ፍቅር እስከ መቃብር ሙሉ ትረካ.ሐዲስ አለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ.Haddis Alemayehu.the legal permission of the publisher.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 247

  • @haymanotassefa-xu6ee
    @haymanotassefa-xu6ee 11 หลายเดือนก่อน +41

    ለአራተኛ ጊዜ አዳመጥኩት ሁሌም የማይሰለቸኝ ልዩ አተራረክ ድንቅ ድርሰት

  • @rehn3785
    @rehn3785 5 หลายเดือนก่อน +39

    ይሄን የሚያክል መፅሐፍ፣ትረካ ቀድሞም የለም ወደፊትም አይፈጠርም ግዜ የማይሽረው ደራሲ ሐዲስ አለማየሁ ምስጋና ይገባቸዋል ነፍሳቸውን ይማርልን።

    • @wondimutegegne6249
      @wondimutegegne6249 4 หลายเดือนก่อน +1

      ye terakiwu dersha degmo ijg yibeltal

    • @sms9104
      @sms9104 หลายเดือนก่อน +1

      እስከ መጨረሻው ነው ልጀምረው ብዙ ቦታ ቆራርጠው ነው የሚለቁት በጣም ብዙ ክፍል አድምጬ መጨረሻውን አላገኘሁትም

    • @EduTubepro
      @EduTubepro  หลายเดือนก่อน

      @sms9104 ጀምረው ሙሉው ክፍል አለ

  • @MelakuDegene
    @MelakuDegene ปีที่แล้ว +30

    ዘመን የማይሽረው
    ከትውልድ ትዉልድ የሚሄድ ድንቅ ምርጥ
    ዉብ ❤ ትረካ

  • @habte.
    @habte. 3 หลายเดือนก่อน +13

    በ1999 ዓ.ም የ11ኛ ክፍል ትህምርቴን እንደ ጨረስኩ ብዙ ጊዜ የተነበበና ያረጀ የፍቅር እስከ መቃብር መፅሐፍ ከሰዉ ተዉሼ ባነብም እንደዝህ ትረካ ግን በደንብ ግልጥ ብሎልኝ አላነበብኩትም ነበር። ስለዚህ ምስጋናዬ ለክብር ለሐዲስ አለማየሁ፣ ለተራኪ ወጋየሁ ንጋቱና ለዚህ you tube ገጽ እንደገና እንደ አዲስ መልክ አዳምጫለሁ።

    • @EduTubepro
      @EduTubepro  3 หลายเดือนก่อน +4

      እናመሰግናለን::

    • @Feven-ys1hq
      @Feven-ys1hq หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 15 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@EduTubepro❤❤❤❤😊😊😊

  • @bereketebrahim1125
    @bereketebrahim1125 ปีที่แล้ว +19

    ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍልን ቢዙ ትምህርትና ታሪክ ለትውልድ አስቀርታችኋልና

  • @Hena-g5p
    @Hena-g5p ปีที่แล้ว +58

    በፊልም መልክ ቢቀርብ በጣም ደስ የሚል መፅሐፍ ነው

    • @besufekad9
      @besufekad9 10 หลายเดือนก่อน +4

      ምን አልባት እንደ ሀይሌ ገሪማ ባሉ ዳይሬክተሮችና በባትሪ ተፈልገው የሚገኙ ተዋናዮች ካልሰሩት ባይሰራ ጥንቅር ብሎ ይቅር። ምክያቱም ይሄን የመሰለ ታሪክ እንደ ዘመኑ ብዙ የአማርኛ ፊልሞች ቢጫወቱበትስ

    • @kuncho11
      @kuncho11 9 หลายเดือนก่อน +1

      I had chat with Gash Hayle. He is disapoint by Ethiopian audience. He has good film Ye Tuet lege b/c ,but fund.He can't finsh that. He just finsh his over 30 years work Adwa. If you support him wacth Adwa film from legal destriputer not from TH-cam.

