Manim Algefachewum LOW PERFORMANCE 🎭 Tsinfegninet, Timketegnet ENA BURZUA SYSTEM NAFAKENET new yegefachew. Gedu was SUBSTANDARD “ outside minster” as he said.
VIVA OROMO AND OROMIA DON'T WORRY OROMO NEVER GOING BACK NO MATTER WHAT YOU SAY!!!!!! WE GO FORWARD NEVER GO BACK. JUST GET DOLLAR BY YOU SAYING PP AGAANDA THEY WILL GIVE SAME MONY.
You’re so biased: ,lots of life lost either Amara or Oromo, but your explanation is ,if Oromo, because they are Orthodox, if Amara, as if it’s an ethnic cleansing …. It’s so hard to listen to you. Why is that you just don’t serve your consciousness instead of ethnicity?
ለመጣው ሁሉ ማለቅለቅ ።እንዴት አይነት ብሀሪ ነው ።ከንዲህ አይነት የሞተ ስእብና አምላክ ጠብቀን
ኤርሚ ሰውየው ከሃዲ እና ሆዳም መሆኑ ይታወቃነል
ለኣማራ ህዝብ ተቆርቋሪ ቢሆን ወደትግል መግባት እንጂ ጡረታ ፍለጋ ነው አሜሪካ መሄድምን ኣስፈለገ
ትግል ከተጋሩ ተማር
አንድም ትግራዋይ ወደቆላ ተምቤንእንጂ ወደ አሜሪካ የፈረጠጠ የለም
makes sense 😅
እድሉን ስላላገኙ ነው
አዎ የጀዋር መከበብ የጀዋር ጥፋት አድርገህ ብዙ ጊዜ ትተነትናለህ። ጀዋር ለምን አልተገደለም ነው?
እንደምን አደርክ ኤርሚያስ ሁሌም እንደምነግርህ የዛሬው ርዕስህ የአቶ ገዱና በጀዋር ተከበብኩኝ ማለት በተፈጠረው የአማራ መጠቃትና ለመደበቅ መሞከር በሚለው እኔ ሁሌም የማይገባኝ ጥቃቱ የተፈፀመው በአማራና በኦርቶዶክስ ተከታዬች ላይ ነው ? አዎ 1000 % ትክክል ነው ነገር ግን ለምን አማራ ተብሎ አልተነገረም በሚል ፀብ ውስጥ ገባሁ የሚለው ለምን ? ዋናው ሰዎች ተገደሉ ተጎዱ ቢባል ነው ወይስ ብሔር ተጠቅሶ ቢነገር ነው የተሻለ የእዝብን አንድነት የሚያቀራርበው? ገዱ ራሱ የብሔር መጠቀሰን የፈለገው አማራው ተነሳስቶ የብሔር እልቂት እንዲደረግ ይፈልግ ነበር ማለት ነው ፡፡ ኤርሚያስ ምንም ጥርጥር የለውም ጀዋር ተከበብኩኝ ባለ ጊዜም አጫሉ በተገደለ ጊዜም አማራና የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንና አማኞች ተገድለዋል አማራው ቢበዛም የኦሮሞ ተወላጆችም ቀላል የማይባል ተገድለዋል ጀዋር ሲወለድም ሲያድግም ዛሬ አርጅቶም ፀረ ኢትዬጵያ ፀረ አማራ ፀረ ኦሮሞ ነው ሰይጣን ተፀፅቶ የማያውቅ ወደፊትም እንደዛው በጣም የሚያበሽቀኝ ግን ሌሎቻችን ሰው ተገደለ ተጎዳ ንፁሃን ተጠቁ ኢትዬጵያውያን ጉዳት ደረሰባቸው ማለትን ትተን አማራ ኦሮሞ ጉራጌ ማለትን ስናስተጋባ እኛም እራሳችን ደካማ ዘረኞች ፀቡን የብሔር ማድረግ የምንፈልግ አዛኝ ያልሆንን ነገር ግን አቀሳሳሪ መሆናችን በግልፅ ሊነገረን ይገባናል እባካችሁ ይግባን /አማራ ኦሮሞ/ /ሙስሊም ኦርቶዶክስ/ ተገዳደሉ ብቻ ሲሉን ምን እንዲመጣ ፈልገው ነው ለምን ብለን አንጠይቅም ሌላ ብሔር ሌላ አይማኖት አገራችን ውስጥና ክልሎች ውስጥ የለም እንዴ ?