Well hear me out, I always start reading this book but I wont keep reading further than like 15 pages. But thanks to this audio book I am half way to the end of it and I am savoring every moment of it. I guess the story's setting is in the past and I couldn't understand or relate with it while I was reading the book, but Fekadu Teklemariyam's narration ticked of my imagination. May both of their souls rest in peace ❤.
Holistic concept 1:-history 2: love and family 3: conflict and war 4:- philosophy 5:- society and community 6: economy 7: patriotism 8: politics 9: journalism 10: etc... amazing book in the history of Ethiopia
Thank you for sharing one of the most brilliant stories in the Ethio-Eritrean 30 years war. The Ethiopian most popular journalist & great author BEAE'LU GIRMA paying his life to publish the book & tell his story to the Ethiopian people, has earned a warm place in the Ethiopian & Eritrean people's hearts, minds & soul for the unforgettable memories he left behind for Ethiopians & Eritreans to treasure. May his soul rest in peace. ❤️!
The greatest genius writes of all time from Ethiopia, Bealu. To me, he is the equivalent of Tolstoy. Dostoevsky, Faulkner, Harper Lee, John Steinbec RIP 🙏 .
The biggest asset in the world is your mindset . Bealu Ghirma the young intelligent and the handsome journalist. Thanks for your contribution , I love your beautiful books. Rest In Peace Yenekonjo
...no book in Ethiopia can replace OROAYEE......for me. And only Fikadu can give it a voice RIP .... Bealu Girma RIP... Fiamita Gilayeee . ..Tsgaye ,Asmara, Ethiopia Oromayee❤ .....Be
First of all it is "Oromay",correct it, and second this is just full of shit, it doesn't tell any of the realities back then.if you say this is good book ,then you don't know any other book.
ዋው በጣም ደሰ የሚል መጽሀፍ ነው
በዓሉ ግርማ ነብሰህ በሰላም ትረፍ😢
ይህንን ትረካ ስሰማ የአስመራ ነገር የእግር 🔥 ይሆንብኛል ።
ሁለት በተሰማሩበት ሙያ እጅግ የሚወደዱ አንዱ ፅፎ አንዱ ተረከው እጅግ ውብ ነው እናመሰግናለን
ፀሃፊውንም እንባቢውንም (ተራኪውንም) ምርጦች ናችሁ ::
ነብሳችሁ በገነት ትረፍ !!!
አሜን::
ይህ ሁላ እልቂት የሰውን መሬት ለመውረር የተድውረገ አይን አውጣ ጦርነት ነበር
Ye 10 seat metsehaf semeteh, yehen hulu different perspective ayeteh mecheresha yehen kehone metelew ante men ayenet sew neh,@@ermiastesf7298
❤❤❤A@@yegionminch
@@ermiastesf7298አይገርምህም
ኦሮማይ በጣም በጣም ግሩም መፀሀፍ ነዉ ። ሁሉም ሰዉ ቢያዳምጠዉ/ቢያነበዉ ያተርፋል ብዬ አምናለሁ ። ድንቅ ፀሀፊ ድንቅ ተራኪ። ይሄ መቸም የተፈጥሮ ሥጦታ ነዉ ብዬ አስባለሁ ። ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏። ትልቅ ሰጦታ ትታችሁልን ነዉ የተለያችሁን። የማይጠገብ ታሪክ ነወ።