    • @keyadesalegn8032
      @keyadesalegn8032 7 หลายเดือนก่อน +4

      አየተሰራ ነው አሁን ላይ በ ሰውመሆን film production በ ጦርነቱ ምክንያት ቀርቶ ካልሆነ

    • @temesgenabate3436
      @temesgenabate3436 4 หลายเดือนก่อน

      ahun be film melk kerbolshal ehitie

    • @Kalkidan2003
      @Kalkidan2003 4 หลายเดือนก่อน +8

      ነብይት ነገር ነሽ አንቺ ሴት🙏👍
      ይኸው አሁን በፊልም ቀርቦልሻል!!!

  • @habtamuAlemu-p3o
    @habtamuAlemu-p3o ปีที่แล้ว +13

    ግዜ የማይሽረው ተረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedamyfru1009
    @gedamyfru1009 ปีที่แล้ว +8

    ዘመን የማይሽረው ልበወለድና ትረካ!!

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 3 หลายเดือนก่อน +16

    መፅሀፉንም አላነበብኩትም ነበር አሁን ግን በትረካ ልሰማዉ ነዉ

  • @etagegnaddissu2841
    @etagegnaddissu2841 ปีที่แล้ว +100

    Wow I have no word for it . absolutely amazing and staning አተራረክ ነው። ከዚህ ቀደም የዛሬ 34 አመት በወጣትነት ዘመኔ ባነበውም ዛሬ ግን በበለጠ understanding እና ጥሞና ሳዳምጠው ከጸሀፊው ተራኪው ፣ ከተራኪእ ጸሀፊውን በትልቅ አድናቆት በጣም አመሰገንኩ። this one the all time best book in ethiopian history ever. I don't know much about other books But for me it's one of the best. Thank you a million. መሰረቴና እድገቴ የገጠር ልጅ በመሆኑም ለመጽሀፉ የበለጠ ፍቅር አደራብኝ። ለሁላችሁም ምስጋናየ እጅግ በጣም ከፍ ያለ ነው። thank you a million. ❤❤❤

    • @kkmmjbnjunju
      @kkmmjbnjunju ปีที่แล้ว +2

      Same here Sir?Thank-you for the good comment.

    • @AlemBerhe-z5i
      @AlemBerhe-z5i 7 หลายเดือนก่อน

      G

    • @hawiizedi2386
      @hawiizedi2386 6 หลายเดือนก่อน +2

      ene leji eyalew betseb syawera sema nber zare gn eyehw enem adige bal sera hogne eysemahut yegermal 2024❤

    • @jaJa-h6v
      @jaJa-h6v 6 หลายเดือนก่อน

      አይገርምም ተራኪው ያኔ

    • @harerdanse12
      @harerdanse12 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ ደሞ በ1994_5 አካባቢ ጀምሮ መሰለኝ ዓምቱን እርግጠኛ ባልሆንም በኢትዮጵያ ሬዲዮ ረቡዕ ምሽ ስሙ ትዝ ባለኝም የሆነ ምርጥ ድራማ በኋላ ሺሁነኝ በሚባል የአባቴ ወንድም አጎቴ ሬዲዮ ነበር የምሰማው ልጅ እያለሁ ።አሁን ግን በጣም በማስተዋል እና በጥሞና እየሰማሁት ነው ። 25:05

  • @LemaBekele-r2i
    @LemaBekele-r2i ปีที่แล้ว +27

    አጅግ በጣም አምወደው ንፁ አባታችን አና አናታችንን በገነት ያኑርልን ተራኪዏችንም የተባረኩ ያርጋቸው ከ❤ ነው!!!!!!!!

  • @AsmamawHabteMetaferiya
    @AsmamawHabteMetaferiya 4 หลายเดือนก่อน +5

    በህይወት ዘመኔ ፍቅር እስከ መቃብርን የሚተካ መፅሀፍ ይኖራል ብዬ አላምንም ሀዲስ አለማየሁ እና ወጋየሁ ንጋቱ መተኪያ የማይገኝላቸው ጀግኖቼ ናቸው።

  • @drawingzone101
    @drawingzone101 3 หลายเดือนก่อน +5

    I read the book 18 years ago. I was 14 years old. I need to revise the story bcoz of the series. It's such a master piece. The book, the audio and the series.i love all.

