ምርጥ የ Rosemary ቅባት ለፀጉራችን እድገትና ጥንካሬ አዘገጃጀት/ how to make best Rosemary oil at home for hair growth

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @nitserehailemariam1996
    @nitserehailemariam1996 3 ปีที่แล้ว +3

    መስክዬ አመሠግናለሁ የምትሰሪያቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚ ስለሆነ በርቺ

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo 3 ปีที่แล้ว +14

    መሰኪ አመሰግናለሁ ለፀጉር የምናወጣው ብር ቀላል አይደለም ዋናው ነገር የቆዳችንና የፀጉራችን ውበት መጠበቅ ነው 👍👍👍

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ ጥቅም ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ፀጉርሽ በጣም ያምራል እኔም እየጣርኩ ነው

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +15

    መስኪዬ እውነትሽን ነው በውድ ከምንገዛ ሮዝመሪ ኦይል እንደዚ አዘጋጅተን መጠቀሙ አሪፍ ነው thank you for sharing with us ለይላን ሳሚልኝ🥰🥰👌👌👌

  • @rehimushserage3759
    @rehimushserage3759 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚጠቅም መገሮች ነው የሚታሳይው እጀግ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለኝ

  • @kalkidanteffera6724
    @kalkidanteffera6724 3 ปีที่แล้ว +18

    Always when I see your video I will get power to feed my hair 🥰
    Thanks may God bless you 🙏

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว +6

    አመሰግናለሁ መስክዬ የኔ ጥሩ ሰው የመጥበሻ ቅጠል ጥሩ ነው ለብዙ ነገር እኔም እሰራዋለሁኝ ጸጉሬ ሽበቱ ሞቅ እያለብኝ ነው ናይላዬስ እንዴት ናት ተባረኪ ልጅሽንም ያሳድግልሽ ተባረኪ

    • @lingfone7230
      @lingfone7230 2 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት ሮዝ መሪው ነው ሽበቱን ሞቅ አደረገብኝ ነው ያልሽው በናትሽ መልሽልኝ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +226

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ፡፡

  • @alemkassaye8129
    @alemkassaye8129 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመስግናለን መስኪ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው የምታሳይን እኔም እንቺን እየተከታተልኩ ፀጉሬ ጥሩ ለውጥ አለው

    • @zenatali2004
      @zenatali2004 2 ปีที่แล้ว +1

      የምርሽንነው

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +7

    ትክክል የሮዝመሪ ዘይት ፀጉር ያፍፍል እንዳይነቃቀል ያደርጋል መስኪዬ እናመሰግናለን ናይልዬ ያሳድግልሽ @ሼር 🥰

    • @BasratBasrat
      @BasratBasrat 2 ปีที่แล้ว

      ተቀብቸን ኣንድሳምንት ብቆይሰ ዉዴን😘

    • @57623
      @57623 9 หลายเดือนก่อน

      ጠቀብተነዉ ብንከረም ምንም አይልም መልሽል እማ❤❤

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 3 ปีที่แล้ว +84

    መስኪ እውነትሽን ነው ብዙ ብር ከመግዛት ሰርተሽ ስላሳይሽን እኔ በበኩሌ አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ልጂሽን ያሳድግልሽ

    • @WS-up1df
      @WS-up1df 3 ปีที่แล้ว +1

      M.yee.yanee.wud.bexam.amesginalw.yaruuzun.jamireew.tsagure.iyadegi.yigegaal.love.you 🌷🌷🌷

    • @mesitube6372
      @mesitube6372 3 ปีที่แล้ว

      @@WS-up1df ቤተሰብ እንሁን

    • @mesitube6372
      @mesitube6372 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

    • @mesitube6372
      @mesitube6372 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ

  • @josyshifraw
    @josyshifraw 25 วันที่ผ่านมา

    መስኪዬ እንኳን አደረሰሸ የፀጉሬን እድገት ተጠቅሜ እነግርሻለሁ

  • @serkalmengida4943
    @serkalmengida4943 3 ปีที่แล้ว +41

    ፈጣሪ ባለሺበት ልጂሺንም አንችንም በደሙ ሸፋኖ ያኑራችሁ እህቴ እወድሻለው

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +23

    መስኪ ስለ ቅርንፉድ ለፀጉር ያለውን ጥቅም ጠይቄሽ ነበር ?? ውዴ ሲመችሽ. የምታውቂውን ብትነግሪን 🙏😘😘

    • @mesitube6372
      @mesitube6372 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

