ታላቁ ሚስጥር - የሀብት እና የስኬትን ሚስጥር የሚተርክ የክፍለ ዘመናችን ድንቅ መፅሐፍ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 ก.พ. 2021
- የብራና ገፅ ዩቲዩብ ቻናል - የተለያዩ ረጃጅም እና አጫጭር የአማርኛ መፅሐፍቶችን ትረካ የሚያቀርብ ቻናል ነው፡፡
ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተኛ ይሁኑ - bit.ly/2ReYlbj
************************************************************************************
Page of Birana is an Ethiopian TH-cam channel that narrates various long and short Amharic books.
Subscribe our channel and be a Family - bit.ly/2ReYlbj
Thank You for Your Time
ትረካ - Tireka Tube, Audio Book in Amharic, Amharic Audiobook, ሙሉ መፅሐፍ, የኢትዮጵያ ታሪክ, ሙሉ ትረካ, Audio Book, አማርኛ መፅሀፍ, አማርኛ ትረካ, Ethiopian Books, Amharic audio books, አማርኛ መፅሀፍት, አጭር ልብወለድ ትረካ, ልብወለድ ትረካ, ልብወለድ, የብራና ገፅ, amharic tereka, amharic narration, የኢትዮጵያ መፅሐፍ, ዴርቶጋዳ, መፅሐፈ ሔኖክ, Audiobook, ramatohara, amharic book, dertogada, Book of Enoch, እውነተኛ ታሪክ, ትረካ,
Amharic Book Narration, Amharic fiction, Tereka, Ethiopian music, Ethiopian movie,
Ethiopian orthodox mezmur, መጽሐፍት, tireka, Seifu ON EBS, Donkey Tube, ebstv worldwide, Feta Daily, Ethio 360 Media, Abel Birhanu, Andafta, Eyoha Media, Arts Tv World, Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ, Dere News, Abrelo HD, Semere Bariaw, Zehabesha 12, የብራና ገፅ / Page of Birana, new ethiopian music 2023, Maraki Weg, TEDEL TUBE, dinklijoch, ድንቅ ልጆች, Ale Tube, Gebeya Media - ገበያ, Bewketu Seyoum I Official Channel, EBC, Fana Television
#amharicbook #ትረካ #AmharicAudiobook - บันเทิง
ይህን ትረካ ከሰማው በሆላ የፈጠረኝን የድንግል ማርያምን ልጅ ክርቶስን አብዝቼ እድወደው አደረገኝ
ሰው ከብዙ ነገር ይማራል ከሰይጣን ጭምር: ይህን ለምታዳምጡ ሁሉ መጀመሪያ አምላካችሁን እወቁ!
አስተውሉ ወገኖቼ ይህ መጽሐፍ ከእግዚአብሔር ሊለያየን የመጣ የጨለማ የድያብሎስ ትምህርትነው። ከመጽሐፍቅዱስ ጥቅስ ቢጠቅስም ለተንኮል ነው የጠቀሰው። አትሸወዱ። ዩኒቨርስ አያለ የሚጠቅሰው የአየር አጋንንት ናቸው። ጅኒ(ኣጋንንት) ነው። የዚህ አለም ቁሳቁስ ምንም አይጠቅማችሁም። መንግስተሰማይ ፈልጉ።
@@mengediegziabhernketel4pr5fv4f አልገባኝም
Zel man እናመሰግናለን በትክክል ❤💚💛❤🙏
