@@bethelnnakuba9023 choose the language that you fluently understand of it I said we no need to go far to Dr berg we got this impressive nutrition expert Dr easly by our own tongue
"Extra axial fluid collection" and "schizophrenia" silenezih beshetawoch bemin mekeniyat endemimeta ena meftehewin dr vidio beserabet fetari eweket yichemerelehal thank u so much serawocheh ejeg terat yalachew ena mideneku nachew thank u doctor🙏👍
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እጅግ ሲበዛ መልካም ሰው ነህ ያገራችን መልካም ዶክተር ቢመረጥ 1000 አንተን የሚስተካከል አይገኝም ::: ትማዲያ
🙏
ሚስጥሩ ገብቶታል ከዚህ በሁዋላ ዶክተር በርግን ተክተናል በሚገባን ባማርኛችን
@@abdelaseid2718 ብዙ አማርኛ አይገባኝም የአዲስ ልጅ ነኝ ከሀገር ከወጣሁ ቆየሁ በቀላል አማርኛ አሰረድኝ 🙏🏽
@@bethelnnakuba9023 choose the language that you fluently understand of it
I said we no need to go far to Dr berg we got this impressive nutrition expert Dr easly by our own tongue
👍👍👍👍
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ። አረ በርታልን። ብዙ ሰው እየጠቀምክ መሆንክን ልነግርህ እወዳለሁ።🙏🙏🙏።
👍
አሰላሙአለይኩም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ምንግዜም በጣም ጠቃሚ ለጤናችን የሆኑ ትምህርቶችን ስለምታቀርብልን በጣም እናመሰግናለን ፓታሺየም እጥረት ይህን ሁሉ ነገር እንደሚያስከትል አላውቅም ነበር ረጂም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير
ዶ/ር ኑረዲን አላህ በዕውቀት ላይ ዕውቀት ጤናን ዕድሜን ይስጥህ!!!
amin
አለሀ ይጠውል ኡምርክ ጀዛክ አለሀ
ዶክተር አላህ ይባርክህ ታማኝ ሰው መሆንህ ከገፅታህ ያስታውቃል
ሰዎች ላይክና ሼር በማድረግ ብዙዎች እንዲጠቀሙ የተቻለንን ጥረት እናድርግ ምንዳችንን ከአላህ ስለምናገኝ
As wr wb ዶክተር አላህ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀትን ይስጥልን እኔ እራሴን ልክ እንዳልከው ሁሉም ምልክቶች አሉብኝ ሰሞኑን ፌት አድርጌ ሆስፒታል ስሄድ ታይሮይድ ነው አሉኝ ከወለድኩ ስድስት ወሬ ነው እና መድሃኒቱን ጀምሪያለሁ tapazol and metazole 5mg. በየ ስምንት ሰአቱ ታዘዘልኝ ልጂ ስለማጠባ ተጨነኩ የኔ ዶክተር ማጥባት አቁሚ አለጭኝ የህፃኑ ዶክተር ግን ኖ ከ4 ሰረት በኃላ ትንሽ አጥቢ አለችኝ አሁን ሁለቱ ዶክተሮች ተነጋግረው በ8 ሰአት እወስዳለሁ በየ4 ሰአቱ ደግሞ አጠባዋለሁ ምግብ አይቀምስም ሌላ ወተትም እቢ አለኝ ሰውነቴን መቆጣጠር አቃተኝ ምልድሃኒቱን ግዴታ ጀመርኩ እስኪ መላ በለኝ የልጄ ነገር ያሳስበኛል ለወደፊቱ ከቻልክ በውስጥ መስመር ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር
th-cam.com/video/Ll0QL3njKbk/w-d-xo.html
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ እውቀትህን ፈትፉተህ ነው የምታጎርሰን ❤
