የፓስተሩ ፍጥጫሶፊ መጸሃፉን ሲያው ለምን ተበሳጨ የጸበል ተአምር በነሶፊ ቤት ወደዳችሁም ጠላችሁም እውነቱ ይሄ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 214

  • @zedzed1137
    @zedzed1137 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ከእውነት ጋር እንድትቆም ስለመረጠህ ፓስተር ቢኒያም ተባረክልን

  • @sefineshehabetewelide3879
    @sefineshehabetewelide3879 ปีที่แล้ว +23

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶለዘለአለም ፀንታ ትኑር አሜን❤

  • @RedwtBelete
    @RedwtBelete ปีที่แล้ว +12

    ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር።አሜንንንን

  • @abenezermekonnen1468
    @abenezermekonnen1468 ปีที่แล้ว +7

    ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም አማላጅ ነች ሶፊ የምትናገረውን ሁሉ ከልብህ እንዳልሆነ ያስታውቅብሀል ቀና ብለህ አይኑን እያየህ እንኳን አታወራም ትልቅ ትምህርት እግኝተአል ተጠቀምበት

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 ปีที่แล้ว +22

    ኧረ ሶፍ ጨለምተኛ አትሁን ተረዳ ተረጋጋ በእግዚአብሔር ይሁንብህ

  • @ሰናይትባላገር-ገ3ወ
    @ሰናይትባላገር-ገ3ወ ปีที่แล้ว +17

    ፓስተርዬ ትግስት በጣም ይደንቃል ❤
    ሶፊ እግዚአብሔር ያረጋጋህ ለምን ቀስ አይልም ግን

    • @tigrayviva5881
      @tigrayviva5881 ปีที่แล้ว

      Yalebet neger endei yemiyargebgebew

  • @minty1188
    @minty1188 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር እኔ ሰማይና ምድርን በፈጠረ በእግዚአብሄር አብ አምናለሁ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም በሰማእታት ጻድቃንና ጸሎት እሚለውን እኛ ካቶሊኮችም እንላለን

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs ปีที่แล้ว +8

    እድሜ ጤና ይስጥውት ፓሰተረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወድወት አለው

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለማችን ሁሉ እንኳን ደና መጣህ ፓስተር ሳይሆን ትልቅ አስተዋይ አባት ነህ እድሜና ጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥህ በርታልን ❤

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ያበርታህ ፓስተር ቢንያም ተባረክ

  • @yordanos3444
    @yordanos3444 ปีที่แล้ว +6

    ፓስተር ቢኒ እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤️❤️❤️💪💪💪

  • @betiabebe1470
    @betiabebe1470 ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ቃል እስከዘላለም ይሰራል እመን

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 ปีที่แล้ว +4

    ሶፊ ምነው ያ ሁሉ ትዕግሥት ጠፋ ኮምፕሌክስ ተንጫጫ እኮ የገባህ ነገር እያለ በጩኸት አደረግኸው ። እንኳንስ የኤልሳ ፀበል ላብ የጠረጉበትን ሶፍት ብሉ እያላችሁ ታበሉ የለ

  • @degudane5020
    @degudane5020 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ቢኒ እናመሰግናለን እንወድሀለን

  • @mesitube3179
    @mesitube3179 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ይጣቢቆት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashleyalemu8454
    @ashleyalemu8454 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተራችን ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድካለን

  • @ሰናይትባላገር-ገ3ወ
    @ሰናይትባላገር-ገ3ወ ปีที่แล้ว +6

    ሼር ላይክ እያረግን እንጀምር ቤተሰብ ሼር ❤❤

  • @addismedirek2498
    @addismedirek2498 ปีที่แล้ว +3

    ልጁ በጣም ልጅ ነው‼️ ሲጀመር የማዳመጥ ችግር አለበት ከላይ ከላይ በመናገር ለማሸነፍ መከራውን ያያል‼️ በመጀመሪያ ጥያቄ ጠይቆ እራሱ የሚመለስ ሰው ችግር እንዳለበት ያሳያል‼️ በስሜት አዋቂ መስሎ ለመታየት የሚፈልግ ሰው የሰውን ሃሳብ ሳያስጨርስ እንዴት መልስ ይሰጣል⁉️