እናመሰግናለን🙏🙏
ሳነበው ስሰማው ሁሌ ልቤ እጅግ ያዝናል አይ በአሉ ግርማ ምናለ ባየው ባቀው
እናመሰግናለን በስንት የረሳነውን መጽሐፍ በድንቅ ትረካ ደግሞ እዚህ በመቅረቡ።
ፍቃዱ ተ/ማርያም ነብስ ይማር
ጋሼ ፍቃዱ ተ/ማርያም ነፍስህን በገነት ያድርግልን
ሁሉንም መፅሀፍትን እንዲህ ባማረው ድምፅህ ቦታው ላይ ያለን አስመስለህ ህሊናችን ውስጥ በምታስቀምጥበት ጥበብህ አንብበህልን በነበር ጥሩ ነበር:: ዛሬም በውስጣችን አለህ ከነበጎ ምግባርህና ጥበብህ
አሜን ነብስ ይማር::
@@yegionminch Tanks
Amen N amen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ኦሮማይ ሁሌም ኦሮማይ
በዓሉ ግርማ ሥራዎቹ አይጠገቡኝም በሕይወት ቢኖር ብዙ እጅግ ቡዙ ባነበብን ነበረ
ኡፍፍ ኦሮማይ አስደናቂ አሳዛኝ ጊዜ❤😢
ፍቄዓችን ደስ የሚል ትረካ ነበረ ነብስህን በገነት ያኑርልን🙏🙏
ገራማ ልበወለድና ትረካ
"ትንሿ ነበልባል"ዛሬም ትናፍቀኛለች💔😭😍
ኦሮማይ💯 is the book reason i start read Amharic book fr fr 💯
ነፍስ ይማር 🙏 አቤት ትረካ 100%💚💛❤️
ፀሐፊውንም ተረክውንም ከልቤ አመሰግናለሁ።
ከታሪኩ የበለጠ ተራኪዉ ፍቄ የሚገርም የትረካ ብቃት። ያለምንም የቃላት ግድፈት የማሽን ድምጽ ነዉ እኮ የሚመስለዉ። አቤት ችሎታ ይገርማል ይሄን ብቃት ይዘህ ሞትህ ደግሞ በጣጣጣም ይቆጫል 😢። ፍቄ ነብስህን በገነት ያኑርልን። 🙏🏼
በዓሉ ግርማ የጀግና ጀግና ...❤❤
Well hear me out, I always start reading this book but I wont keep reading further than like 15 pages. But thanks to this audio book I am half way to the end of it and I am savoring every moment of it. I guess the story's setting is in the past and I couldn't understand or relate with it while I was reading the book, but Fekadu Teklemariyam's narration ticked of my imagination. May both of their souls rest in peace ❤.
በዓሉ ግርማ እማይደገም ደራሲ👌 ፍቄም ምርጥ አድርጎ ተርኮታል።ሁሉንም ነፍስ ይማር።
My favorite Ethiopian book
ዋዉ በጣም ልብ መሳጭ መፅሀፍ አይ የሰዉልጂ ታሪክ በቃ እንድህ ቀላል ነዉ ደግሞ ደራሲዉን በጣም ነዉ የወደድኩት ከቶለምን ይሆን እንድህ ብርሀን የሆኑ ሰወችን ለማጥፋት እምንቸኩለዉ ያሳዝናል የአተራረክ ዘይቤዉ ልብ ያሰምጣል በጣም ጣፋጭ ነዉ ነፍስ ይማር ለሁላችሁም አቅራቢዉንአመሰግናለሁ ።
Wow It is history of Ethiopian and Eritrea . Amazing book and voices. Rest in peace both hero’s
This story takes me back I remember it was Bad time To all Eritrean people
I hope this is enough Peace for Eritrean in Ethiopian God-bless you God
በጣም እናመሰግናለን ።ድንቅ መጻፍ ፣ድንቅ አተራረክ☺️🥰
One of the best novel based on true story. The narrator has given it life!
Indeed.Ethiopia has great talents!
ኦሮማይ ከማይደገሙ ጥቂት የሀገራችን መፀሀፍቶች አንዱ በምርጥ አተራረክ ነፍስ ይማርልን ፍቄአችን
yes endesu alayehum till now
10:13:05 is 😢😂❤🎉@@blessed2487
❤@@blessed2487
ጸሓፊው ነፍስሐር ብኣሉ ግርማ የሓበሻ ልጆች ያንተ መጽሓፍ ብናነብ ኑሮ ራስ በራሳችን ኣንጣላም ነበር እግዚኣቢሀር ልጆችህን ይባርክ ኣመን❤❤❤
HIIT❤@@blessed2487😊😮😂🎉😢😊😅😂j c
በዓሉ ግርማ እና ፍቃዱ ተ /ማሪያም ነብስቸው በስማይ ትረፍ
በጣም ጣፋጭ እውነት።
❤❤❤ደስ ሚል ትረካ ሼር ላረክልኝ ዞዬ ቴንኩዩ❤❤
Wow betam des yemil metsehaf ❤
I have never seen such kind of narration. This is absolutely amazing. Keep up the good work!
Thank you very much!
