ሐዋሪያው ይዲዲያ ጳውሎስ/አለባበስዋ ጥሩ ያልሆነች ሴት በሩን ስከፍት እላዬላይ ውድቅ አለችብኝ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 612

  • @ashuwinnertube
    @ashuwinnertube 4 ปีที่แล้ว +126

    የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ሶፊ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ብዙዎችን እንደምታቀርብ ተስፋ አደርጋለው ለምልም

    • @lemin100
      @lemin100 4 ปีที่แล้ว +2

      Please poster Sofiynias you can interview Kefa Mideksa to, because kefa is working with Emmama Martha group

    • @zenasamuali1645
      @zenasamuali1645 4 ปีที่แล้ว

      tabrku babezu

    • @yishaketesfaye4332
      @yishaketesfaye4332 4 ปีที่แล้ว

      Antame enda sofi dase tilalah Ashu thaga yibizalachew

  • @fantujesusislord5871
    @fantujesusislord5871 4 ปีที่แล้ว +25

    የተወደደችሁ የእግዚአብሔር ሰዎች ጌታ ይባርከችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ፓስተር ሶፍዬ እና ሐዋርያ ይድድያ ዘመናችሁ ይባረክ👐👐👏

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 4 ปีที่แล้ว +8

    Thank you Sofinias. ብዙ አስተምሮኛል ይህ ዝግጅት:: ሁል ግዜ ከመፍረድ የሰዎችን ህይወት ማወቅ መልካም ነው:: ይድድያን ጌታ ይባርከው:: እወደዎለሁ ወንድሜ ነው::

  • @genettadesse9488
    @genettadesse9488 4 ปีที่แล้ว +18

    አሜን አሜን አሜን ብርክ በሉ ስወዳችሁ ሶፍዬ አሁን እኮ ነው ያወኩ አንተን የመሰለ ምርጥ ሰው

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy955 4 ปีที่แล้ว +6

    ይህ የመሰለ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ታድያ ለምን ከ
    የዳንሳን የአባትነትን ኃላፍነትን ወሰደ? ለምንስ እውንተኛውን ወንጌል ቁጭ አርገው አያስትምረውም? ሶፍዬ ተባረክ ትህትናህንና ፍቅርህን ለኬፋ አስተምርልን

  • @hermib6845
    @hermib6845 4 ปีที่แล้ว +12

    Sofi big respect. I love the way you ask the questions

  • @ezirayegetaliji8296
    @ezirayegetaliji8296 4 ปีที่แล้ว +15

    ጌታ ይባረክ ተባረኩ በእዉነት በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ❤❤❤❤❤ተባረኩ በብዙ እዎድሃሎ

    • @bezivlogs4966
      @bezivlogs4966 4 ปีที่แล้ว

      እስኪ በፔንጤነቱ የማይዱራደር ሰው ሁሉም ወደ ቻናሌ በመግባት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ያጋሩ

  • @boshabombe8036
    @boshabombe8036 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ፓስተር ሶፊ። በጣም ተባረክ። ሐዋሪያ ይድድያ እግዚአብሔር ይባርከህ ብዙ ነገር ከህይወትህ ተምራአለሁ። ሁለታችሁን ጌተ ኢየሱስ ይባርካችሁ ።

  • @eliasabebe1084
    @eliasabebe1084 4 ปีที่แล้ว

    ፓ/ር ሶፊ ይህንን ድንቅ የሆነ ቃለመጠይቅ ከሐዋሪያ ይድድያ ጰዉሎስ ጋር በማድረግህ ምስጋና ይገበሃል።ጌታ አንተንም ሐዋርያንም ይባርካችሁ።አሜን።

