የ 28 ሚሊዮኑ ጌታ//የቦሌ ክ/ከተማ ጉድ ሲጋለጥ!!//በቤተክርስቲያን ስም ገሃዳዊ ዘረፋ!!//ሬቨረንድ ተዘራ መንግስት ሆነ እንዴ??

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • የ 28 ሚሊዮኑ ጌታ//የቦሌ ክ/ከተማ ጉድ ሲጋለጥ!!//በቤተክርስቲያን ስም ገሃዳዊ ዘረፋ!!//ሬቨረንድ ተዘራ መንግስት ሆነ እንዴ??

ความคิดเห็น • 473

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 ปีที่แล้ว +14

    ቢኒ ስልክህን ጻፍልን ብዙ ነገር እናወጣለን። አገልግሎትህን እንደግፋለን።

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king ปีที่แล้ว +25

    ብዙ ሰዉ ነዉ የሚያየዉ የሚያዩትን ብዛት አያሳይም
    ይሔንን ስራህን በሚሊየን የሚደግፍህ በእግዚያብሔር የፅድቅ ስራህን እየሰራህ ነዉ እግዚያብሔር ይከተልህ::

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 ปีที่แล้ว +43

    አረ ወይኔ ምንድነው መጨረሻችን ህግ የለም ደሀ ተስሜነት የለውም ለምን ስው በገዛ ሀገሩ ላይ ስቃይ ገባ አረ ፍትህ በእውነት ህዝብን ማን ይስማው ድምጽ ስለሆንካቸው ፓስተር ቢንያም ከልብ አመስግናለሁ እድሜ ይስጥህ

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 ปีที่แล้ว +25

    ፓስተር ቢንያም ጌታ ይባርክህ ከተጎዳ ጎን ቆመህ እዉነትን በመግለፅህ እነዚህ በክርስትና ስም ሸቃጮች ገበናቸዉ ይገለፅ እዉነት ያሸንፋል ::

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 ปีที่แล้ว +13

    ወይ ጉድ በኢትዮጵያ ውስጥ የማይሰማ ነገር የለም በራስህ ንብረት ላይ የምን ድርቅና አረመኔነት ክፉዎች ናቸው ፖስተር ቢኒያም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይከፍልሃል ለእውነት የቆምክ ስለሆነ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት ጀግናችን ነህ ተባረክ

  • @yaredkebede2571
    @yaredkebede2571 ปีที่แล้ว +47

    የዘመኑ ምርጥ ፖስተሮች ፓሰተር ቢንየም ሽታዬ እና ፖስተር ቸሬ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ። ምርጥ ምሳሌዎች

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 ปีที่แล้ว +86

    ሙስሊም ወገኖቼ እየሆነ ያለው ነገር ሁላችንንም ይመለከታል ክርስቲያኑ ሲጎዳ ከጎኑ መቆም ግድ ይላችኋል እና አብራችሁ ተባብራችሁ መብታችሁን ሐይማኖታችሁን አስከብሩ።

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 ปีที่แล้ว +1

      Egziyoo meharena kirstos yemigerm ko new

    • @tigrayplea5385
      @tigrayplea5385 ปีที่แล้ว +1

      ሙስሊሞች ጋስ ምን እየ😊ሆነ እንዳለ ታቃለህ ወሬኛ

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 ปีที่แล้ว +1

      @@tigrayplea5385 ይህ ጉዳይ የሚመለከተው ኢትዮጵያውያንን ብቻ ነው ፣ ትግራዮችን አይመለከትም ጣልቃ እየገባችሁ ስድባችሁን አቁሙ!!!

    • @sabitaseid6778
      @sabitaseid6778 ปีที่แล้ว

      ​@@selamawitgebregiorgis4901😊p

  • @godisgreat3507
    @godisgreat3507 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ቢኒያም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ከእውነት ጋር ስለቆምክ። እኔ ግን በዚህ ዘመን የወንጌል አማኝ የሆንኩበት ቀን ያሳፍረኝ ጀምሮዋል። አሳዛኙ ነገር ለእኛ ወንጌልን ያደረሱልን አባቶች በዱር በገደል ተንከራትተው ለእግራቸው እንኳን ጫማ ሳያደርጉ ወንጌልን ለመስበክ ለህይወታቸው እንኳን ሳይሳሱ ምድራዊ ሞትን ሳይፈሩ እጅግ ብዙ ዋጋ ተከፍሎልን ነበር። ይሔ አሳፋሪ ዘመን ግን በወንጌል ስም ሰዎች የግል ጥቅማቸውን የሚያሳድዱበት ሆነና ምን እንበል። ለማንኛውም ፓስተር ተዘራ በቤተ ክርስቲያን ስም ከክፍለ ከተማ እስከ ወረዳ የሰበሰባቸው መሐንዲስ ነን፣ የህግ ባለሙያ ነን ነጋዴና ባለፀጎች ነን ባዮች ዙሪያውን ስለከበቡት እየሰራ ስላለው በደል አልገባው ከሆነ እኛ የምናምነው ወንጌል ድሆችን የሚያስለቅስ ሳይሆን ለምስኪኖች የሚራራ፣ መማለጃን የሚፀየፍ ለድሐደጎችና ለመበለቶች ዳኛ የሆነው ጌታ የፍርድ ወንበር ፊት ሲቀርቡ እንዳይሸማቀቁ እባክህ ወንድሜ ከሰሙህ በሽምግልና ገብተህ መሐከላቸው ተገኝ እና ከእውነት ወንጌል ጋር እንዲተባበሩ አግዛቸው።

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 ปีที่แล้ว +14

    አሁን እኮ ሰው አልገባውም ዛሬ ከንፈር የመጠጠ ነገ ተራው ይመጣል ተረኝነት አብጧል ስለዚህ 1 ግለሰብ መብቱ ሲጣስ እንደግፉ የፈለገ ሀይማኖት ብሄር ይኑረው እንደጋገፉ አብረን እንጩህላቸው ተረኝነት ህግና ስራት የለውም

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 ปีที่แล้ว +31

    ቤት ያላችሁ ሰዎች ብትቸገሩ እና በምንም ዓይነት ሁኔታ ቤታችሁን ለጴንጤዎች አታከራዩ። ዘመኑ የበግ ለምድ ለብሰው የሚመጡ ቀበሮዎች ጊዜ ነው። ትበላላችሁ። ቢኒ We all love you. Great job.

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 ปีที่แล้ว +1

      ኧር ወገን ወዴት እየሄድን ነው ወገኖቻ እውነት ነው ለጴንጤ ቤት እንዳታከራዬ ምድር ልባ ጥርቅምሲጀመር ጴንጤ ማለት ሌባ ቆሻሻ ይሁዳ ማለት ነው ፓሰተር ቢኒ እግዛብሄር ያክብርክ ህግ የለም አለመቀደም ነው ወንድሜ ሰውዬውን ግምቢሩን በለው ወይም ተሰብሰበው ሲጨፍሩ ጨሩሳቸው ከዚ በላይ ሞት የለም ወይኔ ጨሩሳቸው ወንበዴ ሁላ ይሁዳ ጥርቅም አይ ኢትዬጲያዬ ጅቦች ወርሮሸ

    • @አማማኢትዮጵያ
      @አማማኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

      ትክክል ባለጊዜውቹ ምን ይሻላል እረ ጌታሆይ ለነዚህ ጥጋበኛ አስታግስልን

    • @felekewoldesemayat3200
      @felekewoldesemayat3200 ปีที่แล้ว

      Lepanta bate atakerayu kalek antem yaw kebero nehe

    • @helen4526
      @helen4526 ปีที่แล้ว

      ​@@tigitk5795ነብሰ ገዳይ ነህ ፣ አንተ አውሬው ነው ውስጥህ ያለው የዳቢሎስ ልጅ ነክ

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 ปีที่แล้ว +15

    የምን ጉድ ነው ? ፓስተር በርታ

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 ปีที่แล้ว +14

    ጌታዬ ሆይ እባክህ ለንፁሀን ፍረድ

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 ปีที่แล้ว +9

    ቢኒዬ ግን ምን እንደምልህ አላውቅም። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @tgjimma
    @tgjimma ปีที่แล้ว +10

