ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤተሰቦቸ ጸጉሬን ያሳጠርኩት በሰላም ነው ለምን እንዳሳጠርኩት በቪዲዮ ግልፅ አደርግላቹሀለው ስላስባችሁልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤::
ሮዝመሪው ሽበት ያወጣል ይባላል
ሳይሽ እኒም ደንግጫለው! እባክሽ ምን ሆነሽ ነው?
አዲስ ነኝ ድንገት ቪዲዮሽ መጥቶብኝ። በርቺ 👍
Weshetam wegshen sektshe mtashe atalaye No one trust you
እኔ ጣት እና ማታ ነው የምጠቀመው ሁልጊዜ በጣም ተስማምቶኛል
ቪድዮሽ እጥርምጥን ያለነው ጎበዝበርች ማሬ
አመሰግናለሁ❤
Elsi ሰላም አሪፍ ስራ ነው በርች
በስንት ግዜ ለውጥ እናይበታለን
ምርጥ ነው እህት በርቺ❤❤
እናመሠግናል ኤልስዬ ግን ያንቺ ፀጉር ትንሽ ያጠረ ይመስላል
ፀጉርሽን ሳዉቀዉ እረጅም ነበር ተቆርጠሽዉ ነዉ ❤❤❤
አወ
@@ElsiWorkuwey Lmen tewerteshew wedewa?! Sew hulew ko ginzebewn be human hair new emchetsew ohhhhh……..
አረ እኔ ሳበጥረው በመቀስ እደተቆረጠ ይረግፋል ምላርግ
አረ እህቴ የኔ ፀጉር አለቀ በናትሽ ልሞክረው❤❤❤❤
Tekebeten lemn yahel geza nw ymenkoyewe please tell meeeee
Ale gin gena iy jemerku sile hoone🌹
እኔ በጣም ያሳክክኛል
እህት ቁርፍድ ብቻ መጠቀም እቺላለሁ ወይ፡የሩዝ መሪ ቅጠል አላገኘም
ለስንት ቀን ያህል ነው ምንጠቀመው?
Elsi ibakshi wuhdun bira asyin bexam desylenal❤
ጫፍንጫፍን የምትርጭው እንዳይሰባበር ነው? ወይስ እንዴያድግነው?
Kaltateba make bat aychalimende3
Weyne ya tsegur tekorito nw weyiss??
ይደርቃል ጸጉር ያው የራሴን አስተያየት ነው እኔ እያደረቀብኝ
አወ የኔንም ያደርቀዋል
ከታጠብኩ ቡሀላ እየደረቀ እቢ አለኝ መላ ካለሽ
ወይኔ እሄን ሁሉ ኣመት ያልመከርኩት ዩለም እንደዚ የረዳኝ ግን የለም 100% ናው ሚሰራው ❤
የምርሽን ነው ማማ እኔም ልሞክረው ንገሪኝ በታማኝነት😢😢
ደምሪኛ@@zenahalain5009
ሞክሪው በጠም ጥሩ ነው
ውነቷን ነው እኔም ምስክር ነኝ. እስከዛሬ ተሸውጃለሁ መጠቀም ከጀመርኩ ወር አልሆነኝም ግን የፀጉሬ ብዛት. ለራሴ ገረመኝ@@zenahalain5009
@@zenahalain5009እኔ በጣም ረዳኝ ሞክሪው እኔ ግን ቶሎ ኣላጥበውን ዝምብሎ ከኔጋ ይቆያም ምንም ኣይልም
ወይኔ ኤልሲ እኔ ፐርም ከ6ዓመት በፊት ተቀብቼው ነበር አሁን ጸጉሬ በጣም ይነቃቀላል ምን ላድርግበት
ተቀብተን ሥንት ሠአት ቆይተን ነው የምንታጠበው
Wayne lemi qoretsew tsegurshn????😢😢
ፀጉርሽ ምንሆኖነው ያጠረው ?😊
እባክሽ ውዴ ስልክቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ስጽፍልሽ ሁሌም አትመልሽልኝም እባክሽመልሽልኝ
ይቅርታ ባለመመለሴ አሁን እመልሳለሁ የፈለግሽውን ጠይቂ😊