  • @atnafuwondimulaliso903
    @atnafuwondimulaliso903 4 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ሶፊ ጌታ እጅግ በጣም አድርጎ ይባርክህ፤ ብዙ ሰዎች ስለ አገልጋዮች ትክክለኛ ነገር ሳያውቁ ለመተቸት ብቻ ይቸኩላሉ፡፡ አንተ ራሳቸውን ፊት ለፊት አቅርበህ ከማቅረብም በላይ በአክብሮት እንደዚህ አይነት ኢንተርቢው አድርገህ ሕዝብ ስለ እነዚህ አገልጋዮች በተለይም ስለ እስራኤል ዳንሳ እና ስለ ይዲዲያ እርግጡን ከራሳቸው አንደበት እንዲሰሙ ማድረግህ በጣም ያስመሰግንሃል፡፡ ደግሜም ጌታ ይባርክህ እላለሁ፡፡ በደፈናው እርግጡ ሳይታወቅ ማንም ተነስቶ ስተቻቸው የሰነበቱ አገልጋዮችን እንደዚሁ እያቀረብክ እውነትን በማውጣት የድርሻህን እየተወጣህ እንደምትቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ስለ ወንጌል የሚሟገት ጌታ ራሱ እንደሆነ አምናለሁ፤ ነገር ግን ስለ ዳንንበት እውነት እና ስለ አገልግሎታችን ለሚጠይቁ ሁሉ ተገቢውን መልስ መስጠት እንደ እግ/ር ቃልም ተገቢ ነው፡፡ ስለዚህ ጥያቄ የሚፈጠርበት የትኛውንም አገልጋይ እንደዚሁ ፊት ለፊት ቀርበው ስለ ኋላ ታሪካቸውም ጭምር በግልጽነት ተገልጋዩ ሕብረተሰብ እንድያውቀው ማድረጉ መልካም አገልግሎት ነውና ተባረክልን በርታ እንልሃለን፡፡

  • @emuyemakuray.5696
    @emuyemakuray.5696 4 ปีที่แล้ว +3

    ደስ.የሚል.ጊዜ.ዘመናችሁ.ይባረክ.የአባቴ.ብሩካን.እወዳችኃለሁ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 4 ปีที่แล้ว +5

    የክርስቶስን ወንጌል የናቃችሁ ብዙዎችን አሳቾች የቡሽሪ መንፈስ ተካፋዬች. ዝናውም ብሩም ሁሉም ያልፋል

  • @kiafathima4210
    @kiafathima4210 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ዌጌልህ ወጋህ ማግፍል ጌታ ዘመንህ ይባርክ ፓስተር ሶፍንስ በእጥፍ ተባረኪልኝ በብዙ ተባረኩ

  • @hadasgaetaybarkab7689
    @hadasgaetaybarkab7689 4 ปีที่แล้ว +1

    የእግዛብሔሪ ሰዉ እድድያ ይህ እዉቀትህ ለሁሉ አገልጋዮች አድሪስ ዘመንክ ይባረክ

  • @wondimudagine7192
    @wondimudagine7192 4 ปีที่แล้ว +2

    ውውውውውውውውውውውውውውው
    በጣም ያምጋርም ድንቅ ነገር ነው ደስ ብሎኘል ጌታ እየሱስ በብዝ ፍፅሞ ጭርሶ
    ይበራኪ ይጣብቅ ይቢርል ተካነወን ታበራኪ
    እግዚአብሔር አልምክ ይበራኪ ይጣብቅ
    ፍትንም ይሃብርል ታበራኩ አፖስቲል ዪድህድ/ፓ/ሰፎነስ ታበራኩ ሁላችም
    በጌታ በእየሱስ ስም ታበርኩልኝ ♥

  • @tamesgenwolde9534
    @tamesgenwolde9534 4 ปีที่แล้ว +6

    ፓስተር ሶፍዬ ጌታ ሂዎት ዘማንክን ይበርክህ ...l love you so much

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 ปีที่แล้ว +39

    ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ ነው ተባረኩ ጸጋው ይብዛላችሁ ፓስተር ሶፊዬ እና አፖስትል ይዲዲያ

    • @selamawityeshaw7974
      @selamawityeshaw7974 4 ปีที่แล้ว +1

      ፓስተር ሶፍያ ጌታ ይባርክህ ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይል ነበር አፓስተል ይዲዲያ ትንታኔህ ንግግርህ ያለህ የእግዚአብሔር ቃል ሙላት እሚገርም አይነት ስጡታ ነዉ ተባርኩ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 4 ปีที่แล้ว +29

    ነፍሴ የምትውወድህ ወንድሜ ብሩክ ነህ

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 ปีที่แล้ว +18

    አፓስትል ኢድድያ በጣም የምንወደው ማስመሰል የሌለበት እውነተኛ አገልጋይ ነህ ተባርክ

  • @MT-lk1dg
    @MT-lk1dg 4 ปีที่แล้ว +5

    Sofi you are amazing gift for us/the church of christ in our time!! I feel joy by what you are doing and by your honesty , respect and love for your brothers!!

  • @ማስተዋልኢያሱ
    @ማስተዋልኢያሱ 4 ปีที่แล้ว +34

    ወልካም አፓስትል ይዲዲያ እና ፖስተር ሶፎኒያስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

    • @bezivlogs4966
      @bezivlogs4966 4 ปีที่แล้ว

      እስኪ በፔንጤነቱ የማይዱራደር ሰው ሁሉም ወደ ቻናሌ በመግባት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ያጋሩ

    • @ማስተዋልኢያሱ
      @ማስተዋልኢያሱ 4 ปีที่แล้ว

      @@bezivlogs4966
      እንዴ ዝም ተብሎ ስብስክራይብ ማድረግ አለ እንዴ ምናያቸው ነገር ጥንቃቄ ማድረግ አለብኝ አንቺ መቼ ቁም ነገሮች ፖስት አድርገሽ
      ምንም መንፈሳዊ አይወክልም!

    • @bko4762
      @bko4762 4 ปีที่แล้ว

      Tebarekuuu

  • @melala2286
    @melala2286 4 ปีที่แล้ว +6

    Pastor you’re respectful. Be blessed

  • @bizuneshbizunesh3601
    @bizuneshbizunesh3601 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwwwww Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarekachu Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu Bexam desi Tilalachu fikerachu yechamarilachu Kaxilubate Zamanachu hulu yetabarka yelamalem Yihune 🙌 🙌 🙌 🙌 👏 👏 👏 👏 👏 ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 ปีที่แล้ว +36

    ሶሪዬ በእውነት ውስጥህ የለው ፍቅር የሚታይ ነው!!ያለህ ከበሬታህ ትህትናህ ቅንነትህ አይወሰድብህ የዘራህው ይብቀል ዘመንህ ይብዛ ዘርህ ይባርክ !!!

    • @bezivlogs4966
      @bezivlogs4966 4 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ በፔንጤነቱ የማይዱራደር ሰው ሁሉም ወደ ቻናሌ በመግባት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ያጋሩ

    • @ዲቦራየጌታልጅየጌታልጅ
      @ዲቦራየጌታልጅየጌታልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@bezivlogs4966 መጀመሪያ በጴንጤነቱ ሳይሆን በክርስቶስ የማንደራደር ነን ሲቀጥል የምትለቂያቸው ከክርስቲን የሚጠበቅ አይደለም ስለዚህ የምትለቅያቸውን ቪዲዮችን አስተካክይ ይሰማል አይደለ????????

  • @Darartudg
    @Darartudg 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow generation will learn from past generations including from their strengths and also weaknesses. Thank you for interviewing Men of God. Stay blessed 🙌

  • @ebisakejela4777
    @ebisakejela4777 4 ปีที่แล้ว +2

    I don'n know u Yidid before but realy now I love u!!! You are the man of God!! Thank u Sofi! keep it up!!

  • @gfdyutgfg4508
    @gfdyutgfg4508 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለናንተ ይሁን ቅዱሳን ዋው ሶፊ ምርጥ የጌታ ልጅ እናመሰግናለን ደስ የሚል ልዩ የመንፈስ ቅዱስ ፍቅር ነው ያሳየን አፖስትል በጣም ነው እምወድህ ጌታ በጠላቶችህ ራስ ላይ ያቁምህ

  • @selambegeta6250
    @selambegeta6250 4 ปีที่แล้ว +2

    ከምንም በላይ ክብር ለጌታ ቀጥሎ የሚያገለግሉትን ህዝብ ማክበር ነው አገልጋይ የሚያስብለው ከነስሙ ማለት ነው። ከሀሰት ትንቢት ከገንዘብ ጥማትና ዝናንን ከመፈለግ ተመለሱ አሁን የንስሀ ጊዜ ነው። ሶፊ ደሞ ቃሉን ብቻ አስተምረን እንጂ ለንደነዚ አይነቶች መድረክ አታመቻች እዛው በጓዳ በአደባባይ በሀሰተኛ ነብያቶች ምክንያት ክርስቶን መስበክ አፈርን። ተባረክ