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው የእውነት ሰው ለዚህ ስራ ትመቻለህ

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን ปีที่แล้ว +19

    አላህ ሆይ ምን ጉድ ነው በርታ መንድሜ ሼር አድርጉት በሃገሪቱ ግን መንግስት ተብዬ አለ ማለት ይቻላል ወይ !!!??😮😮

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 ปีที่แล้ว +33

    ፓስተር በርታ እዲህ ማጋለጥ ነው ወይ መግስት የሌለው ሀገር እደዚህ ነው።

  • @semret859
    @semret859 ปีที่แล้ว +20

    ፓስተር ተዘርም እዛ የሚያገለግሉትም ሌቦች ናቸው😢

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 ปีที่แล้ว +2

      ኧይ ጴንጤ እንዴት ጠገቡ እንዼት ነው እየሱሰ በሌብነትና ደሀን በማሰለቀሰ ይከብራል ወይ ወንድሜ እዚያው እየጨፍሩ እያሎ አፍንዳቸው ያለበለዝያ መንግሰት የለም ጨሩሳቸው መፍትሄው ይሄነው ምድር ይሁዳ

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 ปีที่แล้ว +14

    አይ ድሐ ጠሉ ብልጽግና አረ በፈጣሪ መንግስት እንደሌለ እናውቃለን ህግ የለም ወይ ??

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 ปีที่แล้ว +4

    ድንቄም ወንጌላዊ የሌብነት ወንጌል መሰለኝ የኤርሚዬ እናት በዚህ ህድሜዎ ምንፍቅና ይቅርቦትፁሙ ጸልዩ ስጋና ደሙን ተቀበሉ ንሰሀ ግቡ ቤቶትን እግዚሐብሔ ያስመልስሎት።

  • @raheltemesgen3465
    @raheltemesgen3465 ปีที่แล้ว +15

    Pastor bini pls take care of your self!! Let God protect you!!

  • @yeshimeg3748
    @yeshimeg3748 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የደረሰልን ትዉልድ የጠፈዉ ለዚህ ነዉ ነጋዴዎች የሰዉ ቤት ያዞ አለቅም ማለት እግዚአብሔር ይፈርዱ

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ሁሌም ለእውነት ስለምትቆም ፈጣሪ ይርዳህ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 ปีที่แล้ว +1

    Thanks our wonderful brother ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @muluworkadmasu3122
    @muluworkadmasu3122 ปีที่แล้ว +3

    ጤንዬ አይዞሽ ራሱ ለቆ ይሔዳል እንጂ አንቺ እንዳትለቂ እኛም ከጎንሽ ነን።

  • @demissieamose7921
    @demissieamose7921 ปีที่แล้ว +27

    ፓስተርቢኒያም ሽታዬ ለእውነት የቆመ ታላቅ ሰው

    • @amanuelitana963
      @amanuelitana963 ปีที่แล้ว

      ዉሸታም

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus ปีที่แล้ว

      ​@@amanuelitana963you are stupid and trash 🗑

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 ปีที่แล้ว +6

    ጌታን ሆይ ምህረት አድርግልን በእዉነት ሰው እግዚአብሔርን መፍራት ትቷል 😢🥺🥺🥺🥺

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +8

    አወይ ዘመን , ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ,??? 🙄😭😭
    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 🙏🏿🙏🏿12 X

  • @abebegebrehiwot8413
    @abebegebrehiwot8413 ปีที่แล้ว +11

    ፓስተር ወጥር

  • @zeman1387
    @zeman1387 ปีที่แล้ว +2

    Pastor you are the real voice for the voiceless!!!!! May God protect you and bless you!!!!

  • @askulamuse1930
    @askulamuse1930 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅክ የእውነት ስው አንተን አየው 🙏

  • @senaitgebrekidan966
    @senaitgebrekidan966 ปีที่แล้ว +12

    የዘንድሮ ፓስተሮች ጉዳቸው ብዙ ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቹ😢😢

    • @argwaabai8041
      @argwaabai8041 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤👍👍🙏🙏😢

  • @heno7909
    @heno7909 ปีที่แล้ว +16

    ፍትህ ይገባቸዋል የአካባቢዉም ሰዉ ምነዉ እንደዚ ጨከነባቸዉ ከጐናቸዉ መቆም ነበረባቸዉ ። ነገ ያንተም ቤት ሰሚ የሚያጣበት ግዜ ይመጣል አሁን ካልተባበራቹ

