🔴ታማኝ አገልጋይ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 28 วันที่ผ่านมา +1

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን መምህራችን። አሜን አሜን አሜን

  • @ቤተልሔምቲዩብ
    @ቤተልሔምቲዩብ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወትን ያሰማልነ መምህር💒🕊

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፡አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን✝️🌿🌿🌷🌷

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን❤❤❤

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ዕድሜ በጤና በአገልግሎት ያቆይልኝ መምህር

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776 หลายเดือนก่อน

    #ቅዱስ__እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር አሜን ||፫|| ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህረነ ❤️🤲 በእድሜ በጤና ይጠብቅል #ቸሩ__አምላካችን ❤️🤲🤲
    #ቅዱስ__እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ይማረልን እኛም እንድመለስ የቸርነቱ ሥራ ይስራልን 🤲🤲😥😘

  • @BeniolMasresha
    @BeniolMasresha หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን፤ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!።

  • @nathyt6926
    @nathyt6926 หลายเดือนก่อน

    አሜን፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤🙏🏾

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 27 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት በእድሜ በጤና ያድልልን ይጠብቅልን

  • @MarshetMamuy
    @MarshetMamuy 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ይህንትምሕርት ደጋግሜ ላዳምጠው

  • @ribkamengistu1189
    @ribkamengistu1189 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bosemnale2483
    @bosemnale2483 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Mekedestube-y8k
    @Mekedestube-y8k หลายเดือนก่อน

    ❤ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልንመምህራችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልዎት መ/ር ገብረ መድኀን የሕይወት ቃል ያሰማልን ርስቱን መንግስቱን ቸሩ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ያዉርስልን የሰማንዉን በሕይወት እንድንኖር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን መ/ር እኔ ጭራሽ ትኩረት የለኝም ብክን ብያለኹ ኹሉ ነገሬ ጅምር ነዉ እርስዎም ብዙ ጊዜ አስተማሩን መስማት እሰማለኹ ማስተዋሉ የለም 😢😢😢😢😢😢😢 እዉነት ለማዉራት ከዚህ የከፋ ሕይወት የለም ተስፋ ከመቁረጥ እደርሳለኹ ደግሞ እመለሣለኹ ብቻ በቸርነቱ አለኹ 😢😢😢

  • @TcgdDdew
    @TcgdDdew หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ናችሁ ልን መምህራችን እህት ወንድ ሞቻችን ስለናታችን እንለምናለን ከኛ የበረታችሁ በሊባኖስ ቤሩት የምን ኖር ወገኖቻችሁ በሀገሩ ጦር ነት ምክንያት አድም በጦሩ አንድም በራብ አንድም ማደሪያ አተን ማዳሞቻችን ካቅማቸው በላይ ሲሆን እያወጡ ጥለውናል እኛም አለን የመጣብንን መከራ ይዘን እደቀላል አትዩ ብን ወገኖቻችን አስቡን የቁም ሞት ሞተናል ዳሩ ግን ከሞትን ቆየን ይህን ብለው ስለኛ አባቶቻችን መምህሮቻችን ይጮሃሉ እኛም አልሰማን አሁን መሓት መጣብን
    በኃገር ላይ ጦርነት እራብ መከራ እዴት ያምራል በስደት ግን ዙሪያ ጨለማ በሮጫ መጠጊያ የሌለው በቋቋ ተግባብትህ የማት ውል በት የቀን ጨለማ ወርሰን አስቡን አሳስቡልን ወገኖቻችን መንግስት የለ መግባት አንችል ይህን ስቃይ እያየ መንግስት ተብየው ተጉዳይ አልጻፈም እግዚአብሔር ስላባቶቻችን እንባ ይማረን 😢😢ወገን አስቡን አስቡን እህታችሁ ወለተ ሃና

    • @Samuel-rv3kr
      @Samuel-rv3kr หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ከጎናቹህ ይሁን 😢

    • @TinaChn-y1n
      @TinaChn-y1n หลายเดือนก่อน +4

      ወደ ከተማ በረት ተጠጊ ይሻላል ትንሽ ኮንተራት ካልሆን በሰው ሰው ስራ አፈላልጊ ቁጥርሽ አስቀምጪ ስራ ከሌለሽ ለጓደኞቼ እነግርልሻለሁ አዞሽ እግዚአብሔር አለ

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @SadeeYwsx
    @SadeeYwsx หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርነ❤❤❤

  • @HabtamuHabtamu-c2e
    @HabtamuHabtamu-c2e หลายเดือนก่อน

    Egziabher yehabke zekebe lbke
    Weyfetsm lekw kulo smreteke

  • @先生馬-r1e
    @先生馬-r1e หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤God bless you

  • @SayedAhmada-zc7ej
    @SayedAhmada-zc7ej หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንደምን አመሻቹ ይህ ትክክለኛ የዝክረ ቅድሳን ቻላን ነው ?

  • @sebleworkgelan
    @sebleworkgelan หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን