ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Girumeeee is the best 👌 👍 👏
ስምና ተግባር ሲገጣጠም እውነትም ግሩም ሰው እንዲያው በነካ እጂህ ስለ''ካርማ ዮጊስቶች'' ወይም የታላቁ እስክንድርና የታላቁ ፈላስፋ ዲዮጋንን ስራልን እናመሰግናለን❤
Wow! Many thanks.መልኳ ኢትዮጵያዊ ነው። የግብጽ መስራቾች ኢትዮጵያውያን ናቸው ለሚለው ጥሩ ማስረጃ ነው ።
በናትህ ሌላም ስራልን ዋው ንግስቲቱ ❤❤
ደስ የሚል ትረካ
ድምፅህ ግን በስመአብ! ቃል የለኝም።
Wow
መፅሀፈ ሚርዳድን ሙሉውን መተረክ አለብህ ግዴታ ነው ❤ 🙏🙏
ይቅርታ እና የመፅሀፉን ስም በደምብ ፃፍልኝ እኔ የታሪክ መፅሀፍ ስለምወድ ማንበብ እፈልጋለሁ
Your narration is captivating. The program is both entertaining and informative. Excellent work!
ዋው ግሩሜ
እናመሰግናለን ።
ኢትዮጵያውቷን ንግስት ሳባ ንገረን
አምላክ ይጠብቅህ❤❤
ግሩሜ ❤
thanks ግሩሜ
ግሩሜ pls ስለ ጃፓናውያን የሕይወት ፍልስፍና ስራልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩሜ እናመሠግናለን
ግሩም ትረካ
betam grum new
በጣም ነው ማከብርህ ግሩሜ ላንተ በነፃ እኔን ደስ እንዲለኝ እምትሰራውን ስራ ልክ እንደ NBC documentary video editing ልስራልህ በ አካል እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ🙏
በጣም አመሰግናለሁ - ስልክ ወይም ኢሜይልህን አስቀምጥልኝ
በቃ ሱስ ነው እኔ ይቱይቭ አልወድም የአንተንና የያየሰው ሽመልስን ድምጽ ለመስማት ብቻ ወድጄዋለሁ እንዲሁም የብራና ገጽ የሚለው አሪፍ አቀራረብ ነው ያንተው ግን ይለያል
በዚች ሴት ስም አንዲት ኢቶዮጰያዊ ከሲውዲን ሁና በዚህ ስም ፓል ቶክ ትገባ ነበር መልክዋ ቆንጆ ነበር አሉ የፓሉ ዳቢሎስ ቆረጣጥሞ በላት ነፍስ ይማር🙏
አልገባኝም
😂😂😂@@Ethiopi134
ማለት ?😅
Grume 21 amete new malet kawekuh ena trekawochhn mesmat kejemerku demo 2 amet molagn yhew eskahun gn ezi lay tolo tolo slematlk sheger shelfe lay yeserahachewn degagme eyadametku new mtegnaw malet new........ wedajh ena akbarih negn betam grume
እባክህ ስለ ታላቁ እስክድር ስራልን
Teleyalh
❤❤❤❤
🙏❤
ትንሽ ስታነብ ፈጠንክየሆነ ቦታ ላይማ በ2x ሁሉ እየሰማሁ መስሎኝ ነበር
አገኘውህ nbc ላይ አሳድጄ ነበር የምሰማህ የዩቲዩብ ቻናል ያለህ አይመስለኝም ነበር የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ
ግሩም አቀራረብ ነው ግሩሜ
የመጀመሪያ፣ግብፆች፣ጥቁሮች,ናቸው፣፣ዛሬም፣አሉ፣፣
በፎጹም
ኪሊዎፓትራ ጥቁር ኢትዮጵያዊት ነች ለመን ፈረንጅ አደረጋችሗት ከክርስቶስ ጀምሮ ሐይለኛ መልካም ታሪክን በሙሉ ለምን ፈረንጅ ፎቶግራፍ ታስቀምጣላችሁ እሷ የኢትዮጵያ ንግስት ነበረች
Denez
@@jbjustin1531 ስድ ባለጌ መልካም መልስ ሌባ ሁሉ ፈረንጅ አምላኩ የሌለ በጥቁርነታችሁ እምታፍሩ ዲቃላ ሁላ
@@jbjustin1531 ባለጌ በጥቁርነትሕ እምታፍር ፈረንጅ አምላኩ መቼ ይሆን እምትነቁት
@@tsedalebelete1516 tikur yetim deha nw leza nw be tikurnete yemalkoraw
@@jbjustin1531 ፈረንጆቹ ይንቁሐል ምንም ለመምሰል ብትሞክር ይጠየፉሐል አታሽቃብጥ
እደዚህ የመሰጠኝ የለም ፊልም ነዉ ትረካ ብቻ አደለም ሞላሊዛንም ጨምር😂
በአረብኛእና በቱርክ ቛንቛ በፊልሚ የቀረበአለ ዋው
ኪሊዮፓትራ ታሪክ ማወቅ መጥፎ አይደለም። ነገር ግን የግዴታ ልናውቀውም የሚገባ ነገርም አይደለም። ስለዚህ ብናውቃቸው ሊጠቅሙ የሚችሉ ግን ግዴታ ሊታወቁ ለማይገባቸው ነገሮች ዶክመንተሪ ወይም ትረካ ስታዘጋጁ ከአስር ደቂቃ ባይበልጥ። ከሙያያችሁ ሰዎች 99.9 የሚሆነው መደበኛ ሰው እንጂ የታሪክ አጥኚ አይደለም። ስለዚህ ሁሉንም ነገር በዝርዝር ማወቅ አያስፈልገው። ፕሮግራማችሁ ተመልካቻችሁን ታሳቢ ያደረገ እጥር ምጥን ያለ ይሁን። ሀምሳ ደቂቃ ለኪሊዮፓትራ እጅግ እጅግ ብዙ ነው ።
ሚርዳድ girume telo leqeqelen ke mejemerya teketayoche negn
ግሩሜ ነፍስ እኮ ነህ
Ethiopiaywit neberch ?
አረ ግሩሜ ሚርዳድ
selam endet nachu le videowachu thumbnail maker kefelegachu lseralachu echlalew
በ ናትህ ስለ ፒራሚድ
ሚርዳድ ልክ ሲጀምር ታቆመዋለክ?
ይቀጥላል...
አንተየ ግሩሜ እንዲያው አተኛንም።ደሞ በይት አርገህ ሚስር ገባህ።(ሚስር ግብጥ ማለት ነው)❤
ፕቶሎሚ 13ኛ ነው ወይስ በጥሊሞሰ 13ኛ?
ፕጥሊሞስ 13
ፐ!
የኦሮሞ ባህላዊ የጸጉር ልብሰ አይመሰልም ሆ አደ ሲንቄ ሆሆሆሆ አሰተዋይ
ጭራሽ ኪሊዮፓትራ ኬኛ በለና😂😂😂
Girumeeee is the best 👌 👍 👏
ስምና ተግባር ሲገጣጠም እውነትም ግሩም ሰው እንዲያው በነካ እጂህ ስለ''ካርማ ዮጊስቶች'' ወይም የታላቁ እስክንድርና የታላቁ ፈላስፋ ዲዮጋንን ስራልን እናመሰግናለን❤
Wow! Many thanks.
መልኳ ኢትዮጵያዊ ነው። የግብጽ መስራቾች ኢትዮጵያውያን ናቸው ለሚለው ጥሩ ማስረጃ ነው ።
በናትህ ሌላም ስራልን ዋው ንግስቲቱ ❤❤
ደስ የሚል ትረካ
ድምፅህ ግን በስመአብ! ቃል የለኝም።
Wow
መፅሀፈ ሚርዳድን ሙሉውን መተረክ አለብህ ግዴታ ነው ❤ 🙏🙏
ይቅርታ እና የመፅሀፉን ስም በደምብ ፃፍልኝ እኔ የታሪክ መፅሀፍ ስለምወድ ማንበብ እፈልጋለሁ
Your narration is captivating. The program is both entertaining and informative. Excellent work!
ዋው ግሩሜ
እናመሰግናለን ።
ኢትዮጵያውቷን ንግስት ሳባ ንገረን
አምላክ ይጠብቅህ❤❤
ግሩሜ ❤
thanks ግሩሜ
ግሩሜ pls ስለ ጃፓናውያን የሕይወት ፍልስፍና ስራልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩሜ እናመሠግናለን
ግሩም ትረካ
betam grum new
በጣም ነው ማከብርህ ግሩሜ ላንተ በነፃ እኔን ደስ እንዲለኝ እምትሰራውን ስራ ልክ እንደ NBC documentary video editing ልስራልህ በ አካል እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ🙏
በጣም አመሰግናለሁ - ስልክ ወይም ኢሜይልህን አስቀምጥልኝ
በቃ ሱስ ነው እኔ ይቱይቭ አልወድም የአንተንና የያየሰው ሽመልስን ድምጽ ለመስማት ብቻ ወድጄዋለሁ እንዲሁም የብራና ገጽ የሚለው አሪፍ አቀራረብ ነው ያንተው ግን ይለያል
በዚች ሴት ስም አንዲት ኢቶዮጰያዊ ከሲውዲን ሁና በዚህ ስም ፓል ቶክ ትገባ ነበር መልክዋ ቆንጆ ነበር አሉ የፓሉ ዳቢሎስ ቆረጣጥሞ በላት ነፍስ ይማር🙏
አልገባኝም
😂😂😂@@Ethiopi134
ማለት ?😅
Grume 21 amete new malet kawekuh ena trekawochhn mesmat kejemerku demo 2 amet molagn yhew eskahun gn ezi lay tolo tolo slematlk sheger shelfe lay yeserahachewn degagme eyadametku new mtegnaw malet new........ wedajh ena akbarih negn betam grume
እባክህ ስለ ታላቁ እስክድር ስራልን
Teleyalh
❤❤❤❤
🙏❤
ትንሽ ስታነብ ፈጠንክ
የሆነ ቦታ ላይማ በ2x ሁሉ እየሰማሁ መስሎኝ ነበር