ከበድ ያለ የቁጣ መልክት ካመጣ ሟርት ብዙ ጊዜ ሊያስብህ ነው ብሎ የመጽናናት ቃል ሲያመጣ ኣዎ ኣዎ ይላል ተብሎ ሲወቀስ ሰምተናል ደግሞ ለተራበ ለተቸገረ ጌታ ቢያስበው በገንዘብ በትዳር በፈውስ ባርካለሁ ካለ ምን ያናድ ዳል ከበድ ያለ መልክት ከመጣ ደግሞ ከመጸለይ መናደድና መካሰስን ይመርጣሉ I am so glad this Pastor was moved by God to interview him rather than the wicked channel Yeneta.. Unfortunately, many not too smart Christians are going there thinking it is a Christian or at least a balanced channel.
@@cometojesus4083 Me too i am glad that Pastor Sofonias did the right thing, this is lots of people curiosity to know wats going on Israel side, Yeneta tube is actually doing business, they make the minimum 3 vedio per week on Israel alone0 each video have more than 300 views so they make about $15,000 USD a month this is wat they do and now they going all over WELAYETA they looking for false witness i got this vedio hope u wached it th-cam.com/video/4HcsVo0Gaq8/w-d-xo.html
Apostle, you are a real man of God. I know Our Lord yet will use you mightily. Your explanation to the questions were great. I know your problem will be settled soon & the accusers will be ashamed. Plaster Sophi, let the Lord bless you for doing this difficult job. You are a man of truth. I am sure a lot of blessings will come to you due to this. Thank you so much!
God bless you both of you I know apostle Israel Danssa is the man of God he was in USA he anointed a lot of people they are serving Christ Jesus still for my self he was blessed me I am blessed after that I love him and follow him all the time.
wow wow be Ewenet yehi Nestu sew new yeh sew tehute kene melkam sew geta yebarkeh wendem sofi betma betammm qalate yelegnem yehen be margeh tebarke bro
አገልጋይ ማለት የተነሳበትን የምያስብ እንዴ ኤራሱ ሌሎችን የምያይ ትሁትና ቅን ነው ሐዋርያው እስራኤል እዉነት የክርስቶስ ፍቅር በአንተ አየን ልዩ ሰው ነህ ሰው በእሩቅ ከማዎራት እንዴ ፓስተር ሶፊ ቀረብ ብሎ ስያዎራ ነገሩን ይረዳል ዘመናችሁ ይባረክ ሁለታችሁንም ዉድድድድድ 😍😍
Amen let’s pray for him!,
ፓስተር ተባረክ ኤርትራዊት እህትህ ነኝ ነብይ እሰራኤል የዛሬ 3 አመት ለአንዲት ልጅ ከኤርትራ የመጣች ጌታ እንዲህ ይልሻል ለአንቺ ሲባል ከኢትዮጰያ ወደ ኤርትራ አየር ይጀምራል ብሎ ሲላት እኔ ራሴ የማይሆን ትምቢት ይናገራል ብዬ ነበር በአመቱ ሆኖ አየው ሌሎችም ሆነው አይተናል የኤርትራው ግን ያሰገረመኝ ትምቢት ሰለሆነ ነው ።
ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ መልካም ቅን ልብ ነው ያለህ ጌታ አብዝቶ ይባርክ። ሶፊ ሰለ መልካም ወንድምነትህ ተባረክ።።
Amen
ፓ/ር ሶፎኒያስ አጠያየቅህና በተለይ አሰማምህን ሳላደንቅ አላልፍም ፤ ለመፍረድ ሳይሆን እሱ ምን እንደሚያስብ በነፃነት እንዲያወራ ማድረግህ በጣም ጥሩ ነው። ተባረክ, እሱን ነበር መስማት የፈለኩት , ዋሸም አልዋሸሞ። but he is honest , እና ይቅርታ ለመጠየቅ አያፍርም። የቅኖች ትውልድ ትባረካለች። እኛ ግን ፍርድን አንሰብሰብ። አስተዋይ የሚሆን ዝም ይበል።
የነ ኮልታፉ አይዞህ ካንተ ጋር ያለው አይተኛም አያንቀላፋም እስርሽ ሶፎኒየ ተባረክልኝ።
ተባረኩ በብዙ ሐዋሪያ ሶፊ መልካም አገልጋይ ሐዋሪያ እስራኤል ቅን አገልጋይ በጣም እወዳችሁዋለሁ በረከት ሰማይና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ነው ሐዋሪያ እስራኤል እንደት ሀብታም ሆኖ ከራሱ አልፎ ለመንፈሳዊ አባቱ ስጦታ አበረከተ ብዬ ክርክር አላነሳም ምክንያቱም እግዚአብሔር መባረክ ይችላል የበረከቱ ምንጭ ሰውን ይሰጠዋል ያሰው ደግሞ ወዶ ፈቅዶ የሱን ቸርች ይሄዳል ወዶም ፈቅዶም ለቸርቹ አስራት በኩራት ይሰጣል ያ ደግሞ ተሰባስቦ ትልቅ በረከት ይሆናል ስለዚህ ሰርቆ ነው አጭበርብሮ ነው ከሚሉት ሰውች ጋር አልስማማም ሐዋሪያ እስራኤል ቅን ስለሆነ ተባረከ በቃ።
🤝🤝👍👍
ምድረ መነሻ-የለሽ አማኝ ነኝ ባይ ሁሉ ሲጀመር የሚበላ እንጨት መኖሩን አለመኖሩን መች ያውቁና ነው። ጌታ እድሜ ዘመንክን ይባርክ። አንተ ቀድሞውን ተባርከሃል። እውነት ነው ጌታ ተናግሮሃል። ካልጸለዩ ካልተመለሱ አይቀርላቸውም።
Wow...Mathew 5:43-48 has been fulfilled. I thank God Apostle for you. So humble man of God.
