Yegion Minch
Yegion Minch
  • 215
  • 2 056 078
ፍካሬ ኢየሱስ በአማርኛ:: የኢትዮጵያው ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥና የመፍትሄ አሳብ:: Earth quake in Ethiopia.
ፍካሬ ኢየሱስ በአማርኛ:: የማንቂያ ደወል:: የመሬት መንቀጥቀጥ በኢትዮጵያ. ከዘርፉ ባለሙያዎች የተሰነዘረው የመፍትሄ ሃሳብና ትክክለኛው መፍትሄ::
Earth quake in Ethiopia.
የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ጠረጴዛ ስር ተደበቁ ይላል የባለሙያዎች ማስጠንቀቂያ::እኛ ደግሞ እንላለን በምድራችን ላይ እየተከናወኑ ያሉ ነገሮች የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸውና ንስሃ እንግባ እንመለስ እንላለን::
มุมมอง: 1 192

วีดีโอ

የሰኔ 15 ቱ ግድያና ጁላ ኦፐሬሽን
มุมมอง 1.2K4 หลายเดือนก่อน
የሰኔ 15 ቱ ግድያና እና ጁላ ኦፐሬሽን
ለአማራ ለትግራይና ለኦርቶዶክስ ዓለም አቀፍ የእልቂት ድግስ....
มุมมอง 1.9K5 หลายเดือนก่อน
ለአማራ ለትግራይና ለኦርቶዶክስ ዓለም አቀፍ የእልቂት ድግስ....
ቀድሞ የተነገረው የብልጽግና ብልግና...
มุมมอง 2.2K10 หลายเดือนก่อน
ቀድሞ የተነገረው የብልጽግና ብልግና.... ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ subscribe our channel. th-cam.com/channels/pNPc78FhPGSXhAVVh_jQuA.html Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/pNPc78FhPGSXhAVVh_jQuA.html/join for more content, please subscribe our cannel. ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ሌሎች ኢትዮጵያን የሚመለከቱ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ #ethiopia #EthiopianNews #ethio360media #Fetadailynews #Fetanews #ebs #fanat...
ኢትዮጵያና አብዮት…. አብዮት ማስነሳት እንጂ ዳር ማድረስ ያልለመደ ህዝብ..
มุมมอง 59710 หลายเดือนก่อน
ኢትዮጵያና አብዮት…. አብዮት ማስነሳት እንጂ ዳር ማድረስ ያልለመደ ህዝብ.. ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ subscribe our channel. th-cam.com/channels/pNPc78FhPGSXhAVVh_jQuA.html Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/pNPc78FhPGSXhAVVh_jQuA.html/join for more content, please subscribe our cannel. ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ሌሎች ኢትዮጵያን የሚመለከቱ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ #ethiopia #EthiopianNews #ethio360media #Fetadailynews...
በአማራ ህዝብ ላይ የተነዛው የምዕራባውያን ሀሰተኛ ትርክት.. ሀሰተኛ ትርክቱ እስከቀጠለ ድረስ ኢትዮጵያ ሰላማዊ አገር ሆና አትቀጥልም..
มุมมอง 94311 หลายเดือนก่อน
በአማራ ህዝብ ላይ የተነዛው የምዕራባውያን ሀሰተኛ ትርክት.. ሀሰተኛ ትርክቱ እስከቀጠለ ድረስ ኢትዮጵያ ሰላማዊ አገር ሆና አትቀጥልም.... ስለ አማራ ሕዝብ ያለው ምልከታ ሊለወጥ ይገባል፡፡ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ subscribe our channel. th-cam.com/channels/pNPc78FhPGSXhAVVh_jQuA.html Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/pNPc78FhPGSXhAVVh_jQuA.html/join for more content, please subscribe our cannel. ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ሌሎች ኢትዮጵያን የሚመለከቱ መረጃ...
“ጃዊሳ” ማለት “አርበኛ” ማለት ነው “አርበኛ” ማለት ነፍጠኛ ማለት ነው ነፍጠኛ ማለት የአገር መከታ ጋሻ… አገርን ከጠላት የሚጠብቅ ማለት ነው…! አማራ...