  • @fasikaayanaw9868
    @fasikaayanaw9868 3 ปีที่แล้ว +36

    መስኪ የሮዝመሪ ቅባቱን ተቀብተን ቶሎ ባንታጠበው ችግር አለው ምንአልባት ጸሃይ ሲመታን ለምች አያጋልጠንም?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 ปีที่แล้ว +10

      እረ ምንም አይሆንም ተቀብተን መተው ይቻላል

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@meskitube16እሺ አንዴ የሰራነውን ለ3ወር መጠቀም እንችላለን እንዴ

    • @TigestMergasa
      @TigestMergasa 5 วันที่ผ่านมา

      Bizu gize texikimen metaxeb yichala

  • @ematube6919
    @ematube6919 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ፀጉርሽ በጣም ያምራል በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ
    እስኪ በደንብ ፀጉር የሚያሳድግ ነገር video ስሪልኝ ውዴ

  • @maba7581
    @maba7581 3 ปีที่แล้ว +354

    መስኪዬ አንደኛ የምትሉ ❤❤❤

  • @ናታንም
    @ናታንም 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባክሽ መልሽልኝ መሲዬ ከውጪ ነው የገዛሁት እና ተቀብቻ በቆየው ይሽገር አለው?

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው መስኪዬ ብዙ ብር ከማወጣት ገላገልሽን በቀላሉ በቤት ውስጥ ማዘጋጀት እንችላለን thank you for sharing🥰❤️

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ ተባረኪ እሄ ሁሉ ለወገኖች ያለሽ መልካምነትሽን ያሳያል በርችልን

  • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
    @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 ปีที่แล้ว +15

    አሜን እመቤቴ በምልጀዋ ትርዳቸው የእውነት አሁንስ እንቅልፍም አጥቻለሁ ወገኖቼ ተሰቃዩ አቤቱ አምላካችን ሆይ የስደት ልጆችህን ሂወት ታደገን 😭😭😭😭😭😭

  • @mastiizhack
    @mastiizhack 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi meski , Bemin alebiy metateb if you say do no used shampoo and conditioner?

  • @fekertekebede994
    @fekertekebede994 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ባለሙያ እጅሸ ይባረክ🙏🙏❤መሰኪዬ ተቀብተው ለቀናት ብንቆይሰ ችግር አለው?

  • @yeshewagetashenafi8465
    @yeshewagetashenafi8465 2 ปีที่แล้ว +1

    meski betame newu yemewodesh yeni wude e/r beselame yanuresh yemeserachewu hulu betame arife nachewu

  • @fghu3278
    @fghu3278 3 ปีที่แล้ว +9

    ሮዝ ሜረው ደርቅ በኦንስ. ማስራት እንችላለን ?

  • @SamrawitMEHARIE
    @SamrawitMEHARIE ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ግብአቶቹን/ አዝመሪኖ አንዴ ከተጠቀምንበት በኃላ ደግመን ቅባት ጨምረን እንደገና መስራት እንችላለን ወይስ አንዴ ከተጠቀምን መጣል ነው

  • @Bazawit
    @Bazawit 3 ปีที่แล้ว +23

    ገና ቪዲዮሽን እያየሁት ነው እዳይቀድሙኝ ነው ኮመንት ያረኩልሽ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ውድ እህት ባቺ ነው የኔ ፀጉር የተቀየረው💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @mesitube2751
      @mesitube2751 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ስወዳችሁ 💋💓

    • @Bazawit
      @Bazawit 3 ปีที่แล้ว

      @@mesitube2751 እሺ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@Bazawit Betasabe Hugege Emalsalhu Ehte

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki meskiye endew leshibet kalesh simechish bitasayign techegerku bitay

  • @امينةحمزة-ظ5ه
    @امينةحمزة-ظ5ه 3 ปีที่แล้ว +7

    እውነትሽን ነው እኔ 3 አመት ይሆነኛል መጠቅም ከጀመርኩት ፀጉር ያለሰልሳል ያወፍራል አይነቃቀልም ያበዛል ያሳድጋል እኔ ከድንቅነሽ ዩቱበር ሰምቼ

    • @الحمدالله-ع7و9ش
      @الحمدالله-ع7و9ش 3 ปีที่แล้ว

      እህት በአረብኛ ስሙ ምን ይባላል?

