከሪም
@@marietedla9997 አመሰግናለሁ ሀያቲ ከልቤ ነው ምስጋኛየ
Alkebelm
አሜን
@@urur7735 egzabiher yebirkesh
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
ዘረኝነት ይውደም!!!
ዜማው ከነትወናው ከነ ሙሉ መልእክቱ ወቅቱን ጠብቆ የመጣ ደስ በሚል ኢትዮጵያዊ ስሜት የተዘጋጀ ነው እና ለዘያሚው እና ለተዋናዮች እንዲሁም አዘጋጆች ክብር ይስጥልኝ ፈጣሪ።
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤም አደረሰን!!!
ነፍጠኛነኝ ነፍጠኞች የት ናችሁ እስኪ ላይክ ግጩኝ
ዋውውውውው ያበደ ነው እኔም አልቀበልም የዘመኑን ፎንቃ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፥ መልካም የፋሲካ በዓል ዋዜማ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን::🙏🏾 .
ክክክክክክክ የዘመኑን ፎንቃ አቦምቺትይበልሺ አስቅሺኛ
በጣም ዘረኝነትን አልቀበልም የሚል ትውልድ ነው የሚአሰፈልገው እግዚአብሄር ሰላሙን ይላክልን አማራ ትግራይ ጎራጌ ሱማሌ አፋር አድስ አበባ ቤኒሻጉል ኦረሞም አንድ ኢትይጴያነው ዘረኝነትን ጎጠኝነትን አንቀበልም ኢትዮጲያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም
Ohhh my God..."እንዳትቀበል" የምትለው እናት እንዴት አይነት ግርማ ሞገስ እንዳላት..በስማ'ም...ኩሩ ሴትወይዞሮ!!
አዝመራው ድንቅ ድምፅ ነው ያለህ!! በነገራችን ላይ መልእክቱን በጣም ወድጄዋለሁ! አገራችን ያጣችው ፍቅር ሰባኪ ነው። ቀጥልበት!!
እኔ ዘፈን መስማት አልወድም ሰሚ አይደለሁም ግን ይሄ መልእክቱ ገራሚ ነው
እኛም ዘረኝነትን አንቀበልም በጣም እናመሰግናለን እምቢ ለዘረኛ ብለን አገራችንን ከሞት አፋፍ ላይ ጎትተን እናውጣት....ዘፋኑን የወደዳችሁት 👍👍ግጩኝ መልካም በዓል 😘😘
ምርጥ ስራ ወገኔ 💚💛♥👍👍👍👍👍👍👌✌✌✌✌✌✌💋💋💋💋
👍👍👍👍👍👍👍✌✌✌✌👌💚💛♥
@@sadahasn8921 @
@
እኛም አንፈልግም ግን ዘፈኑ የኛ ያማራ ስለሆነነው እንጂ💚💛❤
*አምላክ በቅዱስ ቃሉ ዘመኑን ዋጁ ይላል ፤ ምንም እንኳ ይህ ቃል በመንፈሳዊ እይታና ትርጉም ቢሆንም ፣ ይህን ሙዚቃ ሳዳምጠው ወቅቱንና የዚህን ዘመን ክፋትና የበደል እስራት የሆነውን ክፉ በሽታ ዘረኝነትን እምቢ እንለው ዘንድ እኔ ፣ አንች ፣ አንተ ፣ ሁላችን ኢትዮጵያውያን በሙሉ ታላቅ ሃላፊነትና ድርሻ ስላለብን አንቀበልም እንበል ፣ ሌሎች አርቲስቶች እንደ አማራ ስለ እናት ሀገራችን አንድነት ፣ ሰላምና ፣ ፍቅር ፣ መቻቻልና አብሮ መኖርን ስበኩንና ለውጡን ።*
ዘረኝነት ከሀገራችን ይጥፋ
ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ነሪልኝ።
❤💚 💛💪👏