አመሰግናለሁ ፡ ዶክተር ፡ እባክህ ፡ ስለ ፡ ሀይፖታይሮድም ፡ የምታውቀው ፡ ካለ ፡ ብታቀርብ ፡ በጣም ፡ ፡ አመሰግናለሁ ፡ እድሜና ፡ ከጤና ፡ ጋር ፡ ይስጥልኝ ፡
th-cam.com/video/Ll0QL3njKbk/w-d-xo.html
ዶክተር እንዴት አድርጌ እንደማመሰግንህ አላውቅም የምታምነው አምላክ በበረከት ይሙላህ በምንም የማይተመን እውቀት እየሰጠኸን እንደሆነ ልብ ያለው ልብ ይበል ትምህርቱን ሁሉ ካዳመጣችሁ እራሳችሁን ከብዙ ችግር መጠበቅ እንችላለን እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥልን
🙏amin
ኑር አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን ሺኩራን ጀዛኩምላህ ኸይረን
በጣም ያሳዝናል ይህን የመሰለ የጤና ማብራሪያና ማስረጃ ብዙዎች አያዩትም
ጎበዝ ወንድማችን!!! አላህ የማቱሳላን እድሜ ከጤንነት ጋር ይቸርህ።
amin
ጎበዝ 1 ነህ ✅️✅️✅️✅️
አላህ እውቀት ይጨምርልህ
እናመስግናለን ዶክተርዬ እሄን ዶክተር አለማድናነቅ አለማመስግን አይችልም ከዩትብ ውጭ የሚደርገው እርዳታ ጄዛህክ አላህ ሀይር ጂዛህን አላህ ይክፍልህ
ትልቁ ስራ መከላከል ነው።
አንተ ደሞ ሰርተኸዋል ተባረክልን
እደው ምን ልበልህ ዶክተር ከሌሎቹ ዶክተሮች ትለያለህ አሏህ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
አብሽር ደሞ ለለይክነ ለሼር በርታ ብቻ🌻🌻🌻
ሠላም ዶክተር እንኳን ደና መጣክ ስለምታካፍለን ትምህርት እጅግ እናመሠግናለን በርታልን
ሰላምነው
ወአለይኩም ሰላም ዶክተር ለምትሰጠን ት/ ሁሉ በጣም እናመሰግናለን።
ወአ ወራ ወበ እኔ ያንተን መልካምነት መግለፅ ይከብደኛል ሲበዛ ጥሩ ሰውነህ
ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግንህ ሁሉም የምትነገርን ጠቃሚ ነው ትንሽ ቀስ ብትል ጥሩ ነው በጣም ትፈጥናለህ ስትነጋገር
ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ውድ ወንድምየ
ቃል የለኝም ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
ላይክ አንድ ብቻ ሆነ ወንድሜ ደጋግሜ በረግልህ ደሰ ባላኝ👍👍👍👍👍👍
🙏
ፈጣሪ ይከላከልን እጂ ብዙ በሽታዎች አሉ
በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክኸ 🙏🙏🙏
ማዲያቱን መዳኒት ጀርመን አማዞን የለም ሳውዲ ነው ያለው አማዞን ነው ግን ተመሳሳይ ግን አግቻለው ትህትናህ በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክ ሼር🍀❤️🧿
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ብዙ ነገር ተጠቅሚያለው እግዚአብሔር ይስጥልን እባካቹ ሰብስክራይብ አድርጉ
Mashallah shekren
ዶክተርየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት ለእኔ ተመርምሬ ካገኘሁት ውጤት ይልቅ የአንተን መከታተል ከጀመርሁ በዃላ ነው ጤናየን መከታተል የቻልኩት
ዋአለይኩም ሰላም ውራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር በስደት ያላችሁ እህቶች ራሳችሁን ጠብቁ ሀሳብ አታብዙ በቂ እንቅልፍ በተቻለን እንተኛ ውህደት እንጠጣ ለዚህ ትጥቅ በብዛት ተጠቂወች እኛ ነን ፕሮፋይሌን በመንካት ሰብስብክራብ አድርጉኝ
ዶክተር ቡና ወይም ሻዪን መቀነሱ ጠቃሚነው ግን የአልኮል መጠጥ ግን መቀነስ ሳይሆን ከናካቴው ነው መተው ያለበት በክርስትናም በእስልምናም ሀራም ስለሆነ
አሰለማለይኩምወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ አህለን ወንድማችን አሏህኸይር ስራህን ይቀበልህ
እናመሠግናለን እኔ ሥኮር አልጠቀምም ሢጀመር ጣፋጭ አልወድም ግን በአሁኑ ሥአት ምንም ጤና አላገኘሁም ልቢ ትለው እግሪ እግሪን ትለው እራሤ አይ ኢላሂ ብቻ አንተው ፈውሥህን ላክልኝ በሥደት በጣም ከባድ ነው
እናመሰግናለን። ሰውን መርዳት መታደል ነው በርታልን ወንዲም እናምብ ባለፈው የጠየኩትን ጥያቄ እደሚመለስልኝ ተስፋ አለኝ የሚጥል በሽታ ያልኩትን
ቪዲዮ እሰራለሁ
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዶ/ር
ዋሌከለም አሰላም ዘረህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እባክር እናቴ በጣም ያማታል በጣምም ያልባታል መላ ካለህ
ወዓለይኩም ሰላም ምርጥ ሰው
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወብርካትሁ አህለን የአኺ
D/r,አዲስ ቪዲዮ ለምን አትለቅም ደግሞ አድራሻህን በምን ማግኘት እንችላለን
Wealeyikum selam werahmetulah ጀዛኩሙላህ ኸይር ወንድማችን
ዶክቶር በአላህ ማጅራቴን በጣም ነው የሚመኝ ትራስ አያስነካኝም በጣም ነው የሚሰቃየኝ ሌላው ቀርቶ ብዙ ስቀመጥ አገቴ አይችልምለመተኛትም ትራስ ሲነካኝ ያሰቃየኛል መፍትሄ ካለህ
በጣም ነው ማመሰግነው ዶክተር በተለይ የዛሬው ትምርህርት የኔ ችግር ይቀርፋል ብዬ አስባለሁ ጀዛከላህ ኸይረን
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው
ግን በጣም ትፈጥናለክ ትንሽ ቀስ በል
👍👍👍👍
yebarkeh 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጀዛክ አላህ ኸይር
አላህ ኸይር ጄዛህን ይክፈልህ ያርብ
በጣም እናመስግናለን በጣም በጣም ጠቃሜ ነው ይህ ሁሉ ችግር አለብኝ እንዴት እንደማስትካከል እላውቅም
ሀያቲእደኔ
As wr wb selam new istii anagrenyi wenim quxurikin sixenyi wedenate hakim le memxat felige new ye imo quxur asqemix
شكران
በጣም አናመሰግናለን ዶክተር ደስስ የሜል ተመሄረት ነው የሰትህነ
An nan dhan Meath doctor
እዉቀትህን ሰላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን 🙏🌺
ማሻ አላህ በርታ😍😍😍😍😍
እናመሰግናለን
ጀዛክ አላህ ኸይር 👍👍👍👍
ጉበዝ
ሰላምህ ይብዛልን ዶክተር
Thanks Dr 🙏
Very articulate! Thank you for all your knowledge!
በረካ ሁን ያ ዶክተር
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም
ጀዛክአሏህ ኸይር ዶክተር
ዶክተርየምትላቸው መድሀኒቶች ማለት የቆርቆሮዎቹ ከየት እናመጣለን
Doctor please little bit slow when you explain.
እናመሰግናል ዶክተር
ወአለይከ ሰላም ወንድሜ ዶክተርየ
Tanks my brother
ws wr wbአህለን
በጣምእናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድም
በእናትኸ ዶክተር በጣም ላብ ያስቸግረኛል መፍቴኸን ንገረን በተለይ ብብቴን
እኔንም
ያስቼገርኝ ነገር እሱ ነው
th-cam.com/video/9C6eopqZ3r8/w-d-xo.html
Thank you much again God bless you.