    • @ነዋፍወሎየው
      @ነዋፍወሎየው 3 ปีที่แล้ว

      እድት ነው የተጠቀምሺው ማማየ

    • @ነዋፍወሎየው
      @ነዋፍወሎየው 3 ปีที่แล้ว

      ንገሪኝ።እድት እድምትጠቀሚው በሳምንት ስንት ጊዜ ነው ከታጠብሺ ባሀላነው ወይስ በፌት

    • @alexanderteddy9495
      @alexanderteddy9495 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ነዋፍወሎየው befit

    • @امينةحمزة-ظ5ه
      @امينةحمزة-ظ5ه 3 ปีที่แล้ว

      @@الحمدالله-ع7و9ش ማሬ ባረብኛ ክሊር ጀበል ይባላል የተጠቀምኩት ልጅትዋ እንዳረገችውነው በዘይት ዘይቱን ኦርጋኒኩ ሰዎቼ ስላላቸው በሱነው የተጠቀምኩት ወላሂ በጣም ነው የተስማማኝ ግን ስትሰሪው በጠርሙስ ነገር አርገሽ ጨለም ያለው ቦታ አስቀምጭው

  • @hayatakmel2626
    @hayatakmel2626 3 ปีที่แล้ว

    Thanks betam....shitaw endet new tekebiten wediyaw lemetateb new or bikoyem le kenatoch chigir yelewem?

  • @fikiraman7664
    @fikiraman7664 3 ปีที่แล้ว +4

    መስኪ እሮዝመሪ ቅርፉድ ጥቁር አዝሙድ ቀላቅለን በሚስማማን ቅባት ብናዘጋጀውና ብንጠቀመው ችግር አለው ወይ

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ ปีที่แล้ว +1

    መስኪ ጥሩ ነበር እኔ አልችልም ሳልፈጭ ሳላሞቅ መስራት እችላላው ወይ

  • @tsegaberhe8128
    @tsegaberhe8128 3 ปีที่แล้ว +4

    Did you wash your hair once a week or 🥰?

  • @eldanaeyob2152
    @eldanaeyob2152 3 ปีที่แล้ว

    መሰኪ.በጣም.ቸው.ማመሰግንሽ
    ጒበዝ.በርቺ.በሰው.ሀገር.ልጅ.ይዘሽ.
    ይሄ.ሁሉ.መልፋትሽ.ጥሩነትሽ.ይገልፃል
    የኔ.ትሁት.እወድሻለሁ

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @RujdjdjdxjYtttyyy
    @RujdjdjdxjYtttyyy 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነው. መስኪየ. አድስገቢነኝ. ውደ, ተቀብተን. ወዳውነው የምንታጠበው. ወይስ. መቆየት እንችላለን

  • @وحشتنيياحبيبيماماماما
    @وحشتنيياحبيبيماماماما 3 ปีที่แล้ว +74

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚገላቱና ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @minatube7951
      @minatube7951 3 ปีที่แล้ว +1