የወያኔነ የኦነግ የሻቢያ ህግ አራዊት ያፀደቁት ካልተወገደ ዘረኝነት አይጠፋም
ዘረኝነት ዘርህንና ኢትዮጵያን አይንካ፤ ያለውም በዘር መከፋፈል ፈጣሪ ይብቃችሁ ይበልልን፡፡
በጣም ምርጥ እና ወሳኝ የሀገራችን የወቅቱን ጉዳይ አንፀባራቂ ዘፈን ነው በርታ
c
ይሄንን ለሞላው ኢትዮጵያውያን ጥሩ ትምህርት ያስተላልፋል !! እነ ጀዋርን አንቀበልም ልንል ይገባል
እንባ ነዉ የተናነቀኝ ምርጥ ሙዚቃ ሁላችንም አንቀበልም እንበል ዘረኝነትን
Dedeb miskin
አዝመራው የሌሎች ድምጻውያንን ሲያስመስል በጣም ደስ ይለኛል፥፥ አሁን ደግሞ የራሱን ምርጥ ቅላጼ ይዞ ስለመጣ እጅግ በጣም እንወድሃለን በርታ፥፥
Beautiful music. I love the rhythms and dance. From Trinidad and Tobago 🇹🇹🇹🇹🇹🇹🇹🇹🇹🇹🇹🇹
የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ ምናለበት ሁላችንም የዚህን ልጅ ቀና አስተሳሰብ ተቀብለን እንደየ ሃይማኖታችን ተከባብረን በሰላም በፍቅር በአንድነት ብንኖር ? አንድነት የማይሸራረፍ ታላቅ ሀይል ነው
አማራዬ እኮ የጥበብ ሰው ነው ከዛ ላይ አስታራቂ የፍቅር ሰው አንድነት ፈላጊ ሰባኪ ❤አማራዬ
😭😭😭😂😂😂😂😂😂
😍😍❤❤❤😍❤😍 ሙዚቃ ብቻ አይደለም ኢሄ የመቱ ምርጥ ትምርታዊ ሙዚቃ የአንድን ዘር የበላይነት አንቀበልም ለሁሉም የተሻለች ኢትዮጵያ ትምጣልን ዘረኝነት ከነፈጣሪዎቹ ሲኦል ይግባ
አማራዬ የኢትዮ ፈርጦች ፍቅር ሰባኪዎች አዎ አንቀበለም በኢትዮ አንደራደርም 👌
ምርጥ ሙዚቃ ግን ለኛ ለድሮዋቹ ካልሆነ በስተቀር ይህ አሁን በ27 አመት ለተወለደው እውሬዎች እይስራም እግዚእብሄር ይባርክህ
“አለ በፀባችን እንጀራ የሚጋግር “ !!!! በጣም አሰተምሪ ስራ ነው!!!!!
ዋው እንዴት ደስ የሚል ዘፈን ነው አዝመራው ጥሩ ስጦታ አለህ ተባረክ አትቀበል
አማራወችየ የኔ ደሞች ክናተ መወለድ መታደል ነው በጣም ያምራል
👍👍
ደምሽ ኢትዮጵያዊነት ነው አንቺ እራስሽ ዘረኛ ነሽ ቢገባሽ ለእንዳንቺ አይነቱ ነው ልክሽን የነገረው
@@leyounatethiopia1836 ቅናታም
@@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም ፦ በምኑ በደደብነታችሁ ? በሰጌጤነታችሁ ? በዘረኝነታችሁ ? በመሃይም አይቀናም ። ይልቅ የአለመሰልጠን ቅንቅናችሁን አራግፉ እና ሰልጥኑ ። ደሜ ወተቴ እያላችሁ ከምትለፈልፉ አንድነትን ስበኩ ለሁሉም ዘፈኑን በደንብ ስሚው ልክሽን ነግሮሻል ግን አይገባሽም ድፍን ስለሆንሽ
@@leyounatethiopia1836 በል ሁሉንም አትሳደብ
ጀግና ማህበረሰብ አማራ ውድድነው የማረጋችሁ ምርጥ አማራ አባት ስላለኝ አማራን ሁሉ እንደሱ ነው የማየው።
አቦ ይመቻችሁ አማራነት ኩራት ነው ሁሌም ኢትዩቢያ እያለ ይዘምራል አወ ኢትዩቢያ ለዘላለም ትኑር one love ethiopian
ጌታ ይባክህ!! የሀገሬ ጠላት ከምድርገፅ ይጥፋ!