የደራሲው የድርሰት ጥበብ እንዳለ ሆኖ ተራኪው ውበትን ሰጠው !
አይይይይይይይ የኛ ነገር አሁንም እርስ በርስ እየተጨራረስን ነው 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔስ የማየውም አሳመመኝ💔😭😭😭😭😭 ግን ለምን ⁉️
ሳነበው ያኔ በተከለከለበት ሰአት ፊልም የማይ አይነት ነበር የሚሰማኝ:: ለካ የበዓሉ ግርማ የፅሁፍ ችሎታው ነበር:: አሁን ደሞ ፍቄ ነፍስ ዘራበት :: የሁለቱንም ነፍስ ይማር
Timeless wonderful story thanks.
You are most Welcome.
ወዳጄ ራሳችን ነን ጥሩ መጥፎም የምናረገው፣ok ሁሌም በምንኖርባት አለም ጊዜአዊ እጅ ዘለአማዊ አደለን ም ባለን ፣ስሃት ጥሩ አስብን ጥሩ እንስራ፥ የለቱ ምልእክቴ ነው
Great job for bringing us the memory back
I invited you "Memories" Maroon 5 music .
Holistic concept
1:-history
2: love and family
3: conflict and war
4:- philosophy
5:- society and community
6: economy
7: patriotism
8: politics
9: journalism
10: etc... amazing book in the history of Ethiopia
Exactly
Exactly well observed ,well explained and well said, .+ crimes,Atrocities ,Revelation,advice etc..
I think He sacrificed for his knowledge ..for the facts.
N.B.ተኸላይ/ዓደን ብረማርያም ፦ እንደ ተኽላይ ገብረድንግል ፥ ተስፋ ሚካኤል ጆርጆ እንደ ስእላይ በራኺ ።
ዳዊት ወልደ ገርግሽ እንደ ሰለሙን በትረ
❤
ድንቅ አተራረክ !!የበአሉን ፈጠራዎች በግሩም ሁኔታ አናገርካቸዉ። ለትትዉልድ ታሪክ ና የስነጽሑፍ ን ልክ ትታችሁልናል፤እናመሰግናለን!!❤
Thank you for sharing one of the most brilliant stories in the Ethio-Eritrean 30 years war.
The Ethiopian most popular journalist & great author BEAE'LU GIRMA paying his life to publish the book & tell his story to the Ethiopian people, has earned a warm place in the Ethiopian & Eritrean people's hearts, minds & soul for the unforgettable memories he left behind for Ethiopians & Eritreans to treasure.
May his soul rest in peace. ❤️!
Well said!👍🏽🙏🏽
It is true 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Germognal betam ene ❤❤❤😮😮😮😮
Wow perfect
Fiyamata tleyalech abata ymut swedat❤
እናመሰግናለን።🔥🔥🔥
ፊያሜታ ሚስኪን😭💔
የዘመናችን ታላቅ ደራሲ በዓሉ ግርማ።
The greatest genius writes of all time from Ethiopia, Bealu. To me, he is the equivalent of Tolstoy. Dostoevsky, Faulkner, Harper Lee, John Steinbec
RIP 🙏 .
The biggest asset in the world is your mindset . Bealu Ghirma the young intelligent and the handsome journalist. Thanks for your contribution , I love your beautiful books. Rest In Peace Yenekonjo
RIP B'alu. RIP Fikadu. RIP Col.Tariku. RIP Fiyameta!!!
ይህ ሠው እኮ ይገርማል ፀሀፊው ላቅ ቢልም
ነፍሳቸውን ይማረው በዐሉን እና ፈቃዱን
አሜን
ፍቃዱ በህይወት የለም?
@@birratedhowai6799አወ😢
@@birratedhowai6799Yelem😭😭😭
Wow lemin iskahun alsemahutim neber gin mareba negn😢
የምንግዜም ምርጥ መፅሀፍ ና ትረካ ።
ፍቄ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
Amen
ድንቅ❤❤❤
Great story ever!
Glad you enjoyed it!
በ ዓሉ ነብስህ በስላም ትረፍ 😭😭😭 ሚስትህም በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነበረች ነብሷ በሰላም ትርፍ 🙏
Meseto manate?
waw, my #1 ever favourite book!
