🌼አትታጠቡት❗ለፈጣን ፀጉር እድገት | ለራሰበራ|ከግንባር ለሸሸ ለሁሉም ፀጉር አይነት ሎፕሮስቲ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 113

  • @romanyoutube-h9l
    @romanyoutube-h9l 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጎበዝ ሜሪዬ ሰርች ያደረግሽ ጥቅሙንም ጉዳቱንም አውቀሽ ያሳወቅሽን ነው እናመሰግናለን

  • @hanawuletaw4614
    @hanawuletaw4614 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስወደው ነበር ቀለሙን ሜሪዬ ዋዉ ሜሪዬ ምርጥ ቅባት ነው የሰራሽው እናመሰግናለን 🥰❤️❤️

  • @Selamawit
    @Selamawit 3 หลายเดือนก่อน +15

    በእውነት ጎበዝ ነሽ ከነጥቅሙ ከነጉዳቱ ስላስረዳሽን እናመሰግናለን እንጠቀማለን ግን እንዳልሺው እናበዛለን ስናበዛው ቶሎ እሚያድግ እሚመስለን አለን

  • @alemi2929
    @alemi2929 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔስ ሰነፍ ነን ከምር ግን እሞክራለው ላሳየሽን ተሞክሮ እናመሰግናለን እህታችን በርችልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍና ቀላል ነዉ ተባረኪ

  • @TvifGhct
    @TvifGhct หลายเดือนก่อน

    ዘይትዘይቱንእራሡበጣምአሪfነዉ እናመሠግናለንበርቺ

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ. ዋውውው ምርጥ አቀራርብ ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emukal
    @emukal 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ የኔ ውድ ምርጥ የፀጉር ዘይት አጠቃቀም ነው ያሳየሽን

  • @ቤተ-ጊዮርጊሰ
    @ቤተ-ጊዮርጊሰ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሺ በክርሰቶሰ ብዝት ይበል እህቴ እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ጥሩ ነወ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እህት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 👌

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች ዕንቅልፋቸው የዉበት ስለምርጫ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርች የኔ ውድ❤❤❤🎉

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውዴ በውነት በጣም አሪፊ ነው የውነት ዋውው ልዩ ነው ለፀጉራችን ጠቃሚ❤

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 3 หลายเดือนก่อน +2

    Selam Selam enkuan Dana metashi ehti ❤❤ hulume yemetasayen hulu meritiye neger new share yemetadergileni enameseginaleni 🎉

  • @EkramMohammed-t3r
    @EkramMohammed-t3r 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ሰላም በወይራዘይት ፋንታ ሌላ ቅባት ማድረግ እንችላለን ወይ፡ ወይራዘይት ያሳክከኛል

  • @RohamaHossain
    @RohamaHossain 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤እናመሰግናለን ዉድየ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሜሪዬ የአንች ፀጉር እኮ ቀለሙ በጣም ነበር የሚያምርብሽ የምር ከፊትሽ ጋር ይሄድ ነበር አሪፍ ቅባት ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን❤

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 3 หลายเดือนก่อน

    ዝጓራዬ እንኳን ደህና መጣሽልን በርች ጠንክሪ ዋው ነው እሞክረውና ውጤቱን ሹክ እልሻለሁ እዝሁ ነው የምልሽ በርችልኝ

  • @tsegeredakassa943
    @tsegeredakassa943 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የምጠቀመው በፖራፊል ነው የሮዝመሪ ቅጠልና ናና ለአንድ ሣምንት በቅባቱ ዘፍዝፌ አስቀምጥና አጥልዬው እቀባለው ጥሩ ነው ለውጥ አይቼበታለው በጊዜ ኢደት

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ዝጎየ እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገሀራችን ይሁንልኔ💚💛#

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 หลายเดือนก่อน

    ዝጎራዬ ሰላም ዉዴ እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉ አሪፈ ነዉ በርቺ❤❤❤🎉🎉