@@mengediegziabhernketel4pr5fv4f ትክክል ነሽ ይህ መፅሀፍ የእግዚአብሔርን መኖሮ ፍፁም የካደ የማቴሪያሊስቶች በቁስ አካል ብቻ የሚያምኑ ስብስቦች የፃፉት መፅሀፍ ነው። የማይታየው ስበት ዩንቨርስ ወይም ጂኒ የሚለን ሀይል ሰይጣንን ነው።የአለምን ፈጣሪ እግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔርንእመኑ ሳይሆን የሚለን እኛ እራሳችን ለእራሳችን ፈጣሪ እንደሆንን የሚነግረን የክህደት ፈላስፋዎች ትምህርት ነው።አይምሮ ያለው ያስተውል።ይህን ትረካ በጥልቀት መመርመር ያስፈልጋል።
Zel man እሽ ገና አልጨረስኩትም ግን ስለ መልካም ኮመንትዎ አመሰግናለሁ 🙏💚💛💓💒
ድምፅ-100%
ጥራት-100%
አቀራረብ -100%
ባክግራውድ ሙዚክ-100%
የማይሰለች እናመሰግናለን
comment-100%
P0
@@nejatahmed8777 w
*
2
ሁሉም ነገር መልካም ነው ግን ጂኒው ምንድነው ? አልተመቸኝም
ሁሉም ነገር ይሳካልኛል ....በኣጭር ጊዜ ውስጥ ...ኣምናለው 100%
አልሀምዱሊላ ሁላችንም በየ እምነታችን ማመስገን ብንችል ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ባልኖር ነበር፣ተስፋ መኩረጥ በቀረ ነበር ግን እኔ ከዛሬ ጀመርኩ ማነው አብሮኝ የሚጀምር ስለ ምርጥ አቀራረብህ አመሰግናለሁ የተሰማኝን ስሜት ልገልፅው ሁሉ አልችልም ብቻ ህልሜን እደማሳከሰ እርግጠኛ ሁኛለሁ ትረካህን ከሰማሁ በሆላ በድጋሜ አመሰግናለሁ እኔ ውስጥ ያለውን ስሜት ነው የተረከው
እስካ አሁን አለመስማቴ ፀፀተኝ ዋው ግን አሁንም አላረፈድኩም የምገር መፅሀፍ ነው ታላቁ ሚስጥር ዋው የሚገርም ነው ራሴን ነው ያየሁት ወንድማችንን ተባረክልንን❤❤
እግዚአብሔር ገደብ የሌለው ሀይል እና እውቀት ሰቶናል... ሁሉንም ነገር በእርሱ ተደግፈን ማድረግ እንደምንችል ተገንዝቤአለው።
እውነት እላችኋለሁ ማንም ያለዉ ነገር እንዲደረግለት ቢያምን በልቡ ሳይጠራጠር፤ይህንን ተራራ ተነቅለህ ወደባህር ተወርወር ቢል ይሆንለታል
ስለዚህ እላችኋለሁ የፀለያችሁትን የለመናችሁትንም ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ ይሆንላችሁማል ማር ፦11፤23-24
በእምነታችሁ ፅኑ ያልሆናችሁ ሰወች ማለቴ መንፈሳውይ ህይወት በደንብ የለላችሁበት ጥንቃቄ አድርጉ ዬኒቨርሱን በፈጠረ ጌታችሁ ፅኑ እምነት ይኑራችሁ ጠይቁ ይሰጣችኃል ለሱ ሁሉም ነገር ቀላል ነው ሁሉም ነገር ከቀዶ ወል ቀደር ውጭ ምንም እሚፈጠር ታሪክ የለም ጂኒ ምንም ሀይል የለውም ይች አለም ጠፊ ናት የተፃፈላችሁን ነው የምትኖሩት እንዳትሸወዱ በቃላት ማሳመር ግባችሁ የፈጣሪ ተገዢ መሆን ይሁን ይህ ሁሉ ጠፊ ቀሪ ነው ጀነትን የዘላለም ህይወትን አስቡ !!!!
ልክ ነሽ እህት ግን ሁሉንም ሰጭ አላህ ነው ማመንም ያለብን እሱነው ምክኒያቱም ይህን ሁሉ የፈጠረው እሱ ነው መጽሐፉ ቡዙ በኛላይ ያለፍ ወደቢትም የሚመጣ ነገር አለው በርግጥ ብዙ ትምህርት ይሰጣል ግን በታካራኔውም በእምነታችን ላይ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን
እውነት ነው በዮንቨርሱ ቦታ ፈጣሪን እየተማመንን እንለምናለን ይሰጠናል የለመኑትን የማይነሳ የነገሩትን የማይረሳ ፈጣሪ አለን የተወሰኑትን እንመራመራለን እንጂ የፈጣሪን ቦታ እንኳ አንለቀም ለዮንቨርስ
