Dear Paul, this cannot be explained any more clearly. Thank you so much for your faithfulness to the Word and devotion to contend for the faith. I am so thankful for people like you and Zelalem Mengistu. May God continue to bless you and your family!
Thank you Paulos for reminding us and clarifying this illusion. Always the Bible must be our standing point. For that we need to ask the holy spirits guidance to the true essence of the word of GOD in the bible. More blessings to you and your family always!
May lord God who u serve bless you ubendntaly and ur family ur a gift from God for this Generation Thankyou for ur downloading videos and we r waiting u by excitment every week Please try to come every week We love you ur beloved 😍😍
እንደማንኛውም ጊዜ መልዕክቶችህ ድንግርግ በሚሉ ነገሮች ላይ ብርሃን የሚሰጡ እና መንፈሳዊን ከሰጋ ሃሳብ የሚለዩ ናቸው ፣ በጣም አመሰግናለሁ በበዙ ተባረክ ።
Thanks
ድንቅ መልዕክት 🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጳውሎስ🙏
Amen
ውድ ወንድም ዻውሎስ - ባንተ በብዙ እየተገለገልኩና እየተባረኩ ነው: ቡዙዎችንም በእውነት ለመባረክ እንድነሳሳ አድርገኸኛልና ከልብ አመሰግናለሁ::
God bless
ፖልዬ ተባረክ እንድን ሰምቼዉ ነበር ስትዘገይ ጊዜ የረሳሃዉ መስሎኝ ነበር እንደ እንጀራ ሚበላ ትምህርት ነዉ ፀጋ ይብዛልክ
Amen
እውነትን በፍቅር መግለጥ ይህ ነው። ተባረክ።
አሜን።
ፓውሎስ በየመጽሄቶቹ ጽሁፎችህን ብዙ ጊዜ አነብ ነበር በጣምም እደነቅና ትምህርትም እወስድበት ነበር አሁን ከብዙ አመታት በሗላ በ ድምጽ ትምህርቶችህን መስማቴ ጌታን አመሰግናለሁ በርግጥ ያለምንም ጥያቄ ሳብስክራይብ አድርጌኣለሁ...እንዳንተ አይነቱ በኣገሬ ኤርትራም እንዲበዙ የዘወትር ጸሎቴ ነው... እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
አሜን ወንድሜ።
ሚዛኑን የጠበቀ ድንቅ ትምህርት ነው የዘመናችን ችግር ጽንፈኝነት ነው ተባረክ!!!
Amen
Dear Paul, this cannot be explained any more clearly. Thank you so much for your faithfulness to the Word and devotion to contend for the faith. I am so thankful for people like you and Zelalem Mengistu. May God continue to bless you and your family!
Thanks
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፣ወንድሜ።
አሜን
God bless you, I wish people could come out of the problems of Laodiceans church to the praised Philadelphia church. Rev 3
Thank you Paulos for reminding us and clarifying this illusion. Always the Bible must be our standing point. For that we need to ask the holy spirits guidance to the true essence of the word of GOD in the bible. More blessings to you and your family always!
Amen to that
በጣም ትክክለኛ ትምህርት !!!