ጌታ ይባርክህ ነቢ እስራኤል ቅን ልብ አለህ ቀጥል ጌታ ካንተ ጋር ነው ጌና ዓለም ታናጋግራለ ፓስቶር ሶፋንያስ ተባረኽ አንተም በጣም ኣስተዋይ ነው
እግዚአብሔር ቅን ነው። ቅንነትም ፊቱን ታየዎለች። የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ። ፖሰተር ሶፊ እና አፖስትል እስራኤል ተባረኩልኝ በጣም።
ኣፖስትል ኣንተን የቀባ እግዚኣብሔር መሆኑን ያረጋገጥኩ "ኤርትራና ኢትዮጵያ ይታረቃሉ " የሚለውን ትንቢት መፈጽሙ ሲያይ ነው ።
ፓስተር ጸፎንያስ እውነት እንዲታወቅ እያገዝክ ነህና ተባረክ ።
ኤሪትረየነ እትዮጲያ እንዴምተራቁ ስተነብይ ምየሰይ ቪዲዮ ለክልኝ
ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ ሃዋሪያ እስራኤል የተቀባ የእግዚአብሔር ሰው
አሜን! ሃዋርያው እስራኤል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! አንተ የተባረክ ነህ ብዛልን የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ልብ ስላለህ እንወድሃለን በፀሎትና በቻልነው ሁሉ ከጎንህ ነን we Love you Apostle🙏🏾💕
ሐዋርያው እስራኤል እግዚአብሔር እናገለግላለን እያሉ በሚያወግዙበት ሳዓት እውነቱ ለማወቅ ቀርቦ ያናገረህን ፓስተር ሶፎኒያንን ከልብህ ባርከው የሚለይ ይለያል የሚቀጥል ይቀጥላል ይህን የሚያደርግ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ስላለ ተባረክ እወድሃለሁ ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ
ፓስተር ሶፎንያስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ባንተ ዉስጥ
ቅንነትን ፋቅርን አይቻለሁ
ጂል
እውነት ነው
Chrstnea Buznsea argwea bkea. Ngdea mslhea anten wdea Eritrea mlknwea. Kswea.astwewkyi.awkiy.wondmxea.astwewkyi.antea.lsaysea.msrkbe.nbrea
ልበ ቅን የሆነ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው እስራኤል ዳንሳ።።።።።።
ፓስተር ሶፊ ተባረክ ሐዋርያው ንፁህ እሩሩህ የሆነ ሰው ነው የቅናት ወሬ ነው።
Amen. He is a man of GOD!!
Apostle ጌታ ይባረከ ጌታ ድንቅ ነው ወለታቹም ተባረኩ Isreal And Sofia
ፓስተር ሶፍንያስ ተባረክ ቀርበህ ወንድምህን ሃዋርያው እስራኤልን በፍቅር ግልፅ መሆን ያለበትን ስለጠየከው ጌታ ያክብርህ🙏🏾💕
ሶፊ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ እስራኤል መልካም ሠው የጌታ አገልጋይ ነብሴ ስወደው የራሡን ይሠጣል እንጂ የሠውን አይፈልግም እነሡ እኮ ተደራጅተው ለመብላት የቆሙ ናቸው
Amen.