มุมมอง 910ปีที่แล้ว
“ጃዊሳ” ማለት “አርበኛ” ማለት ነው “አርበኛ” ማለት ነፍጠኛ ማለት ነው ነፍጠኛ ማለት የአገር መከታ ጋሻ… አገርን ከጠላት የሚጠብቅ ማለት ነው…! አማራ ነፍጠኛ ነው! ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ! ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ subscribe our channel. th-cam.com/channels/pNPc78FhPGSXhAVVh_jQuA.html Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/pNPc78FhPGSXhAVVh_jQuA.html/join for more content, please subscribe our cannel. ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ሌሎች ኢትዮጵያን የሚመለከ...
የአማራ ልዩ ኃይል ከመፍረሱ በፊት ተላልፎ የነበረው መልዕክት::
มุมมอง 615ปีที่แล้ว
የአማራ ልዩ ኃይል ከመፍረሱ በፊት ተላልፎ የነበረው መልዕክት::
በዝሙት ተጸንሶ በሽርሙጥና የተወለደ የፖለቲካ ፓርቲ ብዓዴን.. አዴፓ.. የአማራ ብልጽግና..
มุมมอง 406ปีที่แล้ว
በዝሙት ተጸንሶ በሽርሙጥና የተወለደ የፖለቲካ ፓርቲ ብዓዴን.. አዴፓ.. የአማራ ብልጽግና..
ብዓዴን.. አዴፓ.. የአማራ ብልጽግና..ታይፎይድ.. ታይፈስ.. ጃርዲያ… Amhara fano.
มุมมอง 332ปีที่แล้ว
ብዓዴን.. አዴፓ.. የአማራ ብልጽግና..ታይፎይድ.. ታይፈስ.. ጃርዲያ… Amhara fano.
ኢትዮጵያን እና ሰንደቋን ከወደቁበት የማንሳት ኃላፊነት የተሸከመው ፋኖ..
มุมมอง 1Kปีที่แล้ว
ኢትዮጵያን እና ሰንደቋን ከወደቁበት የማንሳት ኃላፊነት የተሸከመው ፋኖ..
“እንደ ውሻ አማራ ላይ በመጮህ አማራን ማጥፋት አይቻልም!” /አብይ አመድ/
มุมมอง 848ปีที่แล้ว
“እንደ ውሻ አማራ ላይ በመጮህ አማራን ማጥፋት አይቻልም!” /አብይ አመድ/
የአማራ ዋና ጠላት ከመንግስት ጋር የሚሰራ አማራ ነው! እነሱን ማጽዳት የትግሉ ዋና አካል ሊሆን ይገባዋል እነሱ ላይ መዝመት ድሉን ያፋጥናል! AmharaFano
มุมมอง 548ปีที่แล้ว
የአማራ ዋና ጠላት ከመንግስት ጋር የሚሰራ አማራ ነው! እነሱን ማጽዳት የትግሉ ዋና አካል ሊሆን ይገባዋል እነሱ ላይ መዝመት ድሉን ያፋጥናል! AmharaFano
ፋኖነት! የአማራ ህዝብ ብቸኛ ምርጫ:: Amhara Fano, Amhara people and Amhara region.
มุมมอง 703ปีที่แล้ว
ፋኖነት! የአማራ ህዝብ ብቸኛ ምርጫ:: Amhara Fano, Amhara people and Amhara region.
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ሙሉ ትረካ:: ደራሲ ፍስሐ ያዜ. Vol.1 full narration By Fiseha Yazie.
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ሙሉ ትረካ:: ደራሲ ፍስሐ ያዜ. Vol.1 full narration By Fiseha Yazie.
ልጆችን ግብረሰዶማዊ የማድረግ ህግ ! ርኩሰቱ የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል!
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
ልጆችን ግብረሰዶማዊ የማድረግ ህግ ! ርኩሰቱ የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል!
ቅድስቲቱን ከተማ እንዲህ እያግማሟት ነው! ቀጣይ ተረኛ ኢትዮጵያ ናት! ምን ታስቧል? The question of LGBTQ
มุมมอง 2.8Kปีที่แล้ว
ቅድስቲቱን ከተማ እንዲህ እያግማሟት ነው! ቀጣይ ተረኛ ኢትዮጵያ ናት! ምን ታስቧል? The question of LGBTQ
ስህተት ወይስ ክህደት? 666 አንድ ግለሰብ ነው ባዩ የሐይማኖት ሊቅ! ሚሊዮኖችን በቅጽበት ያሳተ የአባ ገ/ኪዳን ት/ት! revelation. 13;16
มุมมอง 2.8Kปีที่แล้ว
ስህተት ወይስ ክህደት? 666 አንድ ግለሰብ ነው ባዩ የሐይማኖት ሊቅ! ሚሊዮኖችን በቅጽበት ያሳተ የአባ ገ/ኪዳን ት/ት! revelation. 13;16