እውነት ነው በዮንቨርሱ ቦታ ፈጣሪን እየተማመንን እንለምናለን ይሰጠናል የለመኑትን የማይነሳ የነገሩትን የማይረሳ ፈጣሪ አለን የተወሰኑትን እንመራመራለን እንጂ የፈጣሪን ቦታ እንኳ አንለቀም ለዮንቨርስ
የመፅፉ አጠቃላይ ሐሳብ ፡ ፍቅር የህግ ሁሉ ፍፃሜ ነው ፍቅርም ክርስቶስ ነው ። ከልብ ክርስቲያን ሁኑ ሁሉም ቀላል ነው
በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ጊዜህን ሰውተ ይህን ምርጥ መፅሐፍ ስላነበብክልን በርታ ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥኩት ተባረክ
አሁንም በድጋሚ አመሰግናለው ይህንን ሁሉ ሰአት ሳታርፍ ይህንን የሕይወት መፀሐፍ መገብከን እግዚአብሔር ይስጥህ
ምስገና የህይወታችን ቁልፍ መሆኑን ስናመሰግን ሌላም እንደሚጨመርልን ...😍
ሁልግዜ በጌታ ደሥ ይበላቹሁ።እምነታች በእግዚአብሔር መሆን አለበት እንጂ በዩንቨርስ መሆን የለበትም።ነገር ግን ዩንቨርስ የሚለውን በእግዚአብሔር ከቀየርነው ትክክል ነው።ዩንቨርስ የሚለው የፈጣሪ ሥም ላለመጥራት ፣ምሥጋናን ለፈጣሪ እንዳናቀርብ የተፈጠረ አሳሳች ሀሳብ ነው።
ሰላም ወንድማችን እግዚኣብሒር ጤናህን ሂወትህን ኑሮህን ስራህን ይባርክልህ በጣም የሚመሰገን ስራነው የሰራሀው ነጣም በርታ ጀግና ነህ
ሁሉም ሰው ይህን ሚስጥር ቢያውቀው ደስ ይለኛል ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ
th-cam.com/video/Sm2lF1-FptQ/w-d-xo.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።*
ሚስጥሩ የሚገርም ነዉ የመኖር ትርግም ይሰጣል ።በተለይ የምናምነውን አመላክ አጥብቀን ከያዝን በጣም ውጤታማ እንሆናለን ።
ሚስጥሩ የስበት ህግ ነው። ተመሳሳይ ነገሮች ይሳሳባሉ። ታላቁ ማግኔት=አእምሮ ። የየእለት ሀሳቦቻችን መልካምና በተስፋ የተሞሉ ከሆኑ ንግግሮቻችንም አሉታዊ ካልሆኑ መልካም መልካሙን ወደ ህይወታችን እንስባለን ካልሆነም በተቃራኒው። አመስጋኝ እንሁን። የነገሮች መሳካት ከመጠናቸው ሳይሆን ከኛ እምነት ነው።
ይህንን መፅሀፍ ሙሉውን መቀበል አደገኛ ነው ግን በጥልቀት መመርመርና የሚጠቅመንን ብቻ በመሞረጥ መውሰድ ይቻላል።ዩንቨርስ ወይም ጂኒ የሚባል አምላክ የለንም።አለምን የፈጠረ እንድ እግዚአብሔር አለ።ይህ መፅሀፍ የእግዚአብሔርን ወይም የፈጣሪን መኖር ፍፁም የካደ ነው።
ከሀይማኖት ጋር ተመሣሣይ ነዉ። ሁልጊዜ ፈጣሪነ የሚያስብ ዉጤቱ በጎ ስራ ፣በጎ ዉጤት ያስገኛል በጊዜ ሂደት ሞገዱ ወደ ገነት ይስበዋል። ክፉ ያሰበም በጊዜ ሂደተ ወደ ሲኦል ይሳባል።
Mulu kaltekebelek lante ayseralehem mekeniyatum endayesera selefekedek
@@tube-key .
ِ
ِ
@@tube-key m 0 lnojo
i
በጣም ስለ ተመስጥኩበት እና ስለ ሳመነኝ ለሰሶተኛ ግዜ እያዳመጥኩት ነው።🙏🙏👏💪💪💪💪💔
አቦ ተባረክ ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸን ትረካና መጸሀፍ
Wste yalewn firhat yatefalignal sadamitew
እንደ እውነቱ ከሆነ የህይወት ጥልቅ ሚስጥር ያወኩት ባንተ ነው አንተ ግሩም ሠው ነህ እናመሠግናለን
ኣብዚሑ ያባርካ ሓወይ ማዓረይ ድንቅ መፅሓፍ ድምፅካ ካኣ ቡሉፅ እዩ👍
እግዚአብሔር ይመስገን!