ክብረት ይስጥልኝ
ብርርርርክ በል በርታ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ጳውሎስ ብዙ ፀጋ ተካፍያለሁ🌾
Amen
TEBAREKI PO
አሜን ቲጂ
ወንድም ጳውሎስ አይን የሚከፍት መረዳት ነው ።ተባረክ ።
እዚህ ጋር ሃሳቤን ለመግለጵ የፈለኩበት ምክንያት በዚህ ምድር ላይ ብዙ አማኞች የተናገርከው ሁሉ ይሆንልሀል ስለተባለው " ኮንፌሽን" ከጥቂት አማኞች በስተቀር ብዙዎቻችን በነፍሳችን ውስጥ የሚመነጨውን እና የእግዚአብሔር መንፈስ ለመንፈሳችን የሚናገረውን በነፍሳችነን " የስሜት " ደምጵ እና በመንፈሳችን " የእውነት " ድምጵን በደንብ አለመረዳት ነው ብዬ አስባለሁ ። ነገር እኔ መረዳት ያልቻልኩትን ነገር ሌሎች ቢያስረዱኝ መልካም ነው በማለት እንዲህ ብዬ ሐሳቤን ለመግለጽ እወዳለሁ ።
ሰዎች ኮንፈሽን አድርግ ትወርሳለህ ፣ ያየሀው ሁሉ ያንተ ነው ቃል አወጣሁልህ ውረስ ንገስ የተባለ ቦታ ላይ እንዴት እንደደረሱ የተረዳሁትን በሁለት ሐሳብ ከፍዮ አያለሁ ።
1) የሰዎች ሐሳብ ከነፍስ ( ከስሜት)
2) የእግዚአብሔር ሐሳብ ከመንፈስ ( ከእውነት)
በማለት ከፍየዋለሁ ።
ይህ የኔ ኦቭዘርቬሽን ብቻ ነው እንጂ ሳይንትፊካሊ ወይንም እስፕሩቺዋሊ ኢቨደንስ አለው ብዬ አይደለም መናገር የፈለኩት ነገር ግን በዚህ ከዚህ ቀጥየ በማቀርበው ሐሳብ
ውሰጥም አንድ ሰው አይቶ ለየት ያለ መረዳት ካለው የተሻለ ነገር ሊያወያይ ይችላል የሚል እምነት ስላለኝ ነው ።
Name it claim it
1) የሰው ሐሳብ ውስጥ እንዴት ይመነጫል ።
ሰው በተፈጥሮው አንድ ኢንፎርሜሽን መናገር ከፈለገ አስቀድሞ ሐሳቡ የሚፈጠረው በናጋተቪ ይሁን በፓዘቲቭ በኩል ከነፍሳችን አንዱ 3D part. ከሆነው በአይምሮችን ውስጥ ሆኖ ይህ ሐሳብ በድምጵ መልክ በውስጣችን ይፈጠራል።
ሐሳቡን ከነፍሳችን ክፍል ከሆነው ከአይምሮ ቶውት ወደ ስጋዊ አካላችን አንዱ ኦርጋን ወደሆነው ወደ አንጎል ነርቭ ይገባና ፣ በብሬናችን ( በአንጎላችን) ውስጥ ያለ ነርቭም ወደ ሌላኛው የአካላችን ክፍል ወደ ሆነው ወደ አንደበት ሲደርስ ፣ በድምፅ መልክ ከነፍስ ውስጥ መንጭቶ የተገኘው የናጋቲቭ ወይንም የፓዘቲቭ ሐሳብ በአንደበታችን ውስጥ ወደ ቃል ይለወጣል ። ይህ አይነት ፕሮሰስ ሲሆን በድምጵ ውስጥ በአንደበት የተፈጠረው ቃል ሕያው መሆን ይጀምራል ። ቃልም ከአንደበት ሲወጣ ተመልሶ ድምፅ ይሆንና ከአይምሮ ውስጥ የተፈጠረው ቶውት ኢንፎርሜሽን በአንጎል ነርቭ ውስጥ በተናጋሪው አንደበት ከወጣ በሁዋላ የወጣው ቃል ሕያው ሆኖ ተመልሶ በድምፅ መልኩ ተናጋሪው ሆነም አዳማጩ እየሰማ ዴስትኔሽኑ ጋር ይደርሳል ።
ለዚህም ነው ። "spoken word never dies"
የሚባለው ።
የሰው ሐሳብ ከሰው ነፍስ ውስጥ በአይምሮ ውስጥ ሲፈልቅ እና ከአይምሮ የፈለቀው የቶውት ኢንፎርሜሽን ወደ ብሬን ነርቭ በአይምሮ የተፈጠረውን ኢንፎርሜሽን ይዞ ወደ አንደበት ይሄዳል ። ከዚያም በአንደበት ሕያው ቃል ይፈጠርና ወደ ድምፅ ይለወጣል ።
ይህ አይነት ፕሮሰስ የሰውን ነፍስ እና የሰውን ስጋ ( አካል) ላይ ብቻ የሚደረግ ኤለመንትስ ነው ።
ከላይ ያልኩትን ሐሳብ ለመግለፅ
ከነፍስ ክፍል አይምሮ የናጋቲቭ ቶውት ወይንም የፓዘቲቭ ሐሳብ ይፈጥራል ። አይምሮ የፈጠረው ቶውት ሰው ከማየት ፣ ከመስማት ወይንም እራሱ የውስጥ አይምሮ ከሚፈጥረው የቶውት ድምፅ
ነው ኢንፎርሜሽን የሚፈጠረው ።
ነፍስ = አይምሮ - ቶውት- ድምፅ - ኢንፎርሜሽን-
አንጎል = በአይምሮ ውስጥ የተፈጠረው ቶወት ወደ አንጎል ነርቭ ኢንፎርሜሽን ይዞ ወደ አንደበት ኦርጋን ይሄዳል ከዚያም አንደበት ላይ ቃል ይፈጠራል ።
ስለዚህ ሰዎች የሚናገሩት በአንደበታቸው ኮንፈስ የሚያደርጉት ከአይምሮአቸው አውጥተው ሲናገሩ " human information" ይባላል።
ይህ እኛ ለጥቅማችን ፍላጎታችንን ለማሳካት የምንቀባጥርበት ነገር ነው ።
የተናገርነው ነገር ሊሆን ያለ ነገር አስመስለን ለእኛ ስናወራ ለሰዎች ስናወራ ነፍሳችን የምትፈልገውን ኢንፎርሜሽን ብቻ ነው ።
ታዲያ አንዳንድ ሰዎች ለምን የተናገሩት የሚደርስላቸው የሚመስሉ ሰዎች ያሉ የሚመስሉት?
ይህችን አይነት ጨዋታ የሚጫወቱት አይን ያወጡ " Name it claim it" በማለት ህዝቡን ግራ ያጋቡ አንዳንድ የአፍሪካ የኖርዝ አሜሪካን እና የተለያዩ አገልጋዮች ኛቸው ።
ብዙ ምእመናን ከሚሰጠው ገንዘብ አንዳንድ አገልጋዮች ሀብታም ሲሆኑ ሰጪው 75% ተቀባዩ 5% ከሆነ ምእመናንና የሰጡት አሰርአት እና አንዳንድ የቤተክርስቲያን መዋጮ አገልጋዩን ሐብታም ሲያደርገው ፣ ምእመናን ያላወቀው ነገር
አገልጋዪ በግል አውሮፕላን በሰማይ ፣ በለማዚን በምድር ላይ በባህር በመርከብ ላይ የሚንሳፈፈው አገልጋዪ ከምእመኑ ከሚቀበለው ገንዘብ እንጂ
"Name it claim it" የሚል የነፍስ ጥያቄ በኮንፈሽን መልክ ወደ እግዚአብሔር ዙፋን ሂዶ መልስ ይዞ ስለመጣ አይደለም ።
አገልጋዩ ህዝቡን Name it claim it ኮንፈስ አድርጐ ብለው ያስተምራሉ ። ነገር ግን አገልጋዩ
Name it claim it ለራሱ የሚሰራበት ህዝቡ ላይ ነው ።
ስለዚህ አገልጋዩ ሐብታም በሆነ ቁጥር ምእመኑ ሀብታም የሚሆን ይመስለዋል ። አገልጋዪ ስለ ኮንፈሽን አስተምሮ በጎን ደግሞ ምእመናን ላይ በሚወስደው ገንዘብ ሲከበር ። ምእመናን ግን የአገልጋዩን ሩብ ህይወት መኖር አልቻለም ።
