I always think I understand English very well but I can’t tell you how much I learned from this Dr!! This is a good opportunity to understand about our health in our own language. Our own Dr doesn’t have time or much care to explain things like this. Thank you Dr
በአማርኛ ቋንቋ ይህን የመሰለ ትንታኔ የሚሰጥ መምህር ነው እንጂ ዩትይበር አይደለም ማንም ይሂንን ሰምቶ ይጠቀማል ተባረክ
ነቢዩ ሙሀመድ እኮ ዶክተር ነቸዉ ሰኞ እና ሀሙሰ የጸሙ ነበር! ፈዲከ አቢ ወእም ወሩሂ ያረሠለላህ😍!
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሏሁመ ሰሊ ወሰሊ አለ አሽረፌል ኸልቅ ነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ አለይሂ ሰላት ወሰላም
❤❤❤s a w
S A W
ሰለላአለይሂ ወሰለም 🥰🥰🥰
የዶክተር ጀዛከላህ ስለምክርህ የእውነት የደሜ ዝውውር ተቀይሯል በብዛት ውሀ ስጠጣ ነው ሰውነቴ ደህና እሚሆነው ስኳር አይነትችን ስጠቀም አይኔ ራሱ የማየት ችግር ያጋጥመኛል ፍዝዝ እላለሁ በብዛት ጣፍጭ እጠቀማለሁ በቃ ከአሁን በሗላ ጣፋጭ አልጠቀምም የፕላስቲክ ሜግቦችን አልጠቀምም ውሀ በባዶ ሆዴ መጠጣት እኔዳለብኝ ራሴን ግዴት ማከም አለብኝ ❤❤❤❤❤
አላህ በሠጠህ እውቀት ላይ ይጨምርልክ እዳንተ አይነት ሠው ያብዛልን
amin amin አመሰግናለሁ ለጓደኖችሽ ሼር አድርጊልን🙏🙏
የህላል ና የህራምን እውቀት ከማወቀ ቀጥሎ
የህክምና
እዉቀትን እንደማወቅ ክብር ያለው ነገር የለም።
((ኢማሙ ሻፊዒ ረህመሂላህ))
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ሁሌም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታስተላልፈው እውቀቱንም ጤናውንም አላህ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏🙏🙏
አሚን
@@healthmedia ሰላም ዶክተር ዋትስ አፕ ከቻልክ መልስልኝ🙏
ዶክተር ቁጥርህን በግል እፈልገሀለሁ
ዱክተር. እኔ በጣም ተቸግሪአለሁ. በየት ላግኝህ
@@healthmediaወድሜ ዶክተር እኔ ደም ማነስ አለብኝ በጣም ያቸግረኛል ትንፋሽ ማጠር እና ልቤ ምቱ በጣም ይጨምርና ይቀንሳል
እንደሣይንሱ ቢሆን ሊያውም በእዚህ ዘመን የሚተርፍም ሰው አይኖርም። ሣይንስ በራሱ ጥላት ሰውን የሚያሥጨንቅበት አንዱ መንፈሱ ነው።ምክንያቱም እስኪ የሣይንሥን መመሪያ ተከተሉ እዚጋ ይጠቅማል ተብሎ ሢያበቃ የጎንዮሽ ችግርን አሥከትሎ ይመጣል ። ሥለእዚህ የጥበቡን ባለቤት ልኡሉን ፈጣሪ መለመንና ማመን ቀላሉ መንገድ አደለም ትላላችሁ?? የሰው ልጅ ለእያንዳንዱ አካል እንዲ ጣጣ ሢያበዛ ፈጣሪ ግን በጥበቡ እና በቸርነት ሁሉን አግባብቶ በቀላሉ ያኖረናል።ክብር ለፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን።
ወሬኛ በሳይንስ ፈጠራዎች መስሎኝ የሰዉ ልጆች ኑሮ ቀላልና ቀልጣፋ የሆነዉ። የሰዉ ልጅ ፈጣሪ በሰጠዉ ጥበብ ተጠቅሞ ምድርን ለመኖሪያነት ምቹና ዉብ አድርጎ እንዲጠቀም አስችሎታል።
እኔ ይህንን ስሰማ ጭንቀት ነው የሚለቅብኝ😢
አንተን አላማመስገን ንፍጉነትነው ምክንያቱም
ፈትፍተ ህነው የምታስራዳን ላንተብችል ሁሌ ባዳምጥ አይደክመኝም በእውነት እውቀትህን ጨምሮጨምሮይስጥህ ቤትህ በበረከት ይሙላ
በርታወድማችን መልካም ቀን
በርታ ዶ/ር የምታስረዳበት መልኩ በቀላሉ እንዲገባ አድርገህ ነው። ጤናና ሰላም ዕድሜ ይስጥህ!!
አሚን
ዶክተር በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥህ ይሄ ቀላል ነገር አይደለም አያደረክ ያለከው ትልቅ ክብር ይገባሐል 🙏🙏🙏👍👍
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፉ ያርግህ በጣም ጎበዝና ቅን ሰው ነህ 💕
እግዚአብሔር አምላክ ፀግኡ የብዝሀልካ ክቡር ሐወይ
አላህ ብርታቱን ይስጥህ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
እናት ትውለድ እዳተ አይነቱ መንታመንታ
🙏🥰
እንኮን ደህና መጣህ ወንድማችን እናመስግናለን ጠቃሜ መልዕክት ነው
ሰለ ጥርስ ስራልን ወድም እናመሰግናለን የምሰጠን ትምርት
በጣም ጎበዝ ዳክተር ኢካ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪይ
አሚንበል
አሚንንንን🙏
ዶክተርየ ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት እየሰጠከን ነው
ዶ/ር በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ሁለም ለእብረተሰብእ ጤና የምታስብ እግዝያብሔር አብዝቶ ይባሪክ ዘበንእን ሁሉ!!!
ማሻአላ አላህ እዉቀቱን ይጨምርልህ ለምትሰጠን ትምርት እናመሰግናለን ዶክተር
በጣም ነው ማመሰግነው ወንድሜ በሽታየን እዚ አወኩት ዕድሜና ጤና ይስጥህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ግን ሰለፆም ጥቅም የተናገሩት ከ1443 በፊት እረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ናቸው ሰበሀንአላህ
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነክ ዕድሜና ጤና ይስጥክ
ጥሩ ትምህርት ያገኘሁት አመሰግናለሁ በርታልን
ስላም። በጣም ጥሩ ትምህርትነው። አድሜ ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተርየ ❤❤❤❤❤በጣም ትልቅ ነገር ነዉ
ደኩተርዬ ትምህርትህ እጅግ በጣም ጉልህና ግልጵ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥህ
እንኳን ደና መጣህ ዶክተርየ❤❤❤❤❤
Mashallah እድሜና ጤና ወላሂ አላህ ይስጥህ
amin amin አመሰግናለሁ ለወዳጅ ዘመድ ሼር ያድርጉ 🙏🙏
ወአላይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበራከቱ
መሻአሏህ በአሏህ ሰም ሰጀምር ደስ ይለል
ዋዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ጀዛከሏህ ኸይረን ዶ/ር ወንድማችን
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ አሏህ ዱኒያ አኼራህን ያሳምርልህ አሚን ያረብ
Dr enamaseginalen
ebakihin sela varicose van ye egir lay yemiwotaw 😢😢😢
Dr.betame betame amesegnhalhu.bezu negere temeralhu ,temherthe betame tekamei new egzabhere yakebrehe
በጣም ነው የማመሰግነው ጥሩ ትምህርት ነው የወሰድኩት🙏👍
ላይክና ሸር አትርሱ ውዶቸ ምክንያቱም ብዙ ሰው እንድማር ተደራሽ ይሁን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ።
ደሰ ይለኛል ያንቴ ትምርት በርታልን በጣም ጎበዝ ነክ
ማሻአ አላህ ልዩ ሰዉ ነህ የእኛ ዶክተር
ጀዛክ አላ ኸይርን አላህ ይጨምርልህ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በተለይ ለኛ ለሸቃሎች
So proud of you brother
ሰላም ዶክተር ጀዛከላኸይር በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው አላህ ይጨምርልህ
EGZIABHERE YAKEBEREHE WEDO WENDEME
ዋው ደስስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት ኣመሰግናለው ዎንድሜ
ጀዛከላሁ ኸይር ዶክተር ሁላቺንንም አላህ አፊያ ያድርገን
ሽኩረን ዶክተርዬ
ጀዛክአላህኑረደን
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ዶክተር
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
ወአላይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወባረካቱሁ ዶክተር እንኩዋን ደና መጠህ
በጣም ገበዝ ጠክርልን
ዕድሜና ጤና ይስጥልን
Amin amin አመሰግናለሁ ሼር አድርጉልኝ🙏🙏
ማሻአላህ,,አላህይጠብቅህ👌👌
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን ዶክተር አቤት ቅልጥፍናህን ስወደው ማዳም ሳትጠራኝ ቶሎ ተምሬ ወደ ስራ ለመሮጥ ትመቸኛለህ thank u
👍😍
😂😅
አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏
ወአለኩም ሰላም እናመሰግናለን ደክተር
ዶ/ር ጀዛከላህ ኸይር ትምህርትህ በጣም ይመቸኛል በደንብ አብራርተህ ነው ምታስረዳው
ጀዛከላ ኽይርርር
I always think I understand English very well but I can’t tell you how much I learned from this Dr!! This is a good opportunity to understand about our health in our own language. Our own Dr doesn’t have time or much care to explain things like this. Thank you Dr
Thank you 🙏🏽
ዶክትር ስታስረዳበጥም ጥሩነውአመስግናለሁትባረክ
ጀዛከሏህ ኸይር አሏህ ይጨምርልህ
ወዓለይኩምሰላም ወረህመቱላህ ።በጣም እናመሰግናለን።
እናመሠግናል በእውነት ብዙዎቹ ሥንፍና ካልሆነ በሥተቀር ልናገኛቸው እና ልንጠቀማቸው የምንችላቸው ናቸው ።
እኔ የምጠይቅህ እሥኪ ሥለሙሪንጋ እምታቀውነገርካለህ ጠቀሜታውን ንገረን ህንዶች ዘወትር ይጠቀሙታል እኔም በቅርብ እማገኘው ተክልነው
የሞሪንጋ ሻይ በጣም አሪፍ ነዉ።
It is very helpful. እግዚአብሔር ይባርክህ!