ዶክተር ሰላም ነህ ግን በሰላም ነው የጠፋኸው ነው ሌላ አድስ ቻናል አለህ
ጀዛከ ኣሏሁ ኼር
በርታልን ዶክተርየ
You r blessed, Thank you very much
Thanks Brother .but you speak fast please if you can understand US slowly
Thanks bro 🎉
Dr ke leb enamesegenalen 🙏
ሰላም ዶክተር = ስለ ዉሃ አጋር (waterguard) መጠቀም በሰዉነታችን ላይ የለዉ ችግር ካለ ብጠቁሙን
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
Thank you 💗 DCR!
GOD bless you and your family Dr.🙏
Ere qes bel tifetnaleh awakebken eko .enameseginalen
"Extra axial fluid collection" and "schizophrenia" silenezih beshetawoch bemin mekeniyat endemimeta ena meftehewin dr vidio beserabet fetari eweket yichemerelehal thank u so much serawocheh ejeg terat yalachew ena mideneku nachew thank u doctor🙏👍
תודה רבה לך על כול הסבר🙏🙏👍👍👌❤❤👏👏
የምን ፁሁፉ ነዉ ይሄ 😔
pldase ለሌሎች እንዲደርስ please LIKE LIKE
LIKE AND SHARE
Jazak Allah doctor
Egzeabeher yebarkeh go ahead
እናመሰግናለን ዶክተር
Dr. betam yanten program eketatelaew . honom gn balefew sle samba ly mekoater teyikeh neber eski mikiniyatun ena meftewun.
whatsupp lay anagrugn
Salaam alaikum brother you talk very fast you have to took take your time please slow we love you Salam Alaikum thank you
Ok sorry
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን ዶክተር ጀዛካላህ ኸይር
ጥያቄ አለኝ ነገራቶችን መረዳት ወይም ትኩርት የለኝም ትኩረት ለማድረግ ብሞክር እንኳን አእምሮየ ይጨናነቅብኛል ምን ማድረግ ነው ያለብኝ የምንስ ችግር ይመስለሀል
ዶክተር በጣም አመሰግን አለሁ ለስሙ ትልቅ እገርነው ያለሁ ግን አኪቤትስሄዶ ምንም የለብሽም ነውእሚሉ እኔግን በጣም ያመኛል
ያልከውን ሁሉ አዳምመጥኩት ኮክተርየ
🙏እንደምትመልስልኝ ተስፍ አለኝ
ደክም ያልከው እኔ ላይ አለ ውስጥ እግሬ ጉልበቴ ላይ ወገቤን ጨምሩ በጣም የመደዘዝ ስሜት አለኝ እጀ ግን ደህና ነኝ ከዛሬ አራት ወር በፊት ሀክም ቤት ሂጄ ቫይታሚንዲ ብለውኝ በሳምንት አንደዜ የምጠቀመው ከኒና ሰተውኝ ነበር የመደዘዝ ስሜቱ እስካሁን አለቀኝ አለ በተለይ ወገቤ ሲደነዝዘኝ አንጀቴን የሳበው ይመስለኛል መነሻው ግን በባዶ እግሬ በጣም ቅዝቃዜ ባለበት ሰራሚክ ላይ ስሄድ በዛው ውስጥ እግሬን መደዘዝ ጀመረኝ ከዛ ወደ ጉልበት ከዛ ወደ ወገቤ ሄደ በጣም ወገቤን እየደነዘዘኝ መጣ አሁን ሀኪም እንዳሄድ ያለሁበት ሀገር ህገወጥ ነኝ ሀኪቤት መሄድ አልችልም
th-cam.com/video/vZYHjOln_wo/w-d-xo.html
😢😢በስት ወር ይሆን የሚሞላው ቢቴሚዲ ማሬ