ምክንያቱም ምእመኑ ሰጪ አገልጋዪ ተቀባይ ስለሆነ ያለው ልዩነት በሞኖፓሊስት እና በሰራተኛ መካከል ያለ አይነት ትልቅ ጋፕ አለ ።
ሰዎች የተዘሩት ማንኛውም አይነት ነገር ይበቅላል
ይህ ዲቫይን እና ዩንቨርሳል ፕሪንስፕል ነው ።
ስለዚህ እግዚአብሔር የቤተክርስቲያን አሰርአት የሚሰጠውን መባ የሚሰጠውን ፣ በአጠቃላይ ዘር የሚዘራውን ሰው በዘራው ልክ የሚባርከው
ስለ መዝራት ማጨድ ፕሪንስፕል ቃሉ ብቻ እንጂ ሰዎች ከነፍሳቸው ውስጥ ያወጡትን ፍላጎት በአንደበታቸው ስለተናገሩት ይሆናል ማለት አይደለም ።
ይቀጥላል
2) ፈጣሪ የተናገረው የእግዚአብሔር ሐሳብ
ከላይ እንዴት ሰው ከነፍሱ ውስጥ ካለው የነፍስ ኦርጋን ከሆነው አይምሮ ሐሳብ አመንጭቶ አይምሮም ያመነጨውን ሐሳብ ለሰው የስጋ ኦርጋን ከሆነው አንዱ ለአንጎል በነርቭ ውስጥ አድርጐ በኢንፎርሜሽን መልክ ወደ አንደበት እንደላከው በኮንፈሽን መልክ በአንደበት የተፈጠረው ቃል Name it claim it እንደማይሰራ አይተናል ።
በተጨማሪም ከአንደበታችን የሚወጣው ቃል ሕያው ስለሆነ የነፍስ ፍላጎታችን የሚሳካልን ይመስለናል ነገር ግን አይደለም ። አንድ ነገር ከነፍሳችን ፍላጎት ቢወጣም እኛ የፈለግነው ይሆናል ማለት አይደለም ።
የፈጣሪ ሐሳብ ግን ተፈጳሚነት አለው ።
እግዚአብሔር በሰው ህይወት ውስጥ የሚናገረው ነገር ይፈፀማል ። እግዚአብሔር ተናግሮ ያልፈፀመው ነገር አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ፈፅሞ የለም ።
ስለዚህ እግዚአብሔርም የሚናገረው በእኛው ውስጥ ስለሆነ "በውስጣችን የሚንሸራሸረውን የመንፈስ ድምፅ እንዲሁም በነፍሳችን ውስጥ
የሚፈጠረውን የሰውን ድምጵ ለይተን ማወቅ አለብን ማለት ነው ።"
ፕሪንስፕሉ ይህን ይመስላል
እግዚአብሔር በመንፈሱ ለመንፈሳችን ደምፅ ይሰጣል። ከዚያም ወደ መንፈሳችን የተላለፈው የፈጣሪ ድምጵ ቶውት ሆኖ በአይምሮአችን ውስጥ ይንሸራሸራል ከዚያም አይምሮአችን በኢንፎርሜሽን መልኩ በአንገል ውስጥ በሚገኘው ነርቭ የመልእከቱን ኢንፎርሜሽን ወደ አንደበታችን ይልካል ፣ ከዚያም በአንደበታችን ከአይምሮአችን የመጣው ደምጵ የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ ልክ ከአንደበታችን ሲወጣ መልእከቱ ለእኛ ከሆነ በእኛ ህይወት ላይ ይፈፀማል ። ነገር ግን መልእክቱ ለሌላ ከሆነም ኮንፈስ ስናደርገው ይፈፀማል ።
ከአንደበታችን የወጣው የፈጣሪ ቃል ብቻ ከሆነ ይፈፀማል የሰው ሐሳብ ከሆነ ተፈጳሚነቱ ይኖራል ብዩ አላስብም ነገር ግን ፈጣሪ ያለው ሁሉ በህይወታችን ይፈጸማል ።
በጌታ የሆነነ ሰዎች ለምን ይሆን ከነፍሳችን የሚወጣው ቶውት ሁሉ የማይፈለምልን?