ከ 83 ዓመቱ አዛውንት ከመንግስቱ ኃይለማርያም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ An interview with the former president Mengistu H.m
มุมมอง 1.6Kปีที่แล้ว
ከ 83 ዓመቱ አዛውንት ከመንግስቱ ኃይለማርያም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ An interview with the former president Mengistu H.m
የዘመናችን ጀግና! ዩዌሪ ሙሴቬኒ! ኃያላኑን ያሳበደ ውሳኔያቸው!ግብረሰዶማዊነት በእድሜ ልክ እስራትና በሞት ያስቀጣል!Uganda’s homosexuality law
มุมมอง 830ปีที่แล้ว
የዘመናችን ጀግና! ዩዌሪ ሙሴቬኒ! ኃያላኑን ያሳበደ ውሳኔያቸው!ግብረሰዶማዊነት በእድሜ ልክ እስራትና በሞት ያስቀጣል!Uganda’s homosexuality law
ዲጂታላዊው የቁጥር ግብይት እና ራእይ13፤16. Digital marketing system and revelation 13 :16.
มุมมอง 864ปีที่แล้ว
ዲጂታላዊው የቁጥር ግብይት እና ራእይ13፤16. Digital marketing system and revelation 13 :16.
ሊቆጣጠረን የተሰራው.. የሰው ደም የሚገበርለት ግዙፉ ማክሮ ኮምፒውተር፡ ካለፈው የቀጠለ…ከሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 2 መጽሐፍ የተወሰደ::
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
ሊቆጣጠረን የተሰራው.. የሰው ደም የሚገበርለት ግዙፉ ማክሮ ኮምፒውተር፡ ካለፈው የቀጠለ…ከሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 2 መጽሐፍ የተወሰደ::
ሩሲያና ቻይና አማርኛ ማስተማር የጀመሩበት ምክንያት.The reason why Russia and China started teaching Amharic language.
มุมมอง 3.1Kปีที่แล้ว
ሩሲያና ቻይና አማርኛ ማስተማር የጀመሩበት ምክንያት.The reason why Russia and China started teaching Amharic language.
አማራም፣ ትግሬም፣ ሌላውም ትጥቅ መፍታት የለበትም! ትጥቅ መፍታት የኢትዮጵያውያን ባህል አይደለም!
มุมมอง 518ปีที่แล้ว
አማራም፣ ትግሬም፣ ሌላውም ትጥቅ መፍታት የለበትም! ትጥቅ መፍታት የኢትዮጵያውያን ባህል አይደለም!
ግማሽ ትሪሊየን ብር ለቤተ-መንግስት፣8100 A ለህዳሴው ግድብ!The grand Renaissance Dam and the new Castle of Addis Ababa.
มุมมอง 828ปีที่แล้ว
ግማሽ ትሪሊየን ብር ለቤተ-መንግስት፣8100 A ለህዳሴው ግድብ!The grand Renaissance Dam and the new Castle of Addis Ababa.
በእነ ጆርጅ ሶሮስ የተወገዱ ሊበራሊስቶች እና በእነ ጆርጅ ሶሮስ የተተኩት ኒዮ-ሊበራሊስቶች:: Liberalism and Neoliberalism
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
በእነ ጆርጅ ሶሮስ የተወገዱ ሊበራሊስቶች እና በእነ ጆርጅ ሶሮስ የተተኩት ኒዮ-ሊበራሊስቶች:: Liberalism and Neoliberalism
የሀምዳን ዳጋሎ እና የአልቡርሃን ፍጥጫ:: የግጭቱ ዋና መንስዔ:: The main reason of Sudan conflict.
มุมมอง 554ปีที่แล้ว
የሀምዳን ዳጋሎ እና የአልቡርሃን ፍጥጫ:: የግጭቱ ዋና መንስዔ:: The main reason of Sudan conflict.
የጆርጅ ሶሮስ የጃክ ማ እና የቢልጌትሰ መሰሪ ዕቅድ በኢትዮጵያ:: Soros, jack ma, and bill gates future plan in Ethiopia.
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
የጆርጅ ሶሮስ የጃክ ማ እና የቢልጌትሰ መሰሪ ዕቅድ በኢትዮጵያ:: Soros, jack ma, and bill gates future plan in Ethiopia.
ኢትዮጵያና ጂ. ኤም. ኦ የመጨረሻ ክፍል:: በተመረዙ ምግቦች የደነዘዘው ትውልድ:: GMOs food in Ethiopia.
มุมมอง 1Kปีที่แล้ว
ኢትዮጵያና ጂ. ኤም. ኦ የመጨረሻ ክፍል:: በተመረዙ ምግቦች የደነዘዘው ትውልድ:: GMOs food in Ethiopia.
በአደገኛው የ ጂ ኤ ም ኦ ጉዳይ የኢትዮጵያውያን ዝምታ::
มุมมอง 627ปีที่แล้ว
በአደገኛው የ ጂ ኤ ም ኦ ጉዳይ የኢትዮጵያውያን ዝምታ::