    • @hailegold
      @hailegold ปีที่แล้ว

      ምን አባህ አገባህ ይሄ የ ኢትዮጵያኖች ጉዳይ ነው ወረኛ

    • @heno7909
      @heno7909 ปีที่แล้ว +1

      @@hailegold ለእንዳንተ አይነቱ ቀፎ ጭንቅላት እና በወገኑ በንፁሀን ላይ በደል ለሚያደርስ ሰዉ እና አካል ወይም ተቋም ነገም ሌላ በደል እንዳይደርስ በአንድነት መቆም መፍትሄ ነው ለማለት እኮ የሌላ ሀገር ሰዉ መሆን አይጠበቅብህ ። ሰብአዊ ፍጡር መሆን ብቻ በቂ ነዉ። ለነገሩ ለንዳንተ አይነቱ ለራሱ ወገን የማይራራ አዉሬ ዶማ እራስ ይሄ ሁሉ ማብራሪያ አያስፈልገዉም ።

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds ปีที่แล้ว +1

      ​@@heno7909❤❤❤ትክክል ሰዉነት ይበልጣል

    • @lukaseyob7602
      @lukaseyob7602 ปีที่แล้ว

      ኤርትራ ውስጥም እኮ ፍትህ የለም🤔

    • @heno7909
      @heno7909 ปีที่แล้ว +1

      @@lukaseyob7602 ወዳጄ መስሎ ነዉ ፍትህም ህግም አለ ። ሉአላዊነትም ፡ እንደኔ እና ሌሎች ሆዳችንን ለመሙላት ወተህ ሌላ ፓለቲካ ልታወራ ትችላለ እንጂ እሱ ምዕራባዉያኑ እራሱ ያቁታል ። ቢያንስ የዕራባዉያን ገረድ አደለም መንግስታችን ።ግን እዚህ ሀገር ሁለቱም የለም በአይኔ የማየዉን ነዉ ማወራዉ።

  • @kidisthunde6256
    @kidisthunde6256 ปีที่แล้ว +9

    አይ ክርስትና መቀለጃ ሆነ እኔ የሚያሳዝነኝ ዘመኑን እዝያ የሚጨርሰው ህዝብ ነው

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ አገሪ እንዲህ ትሁን? አገራችን ለመግባት እየፈራን ነው ሕግ የሌለበት አገር እንዲት ይኖራል? ፓስተር ቢኒያም ገና ብዙ ጉድ አለ አጋልጥ በርታ ለእውነት ቁም።

  • @zeethiopia777
    @zeethiopia777 ปีที่แล้ว +10

    ወይ ጉድ የጅብ ሀገር

  • @thomassimachew6122
    @thomassimachew6122 ปีที่แล้ว +2

    I appreciate you pastor Bineyam and keep it up stand for truth ❤❤❤

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto ปีที่แล้ว

    ፓሰተር ቢኒያም እኔ የማውቀው ወንጌል ወንበዴ እንደማያደርግ ነው እኔ ወንጌል ትሁት እንደሚያደርግ ነው ማቀው የመጨረሻ ዘመንም ቢሆን ይህ ለማመን የሚከብድ ነው እግዚአብሔር ይፍረድላቸው ምህረት ያርግለት በጣም ይገርማል

  • @girmagebere9944
    @girmagebere9944 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚገርም ጊዜ ላይ ነው ያለ ነው።ደግሞ በጣም የሚገርመው የሐይማኖት ካባ ለብሶ የሚደረገው ዓይን ያወጣ ዘረፋ ነው።ግን እግዚአብሔር ይፈርዳል።

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว +50

    እግዚአብሔር እንባችሁን ያብስ መንግስትማ የለም😢😢😢😢

  • @yonasabebe5156
    @yonasabebe5156 ปีที่แล้ว +7

    ፓስተር ቢኒ እንዲህ ጉዳቸውን አጋልጥልን 👍🏽

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 ปีที่แล้ว +7

    ቤተክርስቲያን ስትሉ አታፍሩም ?!

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 ปีที่แล้ว

      ቸርች ለማለት መሰለኝ

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 ปีที่แล้ว

      @@BrightTube1
      ቤተ ክርስቲያን በአማርኛ ነው
      ቸርች (Church) በእንግሊዝኛ ነው
      ምንድነው ልዩነቱ

    • @MulukenKetema-pq7zc
      @MulukenKetema-pq7zc ปีที่แล้ว

      ሼር 10 ሰዉ ሼር

  • @wechecha
    @wechecha ปีที่แล้ว +2

    You are one of a kind. I hope your show will stay on air.
    Very educational and enlightening program.