ምንም እንኳን የጌታ ብንሆንም የምንነገረው ቃል አይፈፀምም ። ይህ የሚሆንበት ምክንያት የምንኖረው በወደቀ፣ በሞተ፣ እና ሕያው ባልሆነ ምድር ስለምንኖር ብቻ ነው ።
ከውድቀት በፊት አዳም በኮንፈሽን ብቻ ለእርሱ የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ሕግና ፕሪንስፕል ያገኝ ነበር ።
ለምሳሌ አዳም ብርቱኳን መብላት ከፈለገ ብርቱኳን ብቻ ብሎ መጥራት ነበረበት ። እንግዲህ እንዴት በአዳም በስም የተጠራው ብርቱካን ወደ አዳም እንዴት እንደሚመጣ ባለማወቅም ብርቱኳን ተነሳፎም ይሁን ተንከባሎ ወደ አዳም ይመጣል ።
ለምን ብንል አዳም የነበረበት ሕያው አለም ስለሆነ ከአዳም አንደበት ቃል ከወጣ ይፈፀማል ማለት ነው ። አፈፃፀሙ ግን የእግዚአብሔርን ሕግና ስርአትን እንዲሁም ፕሪንስፕልን በተከተለ ነው ።
አዳም እግዚአብሔር ካስገዛለት ውጭ
ምንም ነገር ሊያደርግ አይችልም ። ስለዚህ አዳም የፈለገውን ነገር ጠርቶ ያገኛል ሳይሆን መለኮት ለአዳም ያዘጋጀለትን እና ያስገዛለትን ብቻ ነው ።
ለምሳሌ ይህን ልበል እግዚአብሔር ሰማይን ሰማይ እንዲሆን ያደረገው ፈጣሪ " ሰማይ " ብሎ ስለጠራው ብቻ ነው ። ምክንያቱም መፍጠር የፈጣሪ ስራ እና ችሎታ ነው ።
ልክ እንደዚሁ አዳም ሕያው አለም ውስጥ ሔዋን ጋር ቢኖርም አዳም ሰማይን " ሰማይ " ብሎ ሲጠራው ጨርሶ አይመጣም ። ለምን አዳም በፍጥረት ላይ ውስን ችሎታ ብቻ ሳይሆን የነበረው ነገር ግን ፈጣሪ ካስገዛለት እና በሥልጣኑ ስር ካደረገለት ነገር ውጭ ምንም ነገር ማድረግ አይችልም ።
ስለዚህ አዳም የነበረበት አለም ሕያው ቢሆንም ነገር ግን የአዳም ስልጣን ሪስትሪክሽን ባይኖረውም ነገር ግን ልሚትድ ነበር ማለት ነው ።
በኤደን ገነት ውስጥ ሰውና ሰው ብቻ ሳይሆን እጵዋት ፣ እንስሳትም፣ እርስ በእርስ የሚግባቡበት ሕያው አለም ቢሆንም ሰው እግዚአብሔር የተናገረለትን ብቻ ነበር መኖር የሚችለው ።
ስለ አጰዋት እና እንስሳት ሕያውነት ስናነሳ
አጰዋት እና እንስሳት ሕያው በሆነ አለም ነበሩ ስል ፣ ሕያው የሆኑት እግዚአብሔር ፍጥረትን ለአዳም እንዲታዘዙ እና በአዳም ቃል እንዲገዙ በእሱ ስር እንዲሆኑ ስልጣን እና ፕሪንስፕል ስለሰጠው ነበር ።
አሁንስ ከውድቀት በሁዋላስ የተናገረውን ቃል ለምን አይፈፀምም እግዚአብሔር በሰው ሀጢያት አና በደል ምክንያት ሰውን ስለረገመው ፣ መሬቱ አመጰኛ ፣ ሐይል ሳይሰጥ ፣ እጽዋት አሜኬላ ፣ እንስሳት ተናካሽ ናቸው። ካስለመድናቸው ከቤት እንስሳት ውጭ ።
" ምክንያቱም ጥረህ ግረህ ብላ ተብሎ ሰው ተረግሞል ።"
አዳም ከውድቀት በፊት ሳይጥር ሳይግር ከሔዋን ጋር በተናገረው ቃል ምግብ አዘው ይመገቡ ነበር ። አሁንስ? ብርቱካን ስንፈልግስ?