  • @Ewnet3832
    @Ewnet3832 ปีที่แล้ว +12

    ፓስተር አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው👍🏽👍🏽👍🏽
    ይህን ጨቅላ ለማብሰል ማገዶ ይፈጃል:
    "የኔ ሶላቶ"😂😂😂😂😂
    "እንዳልተማርሽ እኮ አዉቃለዉ"
    ልኩን ንገርከዉ ይህን ዶማ😂😂

    • @mestir13
      @mestir13 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅ሶላቶ

    • @betyzmelos4657
      @betyzmelos4657 ปีที่แล้ว

      😄😄😄

  • @enatehode5065
    @enatehode5065 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርን ቢኒ ይሄንን ማሃይም ጭውውውውት ነው ያልክበት ማወቅ እንዲህ ነው ቢኒ ክብር አለኝ ላንተ ይልቁንስ አይማርም!!! ድርቅና ምን አመጣው የማይረባ ገልቱ

  • @የተለያዩማስታወሻዎቼ
    @የተለያዩማስታወሻዎቼ ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እውነተኛውን መንገድ ለማሳየት ለምታደርገው ጥረትፓስተር ቢኒያም እመ አምላክ ትርዳክ!

  • @ሰማርያyouTube
    @ሰማርያyouTube ปีที่แล้ว +4

    ፀበል ቢጠመቅ እዲ የሚያስለፈልፈዉ መንፈስ ይለቀዉ ነበር ። በስማም። አይኑን ጨፍኖ መከራከር

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot7000 ปีที่แล้ว +4

    ሶፈ የምትባለው ሰውዬ የእውቀት እጥረት ያለብህ ጨዋ ነህ መጮህ ሳይሆን አንብብ

  • @abenezermekonnen1468
    @abenezermekonnen1468 ปีที่แล้ว +3

    ማሙሽ አንተን ነው የምንታዘብህ ፓ/ር ቢኒያም በርታልን

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቢንያም ትዕግስትህ በጣም ይገርመኛል እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏 ደግሞ ሶፊን ተቅማጥ በተቅማጥ አረከው ሁሉም እየዞርክ አሰተምራቸው👍

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 ปีที่แล้ว +3

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እግዚአብሔር ይገሰጽህ የሚያቅነዘንዝ መንፈስህንና የጩኸት የትቢት መንፈስን አስወጣ ጌታ ይገስጽህ

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و ปีที่แล้ว +4

    ❤ፓስተርዪ ትእግስትህ ይገርማል መፈራገጥ ነው የያዘው አይሰማም አስተምረው ለብለብ ትምህርት እንዲሰሙ አላረጋቸዉም

  • @michaelchristian754
    @michaelchristian754 ปีที่แล้ว +5

    ፓስተርዬ ከማይመጥንሕ ሰውጋ ነሕ

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 ปีที่แล้ว +1

    paster biny egziabher zemenihen hulu ybarkileh ❤❤❤

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile ปีที่แล้ว

    ነግ እግዝህብሃር ያምጣ ዋል 🙏🙏🙏

  • @degudane5020
    @degudane5020 ปีที่แล้ว +2

    ሶፊ እግዚአብሔር ያረጋጋህ ለምን ቀስ አይልም ግን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ብንያም ጀግና የወንጌል አርበኛ፡ ጽና፡ በርታ፡ ግን ምን ሆኗል ሰውየው ተራ አልሰጥ አለህ እኮ፡፡፡

  • @gultlemamm6303
    @gultlemamm6303 ปีที่แล้ว

    ሥሞንሥጠራዉ ደሥ ይላል ፓሥተር ቢኒም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 ปีที่แล้ว

    መደማመጥ ከሁሉም በላይ ጥሩ ነው
    የእኔ ይሰማ እኔ ትክክል ነኝ ነው የሚያጣላው ስለሆነም በፍቅር መደማመጥና መማማር ይቻላል እግዚአብሔር ሁሉንምልቦና ይስጥ አከብራችችሃለሁ 🙏🏾☀️