Ewonet newo!!! Leboche edehono melekachewo holo yasetawokal
ሶፌ ተባረክ አስቀድሞ ይህ ሰዉ የእግ/ር ነገር የለበትም ማለት አይቻልም።በእርግጥ የአጠቃቀምችግር መኖሩ አይካድም ።ይህን ደግሞ ቀርቦ በማስተካከል ገንዘብ ማድረግ ይሻላል በርታ።
ፓስተር ሶፎኒያስ ጌታ ይባርክህ መቼም አንጀቴን ነው ያራስከው ጌታ በዘመናችን ለአገራችን እግዚአብሔር እንዳስነሳው አምናለው አንተንም በዚህ ወቅት እውነትን እንድታወጣ እግዚአብሔር እንዳመጣህ አምናለሁ ። ምክንያቱም ነብይን ስም የሚያጠፋ የኔታ ቲዮብ እኛጋ መቶ ለምን አየስተባብልም ሲሉ ለናንተ ቢዝነስ ብሎ አይመጣም እያልኩ ከነሱ ጋር ስሰድብ ቆይቻለሁ የእውነት አምላክ አንተን አስነሳ ጌታ ይባርክህ
ቅን የእግዚአብሔር ሰው(ነብይ እስራኤል)።
እእእእ? ቅን? እሱ ነው ቅን? ለዚህ ነዋ?
የዘመኑ አገልጋዬች ጌታን ሽፍነው እራሳችውን የሚያስዬ ናቸው የጥንት አባቶቻችን አንድም ቀን በውንጌል መስደዳቸውን መከራ እንደደረስባቸው ሳይናገሩ አሁንም አሉ ምክኒያቱም አገልግሎት አልጋ በእልጋ እንዳልሆነ የገባቸው እነስ ዋጋ የከፈሉበት ወንጌል እነዙህ ወንበዴዎች አቀለሉት የቀድሞ እባቶቻችን በእውነት። ዘመናቸው ይባረክ ልዩነቱ የእሁኖቹ እኔ እኔ ብቻ የቀድሞዎቹ እየሱስ። እየሱስ ነው
Wow! Betam yemigerm yemiyastemr melektm yazele wyyt new. .betam tebarikalew.kbr hulu legziabhier yhun!
Apostele Israel & Pastor Sofiynas betam Egziabhir abzto ybarkachu!
sofi you are wonderful God bless you and Apostel Isreal Dansa
ጌታ ይባርክ በእውነት እስራኤል አትያዝ አትጋዳብ
Paster betegbar wendmawi fekrehen setasay leteweld hulu modelneh 👍👍👍 Tebarku 🙏
*_ኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉ_*
*ምን አይነት ፍቅር ነክ እስራኤል በጌታ ጌታ ይበርክህ ሶፊ* _ሁለቹም ታበራኩ_
እኔ ነብያትን አገልግሎት ከምደግፉ
ሰው አንዱ ነኝ ።ነብይ አይሳሳትም አልልም ግን በእውነት እግዚአብሔር በህይወቱ የሰራውን በማንም አልሰራም ።ቀናተኛና ተፎካከሪዎች ሰዎች መነሳታቸው አይቀርም ።የቀድሞ ቤተ ክርስቲያን እድር ስለሆነችበት እነኢዩን የመሳሰለ የ፫ አመት ክርስቲያኖች አለምን አካለሉ ።
"የቀደመችሁ ቤተክርስቲያን ዕድር" ነችን?
@@gemedabilate8928 no body say that, you said it
የተባረካችሁ ሶፎኒያስና እስራኤል ዘመን ዘላለማቹ ይባረክ በጣም ነው የሚወዳችሁ!!
Bewnet hawarew geta bebzu ybarkh lexyaqye mels agignchalew paster sofi tebareklgn eshi
I am so impressed by this interview sofi God bless you more apostle Israel you are so hamble & z truth man of God I respect u
ፓ ሶፊ ጌታ ይባረክህ ምላሽ ይሆን ዘዴ የረዳህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ በልብ ውስጥ ያስቀመጠው ጌታ ነው የጌታ አመጣጥ ልዩ ነው አንተን አስነሣለት ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ሐዋርያው እስራኤል ካንተጋር ነው በርታ!!!!