ወለይኩም አሰለም ዉረመቱለህ ዉበረከቱ ጀዘከለ ከይሪ ዉዴመችን
ጃዛኩሙላህ ይር
በጣምጎበዝ
እስታሁንከሜያስተምሩትአተትለያለሕ👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️🌷🌷🍓🍓
Wa,Wr,Wb,Masha,Allah
በጣም ጠቃሚ ትምረት ነው የምትሰጠው አላህ ኸይር ጀዝህን ይክፈልህ ወንድማችን ግን አንድ ነገር ልጠይቅ እጉልበቲ አከባቢ በጣም የመኛል ሸንተረር ሆኖ ያቃጥለኛል መፍትሂ ካለ በቤት ውስጥ
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
D/r mkreh tru new Gna. orderi eye eye eyebezameleyetu yaschgrale thkyou
Betam tekami temehert new yesetehen 🙏anten alemadenek ayechalem.thank you so much
Jezakelah ker mrt memhr teleramlay gn almels alkehi btredaghi des yleghal
Wow betam mert ewuket new yastemarken tebarekelen
ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ወባርከሏሁ ፊክ
ተባረክልን
ጀዛአ ከላህ ኸይር
ጀዛከላሁ ኸይርርር👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
እናመስግናለን
Thank you 💗 DCR!
D/r ye ene gin tesfa alkorxim betam yazoregnal chachata yalew bota kehone fiziz yadergegnal mn yihun
እሺ ዶክተርዬ ጀዛከለ ኸይር
አላህ ይጠብቅህ በርታልን
እነመሰግነለን!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Thanks so much doctor.
አመሰግናለሁ ዶክተር 👍
ጀዛካሏሁ ኬይራል ጀዛእ ፊዱኒያ ወል አኬራህ
Ws wr wb tank you bro
አናመሰግነለን
betam new yemnamesegnew lewodaj zemedwo share adrgulegn
አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ወንድም♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪😘
አሚን
ዶክተር በቆዳ እመም ባስተማሩት በጣም ለዉጥ አግኝቻለሁ ከልብ አመሰግናለሁ
👍
ያአላሕ እኔስ መሞቴነው ጨቆኛል 5አመቴ ገባ መተፌስእያቃተኝ በሰውሐገር ፀጉሬ እና ጥርሴ እማ አለቀ እጄንም እግሬንም ይዴነዝዘኛል😢ዪአላሕ ያርብ
ጀዛክ አላህ ኸይር ወድሜ
Thank you it’s very informative
ጀዛክ አላህ ኸይር👍👍👍
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ጀዛክ አላህ ወንድም አልኮምትም እንጅ በጣምምም እከታተልሀለው
wa wr wb enamesegnalen
እናመሰግናለን ወንዲም
እናመሰግናለን ዶክተር
Dr srah tmrtih betam des ylal
amesegnhalew
I wishe lanite 1mi like tebaarek
በጣም እናመስግናለን
በጣምነውየማመሠግነው👍👍👍👍👍👍👍👍
አላህአፊያችንንይሥጠንእናመሠግናለን ሀዲዲየሚባልምዲንነው
አልገባኝም?
@@healthmedia ሀዲየሚባልምዲነው ማለቴእግሬእያመመኝሀኪቤትሂጀየዴም ፊታሚንሠጡኝ
Enamesginalen doctor