ความคิดเห็น

  • @TekelemariamMichael
    @TekelemariamMichael 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @zemenayzemenu
    @zemenayzemenu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨዋ ዩቲውበሮች ናችሁ። መጽሃፉን መግዛት የምትችሉ ግዙ ማለታችሁ ያስመሰግናችኋል። በጥሩ አነባበብ ስላነበባችሁልን አመሰግናለሁ።

  • @BruktiLove-m2r
    @BruktiLove-m2r วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን

  • @RedietEshetuAbebe
    @RedietEshetuAbebe 4 วันที่ผ่านมา

    9:06:40

  • @RedietEshetuAbebe
    @RedietEshetuAbebe 4 วันที่ผ่านมา

    3:34:17

  • @RedietEshetuAbebe
    @RedietEshetuAbebe 5 วันที่ผ่านมา

    page 97- 2:10:27

  • @firehiwotdeme1983
    @firehiwotdeme1983 5 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም አመሰግናለው ሌላ ምንም ልል አልችልም የሰማዩ አባታችን ከኛ ጋር ይሁን

    • @yegionminch
      @yegionminch 5 วันที่ผ่านมา

      አሜን ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @Necitubee
    @Necitubee 5 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/BmLhrwxdZD0/w-d-xo.htmlsi=1L1Jc8Ys8XEQb_Ci

  • @EriCoralo24
    @EriCoralo24 6 วันที่ผ่านมา

    ስለ ኢትዬጲያ ማዉራት ከሆነ ካርታዉን ኣስተካክለዉ። ኤርትራ🇪🇷 ከኢትዮጵያ ታሪክ የላትም። ኤርትራ ሌላ ሃገር ስለሆነች እባካቹ በካርታቹ ማስገባት ማጭበርበር እንጅ ቅን ስላልሆነ። ከመጭበርበር ጎረበት ሆነን ብንኖር ኣይሻልም?🇪🇷❤🇪🇷

    • @yegionminch
      @yegionminch 5 วันที่ผ่านมา

      ይሻላል ግን ኤርትራ ዕድሜዋ ስንት ነው? የስንት ዓመት ታሪክ አላት? ከሚለው አንግል ማየት አይሻልም?