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 ปีที่แล้ว +8

    የፕሮቴስታንት የሐይማኖት አባቶች ይህ ሥራ እምነቱን ትዝብት ውስጥ ይከታልና አንድ በሉት በእምነት ሥም ዘረፋ

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይርዳቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ ተቀበራለች

  • @Sima-A
    @Sima-A ปีที่แล้ว +5

    ወጥሩ ተስፋ አትቁረጡ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ::

  • @yafateberhanu3216
    @yafateberhanu3216 ปีที่แล้ว +3

    እኔኮ የሚገርመኝ ክርሰቲያን ያውም የጌታ አገልጋይ ነኝ እያለ እንዴት እንደዚህ የዲያብሎስ ሰራ ይሰራል ግን እኛ ክርስቲያኖች ቦታችን በሰማይ ነው እኮ እናታችን ጌታ ከእርሰዎ ጋር ይሁን

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 ปีที่แล้ว +7

    ወንድማችን ቢንያም ድንግል ማርያም ከውድ ልጅዋ ጋር ካንተ ጋር ይሁን የዚህ ታሪክ ባለቤት የሆናችሁ ዋናውና እንደ ሃሳብ ልጠቁማችሁ የምፈልገው በመጀመሪያ እናታችን ድንግልን በልቅሶ ለምኑዋት መፍትሄ እንድተሳጥሁ በልቅሶ ለምኑዋት መፍትሄ በውድ ልጅዋ እንደምትሰጣችሁ እርግጠኛ ነኝ ለሰው የማይቻል ለፈጣሪ ይቻለዋልና እምባችሁን ያብስላችሁ

  • @tgjimma
    @tgjimma ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰው እመብርሃን ታግዝህ

  • @barsabarsa3187
    @barsabarsa3187 ปีที่แล้ว +5

    ምንጉድ፣መጣብን፣አይን፣በአይንዘረፍ፣መጣ፣እግዚያቤር፣ይፍረድ

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 ปีที่แล้ว +6

    እግዚኣብሔር ይይላቸው እዲህ አይነት የሰው እንባ የሚያፈሱ ግፈኞች

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ሰላም መምህራችን

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p ปีที่แล้ว +2

    ይህንን ፕሮግራም የምታዩ በሙሉ የተበደሉ ወገኖቻችን እንዲያዩትና ትምህርት እንዲወስዱበት ሰብስክራይ እያረጋቹ ሼር አርጉት እባካቹህ።

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 ปีที่แล้ว +3

    አይ ኢትዮጵያ የጉድ አገር ሆነ!! እግዚአብሔር ምህረቱ በኢትዮጵያ ላይ ይሁን!!

  • @elosam
    @elosam ปีที่แล้ว +2

    እንግዳ ነገር እንሰማለን
    አዲስን ነገር እናያለን....
    ጌታ ሆይ ውሰደኝ በህልምህ ነው በለኝ

  • @mesilove7103
    @mesilove7103 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያማል ሰው በሀገሩ እንዴት መኖሪያ ያጣል😢😢

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሚገርመኝ ካውንስኩ ምንድነው ስራ ደሀ እያለቀሱ 😭😭😭ጌታ አንተ ፍሬድ

  • @kashfiseha1049
    @kashfiseha1049 ปีที่แล้ว +8

    የፓስተሮች ጉድ ተወርቶ አያልቅም ከዝሙት እስከ ዝርፊያ በምድር ላይ ያለው ኃጥያት በሙሉ ተዋርሰውታል ጌታከምድር ያንሳችው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j ปีที่แล้ว +8

    የመንግስት ስራተኛ ተብዬዎች ለህዝብ ሳይሆን ለግለስብ በጉቦ ነው የሚስሩት ምን ያህል ጭካኔ ጥግ በኢትዮጵያውያ አጭበርባሪ የበዛበት ሁሉ ሌባ በእውነት በላቡ ስርቶ ህዝብን የሚያገለግል ስው ጠፉ አንድ ትንሽ ነገር ለማስፍፅም ያለ ችግር እግዚኦ ነው