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሶስት አመት ነዉ የቆየሁት ለመዉጣት ይገርማል የዚ ዘመን አገልጋዮች ትንሽ ነገር ከታየባቸዉ አንድ ወርም አይታገሱም በረዉ ነዉ የሚወጡት ከዛ ቡሀላ አገልግሎታቸዉም ብዙ አይቆይም ወንድሜ ይዲዳ you are good example for this generation

  • @selammeja5431
    @selammeja5431 4 ปีที่แล้ว +7

    ሶፎኒየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    የምንወድህ አፖስትልዬ ሰላምህ ይብዛ እንወድሀለን! አንተ ለቀደሙትም ለዚህም ዘመን አገልጋዮች ምሳሊ ነህ አባትነትህ ልዮነው ለመንፈሳዊ ልጆችህ የምታሳያቸው ፍቅር ፍፁም ነው!!ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!

  • @ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ
    @ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ለአገልጋዮች ያለ ፍቅርህ ይገርማል
    ይሰማይ አምላክ መባረክን አብዝቶ ይባርክህ
    ሐዋርያው ከልብ ነው የምወድክ ለምልምልኝ💕💕💕💕

  • @MimiMimi-lv8mw
    @MimiMimi-lv8mw 4 ปีที่แล้ว

    Woooo geta yebarikachu
    Yedidiya &pastier sufinase zamanachu yebaraku

  • @Ruth-ju6or
    @Ruth-ju6or 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow Amazing My Jesus Blessing Both ....Apostle ..... You r honest And Humble I like the way You Respect People በጣም ነው አምወድኽ ጌዜ ስጥተህ በህዝብ ፊት ያደረኸው እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!!! My Jesus Blessing You with yr Family..... Sophi You r really Blessed በዚህ ጊዜ ሰዎች እውነቱ ሊረዱ ስለ አደረኸው .... I hope Next Interview በጸሎት ብትጀምረው ደስ ይለኛል Any way Thanks ...🇪🇷🇺🇸

  • @yohannesabrahamofficialcha426
    @yohannesabrahamofficialcha426 4 ปีที่แล้ว +2

    Ye Kefa shows Leb(❤️🗝) kolef honobeh neber what amazing differences ahunema betam tekefetk and you Bless me God Bless you Apostle paulos (yedyada)

  • @samechaltusame8909
    @samechaltusame8909 4 ปีที่แล้ว +4

    Shalom Shalom yabate lijochi zamanachu yibarek wadime sofiye tebarek Barta geta kategaranewu🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻📖📖📖🙋

  • @ማክዳማኪ
    @ማክዳማኪ 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ያባቴ በሩካን ደሰ የሚል ቃለ መጠየቅ ሳፊዬ ተባረክ ይደዲያ በእወነት ደሰ ይላል ለጥያቄ ምልሰ የምትሰጠወ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ

  • @jesusismylitedestazaleka1606
    @jesusismylitedestazaleka1606 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowowoo I'm very happy for is power full message

  • @abcell2617
    @abcell2617 4 ปีที่แล้ว +14

    መብራት
    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቅዱሳን ተባሬኩልኝ ቀሪው ዘመናችው በሀይል መገለጥ ይሁንላችሁ። አመን አመን ስትስቁ ስያምሪባችው 😀😃😄😂

  • @ሣላምየጌታልጅኢየሱሰያድና
    @ሣላምየጌታልጅኢየሱሰያድና 4 ปีที่แล้ว

    እንደትህ እንደ ምወዳቹ
    ጌታ ኢየሱሰ ይባርካቹ
    ዘመናቹ የተባረከ ይሁን
    ሶፊዬ ተባረክ ጌታ ኢየሱሰ
    አብዝቶ ይባርክ እወዳቹዋለው

  • @michaels9142
    @michaels9142 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye 1:07:06 interview salawqew aleqe....
    What a blessing to see our brothers in christ talking wisely and peacefully. Tebareku
    I learned a lot.

  • @bizuneshbizunesh3601
    @bizuneshbizunesh3601 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Haleluyyyyyyyy Kiber le Geta le Eyesus Yihune Wudi ye Abate Burukan Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarekachu Zamanachu hulu yetabarka yelamalem Yihune ❤❤❤❤❤❤❤

  • @blenyonas7512
    @blenyonas7512 4 ปีที่แล้ว +13

    I really like the way you asked him , You are so Humble and Gentle. I even like yididiya the way he answered .