ለምን ሌሎቹ አልተጠቁም እያልኩኝ እንዳልሆነ ተረዱልኝ ኤርሚያስ በፈጣሪ አንተ ብዙ ታውቃለህ በሚዲያህ ተንትነህ ለእዝባችን ሳትታክት አስረዳ ሌላው መንግስት ነው ሴራ የሚሰራው ባካችሁ አንበል አንድ የክፍል አለቃ የተማሪዎቹ ደህንነት ፀጥታ መረጋጋትን ፈልጎ ተጨንቆ እንደሚሰራ ሁሉ የአገር መሪም ከዛ በላይ አገሪቷ ሰላም ብትሆንለት ይመሰገናል ይደሰታል ታሪክ ይዘክረዋል እንጂ አገሩ ላይ ችግርን አያባብስም ወያኔ ሲያደርግ የነበረውን ለእዚኛውም መንግስት ያደርገዋል ማለት ስህተት ነው ወያኔ ከአናሳነቱ የተነሳ አባልቶ ለመኖር ይመቸዋል በወቅቱ የአብይ መንግስት ግን ከሰፊው ማህበረሰብ የመጣ አነስተኞችን አንድ ለማድረግ ነው የሚሰራው ከእሱ የሚቀነስ ስለሌለ በትዕግስት አንብበው ኤርሚያስ በዛ አድርጌዋለሁ አብሽቆኝ ነው የገዱም የሌሎቹም፡፡
ትክክል
❤ኤርምያስ ከሞላ ጎደል አሁን ጥሩ እየሠራ ነው:: ሆኖም ግን ለዝህ ምስቅልቅል ከዳረጉን አክትቭስቶች አንዱ ነው:: እንደዝሁም ፖለትካ ይተነትናል እንጅ ፖለትካ አያውቅም::ብያውቅ ኖሮ ከምንስትርነት ማዕረግ ወርዶ ሸሽቶ አይፈረጥጥም ብፈረጥጥም ተራ ዘባራቅ መሆን አልነበረበትም ባይ ነኝ ( ከነስ ሳይ አጌና አንፃር ) ማለቴ ነው:: ውስጥ ሆኖ እንደእነ አብይ መታገል ነበረበረበት:: የኮረነል ብንያምን እንተርቭ ው አዳምጡ::
አዎ የጀዋር መከበብ የጀዋር ጥፋት አድርገህ ብዙ ጊዜ ትተነትናለህ። ጀዋር ለምን አልተገደለም ነው? አቶ ኤርሚያስ ጃዋር በዛን ሰዓት ተከበብኩ ባይልና እንደ ስመኘው አስከሬኑ ጠዋት የሆነ ቦታ ቢገኝ ምን ትለን ነበር? አንተስ በጃዋር ጫማ ቢትሆን ምን ታደርግ ነበር???Had Jawar said that he was surrounded by Amhara?
አቶ ኤርሚያስ ጃዋር በዛን ሰዓት ተከበብኩ ባይልና እንደ ስመኘው አስከሬኑ ጠዋት የሆነ ቦታ ቢገኝ ምን ትለን ነበር? አንተስ በጃዋር ጫማ ቢትሆን ምን ታደርግ ነበር???
TADIYA Le Ande TSINFEGNA Mencha 87+ Mereshen Neberebet??? Mr. Menchchaa ( ALETSETSETIM) supporter😢
አቶ ደጉ ምንቢልክ ይገርማል ዋናው ዘረኛ ካማራበላይ ምንሊያቀነቅን ትፈልጋለህ
የአንድ ሀገር ሰዎች ናቸው እንድሁም የለውጡ ፊታውራሪ እና ኋላም የተገፉ ሰዎች ናቸው።
Manim Algefachewum LOW PERFORMANCE 🎭 Tsinfegninet, Timketegnet ENA BURZUA SYSTEM NAFAKENET new yegefachew. Gedu was SUBSTANDARD “ outside minster” as he said.
ውይ:ገዱ:እንዲህ:ትልቅ:ሰው:ይጥፋ:አይ:ብልግና:ስንት:ዘመን:ለመኖር:ነው::
PP was so poor assigning such SUBSTANDARD “outside ministers” in its CABNET😅😅😅
ኡዉነት ነዉ የሰዉ ልጅ ግድያን ለመዉጋዝ ሰዉ መሆን ብቻ በቂ ነዉ ኢኔ ጆዋር ቢራጋኝ ደግም ሚዲያለይ ኢንኳን ለመምጠት ሞራል አይኖራኝም አጋር ኢንደይራጋጋ አጥብቆ ይሰራ ነበራ ሁሉም በኢጀቻዉ የሰዉ ደም በኢጀቻዉ ይጋኛል ጆዋርን ገዱንም ጨምሮ መንግስትም ሁሉም
ገዱኮ ከግል ጥቅም አንፃር እንጂ ከርዕዮተዓለም ጋር ከሆነ ግምትህ ተሳስተሃል ፡፡ የገዱ ችግር የትግራይ ህዝብ ከምድረ ገፅ አለመጥፋት ነው ፡፡ እንዳትጠራጠር ፡፡
የአማራ ብቸኛ የመብት ተሟጋች ገዱ ከዘረኝነት አለመውጣትና የመንግስት አሰራርን ሁሉ ለህዝብ እንደማይገለጥ ገዱ አለመረዳቱ አይገርምም
በወያኔ ግዜ ሀገሩን ምጥጥ አድርጎ የበለነው አሁን ሌብነት ስላልተመቸው ነው።
Had Jawar said that he was surrounded by Amhara?
አርሚ ልክ ነው ደጉ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የምቱት ሰዎች እርሳቸው የቤሂር ታርጋነው የተሰጠው
ኤርሜ ልክ ነው አማራ ና ጉራጌ የተጠቃው
ታድያ መንግስት የሚያየው እንዳንተ ግምባሩስር ያለውን አይደለም አስፍቶ ነው የዛን ግዜ የነበረው የኦሮምይል ክልል ሁኔታ በጣም አስፈሪ ነበር እነጁሀር የፈጠሩት የቡድን ሰንሰለት ከውስጥ ባለስጣን ጀምሮ እስከላይ ድረስ በጣም ጥሩ አልነበረም አይደለም ለመንግስት ጠቅላላ ለኢትዮጵያ መፈራረስ በቋፍ ላይ ነበር የሚገርምህ መንግስት ያንን ግዜ ትግስት አርጎ ፖለቲካዊ ሲስተም ተጠቅሞ አለፍነው አሁን ያሁለ የለም ሁሉም የኦሮሞ ፅብፈኞች ጥግ ጥግ ይዘዋል በተለይ ከጅዋር መታሰር በሃላ በጣም የገረመኝ አቶ ገዱ በውስጥ ሆኖ ይሄንን አለመረዳቱ በጣም ያሳዝናል ታድያ አሁን ያሁሉ መፈንጨት የት ገባ??? ጠቅላይ ሚንስትረም የገቡትን ቃል ይሄው በተግባር እያሳዩን አማራን ታርጌት ያደረጉት ፅንፈኞች ናቸው ለምን የርስ በርስ ጦርነት ተነስቶ ሀገሪታን ለማፈራረስ ነው ከዛ ኦሮምያን ሉመገንጠል ነው ። ሌላው ኦሮሞ ክርስትያንን እና አማራም የተጨፈጨፈው ጁሀር የተናገረውን ማስብ በቂ ነው ክርስትያንን በሜጫ ነው የምንለው ያለውስ? እብዴ ለምን ግን ግራ ቀኝ አትመለከቱን
የዛሬው ዝግጅትህን ወድጀዋለው 👌
ቅማንት ገለመሌ አትበይ አንድ አማራ ነው ያለው::
ኤርሚ የደሃ ቤት መሰልክ ምነው ወንድሜ ጠወለክ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አየ ገዱ በትግራይ ጦሩነት ለኩሰስ የወታደር ልብስ ለብሰህ ዘጥ ዘጥ ማለት ብቻ ነበር የፈለከው, እ/ሄር ምን ይሳነዋልና 🙏🙏🙏
ተሸንፈህ ፕሪቶሪያ ሄደሀል አለቀ። ዛሬ አቅም የለህም በርህን ዘግተህ ተቀመጥ
በዚህ ምድር ላይ ቁጥር አንድ የከሰረው የገዳው ልጅ ደናነህ
አቶ ገዱ የሚለን መንግስት አማረዉ ነዉ የተገደለዉ ብሎ መግለፅ ነበረበት ማለቱ ነዉ? እንደዛ ቢባል ምን ጥቅም ወይም ጉዳት አለዉ?