ብርቱካን እኛ ጋር ለምግብነት እንዲደርስ በአምስት ፕሮሰሲንግ መንገድ በጥረህ ግረህ ብላ ተብሎ በተረገመው ሰው እኛ ጋር ይደርሳል ።
ከፍጥረት ውድቀት በሁዋላ ቃሉን ተናግሮ መቶ ፐርሰንት የተፈፀመላቸው ቅዱሳኖችን ቢኖሩም
እግዚአብሔር ይህንን ያደረገበት ምክንያት ፈጣሪ ሰዎች ወደ መሲሁ እንዲመጡ እና ለዘላለም መንግስት ለመኖር እንዲዘጋጁ እግዚአብሔር በመንፈሱ የሚናገረው ቃል ጨርሶ ምድር ላይ እንደማይወድቅ እና የፈጣሪ ቃል ተፈፃሚነት እንዳለው ለማሳየት እና ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው እና ታዘው በመኖር እነረዲድኑ ነው ።
ጌታ በምድር ላይ በነበረበት ግዜ አዳም ከውድቀት በፊት ልክ እንደነበረበት ግዜ የሚናገረው ቃል ተፈጵሞል ።
ለምሳሌ ያህል ልጁ የታመመበት የመቶ አለቃው ሰው ላይ ። ቃል ብቻ በመላክ ከሩቅ ቦታ ሆኖ ፈውሶለታል ። የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ አላዛርንም በቃሉ ( በድምፁ) ከሞት አስነስቶታል ። ይህንነን ለምሳሌ አልኩ እንጂ ጌታ በምድር ላይ ቃል ስጋ እና ፀጋን ለብሶ የተገለፀ ግዜ ሁሉንም ነገር በቃሉ ነበር የሚያደርገው የነበረው ።
ለዚህም ነው ዛሬ አማኞች በምድር ላይ ጌታ በቃሉ ሲያደርግ የነበረውን ነገር ለማድረግ የሚሞክሩት ። ነገር ግን አማኞችን እግዚአብሔር በመንፈሱ ለመንፈሳቸው ከተናገራቸው ብቻ ነው በእውነት በተናጋሪው አንደበት ቃሉ የሚፈፀመው
ነገር ግን እግዚአብሔር ሳይናገር ከነፍሳቸው የሚናገሩ ሰዎች ልክ እግዚአብሔር እንደተናገሩት አድርገውኘ በዚህ ዘመን ጥቂቶች አይደሉም
ክርስቶስ እንኳን በቃሉ ተናግሮ ነገሮች ሲፈፀሙ የነበረው በአባቱ ፈቃድ ብቻ ያለው ሐሳብ ብቻ ነው ።
ቅድመ ከላይ እንደገለፅኩት ከሆነ ነፍሳችን 3D
Parts ተከፋፍላለች ፣ አይምሮ ፣ ስሜት ፣ እና ፈቃድ ፣ ስለዚህ ከነፍሳችን የምናመነጨው ሐሳብ
በእነዚህ ኤለመንትስ ታጅቦ ነው ወደ ውሳኔ በአንደበት አድርጐ በቃል ወደ አኛ የሚገለጰው
በአይምሮአችን የተፈጠረው ቶውት በእኛ ፈቃድ ላይ ከተመሰረተ ቃሉ የሚፈፀመው በስሜት ነው ።
ነገር ግን በእግዚአብሔር መንፈስ በመንፈሳችን የተረዳነውን እውነት ምንም እንኳን በአይምሮአችን ፣ በፍቃዳችን እና በስሜታችን ውስጥ ቢያልፍም ተፈፃሚነቱ የእግዚአብሔርን ፍቃድ እና እሱ ይሁን ያለው የሚፈፀምበት ሁኔታ ነው ።
Thanks
እግዚአብሔር አብዝቱ ይባርክህ መልካም ትምህርት ነው ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
God bless you more
Amen
May lord God who u serve bless you ubendntaly and ur family ur a gift from God for this Generation
Thankyou for ur downloading videos and we r waiting u by excitment every week
Please try to come every week
We love you ur beloved 😍😍
And you keep me in your prayers
በጣም አመሰግናለሁ በብዙ ተባረክ
Amen
Ewnet geta zemenikn ybarkk btm buzu tiyeke temelsolngal betimrtik buzu tetekimialew Egziabher Tsegawn Yabzalkk
Amen
This is what we have to believe or preach forever as a Christian! GOD bless you my brother.