ኦሮማይ❤❤❤
Fike thanks for your narrative ❤
Key imbut❤
So nice of you
ትረካው በጣም አሪፍ ነበር ግን አላለቀም የሚቀረው አለ ቢቀጥል ደስ ይለኛል
አመሰግናለሁ😍እኔኮ ግራ ተጋብቸ ነበር
Dink Yetibeb sira nebsachihun Yimar!
Waw betam tilik metsif new
በዓሉ ግርማ የአገሬ ልጅ እንደወጣ ቀረ!
የየት አገር ልጅ ነዉ
ሀረር
@@yegionminch No በዓሉ የኢሊባቡር ልጅ ነበር ሱጴ ውስጥ ነበር የተወለደው።
@@yegionminchኢሊባቡር ኦሮሚያ ነው የተወለደው እባቱ ህንድ እናቱ ደግሞ የኢሊባቡር ተወላጅ ናቸው...የእባቱን ስም የቀየረው እባትየው ጥሎዋቸው ወደ ህንድ ከተመለስ በህዋላ ነው...!!!
በጣም ደስ የሚል ነው ክብረት ይስጥልን ለደራሲው እና ለተራኪው ነፍስ ይማር እያልኩ ከተተቻለ ጣምራው ጦር መፀሐፍ ትረካ ቢቀርብ ምንኛ ደስ ይላል?
I like it more than can i say
እናመሰግናለን💖💖
Bealu betam qonjo neber ❤
Thanks for sharing good memory
ታሪኩ እና የምወደው ክቡር ፍቄ አስነቡኝኝኝ😭😭😭😭😭ነብስ ይማር🙏🙏🙏ዛሬ የምሰማውን የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት አልነበረም 😭😭😭እየሰማው ያለውት ትናንት የተደረገው የትግራይ ክልል ጦርነት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ በቃቹ በለን 🤲🤲🤲እርስበርስ መጋደል😭😭😭😭🤲🤲🤲
😢😢😢😢😢😢😢😢
አሁን ደሞ የአማራ ጦርነት😭
Amen I am related to that story It’s good to Now your closers
በጣም አመሰግናለሁ።
...no book in Ethiopia can replace OROAYEE......for me. And only Fikadu can give it a voice RIP .... Bealu Girma RIP... Fiamita Gilayeee . ..Tsgaye ,Asmara, Ethiopia Oromayee❤ .....Be
First of all it is "Oromay",correct it, and second this is just full of shit, it doesn't tell any of the realities back then.if you say this is good book ,then you don't know any other book.
wow its wonderful how can express this. I listened it 3 times but still I'm new for it. thank you Gash Fike EGZIABHER NEBSHN YIMAREW
Amen.
በዚህ ትረካ ዉስጥ በኤርትራ በረሃ ዉስጥ ከጠላት ጋር ሲፋለም ቆይቶ ያጣሁትን ወንድሜን አስታወሰኝ 😢
I have read 3 times 12 years back but it's bit different reading after being a man,it's just like feeling new
Wow bless you
የተኖረና የተፈጸመ የደራሲውን ህይወት ምስጢር ያደረገ የአገር ምስረታና የሃገር ግንጠላ የወንድማማቾች እልቂት የደም ምስጢር ቁልፍ ውል መፍቻ መፅሃፍ
🙏
የምንባ"ህ አገር ግንጠላ ነው፡ የሰው ሃገር ልትወሩ መጣችሁ ተገርፋችሁ ደሞ ተመለሳችሁ።
Ena telabgn tewhdo Ethiopia betam ewdachwalw hgern selamn yawrdln egzabher
Amen.
ድሮ በድብቅ ነበሪ የምናነብው ኦሮማይ በትረካ ቀረበ እናመሰግለን
ሰለምን ነበር በድብቅ ይነበብ የነበረው?