የቅንነት የፍቅር የሰላም ጸጋ በዝቶልካል ብሩክ ነክ ስላደረከው ቅንነት ተባረክ የእውነት አምላክ ሁሌም የእውነት ሰው ያርግክ
ሶፊዬ ሌሎቹንም እንደዚሁ አቅርባቸው እውነት ላላወቁት ግለጣቸው ተባረክ
እስሬኤ ተባረክ ብዛ
Just siwodachihuko wudddd nurilign zemenachihu yibarek❤👈🇪🇹👈🛐🛐🛐🤲🙏
አዎ ልክነክ ሁላችንም መጸለይ አለብን ጌታ ይባርክክ ታባረኩልኝ
አገልጋዮች ሁላችሁም አንድ ሁኑልኝ ታያያዙ
ጌታ ፈጽሞ እንድታረቀን👏❤❤❤❤❤❤
ስማጥፊና አባታቸው ዳቢሎስ የፈለገበት ሄዶ ይደፋ! አፖስትል እስራኤል ሁል ጊዜ እወድሀለሁ🥰🥰ተባረክልኝ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ሶፊ ትክክል ነው ፀሎት ሃይል አለው ነገሮችን የመለወጥ ክፉ ከማውራት መፀለይ መፍትሄ ነው!!!!
Peter sofoniya. Tebare. Be ewunet. Zemenih. Yibarek kin sewu lenebiy. Esral. Andebet honikewu. Amen. Tebaerku!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Isru we are praying for you... Sofii you are not only external and also inner hundsom i love you
ፓስተር ሶፍንያስ በቅድሚያ አገልግሎትህ ይባረክ ስርአት ያለህ ሰው ነህ።የዘራኀው ክፉ አይንካው።ሐዋሪያው ጌታ ከአንተ ጋ ነው በርታ ዘመናቹ ይባረክ።
Amen
አንተ የእግዚሐቤር ሰው አተ ተባረክ ለአዎሪያ እስራኤል ሰው ጥሩ ነው እያቀረብክ ነው ያለሕው እግዚሐቢር ይርዳቹ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ፖስተር ሶፊ እውነትን እንድንረዳ ስላደረከን ተባረክ።
ሐዋርያው እስራኤል በብዙ ተባረክ
እኔ ራሰ ብዙ ጥርጣሬ ውስጥ ገብቸ ነበር በጣም ይቅርታ አሁን ተረዳሁክ።
እግዚብሔር ሆይአንተ ፍቅር አምላክ ተባርክ እስራኤል ባላቅሕም በጣምነው የምወድሕ ስወድሕግን ዝምብየአይደለም ከጌታያየሁት ብዙእራእይስላለኝነው ግንበሰሞኑ ሚድያበጣም አዝኔነበር ሜድያመግባት በጣም አስጠልቶኝነበር አሁንግን በጣምደስአለኝ ሁለታችሁም ፍቅርናችሁ እግዚብሔር አምላክ በብዙ መገለጥ ይባርካችሁ
ወንድሜ ሶፎንያ ይህንን እንድታደርግ ያማከረህን እግዚአብሔር ለማመስገን ቃላት አጣሁለት እንደ ህዝቅኢል የተበታተኑትን ኣጥንቶች ኣያይዞ ስጋ ኣልብሶ ሰራዊት እንዳረጋቸው በኣንተም ውስጥ በሰይጣን ውሬ መንፈሳዊ ማንነት ኣፅሞች ስጋ እየለበሱ ሰራዊት እየሆነ ነውና ደስ ይበልህ
የጌታ ጀግና የምድራችን ኣስቴር የመንፈሳዊ ኮሮናን ቫክሲኑን ጌታን በመታዘዝ ብቸኛ የግዜው ህዝቄል ብዬሀለሁ በርታ ክፋን ሁሉ ታሸንፋለህ ሁሌም በፀሎቴ ኣስብሀለሁ ልጆችህ ትዳርህ ራእይህ በደሙ ይሸፈን ሁሌም በፍቅር በድፍረት ተገለጥ
እግዛብሄር ይባርካችሁ እንወድችሃለን ሀዋርያ እስራኤል ዳንሳ በእውነት በጣም ነው የምወድህ ትግስትህ ቅንነትህ የሚጠልሁን በፍቅር መልስ መለስክላቸው አንተ እውነት የኢየሱስ ምሳሌ ነህተባረክ
*አነድ ነገር የሚገባኝ የኛ ሐዝብ ማባበል ይወዳል, እግዚ/ር ሁልግዜ በማባበል ቃል አይመጣም አስታውሳለሁ ይሕ በሽታ በቻየና ከመከሰቱ 2 ወር በፊት እግዚ/ር በቆጣ ሊገለጥ እንደሆነ መፀለይና በንሰሐ ወደሱ መቅረብ እንደሚገባም እስራኤል ተናግሯል, ችግሩ እኛ ሁልግዜ የተስፋ ቃል እንደ Fast food በየደረስንበት መውሰድ ለምደን የተግሳፅ ቃል ሲመጣ ይመረናል አይዋጥልንም, ዛሬ በአለም ዙሪያ እውቀቱ ሐብቱ ያላቸው ሐገሮች አቅቷቸው በየመንገዱ ተንበርክከው በንሰሐ ጌታን ሲጠሩ አያየን ነው, መልሱ ጌታ ብቻ ነው, ለምን ይሕ ትንቢት ሟርት ነው ከምንል የማንቅያ ደውል ነው ብለን ለምን አንወስደውም? እግዚ/ር ሲናገር መስማት ይጠቅማል እንጂ አየጎዳንም ጎበዝ እንንቃ, ተባረኩ!*
👍👍Lik
ከበድ ያለ የቁጣ መልክት ካመጣ ሟርት ብዙ ጊዜ ሊያስብህ ነው ብሎ የመጽናናት ቃል ሲያመጣ ኣዎ ኣዎ ይላል ተብሎ ሲወቀስ ሰምተናል ደግሞ ለተራበ ለተቸገረ ጌታ ቢያስበው በገንዘብ በትዳር በፈውስ ባርካለሁ ካለ ምን ያናድ ዳል ከበድ ያለ መልክት ከመጣ ደግሞ ከመጸለይ መናደድና መካሰስን ይመርጣሉ I am so glad this Pastor was moved by God to interview him rather than the wicked channel Yeneta.. Unfortunately, many not too smart Christians are going there thinking it is a Christian or at least a balanced channel.