Hulumi areku ayadigimi
በርቺ👌👌👌
እኔም 3ወር ሞላኝ መጠቀም ከጀመረኩ❤❤❤
ለውጥ አየሽ እህቴ እንደት ነው አጠቃቀምሽ
@@RahmahRahmah-qd5hh የኔ ፀጉሬ ረጅም ነዉ በጣም ይነቀላል ሮዝመሪና ቁርንፉድ 10ደቂቃ አፍልቸ ለአንድ ቀን አስቀምጠዋለሁ ከዛ ፀጉሬን ቅባት ቀብቸ በእጀ አፍታታዋለሁ ከዛ ዉሀዉን እየቀባሁ ማሳጅ ማድረግ ከዛ ለሁለት ሰርቸ10ቀን ይቆያል ቶቶሎ አልታጠብም በወር አንደ ነዉ
ኤልሥዬ ፀጉርሽ ለምን ተቆርጠሽዋል
Berechi konjo ❤❤❤
ባይታጠብም ምንም አይሆንም እኔ በየቀኑ አረጋለው ፀጉሬን አዳያደርቀውም በቅባት አለሰልሰዋለው ምንም አልሆነም ብዙ ጊዜ ሆኖኛል መጠቀም ከጀመርኩኝ ...ያበዛልም
እኔ ስንት ጊዜ ሆኖኛል ግን ይባስ መላጣ ሆንኩ
እንዴ ፀጉርሽ ምን ሆኖ ነው ያጠረው በፈጣሪ
Edat ededngtku sgurish yet gba kortshiw eda yagn kytma yemsrl sgur
Betmeee merete new,
Thank You
ያን የመሰለ ውብ ፀጉርሽ የት ሄደ??
በደረቅ ሩዝመሩስ አይሆንም ወይ እርጥቡ ስለማላገኘው
Yehonal
Leforefor kbe tekebi bEyesus sm!!
እናመሰግናለ። ይሄን በሳምንት 3ጊዜ ስንጠቀምበት ጸጉራችን እያጠብን ነው ወይስ እዛው እንዳለ?
በንፁህ ፀጉር ላይ ነው የምትረጪበት እሽ
እኔ ደረቁን ሩዝመሪና ጉሩንፍሉን አንድ ላይ ሙቅውሃ ላይ ገንፈል አድርገሽ ፁጉርሽን ታጥበሽ እርጭበት አዳርቀሽ ማለት ነው
እሺ በጣም አመሰግናለው።
@@حياةمحمد-ج4عሽታውስ ነው በዃላ ይለቀለቃል?
በናትሽ ከስር ነው የሚነቀለዉ ብዛቱ እየቀነሰ ነው የብዛትና የመነቀሉ መቼ እንደ ሚያቆም ንገሪኝ እባክሽ እናት አለም ጀምሬዉ ነበር😢😢😢
ፈሳሽ ቅባቶቺን እየቀላቀልሽ ከታቺ ራስ ቅልሽን በደንብ ማሳጅ አድርጊው ይህንን ልጅቷ የሠራቺውንም በደንብ ማሳጅ እያደረግሽ ተጠቀሚ ያቆማል ❤
Tasrichi naw?
ዋዉ❤❤❤
እንግዲህ የማንኛችሁን እንስማ ሁላችሁም ዩቲበሮች የተለያየ ነገር ነዉ የምትልን?
የኔ ቆንጆ የት ሄ ፀጉርሽ በፍት አይሽ ነበር
ኤልስየ የኔ መልካም
እንዴ ኤልሲ ፀጉርሽስ
ኢኔ የሩዝ መራ ዝይት ታጥቂሜናብር. ዎለሂ ፅጉሬ እየታናቃለ እየስክክኝ ፅጉሬ አላቃ መላ በሉኝ
እባክሽ ግልፅ አድሪግው
አረ የት ጠፍተሽ ነው እንኳን ደህና መጣሽ
እንኳን ደና ቆየሽ🤍
ፉርጅ የለለንስ😢😊
በጣም ፀጉሬን አድርቆብኝ ተዉኩት አንዴ ሞክሬ
ይህንን ከተቀባሽ እና ማሳጅ ካደረግሽ በሗላ ጭቃ ቅባት ዳክስ ወይም በብሉ ማጅክ ቅባት ዛላውን በደንብ መቀባት እና ሳብ ሳብ እያደረግሽ አፍታቺው ከዛ በወፍራሙ ቆጣጥሪው የቀንድ አውጣ ቅባት ደግሞ በጣም ያለሰልሳል ለኔ ጠቅሞኛል ሞክሪው ማሬ
ግን በኮኮስ ማዘጋጀት አይቻልምደ ግደታ ገዛዝ መሆን አለበትደ
ትኩስ ውሃ ስለሚጨመርበት ገዛዝ ቢሆን ይመረጣል
ከተቀባሽ በሁአላ ታጥበሽ ነው ወይስ ሳት ታጠቢ ቅባት የምትቀቢው ሂና ወይም ቀለምስ እንደት ነው የምንቀባው
መጀመራ ታጠቢ
ኤልሳ ፀጉርሽ የት ሄደ ?ቆረጥሽው ወይ ተባላሽቶብሽ ነው?