  • @mestir13
    @mestir13 ปีที่แล้ว +5

    ኮርማው ሶፊ ኮርማው እስኪ አድምጥ ተማር አወናባጅ እንደ ወንድምህ መጀመሪያ ጎሚስታ ከዛ ማወናበድ ከዛ ቸርች (ጭፈራ ቤት ክፈት)ቀጥሎ °°°°°°°

  • @ethio6437
    @ethio6437 ปีที่แล้ว +1

    በሥላሴ ስም ፖስተርዬ ምን ጉድ ነው። ልብህን አደረቀዉ እኮ። አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማ አለ ያገሬ ሰዉ። መድሀኒለአለም ትእግስቱን ያብዛልህ።

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቢኒያም እኮ ንፁህ ልብ 🙏🙏🙏

  • @ሰናይትባላገር-ገ3ወ
    @ሰናይትባላገር-ገ3ወ ปีที่แล้ว +4

    😡😡አረ ሶፎኒያስ እግዚአብሔር ይገፅፅ 😡😡😡😡😡

  • @marthabekele2138
    @marthabekele2138 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስቂኝ .... ትምህርት እየተማርን . ቆንጆ ወንድማማችነት ጥሩ ምሳሌ ውይይቶች።

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 ปีที่แล้ว +3

    መናፈቅ አይደለም አንለውም ሶፊ አትንበጫበጭ

    • @ediworku4925
      @ediworku4925 ปีที่แล้ว

      ቢንያም ሽታዬ መናፍቅ አይደለም

  • @mintiwabnegash
    @mintiwabnegash ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሶላቶ ዝም ብለህ ተማር በመበሳጨት ትምህርት አይገባም

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቢኒያም መልካም የእግዚአብሔር ሰው

  • @finally7664
    @finally7664 ปีที่แล้ว

    ሁለታችሁም እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ቀጥሉበት በጣም ይመቻል።

  • @michaelchristian754
    @michaelchristian754 ปีที่แล้ว +2

    ልዩነታችሑ ፈርኒሽድ ቤትና ባዶ ቤት ወይ ሶፈንያስ አጠገብሕ ያለው ጊልዶ ካሳ መስሎሕ ነው?

  • @menbarbhaki9112
    @menbarbhaki9112 ปีที่แล้ว +2

    Yeh sofi mtlut seguru kaltmlte aysemam!!!

  • @yordanos3444
    @yordanos3444 ปีที่แล้ว +5

    ዉይ ሶፊ ፍየል የሆነ ሰውየ ምንድነው የሚያጣጣው እግዚዕኦ

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ሶፎኒያስ እባክህን ትክክለኛውን ወንጌል ተማር ዝም ብለህ የማታውቀውን አታውራ እንደተረዳሁክ ከሆነ እውነትን ለመሸፈን እየሞከርክ ነው።

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ስለምትግባቡ እንጂ ሌሎች ቢሆኑ ኖሮ ይቧቀሱ ነበር:: " የኔ ሶላቶ"

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተሪቢንያሚላተቃልየለኝሚ😂😂😂😂
    ❤❤❤❤

  • @laketana7060
    @laketana7060 ปีที่แล้ว +2

    ሶፊ: እንደ ደቡብ ክልል ፓስተሮች አፋጥጣለሁ ብለህ : ሀቅምህን ሳታውቅ ገብተህ ተሸወድክ:: በዚህ አጋጣሚ ብዙ ነገር ተምረህ ወጣህ:: ፓስተር ቢኒ: እንደዚህ በመረጃ እና በማስረጃ አፋቸውን አሲዛቸው 😂

  • @nuhamin
    @nuhamin ปีที่แล้ว +4

    ውይ ይሄ ልጅ የሚናገረው ነገር ፍሬ ቢኖረውም መረጋጋት ይጎድለዋል።

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ቢኒ ኑርልን። አንተ እውነትን ታወራለህ ትሰብካለህ

  • @meseretendale1512
    @meseretendale1512 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሶፊ ለካ እንዲህ ባዶ ነህ🤫
    በቃ ማዳመጥ የሚባል ነገር የለም
    ስለጮሃቺ እውቀት ይመስላቹሃል