  • @እሙቃልመ
    @እሙቃልመ 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውው ዝጎራዬ ምርጥ ዘይት እንጠቀመው ሴቶችዬ

  • @tena319
    @tena319 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም በጣም ቆንጆ ቆንጆ እና ጠቃሚ ቪዲዮ ነው በርቺ

  • @AhmedEndris-p9v
    @AhmedEndris-p9v 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደሰ ይላል

  • @saratefera3852
    @saratefera3852 3 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ስራ ነው እናቴ በርች ❤❤

  • @አማራነቴ
    @አማራነቴ 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing my ❤

  • @nebyatw
    @nebyatw 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you

  • @FbfFgd-xn7nz
    @FbfFgd-xn7nz 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤

  • @helenawuraris2099
    @helenawuraris2099 หลายเดือนก่อน

    Enamsegnaln ❤❤❤

  • @MuluTenaye
    @MuluTenaye 22 วันที่ผ่านมา

    በርቺ ውዴ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 3 หลายเดือนก่อน

    እረ የኔስ የፊለፊቴ ወደኀላ ሸሺቶብኛል ይኸን እሞክራለሁ

  • @belety718
    @belety718 3 หลายเดือนก่อน +8

    ውዴ እስኪ ለሽበት መፍትሄ ካለሽ ውዴ

    • @zehara1765
      @zehara1765 3 หลายเดือนก่อน

      የጥቁር አዝሙድዘይት ተጠቀሚ

    • @belety718
      @belety718 หลายเดือนก่อน

      @@zehara1765 እሺ ባቲካ የፀጉር ቅባቱ ይሆናል

  • @FikirAlemu-h2w
    @FikirAlemu-h2w 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks dear it will help us alot❤❤
    But guys u should consider those side effects too. Thank u
    Roseberry, or rosehip oil derived from the seeds of wild rose bushes, is popular for hair care due to its vitamins and fatty acids. However, here are some potential disadvantages to consider:
    1. Allergic Reactions: Some people experience scalp irritation or allergic reactions, especially if they have sensitive skin. It's a good idea to patch-test before full application.
    2. Greasy Feel: Rosehip oil, like other oils, can feel heavy or greasy if used too liberally, particularly if you have oily hair or scalp. Using too much may also weigh your hair down.
    3. Photosensitivity: Certain components in roseberry (like natural oils) can increase sensitivity to sunlight. If you’re applying it on your scalp or hair, avoid excessive sun exposure, or wear a hat to protect your scalp.
    4. Not Suitable for All Hair Types: It can work well for dry, curly, or frizzy hair but might not be ideal for fine or very oily hair. For some, it can lead to build-up, leaving hair limp.
    5. Potential Clogging of Hair Follicles: When used directly on the scalp in high amounts, rosehip oil could potentially clog follicles, which may lead to reduced hair growth or irritation.
    If you decide to try it, start with a small amount and see how your hair responds!

  • @TesfawTesfa
    @TesfawTesfa 11 วันที่ผ่านมา

    ባንታጠበው ችግር የለውም?

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 3 หลายเดือนก่อน

    ልየዉ እና እኮምትአለሁ❤❤❤❤😁😁😁

  • @tsehayabayneh4346
    @tsehayabayneh4346 3 หลายเดือนก่อน +2

    የወይራ፡ዘይትከሌለነ፡አይሆንምይ፡በሰንፍላወር፡ዘይት፡ሰርተን፡ብንጠቀም፡አንችልምይ፡እባክሸን፡ለውጡን፡ልዩነቱን፡መልሰ፡ሰጪን

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  3 หลายเดือนก่อน

      ዘይቱ ለፀጉርሽ ከተስማማሽ ትችያለሽ ግን የወይራ ዘይት ቢሆን ይመረጣል

    • @alhamdulilahi
      @alhamdulilahi 6 วันที่ผ่านมา

      ባቲካ ቅባትሳ ይሆናልደ​@@Zgoratube

  • @ehitemichaeldemelash7273
    @ehitemichaeldemelash7273 3 หลายเดือนก่อน

    ለስትሮክ ጥቅም አለው?