@@cometojesus4083 Me too i am glad that Pastor Sofonias did the right thing, this is lots of people curiosity to know wats going on Israel side, Yeneta tube is actually doing business, they make the minimum 3 vedio per week on Israel alone0 each video have more than 300 views so they make about $15,000 USD a month this is wat they do and now they going all over WELAYETA they looking for false witness i got this vedio hope u wached it th-cam.com/video/4HcsVo0Gaq8/w-d-xo.html
Paster sofi Tebarek ewunet ye geta saw nek be ewnet 😘😘😘
ሐዋርያው እስራኤል እግዝብሄር ከአንተ ጋር ነው አንተ መልካም ሰው ነህ
ሃዋርያ ዳንሳ በጣም ምንወድህና ምናክብርህ ውድ ነቢህ ነህ የተናገርከው ሁሉ ኡነትህ ነህ አይዞህ እኛ ደግሞ እናግዛለን በርታልኝ ጌታ ይጠብቅህ ኩፉ አይንካ በጣም ደስ የሚል ኢንተርፊው 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇺🇸
ሶፊ ተባረክ ሀቅ የሆነውን እንድናውቅ ፊትለፊት ስላቀረብክ።እስሩ እመነኝ ያልከው ሁሉ ይፈፀማል።በርታ ፣ፀልይ. ሰዎች የሚሉትን ክፉ ሁሉ አትስማ
እ/ር ያሸንፋል።ተባረክ
በመጀመራ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
ሶፍ ጌታ ይባክርህ ተባረክልኝ ምክንያቱም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የአስታማረን ፍቅርን ነዉ ሰዉ የጠለዉን እሱ ይወዳል መጸሐፍ እንዲህ ይላል
አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።
የማቴዎስ ወንጌል 7 =5
ዋውውውውው ነብይ በጣም እወድሀለሁ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ አይዞህ ሶፊዬ አንተ በረከታችን የፍቅር ሰው ጌታ ይባረክህ ዘመናችሁ የባረክ 😍😍😍😍😍😍😍😘😘
የጠላት ወሬ አትስማ ጆሮህን ለእግዚአብሄር ስጥ የታመነ ያለና የሚኖር እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው
እጭት ሰው ሲበላ አይችለው ብሎ እስራኤል የተ ናገርው ነገር አሁን አረብ ሀገር ቤሩት ልባኖስ ላይ ስንት ኢትዮጵያ ዎገኞቼ ሚበላ ነገር ጠፍቶ እየሞቱ ይገኛሉ እኔ በበኩሌ በጣም ፈራለው ናብይቶች ላይ መዎርት አልፈልግም እኛ ሰዉ 💞💔
ተባረክ Sophi ስለ ቅንነትህና ትህት ናክ ዳንሳን በብዙ ይተቻል እንጅ ቀርቦ ያወራ የለም እናም ምከረው
በመጀመሪያ ወንድም ሶፎንያስን መመስገን ይፈልጋለሁ ይህን የእግዚአብሔርን ሰው ቀርበ ለአሕዛብን ጥያቄ መልስ በመስጠት በመቀጠል ወንድም እስራኤል ዳንሳን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ አሁንም ለአንተ የምመኘው ከዚህ በበለጠ በመንፈስ በእውቀትና በጥበብ በጌታ መንፈስ ውስጥ ተሰወረ እንድታድግ ነው ጾምና ጸሎት አብዛ ያን ጊዜ ጸጋህ እጨምራለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርከቹ
ትክክል ነው ንስሀ መግባትና ይቅር መባባል ያስፈልጋል አለዛ ተዋቸው ይቀንሱዋታል