  • @frayasrat8496
    @frayasrat8496 ปีที่แล้ว +5

    ነግ በኔ ነው ጎረቤቶች እንዴት ዝም ትላላችሁ ወገን

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 ปีที่แล้ว +25

    አንተ እውነተኛ ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ አይዞችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይረዳችሁ ፍትህ ለወገኖቼ 😭❤️🙏

  • @amennaol4674
    @amennaol4674 ปีที่แล้ว +4

    አይዛዟችሁ ጌታ አለ

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 ปีที่แล้ว +1

    የብልግና ማለቴ የብልፅግና ወንጀል ማለቴ ወንጌል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ymariymeLij-ow7lr
    @ymariymeLij-ow7lr ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጌታ መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍርድባቸው 😥😥

  • @Genetteferi-o8u
    @Genetteferi-o8u ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት ዘመን መጣ

  • @kaleabMesafent-el2lb
    @kaleabMesafent-el2lb ปีที่แล้ว +3

    አረ ፖስተር ቢኒያም የወረዳ 4 ጉድ አያልቅም እኔም እዛው ነዎሪ ነኝ ሁሉም ሌቦች አይደሉም የምናመሰግናቸው ሰዎች አሉ ግን አመራሩ ላይ በጣም ችግር ያለባቸው ለሆዳቸው አዳሪ ብዙ ነው እንደውም ከቻልክ በአካል ወረዳ 4 መተህ አመራሮቹን ብጠይቅልን ደስ ይለናል በመጦሪያቸው ጊዜ መሰቃየት የለባቸውም

  • @tedyefrem1773
    @tedyefrem1773 ปีที่แล้ว +1

    ፖስተር፡ብንያም፡የወላዲተ፡ዐምላክ፡ልጅ፡መድሕን፡አለም፡ክርስቶስ፡ከክፉ፡ነገር፡ሁሉ፡ይጠብቅሕ።

  • @KomilatsaoFikirta
    @KomilatsaoFikirta ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እውነትትተከረለቸእንጅአተበጠሰም፣፣የፍጠረንአምላክያየነልእባካቸሁ፣፣ለዠቸአለምክ፣፣ፍነገረአታደሰጉ፣፣❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝና ወገን ምን አየሆን ማወቅ አሰኪያቅተን አዘኔና እርራኤ ምን አይነት አገሪቷን የተቆጣጠረ ዳቢሎ ወኔ አምላክ ብቻ ከአገራች ኩፍን ያደረጋቸውን መንፈስ ያጥፋልን ያሳዝናል ሁም ለጥፋታቸው ዋጋ ያስከፍለሠቸዋል የዘሩትን ማጨዳደው አይቀር

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ቅን ደግ የዋህ ሰው ከተበደሉት ከተገፉት ጎን እንደቆምክ እግዚአብሔር ይቁምልህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @semret859
    @semret859 ปีที่แล้ว +7

    አረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው?

  • @EdlawitErmias
    @EdlawitErmias ปีที่แล้ว +4

    ይኔ እናት የለህም እንዴ ልጆችህ ላይ ግፍ ግፍ ታጭዳለህ የሮጊቷ እንባ ይድፋ።

  • @ginatesema6781
    @ginatesema6781 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ጉድ

  • @sarontadesse7468
    @sarontadesse7468 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወድክ እና የማከብርክ ወንድሜ አባቴ የሆንከው የእ/ረ ሰው ምህር ቢንያም ሽታዬ አንተ የእውነት ሰው ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ቢንያም አንድ ነገር ልንገርክ ብዙ ጊዜ የእ/ርን ቃል (ወንጌልን) የማያውቁ እ/ርን
    አይዳፈሩም የሚያውቁ እንጂ ልክ እንደዚ አንደ ፓስተረሰ ተዘራ አይነቱ አንጂ ለሕዝቡም ሆነ ለእ/ር ቃል ልክ እንደ ጎልያድ ፈርጣማ ክንዳቸውን የሳያሉ ቢኒ ይህ ሰው ማንን ተማምኖ ነው እንደዚ በህዝቡም ላይም ሆነ በምነኑ ላይ ጎልያድ የሆነባቸው በሀገራችን አንድ ተረት አለ ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን (ጭራዋን) ውጪ ታሳድራለች የሚል ይህም ሰው የሆነ የተማመነው ነገር ስላለው ነው በጣም የሚያሳፍረው ደግሞ የእ/ርን ቃል እያወቀ በባለስልጣን መተማመኑ ነው
    ❤ ቢኒ ለዚ ሰው እንዲ በልልኝ አንድ እንዲ የሚል የእ/ር ቃል አለ አንብብለት
    ❤ስጋ ለባሹን ክንዱ የሚያደርግ የተረገመ ይሁን የሚለውን
    ቢኒ ይህንንም ጨምርለት
    ❤ አትሳቱ እ/ር አይዘበትበትም የመለውንም ጨምርለት,
    ❤ከእ/ር ገር የሚጣሉ ይደቃሉ በለው
    ይሄ ሰውዬ ከሠው ( ከሕዝብ ) ጋር ብቻ አይደለም የተጣላው ከእ/ር ጋርም ነው
    ቢኒ ያንተው አክባሪ እና ወዳጅ የሆንኩት አንዳርጋቸው በለጠ ነኝ ከኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክን አ/አ ከ ቅዱስ ያሬድ ቤ/ክን
    ወዳጄ በርታልኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ
    29/10/2015