  • @TesfawTesfa
    @TesfawTesfa 11 วันที่ผ่านมา

    በምግብ ዘይት ማዘጋጀት አይቻልም?

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  10 วันที่ผ่านมา

      የበቆሎ ወይም የሱፍ ዘይት የሚስማማሽ ከሆነ ይቻላል

  • @EmanTegegne
    @EmanTegegne 2 หลายเดือนก่อน

    ልሞክረውውደ

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
    @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @ToybaH-lv1hu
    @ToybaH-lv1hu 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ውደበርች

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks for all

  • @belety718
    @belety718 3 หลายเดือนก่อน

    Selam eiht einamesgnalen❤❤❤❤❤

  • @HewiYeboaz-ez6hq
    @HewiYeboaz-ez6hq 3 หลายเดือนก่อน

    በፈለግነው ፈሳሽ ቅባት መስራት ኣንችልም

  • @Medi-1H
    @Medi-1H 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ፀጉሬን ቆርጨዋለሁ እዳድሰ ላሳድግበት ውደ ሀሪፍነው

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ተጠቀሚዉ ዉዴ

    • @NatnaelAbraham-q5l
      @NatnaelAbraham-q5l 2 หลายเดือนก่อน

      @@Zgoratubezeyto oli oli

  • @HirutHirutdajane
    @HirutHirutdajane หลายเดือนก่อน

    Zayit zetun yichalal wyi

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  หลายเดือนก่อน +1

      አዎ

  • @AbebaMengistu-w4f
    @AbebaMengistu-w4f 2 หลายเดือนก่อน

    ፍሪጅ ውስጥ ነው የምናስቀምጠው ወይስ ውጭ ቢቀመጥ ችግር የለውም?

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  2 หลายเดือนก่อน

      አይበላሽም ዉጭ አስቀምጪ

  • @mestimamo
    @mestimamo 2 หลายเดือนก่อน

    በኮከናት ቅባት መስራት ይቻላል

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  2 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም።ወዳጅ አርጊኝ።🌿👍🌿👍🌿👍🌿👍🌿

  • @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ
    @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ፀጉር ከስሩ ነዉ ዉልቅ የሚለዉ መፍትሄ ካለሽ?

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  3 หลายเดือนก่อน

      ሲደርቅ ነዉ ሚነቀለዉ ሁሌም ቅባት ተቀቢዉ

    • @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ
      @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ 2 หลายเดือนก่อน

      @@Zgoratube እሽ😘

  • @hayat55s48
    @hayat55s48 2 หลายเดือนก่อน

    የወይራ ዘይት ማለት ዘይት ዘይቱን የሚባለው ነውደ

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ

  • @Vovo-l7j
    @Vovo-l7j 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነሽ እማ

  • @BisratSileshi
    @BisratSileshi 2 หลายเดือนก่อน

    Mn yahl brchko wha mexenus snt ende hone sinteketek keleru aymarm mn larg arenguade ahonem

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  2 หลายเดือนก่อน

      የሮዝመሪ ዉሃ በሰራሁት ቪድዮ ላይ መሰለኝ ይህ ጥያቄ. ከለሩ ችግር የለዉም የኔም እያደር ይጠቁራል

  • @HelenFesshaye2575
    @HelenFesshaye2575 2 หลายเดือนก่อน +1

    Please be advised people with heart condition, blood pressure or chron’s disease should not take Rosmery.

  • @abrhi98
    @abrhi98 2 หลายเดือนก่อน

    Gobez.Berchi.
    Mirt set !!