    • @EriCoralo24
      @EriCoralo24 5 วันที่ผ่านมา

      @yegionminch ኤርትራ የገዛ ራስዋ የሚያኮራን ታሪክ ኣላት። ስለ ኢትዮጵያ የምናዉቀዉ ታሪክ በኤርትራ ህዝብ ያደረገችዉ በዓለም ወደር የሌለዉ ግፍ ብልግና የናቶቻችን ጡት እና ያባቶቻችን ኣንገት እንደቆረጠች። ህጻናት በናባል ጋዝ እንዳቃጠለች እንጂ ምንም ታሪክ የምናዉቀዉ የለም። ብቻ ሁሉ ረስተን በሰላም እንድንኖር ካርታህን በደንብ ኣስተካክል። ኤርትራ🇪🇷 ራስዋን የቻለች ሃገር ናት። መደባለቅ ኣትዉደዱ።

    • @yegionminch
      @yegionminch 5 วันที่ผ่านมา

      ይሄን ይሄን እዛው ሰማይ ቤት ስትጠየቅ ትመልሳለህ ኤርትራዊ ሳትሆን ስለ ኤርትራ ማውራት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ህዝብን ለማጣላት መሞከር ደግሞ ነውር ነው::ያለፈበት የነ አብይ አህመድ ፋሽን ስለሆነ ለነሱ ተውላቸው::ቁም ነገሩ አንድ ነው አፈር ነህ ወደ አፈርም ትመለሳለህ!!!!ያኔ ስለ ኤርትራ እና ስለ ኢትዮጵያ ትተርካለህ!

    • @EriCoralo24
      @EriCoralo24 4 วันที่ผ่านมา

      @yegionminch በእዉነተኛዉ ታሪክ የሚያጣላቸዉ እንየን ሳይሆን ኣንተ የሌሌ ካርታዉን በዉሸት ስታስተዋዉቃቸዉ ለዘልኣለም ህዝቡን እየተነካካ የሁለቱ ሃገር ህዝብ ዕረፍት ሳያገኝ ይኖራል። ስለዚ ካርታዉን የኢትዮጵያ ኣርጋት። የኤርትራ ሰንደቅ ዓላማችን 👉🇪🇷 ናት።

  • @hailehaile8943
    @hailehaile8943 7 วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድማችን

  • @FikirTegene
    @FikirTegene 7 วันที่ผ่านมา

    በእውነት እግዚአብሔር እንደገለጠልህ ነው የማስበው አንተ ያልከው ቀስ በቀስ ሁሉም ተፈፀመ አምላክ ላንተ እንደገለጠልን እኛንም ያስበን

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 8 วันที่ผ่านมา

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭

  • @mezgebufassil6035
    @mezgebufassil6035 8 วันที่ผ่านมา

    Nebisachihun yemar lela min yebalal yemanim dedeb be ager economi kumR bemichawetibat hager enantem teweldachew nbr aye hagere!!!

  • @ayubnesru333
    @ayubnesru333 10 วันที่ผ่านมา

    Wow lemin iskahun alsemahutim neber gin mareba negn😢

  • @TsionKibreab-c4l
    @TsionKibreab-c4l 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ይቅር ይበለን😢

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝብችን ይጠብቅ

    • @yegionminch
      @yegionminch 10 วันที่ผ่านมา

      @@hana-f2c አሜን

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የነፃነትና የፍቅር አምላክ ነው ሰይጣን ግን የጨካኝና አረመኔ እርኩስ ከሃድ ነው ለዚህም በግድ እንድከተሉት መንገድ ይዘጋል ግን የተጣለ የተናቀ የረከሰ የበሰበሰ ነውና ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ገብርኤልን ቅዱሳን መላዕክትን ከአምላካችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ይዘን እናሸንፋቸዋለን ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግን ግድ ይላል ሁላችንም በፆሎት እንተሳሰብ ወገኖቼ

  • @EmushYared-n7o
    @EmushYared-n7o 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም አመሰግናለው ወንድም!! አትጥፋ ሁሌም ጥሩ ስራ ነው እምሰራው:: ግን ድምፅህ ከፍ አርገው በደንብ አይሰማም:: በተረፈ ያቀረብከው የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ እንዳለው ሁሉ ነገር እየሆነ ነው: እግዚሐብሄር ሁላችንን ይጠብቀን::

  • @Gabby7521
    @Gabby7521 11 วันที่ผ่านมา

    I didn’t know the great reader also passed. RIP.