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +24

    ይሔን ፍቅር እስከ መቃብር መፀሀፍና ትረካ ስፈልገው ነበር እስኪ ተመስጨ ላዳምጠው የፍቅር ታሪክ ማዳመጥ ውስጤ ነው ሲጠና❤

    • @Higu-b3l
      @Higu-b3l 6 หลายเดือนก่อน +1

      ነይ እኔ ልላክልሽ መፅሀፍን ማንበብ ከፈለግሽ

    • @Lidu_19
      @Lidu_19 5 หลายเดือนก่อน

      @@Higu-b3lመፀሀፉን ማንበብ ፈልግ ነበር የት ነው የማገኝው😢

    • @Akel-y2h
      @Akel-y2h 4 หลายเดือนก่อน

      @@Lidu_19 በpdf እንደልብ ይገኛልኮ

    • @tarakuwait326
      @tarakuwait326 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Higu-b3lየት ነው የሚገኝው ግን 😢😢

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b ปีที่แล้ว +19

    ጊዜ የማይሽረው ትረካ ❤❤❤❤

  • @hiwottesema5713
    @hiwottesema5713 4 หลายเดือนก่อน +5

    አወይ ጉድ😯😯 አተራረክ ብሎ ዝም እውነት እጄን በአፌ አስጫነኝ በጣም ልዩ ነው። ይህን የመሰለ ዘመን ተሻጋሪ መፅሐፍ ጽፎ ያለፈው ሐዲስ አለማየሁ❤ እንዲሁም ለጆሮ ጣፋጭ እና የማይሰለች ዝም ብላቹ ስሙኝ የሚል ትረካ ያቀረበልን ወጋየሁ ንጋቱ❤ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetmekbib1174
    @netsanetmekbib1174 22 วันที่ผ่านมา +1

    Asoosanmii afaan Amaaraa kunii xumura bara 1990tti yoo raadiyoo Itoophiyaan seeneeffamuu yaadadha. Tamsaasa yeroo Sanaa baay'ee gammachiisaa ture.❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 ปีที่แล้ว +26

    💚💛❤***ጊዜ አልባው ፈጠራ - ፍቅር እስከ መቃብር !*** ............ ከድርሰቱ ጥራት ፣ ከአተራረኩ ውበት ጋር !! .........ተባረኩ - ነፍሳችሁ በሠላም ትረፍ - ሀዲስ አለማየሁ እና ወጋየሁ ንጋቱ !!! 🙏🥰🙏

    • @yabatwa
      @yabatwa ปีที่แล้ว

      ያልገባኝ እውነተኛ ታሪክ ነው ምድነው ስለ 1 ሰው ነው ይሄ ሁሉ 😮ወይን ስለብዙ ሰው

  • @Miliyon-ov4cd
    @Miliyon-ov4cd 6 หลายเดือนก่อน +113

    ዶ/ር አዲስ አለማየሁ ሲጠየቁ ፍቅር እስከመቃብር እንዴት አዩት ትረካውን ሲባሉ እኔ ፃፍኩት .......ወጋየሁ ንጋቱ ነብስ ዘራበት አሉ።እኔም በዘመኔ ሙሉ መፅሐፍን በግጥም አሳምሮ በዜማ ደርሶት ክሽን አድርጎ በዜማ ያቀረበልን ብላቴናው ሳይመሠገን ማለፍ የለበትም እና እና ባለዋሽንቱም መመስገን አለባቸው እላለሁኝ።

    • @seblewongelchekol3536
      @seblewongelchekol3536 5 หลายเดือนก่อน +4

      በነገራችን ላይ ዋሽንቱን የተጫወተው ዮሐንስ አፈወርቅ በአገው ምድር ፋግታ ለኮማ አውራጃ ዋዝ ኪዳናምህረት አካባቢ ተወልዶ ያደገ ጥበበኛ ነዉ።