  • @SEP2922
    @SEP2922 4 ปีที่แล้ว +4

    ስለዚህ የእግዚአብሔር ሰው ያለኝን እይታ የቀየረ ቃለምልልስ: እናመሰግናለን!!

  • @kidistworku7815
    @kidistworku7815 4 ปีที่แล้ว +2

    Apostle yididiy we love you so much God bless you... You're so humble and man of God ❤️💕💕💕💕💖💖💖

  • @aniseforsido2836
    @aniseforsido2836 4 ปีที่แล้ว +1

    Pastor Sofi I.wesh long life for encouragement and lovely pastor thank so macho it's very important intev.....lovel you!!

  • @firehiwotgebeyehu885
    @firehiwotgebeyehu885 4 ปีที่แล้ว +2

    Yetebarek yegeta agelgaye pastor sofaniyas I'm so happy and blessed to have a brother like you . I sow the love of Jesus christ in you. I hope a lot of brothers and sisters can get a good message from you. God bless you and all your family.

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
    @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ሶፊ መልካም ሰው ጥያቄዎችህ ሚዛናዊነው ተባረክ🙏🙏ይዲዲያ ወንድሜ ተባረክ🙏

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 4 ปีที่แล้ว +20

    በ በእውነት ስለዚ ሰውዬ ማንንት ባለሚወቅ ስለሱ የፈረድኩትን ይቅር በለኝ ይቅር ይበለን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 4 ปีที่แล้ว +28

    በጎጎት ስጠብቅ ነበር ተባረኩልኝ ሶፎኒየ ተባረክልኝ።

    • @bezivlogs4966
      @bezivlogs4966 4 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ በፔንጤነቱ የማይዱራደር ሰው ሁሉም ወደ ቻናሌ በመግባት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ያጋሩ

  • @abelfox1
    @abelfox1 4 ปีที่แล้ว +12

    ሶፌዬ ቦዙወችንህ እንድ ምተቀርብ ተስፈ አደሩገለዉ በጠምህ ጡሩ ሥረ ነዉ በርተልንህ

  • @adanechsefudebeb1009
    @adanechsefudebeb1009 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ዳስ የምል ምስክርነት እኔም ማልካም ናግር tamrkubti ጌታ absto ይብርካችሁ

  • @stev8032
    @stev8032 4 ปีที่แล้ว +3

    wooooooooooooowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww I LOVE THEM REALLY MORE GRACE,POWER AND ANOINTING TO BOTH GOD BLESS YOU AND THANK YOU SOFI ........

    • @hewth1879
      @hewth1879 3 ปีที่แล้ว

      Beyeshusem tebareku

  • @ሣላምየጌታልጅኢየሱሰያድና
    @ሣላምየጌታልጅኢየሱሰያድና 4 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊዬ ጌታ ጥበብና ማስተዋል
    ይጨምርል የአባቴ ብርቱ
    የጌታ ወታደር ተባረክ
    በርታ ሶፊዬ
    💓💓💓💓💓💓

  • @meronhailezgi1414
    @meronhailezgi1414 4 ปีที่แล้ว +2

    I love you pastor sofaniyas and Apostle Yodidiya.God bless you!!

  • @hanajesusjesus9877
    @hanajesusjesus9877 4 ปีที่แล้ว +3

    tebarikkkuuuuu ye geta bahariyoche
    SofoNiyas andaja ne ye uneti enda annte ayineti sahawuchiiii yabizalihhh getaaa

  • @alaminashalamalam8266
    @alaminashalamalam8266 4 ปีที่แล้ว +5

    ወዎ ተበረኩ አበተችን ሐወሪአና ሶፉዬ ደስስስ ይለል ዘመነችሁ ይበረክ❤❤❤❤

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 ปีที่แล้ว +28

    አፖስትልዬ አንተ እኮ በልዮ ቅባት የተቀባህ ድንቅ የጌታ ባሪያ ነህ!!አንተ ቅን ደግ በሪያ ዘመንህ ይባርክ እንወድሀለን!