ይህንን የስህበት ህግ...እኛ ያሰብነውን ነገር ወደራሳችን እንደምንስበውና ተመሳሳይ ነገሮችን ወደ ህይወቴ እንደሚመጡ ተረድቻለሁ።
- +
ለመጀመሪያ ጊዜ እራሴን እንድሆን የረዳኝ መፅሃፍ።
ትልቅ ሃይል ራሴ ውስጥ እንዳለ ተረዳሁ እምነት፣ ፍቅርና ተስፋ በአእምሮ ማግኘት ውስጥ ናቸው ።
ሁሉም ሰው ጥሩ ነገር ሲያስብ ዩኒቭርስ ሀይል ይልክለታል እውነት ነው
ያማለት የመንፈስ ጥንካሬ ማለት ነው
ምክንያቱም የሰው ልጅ በለው ነገር ማመስገን አለበት ።
ተመስገን ለካ ያለኝ ነገር ሁሉ ሀብና ጤና ነው
አመሰግናለሁ ።
ውድ ወንድማችን በጣም እናመሰግንሀለን ይህን መፅሀፍ ትልቅ ዋጋ ከፍለህ ስላነበብክልን እና ፓራዳይማችንን እንድናስተካክል እና የስህበት ህጉን እንድንጠቀም ስላደረከን አልፋ ግሩፕ 3 ነኝ እግዜብሄርንም አመሰግናለሁ አንተን ሀይልና ብርታት ስለሰጠህ
ወንድም ክበርልኝ ይሔ መፃሐፍ በብዙ ቀይሮኛል ጠቅሞኛል እጅግ አመሠግናለሁ
Amusing book nice presentation
th-cam.com/video/Sm2lF1-FptQ/w-d-xo.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።*
iam listening this book for 10th time tthanks brana please add same rhondha books too
አንድ እውነት ልጨምርልህ ድምፅህ ገዳይ ነው። ተባረክ
Masha alahi tayiki yisaxahali .
i believe it 100% ,i thanks very much for share to me
አልሀምዱሊላህ ላሁሉም ነገር........ 🤲🤲🤲
WOoooowደስ ይላል
በጣም የሚገርማችሁ እሄን መፀሀፍ ስሰማ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ የሚል እና በጀኒ ፋንታ ቅዱሳን መለአክት በዮንፈርስ ፋንታ ጌታ ኢየሱስን በመጠየቅ ጥያቄወቸ እደሚመለሱ አመንኩ ሰወች ሆይ ማንኛውንም መፀሀፍ ስሰሙ እንደወረደ አትቀበሉ ይልቁንስ እውነት ማነው የሚለውን ካወቃችሁ የመፀሀፍን ሜሴጅ በእውነት መተካት አለብን ያኔ በጭራሽ ማንም መፀሀፍ ስታነቡ እናንተን ሌወስድ ወይም ሰይጣናዊ የመሆን ሀሳቡን መገርሰስ ትችላላችሁ እናመሰገናለን ተራኪ
ወንድም ድንቅ ነህ የዳዊት ድሪም መጽሀፍንም ተርክልን ትልቅ ህልም አለኝ የተሰኝው መጽሀፍን
በዚ መፅሐፍ ላይ 100% እስማማለሁ።በተግባር በራሴ ስላየሁት
wandem yee maxafe eski lamagzate tababaragne
እንዴት
@@user-pl9vp3jj5p መፅሐፉን አነበብሽው???ሰው የፈለገውን እና በውስጡ የሚያስበውን ሁሉ ማግኘት ይችላል
GOD IS MY UNIVERS
የሚያስፈልገኝ መፅሐፍ ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤ አቅራቢው እግዚአብሔር ይስጥህ😊🌻
አስተውሉ ወገኖቼ ይህ መጽሐፍ ከእግዚአብሔር ሊለያየን የመጣ የጨለማ የድያብሎስ ትምህርትነው። ከመጽሐፍቅዱስ ጥቅስ ቢጠቅስም ለተንኮል ነው የጠቀሰው። አትሸወዱ። ዩኒቨርስ አያለ የሚጠቅሰው የአየር አጋንንት ናቸው። ጅኒ(ኣጋንንት) ነው። የዚህ አለም ቁሳቁስ ምንም አይጠቅማችሁም። መንግስተሰማይ ፈልጉ።
@@mengediegziabhernketel4pr5fv4f እረ ማስተዋሉን ይስጠዎት ሆይ መፅሐፉ ምንም አይወጣለትም
The secret is not the power of the universe. But it is all about the creator of the universe, God. The law of attraction is the love of Jesus Christ. Believe in the power of Jesus, practice the power of the holy spirit. This is the power of the faith of God that creates miracles in our life.