በተረፈ ግን ፓስተር ሶፎንያስ እግዛብሄር ይባርክህ ጥሩ ስራ ነው የስራህው
ወንድማችንም እስራኢል በርታ ስይጣን ተናዶ ነው ስምህን የሚያጠፋው ስለዚህ አሁንም ስይጣንና የስይጣን ተከታዮች እርር ይበሉ እንጂ ምንም አያመጡም ብቻ እግዛብሄር ካንተጋር ይሁን
ሌላው እየሱስም ተነቅፈዋል ተስድቦዋል ስለዚህ በመነቀፍህ ወደከፍታህ ሊያወጡህ ነው በርታ
ሀዋሪያ እስራኤል ጌታ ያለህን ብቻ አድርግ
ስራ ፈትቼ ከምቀመጥ ብሎ ኮሮና የፈጠራቸዉ ወጀቦች
ፀጥ ማለቱ አይቀርም ስለዚ ልብህ አይውርድ በርታ እንወድሀለን
ፓስተር ሶፍየ ጌታ ይባርክ እውነት ከተቀቡትና እውነታቸውን ሰው ልረዱት ካልቻሉት የእግዚአብሔር ባሪያዎች ጎን በመሆን እውነት ተባረክ።
ሶፊዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ክርስቲና የገባ ሰው ማለት በሀሜት ሳይሆን እንዳዚህ ቀርቦ ነው መናገር ጌታ ይባርካችሁ ።
Weregna
@@almazsime4584 እራስሽን ጠይቅ ማን ወሬኛ እንደሆነ እንደእናንተ የስድብን ቃል መወርወር ይከብደናል የተማርነው እንደዛ አይደለም እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨርሼአለሁ ።
@@samueltemesgen8967 ehunetune manager dirome sideb newu!
@@samueltemesgen8967 እውነት ነው
@@almazsime4584 ኦኦኦኣኣኣኣኣኣኦ
በጠም ደስ ይምል ቆይታ ነበር
ክፍል 3 በጉጉት እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ዘመንቹን ይባርክ
ተባረኩ ሀየለኖቺ
ሰፎንየስ ዘማንህህ ይበረክ ተበረክ ሶፍ እንደ አንተ ቀረቦ ማጠየቅ እንደ እግዚአብሔር ቀል ነው ሌለ ፓስቴሮች ይሙት አሉ እና ፓስተረ እንደለ
በጣም ጡሩ ቆይታ ነበር ግን እባካች አታጨናንቁልን ትህትነቱ ኣኸብረቱ በሜናገረው
አማርኛ ደስ ይላል :: እ ኔ
የሜገርመኛ በዜ ዘመን
መጥፎ ግዜ ለሜስኬኑ አዋርያ እስራኤል ዳአንሳ እንደዜ ኣይግባውም ከቤተስቡ ተለይቶ ብሩ ተዘግቶ በምንም ታአምር
አ ይገባውም ለማነኛው ሁሉ
የማይ ጌታ አለልህ ::
ፓስተርም ተባረክ ጥሩ ቆይታ ነበር ተባረኩ ::🙏🙏🙏
ዉለታችዉ
ተባረኩልኝ
የሰራዊት እግዚአብሔር ይባረካቹው ተባረኩ
ፓስተር ሶፎንያስ ተባረክ በብዙ። አብዛኛው ሰው በሀዋርያው እስራኤል ላይ ያለውን መረዳት የሚቀይር ነው ተባረኩ እወዳቿለው።
Pastor Sofenyas Egzabher Ybarkeh Amazing Abet endet yale Reward ke Geta aleh. Nebey Esrael Geta kante gar new. ለቅባትህና ለማሻገር ነዉ አይዞህ።
ጌታ ይባርካችሁ
ፓሰተረ ሱፊ ጌታ የባረክክ
ስለ ኢርትራ ፍላይት ሲተነብይ እኔ ነበርኩ እውነት ዓላመንኩም ነበር : ሲሆን ግን ተደነቅሁ:: ጌታ ኢትዮድያን ዓስቦዓል: ስለ ዓፖስትል እስራኤል እግዚዓብሄር ይባረክ:: ሃይል የጌታ ነው: ፓስተር ሶፎንያስ ተባረክ::
ይልቅ መልክተኛውን መወንጀል ትተን ሁላችን እንደ ነነዌ ምህረትን ከእግዚዓብሄር እንለምን::
Amen
Apostle, you are a real man of God. I know Our Lord yet will use you mightily. Your explanation to the questions were great. I know your problem will be settled soon & the accusers will be ashamed.