    • @Simret-gq7ds
      @Simret-gq7ds ปีที่แล้ว

      ወንድም እግዚአብሔርን ሙሉ ፊደሉን ፃፍ ፊደሉ ሁሉ የሱነውና አትሰስት

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 ปีที่แล้ว +10

    ሬሽረድ 😂 አቶ ተዘራ ከስማይ አስርዝሀለው ያለ በደሀ ብር ሚልኒየር የሆነ ሌባ

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 ปีที่แล้ว +10

    አቶ ተዘራ በነዚ ቤተሰቦች ላይ እጅህን ብታነሳ የህይወትህን ትልቁን ስህተት ትሳሳታለህ እንዳታደርገው!

    • @martatesfai583
      @martatesfai583 ปีที่แล้ว +1

      አንተ አደኛው ወንጀለኛ ነህ: በደባባይ ሰውን ውምታሰፈራራ: እግዜብሔር ይፍረድብህ:

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds ปีที่แล้ว

      ​@@martatesfai583😂😂😂በለዉ እሱላይ ሳይፈርድ ሌባ ላይ ሳይፈርድ ተናጋሪ እግዚአብሔር እንደናተ እና እንደኛ መሠላች ሌባ ሌባ ነዉ አለቀ ከአረጊት በልቶ ምን ይጠቅመዋል አይ ሠዉ አይ ግዜ

  • @jerrysalem1115
    @jerrysalem1115 ปีที่แล้ว +1

    pastor biniye i subsribed the moment i saw your channel..እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው። የ እውነት ስለሆንክ

  • @meazabeyene8125
    @meazabeyene8125 ปีที่แล้ว +2

    ጤናዬ መድሀኒዓለም ከዕርሶ ጋር ይሁን! በርቱ የሚጠብቆት አያንቀላፋም !

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር አገልጋይ ነኝ ከሚል ሰው ይሄን ግፍ ካደረገ አለማዊው ሰው ከእናንተ ይሻላል!!!

  • @deborah9291
    @deborah9291 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፈርዳል እንተ ፖስተር የተባልከው የዘራህውን ታጭዳለህ ይህ ከእንተ እይጠበቅም ይህ ግፍ በልጆችህ ታገኘዋልህ ፓስተር ቨታዬ ተባረክ ወንድሜ🙏

  • @tsion5088
    @tsion5088 5 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻው እንዴት ሆነ?

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት፡ዳኛ፡እግዚአብሄር፡እሱ፡ይፍረድላችሁ።እንዲህ፡በሰው፡ሀቅ፡እና፡የሰውን፡ንብረት፡የእግዚአብሄርን፡ህግና፡ትእዛዝ፡በመተላለፍ፡ጉቦ፡እየሰጡ፡እውነትን፡የሚደብቁ፡ንፁሀንን፡የሚያስለቅሱ፡የሚቀሙ፡የሚያመልኩትን፡አምላክ፡የማይፈሩ፡ስሙን፡የሚያሰድቡትን፡እግዚአብሄር፡ድብቅ፡ጦሩን፡ይላክባቸው።

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @tsionyadeta1809
    @tsionyadeta1809 ปีที่แล้ว +3