      ፍትህ የኔ መልካም ደምሪኝ ጀማሪ ነኝ አበረታቺኝ

    • @kedjiatube5472
      @kedjiatube5472 3 ปีที่แล้ว +1

      @@minatube7951 ነይ እንዛመድ

    • @queenbeti1347
      @queenbeti1347 3 ปีที่แล้ว

      መስኪ ሰላምናችሁ የኔ ጸጉር በሰለማያድግ በጣም ነው የምናደደው አሁ ን ግን አንች ን አሰቲ አከታተልሻለሁ አዲስተከታይሽ ነኝ

    • @joetheguy115
      @joetheguy115 ปีที่แล้ว +1

      ማን ሂዱ አላቸው

  • @hrhgrhehheh4715
    @hrhgrhehheh4715 3 ปีที่แล้ว +2

    ማስክዬ ሰላም የብስልሺ ማምዬ እኔ ፃግሬ አጭር ናብራ ግን አንች የምትስር ቪዶ በጣም እካትትሎው ናብራ ግን ባጭር ግዝ ዉስጥ ላውጥ አገኝቼ ፃግም አዳጋ ባምጋርም ፍጥናት በጣም አምሰግናለሁ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ዛምንሽ ይላምልም ታባረክ ባርች ጃግና 1ኛ ናሺ 💪💪💪💪🥇🥇🥇🥇✅️✅️✅️✅️🍒🍒🍒🍒💯💯💯💯💞💞💞💞🌽😘😘😘😘😘

  • @hewanAsegede
    @hewanAsegede ปีที่แล้ว

    መስክየ ከጣብን በኃላ ነው ምንቀበው ወይስ ለልንታጠብ ሰሰንል

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ፀጉር 👍👍 እግዚአብሔር ይድረስላቸው ሳውዲ ለሚሰቃዩት😭😭

  • @alemasefa4064
    @alemasefa4064 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው መስኪ እኔ ትንሿን 25 ድርሃም ነው የገዛው እናመሰግናለን

  • @ፍቅርያሸንፋል-ጀ6ሰ
    @ፍቅርያሸንፋል-ጀ6ሰ 3 ปีที่แล้ว +4

    መስኪዬ እጆችሽ ይባረኩ

  • @zahraayalewyoutube7783
    @zahraayalewyoutube7783 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መሲየ በርችከቤት ቅጠሉሞልቶልጥቅምን።ስላሳውቅሽኝ በድጋሜአመሰግናለሁ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +11

    እንኳ ለእናታች ኪዳንምህር በዓል አደረሳችሁ በቃልኪዳና በሰደት የሉትን ምህረቱ ትላክላቸሁ🙏ሰለህፃናቱ ማሪን ይቅረ በይን🙏ፍት ፍት ፍትለህቶቻና ለወንድማች🙏መሲኪ መሰላ መጣሸልኝ ናይላ ሳሚልኝ❤አመቤት ትጠብቅሸ🙏

  • @samsonteklewold363
    @samsonteklewold363 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much my sister I will start today❤❤

  • @fikeraschenaki4449
    @fikeraschenaki4449 3 ปีที่แล้ว +18

    መስኪየ መልካም ሰው የኔ ፀጉርም አለፈለት በጣም አመሰግናለሁ

    • @minatube7951
      @minatube7951 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ፍቅር እህቴ ደምሪኝ♥

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 3 ปีที่แล้ว

      Meski yanchi ye,tsegur enkibkabe betam eketatelalehu yene tsegur derek yemisebaber amedam new sabetirewm betam yaschegral kumetum mnm ayadigm Please advice me thank you

  • @fetlealem3902
    @fetlealem3902 2 ปีที่แล้ว

    መሥኪ አንቺም በእግዚአብሔር ተባረኪ።

  • @tutu2127M
    @tutu2127M 3 ปีที่แล้ว +10

    መስኪ መልካም ሰው 💕

  • @ጣፍጭነኝቅንዝንዟ
    @ጣፍጭነኝቅንዝንዟ ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ አቺ የምሰሪዉ ሁሉ ሀሪፍነው በርቻ

  • @meskeremlohatube8384
    @meskeremlohatube8384 3 ปีที่แล้ว +9

    መስክዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
    በጣም ጡሩ ሰው ኔሽ 💞💞💞💞

  • @ayenachewmengistu4295
    @ayenachewmengistu4295 3 ปีที่แล้ว +1

    meski anchin meketel kejemerku tsegure betam telewitual tebareki lijishin fetari betibeb yasadigilish betam ewedishalew

  • @elizabethtaddesse7354
    @elizabethtaddesse7354 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you dear!