    • @bezivlogs4966
      @bezivlogs4966 4 ปีที่แล้ว

      እስኪ በፔንጤነቱ የማይዱራደር ሰው ሁሉም ወደ ቻናሌ በመግባት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ያጋሩ

    • @honeyaranda9225
      @honeyaranda9225 4 ปีที่แล้ว +2

      ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ የጌታዬ ባረያውቼ

    • @konjitlenjore5709
      @konjitlenjore5709 4 ปีที่แล้ว +2

      Amen

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 4 ปีที่แล้ว +3

    wow what so beautifull!
    time so nice god bless both ilove man of god
    stay save both amen

  • @marryhabibi7230
    @marryhabibi7230 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowowowoowow it's power from Jesus craset thank you my God for everything

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 4 ปีที่แล้ว +3

    God bless you!apostle yededya...amazing

  • @azebelias958
    @azebelias958 4 ปีที่แล้ว

    ሓዋሪያ ዩዲዲያ ስወድህ ጌታ ይባረክ ሶፊ ኣንተ ጀግና የኣባቴ ብሩክ ተባረክ

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 4 ปีที่แล้ว +12

    I like it the way you ask him very respectful, he is your brother well done pastor Sofi

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow 3 ปีที่แล้ว

    Sofi God bless you! Its a really nice show, and your boldness is something that has given strength to the show, keep it up.

  • @ዜድየደሙፍሬ
    @ዜድየደሙፍሬ 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በጣም ደስ የምል ትምህረት ነው

  • @Bisrattiruayehu
    @Bisrattiruayehu 4 ปีที่แล้ว

    በእውነትበጣምነውደስየሚልውእግ/ርይባርክችሁፓስተርሶፎዬጌታኢየሱሰዘመንሁሁሉይባርክለሁ

  • @gloryglorytogod4816
    @gloryglorytogod4816 4 ปีที่แล้ว +12

    Omg you guys so lovely this the way have to be a professional way asking him May the lord bless both of you 🙏

    • @abrhamteferi3992
      @abrhamteferi3992 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ወዳጄ,, ከብዙዎቹ,, ባለ ቶክ ሾዎች,, አብዝቶ ይበልጣል,, ሶፊ,, ፍጹም ቅንነትን አይቼበታለሁ,, ኬፋማ,,, መዘመር ብቻ ነው ጸጋው,, መስለኝ,,!

  • @DoriHailu
    @DoriHailu 2 ปีที่แล้ว

    Apostle tebarek bezu temirealehu wedhalehu

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ሶፎኒያስ እውነት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @ashenafiabebe8150
    @ashenafiabebe8150 4 ปีที่แล้ว

    Personally I know you apostle yididya ..first name Habtamu Paulos..you are giant patriot the Gospel of Christ! i witness to you!!! God is good!! I respect you to acknowledged apostle.. Alishe and apostle tamrat

  • @tewodrosabebe8004
    @tewodrosabebe8004 4 ปีที่แล้ว

    God bless you.I love dear brothers.

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ድንቅ ምስክር ነው ጌታ ይባርካችሁ ያባቴ ብሩካን

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካቹ በእውነት

  • @asilovegodbless8215
    @asilovegodbless8215 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekuuuu betam new miwodachu geta zemenachu yibarikachuuu

  • @azalechyisiahk3755
    @azalechyisiahk3755 4 ปีที่แล้ว

    ሐ//ይደዴው እና ፓ//ሶፎነስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
    በጣም የምገርም የወንጌል አርበኘ ነክ ሐ//ይደዴው

  • @kassemjaafar1381
    @kassemjaafar1381 4 ปีที่แล้ว

    ሁላቱም አስታዋይ ስዋቹ ተባረኩ

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 4 ปีที่แล้ว +5

    ፓስተር ሶፊ ጌታ ይባርክህ

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku good discussion

  • @hannge7073
    @hannge7073 4 ปีที่แล้ว +1

    አፖስትል ዋዉ በሳቅ ገደልከኝ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ።እንደዚህ አይነት ህይወት ያሳለፍክ አትመስልም

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 4 ปีที่แล้ว +1

    Ymigerm show tebarek Sofi,
    I know Apostel Yedidya really anointed and full of wisdom person. It is good to tell his life story so people don't have bad options about him.
    Thank you both🙏

  • @የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ
    @የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ 4 ปีที่แล้ว +3