    • @EyerusGirma-uf6sh
      @EyerusGirma-uf6sh 3 หลายเดือนก่อน +1

      😅7ይ😅7

    • @EyerusGirma-uf6sh
      @EyerusGirma-uf6sh 3 หลายเดือนก่อน

      😅7ይ😅7

    • @EyerusGirma-uf6sh
      @EyerusGirma-uf6sh 3 หลายเดือนก่อน +1

      😅

    • @EyerusGirma-uf6sh
      @EyerusGirma-uf6sh 3 หลายเดือนก่อน

      😅7

  • @aberanegash7800
    @aberanegash7800 7 หลายเดือนก่อน +19

    የዛሬ 38 ዓመት በፊት ያነበብኩት መጽሀፍ ትዝታዬ አሁን ከሌላ ትዝታ ጋር መጣብኝ።

  • @gdgdxbxh7109
    @gdgdxbxh7109 3 หลายเดือนก่อน +16

    ለዚህ ነው ብዙ መውለድ የምመኘው ከመልካም ትዳር ብዙ ልጆች አላህ እንድሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ😢❤

    • @Jerry-ti7yp
      @Jerry-ti7yp 3 หลายเดือนก่อน +1

      ያሰብሽውን ያሳካልሽ❤

    • @Feven-ys1hq
      @Feven-ys1hq หลายเดือนก่อน

      ያሳካው አሜን

  • @lidethailemichael4544
    @lidethailemichael4544 3 หลายเดือนก่อน +4

    ትረካው እስከ መጨረሻ አይደለም እባክህ ቀጣዩን 🙏🏽

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም እመት ውድነሽን እንደወቀስኩ ነው😭ለዚህ ሁሉ ታሪክ መዘበራረቅ በሳቸው የመንፈስ ድካም ነው ብዬ አስባለሁ

  • @EfremEfiman
    @EfremEfiman ปีที่แล้ว +6

    በጣም አሪፍ አተራረክ ነው እድሜ ይስጥህ

  • @AkliluGedefaw-x4q
    @AkliluGedefaw-x4q 6 วันที่ผ่านมา +1

    It is 100% special !!!!!

  • @Asmirawzenebe
    @Asmirawzenebe 11 หลายเดือนก่อน +6

    Tereka ante ga kere ❤ yaw mecereshaw beyasaznm😢

  • @hananredwanhanan
    @hananredwanhanan 3 หลายเดือนก่อน +3

    Great👏👏

  • @كندر-ل3د
    @كندر-ل3د 2 หลายเดือนก่อน +3

    የዘመኔ ምርጥ ትረካ❤❤❤

  • @DerejeTekle-l6c
    @DerejeTekle-l6c 3 หลายเดือนก่อน +3

    Betam leb yemineka tereka new Feker_mekaber yemayselch Tereka

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 ปีที่แล้ว +18

    ኦ እንዴት አድርጐ በሰውነቴ በደሜ የተሰራጨው ፍቅር እስከ መቃብር ባነበው ብሰማው ሁሌም ለኔ አድስ ነው
    ህይወቴን ለንፁህ ፍቅር አፍቃሪና ተፈቃሪ ለመሆን ብመኝም ህልሜ ምኞት ብቻ ሆኖ አሁን ላይ ያ ስመኘው የነበረው ሁሉ ተስፋ ቆርጨ ያው ውበቴን ሞራሌን በአረብ አገር በአረብ ቤት ጨረስኩት
    ብቻ ፍቅር እስከመቃብር ለኔ የሁሌ ደስታዬ ነው

    • @mekamumelse299
      @mekamumelse299 ปีที่แล้ว +1

      ተስፍ አትቁረጪ

    • @ZeniYimam-x9p
      @ZeniYimam-x9p 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ayzon fker baljm nw