Koretachi iko ke betesab alafinati gar almachi alagn bila
ረዥም አልነበረም እንዴ ፀጉርሽ ምን ሆነ ቆርጠሽው ነው😊😊
የደረቀ ሩዝመሪስ ይሆናል ወይ
አወ ይሆናል
@@ElsiWorku እሺ አመሰግናለሁ
እኔ ውጭነው የማስቀምጠው አንዴሰርቸ ለ2 ሳምንት ውጭአርጌነውየምጠቀመው ችግርአለውእንዴ ?ንገሪኝ በናትሽ
ያለሽበት የአየር ሁኔታ ጥሩ ከሆነ ትችያለሽ
Tasrichi naw yane wude mikbahu?
ፀጉርሽን በጣም ነበር የምወደው ለምን አሳጠርሽው
ገጠሬ
ለህፃናት ይሆናል ወይ
ኡነቱን ልንገራቹ አደለም ፀጉር በተፈጥሮው መልካም ሆኖ ካልተሰጣችሁ ምንም አይነት እንክብካቤ ብታደርጉለት አይለወጥ ከኔም ጀምሮ ሌሎች ሰወችን አይቻለው ይባስ ብሎ ምናምን መሞከር ሲበዛበት ይሳሳል ያጥራል ይከረድዳል ብቻ በተፈጥሮ መሰጠትን ሚያክል የለም የቅባት መለዋወጥ የሻንፖም ምንም ሚለውጠው የለም።
Welcome
እረ ምንም ጥቅም አላገኘሁበትም ከመነቀሉ ከመሰበሩ አላዳነውም
ehta and ngern agstign
eshi mindinew?
@@ElsiWorku ehta qoy telgram or whtsa upp weynm imo knzi wst bwst awerign bmlkt kmtsflsh bdmts engrshalew
@@ElsiWorku bzi hi byign @bsubesya
ylakulsh tellgram link nw
@@ElsiWorku voice lngrsh felga nw
ኧረ ግን ለምን ተቆረጥሽው ምክንያትሽን ንገሪን😂😂
ኧረ እኔ ፎረፎር ሊገለኝ ነዉ በቃ እንደ ዱቄት ነዉ የሚበነው ምን ላድርግ እስኪ መፍትሄ ካለሺ ያልሞከርኩት የለም
ሻፖ አለው ፋርማሲ
ቀሲል ካገኘሽ እንደሄና በጥብጠሽ ተቀቢው 2-3ሰዓት አቁይተሽ ታጠቢው ሃሪፍ ነው
እኔጋ አለ የፎረፎር መድሐኒት
እህቴ እኔም እንዳች ነኝ ቅርፊድ ስጠቀም የዛው ቀን ያሳክከኛል ምናልባት አንችም እደኔ ሁነሽ ነው በነ እና ሻምፖ ታጠብኩ ዋጋ የለውም በድቶል ሳሙና ስታጠብ ይለቀኛል ግን ፀጉሬ ይጎዳል
Pls in English
ውዴ ፀጉርንዬመባዘ ንገርን በፈጤሬሽ
❤❤❤❤
ላለው ይጨመሪለታል ለለሎ😅ይቃጥላል
❤❤❤❤❤
💖💖💖💖👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አረ ሴቶችዬ ሽበት ያመጣል የጥብስ ቅጠል
እ😮
I know people doing anything for TH-cam I heard Castro oil will make gray hair too
Omg ur hair??????????? Wats going on
ለ
ዞር በይልን ቆሻሻ ሴት ነሽ የሰው ሃዘን የማይገባሽ
❤
ቤተሰቦቸ ጸጉሬን ያሳጠርኩት በሰላም ነው ለምን እንዳሳጠርኩት በቪዲዮ ግልፅ አደርግላቹሀለው ስላስባችሁልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤::
ሮዝመሪው ሽበት ያወጣል ይባላል
ሳይሽ እኒም ደንግጫለው! እባክሽ ምን ሆነሽ ነው?
አዲስ ነኝ ድንገት ቪዲዮሽ መጥቶብኝ። በርቺ 👍
Weshetam wegshen sektshe mtashe atalaye
No one trust you