አሁን አቶ ገድ አዳርጋቸው ነው ?አትዮጲያን ለመራ የሚያስበው?ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ!! ማለም ይቻላል ግን ህልም ነው!!!
የJuhar mommed ጉዳይ ስነሳ በአይን እንዳየውት አንድ ምስክን ልጅ በሻሼመነ አዲሱ መነኃሪያ ዘቅዝቆ በአደባባይ ስቅሎት እንደገደሉት እኔ ምስክር ነኝ
🎉
VIVA OROMO AND OROMIA DON'T WORRY OROMO NEVER GOING BACK NO MATTER WHAT YOU SAY!!!!!! WE GO FORWARD NEVER GO BACK. JUST GET DOLLAR BY YOU SAYING PP AGAANDA THEY WILL GIVE SAME MONY.
Abiy eko ye seltan temat yelewem. Enante nachehu
አማራን ታርጌት ያደረገው ስርአቱ ነው ለምን ዳር ዳር ትላለህ ኤርምያስ ትናንት ምን ስትለን ነበር ዛሬ ማልያ ስለቀየርክ ለምን ታለባብሳለህ ነገ የእራስህ ህሊና ይወቅሰሃል ከአበደው ጋር ማበድ ለሀገር ማሰብ አይደለም።
ኤርሚ እንደዚህ ዓይነት አሳቦችን እወዳቸዋለው ጀዋርማ ተከበብክ ሲል ደጋፊዎቹ ቤቱ ነው መጥተው የተሰባሰቡት ያደረሱትም ጉዳት አልነበረም ምናልባ ጀዋር በአማራው በሌላውም ለማስጠላት እና ለመወንጀል መንግስት ያዘጋጃቸው ኃይሎች የፈፀሙት ጭፍጨፍ መሆኑ ግልፅ ነው መንግስት ማስቆም እየቻለ ከንቲባው አርፈ ተኛ ተባልኩ ማለቱ አስረጂ ነው ትልቁ የሙች ቁጥር ኦሮሞ መሆኑ ማምለጫ አርገው የቀረቡት ሰው ያው እርስበርሳቸው ነው እንዲባልላቸው አስበው ሊሆን ይችላል ነገር ግን ቀደም ብሎ ኦሮሞ ያልሆኑት ቤታቸው ላይ ምልክት ሲደረግ እንደንበር ለቪኦኤ ሲናገሩ ነበር
Welkayeten feremeh le tigray ye seteh ante neh. Ahun degmo Gojamen le oromiya leteset new wey ???
Eremiyase menwo ye jewore ngr lemen atewom isuu gene betamenwo atene yemineqeke .selsu maworate aqome.
ጋሼ እርምያስ ዛሬ አይደለም የምናውቅህ ከለውጡ ቡኻላ ከባድ ጠላት ሆነህ አብይ መግደል መሸነፊ ነው ብሎ ብዙ ነገር በትህግስት እና በተስፋ ማስተካከል ስሞክር እግ ማስከበር አልቻለም እያልክ ከዛም በላይ እየሄድክ በደም እስኪቃቡ ድረስ እረፊት እየነሳህ እና ዛሬ የደረስንበት ደረጃ እስክንደርስ ድረስ እረፊት አጥተህ ስትሰሰራ እንደነበርክ በደንብ እናውቃለን። ዛሬም ቢሆን አብይ አልክ ጀዋር ሁለቱም ሆሮሞ ናቸው የተቸገሩት አንተን ጨምሮ ለላ የተጎደውን እንደት አድርጎ አቻችለው ሀገርቷን እነደምያሻግሩ ግራ ገብቶዋቸው ነው ለግዘው የሚጋጩት ። ተጨማሪ የናንተ ሚና አንዳለ ሆኖ። መጨረሻ ላይ ግን እነደአነተ አይነት ሰው ገለለል አድርገው ለውሉም ሰው የምበጅ ሀገር እንደምገነቡ ቅንጣት ያህል ጥርጣሬ የለኝም። አብይም ሆነ ጀዋር ሆሮሞ ናቸው ሆሮሞ ደግሞ በታርክም ሆነ አውን ባለው እውነት የራሱን ቤት ብቻ ሰርቶ የለላውነ የምጎዳ አይደለም ። የህንን መደንብ ታውቃለህ። ባይሆንማ በዚህ ሰዓት ሆሮሚያ ውስጥ ማንም አይኖርም ነበር እንደ አንቴ ድርግት። ግን ሆሮሞ ገታውን ይፈራል እጁንም በደም ማበላሸት አይፈልግም። እና አደራ ከዩቱብ ጥቅምህ በላይ እነዛ ሆሮሚያ ላይ ላሉት ሚስክን ሰዎች አስብና ለራስህ ለነ ስራ አታጣም እና ከዚህ ድርጊትህ ተቆጠብ።