I like this
ብቻ ብዙ አስደናቂ የሆኑ ነገሮችን አግኝቼበታለሁ...በጣም ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ...በርታ እያዳመጥንህ እየተማርን ነው ቀጥልበት በበኩሌ አመሰግናለሁ።😘😍
ሰላም ክቡር ሰው...ግዜህን ሰውተህ እንማርበት ዘንድ ይህንን መፅሓፍ ስላነበብክልን አመሰግናለሁ።
በጣም የገረመኝና በራሴ ህይወት ሆኖ ያየሁት አልፈልግም የሚለው ሀሳብ ላይ አልፈልገውም የምለው ነገር ስሸሸው የነበረ ሁሉ በህይወቴ ውስጥ ታይቷል
ሌላው የምናስበውና ያሳለፍነው የማንፈልገው ነገር በይበልጥ በኛው ጥሪ ነው ለካ እየረበሸን ያለው
ብዙ ማለት ይቻላል ጥሩ ነው ሁሉም ሰው ቢያውቀውና አልፈልግም ማለት ቀርቶ የምንፈልገውን እንድንናገርና እንድናስብ ብንሆን እላለሁ
ከተወሰኑ ደስ የማይሉ ምሳሌዎች በቀር የስበት ህግ ትክክል ነው ሚስጥሩን እግዚአብሄር ይግለጥልን
አንደነዚህ አይነት መጸሀፎች እና አስ ተሳሰቦች እየተተረጎሙ ቢቀርቡ በቀላሉ ይህንን ትውልድ መቀየር ይቻላል አለም የደረሰበት አሳቤ ነው በርቱ!!
selam berhanu bergt lik neh endezi aynet neger yemiyasdesth kehone bedenb bnweyay des silegnal
ሰላሳወከን እናመሰግናለን
ማሻአሏህ ከልብ እናመሰግናል ውድሜ በርታልን ሌላም የስኬት ቁልፍ የሆነ መፃፍ እጠብቃል ልክ ብለሀል የሰው ልጂ ማግኔት ነው መሳብ ይቺላል የአሳሳብ ስልቱ ይለያያልጂ ሌላው ወደ ዮኒቨርስ የላክነውን ነው እየመነዘርን ተግባር የምናደርገው አደ የተረዳሁት ነገር ልናገር የሰው ልጂ ከታቺ ወደላይ ድጋይ ቢወረውር ተመልሶ የሚወርደው ድንጋይ ነው ይህ ማለት መጥፌ ሀሳብ ከላክን ወደ ዮኒቨርስ መጥፌ ነው የምመለስልን ከለለ የለለ የት ይመጣል ሰለዚህ ወደላይ ወርቅ ዳይመድ አልማዝ መወርወር አለብን የተወረወረ ነገር መሬት ላይ መውረድ ሰለማይቀር ተመልሶ ሂወታቺን ወርቅ በወርቅ ያደርግልናል ብቻ ተመቺቶኛል
gobez nesh aredadsh des ylal esmamalw enem banchi hasab
አንድም ስህተት የለውም ድንቅ አርገህ አቅርበህዋል ወንድሜ እናመሰግናለን ፍቅር ሀይል ነው ትልቁ እውነታ ይህ ነው.👍👍👍
ሰላም ግዕዝ ይመችህ አተያየብሽ ይመቸኛል
እውነት ነው እስካሁን ድረስ እሚያስፈሩኝ ነገር እየደረሱብኝ ነው ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ፈጣሪም እመን እጅ አትፍራ ነው እሚለው ❤❤
መፅሐፉ ጥሩ ሆኖ ሳለ መጨረሻው ግን ፍቅር ካለ ዩኒቨርስ ሁሉን ይሰጠናል የሚል እምነት ነው የሚያስተምረን ። ፍቅር ግን ክርስቶስ ነው
አስተውሉ ወገኖቼ ይህ መጽሐፍ ከእግዚአብሔር ሊለያየን የመጣ የጨለማ የድያብሎስ ትምህርትነው። ከመጽሐፍቅዱስ ጥቅስ ቢጠቅስም ለተንኮል ነው የጠቀሰው። አትሸወዱ። ዩኒቨርስ አያለ የሚጠቅሰው የአየር አጋንንት ናቸው። ጅኒ(ኣጋንንት) ነው። የዚህ አለም ቁሳቁስ ምንም አይጠቅማችሁም። መንግስተሰማይ ፈልጉ።
እንደዛ ነው እንዴ
@@user-pl9vp3jj5p አዎ እምነቱ ይሄ ነው ።
The o ly God is giving you everything
God is above the universe
@@amharicinspirations9477 xxcqqqqqqNlp
ይህንን መፅሀፍ ሳይጋነን 30 ጊዜ አዳምቼዋለው :: ከፍተኛ ሀብት(10,000,000 ብር) ስቤበታለው:: ይህም በ ድንገት ነው የሆነው :: አሁንም ማዳመጤን ቀጥያለው... በድንገት ገንዘብ ወደ ህይወቴ ይመጣል :: ትንሽ ስበብ ብቻ ነው የኔ ድርሻ :: አምላኬ ተመስገን :: ተራኪ አመሰግንሀለው!! ገና በ ቢሊዮን ይቀጥላል...