  • @hasenatahmed7245
    @hasenatahmed7245 3 ปีที่แล้ว

    መሥኪ አይተሽ ዝም እንዳትዪኝ የማዘር ጸጉር በጣም ተያይዞል ለማስለቀቅ ሞከርን ግን አቃተን እና አንቺ ጋር መላ አይጠፋም እና ዝም እንዳትይኝ በተረፈ በጣም ነው ምወድሽ 😘😘😘😘

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 3 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን 🥰🙏

  • @lubabaomar7916
    @lubabaomar7916 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ሀያቲ ሁሉም እንዳንች ደስተኛቢሆን የኔውብ

  • @nubekan3951
    @nubekan3951 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you 💕.

  • @zed-r7y
    @zed-r7y ปีที่แล้ว

    ሰላም መስክ በጣም አሪፍ አሪፍ ቅባቶችን ነው የምታዘጋጂው እሽ ተቀብተን ለስንት ሰአት አቆይተን እንታጠበው ወይንስ ደግሞ ተቀብተን ብንተወው ችግር የለውም

  • @abeltareke1565
    @abeltareke1565 3 ปีที่แล้ว +5

    መሰኪ ሰወድሸ ሁሌ ነው የምከታተልሸ የኔ ፀጉሬ ይነቃቀላል ምን ልጠቀም አቤል አዲሰ አበባ

    • @selam21558
      @selam21558 3 ปีที่แล้ว

      አቤላ ና ቤተሰብ እንሁን

    • @abeltareke1565
      @abeltareke1565 3 ปีที่แล้ว

      @@selam21558 በደሰታ ማርየ አይዞሸ በርች

  • @ቤቲወሎየዋ
    @ቤቲወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መሲ ቆንጆ እናመሰግና ምርጥ ኢትዮያዊ
    መሰየ ተቀብቸ ለሰንት ደቂቃ ማቆየት አለብኝ ልሞክረው

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 ปีที่แล้ว +9

    Wow, nice oil!

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 ปีที่แล้ว +1

    ሮዝመሪ ቅባት በጣም ዉድ ነዉ እናም ለዛ ገዝቼዉ አላዉቅም ተባረኪልኝ መስኪየ ከንግዲህ አዘጋጃለሑ ኮከናትም ሮዝመሪም ወይራ ዘይትም አለኝ ሰርቼ እነግርሻለሁ Thank you so much 🙏❤️❤️

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 2 ปีที่แล้ว +5

    Since I start watching ur video i make 4 different kind of oil thank you meski

  • @seadaebire373
    @seadaebire373 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እባክሽ ፀጉር የሚበዛ ነገር ንገሪኝ

  • @hananemru1227
    @hananemru1227 3 ปีที่แล้ว +7

    አሏህ ሀገራችንም ከሀገር ዉጪ ያሉ ወገኖቻችን ሠላም ያድርግል በየ ሀገሩ እሥር ቤት ያሉ ወገኖቻች ትግት ነጻ ከመወጣት ጋር ያድልንል ፍትህ ከፈጣሪ ነዉና ሣዉዲ እሥር ቤት ያሉ ወንድም እህቶቻችን በቅርቡ ደሥታቸዉ ያሣየን አሜን በሉ እሥቲ አይከፈልበት

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን እና የሮዝመሪ ቅባት አዘገጃጀት ነው ከግልፅ ማብራሪያ ጋር እናመስግናለን ተባረኪልኝ መስክዬ እሞክረዋለሁ ናይላዬንም ድምፅዋን ስምቻለሁ እምእቤቴ ትባርክልሽ የኔ ቆንጆ👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @mesitube2751
      @mesitube2751 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ስወዳችሁ 💋💓

  • @Bazawit
    @Bazawit 3 ปีที่แล้ว +8

    መስኪዬ የኔ መልካም

    • @samri_2551
      @samri_2551 3 ปีที่แล้ว

      Waw yemetbwe neger neber

  • @Sparkmedia45
    @Sparkmedia45 3 ปีที่แล้ว +2

    ደረቁን መጠቀም እንችላለን መስኪ?