ኤርሚያሰ ዋቅጅራ የፒፒ ሽንት ጨርቅ ነህ
እነደ ቅርበታችሁ አንተ ሚድያ ላይ ነበር ግን የአንተን media አልመረጡም
አቶ ገዱ እውነት ተናገር ወያኔ አይደል ጦርነቱን የጀመረው
Ante Degmo Hed Kezehe MOGNEHEN feleg TENKOLEGNA ye TPLF supporter😢Ezeyaw Mekele Hone Chirrahen Tekelileh TEGNA Woyem Ers Berse TEGADELY😅😅😅
ፊትህና ሀሳብህ አንድ የሆኑበት ወቅት ነው ይህም ጅል መሆናቸው
አቶ ሚንስቴር ዴታ
ታዲያ ከመንግት ጋር ታርጌቱ መንግስት ነበር ማለትህ ነው።።
ውሻ በበላበት ይጮኅል። ዋጋ የለህምናደህና ሰንብት።
ኤርሚ
Gedu mehayim new Gonocider new. ye diro be dergu gize ye kebele suq serategna
ጅልነትህ! ሱቅ ሠራተኛ መሆን ነውር ነበር ወይ?
altekebabem woy??
lejawar yale ilacha yitayibahl hulem.
ሴትዮክ ምግብ ነፈገችህ እንዴ
Old ካድሬ ዝም በል
ከረፈደ ማሽቃበጥ ጀመርክ።ኦሮሙማ ና ፋሺስት እንዳላልክ።ብሄር ሲጠፋብህ ኦሮሞ ነኝ አልክሳ
Akalakelko,yashashamane yehacalu gezanw
ጌዱም ጀዋሪም ባንድ ወቅት የወያኔ ተላላኪ ነበሩ። ብዙ ሰው ጀዋር ኦፒዲኦ አንደ ነበረ ኣያኩም፣ የጀዋር ኣላማ ኦፒሲኦ የኢሃዲግ መሪ ሆኖ አንዲቀትል ነበር፣ ኣቢይ ኣህመድ ግን ያልታሰበ ተቃራኒ ሰው ሆነ፣ ኣ ቢይ ኣህመድ ኧክራሪ ኣማራ ሰብሲቦ ፣ ከሻቡያ ኣቢሮ ኢሃድግን ኣፍሪሶ፣ ትግራዪን ኣውድሞ ተመሊሶ ከኣማራ አየተዋጋ ኔው
ባሁኑ ወቅት ኣቢይ ኣህመድ ከትግራይ የለ ከኣማራ የለ ከሻቢያ የለ ከኦሮሞ የለ።ብቻዊን ሃገር ወደ ገደል፣ ጀዋር ኣሁን ምን ሊያመታ ነው፧
doma
Menw takafloknw zare Sela Jawar abezow dagagemke
Ermiyas
Adinakih negn
Ke ethio 360 sitlek
Enkuan ante gar
Ewunet ale biye asib
Neber.
Ahun gin beteleye melik
P.m abiyen sidegifachewu
Sayi
Tadia lemindin nw dr ashebirin
Ke gadyu abiye gar lemin serahi
Bileh kesesikachewu??????
You’re so biased: ,lots of life lost either Amara or Oromo, but your explanation is ,if Oromo, because they are Orthodox, if Amara, as if it’s an ethnic cleansing ….
It’s so hard to listen to you. Why is that you just don’t serve your consciousness instead of ethnicity?
Ermiyas keyeth neck
Balldi aff