  • @Zeekoutx
    @Zeekoutx 12 วันที่ผ่านมา

    Wow perfect

  • @BirukAyele-o8k
    @BirukAyele-o8k 12 วันที่ผ่านมา

    Yimachish wondema

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 13 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወንድም ፣ እናንተን የማያሳጣን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ ። ክበርልኝ ወንድሜ ።

    • @yegionminch
      @yegionminch 12 วันที่ผ่านมา

      አሜን እናመሰግናለን

  • @worldlie6396
    @worldlie6396 13 วันที่ผ่านมา

    የአለማችን ብቸኛዋ የእውነት ገጽ። እባክህ ዳኒ ይጻፍ አንተ በድምጽ አቅርብልን። ወይ የጻፈውን ላንተ ይላክልህ። ስለዚህ TH-camና ስለ ዳንኤል ቶማስ ኢትዮጵያዊ መናገር ፈልጌ ምንም ሳልል እምባየ ይቀድመኛል። ቆይ ስለእናንተ ምን ልናገር ምን ልጻፍ: አልችልም።።።

    • @yegionminch
      @yegionminch 13 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ መጽሃፉ ስለታገደ ነው ግን የዚህን ኮመንት እሳብ ተግባራዊ ለማድረግ እሞክራለሁ እንደምሞክርም ቃል እገባለሁ::

  • @SaadaAyale
    @SaadaAyale 13 วันที่ผ่านมา

    የክርስቶስ ሰላም ከአንተ እና ከሁላችንም ጋር ይሁን ወንድሜ እንዴት ነህ አትጥፋ ድምፅህ ይናፍቀናል❤

    • @yegionminch
      @yegionminch 12 วันที่ผ่านมา

      አሜን እናመሰግናለን::

  • @DemeGetachew-fw6hv
    @DemeGetachew-fw6hv 13 วันที่ผ่านมา

    Salam Lanta yihun

    • @yegionminch
      @yegionminch 13 วันที่ผ่านมา

      Selam lehulachin

  • @biniyampop3841
    @biniyampop3841 13 วันที่ผ่านมา

    Wlcam ❤

    • @yegionminch
      @yegionminch 13 วันที่ผ่านมา

      Thanks.

  • @yordanosmerkneh566
    @yordanosmerkneh566 14 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ሰላም ላንተ ይሁን ጠፍተህ ነበር

    • @yegionminch
      @yegionminch 13 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ለሁላችን አለሁ::

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 14 วันที่ผ่านมา

    ሁሉ ተፈፅሟል እባክህ አባት ሆይ ቸርነትህና ምህረትህ አይለየን ኤሎሄ 😢😢😢

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 14 วันที่ผ่านมา

    አትጥፋ እባክህ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለናንተ ይሁን

    • @yegionminch
      @yegionminch 14 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ለሁላችን

  • @NatnaelAbebe-k5d
    @NatnaelAbebe-k5d 14 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን በርታ ተማሪ ብሆንም በስራ ለሃገሬ እስክገለጥ እናንተን መሰል ሰዎች ከማበረታታት አልቦዝንም በርታ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ግን መጠየቅ የምፈልገው ቁጥር 5 አልዎጣም አይደል???

    • @yegionminch
      @yegionminch 14 วันที่ผ่านมา

      5 አልወጣ

  • @MartaEkanwau
    @MartaEkanwau 14 วันที่ผ่านมา

    ወንድም አመሰግናለሁ 🙏

  • @tsehayaserat6378
    @tsehayaserat6378 14 วันที่ผ่านมา

    ወድማችን እንኳን ደናመጣህ ማርያምን የኢቲዮጲያን ስቃየ ሳይ የሳጥናየል ጎል ኢቲዮጲያ እሚለው መፃፍ ነው የማስታውሰው ስትጠፋ ጨቆኝ ነበር አትጥፋብን እሚያጠነክር መልክት ምከረን እየመጣህ እኛ በተኛንበት ጊዜ ብዙ መሰዋት ብከፍልም ይቅርታ እርግልን እሽ ላተ ቃላት አጠረኝ ፈደልም አይበቃኝ አተን መግለጫ

    • @yegionminch
      @yegionminch 14 วันที่ผ่านมา

      እሽ በጣም አመሰፍናለሁ::