መምህር በጣም ደስ ብሎኛል አዝመራው ምርጥ መምህርም ነው እንደጎደኛም ተማሪዋቹን የሚያቀርብ ነው ኮሜድያን ዘፋኝ መምህር የዚሁላ በለሀብት
አማራ ለኢትዮጵያ የለዉ ፍቅር አማራ ስለኢትዮጵያ ሲል ዋጋ የከፈለ ህዝብ ነዉ አማራነት ይለመልማል 💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪
ኢትዮጵያዊነት ደሜ ነው የአማራ ልጅ ነኝ የአባቶቼ
አማራ ማለት ሀገር ወዳድ አይማኖቱን እስላም ክርስቲያኑም ወዳድ ነው አማራ ባልሄንም ያማራ ወዳጅ ነኝ ዘራችሁ ይለምልም ምርጥ ወቅታዊ መልክትና ሙዚቃ ነው ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
እዴ አዝመራው እንኳን ደስ አለህ የሰፈሬ ልጅ የቡሬ ልጅ
ዋዉ ዋዉ ከሁሉ ከሁሉ የገጠር ቤት ዉስጤ ነዉ ዋዉ ትዝታ ዉስጥ አስገባኝ እንኳንም ገጠር ተወለድኩኝ ዋዉ ብያለሁ
ዘረኞችን የሚያስተምር አንድነት ኃይልና ሀብት ነው ተበጣጥሶ ትንሽ ሐገር ሆኖ ለወጭ ኃይል ወራሪ ለአረብ ባንዳ ከመሆን ። ይህን ድምጽ የምልክልህን ስማው።
እእእእእእእፍፍፍፍፍፍፍ ውስጥ የሚነካ ነው ወላሂ ሙዚቃ አላዳምጥም ግን ስለሀገሬ ስለሆን ዋስጤን ነክቶኝ በእንባ ነው ያዳመጥኩት ያርብ ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ያውርድልን።ሙስሊም ክርስቲያኑ ማናችንም ብንሆን ደማችን አንድ ነው በፍቅር በመተሳሰብ በመከባበር እንኑር ኢትዮጵያዊነት ክብር ነው።ዘረኝነት ጥንብ ነው ያጠፋናል አይበጀንምም።ሀይማኖትም የግል ነው ሀገር ግን የጋራ የሁላችንም ደም የሁላችንም ጎጆ ነውና በዱአ በፅሎት እንጠብቃት የሰው ደም ና ስጋ የሚናፍቃቸውን ሸይጧኖች ፈጣሪ ያንሳልን አንድነታችን ክብራችን ውበታችን ነው ዘረኝነት ይጥፋልንንንን
እልልልል ዘረኝነትን አንቀበልም እኛ እንድ ነን ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዜአብሔር ትዘረጋለች አሜን
❤❤❤❤
የነፍጠኛው ልጆች አቤት ሰወዳቹህ አማራየ ሁሌም ይለምለምልኝ እኔ ከአማራ ልጆች ሌላ ማንንም አልቀበልም አሪፍ ሰራ ነው በርታልን 💚💛❤
እሱ እንደሱ ለማለት አስቦ አይደለም ለአማራ ብቻ አይደለም አንተን ነው አልቀበልህም ያለህ ፅንፈኛው
በመላው አለም ለምትገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም በአል 😍
አማራ በመሆኔ እኮራለሁ ❤አማራ ፍቅር እና አንድነትን አስተማሪ ነው ።
አቤት አማራየ ሙቸ እወዳችሁለሁ አንድ ሁነን ጥላት ይፈር አማራ ነው ደሜ❤
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ አደረሰን
በአልን እንደኔ በመዳም ቤት
በ ስራ የሚያሳልፍ ማነው ?
ተቀይጦ ደሜ ሁሉም ቤት ገብቼ
እንዴት መለያየት ይሰበካል ደጄ
ድንቅ ዘፈን ተባረክ ።
ዘረኞች ድራሻችሁ ይጥፋ ከሀገራችን።
አማራ ብቻ ነው ዘር እማይቆጥረው ባህሉን ጠባቄ እምነቱን አክባሬ እፍ ምርጥ ህዝብ እስቲ ተማሩ ከ አማራ ትግሬ እና ኦሮሞ ምናምን እፍ
ትክክል
እውነት ነው!
ማንነት ስሌላቹ እኮ ነው የትግሬን ጦስ
ዋው ደስ ሲል እግዚአብሔር ዘረኞችን ከማማ ኢትዮ ምድር ያጥፋልን ተቀበል አትበለኝ ምኑን ልቀበለው አንተሰው ጨዋታህ ለጆሮ እማይጥም ነዉ
ወገኖቸ ስታምሩ ነፍጠኛው አማራ ደስ ይላል እኔም ከፋኝ ዘንድሮ
አዝመራው ምርጥ ሰው 💚💛❤️መታደል ነው ፍቅርን ማስተማር በተለይ ዘረኞች በፈሉበት ዘመን
ለጂዋር የተዘፈነ ነው ሚመስለው ዘረኝነት ይውደም
Kkkkkkkkkkk zefenu who cares! Medre leba! " Mendereh mendere" kkkkkkkkkkk
New enji leza sheytan nebsebela Jewahir new ehe zefen betikikil
ዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉ
ዝምብሎ ይደግማታል ጀዋር አንለያይም ቦታ አንሠጠውም
😁😁😁👍
Esey አዝሜ ምርጥ ሰዉ ቅመም የሆነች ቅኔ ይሉሀል ይሄ ነዉ አዎ!! ዘረኝነትን አንቀበልም!!!