በጣም ለሚፈቅሩት ልጅስ ይሰራል
" በህይወታችሁ ተደሰቱ፤ አመስግኑ።"
ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏
እናመስግናለን.ወንድሜ.ተባረክ
በጣም አስፈላጊ ስጦታ ነው
ከኔ ቡሃላ የምታየው / ምታይ
ተራአኪው እናመሰግናለን 💚💛❤️🙏🏾
I have lived with this secret for long time.and i realized that .we get all this power by the work of jesus christ.
Jesus is the secret
Jesus 100%
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ፈጣሪ እንደዚህ መልካም ስራዎችን ያብዛልህ በጣም የኔን ህይወት ሙሉ በሙሉ መቀየር የሚችል ሚስጥር ነዉ እስካሁን በደንብ ያልተገለፀልኝ እና የማላውቀው
በእውነት እጅግ አድርጌ አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው ። አድራሻችሁን ብታስቀምጡልን!!!!!!!
You have the most amazing voice thank you so much and God bless you..
በረካ ሁን አቦ
መፅሀፉ ድንቅ ነው እናመስግናለን እግዚአብሄር ይባርክ ወንዴሜ!!!!
እጅጉን ነው በጣም ደስ ያለኝ ሥለ ምክራችሁ አመሰግናለሁ!!!
በጣም ደስ ይላል 100%
Thank you so much my dear
ከዚህ በፊት የማላውቃቸውን ነገሮችን በዚህ መፅሓፍ አግቻለሁ ተምሬበታለሁ... እየተማርኩበትም ነው።
ይሄን መፀሃፍ እፈልገው ነበር ግን በትረካ እደቀረበ ገና አየሁት ነበር በጣም እናመሠግናለን
ይህን አለሙን የለውጣ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ እንጅ ሀብት ውይም ውርቅ አለውጣም ይህ ስረ ትክክል ስይሆን በአእምሮ ይምስብ ብቻ ገንዘብ በመስብ እግዚአብሔር ይለም የምል እናም የዲብሎስ ሥራ ነው
አልፍና ኦሜጋ የድንግል ልጅ አማኑኤል ሆይ አንተ ብቻ አለማ አንተ ብቻ ህይወት ሆንልኝ ዋጋኖችዬ አንዴት ስቱ ማዳን ማግዳል ሀብት ንብረት ስላም ጤና ሁለ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው ምስጋና ለእግዚአብሔር አሜን
thank you so much. no word to express....