  • @yimerabegaz3367
    @yimerabegaz3367 2 หลายเดือนก่อน +2

    መቸም፡የማረሣው፡ምርጥ፡ትረካ

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 ปีที่แล้ว +6

    Enbayegne asemethwe Amesegnalue ❤️❤️❤️❤️

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv 3 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅነት ዘመኔን ለትምህርት የምጠዳደፍበትን ማለዳዬን ያሳየኛል

  • @hayutihassen97
    @hayutihassen97 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሲባል እሰማለሁጂ አንቤውም አላውቅም ገና ጀመርኩት ማዳመጥ በጣም ደስ ይላል መቸ እንደምጨርሰው አላውቅም😂😂😂

  • @nibretyitbarek5616
    @nibretyitbarek5616 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነዉ ቀደም ሲል አንብቤዋለሁ ወጋየሁ ሲተርክም በሰማይ ነፍሱን ይማረዉና ሰምቸዉለሁ ጊዜ የማይሽረዉ መጽሀፍ ነዉ

  • @HanaNardos-o9b
    @HanaNardos-o9b 6 หลายเดือนก่อน +5

    ይኤንን ትረካ እናት እና አባቴ ሲያወረት እንኳን በጣም ተመስጬ ነበር ምሰማቸው ገና ሳላዳምጠው ነው የኮመትኩት የደስታዬ ብዛት❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 5 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ግን እርዝመቱ በስማም

    • @Win_Tube1
      @Win_Tube1 3 หลายเดือนก่อน

      1ሙሉ ቀን

  • @Wubie-sz2tq
    @Wubie-sz2tq 6 หลายเดือนก่อน +4

    የእዉነት መፀሀፉ ሁሉም ነዉ የተተረከዉ መፀሀፉ አለኝ እከታተለዋለሁ

  • @MezimurHawaz
    @MezimurHawaz 26 วันที่ผ่านมา +2

    ኮሜንት ለመስጠት ቁጥብ ነኝ ለዚህ መጽሐፍ ግን አልቻልኩም !በ1997 የደራጎን አይኖች በሚል ለታተመው መጽሐፌ መነሻዬ አስቀድሜ ይህንን መጽሀፍ ማንቤን አስታውሳለሁ ይሁንና አሁንም ግን ከ20አመት በኋላ እንደአዲስ እያዳመጥሁት ነው::

  • @TelayFentie-bd9qz
    @TelayFentie-bd9qz 5 หลายเดือนก่อน +8

    ❤🎉 ፍቅር ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ምርጥ ታሪክ ❤

  • @EshetuFentaw-of7qr
    @EshetuFentaw-of7qr 5 หลายเดือนก่อน +2

    ብሰማዉ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ የተፃፈ ሳይሆን አሁን ዛሬ በምደር ላይ የሚፈፀም ይመስለኛል

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 5 หลายเดือนก่อน +14

    ከ40 አመት በፊት ያነበብኩት እስከ አሁንም ወደዚያው ይመልሳል ድንቅ ትረካ 💐

  • @AkliluGedefaw-x4q
    @AkliluGedefaw-x4q 28 วันที่ผ่านมา +1

    One of the amazing history!!!!!!!!!

  • @mulugetaw1229
    @mulugetaw1229 17 วันที่ผ่านมา +2

    ፍቅር እሰከ መቃብር በአዋቂ ተደረሰ በአዋቂ ተተረከ አይተኬ በቃ!

  • @DesalgnHadguAbrha
    @DesalgnHadguAbrha ปีที่แล้ว +6

    እጅግ የሚደነቅ ኣተራረክ ነዉ።

  • @TekesteAdmas
    @TekesteAdmas หลายเดือนก่อน +1

    Amazing

    • @EduTubepro
      @EduTubepro  หลายเดือนก่อน

      Thanks

  • @hyabyemane-x1u
    @hyabyemane-x1u ปีที่แล้ว +25

    አነ አርትራዊ ነይ በታም ኖው ደስ ያለኝ ግን ለምን በ ፊልም መልክ ኣልተሰራም ❤❤❤❤

    • @TizetaMelese-k8x
      @TizetaMelese-k8x ปีที่แล้ว +2

      Eyetesera new...... soon 😊

    • @abrahamseifu6207
      @abrahamseifu6207 4 หลายเดือนก่อน +3

      Now it's time to enjoy the film❤

    • @samuelligani5594
      @samuelligani5594 4 หลายเดือนก่อน +3

      የእው ተሰራልሽ እንኮን ደስ አለሽ

    • @bezawitnegussie3396
      @bezawitnegussie3396 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ዋጋ አለው አስቆሙት