  • @srfshberku7666
    @srfshberku7666 3 ปีที่แล้ว +4

    የሩዝ መሪ ቅባት ባንታጠበው ጉዳት የለውም

  • @meskeremketema2776
    @meskeremketema2776 2 ปีที่แล้ว +1

    Meski betam nw yamwadish tsagure lewet agental wadishale

  • @romankifle4878
    @romankifle4878 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing 🙏

  • @HannHan-u4b
    @HannHan-u4b ปีที่แล้ว +1

    የኡነት በጣምነው የምወድሽ የሚገርምሽነገር ያች ፀጉር ልክ እደኔነው ሙላቱ ብርታቱ ሳበጥርው በጣምእሰቀቅነበር አችን ከተከታተልኩ በሖላ በደብ እየተከባከቡኩትነው ክበሪልኝ በጣም እወድሽለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezitube122
    @bezitube122 3 ปีที่แล้ว +3

    መስዬ የኔ መልካም ሴት

  • @DestalemGeremedhin
    @DestalemGeremedhin 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳድጋል❤

  • @yeabsiratibebu3100
    @yeabsiratibebu3100 3 ปีที่แล้ว +5

    መስኪ የrosemary waterስ ለፀጉር እንዴት ነው የምንጠቀመው

  • @ZinbAli-hj5sd
    @ZinbAli-hj5sd 8 หลายเดือนก่อน

    መስክየ ስላሳይሽን አመሰግንሻለሁ እወጭየሚገዛውበጣምውድነውበዛለይበጣምትንሽናት❤❤❤

  • @betelhemmelaku8200
    @betelhemmelaku8200 3 ปีที่แล้ว +5

    ኦሊቭ ኦይል ስላለው መታጠብ ነው ወይንስ እንደ ቅባት ነው ከታጠብን በኀላ የምንቀባው እባክሽን ንገረኝ

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት

  • @ፋፊቢንትሀሠን
    @ፋፊቢንትሀሠን 2 ปีที่แล้ว

    ጥያቄነበርኝ መስኪየ ልንታጠብስልንነው የምጠቀመው ወይስ

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 3 ปีที่แล้ว +8

    አደኛ ነኝ😁ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን 😭😭😭😭የእውነት በጣም ያማል እኛ በቀን3ጊዜ እየበላን እነሱ በቀን አዴ እንኳ በስርአት አይበሉም በበረሀ የሚሰቃዩት በስር ቤት ለሚሰቃዩት ፍትህ!!!

    • @mesitube2751
      @mesitube2751 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ስወዳችሁ 💋💓

    • @tigistseyfu5986
      @tigistseyfu5986 2 ปีที่แล้ว

      @@mesitube2751 firj masikebt new mishalew weys endenanignahum kibat kuch madirg new mimertew Maski

  • @edelawitmesfen678
    @edelawitmesfen678 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን
    መስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ኦሊቭ ቅባት እና ኮኮናት ቅባት ፀጉራችን ከመታጠባችን በፊት ነው ተቀብተነው መታጠብ ያለብን ወይስ ታጥበንም በየጊዜዉ መጠቀም እንችላለን መስኪ አደራ መልሺልኝ

  • @ማህሌትመለሰየራያልጅ
    @ማህሌትመለሰየራያልጅ 3 ปีที่แล้ว +14

    አሜን፫ 🤲🤲🤲 ፈጣረ አምላክ ይድረስላቸው 🌹🌹🕊🕊

    • @mesitube2751
      @mesitube2751 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ስወዳችሁ 💋💓

  • @yabserasolomon7713
    @yabserasolomon7713 3 ปีที่แล้ว

    Thanks meskiy gen belela kebat mareg aychalem

  • @SaraAli-px6xo
    @SaraAli-px6xo 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እህተችን

  • @yeabsiratibebu3100
    @yeabsiratibebu3100 3 ปีที่แล้ว +2

    መስኪዬ የጠየኩሽን ስለመለሽ አመሰግናለሁ

    • @mesitube2751
      @mesitube2751 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ስወዳችሁ 💋💓

  • @ajmanajman7323
    @ajmanajman7323 3 ปีที่แล้ว +3

    መሲ ቆንጆ ስወድሽ እኮ

  • @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
    @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ 3 ปีที่แล้ว +2