እናመስግናለን
Betam lib yemineka message alew, bertu.. God is Love ❤
በጣም ምርጥ አሥተማሪ መፅሀፍ
በጣም ግሩም መፀሀፍ ነው እውነት ነው ደግሞ ብዙ ጊዜ አውቀዋለሁ 🥰🥰 ይሄን መፀሀፍ ማዳመጥ ደስ የሚል ስሜት ይሠጣል*🥰* ፊልሙንም እዩት
ድንቅ ትምህርት ከድንቅ አቀራረብ ጋር ተባረክ
አስተውሉ ወገኖቼ ይህ መጽሐፍ ከእግዚአብሔር ሊለያየን የመጣ የጨለማ የድያብሎስ ትምህርትነው። ከመጽሐፍቅዱስ ጥቅስ ቢጠቅስም ለተንኮል ነው የጠቀሰው። አትሸወዱ። ዩኒቨርስ አያለ የሚጠቅሰው የአየር አጋንንት ናቸው። ጅኒ(ኣጋንንት) ነው። የዚህ አለም ቁሳቁስ ምንም አይጠቅማችሁም። መንግስተሰማይ ፈልጉ።
ድንቅ ነው እናመሠግናለን
ድምፅህ በጣም ነው ሚመስጠው ሌሎች ትረካወችንም አንተ ብታቀርበው ባይ ነኝ 👏
ስላቀረብክልን ትረካ ከልብ እናመሰግናለን
Wow amazing book thank you
እጅግ አመሰግናለሁ
Thanks a lot..ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት
ይህ መጽሐፍ በአማርኛ ትርጉም ሁሉም ቤት መኖር አለበት
በጣም የሚያስፈልገን ሚስጥር ነው ጥዋት ጥዋት ደጋግሜ እያዳመጥኩት የሚገርም ለውጥ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ!!!
እንዴት
ቢሰሚላሂ ረህማን እረሂም(በአላህ ሰም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው)
DesYlal
thank you, you chang my life
እምነት እጅግ በጣም ለስኬት ወሳኝ ነዉ
Wow This book is perfect for myself Thank you 🙏!!!
እናመሰግናለን
Please make more audiobooks with this miracle voice. Thank you for this and Alchemist.
Thank u very much!!
በጣም እናመሰግናለን
አቦ በጣም አሪፍ አተራረክ ነው ደጋግሚ ማዳመጥ ማዳመጥ ሱሰኛ አደረገኝ አሪፍ አሪፍ ነው አቦ ይመችህ በቃ ባለሁበት እምነት እምነቴን አጠነከረኝ ብርታ ተራ ኪው ተስፋፅዮን ዳንኤል አደንቅካለው በርታ
ዋ. . . ምገርም ነው ቃለት ያንሳል እንድህ ለማለት ። ታደንቃህ እኛም አደነቅክ ። በብዙ ታበርክ።
እጅግ በጣም ኣመሰግናለሁ
Tank you.
ማታ ማታ አንተን ሳልሰማ ተኝቼ አላቅም ፈጣሪ ምስክሬ ይሁን በጣም አሪፍ ነው ለውጥ አግኝቼበታለው በርታ ወንድሜ🥰🥰🥰💋
Me too God please you bro 🙏
በጣም ነው የወድኩት 🙏🙏🙏
th-cam.com/video/Sm2lF1-FptQ/w-d-xo.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።
ሰርተሽ ተለወጪ ተረት በማዳመጥ ሃብት አይገኝም
@@user-xj8ov5vz3x 😂😂😂😂😂
Wow betam tekmognal ameseginalew❤❤
እናመሰግናለን😊
Thank you bro we learned a lot from audio.keep going 👍👍👍👍
ራህሜ ቆጆ የኔ ልዬ
Wow its so amazing👏👏
ان شاء الله
ماشاء لله
الحمد لله
توكلنا على الله
When you say every day you'r life is changing and you get good things when live and after diy because everything from الله not from universe
Tanks man
የሚገርም አቀራረብ የሚገርም መጽሀፍ በጣም እናመሰግናለን ። በሌላ የስኬት መጽሀፍ እንጠብቅሀለን በተለይ የዉጪ ቢሆን ይመረጣል
አስተውሉ ወገኖቼ ይህ መጽሐፍ ከእግዚአብሔር ሊለያየን የመጣ የጨለማ የድያብሎስ ትምህርትነው። ከመጽሐፍቅዱስ ጥቅስ ቢጠቅስም ለተንኮል ነው የጠቀሰው። አትሸወዱ። ዩኒቨርስ አያለ የሚጠቅሰው የአየር አጋንንት ናቸው። ጅኒ(ኣጋንንት) ነው። የዚህ አለም ቁሳቁስ ምንም አይጠቅማችሁም። መንግስተሰማይ ፈልጉ።
የሀገራችን መፅሀፍ አንድ ልጠቁምህ ትልቅ ህልም አለኝ ይላል እባክህን አንብበው በጣም ትገረምበታለህ ትቀየርበታለህ ደራሲው ዳዊት ድሪምስ ይባላል እኔ አንብቤ በህይወቴ ትልቅ ስኬት እና ለውጥ አግንቼበታለሁ
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ❤️❤️
Thanks 😭
ተባረክ ብዙ ተምሬአለሁ