Plaster Sophi, let the Lord bless you for doing this difficult job. You are a man of truth. I am sure a lot of blessings will come to you due to this. Thank you so much!
All I can say shame on you you should be ashamed of yourself
ሶፎንያስ ጌታ ይባርክህ አሳረፍኮን
ቲባረረ ሰይጣን ተባረረ
ኢየሱስ ጌታ ነው
ሶፍዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዘመኔን ሁሉ ስለአተ ጌታን እባርካለሁ በእውነት አተ የክርስቶስ ተምሣሌት ነህ ሥለሀዋርያው እስራኤል በጣም አዝኜ ነበረ ጌታ ለምድራችን የሠጠን ሀዋርያ ነው ስለሡም ጌታን እባርካለሁ ጠይቆ መረዳትን የመሠለ የለም ሦፍዬ ከነቤተሠቦችህ ተባረክልኝ
ፓ/ሶፊ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
Wowwwwwwwww Geta Eyesus Fatsimo yebarekachu Tebarakuuuuu Bexam desi Tilalachu fikerachu yechamarilachu
Kaxilubate Geta Eyesus kinate gar New....👏👏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
በእዉነትህ ቃለትህ አጠዉ ሰዉ በዬአደበበይ ስምህ ይጠፈልህ ግን አንቴ ወንድምህ አርገህ ስለቀርበክህ ሴፌዬ ተበረክህ ስወድክህ በጌታ ፍቅር
አንቺ ሴት ዝም ብለሽ በደመነፍስ ነው እንዴ እምትኖሪው።የሰማሽውን ሁሉ አሜን ብለሽ አትቀበይ።በቀደም ስትቃወሚ ዛሬ ደግሞ አሜን ትያለሽ እንዴ።
ተከፍሎት ነው ጂል
እህት አዳምጭ ከዛም ፍረጂ የወሰድኩትን እመልሳለው ማለት ወስጃሌው ማለት ነው በስውር አማርኛ
ፓስተር ሶፊ ጌታ ይባርክህ መልካምንነትህን የፍቅር ሰው ነህ:: የእግዚአብሔር ሰው አፖስትል አንተ ቅንና ፍፁም ንፁህ ሰው ሰዎች የፈልጉትን ይበሉህ አንተ ቀጥል:: ማንም የማይለምደው ፀጋ ያገኝሃል:: ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ግን አማኝ ባዮች ከሰጣን ፍላጎት ይተባበራሉ ግን ይቅር ይበላቸው::
ፓስተር ሶፊ ጌታ ይባርክህ ! ክርስትና ማለት ቃል ብቻ ሳይሆን የሚኖር ህይወት ነው ይህን ባንተ አይቻለው የተጠራነው እንዲህ በፍቅር እንድንተናነፅ ነው እንግዲህ በአለማዊ ሚዛን በሌለው ሚዲያ በየግዜው እየወጡ የሚያወሩ ሁሉ መረጃቸውን ይዘው ወዳንተ መጥተው ለወንጌል እንቅፋት የሚኮንበት ነገር መቆም አለበት !!!
God bless you both of you I know apostle Israel Danssa is the man of God he was in USA he anointed a lot of people they are serving Christ Jesus still for my self he was blessed me I am blessed after that I love him and follow him all the time.