    • @ስናይት-ሰ8ጸ
      @ስናይት-ሰ8ጸ 3 หลายเดือนก่อน

      ፊልሙ ተሰርቷል

  • @AbebechAssefa-uo2dd
    @AbebechAssefa-uo2dd ปีที่แล้ว +12

    እውነተኞ የኢትጰያ ታሪክ

  • @Zeleke86
    @Zeleke86 ปีที่แล้ว +11

    This book is by far my most favorite book of all time. I read & listened to Wegayehu’s narration on Ethiopian radio several decades ago. Since I have the audio version on my Google drive, I listen at least once every couple of years. Both the author Addis & the narrator Wegayehu were gifted individuals.

  • @FirehiwetTadesse-gs6pg
    @FirehiwetTadesse-gs6pg ปีที่แล้ว +7

    ብስማ ብስማው የማይስለቸኝ 🙏

  • @መቅደስየማርያም-ሐ3ዐ
    @መቅደስየማርያም-ሐ3ዐ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤ማር የሆነ ታሪክ

  • @EjigayehuT
    @EjigayehuT 5 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ሲል❤

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 ปีที่แล้ว +10

    ፖለቲካ ከመስማት ይኼ ይሻላል፣ ያዝናናል፣

  • @temesgenberihun2656
    @temesgenberihun2656 6 หลายเดือนก่อน +3

    it is unforgettable and lovely fiction

  • @GetahunTemesgen-z3p
    @GetahunTemesgen-z3p ปีที่แล้ว +7

    ለሀገራአቼነ ግርማሞውገስ የሁንከ አባት ነአፋሰህኀ ባፀአደ ገነአትያአኖአረልነ አሰሰከብረነሀል

  • @Arsema-z4g
    @Arsema-z4g ปีที่แล้ว +6

    Betam dese yemile tereka new almost 5 time I lesson ❤❤❤❤❤❤

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሚገርም አቀራርብነው ዋው🎉🎉❤❤❤

  • @Sintayehu-ds5up
    @Sintayehu-ds5up 5 หลายเดือนก่อน +17

    የዛሬ 19 አመት ነበር በሬድዬ ሲተረክ ከወንድሜ ተደብቄ የሰማሁት ወንድሜ አጥኝ ብሎ በትረካው ሳት ከታናሽ እህቴ ጋር ተደብቀን እንሰማው ነበር ልቤ ወደ ኋላ 19 አመት .........🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AyaGirma-r3c
      @AyaGirma-r3c 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ደግሞ ትምህርት ቤት ልሂድ ብዬ ተደብቄ ፍቅር እስከ መቃብር ትረካን ነበር የምማረው😂

  • @saifkhattak5720
    @saifkhattak5720 ปีที่แล้ว +2

    የማይስለች ትረካ ❤❤❤❤

  • @minalufetene8496
    @minalufetene8496 2 หลายเดือนก่อน +3

    err deramaw yelekekelene

  • @TadesseDamena-vi4on
    @TadesseDamena-vi4on 5 หลายเดือนก่อน +2

    ውድና ተናፋቂ የማይጠገብ ጽሁፍ ነው አራት ጊዜ አንብቤዋለሁ

  • @GechMan-bl7uf
    @GechMan-bl7uf 4 หลายเดือนก่อน +4

    ግሩም ነው እሚገርም መፅሃፍ እሚገርም አተራረክ

  • @lijyared12478
    @lijyared12478 ปีที่แล้ว +2

    hulam besmaw lena adisnew betam thankyou kongo akrarb nbr blala seram entbkhaln🙏🙏🙏😍