ዋውው አማራ መሆኔ ያስድስተኛል
በጣም
እናንተ እንደኔ ደጋግማችሁ ሰምታችሁታል OMG betam new dess yemelew!!
እረ ተመቼኝ ወላሂ አልሰማህም በለው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤ ኢትዮጲያ አንድ ብንሆን የፌስ ቡክ ፈስ የሆነ ወግ አንቀበልም አንቀበልም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እህህህ💔😭 ስንቱን አየነው በመቀበላችን‼️ አልቀበልም አየር ላይ ቀረኮ💔😭😭😭
ዋው አዝሜ ምርጥ ስራ ነው እውነት ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ከኮሜድያንነትህ ሌላ እንድህ ናድስ ስላየህህ በምርት ስራ በርታልኝ
እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አማራ ነኝ 100% አያቴ ምኒልክ በመሰረተልኝ ሁለተኛ ሀገሬ አዲስ አበባዬ የምኖር እንግዳ መቀበል የማውቅ ❗❗❗
Wera andenet eyetebale amara menamen
እፍይ ጉዳችን ፍላ ጌትሽ ተቀበል ይሄ ደግሞ አልቀበልም ለማንኛውም ሰላም ለሀገራችን
አማራ የፍቅር እውነት ሰው እኮ ናቸው አማራ ብቻ ነው አንድነትን ሰባኪ ሌላውማ ኮልኮሌ ሽታም ናቸው
ya
አልቀበልም
ትክክል
Kkkkkkkk " mendereh mendere" kkkkkkkkk 👎👎👎👎👎👎👎👎
@@heywet ስማ አማራ ማለት ታሬክ ሰሬ አገር ይወቀው ኦሮሞ ማለት አደባባይ ላይ የገዛ ወንድሙን በቤላ የሜርድ አውንማ ታወቃቹ የሰይጣን ቆራጭ እኔምለው ግን ለምንድነው የአማራ ጀግንነት ሴነሳ ቄሮውች የሜይብዱት አማራ መሆን መታደልነው እንኳንም ቄሮ አልሆንኩ
እውነት ንው የኒንፍጠኛ አማራ መሆና ሁሌም ደስተኛ ንኝ 😍😍😍😍😍😍😘😘😘
አማራ በመሆኔ እኮራለሁ 💚💛❤😍😍😍😍
ሃገራችን ታፍራ እና ተከብራ በልጆቿ የተለመደ መስዋትነት ለዘላለም ትኖራለች
አዎ አትቀበል፡፡ ለዛ እና ወዝ ያለው ድምጽ፣ ሙዚቃ፣ አጃቢው የተዋጣለት ነው ዋው ማሲንቆ ተዋህዶ ከአለባበሱ ጋር ምንም አይወጣለትም አመሰግናለሁ ደግሞ ሁለተኛው ክፍል ይውጣ ይህም በወቅቱ ኮሬራ ላይ በድምጽህ ብታስተባብርን ደስ ይለኛል፡፡ አዎ አትቀበል፡፡
ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ
ይህን ሙዚቃ የሰማ ሁሉ ከ ዘረኚነትን እንራቅ እባካቹሁ እህት ወንዲሞች
ዳም ብዙወቹ ታውቂ እሪቲስቴች ናቸው ያምራል እሚስታርቅ እንጂ እሚባላ ምን አይስራም
እንኳን አደርሰን አደረሳችሁ
በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያደርገልን አሜን አሜን አሜን 🙏💚💛❤ዝርኞችን አንቀበልም አሪፍ ሙዚቃ ነው
Love Ethiopia music from Eritrea
بحبكم يا اروع بشر في الدنيا كلها ... أنتم شعب عظيم ومن لا يعاشركم يجهلكم ... بحبكم شديد
እንኳን አደረሳችሁ ለፋሲካ በአል ወገን 💖ዛሬስ ከፋኝ በአል በሰዉ ሀገር 😢😢😢
አዞሽ ማማዬ
@@መቅዲየማርያምልጅመ
Esh mar
Very nice
እንኳን ለፋሲካ ባህል በሰላም አደረሰሳችሁ በእውነት በጣም ትልቅ ትምርት ያለው ዘመን ነው ቀጥልበት ኢት ለዘላለም ትኑር
እንዳትቀበል የኔ ጀግና ምርጥ ስራ ነው
አልቀበልም ምርጥና ምርጥ ስራ ነው👌ቁጥር ሁለት አልቀበልምን እንጠብቃለን
ለአንድነት አቀንቃኝ ሙዚቀኞች ብሔር የምትሰጡ ኮማቾች ግን ዕርፉ አማርኛ ዘፋኝ ሁሉ አማራ አይደለምና!
አማራየ ነይ ሙሽርየ አላህ ይጠብቅሽ
እካን አደርሳችሁ
እዉነትህነዉአልቀበልምኢቶቢያአድናት የለምዘረኝነት
ከምርጦቹ 10 ሮቹ ምርጥ ቁጥር አንድ አደረኩት
አዎ አትቀበል፡፡
Really timely yager lij I proud u!!! Wow What An Emotional Songs alekeblem/
Keep It On You Touch My Heart Deeply Absolutely Brilliant $ It Was An Example For All.
አልቀበልም አልቀበልም አልቀበልም
ኢትዮ ለዘላለም ትኑር!!!!!
የአማራ ህዝብ ፍቅር መባበር ያቃል❤💛💚
አማሮች አገር መስራቿች የአባቿቻቸው ልጆች አወ አንቀበልም አማራዬ ውብ ደግ አገር ወዳድ ህዝብ አላህ ይጠብቃቹ
One of the best ETHIOPIAN traditional music GOD BLESS you and your family extremely established job thanks a lot.
ኢትዮጲያዊነት ሁለም የምያፀባርቀዉ በአማራ ብቻ ነው።ስለዝህ ዘረኝነት ፈጣሪ አጥፍቶ እነደ ጥታችን አንድ ያድርገን አሜን።
እኔ የሚገርሙኝ ድስ ላይክ የሚያደርጉት ናቸዉ ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር
እንደዘድሮ ፈርቼ አላውቅም ያረቢ አገራችንና ህዝቧን ጠብቃቸው ኃይል፣
እንደዚህ እያላችሁ የአማራን ቢሄርተኝነት ለማደንዘዝ አታስብት ከአሁን በኋላ ለአፍታም ወደ ኋላ አንመለስም አማራነት ይለምልም
እንዲህ አይነት ዘፈን ነበር የናፈቀኝ የዘመኑ ዘፈን መበለቃቀጥ ብቻ ይመችህ ምርጥ ስራ ነዉ
Great song. Great message. Keep up azemeraw
ያረብ ያረብ አንቀበልም አንቀበልም አንቀበልም አድነታችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
WE NEED THIS KIND OF HUMAN LOVE. THANK YOU BROTHER. GOD BLESS YOU. ENETEH WEND WELEDEKU TEBEL. REJEM EDEME YESETEH.
አንቀበልም ትርኪምርኪ👍🏾💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰
ዋውውውው ተመቻከኝ ለዘረኛ አንደዚ መመለስ ነው አሪፍ ሙዚቃ ነው
አንልም አንልም አንልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አባ አገራችንን ሰላም ያረግልን
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
A coruña capital
አማራ ፍቅር እንጅ ዘረኝነት አያውቅም አማራ ፍቅርርርርርርርርርርርርር ኑሩልኝ እህት ወድሞቸ ሰላማቹህ ይብዛ
የተዋህዶ ልጆቺ እንኮአን አደረሣቺሁ ዉዶቺ ተዋህጆ ዉዉድድ
አሜን ሰላም ይሁን ሀገራችን እና ህዝባችን ከፍቅር በላይ ምን አለ?????
አሪፍ ነዉ በጣም አሪፍፍፍፍፍፍፍፍ
ላይክ ስጡልኝማ
ምርጥ ሙዚቃ ነው ተባረኩ እስኪ ለሀገር አፍራሽ ለአክራሪ ፅንፈኞች ጋብዙልኝ
I really love this song I don't know what the are saying but I really appreciate is original like normal life so much love
ወይኔ ስታምሩ ያገሬምርጥ ዘሮቸ ስወዳችሁ ካማራ መፈጠር መታደል ነው