    ለምን የመንግስት ሚዲያ አታቀርቡም አገር ይወቀው።

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 ปีที่แล้ว +2

    ጎረቤቱስ እኔን እስካልነኩ ብሎ ነው ዝም ያለው? እነዚ ወንበዴዎች ነገ ይሄ ጠቦኛል ብሎ ልውረስ ማለቱ አይቀርም ተነሳና ታገል ይልቅ😡

  • @mihretbekele793
    @mihretbekele793 ปีที่แล้ว

    ወጌል ብርሀን አዋሬ አቦነሽ ነብይ ነኝ አለች ኽዝቡን መከራ አበላችው

  • @seblewongeltsegaye1538
    @seblewongeltsegaye1538 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ በቸርነትህ አስበን 🙏😥🙏 እረ እውነት የት ሄደች ?

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 ปีที่แล้ว +2

    Geta hoy yefered betam yasazenal 🙏

  • @gultlemamm6303
    @gultlemamm6303 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፋትህ ለዝቺ ምሥጊን እናት

  • @yefkerswe5533
    @yefkerswe5533 ปีที่แล้ว +3

    😢😢 የእውነት አምላክ ይፍርድባቸው

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 ปีที่แล้ว +2

    አይ እማመ እትዮጵያ መንግስት የለም እኮ እናመሰግናለን ፓስተራችን

  • @Lafty-ko4gg
    @Lafty-ko4gg ปีที่แล้ว

    Paster Benyam tackcare

  • @mimia7202
    @mimia7202 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ህግ የሚባል ነገር የለም የማንም ጥጋበኛ እየተነሳ ገንዘብ ስላለው ደሀን ያሰቃያሉ😡

  • @ABCDEFGHIJKLNP
    @ABCDEFGHIJKLNP ปีที่แล้ว

    Good luck

  • @user-vy8tm8jp9k
    @user-vy8tm8jp9k ปีที่แล้ว

    ከመደበኛ ቤተክርስቲያን የወጡ ሁሉም ጋ በሁሉም ክልል፣ዞንና ወራዳ የለው ተግበራቻው ናው።ስብከተቻውና መንፈሰቻው ምድራዊውን ነገር መውረስ ስለሆና የግለሰቦችን የይዞተ መሬት በጉልበትና በሀሰት ክስ በመውራር ማስጨናቅ ስራቻው የህግ አካልም በሙስና ታውሮዋሉ ብቻ ኢግዚኣብሄር ይፋርደል።

  • @leulgedion6446
    @leulgedion6446 ปีที่แล้ว

    egzahabher yestelegn betam enamesegnalen pastor

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ቢኒያም የፕሮግራሙ አላማ እጅግ መልካም ነው:: ግን የተፈጠረውን ነገር ያቀረብክበት መንገድ ግልፅ ኣይደለም:: ከቀረፃው በፊት ጉዳዩን እንዴት ማብራራት እንዳለባቸው ዝግጅት እንዲያደርጉ ብታዘጋጃቸው መልካም ነበር:: ወይም ከቃለመጠይቁ በፊት እንተ እንደመግቢያ ስለጉዳዩ ግልፅ ማብራሪያ አድርገህ ከዛ ባለቤቶቹ የበለጠ ዝርዝር መረጃ እንዲሰጡህ ብትጠይቅ መልካም ነው:: እነሱ ላይ የተፈፀመው በደል ህገወጥ የሆነ የቀውስ ፓስተር እብሪት የወለደው ጭቆና ነው:: የሁሉም ሃይማኖቶች ተከታይ የሆንን ኢትዮጵያውያን ከነዚህ ሰዎች ጋር እንቆማለን::

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህ ይብዛልን! አንሳት የዘራነውን እናጭዳለን ጊዚያዊ ደስታ አያታለን።

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የሌባው ብዛት። ምን ጉድ ነው? የእየሱስን ወንጌል የሚሰብክ ደቀመዝሙር እንዴት ይህንን ይፈጽማል? እውነት መጸሐፍ ቅዱስን በብብት ውስጥ ይዞ መዞር ያጸድቃልን?
    ኧረ እግዚአብሔርን ፍሩ።

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር ቢኒ የዘመናችን ቅዱስ ዩሐንስ የእውነት አባተ እንኮን ሰላም መጣክ❤ ያሳዝናል ጌታ ነው ተስፍአችን አገር በወንዴ እየተተራመሰች ነው