  • @michaelchristian754
    @michaelchristian754 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ማሙሽ አባባል ከሖነ እየሱስ ክርስቶስ የሚያድነው ሲሰቀል በወቅቱ የነበሩትን ብቻ ነው እንደ ማለት ነው

  • @Spurgeo
    @Spurgeo ปีที่แล้ว

    Pastor Biniyam you brilliant. Appreciated! ❤

  • @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ
    @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ መሰሎቹ (የ prosperity gospel) አራማጆችበእኔ ግምት materialistic እንጂ የመንፈሳዊ እውነተኛ እውቀትና earlier church history እውቀት የላቸውም ብቻ ሳይሆን ለመስማትና ለመረዳትና ለመቀበል ፈፅሞ ፍቃደኛ አይደሉም።

  • @abayneshbereda6516
    @abayneshbereda6516 ปีที่แล้ว

    So Briliant Fikre Eyesus. Appreciate !!

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ሳይሆን ሚዛናዊ ሆኜ እስቀመጨረሻው እያዳመጥኩ ነበር ግን ሶፎንያስ በእውነት በድንግዝግዝ ነው የሚናገረው በጸበል ያምናል በፉ በሚለው ሳይሆን በትክክለኛ በተጠየቀው ጥያቄ የሚመልሰው ላይ ማመኑን ይናገራል መልሶ ይክዳል እያመነ ይክዳል እግዚአብሔር ይግለጽልህ ያመነ የተጠመቀ ይድናል የሚለው ቃል በቂ ነው ስለጸበል
    በዛላይ ኦርቶዶክስ ኢየሱስ ጌታ ነው አትልም የሚል ጨለምተኛ እንዴት ማሳመን ይቻላል ከጉልላትዋ እስከምዕመንዋ ኢየሱስን እንደምትሰብክ አያውቅማ

  • @አዶናይጌታ
    @አዶናይጌታ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይግለጥልህ ሶፊ. አስተምረው ፓስተር ቢኒ ነገር ግን ብዙ እንጨት ይፈጃል

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 ปีที่แล้ว

    ለምን ገረመው በፀበል መፈወስ አይገርምም እኮ ሶፍት ላባቸውን እኮን ጠርገው እንፈውሳለን ይሉ የለ እዴ እነ እዬ ጩፋ ደሞ ኦርቶዶክስ እየሱስ ክርስቶስን አሰብክም ትላለክ አታፍርም ከናተ የበለጠነ የሚሰበከው አምላካችን ፈጣሪያችን የአለም ሁሉ መዳኞች ነው ከኦርቶዶክስ መሰለኝ አምላክክ እደሁነ ተምረክ የወጣክው የዛሬን አያርገውና እድትመለስ እፀልያለው ደሞ ትመለሳለክ ሁላቹም ከፈጣሪጋ መምህር ቢኒ እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር።

  • @negashhailu9048
    @negashhailu9048 ปีที่แล้ว +4

    እብዶች ምንም ትውልድን የሚያንጽ ነገር የሌላችሁ ሥራ ፈቶች ። እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

  • @AndualemAssefa-r8x
    @AndualemAssefa-r8x ปีที่แล้ว +2

    ይህ ልጅ ግን ደንቆሮ ነገር ነው ሰው እንዲናገር እንኳን አይፈቅደም!::

  • @firehiwotamenu5127
    @firehiwotamenu5127 ปีที่แล้ว +1

    ሶፎንያስ ዘመዶቼ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ናቸው እያለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን መስደብና ማንጓጠጥ አይችልም።

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 ปีที่แล้ว +8

    አይ ሶፊ አደንቁር እኮ ነህ በግድ እመኑ ወጠጤ ጥጋበኛ እኮ ነህ

  • @mtelectromechanical4120
    @mtelectromechanical4120 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በግሌ የተረዳሁት ነገር ሁለታችሁ ያላችሁን የ መከባበርና የ መዋደድ መጠንን ነው