Amen
እ/ር ይባርክህ 🙏
Amen
May God continue to bless you every day! You are so gifted in the way you teach and explain the word of God! You are unique!
Thanks
ተባረክ ወንድሜ
Amen
Bless u
Amen
ብዙ ነገር ተረድቻለሁ ፀጋ ይብዛልህ ❤
Amen
thank u paule.
God bless
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
በጣም ተጠቅሜያለሁ በርቱ ቀጥሉ ስለ እውነተኛ ወንጌል ለሚቆሙ ሁሉ እንፀልያለን፡፡
Thanks
ተባረክ ፓውል ድንቅ ቃለ እግዚአብሔር ነው ያካፈልከን!
Amen
Paulye Geta zemenhene yebarek gelete arekelge.
Amen
God bless you 🙏🏽
አሜን
Thank you for allowing GOD to use you! Please keep it coming! I don't see new videos.....
Thank you, I will
ፓዬ የሰማይ አምላክ ይባርክህ❤
Amen
እንደዚህ ግፈፍልን ጨለማውን! ብሩክ ሁን!
Amen
Amen zamanhe yibareke ye egzabre sawo
God bless
Thank you Paul
You're welcome
uffffff Paulos Tebarek
God bless
I learned many thing for your teaching . keep up on ...Many blessing to you!!
Amen
ዋው የሚገርም አገላለፅ ነው ፀጋ ይብዛልህ!!
Amen
yes ! finally I've been waiting part 2 .በብዙ ተባረክ ጶዬ ይብዛልህ።
Amen
ወንድሜ ጳውሎስ ግር ይባርክህ!!!
Geta eyesus zemenihin yibarkew wondime yibzalih.
Amen
Thank you... and also explain more about " sew mndn nw and mn andelem" please
ፖዬ በርታ፣ብዙ እየተማርኩበት ነው፡፡
አመሰግናለሁ አስኔ።
God bless you brother
Amen
Woww ፖዬ ተባርክ ብዙ አተርፍኩኝ 😍😍😍😍
Amen Bitu
Thanku pol I was witng part 2
Done
Geta Jesus yibarkih
Amen
ሃይ ወንድም ጳውሎስ ፈቃዱ miss you
God bless you
ተባረክ ወንድም ሆይ ቀጣዩን እጠብቃለሁ ።የመክፈቻ ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል እንዴት ማግኘት እንደምችል ብትነግረኝ እባክህን
የመክፈቻውን ሙዚቃ የሠራልኝ ወንድሜ ነው፤ እስራኤል (እላሻ) ፈቃዱ ይባላል። የተሠራው ለዚህ አገልግሎት በመሆኑ ማግኘት አይቻልም።
የእግዚአብሔር ልጅ ሚለውን መፅሐፍ ከየት መግዛት እችላለሁ ያለሁት Nc Fayetteville USA
አላገኘሽውም?
Amennnn
መልካም አስተማሪ ፍሬው የበዛ ነው ወንድሜ በርታ ይብዛልህ
God bless
ግን ኮንፌሽን ብዙዎችን አስቷል ።የሆነውን ስንናገር አመመኝ ስንል ይጮሃሉ ትክክለኛ መረዳት የለም ።
Thank you