    መስኪዬ እናመሰግናለን ውዴ ፀጉርሽ ዋው ሆናል ቱቱቱቱቱቱ ከአይን ያውጣሽ።

  • @ኤደንደጀን
    @ኤደንደጀን 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ሳውዲ ያለውን ተፊቲሽ ያቁምልን

    • @mesitube6372
      @mesitube6372 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

    • @meditube1065
      @meditube1065 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @manalenew2419
      @manalenew2419 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen egthabher beka belen

  • @lawitetube
    @lawitetube 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መሰኪ ቻሌንጅ በጣም ጥሩ እየሄደ ነው እናመሰግናለን በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ

  • @maraki29tube
    @maraki29tube 3 ปีที่แล้ว +6

    ተዉ ግን ሠብሥክራብ አድርጉኝ አላሣዝናችሁም ሥለምን

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia 3 ปีที่แล้ว

      አሳዘኝ መጥቻለሁ ወደኔም ነይ

    • @maraki29tube
      @maraki29tube 3 ปีที่แล้ว

      @@TGTEthiopia እሺ ነይ ማር

  • @yeshewagetgetachewe4129
    @yeshewagetgetachewe4129 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ...በጣም ነው ምወድሽ...ይሄን ቅባት ለልጄ ይሆናታል ገና 2 አመቷ ነው እና ፀጉሯ ስስ ነው

  • @ህልምአለኝኢንሻአለህ
    @ህልምአለኝኢንሻአለህ 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኮን ደነ መጠሽ

    • @mesitube2751
      @mesitube2751 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ስወዳችሁ 💋💓

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 3 ปีที่แล้ว

    Meskiye wedjiewalew betam ...be sunflower oil mesrat enchilalelen ?

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 ปีที่แล้ว +3

    I cant wait to try

  • @YitbarekYohanis-kh1bc
    @YitbarekYohanis-kh1bc 2 หลายเดือนก่อน

    Hi mesk ...le wend tsegur ...lemineqaqel Ena eyesasa lale mn aynet qbat lteqem

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን መሲ ፍትህ ለሳውዲ እስርቤት ያሉት ኢትዮጵያ

  • @leeilahussen282
    @leeilahussen282 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ በጣም ምርጥ ነው thank you 🙏🏻🙏🏻👍🏿 by

  • @leenseelace2091
    @leenseelace2091 3 ปีที่แล้ว +3

    😍😍😍😍

  • @JMm-qz7dp
    @JMm-qz7dp 10 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ልስራ አስቤ እቤትሽ መጣሁ ስለሮዝ መር ቅባት ማታማታ ብቀባው ሁለያም እንድኖሪማን ቅባት ችግር አለው ወይስ የለውም መልሽልኝ ባንች ብዙ ለውጥ አይቻለሁ❤❤

  • @kalkidanhani9050
    @kalkidanhani9050 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ስራዎችሽን በጣም ነው የምወድልሽ
    እኔ የምጠቀመው ካሮት ኦይል ክሬም ነው በሱ መስራት እችላለው?

  • @EyerusGtachew-f4c
    @EyerusGtachew-f4c 3 หลายเดือนก่อน

    ማሬ መልሽልኝ በማሪያም ስደት ነዉ ያለሁት እና ፀጉሬ በጣም እያሳከከኝ ነዉ ምን ላድርገዉ ፎሮ ፎር የለዉም እና ደግሞ አረቦቹ ለምግብነት የሚጠቀሙትን የወይራ ዘይት ብጠቀመዉ ጉዳት አለዉወይ

  • @muntahm5997
    @muntahm5997 3 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ አመሠግንሻለሁ ከአላህ በታች የፀጉሬ ባለዉለታ ነሽ

    • @fafeali5153
      @fafeali5153 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ እህቴ በአላህ ለውጥ ያገኘሽበትን ለውጥ ንገሪኝ ደከመኝ ወላሂ ከፍ አይል ዝቅ አይል በዛ ላይ መከርደዱ ተስፋ ቆረጥኩ