  • @Shegawgetnet-mk5cv
    @Shegawgetnet-mk5cv 6 หลายเดือนก่อน +4

    What a great❤

  • @AsratTilahun-p5i
    @AsratTilahun-p5i 5 หลายเดือนก่อน +3

    የማይጠገብ ትውልድ ተሻጋሪ ❤❤❤❤😢😢😢

  • @nasirahmed2453
    @nasirahmed2453 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing book band narration

  • @sameyinesu5894
    @sameyinesu5894 ปีที่แล้ว +4

    This is book it's took me back to my young age listening every Sunday night so beautiful narrative by wegayhun negatiu like movie

  • @aydanaser8540
    @aydanaser8540 8 หลายเดือนก่อน +4

    የልጅነቴን ትዝታ ነው አሁንም እሰማዋለው❤❤❤❤

  • @LidiyaZewdu-zj1bc
    @LidiyaZewdu-zj1bc 6 หลายเดือนก่อน +3

    Ene betam wedjewalw yemjemriyaye nw anbebaw alawkm gn tnsh asteyayet bite alcheng tensh klasikaw kenes belo dmsk msmat bichel yemil nw❤❤❤❤

  • @ShukrUllah-mg3sb
    @ShukrUllah-mg3sb 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤Wow Amznge🎉

  • @yaredadugna9824
    @yaredadugna9824 4 หลายเดือนก่อน +5

    ባለዋሽንቱ ዮሐንስ አፍወርቅጎጃም አገው ምድር እንቁ ለዘላለም ሲታወስ ይኖራል

  • @debritubezalem2352
    @debritubezalem2352 4 หลายเดือนก่อน +4

    ስለመጽሐፉም ሆነ ስለትረካው ስሜቴ ለአመታት የማይለወጥና ለሰው መግለጽ አልችልም፤ ...ነብሳቸውን ይማረው፡፡

  • @MahderYigezu
    @MahderYigezu ปีที่แล้ว +2

    Ilove it so much

  • @fitsumhaile4424
    @fitsumhaile4424 ปีที่แล้ว +14

    ጥዋት ትምህርት ቤት ስሄድ አስታወሰኝ ደጉ ዘመን

    • @AyaGirma-r3c
      @AyaGirma-r3c 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢እኔም ወይ ልጅነቴ አፄ ቴዎድሮስ ትምህርት ቤቴ

  • @SebleAdissu
    @SebleAdissu 6 หลายเดือนก่อน +3

    Amsegenlo

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🙏👌👌👍👍💚💛❤️

  • @NgisitAssefa
    @NgisitAssefa ปีที่แล้ว +4

    Yemechach

  • @Abrham-j8s
    @Abrham-j8s ปีที่แล้ว +4

    Namatka newuri

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 6 หลายเดือนก่อน +6

    ከትዉልድ ወደ ትዉልድ ሚሸጋገር መፅሐፍ ቢኖር ይህ ነዉ 😢

  • @meseretmekonnen6993
    @meseretmekonnen6993 3 หลายเดือนก่อน +1

    girum new mechem

  • @kewunkassa
    @kewunkassa ปีที่แล้ว +5

    Ethiopia will never will difetted by any one. We Ethiopians for ever one and United Ethiopia.😢😢😢

    • @kkmmjbnjunju
      @kkmmjbnjunju ปีที่แล้ว

      Review your history bro!tTemramer lemetsaf bleh bicha attsaf.with respect 🙌

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 ปีที่แล้ว +6

    ❤❤❤❤ዋዉ እንዴት ደስ ይላል ስንት አመት ወደ ኋላ በትዝታ መለሰኝ ሁለት ጊዜ አንብቤ ሁለት ጊዜ ትረካዉን ሰምቻለሁ በጣም ነበር የምወደዉ አሁን የት ይገኛል እንዲህ ያለ ለዛ ትዝታታታታታቴቴ ልጅነትትትትት ሁሉም ሳያልፍ የነበርንበት አይመስልም