ጌታ ይባረክህ በጣም ነው የምወድህ
ሶፍዬ ጌታ ኢየሱሰ ይባርክ
ተባረክ
አፓስተል እስራኤል ጌታ ካንተ
ጋር ነው አይዞ
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
ሶፍ ዬ ዘመን ይባረክ
ይሄ ለዬኔታ ቱዩብ ትልቅ ራሰ ምታትና መልሰ ነው። ወድሜ ሀዋርያ እስራኤል ደንሳ ሰላሙን ጤናውን ያብዛልህ።
ፓ/ር ሶፊ ተባረክልኝ ከእውነት ጋ ሰለቆምክ
እውነተኛ ክርስቲያን መሆንህን አሰመሰክርሀልና አገልግሎትህን ይባርክ።
አይዞህ ነብይ እስራኤል ጌታ ካንተ ጋር።
ወያኔ ሌባ ጨፍጫፊ ደግሞ በጴንጤ መጣህ
ፓሰተርዬ በብዙዎች የተሰደበውን የእግዚአብሔር ሰውን አቅርብህ ሰለተዉያያችሁ ዘመናችሁ ይለምልም
*ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ አስፍቶ ይባርካችሀ ታባራኩልኝ በጣም ጥሩ ዳስ የሚል ወይይት ነው ታባርኬባታለሁ ክፍል 3 በጉጉትን እንጣብቃለን!!!*
pastor sofi betam betam betam tebarek tsega yibzzaleh
የምወድህ ነብይ እስራኤል ትንቢቱ እንዳይፈፀም ፀልይ ዛሬ በኬኒያ እናት ለልጆችዋ ድንጋይ ቀቅላለች ተባለ በዜና ስሰማ ፈራሁ እንፀልይ
እውነት ነው ዜና ላይ ነበር, የኛ ሰው ካላየ አያምንም ምሕረቱ ይብዛልን! th-cam.com/video/EahUdiNnLMQ/w-d-xo.html
ሟርተኞች
@@asegidtolossa3679 ሟርት በእስራኤል ልይ አይሰራም መፀለይ ነው ሚጠበቅብህ ሌላውን ሌላውን ትተህ
Enkuwni beselam metachu bexam nw miwodachu tebareku📖📖📖❤❤❤❤👍👍👍
ጌታ በብዙ ይባረኩ
Ewunet new yegzabher sew bebuzu tebark geta kante gar ❤❤ pastor sofaniyas zemenki yebark ante melkam sew ❤❤
ያልተጣራ መልክት የሰውን ልብ ይስብራል ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ተብሎ ተፅፍል🙏🙏🙏
ፓስተር ሶፎኒያ እግዚአብሔር ይባርክህ እንተ በምድር ለይ የሰውን ልጅ በምንም አይነት መልኩ ሰውን አስደስተህ አትችልም ይልቁንም የሚታገለግለው አምላክህ እንድደሰትብህ ቃሉ በሚለው መሰረት እግዚአብሔር ማገልገል ነው የሰው ልጅ ወይም ክርስቲያን ነኝ የምንባለው ቃሉን እናውቃለን ነገር ግን በቃሉ አልኖርንበትም ለዚህ ነው ወንድሞቻችንን ወይም እህቶቻችንን ቀርበን ከማወያየት ይልቅ በተለያየ ሁኔታ ስማቸውን ማጥፋትና ማጉደፍ የሚቀለን ወንድሜ ሶፎኒያ አሁንም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የሰው ልጅ ባወቀው ልክ ነው የሚያወረው ስለዚህ አንተ የደረስክበትን ሌላው ላይደርስ ይችላል በምድር ለይ እግዚአብሔርን ከማገክገል ውጭ የሰውን ልጅ ለማስደሰት እንዳትሞክር ጌታ ይባርክህ ተባረክ
ኤልያስ ብቻዬን ቀረው ብለው ሞትን በተመይኔ ሰዓት ለበዓል ያልሰገዱ 7000 ያዘጋጀው አምላክ ለሰዎቹ ሰውን አያጣም ክብር ይውሰድ የይኛ ጌታ
wow wow be Ewenet yehi Nestu sew new yeh sew tehute kene melkam sew geta yebarkeh wendem sofi betma betammm qalate yelegnem yehen be margeh tebarke bro
ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው😭😭😭😭😭😭😭😭
ሶፊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ቆይ ነው ተባረኩ
ሞት ይፈረድበት እያሉ ወንድሞቹ ሲወነጅሉት..ውይይይይይ ወንድሜ እስራኤል አማርኛ በደንብ ቢችል እኮ ከዚህ በበለጠ ባስረዳን ነበር! ፓስተር ሶፎንያስ አንተ ግን የአንተ ፕሮግራም ላይ ስላቀረብከው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ! ያባቴ ልጆች ተባረኩ!
በትክክል ሞት ያንሰዋል ይሔ ሌባ
Igzher yirdah
ፖስተር ሶፎንያስ ጌታ አባዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ተናጋሪው ሲናገር ግን አዎ፤ አዎ፣ እእእ። የምትለውን ብታቆም እና እንግዳህን እያዳመጥክ ጥያቄህን ብትጠይቅ ፕሮግራሙ የበለጠ መልካም ይሆናል። ጌታ ይባርክህ።
Awo awo eeeee sew machame melew ayatam kkkkk
I have understood you. You are the man of GOD Br. Isreal Dansa. Stand firm!! Don't give up.
ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል ይገርማል የእሥራኤል ደንሣ መልሥ ከሆዋላ ተነስቶ አሸነፈ ሕይወትን ኖረው በስማም ጠላት የሆኑትን በፍቅር መልሥ ሠጣቸው።