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g ปีที่แล้ว +2

    Pastor Biniaym geta ybarekot. Sofonia you need tegest

  • @fasika9507
    @fasika9507 ปีที่แล้ว +1

    ለሚያስተውል ሰው የዘመኑ መጨረሻ መሆኑን ተገንዝቦ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ንሰሀ መግባት ነው ያለበት። እራሱን ያልገዛ ያልተረጋጋ መቼም ሰውን ማስተማር ይችላል? አርአያስ መሆን ይችላልን? 🤔
    ይህን ሶፊ የሚባል ጨቅላ ፓስተር ብሎ የሰየመው ግን ማን ነው? ከወንድሚ ጋር ቁ፣1 ቁ2 ሱቅ እየከፈቱ ይህን ምስኪን ህዝብ ይነግዱበታል🛑
    የጥንቱ ሥርዓት የነበራቸው ፕሮቴስታንቶች ይህን ሲያዩ ግን ምን ይሰማቸው ይሆን?🤔🛑

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g ปีที่แล้ว +2

    He is very funny 😂😂😂😂😂

  • @AndualemAssefa-r8x
    @AndualemAssefa-r8x ปีที่แล้ว +3

    ክህደት ጽድቃቸው ከሆኑት ጋር ክርክር አያስፈልግም!::

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 ปีที่แล้ว +1

    ክርኩሩ ትንሽ ቢቀጥል ሶፊዬ ያለቅስ ነበር 😅😂ሶፊላይ የዘፈን ዳርዳሩ____ ይታይበት ነበር 😂😂😂 ፊቱን ጥሎታል😅😂

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 ปีที่แล้ว +4

    እኔን እኔን ሶፊ እንደዛሬው ስቄአላቅም 😅😅😅😅😅😅 ሶፊ ጅላጅል

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሶፊ አትድከም አንተ ባስተርን ልታሸንፍ ወደድክም ጠላክ እግትሃለው አለ ባስተርዬ ❤❤❤

  • @robelzewdu8298
    @robelzewdu8298 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቢኒ ግን ከህፃን ጋር ተንቦጫረክ። ትዕግስትህ አሪፍ ነው። ለትምህርት የማይሆን ፍሬ ቢስ ጠያቂ ነው።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂እሯ ሶፊ 😅😅😅

  • @leiltebisa1123
    @leiltebisa1123 ปีที่แล้ว +1

    For sure EMEBREHAN sofin endemitimelisew amnalu

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +2

    መንጤ 😔😔😔😔😔ዉይይይይ ሶፊ

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 ปีที่แล้ว

    ወይ ፖስተር ቢኒያም አሳዘንከኝ ለስንቱ ለስንቱ ነው እንደዚህ የሚያደክሙሁ መሰረት እንዲይዙ የምታደርገው ጥረትህ የሚገርም ነው በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስራ እንዲሰሩ የምታደርገው ጥረትአህ ደስ ይላል

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك ปีที่แล้ว +2

    ፔንጤዎች የማርያም ክብር ለምን ታቀላችሁ አላህ ከሴቶቾ በላይ መርጦልጅ የተፈጠረበት ክብራን ታቀላችሁ በሙስሊሙ በቁር ሰትንት ጊዜ እንደሚነሳ ታውቃላችሁ

  • @degudane5020
    @degudane5020 ปีที่แล้ว

    የፓስተሩ
    አወነትን ነዉ አጅ መወዳድን ለማተረፈ አይደለም

  • @temesgenwondimu3558
    @temesgenwondimu3558 ปีที่แล้ว +2

    ሶፊ ተብዬው ምን ያበሳጭሀል እውነት ሲነገርህ ደስብሎህ ተረዳ ተጨረጨርክ ምድነዉ

  • @meseretendale1512
    @meseretendale1512 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ በጣም ጨለምተኛነት ይታይብሃል
    ባዶ ቆርቆሮ ሲመታ ይጮሃል እንዲሉ
    ባዶነትህ ተገለፀ ስለጮህ እውቀት አይደለም

  • @ediworku4925
    @ediworku4925 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ በፀጥታ ተማር ሶፈንያስ ይጠቅምሀል

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቢኒያም ሽታየ እሾህን በእሾህ ነውና እንሱን በትዕግስት ማነጋገር አይቻልም አንተ ግን ጎበዝ ነህ የእግዚአብሔር እርዳታ ይታደግህ