  • @Vovo-l7j
    @Vovo-l7j 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሮዝመሪው ባይፈጭስ ቢፈላ

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  3 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል

  • @abdalhakam9014
    @abdalhakam9014 3 หลายเดือนก่อน

    ለህፃናት ልጆች መቀባት ይቻላል

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  3 หลายเดือนก่อน

      አዎ ይሆናል

  • @starcall9965
    @starcall9965 3 หลายเดือนก่อน

    ፌሰታሉንቀደሽውነው እደትወረደ

    • @FatimaFatum-gq5wy
      @FatimaFatum-gq5wy 3 หลายเดือนก่อน

      እስቲኪኒ ተጠቅማ ነው

  • @HAREGAYENEW-x1w
    @HAREGAYENEW-x1w 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴ የሮዝ መሪ ቅጣል የት ነው ሚገኘው አላውቀውም

    • @FatimaFatum-gq5wy
      @FatimaFatum-gq5wy 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉም ቦታ አለ ሱፖር ማርኬት

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 3 หลายเดือนก่อน

      ኧረ በየጉሊቱ ሞልቷል

    • @eduam2859
      @eduam2859 2 หลายเดือนก่อน

      የጥብስ ሳር የምንለው እኮ ነው የትም ቦታ ይገኛል

    • @TvifGhct
      @TvifGhct หลายเดือนก่อน

      የfለግሽበትባታአለ

  • @samirasham6811
    @samirasham6811 3 หลายเดือนก่อน

    ሩዝ ሜሪ ደረቁ ነው እርጥቡ ?

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 หลายเดือนก่อน

      She said dry lol

  • @Emu1213
    @Emu1213 3 หลายเดือนก่อน

    Aref Temert New

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘይዘይቱ ነዉ አደል በአረብኛ❤

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  3 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ

    • @xb6fj
      @xb6fj 3 หลายเดือนก่อน

      @@Zgoratube እሺ አመሰግናለሁ🙏

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 3 หลายเดือนก่อน

    ምክርሽን ተቀብያለሁ ግን በስድስት ወር ውስጥ የተለወጠውን ብታሳይን

  • @HqwuletHqwulet-f1j
    @HqwuletHqwulet-f1j 2 หลายเดือนก่อน

    እእሩዝመሪአላወኩምንገሩኝ

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  2 หลายเดือนก่อน

      የጥብስ ቅጠል

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 3 หลายเดือนก่อน

    ከቅባቱ ጋር አዋህደሽ ነው የፈጨው

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እኮ ሽታው አስጠላኝ ቁርፉድም ጥቁር አዝሙድም ጨምሬበት እሳት ላይ ቀስ ብዬ አበሰልኩት ሽታው ግን ከባድ ነው😢

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  2 หลายเดือนก่อน

      ሸታዉ ካልተመቸሽ ከመታጠብሽ በፊት ተቀቢዉ ከሰላሳ እስከ አንድ ሰዓት አቆይተሽ ታጠቢዉ

  • @afarafar7548
    @afarafar7548 3 หลายเดือนก่อน

    ማክቤል

  • @UaeUae-wb9dl
    @UaeUae-wb9dl 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሽበት አወጣብኝ

    • @GenetTulu-n9v
      @GenetTulu-n9v 3 หลายเดือนก่อน

      Rozmeriw shibet yawtal awo

    • @TvifGhct
      @TvifGhct หลายเดือนก่อน +1

      እሮዝመሪአደለምየሚያወጣዉ ዘይትዘይቱናነዉየሚያወጣዉ

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 3 หลายเดือนก่อน

    ሴቶት ምን ነካችሁ ለሴት ብቻ ነው ምትሰሩት ወንድ የበደላችሁ አለ ማለት ነው

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  3 หลายเดือนก่อน

      ለወንዶችም ይሆናል

  • @GdfHbv
    @GdfHbv 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Abbeegabbisaa123
    @Abbeegabbisaa123 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 3 หลายเดือนก่อน

    Mn mn neww

  • @zerituyimam
    @zerituyimam หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤

  • @Vovo-l7j
    @Vovo-l7j 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @Tenaderjew
    @Tenaderjew 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisganechJachago
    @MisganechJachago 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SalamaM55
    @SalamaM55 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Abbeegabbisaa123
    @Abbeegabbisaa123 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AstraHeh
    @AstraHeh หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