@@hiwetberhe3001 ፖለቲካ ነው ተብሎ መጸሀፉ ከመደብሩ ይሰበስቡ እንደነበሪ አስታዉሳለሁ የበአሉ መታፈን ደብዛው መጥፋት ከመጸሀፉ ጋሪ በተያያዘ ነው ግዜው በደሪግ ግዜ ነው
ለምን
@@hiwetberhe3001 በደሪግ ግዜ ኦሮማይ መጸሀፍ ይዘት ፖለቲካ ነዉ ተብሎ ስለነበሪ ደራሲዉንም ዋጋ ያስከፈለ አንባቢዉንም እንደዚሁ በዛ ወቅት መጸሀፉ ከየመደብሩ እንዲሰበሰብም ተደሪጎ ነበሪ በዚህ ምክንያት ነዉ በድብቅ ይነበብ የነበረዉ
በሀሰብ ማእበል ጭልት አድርገህ ወሰድከኝ
የቁድሞው የኢትዮጵያ ጦር ስራዊት ነኝ በስደት 30 አመት ሆነኝ
ፈጣሪ በሰላም በጤና ለሐገርህ ያብቃህ ስለ እውነት ስለ ኢትዮጵያ የታገላችሁ የተገፋችሁ የእውነት ኢትዮጵያዊ ወታደሮች ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰጥቷችሁ ለሐገራችሁ ያብቃችሁ
ይሄን መጽሃፍ ለማንበብ በጣም ነበር የሚጓጓው በመጨረሻ ኣሁን በድምጽ ሰማሁት በጣም በደንብ የተጻፈ መጽሃፍ ነው። ትንሽ እንኳን ወደ የኢትዮጵያ ወታደሮች ያደላ በሆነ።
ስለ ኢትዮጵያ መጥፎ ኣልተናገረም ለምን ግን ተገደለ።
ነብስ ይማር 😭😭😭😭
አቤትአተታረክ ሁሉንም ስእል በእውን የማየው መሰለኝ ድራሲውም ተራኩውም ነብስ ይማር
ይህ እብድ ትልቅ የኢትዬጵያ ታሪክ ነው
ይሔ መፅሐፍ ግን እውን ልብወለድ ነው።
@@bizunehtesfaye5864 እውነት ነው
@@bizunehtesfaye5864 እውነት ነው
Be reality lay temesrto gin liboled new
ይኸንን መጽሀፍ ስናነብ ወይ ትረካውን ስንሰማ፣ ዛሬም ከዚሁ አዙሪት ሳንወጣ ፣ ለመጣው ትውልድ ሁሉ ታሪክ ሳይሆን የዛሬ እውነት መምሰሉ ያሳዝናል ።
ነፍስ ይማር ሁለቱ የጥበብ ዋርካዎች
እኔም አሁን ያለንበትን ጊዜ እያሰብኩ በሀዘን ስቱን እዳጣን አሁንም የቀጠለዉ ጦርየት ልቤን ነካኝ
ሁላቹሁም ነፍሳቹህ በሰላም ትረፍ
በሂሊና የሚቀረፅ ሁሌም አዲስ የሚሆን መፀሀፍ ነወ
Bewnet.ksubhaula
Aynorem
ዘመንን የቀደመ
ውይ አገሬ ዛሬም ጦርነት!አምላክ በቃ ይበለን
Degemi Eysmahute Now 16.2.2023 🙏💙❤️🇪🇷
Eniem endachi sara hafty gual erey
@@semariachannel1513 😘💙❤️
Thank you
እመሰግናለሁ ❤️
It is best
🙏🏾❣️❣️❣️🙏🏾🙏🏾🏆🥇
bealu girma 🙏🙏and fike 🙏🙏 your soul rest in peace
ኣንብቤዉ ያልጠገብኩት መፀሃፍ በትረካ ልሰማዉ ኣሁን ከኔ ጋር የጀመራቹ የት ናቹ❤
I never read it am bad I just started now
መፀሀፉ የትይገኛል?
@DoremiTrop.y ere piasa ale
አቤት የኢትዮጵያ እውነት አሁን ሀገር ውስጥ የሚፈጠር ውዝግብ ጭንቅላቱ ውጪ እግሩ ኢትዮጵያ ነው real now
Ehie Weshetam Derasi gen demo Derg Rasu gedelk Weshetam Mehonhen Yawkal hansaben Nay Mewdetan Shebya Xerigu Awxekum Eu Eritrea Ne Eritreawen 🇪🇷❤️ hagrena be Demena 🩸❤️🇪🇷
Were
የተለያዩ ገጸባህሪ በመፍጠር ውብ ድንቅ ጽሑፍ ግን በሉት አሪዎሶች አስታውሳለሁ። ተራኪው ፍቃዱ ተ/ማርያም አመስግናለሁ