  • @jarakumssa4552
    @jarakumssa4552 ปีที่แล้ว +3

    ሶፎንያስ አውቆ አበድ ነው

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ሰውዬ የሚፈልገውን ነው የሚሰማው ይጮሀል ደግሞ

  • @kassa6220
    @kassa6220 ปีที่แล้ว +2

    {[(ሶፊ)]} በብዛት ሶፎንፊያ ውይ ውይ ውይ ነገሩ ወንዶቹ ይሻላሉ:: የጥርስ ሕክምና ማስታወቅያ {[(ref ሰመረ)]}::

  • @martaylma8159
    @martaylma8159 ปีที่แล้ว +1

    ታባር ወንድሜ ቢኒ ንገርው ችግሩ አይገባውም

  • @taktad5716
    @taktad5716 ปีที่แล้ว +2

    ኢሄ ገገማ የሆነ ሰዉዬ ምንም አይገባዉም ፓስተር ቢኒያም አትድከም ድንጋይ ነዉ።

  • @leiltebisa1123
    @leiltebisa1123 ปีที่แล้ว +1

    Wey tigistu pastor Biniyam

  • @minty1188
    @minty1188 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሶፈንያስ ተብየው የFBI ቸርች ያለው ነው ? ግን ፓስተር ሆኖ የንቀት አስተያየት ሰውን ማየት አይደብርም ? አይ ሶፊ አንተ ብሎ ፓስተር

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 ปีที่แล้ว

      አይ የኛ ፓሰተር መጀመርያ አንደበተክን ግታ ይሄ ሰውዬ ድርዬ ነው ፓሰተር ቢኒ ጀግና የእጪፍን ዘይት የአግ ዉሃ እየሸጥክ እፍወሳለው እያላቹ አይደል ምድር ቀዳዳ ዝም ብሉ ይበጠርቃል የሚያዋክበው ለማወናበድ ነው ጭፍራ ቤት ሂድና ደንሰ

  • @አዶናይጌታ
    @አዶናይጌታ ปีที่แล้ว

    በፖስተር ቢኒ ይ አድሮ የሚናገረው የድንግል ማሪያም ልጅ ላንተም ይግለጥልህ.

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን የሶፎኒያስ ስርዓት አልባነቱ ይገርመኛል ዘልዛላ ባለጌ ነው እኮ ማርያምን

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 ปีที่แล้ว

    አንታዘበውም ሶፊ አትድከም አትጩህ ስነምግባር ይኑርህ

  • @mebratuzerihun
    @mebratuzerihun ปีที่แล้ว

    ምንአይነት መንፈስ ያዘህ ፓስተር ሰፊ የዉሃዉ መፈወስ በምን ተረጋገጠ?

  • @addisnet21
    @addisnet21 ปีที่แล้ว +1

    He is funny- Aye Sofi 😂

  • @selamneeri5546
    @selamneeri5546 ปีที่แล้ว

    Yenante lab yeteteregebet soft gin yifewesal aydel? Enante yexeleyachihulet yadenal adel ? Ere tinish eferu. Egziabher yidthi pastor biniam

  • @genetbilo9808
    @genetbilo9808 ปีที่แล้ว

    absolutely your right pastor Binyan Sofi trouble man

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 ปีที่แล้ว +1

    አርባምንጭ "ዚጊቲ አቦዬ" ነው የሚባለው! ለሶፊ ያስፈልገዋል እንደዚህ የሚያንቀዠቅዠው ይፈውስ ነበር🙏

  • @አበሻዬ
    @አበሻዬ ปีที่แล้ว +4

    አይ 😂😂😂 አቶ ሞላልኝ እንደው የጨነገፉት ልጆቾት ፈጣሪ መርጦ ነው የወሰዳቸው ከእንዲ አይነት ደፋር ደደብ የጨነገፉት የተባረኩ ናቸው በስመአብ

  • @michaelchristian754
    @michaelchristian754 ปีที่แล้ว +2

    አንድ አይነት ዶክትሪን እንኳን የላችሑም እንደየ ብራንቹ የተለያየ መሐት ነገር ይዛቹ መጀመሪያ እናተ እራሳችሑ አትግባቡም ኦርቶዶክስ አንድ አይነት አስተምሮ ነው ያለው።