ትረካ ~ Alex Abreham ~ |ሐኑን| Hanun | ሙሉ ክፍል ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ትረካ ~ Alex Abreham ~ |ሐኑን| Hanun | ሙሉ ክፍል ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
    ልብ የ ሚያንጠለጥል መሳጭ የፍቅር ታሪክ እና የህይወት ውጣውረድ የሚያሳይ አሪፍ ልቦለድ ነው እኔ ካነበብኩት ሶስት አመት አልፎኛል ግን በጣም ስለወደድኩት ለእናንተ ላቅርብላችሁ ወደድኩ በተቻለኝ መጠን ጥሩ አድርጌ ለማቅረብ ሞክሪያለሁ አስተያየታችሁን ፃፉልኝ መልካም ጌዚ!
    .......................
    .........................
    ፍቅር ያሸንፍል!
    ...............................
    በየዋህነት አፈቅሩ እውነተኛ ፍቅርን ፈልጉት አለ ታገኙትማላችሁ!
    .....................................................
    #audiobook #RadioAddis #amharicaudiobooks #ethiopia #lovestory

ความคิดเห็น • 98

  • @bsukal
    @bsukal 2 หลายเดือนก่อน +31

    ደስ የሚል ትረካ ነው ቀጥሉበት ድምፅክም ጥርት ብሎ ነው የሚሰማው የክላሲካል ጋጋታ ብዙም አላስገባክበትም እንዲህ ነው አቀራረብ በርታ👍🏻

  • @Kalkidan-v6e
    @Kalkidan-v6e 2 วันที่ผ่านมา +1

    Betam des yemil tireka nw bewenet berta

  • @Samira-q8o
    @Samira-q8o 9 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ይላል

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  9 วันที่ผ่านมา

      Thank you!🙏

  • @Meicho-xq9im
    @Meicho-xq9im 6 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ዋው ነፍስ ያስደስታል ሀኑንዬ❤❤❤❤❤❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  6 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

    • @Msrat-q3j
      @Msrat-q3j 5 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤የኔ ውድ ስለጋበሸኝ አመሰግናለው ምርጥ ነው

  • @melik7177
    @melik7177 23 วันที่ผ่านมา +5

    Truth voice

  • @user-rf1dp9qu3d
    @user-rf1dp9qu3d 4 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬ ገና TH-cam ከፍችየተደሰትኩበት ግዜ በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  4 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 หลายเดือนก่อน +5

    ይህንን መጽሐፍ ሃገሬ ቤተሰብ ጥየቃ ሄጄ ወደ ምኖርበት Chicago ልመለስ በጣት ሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውኝ ከእህቴ እና ባሏ ጋር እቃ ስንገዛዛ ቆይተን ምሳ ለመብላት ወደ አንድ ራስቶራንት መግቢያ ላይ መጽሐፍ ሺያጩ ይዞት አይቼ ገዛሁ "ትከእለታት ግማሽ ቀን"😊 ሁሉም ታሪኮች መሳጭ ናቸው በተለይ ሃኑን!! ድንቅ አተራረክ ነበር እንዳላነበበ ሰው በጉጉት ነው ያዳመጥኩት😊

  • @DjDv-tn5zx
    @DjDv-tn5zx 9 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አሪፍ ነው❤ በርታ

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  9 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @user-vs2tc5th5w
    @user-vs2tc5th5w 6 วันที่ผ่านมา +1

    Wawwwww betam dess yemile new

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  6 วันที่ผ่านมา

      thank you!🙏

  • @user-mq2gg9ov2j
    @user-mq2gg9ov2j 5 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙ ጊዜ ለማድመጥ እፈልጋለሁ ግን ተሎ ይሰለቹኛል በቃ ዛሬ ግን 😢 በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ወንድሜ

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  5 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @TenaGerma
    @TenaGerma 12 วันที่ผ่านมา

    ቃላት ምረጥ መናፍቅ አይባልም

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  12 วันที่ผ่านมา

      እሺ...አመሰግናለሁ!🙏

  • @user-ex4ln2ud1l
    @user-ex4ln2ud1l หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው ሐኑን ማግባት

    • @zih3420
      @zih3420 25 วันที่ผ่านมา

      ጥሩ ዉሳኔ ነው ማለት ከባድድድ ነው !!
      ሚስቱ ምንም በማታዉቀው, 8 ወር ሙሉ ኣፅናንታው ,,,,,,

  • @MuhammedAli-sm4qn
    @MuhammedAli-sm4qn 9 วันที่ผ่านมา +1

    Wow arif now barta❤❤❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  9 วันที่ผ่านมา

      Thank you!🙏

  • @SelamAyen
    @SelamAyen 14 วันที่ผ่านมา

    Waw

  • @mintesenotnegewo5030
    @mintesenotnegewo5030 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ እንደ ፊልም ነው ቁጭ ብዬ በምስል ያዳመጥኩት ተባረክ

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @WorkiyWase
    @WorkiyWase 11 วันที่ผ่านมา +2

    እሚገርም ነው ቀጥልቤት የቅልፍ ሳአቴን ሰውቼ እስከመጨረሻው አዳመጥኩ አዳዴም የኔን ታሪኪ እስኪመስለኝ እባ ይተናነቀኛል በጣም አሪፍነው በርታ

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  11 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @Army-z2e
    @Army-z2e 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሲገርም ደግሜው እንኳን እንደ አዲስ ተመስጬ ነው ያደመጥኩት❤❤በተረፈ ባለ ታሪኩን ሳላደንቅ አላልፍም ውሳኔው ቆንጆ ነው🎉 በርታልን ወንድማችን❤😊

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  2 หลายเดือนก่อน +2

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @yeneenat8410
    @yeneenat8410 2 หลายเดือนก่อน +5

    Besmeab Alex andegna

  • @Msrat-q3j
    @Msrat-q3j 5 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እናመሰግናለን ድምፅ መርጥ ጥራት አለው ቀጥልበት የበለጠ አጠብቃለን

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  5 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @gabaynesh
    @gabaynesh หลายเดือนก่อน +2

    wow !!!! I honestly believe this Alex guy either has a female soul or has a profound understanding of it!!!ሁሌም ግርም እንዳለኝ ነው፡፡ ተራኪው ደግሞ አንደኛ!!!በርታልን!!

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @BirukAsrat-ud8lz
    @BirukAsrat-ud8lz หลายเดือนก่อน +3

    my favorite one from keletat gimash ken

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 19 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ከምወዳቸው ከነደጀኔ ጥላሁን ፀጋዬ አብራር ተፈሪ አለሙ ተራኪ አንድ አንተን ጨመርኩ ምርጥ ተራኪ ከረጋ ድምፅ ጋራ ! ❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  19 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @simowt5405
    @simowt5405 หลายเดือนก่อน +3

    ❤nice nice nice 🎉love it

  • @emuyenatalignegn
    @emuyenatalignegn หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ደስ የሚል ትረካ ነው😢❤

  • @zih3420
    @zih3420 25 วันที่ผ่านมา +2

    ሲያልቅ ማመን ኣልቻልኩም : እንደዉም
    ኣምሳ ኣንደኛዋን ሴኮንድ የረገምኩዋት ሁላ ይመስለኛል 😢😢 የሚገርም ትረካ ነበር & ኣቀራረብ 😮😮😮😮 በትረካክ መካከል መግባት የሌለባቸው ዝምታዎች ነበሩ 🎉🎉🎉& ንባብ ወደማስመሰል ይወስዳቸው ነበር ❤❤❤❤❤❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  25 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @sk-yz1oh
    @sk-yz1oh หลายเดือนก่อน +3

    Excellent

  • @miniahiladmasu8720
    @miniahiladmasu8720 หลายเดือนก่อน +3

    Wow ewnet mirt new

  • @MhamdBeb-u2y
    @MhamdBeb-u2y 12 วันที่ผ่านมา +1

    Fker lzlalm ynore grame afkare nw ❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  12 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍🙏

  • @helenmekonen6126
    @helenmekonen6126 หลายเดือนก่อน +2

    ቃላት አጣሁ ❤

  • @seli-nz3kq
    @seli-nz3kq 20 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅርና ሀሐኑን😍ገራሚ ትረካ❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  20 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @tinebebdereje4655
    @tinebebdereje4655 หลายเดือนก่อน +3

    Betam interesting new 😮

  • @etseselamzewde6645
    @etseselamzewde6645 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @titawelloywa8480
    @titawelloywa8480 หลายเดือนก่อน +2

    Btam des ymil ❤❤ ሐኑን 😢😢

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ ነው 👏🏽👏🏽👏🏽

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @etseselamzewde6645
    @etseselamzewde6645 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @KemalAbdi-t7u
    @KemalAbdi-t7u หลายเดือนก่อน +4

    Des yemil tarik

  • @ማዕበል
    @ማዕበል 28 วันที่ผ่านมา +2

    ኣተራረኩ ኣሪፍ ነው ቀጥልበት🤗❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  28 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd 27 วันที่ผ่านมา +2

    አሪፍ ነው

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  27 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

    • @user-sp4pn7vw8m
      @user-sp4pn7vw8m 8 วันที่ผ่านมา +1

      እደህአይነትወድኢ /ት ዬ አለ ማሻአላህነህ ጀግናነህ

  • @kal-fe4ow
    @kal-fe4ow 20 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ይለያል🥰

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  20 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @rahelasana7974
    @rahelasana7974 23 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks!

  • @NaniTulu
    @NaniTulu หลายเดือนก่อน +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EphriemTsegezabe-db4ew
    @EphriemTsegezabe-db4ew หลายเดือนก่อน +2

    Waww nice one keep it up...❤

  • @dagiDagim-
    @dagiDagim- หลายเดือนก่อน +2

    Techlalek❤

  • @temesgenwondimu7006
    @temesgenwondimu7006 หลายเดือนก่อน +2

    Wooowwww🎉 amezing

  • @BabaLiku-sr7os
    @BabaLiku-sr7os 7 หลายเดือนก่อน +2

    This is amazing, radio addis is part of good thing a story for people.

  • @Abrshelu
    @Abrshelu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ትረካ ነው አመሰግናለሁ

  • @bahrnameretna5687
    @bahrnameretna5687 23 วันที่ผ่านมา +2

    Des yelal ❤🇪🇷

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  23 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @siraktesfaye330
    @siraktesfaye330 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሐኑንንንን....በጣም ወድጄዋለው......እባክህ ልክ እንደዚው "ዶክተር አሸብር እና......" ከሚለው የአሌክስ መጽሐፍ "ከሰሃራ በታች"ን ብትተርክልን....

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  6 หลายเดือนก่อน

      Next 👍

  • @Mahder368
    @Mahder368 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ no words 😢

  • @betitakele
    @betitakele หลายเดือนก่อน +2

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ej2be5gs8i
    @user-ej2be5gs8i หลายเดือนก่อน +2

    Andga new qexay binorew❤❤❤❤❤❤

  • @sewdatoyeb3388
    @sewdatoyeb3388 18 วันที่ผ่านมา +1

    Bravo❤❤❤

  • @hananalhanan6208
    @hananalhanan6208 4 วันที่ผ่านมา +1

    Megareme anedaya

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  4 วันที่ผ่านมา

      Thank you!🙏

  • @Hayat-x5s
    @Hayat-x5s 24 วันที่ผ่านมา +2

    Kale yelelwu

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  24 วันที่ผ่านมา

      Thank you!🙏

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 8 วันที่ผ่านมา +1

    is it ta true story? very interesting and great decision🙏🏾❤️👌

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  8 วันที่ผ่านมา

      Thank you!🙏

  • @user-ve6rr9hy4o
    @user-ve6rr9hy4o 7 หลายเดือนก่อน +2

    Des yemil tarik new ❤

  • @hanasolomon2405
    @hanasolomon2405 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤👍

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph8132 หลายเดือนก่อน +2

    ወድጀዋለሁ 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿❤

  • @ermibeyene7074
    @ermibeyene7074 14 วันที่ผ่านมา +1

    Wow konjo tireka new

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  14 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @ahmedhassen7725
    @ahmedhassen7725 หลายเดือนก่อน +2

    Dasi yamil tarik

  • @samrazewdu6915
    @samrazewdu6915 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow amazing story❤

  • @KalkidanSolomon-zq3cb
    @KalkidanSolomon-zq3cb 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wawo Lene Adegha nowu

  • @BirukAsmerom
    @BirukAsmerom หลายเดือนก่อน +3

    አሌክስ አብርሀም ግን ምን አይነት ደራሲነው እግዜር ይቦርክው

  • @CalmDaily
    @CalmDaily 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow…keep it up buddy 😍❤️🎉

  • @KalkidanSolomon-zq3cb
    @KalkidanSolomon-zq3cb 7 หลายเดือนก่อน +3

    🎉❤😮

  • @zubeidasiraj8656
    @zubeidasiraj8656 หลายเดือนก่อน +4

    ምነው አባትየውን ደደብ አደረጋቸው :: ለአውሬ ጥለዋት እንዲሄዱ ፀሀፊው ለምን ወደደ?

  • @melik7177
    @melik7177 23 วันที่ผ่านมา +2

    Truth voice

  • @MasreshaTesema-r7t
    @MasreshaTesema-r7t หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