    • @saifkhattak5720
      @saifkhattak5720 ปีที่แล้ว

      አድ ሰዉ ከልቤ አፍቅሪዉ በጣም ነዉ የምወደዉ አሁንም ድርስ አፈቅረዉ አለሁ ፍቅር ማለት ደስየሚል ስቃይ ነዉ❤❤💘💘💘

    • @ስናይት-ሰ8ጸ
      @ስናይት-ሰ8ጸ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@saifkhattak5720❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስስየሚል የሚስተምር ልብ የሚገዛ እናመስግናልን❤❤❤

  • @abebebedea573
    @abebebedea573 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅ ያኔ የሰማሁት የወጋየሁ ገንጋቱን አልመስል አለኝ እጅግ ሚገርም ድርሰት ነዉ ::

  • @eyobbirhanu7356
    @eyobbirhanu7356 ปีที่แล้ว +3

    Wow no word for this no 1 ❤ & alot thanks !!!

  • @hanateshome9713
    @hanateshome9713 ปีที่แล้ว +3

    ልጅነቴን ትዝ አለኝ ትረካው ሲጀምር ምንም ስራ አንሰራም ነበር እባዬ ነው የ መጣው 😢😢😢😢😢😢

    • @rukyayesuf4010
      @rukyayesuf4010 ปีที่แล้ว

      እኔም ወላሂ😢😢😢😢😢

    • @ስናይት-ሰ8ጸ
      @ስናይት-ሰ8ጸ 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢​@@rukyayesuf4010

  • @EyobAbera-j2r
    @EyobAbera-j2r 2 หลายเดือนก่อน +2

    በተከታታይ ድራማ መልክ ጀምረውት አልነበር ተቋረጠ እንጂ ቢቀጥሉት ጥሩ ነበር

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 ปีที่แล้ว +4

    🙏❤️❤️🙏 Blessings!!

  • @BamanmesenbetBamanmesenb-ox5dj
    @BamanmesenbetBamanmesenb-ox5dj 5 หลายเดือนก่อน +1

    Gobeze

  • @satenawtimes
    @satenawtimes ปีที่แล้ว +6

    In this novel, one can see the rich culture and social organization of ethiopia.

  • @GETENETFANAWesnu
    @GETENETFANAWesnu หลายเดือนก่อน

    ዘመን የማሽረው ሁሌ በልቤውስጥ ተቀረፆ የሚኖርየትረካ አይነት ነው ግንዘመነ ሲዘምን በፍልም መልክ ቢቀርብጥሩነው እኔምእገራለሁ

  • @TigistDemisse-y2v
    @TigistDemisse-y2v ปีที่แล้ว +2

    ❤በጣም ነው እምወደው

  • @meseretkasu3486
    @meseretkasu3486 ปีที่แล้ว +2

    Great story ever thanks for sharing

    • @EduTubepro
      @EduTubepro  ปีที่แล้ว

      Glad you enjoyed it

  • @SamiraG-bh6xh
    @SamiraG-bh6xh 9 หลายเดือนก่อน +1

    I like it

  • @zufansalemon3805
    @zufansalemon3805 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank

  • @davechristt
    @davechristt 4 หลายเดือนก่อน +4

    የእግዜር ቁም ነገሩ ልጀ ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ እንጂ ሚሽት ማግባት መውለድ መዋለዱም አይደል።

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 3 หลายเดือนก่อน

      U guys always say we do not know Jesus Chris tho😂

  • @Azazhgeto
    @Azazhgeto หลายเดือนก่อน +1

    አይ ልጅነቴን አስታወስኩት የሚገርም ነው

  • @addisugebre-shikur522
    @addisugebre-shikur522 ปีที่แล้ว +1

    aye wegishe Anedgna

  • @sulimanomer7668
    @sulimanomer7668 ปีที่แล้ว +2

    Enat Mret terku