    ያባቴ ምርጦች ዘመናችሁ ይባረከ ❤❤❤😘😘😘ሶፍሻ ለምልምልን በጣም እኖድካለን❤❤❤❤

  • @alemaalema5609
    @alemaalema5609 4 ปีที่แล้ว

    ነብይ ይዲዲያ ፀጋዉን ያብዛልክ እንዉድካለን ፖሰተረ ሱፊ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ ጌታ የባረክክ

  • @tigisteabebe8550
    @tigisteabebe8550 4 ปีที่แล้ว +2

    Sofaniyas zamaniki yebareki ♥️♥️♥️♥️♥️♥️💟💟💟💟💟💟💟

  • @amrigahca9405
    @amrigahca9405 4 ปีที่แล้ว +6

    Sofi zemeni yibarek

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 4 ปีที่แล้ว

    Apostlena sofe yabate mertoch yemigreme temhert new joro yalew hulu yesma you are amazing apostle you are blessed

  • @ismailtmakismail6004
    @ismailtmakismail6004 4 ปีที่แล้ว +3

    Ilove you somuch ApostleYEDEDIA

  • @berekettemesgen8486
    @berekettemesgen8486 4 ปีที่แล้ว

    i know this General of Gospel ,Apostle Yididya aka Habtamu from my childhood. he is a man of Gospel.. i see him in person. God bless u more. unstoppable

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 4 ปีที่แล้ว

    ሶፊ ሶፋንያስ ብሩክ ሁን ተባርከህ ቅር ዘመንህ በአጠቃላይ የረገጥከዉን ሁሉ ዉረስ ለእኔ ይህ አባባል አንተነትህን ይገልጽልኛል ምክንያቱም ቅን እግዚአብሔር የሚወደዉ የሚለው ቃል በመፈጸም ሁሉን አቅፈህ ፣መክረህ ፣ገስጸህ፣አፍቅረህ ወዘተ
    ስለምታሳይ በጣም ደስ ይለኛል ጌታ ይባርክህ አብዝቶ።
    ይዱ ሰላም ላንተ ይሁን በርታ ፣ትጋ ፣ታጠቅ ፣ዉጣ፣ ዉረስ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ።
    ትጉ በተሰቦቼ የአባቴ ብሩካን።
    ተባርካችሁ ቅሩ።

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 4 ปีที่แล้ว

    Tabaraku tsaga yibzalachu
    Sofiye tabareke

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረከቹ የእግዚአብሔር ሰው ይዲዲያ ፀጋ የብዘልክ ጌታ ሆይ እኔንም ንከኝ🙏🙏🙏

  • @tsegahaile6127
    @tsegahaile6127 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደውን የእ/ር ስው ካንተ ጋር በማየቴ በጣም ደስ ብሉኛል

  • @fantudaba9744
    @fantudaba9744 4 ปีที่แล้ว +1

    Very interesting . be blessed. Good teaching.

  • @tamenechitekiletamenechite6926
    @tamenechitekiletamenechite6926 4 ปีที่แล้ว

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ሰዎች አፎስትል ይድድያ እና ፓስተር ሶፍያ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ጸጋ ይጨምርላችሁ እወዳቸዋለሁ ።🙇🙇📚📚🙏🙏🔥🔥🔥💖💖💖🍇🍇

  • @mimiaddisu4243
    @mimiaddisu4243 4 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ሰዎች በጣም ተባረኩ የምድራችን በረከቶች

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 4 ปีที่แล้ว

    ሐዋሪያው ኢዲዲያ ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም በሳል አስተዋይ ጌታ ይባርክህ

  • @lydiaaschenaki7479
    @lydiaaschenaki7479 ปีที่แล้ว

    ሐዋሪያው ይዲዲያ ጳውሎስ Blessed Man of God .

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 4 ปีที่แล้ว

    we love Apostel yedidya the truth man of God

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 4 ปีที่แล้ว

    Apostle enwdehalen zemenh yabark

  • @tedrosketema8176
    @tedrosketema8176 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሶፊይ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያለህ ጌቴ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ኢንተርፊው ሃዋርያ ይዲድያ በጣም የምንወደው ሰው ነው ብዙ ነገር ተምረናል 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇺🇸

  • @ketselamekonen1344
    @ketselamekonen1344 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ።