ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በበሳል ብዕር እውነትን መሠረት አድርጎ ለግፉአን መታሰቢያነት ተፅፎ በድንቅ አተራረክ ዘይቤ የቀረበ የዚያ ትውልድ ማስታወሻ ድንቅ ልቦለድ! እናመሰግናለን!
ቀልዳቹ እኮ አይጠገብም ይህን ልበወለድ ነገ ደግሞ እውነተኛ ታሪክ እንደሆነ ታሳምኑናላቹ ወናፍ
ርስቴ ለማለት የሌለ ያልነበረ ታሪክ ? ህዝብን የሚበላ ጨለምተኛ ታሪክን የምትፈጥሩ ሃዘን ከቤታቹ ኣይውጣ
ድንቅ!👌
ትረካ ሊመስል ይችላል ግን የብዙ ሰዎች እንባ አለ
ኡፍ አስለቀሰኝ
የልጅ ሀዘን የተባለው ፓርት እኔም በወንድሜ ሞት ጥቅምት 23,1998 ዓ.ም እንደዚህ ነው ሀዘኑ የሚሰማኝ የዕድሜ ልክ ህመም ነው
ታሪክ ከእውነት ባህር ሲቀዳ ነው ጣእም እሚኖረው እናም ከጣራው ባህር ቅዱት ትውልድን ለማዳን ብቸኛው መፍትሄ እሱ ብቻ ነው መጀመሪያ ያቀረባችሁት ትረካ በጣም ከደፈረሰ የክረምት ጎርፍ የተቀዳ ነው ከበገው ኩልል ብሎ ከጠራው ባህር ቅዱት
ድንቅና 💔 ትረካ
❤❤❤❤❤❤❤
This is not fiction rather it is true sad story.
ይቺ ትረካ በአማራ አክቲቪስት ፀሀፊ የተፃፈች መሆኗን ጥቂት ሰምቶ ማወቅ ይቻላል
Yeah. I have noticed that too. They will start to tell that it is a true story in near future
😢😢😢😢
የባሥሊቆስ እንባን መጽሀፍ ከአፋር ክልል መጥቼ አዲሣባን ዞሬ አጣሁኝ የማገኝበት ቦታ ጠቁሙኝ ወይ በታማኝነት ለ1ቀን ብቻ አውሱኝ ሥለምትወዱት ነገር ብላችሁ
jafar book shop atatawem
😂😂😂😂😂