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን ድል ለፋኖ

  • @EleniDama-b6y
    @EleniDama-b6y 14 วันที่ผ่านมา

    ውድ ወንድሜ ከረጅም ጊዜ በኋላ ድምፅህን ስለሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገን ክፍ አይንካህ አንተ የመጭው ጊዜ መስታውት ነህ 💚💛❤️ ምንም የማላውቃትን ሀገሬን ቅድስት ምድርን ባንተ ጠንቅቄ አውቂያታለሁ ብልጥ የሆኑ ሰዎች በመፅሐፎችህ ተጠቅመዋል 💚💛❤️

    • @yegionminch
      @yegionminch 14 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን

    • @EleniAraya
      @EleniAraya 11 วันที่ผ่านมา

      መስታወት እውነተም መስታወት!!! የኢትዮጵያ በተለይ ለኛ ለእምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች ታላቅ ባለውለታችን ዕንቁአችን ነው ዳንዬ የኢትዮጵያ አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ!!

    • @yegionminch
      @yegionminch 11 วันที่ผ่านมา

      @@EleniAraya አሜን::

  • @melakutsehay6693
    @melakutsehay6693 14 วันที่ผ่านมา

    የምጥ ጣር መጀመሪያ ምልክቶች መናወጥ አንዱነው

  • @temesegenayele8086
    @temesegenayele8086 14 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ነክ ሰላም ነክ ደሞ በአሁን ሰዓት ከፈጣሪ በታች ለህዝብ ታስፈልጋለክ እናም ሀይሉን ፈጣሪ ይስጥክ

    • @yegionminch
      @yegionminch 14 วันที่ผ่านมา

      አሜን ለሁላችን::

  • @amdeworkdegu1720
    @amdeworkdegu1720 14 วันที่ผ่านมา

    yet teftachihu new gin

  • @amamaamm7728
    @amamaamm7728 14 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍ ኦሮማይ አስደናቂ አሳዛኝ ጊዜ❤😢

  • @melakutsehay6693
    @melakutsehay6693 14 วันที่ผ่านมา

    የህ መንግስት ኢትዮጵያን ለማፈረስ የተነሳ ነው የሚሰራው ሁሉ ህዝብን የማደህየት አካሄድ ነው የያዘው

  • @melakutsehay6693
    @melakutsehay6693 14 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምለው የአማራ ተወካይ ነኝ የሚለው ምን ዓይነት ህሊና ነው ያላቸው ህሊና ካላቸው ህሊናቸው ሊወቅሳቸው በተገባ ነበር

  • @melakutsehay6693
    @melakutsehay6693 14 วันที่ผ่านมา

    የኢሉሚናቲ ተልእኮ አስፈጻሚ ነው የህ መንግስት ከቻሉም የራሳቸውን መንግስት ከመመስረት ወደኃላ አይሉም

  • @samiras2322
    @samiras2322 14 วันที่ผ่านมา

    ይህ መፅሐፍ እውነት ነው አሁን አገራችን እየተደረገ ነው

  • @ilzBd-t3i
    @ilzBd-t3i 15 วันที่ผ่านมา

    የነሱተንኮል መሆኑን ካአወቁ ለምን አንቀፅ 39 ኝን ሰረዘው ናአሽናአሊትን አያፀድቁም አቀፅ 39 ቢሰረዝ ጥዙ ጥሩነበር

  • @Bexs-jr8bq
    @Bexs-jr8bq 15 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ያላነባችሁ አንብቡት እላለሁ

  • @yaredbelete442
    @yaredbelete442 16 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ግር ይሁን

    • @yegionminch
      @yegionminch 16 วันที่ผ่านมา

      አሜን ከሁላችን ጋር ይሁን አመሰግናለሁ

  • @amirmohamed2006
    @amirmohamed2006 17 วันที่ผ่านมา

    Germognal betam ene ❤❤❤😮😮😮😮

  • @abeba2241
    @abeba2241 18 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ትረካ ዉስጥ በኤርትራ በረሃ ዉስጥ ከጠላት ጋር ሲፋለም ቆይቶ ያጣሁትን ወንድሜን አስታወሰኝ 😢